ሰበር ዜና! | ንጉስ በበረት ተወልዷል! | Haleta Tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 108

  • @markosleyene5704
    @markosleyene5704 16 днів тому +22

    መጋቢ ሀዲስና መጋቢ/ ዘማሪ አገኘው ተባረኩ። ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @ezidan6131
    @ezidan6131 11 днів тому +1

    መጋቢና ዘማሪ አገኘሁ ይደግ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መዝሙር ነው

  • @mubarekhusen2430
    @mubarekhusen2430 17 днів тому +15

    እንኳን ለጌታችን መድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት መታሰቢያ በአል አደርሳችሁ፤ ቆንጆ ፕሮግራም ነበር፡፡

  • @yaredamare787
    @yaredamare787 16 днів тому +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ኑሩልን።
    thank you ሀሌታ።

  • @Hawinet-z7r
    @Hawinet-z7r 16 днів тому +8

    እየሱስ የዘላለም መድሀኒት እንኮን ተወለድክልን።

  • @HiskelBoy
    @HiskelBoy 16 днів тому +9

    የእውነት ድንቅ ኢንተርቪው ነው

  • @ezidan6131
    @ezidan6131 11 днів тому

    ድንቅ መዝሙር ነው አገኘው ጌታ ይባርክህ መጋቢ ሀዲስም ክብረት ይስጥልን

  • @getahunkoira7962
    @getahunkoira7962 11 днів тому

    እንዴት ድንቅ አወያይ ነው?!
    በፍጹም አያቋርጣቸው።
    እግዚአብሔር ይባርክህ!
    እንግዶችን ድንቅ ናቸው!!!

  • @nebiuesayas8551
    @nebiuesayas8551 15 днів тому +4

    Thanks!

    • @nebiuesayas8551
      @nebiuesayas8551 15 днів тому +2

      በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ! በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ አንድ መሆን ተችሏል። ሌላው ሁሉ የሚለያይ ነው።

    • @haletatv
      @haletatv  15 днів тому

      Thank you!

  • @bornagain2024
    @bornagain2024 15 днів тому +5

    ጠያቂው ወንድሜ ከሁለቱም ቤተ እምነት ሰዎችን መጋበዝህ በጣም አዋቂነትህን ያሳያል።እኔ የወንጌል አማኝ ነኝ መጋቢ ሀዲስ ስለ ክርስቶስ የተናገሩት ና የገለፁበት መንገድ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው ልዩነትን ለማጥበብና ስለ መከባበር የተናገሩትም በጣም መልካም ነው ወንጌልን በጥላቻ ሳይሆን በፍቅር ብንሰብክ ብዙ ተደማጭነትን እናተርፋለን። ዘማሪ አገኘሁ ስለ እየሱስ በበረት መወለድ በኛ ልብ ውስጥም ሊወለድ ሊያድር ስለመፈለጉ የገለፅክበት መንገድ እጅግ አስገራሚ መገለጥ ነው ፣ስለ ዝማሬውም እግዚአብሔር ይባርክህ ።ሀሌታ በዚሁ ቀጥል ጌታ ይባርክህ።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 11 днів тому

    በጣም ጥሩና አስተማሪ ውይይት ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 16 днів тому +6

    ለኔ ብለህ ዝቅ አልክ እኔን ለማንሳት አንተ ወደክ::የማይገባህ ቦታ ተገኘክ::የህይወቴ ምንጭ የሰላሜ ምንጭ የደስታዬ ምንጭ ጌታዬ አንተን የምገልፅበት ቃል የለኝም::በልቤ ዙፋን ላይ ተቀመጥ ነፍሴም ላንተ ትፍሰስ::ደስታዬ እና ተድላዬ አንተ ነህና::

  • @gigichernet80
    @gigichernet80 14 днів тому +2

    የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው መጋቢ ሐዲስና መጋቢ/ዘማሪ አገኘሁ ተባረኩ።

  • @yandabatlijochshow
    @yandabatlijochshow 16 днів тому +4

    ሀሌታዎች ተባረኩ።

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 17 днів тому +6

    🎉🎉🎉GOD BLESS YOU ALL!🎉🎉🎉Bright hearted Preachers!

