Tamrin Tube ታምሪን
Tamrin Tube ታምሪን
  • 70
  • 167 514
የመከራ ዘመን መሻገሪያ ዘዴ
ብሔረ ብፁዓን እጅግ ደስ የምትልና በዓለም ሁሉ የሚመስላት የሌለ የገነት አምሳል የሆነች ምድር ነች፤ ይህቺ ምድር የእግዚአብሔርን ፍቃድ የሚፈጽሙ የብፁዓን መኖሪያ ነች፤ መዓዛዋ በምድር ካለ ሽቱና መልካም መዓዛ ይልቅ የተወደደ ነው፤ በዚህች ምድር በገነት ካልሆነ በስተቀር የማይገኝ እንደ እርሱ ያለ የሌለ ልዩ ውኃ አለ፤ ዕፅዋቶቿም ታላላቅና ከመልካም ፍሬዎች ሁሉ በየዓይነቱ የያዙ ናቸው፣ አትክልቶቿና ዕፅዋቶቿም በዓለም ሁሉ የሚመስላቸው የሌለ ልዩ ናቸው፡፡
Переглядів: 36

Відео

በእስራኤል ቆይታቸዉ የታዘቡትን ተናገሩ አባ ገብረኪዳን Aba Gebrekidane
Переглядів 2029 годин тому
#Fewus-menfesawi#Aba-gebrekidan#Mezmur ጉባኤ ቤት ባይኖር ኢትዮጵያ አይደለችም ዓለም በሙሉ አደጋ ላይ ትወድቃለች ፡፡ በቅዳሴ ጊዜ ስለ ዓለም ይጸለያል፤ ጉባኤ ቤት ባይኖር የት ተምሮ ይጸለይ ነበር? ጉባኤ ቤት ከሌለ እውቀት የለም፣ ጥበብ የለም፣ የአንድ ቦታ መታወቂያ ጉባኤ ቤት ነው፡፡ ጉባኤ ቤቶች ምስጢር ይገለጥባቸዋል፤ ሀገርና ሃይማኖትም ይጠበቅባቸዋል፡፡ ጉባኤ ቤቶች ለነፍስም ለስጋም ታላቅ አስተዋጽ አላቸዉ፡፡
ቄድር፣ ሁሉም አይደንግጥ Ortodox Doctrine Ethiopia
Переглядів 9721 годину тому
#Fewus-menfesawi#Aba-gebrekidan#Mezmur ‹‹ጥሩ ውኃንም እረጭባችኋለሁ እናንተም ትጠራላችሁ፥ ከርኵሰታችሁም ሁሉ ከጣዖቶቻችሁም ሁሉ አጠራችኋለሁ። አዲስም ልብ እሰጣችኋለሁ አዲስም መንፈስ በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ የድንጋዩንም ልብ ከሥጋችሁ አወጣለሁ፤ የሥጋንም ልብ እሰጣችኋለሁ። መንፈሴንም በውስጣችሁ አኖራለሁ በትእዛዜም አስሄዳችኋለሁ፥ ፍርዴንም ትጠብቃላችሁ ታደርጉትማላችሁ። ለአባቶቻችሁም በሰጠኋት ምድር ትኖራላችሁ፤ ሕዝብም ትሆኑኛላችሁ እኔም አምላክ እሆናችኋለሁ›› (ሕዝ 36፡25-28)
የታጠቁ ሰዎች ገዳሙን ዘረፉት
Переглядів 417День тому
#Fewus-menfesawi#Aba-gebrekidan#Mezmur ጣዖታት የሚወድቁላት፣ ሕዝብ የሚሰግድላት፣ ትዕዛዝ የጸናባት፣ አምላክ የሰጣት ታቦተ ጽዮን ወደ ኢትዮጵያ መጥታ ያረፈችበት ነውና፡፡ በአሥራ ሁለት ሺህ ሌዋዊያን በሊቀ ካህናቱ አዛሪያስ መሪነት የመጣችው ታቦተ ጽዮን የተቀመጠችበት፡፡ እግዜአብሔር በእጆቹ ትዕዛዘቱን የጻፈባት፣ በሲና ተራራ ላይ ለሙሴ የሰጣት፣ ሙሴ አርባ ቀን ጾሞ የተቀበላት፣ በወርቅ የተለበጠችው፣ ለምድርም የተሰጠችው፣ ኪሩቤል የሚጋርዷት፣ የስርዬት መክደኛ ያላት ጽላተ ሙሴ በዚያ ሥፍራ አርፋች፡፡ በድንግልና ከጸናች፣ ከፍጥረታት ሁሉ ከላቀችና ከተወደደች፣ በሀሳቧም፣ በስገዋም፣ በነብሷም ንጽሒት እና ...
ሩህሩህ ሚካኤል ባህራኒኒ Bahiranini (ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ) kidus Mikeal senea Mikeal
Переглядів 28114 днів тому
#Fewus-Menfesawi#kidus-Mikeal#Mezmur ባሕራንም ተነሥቶ ጉዞውን ጀመረ፡፡ ሲጓዝም ሰንብቶ የአንዲት ቀን ጉዞ ሲቀረው እነሆ የመላእክት አለቃ የከበረ መልአክ ሚካኤል በንጉሥ ጭፍራ አምሳል በነጭ ፈረስ ላይ ተቀምጦ ‹‹አንተ ጐልማሳ የያዝኸው ምንድነው›› አለው፡፡ ‹‹ወደ ዕገሌ አገር ወደ ቤቱ ለማድረስ ከአንድ ባለ ጠጋ የተጻፈች መልእክት ናት›› አለው፡፡ ‹‹ያቺን ደብዳቤ አሳየኝ›› አለው፡፡ እርሱም ስለ ፈራ ሰጠው፡፡ ባህራንን ከሞት ወደ ሙሽርነት አሻገረው፣ ሩህሩህ ሚካኤል (ለሊቀ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ዝማሬ) kidus Mikeal
