በእስራኤል ቆይታቸዉ የታዘቡትን ተናገሩ አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidane

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 чер 2024
  • #Fewus-menfesawi#Aba-gebrekidan#Mezmur ጉባኤ ቤት ባይኖር ኢትዮጵያ አይደለችም ዓለም በሙሉ አደጋ ላይ ትወድቃለች ፡፡ በቅዳሴ ጊዜ ስለ ዓለም ይጸለያል፤ ጉባኤ ቤት ባይኖር የት ተምሮ ይጸለይ ነበር? ጉባኤ ቤት ከሌለ እውቀት የለም፣ ጥበብ የለም፣ የአንድ ቦታ መታወቂያ ጉባኤ ቤት ነው፡፡ ጉባኤ ቤቶች ምስጢር ይገለጥባቸዋል፤ ሀገርና ሃይማኖትም ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጉባኤ ቤቶች ለነፍስም ለስጋም ታላቅ አስተዋጽዖ አላቸዉ፡፡

КОМЕНТАРІ • 2

  • @eyayoumelese5013
    @eyayoumelese5013 2 дні тому +3

    ጥሩ ትዝብት ነዉ፡፡ ለኛም ያሰጋናል

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 2 дні тому +2

    ዋናዉ ጉዳያችን ልናደርገዉ ይገባል