  • @ፔaiንኪlleር
    @ፔaiንኪlleር 16 днів тому +2

    እልልልልልልል እንኳን ለጌታችንና ለመድሃኒታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሠን። ነገር ግን ይህ የሁለቱ መጋቢ መርሐ ግብር የቆየ መርሐ ግብርም ቢሆን እንደ ወይን ጠጅ እየኖረ የሚጥም ነው ይህን ያደረገ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ልዑል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት አሜሜሜን🤲🤲🤲።

  • @emagag8161
    @emagag8161 17 днів тому +6

    እንደ እናንተ ያሉ በሳል የኢትዮጵያ መንፈሳዊ አባቶችን ያብዛልን
    ለእውነትና ለፍትህ ቁሙ
    ጦርነት በምድራችን ይቁም በሉ
    መልካም በዓል
    አዳኛችን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እንኳን ተዎለድክልን🎉🎉

  • @TaraWold
    @TaraWold 14 днів тому +2

    የሚገርም ነው። ከአቅራቢው ድንቅ ትህትና የተሞላበት የጥያቄ አቀራረብ ፤ ከተወያዮቹ በእውቀት የተሞላ በመከባበር የተለወሰ ውይይት ነው።እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @አብደልመሲህ
    @አብደልመሲህ 16 днів тому +1

    መጋቢ ሐዲስ የኔታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ የስጦታ መደምደምያ ኢየሱስ#

  • @yezlalemmeheret777
    @yezlalemmeheret777 11 днів тому

    ጌታ ይባርካችሁ ❤🙏👍

  • @germewdenku5240
    @germewdenku5240 16 днів тому +2

    እንካን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሳችሁ አደረሰን

  • @SofiaKassa-v7r
    @SofiaKassa-v7r 15 днів тому +1

    በጣም ድንቅ ቁርኝት ያለበት ኢንተርቪው ነበር በሌሎች ሚዲያዎች እንዲህ ዓይነት ነገር ቢለመድ ጥሩ ነው ከልዩነት የሚገኝ ምንም ጥሩ ነገር የለም ሁላችንም የሀይማኖት ልዩነታችንን ትተን አንድ ብንሆን ነገ ያለጥርጥር ብሩኃን የተባረከች ሀገር የማናይበት ምንም ምክኒያት የለም ሀሌታዎች ተባረኩ መጋቢ ሀዲስና መጋቢ አገኘሁ ተባረኩ::

  • @samuelkebede4231
    @samuelkebede4231 15 днів тому +3

    እየሱስ ብቻ እንዲህ ሲሰበክ እንዴት ያረካል!!! እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!!!

    • @susuneghnegh
      @susuneghnegh 14 днів тому

      አናቱም ተሰብካች አመሳጥረው ።ወይስ በደንብ አልሰማሽም ከመቤቴ ጥላቻ ውጪ ክብር ለድንግል ልጅ

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 14 днів тому

      @susuneghnegh እኔ አልሰማሁም። ስታመሳጥሩ ገሀነም ትደርሳላችሁ። ያለባችሁ አጋንንት ከባድ ነው። 😂😂😂😂

    • @susuneghnegh
      @susuneghnegh 14 днів тому

      @@samuelkebede4231 ካካካካካካካ ገብርኤል አበሰራት እግዚአብሄር አለም ሳይፈጠር ያስባት ነበር ብለው ስለተናገሩ ነው ገሀነብ ምንገባው። አረ በይ ሰው መስለሽኝ ነው ።ለካ ሶፍቱ ነው ሚያወራው ።በይ ሶፍትሽን ብይ እኛ የክርስቶስ ስጋ ነው ምንበላው።

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 12 днів тому

      ​@samuelkebede4 231 ለስድብ ነው የገባሽው

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 15 днів тому

    አንድነታችንን የሚያደምቅ ድንቅ ፕሮግራም እግዚአብሔር ይስጥልን መጋቢ ሃዲስ ዘማሪ አጉ እንዲሁም አዘጋጅና አቅራቢው እንዲሁም እኔና ሌሎች ተመልካቾች ሁሉ አንድ ያደረገን ክርስቶስ ይመስገን ተነሱ እሱኑ እናድምቁው

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 16 днів тому +6

    መጋቢ ዘማሪ አገኘው ይደግ ዘመንክ ይለምልም

  • @ethiopianmarket1911
    @ethiopianmarket1911 16 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ከመጠላላት እና ከመገፋፋት ይልቅ አንድነት ስላሰማችሁን እናመሰግናለን