የት ሀገር ሄጄ ሀጢአት ልስራ
Переглядів 7021 день тому
#FewusMenfesawi#abagebrekidan#sibket ትሞታለህ አትተርፍም እና ሀብትህን ለድሆች መጽዉት ስልጣንህንም ስጥ Ethiopian Orthodox Tewahido Church fewus Menfesawi Aba Gebrekidan
2ኛዉ የአለማችን ቅዱስ ስፍራ በኢትዮጵያ Tana Kirkos
Переглядів 5421 день тому
የጽላተ ሙሴ ማደሪያ፣እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በስደት ዘመኗ አረጋዊ ዮሴፍ እና ቅድስት ሰሎሜን አስከትላ በመልአኩ ኡራኤል መሪነት በቦታዉ 3 ወር ከ10 ቀናት ከልጇጋር እየባረከች የተቀመጠችበት
ለአበባዉ ማይቆም ሹፌር ኪስ እና መቀነቱን ማይፈትሽ ተሳፋሪ የለም
Переглядів 782Місяць тому
#Orthodox#sibket#Fewusmenfesawi ቀስተ ደማና ወርዶል፣ አበባዉ ተሳካለት!!! ሹፌር እና ተሳፋሪ ደስ ይበላችሁ 📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15... 📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇 tally.so/r/mYZrk5 📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/mO5JdM 📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ። ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን...
ከጎንደር ተሰዳዱ፣ ምስጢሩ ምንድን ነዉ ታዲያ
Переглядів 111Місяць тому
📌📌📌 በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15... 📌 በአሜሪካ ያሎትን ቢዝነስ ማስተዋወቅ ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ። 👇 tally.so/r/mYZrk5 📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ tally.so/r/mO5JdM 📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ። ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ tally.so/r/wLdMKy
ስርዓተ ስቅለተ ዓርብ በቤተመቅደስ ከነልዩ ምሳሌነቱ (ትርጓሜዉ) ክፍል ሦስት part 3
Переглядів 362 місяці тому
#Orthodox#sibket#Fewusmenfesawi ስርዓተ ስቅለተ ዓርብ በቤተመቅደስ ከነልዩ ምሳሌነቱ (ትርጓሜዉ) ክፍል ሦስት part 3
ስርዓተ ስቅለተ ዓርብ በቤተመቅደስ ከነልዩ ምሳሌነቱ (ትርጓሜዉ) ክፍል ሁለት part 2
Переглядів 242 місяці тому
ስርዓተ ስቅለተ ዓርብ በቤተመቅደስ ከነልዩ ምሳሌነቱ (ትርጓሜዉ) ክፍል ሁለት part 2
ስርዓተ ስቅለተ ዓርብ በቤተመቅደስ ከነልዩ ምሳሌነቱ (ትርጓሜዉ) ክፍል አንድ part 1
Переглядів 792 місяці тому
ስርዓተ ስቅለተ ዓርብ በቤተመቅደስ ከነልዩ ምሳሌነቱ (ትርጓሜዉ) ክፍል አንድ part 1
ሰኔል ስሉ ነዉ፣ ሆሣዕና Hosaena
Переглядів 112 місяці тому
ሰኔል ስሉ ነዉ፣ ሆሣዕና Hosaena
ሙላቱ አስታጥቄ ነው የሞከረው Alemu Aga, Mulatu Astatkie Orthodox
Переглядів 202 місяці тому
ሙላቱ አስታጥቄ ነው የሞከረው Alemu Aga, Mulatu Astatkie Orthodox
በዚህ እድሜዋ እንዴት ቻለች!!!