  • @misrakgashaw4136
    @misrakgashaw4136 13 днів тому

    በጣም ደስ ብሎኛል የዶክትሪሪን ልየዩነትት ን ሁሉም ይፈተትሽ እንጂ የተወለደ ተመልሶ ለፍርርደድ የሚመጣወ ጌታ አንድ ነው እንጂ በክርስቶስ እያመንን መጠለሐላላት መገፋፋት ይቁም። መልሱልኝ ጥያቄ አለኝ መንፈስ አለም ላላይ ይህን አየየሁ ወዘተ ብለው የየሚናገሩ አሉ ምሳሌ ጌታ በመንፈስ አለም እከሌን እንዲዲህ ሰባረክ እነንዲህ ሲባረክ አሳየኝ ሰይጣንን በበመንፈስ አለለም እንዲ ሲያደርግ አየሁሁት ወዘተ መንፈስ አለም የመሚሉት የማን ነው ወይስ እንደጳውሎስ 3ተኛ ሰማይ ሄደው ይሆን አስረዱን መጋቢና ሃዲሰ እና ዘማሪ አገኘሁ። ስለሁሉ እግዚአብብሄር ይባርካችሁ።

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp 15 днів тому +2

    1 ዮሐንስ 4:9፤ በዚህ የእግዚአብሔር ፍቅር በእኛ ዘንድ ተገለጠ፥ በእርሱ በኩል በሕይወት እንኖር ዘንድ እግዚአብሔር አንድ ልጁን ወደ ዓለም ልኮታልና።
    ወደእንዲህ ይተባረከ ሀሳብ በመምጣታችሁ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏

  • @NuBunatetu-hx4ny
    @NuBunatetu-hx4ny 16 днів тому +4

    አቦ በጣም አመሰግናለሁ
    እውነት ብዙ ተማርኩኝ ----ከፍቅር ውጪ አማራጭ የለም
    ኢየሱስን እያመለኩት ሰዉ መጥላት የለብኝም 😢😢😢

  • @BiniSelam-e3n
    @BiniSelam-e3n 11 днів тому

    ከፓስተር ዮናታን ጋር ብታገናኝልን ደስ ይለናል ወንድዎችን አንጀትን የሚያርስርስ ጨዋታ ነበር ነብሰን የሚመግቡ ጨዋታ ነበረ ዕድሜጤና ይሰጥልን

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole 16 днів тому +3

    እናንተን አንድ ላይ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል::ልበ ብረሃን ናችሁ ከኛ አይን አለን ከምንለው በብዙ ትበልጣላችሁ::እስቲ እንደዚ እንቀራራብ እንደ ጠላት ከምንተያይ::እሱ አፍቅሮን እኛ ግን በጠላትነት እንፈላለጋለን::በተለይ መናፍቅ የሚል ስም በሰው ላይ ለጥፎ ስም የማጥፋት ስራ በብዙ ሲሰራ እናያለን እንሰማለን::ስለዚህ እስቲ ፍቅሩ ትንሽ ይግባን አናስመስል::መልካም የልደት በዓል ይሁንልን!

  • @SamComic-c8p
    @SamComic-c8p 9 днів тому

    ቆንጆ ፕሮግራም

  • @AbenezerAddisu-k2b
    @AbenezerAddisu-k2b 10 днів тому

    geta yibarkih! azegaju wendime

  • @lozabogale3561
    @lozabogale3561 16 днів тому +1

    ተባረኩ መዝሙሩ በጣም ይነካል

  • @HabtuTemuari
    @HabtuTemuari 15 днів тому

    ጌታይባርካቹ ወድሞቻች ብዙህዝቦችልዩነታች ትንሽ ነውብዙ የሚያገናለኘ

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 15 днів тому +1

    የተወደዳችሁ ተባረኩ ❤❤❤

  • @ezidan6131
    @ezidan6131 11 днів тому

    እየሱስ ብቻውን ንጉስ ነው

  • @buzaibro2554
    @buzaibro2554 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🙏🎻🎻🎻🎻🎻🎻አሜንንን አሜንንን ❤❤❤💯

  • @FreWassie
    @FreWassie 14 днів тому

    Like both, the way agegew express abt jesus ❤

  • @H-AD1M
    @H-AD1M 16 днів тому +1

    Amazing , bless you all

  • @AdesHyewt-y9o
    @AdesHyewt-y9o 17 днів тому +4

    😂😂ተመስገን

  • @negussuashene2448
    @negussuashene2448 16 днів тому +2

    መጽሐፍ ቅዱስን ተጫወቱት

  • @rahelgizaw5915
    @rahelgizaw5915 15 днів тому +1

    ይኽን ጋዜጠኛ አለማድነቅ አይቻልም።ብዙ ተመልካች ለማግኘት ተብሎ ሰው መስማት እሚፈልገውን ሳይሆን መስማት እሚገባውን፣ዛሬ ያለውን የሀይማኖት ብሽሽቅ ለመቅረፍ እሚረዳ እና ህብረተሰቡ መማር ያለበትን ነው እኔ በበኩሌ በጣም አመሰግንሀለው።መጋቢ እና ዘማሪ አገኘው እና መጋቢ ሀዲስ እሸቱ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣችሁ።ጨው እና ብርሃን እንዲህ ነው።እንዲሁም ይኽን ቃለመጠየቅ ሙሉውን የተመለከታችሁ ብሩካን ናችሁ።

  • @SelamSamuel-sq5wx
    @SelamSamuel-sq5wx 16 днів тому +1

    የዛሬ አመቱን ደገማችሁልን

  • @natibori2881
    @natibori2881 14 днів тому

    ድንቅ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ሁላችሁም።

  • @FantayeMergo
    @FantayeMergo 14 днів тому

    Megabi hadis yemyawerut teret Agnehu gin hywet yalebrtin!! yinageral!! Tebareku

  • @hteort21
    @hteort21 11 днів тому

    #ርጢን የሚለውን የመጋቤ ሐዲስ እሸቱ ዓለማየኹን መጽሐፍ እንዲታነቧት እመክራችኋለኹ ።

  • @ethiopoletics
    @ethiopoletics 14 днів тому +1

    beni zemen yihe selehone amesegnalhu gena beand libe beand menfese wengeleng begara ensebkalen

  • @MercyGetahun-t8u
    @MercyGetahun-t8u 17 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 16 днів тому +2

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ😢😢

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 17 днів тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊

  • @AlulaZagway
    @AlulaZagway 6 днів тому

    To be honest both claim they believe in Jesus Christ BUT I see different spirit in them....

  • @afeworklissanework8734
    @afeworklissanework8734 16 днів тому +2

    ጥልቅ የስነ መለኮት እውነት እውቀትና ትንታኔ ያለው ኦርቶዶክስ ቤት ብቻ እንዳለ እነደንቆር ተማሩ።

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 15 днів тому

      የስድብ እውቀት ከሆነ ልክነህ። አንተ ማስረጃ ነህ።

    • @afeworklissanework8734
      @afeworklissanework8734 14 днів тому

      @ አንዳንዴ ልክና ትከሻን ማወቅ ጥሩ ነው ማነው አብሮኝ ተቀምጦ የሚያወራው ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው ወንድምህ ይሄን እንዳስተማረህ ተስፋ አደርጋለሁ።እንኳ ሊቁ መጋቢ ድፍረት ባይሆን እኔ አይቋቋምም እና ተማሩ ለማለት ነው።

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 14 днів тому

      @@afeworklissanework8734 ኦርቶዶክስ ካልሆነ ሊቅ አይደለም? የእውቀታቸው ዘርፍ ይለያይ እንጂ መጋቢ ሀዲስ የሚያውቁትን ያክል መጋቢ አገኘሁም ያውቃል። ዓላማህ ትምህርት ከሆነ አንተ ከኛ ለምን አትማርም? ዝም ብለህ የኛ ይበልጣል ብለህ ከምትመፃደቅና ከምትሳደብ? እናንተ እውቀታችሁ ጥላቻና ስድብ ብቻ ነው የምንለው ለዛ ነው። አስተማሪህ ተማርኩ እያሉህ አንተ ትመፃደቃለህ! ነገ እሳቸውም ፕሮቴስታንት ሆኑ ቢባል ትሰድባቸዋለህ።

    • @afeworklissanework8734
      @afeworklissanework8734 14 днів тому +1

      @ እብድነህ እንዴ እንዴት በዚህ እውቀት ልካቸው ፕሮቴስታንት ሊሆኑ ይችላሉ እናንተም እኮ እንደዚህ ቀልጣችሁ የቀራችሁት ባለመማራችሁ ነው ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል ተብሎ ሲነገር አልሰማህም።

    • @afeworklissanework8734
      @afeworklissanework8734 14 днів тому +2

      @ እናት ከልጇ የሚለውን ተረት አስታወስከኝ ኢየሱስ የሚለውን ስም አስተምረናችሁ መጽሐፍ ፅፈን ብንሰጣችሁ ክርስትናን ለ2000 ሰብከናችሁም አረ ተረት ተረት ማለት ከባድ ነው ለዛ ነው ተማር የምልህ።በነገራችን ላይ የልደትን በአል ካላንደር ጥቅስ ምነው ሳጠይቁን 😂😂 ምግቧ ላይ ጥቅስ አጠይቁም ፆሟና ስግደቷ ላይ ነው ወገቤን የምትሉት አይ ዼንጤ