Переглядів 862 місяці тому
በዚህ እድሜዋ እንዴት ቻለች!!!
ማረኝ መመኪያ ማረኝ ማረኝ…. Orthodox Nisha Mezmurዘማሪ ሳሙኤል ማረኝ
Переглядів 292 місяці тому
ማረኝ መመኪያ ማረኝ ማረኝ…. Orthodox Nisha Mezmurዘማሪ ሳሙኤል ማረኝ
የአለሙ አጋ (መጋቢ ስብሐት) የበገና መዝሙሮች Alemu Aga Begena Mezmur Orthodox
Переглядів 522 місяці тому
የአለሙ አጋ (መጋቢ ስብሐት) የበገና መዝሙሮች Alemu Aga Begena Mezmur Orthodox
የአለም መጨረሻ መሆኑ ነዉ!!!
Переглядів 463 місяці тому
የአለም መጨረሻ መሆኑ ነዉ!!!
ለኔ ትዳር ጓደኛ አጣሁ !!! ይህን ያዳመጠ አይልም!
Переглядів 383 місяці тому
ለኔ ትዳር ጓደኛ አጣሁ !!! ይህን ያዳመጠ አይልም!
የሚያረጋጋ የጋራ ዝማሬ፣ ምሬሀለሁ በለኝ Orthodox Mrezmur
Переглядів 493 місяці тому
የሚያረጋጋ የጋራ ዝማሬ፣ ምሬሀለሁ በለኝ Orthodox Mrezmur
እንቅልፍ ታበዥ ከነብር ትፋዘዥ kaletsidk Ayenew ቃለጽድቅ አየነዉ መ/ሐዲስ ወብሉይ
Переглядів 293 місяці тому
እንቅልፍ ታበዥ ከነብር ትፋዘዥ kaletsidk Ayenew ቃለጽድቅ አየነዉ መ/ሐዲስ ወብሉይ
ዘማሪ አቤል ተስፋየ የበገና መዝሙር Abel Tesfaye Begena
Переглядів 473 місяці тому
ዘማሪ አቤል ተስፋየ የበገና መዝሙር Abel Tesfaye Begena
ድንግል መሆን ሀሳቧ፣ ከሷ መወለድ ሀሳቡ Diakon Henock Hailie
Переглядів 193 місяці тому
ድንግል መሆን ሀሳቧ፣ ከሷ መወለድ ሀሳቡ Diakon Henock Hailie
ሙሴ ባህር ከፍሎ አሻገረ እንጅ ህዝቡን በድሮን አልመታም
Переглядів 143 місяці тому
ሙሴ ባህር ከፍሎ አሻገረ እንጅ ህዝቡን በድሮን አልመታም
ኢትዮጵያን ሲኦል አናድርጋት አቡነ ፊሊጶስ Abune Philipos
Переглядів 184 місяці тому
ኢትዮጵያን ሲኦል አናድርጋት አቡነ ፊሊጶስ Abune Philipos
መርቀን የላክናቸዉ ተገደሉብን፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃም Abune Abrham
Переглядів 324 місяці тому
መርቀን የላክናቸዉ ተገደሉብን፣ ብፁዕ አቡነ አብርሃም Abune Abrham
ከወንድ እና ከሴት ለማበድ ቅርቡ (ክፍል 2) መጋቢ ሀዲስ እሸቱ Megabi Haddis Eshetu
Переглядів 414 місяці тому
ከወንድ እና ከሴት ለማበድ ቅርቡ (ክፍል 2) መጋቢ ሀዲስ እሸቱ Megabi Haddis Eshetu
ኪዳነምህረት ባህርዳር ቀበሌ 16 አመታዊ ንግስ Kidane mhiret kebele 16 Bahirdar 2016
Переглядів 204 місяці тому
ኪዳነምህረት ባህርዳር ቀበሌ 16 አመታዊ ንግስ Kidane mhiret kebele 16 Bahirdar 2016
ይህ ነዉ ድንቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ወረታ መድሐኒዓለም Sunday School in Ethiopia
Переглядів 224 місяці тому
ይህ ነዉ ድንቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ወረታ መድሐኒዓለም Sunday School in Ethiopia
ከወንድ እና ከሴት ለማበድ ቅርቡ (ክፍል 1) መጋቢ ሀዲስ እሸቱ Megabi Haddis Eshetu
Переглядів 314 місяці тому
ከወንድ እና ከሴት ለማበድ ቅርቡ (ክፍል 1) መጋቢ ሀዲስ እሸቱ Megabi Haddis Eshetu

КОМЕНТАРІ

  • @user-st1vz2de7v
    @user-st1vz2de7v 13 годин тому

    እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አባ

  • @user-bj7xq6ln3j
    @user-bj7xq6ln3j 13 годин тому

    የት ይሆን

  • @user-wr9hm4yq1w
    @user-wr9hm4yq1w 17 годин тому

    ዝማሬ መላእክትን. ያሰማልን. እልልልልል እልልልልል እልልልልልልል አሜን. በረከታቹህ. የድረሰን❤❤❤❤❤

  • @MerkebAsefa
    @MerkebAsefa День тому

    የትነው

  • @ebcfana
    @ebcfana 2 дні тому

    🥰😍🥰

  • @fana_tv
    @fana_tv 2 дні тому

  • @SendelTube-12
    @SendelTube-12 2 дні тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @SendekTube
    @SendekTube 2 дні тому

    🥰🥰😍😍😍

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 2 дні тому

    kale hiwot yasemalin

  • @tsitsi8906
    @tsitsi8906 2 дні тому

    ❤❤❤

  • @user-kd9lp3ng8l
    @user-kd9lp3ng8l 3 дні тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 4 дні тому

    ዋናዉ ጉዳያችን ልናደርገዉ ይገባል

  • @eyayoumelese5013
    @eyayoumelese5013 4 дні тому

    ጥሩ ትዝብት ነዉ፡፡ ለኛም ያሰጋናል

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 7 днів тому

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aber5403
    @aber5403 7 днів тому