  • @davinchifan8899
    @davinchifan8899 15 днів тому

    እራሱ በድሎ እራሱ አለቀሰ

  • @SamuelAlesew
    @SamuelAlesew 16 днів тому +1

    ፕሮቴስታንት እጅግ የአስተሳሰብ ለውጥ እያመጡ ነው ፣አሳብ እያሰፉ ነው። በመጋቢ አገኘው መዝሙር ውስጥ ኢየሱስን መድኃኔ ዓለም ሲለው ሰማውት ።ከዚህ ቀደም እኛ በግእዝ መድኃኔ ዓለም ማለት የእብራይስጡ" ኢየሱስ " የሚለው አቻ ስም ነው ስንላቸው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የለም ና ኢየሱስን ሳይሆን ጣዖት እያመለካችው ነው ብለው ኢየሱስን እንደ እንደማናቅ አህዛብ ቆጥረውን ኢየሱስን ተቀበሉ እያሉ ሲያደነቁሩን ነበር።ተመስገን ገና ብዙ እናያለን

    • @TsehayAlemu-j8o
      @TsehayAlemu-j8o 15 днів тому

      በጥላቻ ውጭ ለውጭ የሚወራውን ስለምትሰሙ ነው እንጂ ስለፕሮታስታንት የምታስቡት ሁሉ አይደለም አሁን አሁን ኦርቶዶክስ ወደትክክለኛው መንገድ እየተስተካከለች እየታደሰች ስለሆነ እየሱስ ብቻ በማለት ብቻ አንድነታችን ሩቅ አይደለም

    • @SamuelAlesew
      @SamuelAlesew 15 днів тому

      @TsehayAlemu-j8o ያለ ልብ አብ ፣ያለ እስትንፋስ መ ቅ ፣ቃል(ኢየሱስ) ብቻ የሚል የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት የለም

    • @hiwot4193
      @hiwot4193 15 днів тому

      ኢየሱስ መፅሀፍ ቅድሳዊና መላዕክት ድንግል ማርያምን ሲያበስሩ ሰሙን እየሱስ ትይዋለሽ ስለተባለችና በሐዋርያት ስራ ላይ ደግሞ ከሰማይ በታች እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ስም እንዶሆነ ተጽፍ ልናል ኢየሱስ የሚለው ስም ትርጓሜው አዳኝ መደሀኒት መሆኑ ም የሚታወቅ ነው ስለዚህ የአለም መድሀኒት ወይም መድሀኒአለም ማለት የምንቀበለውና የምንናምንበት ስም ነው አማኑኤል ኢየሱስ ክርስቶስ የአለም መድሀኒት ፈዋሽ አዳኝ ብቻ ሁሉ በሁሉ ነው እየሱስ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን ለዘለአለም ❤❤🙏

    • @SamuelAlesew
      @SamuelAlesew 15 днів тому +1

      @hiwot4193 እና ከመድኃኔ ዓለም ቤ/ክ አስቀድሰው የሚወጡትን ምዕመናን ኢየሱስን ተቀበሉ እያላችው የምታደነቁሩን ለምንድን ነው?ነው የእናንተ ኢየሱስ እኛ ቤት የሌለው ነው

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 15 днів тому

      😂😂😂😂 አሁን መስማት ስለጀመርክ ነው እንጂ ድሮም መድሐኒዓለም ነው የምነለው።

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 16 днів тому +2

    ስለማሪያም ከምትመሰክር እየሱስን ብቻ ሰብከህ ብታርፍስ ከምትፈላሰፍ ኡፍ

    • @musiegubramariam5114
      @musiegubramariam5114 16 днів тому +1

      ጌታም እኛን በእርስ አምሳል የፈጠረነን ፍለጋ መጣ ለምን አንበሳ ጋር ወይንም ውሻ ጋር አልሄደም ፣፣፣፣እውቀት ያስታብያል እምነት ያድናል