    እግዚያቢሆር ይመስገን ስለሁሉም

  • @JoonMili
    @JoonMili 7 днів тому

    ክርስቶስ ሰምራ ታማልደን

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 7 днів тому

    የታምራት እና የፈዉስ ቅዱስ ቦታ

  • @eyayoumelese5013
    @eyayoumelese5013 7 днів тому

    ለቅድስቷ ቦታ ያብቃን

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 9 днів тому

    እንዲህ አይነት ትምህርት ከልመድ ሀይማኖታዊ ድርጊት ያወጣል፡፡ በርቱ እኛም እንማርበታለን

  • @SendekTube
    @SendekTube 9 днів тому

    Blessing

  • @eyayoumelese5013
    @eyayoumelese5013 9 днів тому

    ጥርት ያለ ዕዉቀት ነዉ የሰጡን፡፡ እናመሰግናለን

  • @ebcfana
    @ebcfana 9 днів тому

    🥰🥰🥰

  • @fana_tv
    @fana_tv 9 днів тому

  • @nikodimosmedia4971
    @nikodimosmedia4971 10 днів тому

    🙏🙏🙏

  • @nikodimosmedia4971
    @nikodimosmedia4971 10 днів тому

    kale hiwote yasemalen❤❤🙏🙏🙏

  • @melkamumaru1698
    @melkamumaru1698 10 днів тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @melkamumaru1698
    @melkamumaru1698 10 днів тому

    zemarie melkit yasemalen

  • @melkamumaru1698
    @melkamumaru1698 10 днів тому

    kal hiywot yasemalenn

  • @kidanmedia2324
    @kidanmedia2324 12 днів тому

    Endih ayinet tarikoch yikirebulin

  • @fana_tv
    @fana_tv 12 днів тому

    ሞገሱ ለዐምደጺዮን ...❤

  • @SendelTube-12
    @SendelTube-12 12 днів тому

    ❤❤❤

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 13 днів тому

    ቀለህይወት ያሰማልን አባታችን እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤

  • @tube-vc5lg
    @tube-vc5lg 13 днів тому

    ታምሪን ጎበዞች ስጠብቅ ነበር እንዳየዉ 😊😊😊😊 በጣም ብዙ ሰዉ እንደሚያየዉ 100% ብዙ ሰዉ የሀገሩን ታሪኩን እንዲያቅ part 2. 3.4 😊👍

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 13 днів тому

    ሌሎቹንም መልሰን ለማግኘት ያብቃን

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 13 днів тому

    ዘርህ ይባረክ ፣ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 15 днів тому

    ገና እንዘምራለን

  • @eyayoumelese5013
    @eyayoumelese5013 15 днів тому

    ነፍስ፣ ስጋ እና ስሜትን ለዝማሬ

  • @nikodimosmedia4971
    @nikodimosmedia4971 16 днів тому

    zimare melakiten yasemalen

  • @tube-vc5lg
    @tube-vc5lg 17 днів тому

    ባህራን እኒ 😊🥰🥰🥰 ወንድም ሌላዉስ እየጠበኩህ ነዉ እሽ ያወራዉህ ልጅ ነኝ power bank

  • @woybilaMedia
    @woybilaMedia 17 днів тому

    እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል አደረሰን❤

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 17 днів тому

    ኢትዮጵያዉያንን አንደእስራኤላዉያን የመከራ ባህሩን ከፍለህ አሻግረን

  • @eyayoumelese5013
    @eyayoumelese5013 17 днів тому

    የሰኔ ቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ስለባህራን ያትታል

  • @kidanmedia2324
    @kidanmedia2324 18 днів тому

    አባ ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጦት

  • @TheresaTeddy
    @TheresaTeddy 21 день тому

    Amen.Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aynmedia
    @aynmedia 22 дні тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤❤❤

  • @nikodimosmedia4971
    @nikodimosmedia4971 22 дні тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @nikodimosmedia4971
    @nikodimosmedia4971 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @woybilaMedia
    @woybilaMedia 22 дні тому

    ❤❤🙏❤❤

  • @medidinkineh1527
    @medidinkineh1527 22 дні тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ebcfana
    @ebcfana 22 дні тому

    Hello there!😍