    • @musiegubramariam5114
      @musiegubramariam5114 16 днів тому +1

      በድንግል ማርያም ሲመሰጠር ምክንያቱም የሰዎችን ማንነት ተላብብሶ ቃል ስጋ ሆነ ክንዋኔ በማርያም ትቤለነ ሆነ

    • @musiegubramariam5114
      @musiegubramariam5114 16 днів тому

      ቃል(እግዚአብሄር) ፩ስጋ ድንግል ማርያም ዘስጋ ይመስል ከብሰብ

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 16 днів тому

      ሲጀመር እየሱስ አይባልም የእናንተ ሱሳችሁ የሚያስብዳችሁ ነው የእኛ ኢየሱስ ግን ከድንግል ማርያም የተገኘው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የአለሙ መድሐኒት ማርያም ሳታውቁ ኢየሱስን በምን አወቃችሁት 😅😅😅😅

    • @SamuelAlesew
      @SamuelAlesew 16 днів тому

      አይ መሀይም ኢየሱስን መስበክ ላንተ ምንድን ነው?እተነጋገሩ ያለውኮ ስለ ቃል ልደት፣ስለ ቃል ሰው መሆን ነው።እና ከማን ሰው ሆነ፣ማን ወለደችው የሚለውን ሳትናገር የኢሱስን እንዴት ነው የምሰብከው?የማርያም ጥላቻ መንፈስ የተወጋ ይሁን በእውነት።

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 16 днів тому +2

    ከማን የተወለደውን ነው ልደት ብላችሁ የምታከብሩት የሚገርመኝ ፕርቴስታንት ግን ከመጨፈር ውጪ የማታውቁት መንከራተት መስቀል መውደቅ መነሳቱን ሳታውቁት ደግሞ እንዴት ከየት ተወለደን ሳታስቡት ልደቱን ትንሳኤውን ጥምቀቱን ብላችሁ በእለቱ ዘጥ ዘጥ ስትሉ ትገርማላችሁ

    • @BirhaneBirhaneMinda
      @BirhaneBirhaneMinda 16 днів тому +1

      የሰው ሀይማኖት አትንካ

    • @misganawbekele5788
      @misganawbekele5788 15 днів тому

      አንተ እግዚአብሄር ምህረት ያድርግልህ ጎበዝ ከሆንክ መጽሀፍ ቅዱስ ዮሐንስ 3፥16- 19, ዮሐንስ 1፥12 የሐዋሪያት ስራ 4፥12 አንብን እውነትን ደግሞ መንፈስ ቅዱስ ያበራልሀል ። ክርስቶስን መከተል እንደሚያስነቅፍ እናውቃለን መጽሀፍ ቅዱስም ይህንኑ ነው የሚያረጋግጥልን እናንተም ደግሞ እጅግ በብዙ የምትነቅፉን ለዚህ ነው እናንተ ስትዘፍኑ አብረን ብንዘፍን ፣ ስትሰክሩ አብረን ብንሰክር ሌላም ሌላም ብናደርግ አትነኩንም ነበር። ሌላውን ተውና ክርስቶስን አምነህ ተቀበል።

    • @samuelkebede4231
      @samuelkebede4231 15 днів тому

      እስቲ ዝም በይ አሰገደች። ዝም ብለሽ ስሚ። ነገረሽ እኮ መጋቢ ሀዲስ ድንግል ማሪያም መቀመሚያው ነች መድህሐኒቱ እየሱስ ነው። መድሐኒት ገዝተሽ ኪኒኑን ጥለች ፕላስቲኩን አትዋጪ!!!

    • @marukebede4433
      @marukebede4433 12 днів тому

      ፕሮቴስታንቲዝም ከቡዲዝም ፣ከእስላም ተለይቶ አይታይም ። ፕሮቴስታንቲዝም ዱርዬ ሰዎች የፈጠሩት በክርስቶስ ስም የተፈጠረ ተረት ተረት ነው

    • @bitaniaethiopia2238
      @bitaniaethiopia2238 12 днів тому

      @@samuelkebede4231አቤት ድፉረት እ/ር ይቅር ይበልህ እመቤታችን የጌታ እናት እንደመደሀኒቱ መሸፈኛ ናት ስትሉ ሎቱስብሐት እንላለን አቤት ድፉረት ይሔ አስተሳሰብ ከአጋንንት ነው እኛስ ስለመቤታችን ያላችሁን ንቀት በደንብ እናቃለን የተረገመ ማህበር

  • @amanaklog73
    @amanaklog73 17 днів тому

    ua-cam.com/video/OeNzDsPxmBY/v-deo.htmlsi=xcl1TXa827wWFIfI

    • @ethiopianmarket1911
      @ethiopianmarket1911 16 днів тому

      የሀይማየኖታችን ማእከል ክርስቶስ ነው
      ቀድስት ድንግል ማርያም ራስዋ እሱን ስሙት ነው ያለችው።