#ዶሆ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @makiAsha
    @makiAsha 4 місяці тому

    በጣም ደሰ የምል በተለይ የማኪ ፀባይ የከሰተመር አያያዝ በጣም ደስ ይላላ ማኪ እወድሻለዉ

  • @kemetancientafrica
    @kemetancientafrica Рік тому +1

    Beautiful Ethiopia. From Kenya.

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 Рік тому +3

    የምር ያስቀናል ወይኔ ኣገሬ ስንት ያልታዬ ኣላትኮ እፍ እፍ እትዮጵያዬ i'm proud 🥰🥰

  • @dr.yothortesfaye.475
    @dr.yothortesfaye.475 8 місяців тому

    Great presentation

  • @makiAsha
    @makiAsha 4 місяці тому

    ማኪዬ በርቺ

  • @obibiniba
    @obibiniba Рік тому +2

    Nice vlog, ❤️🇪🇹 from 🇬🇭

  • @serkserk8422
    @serkserk8422 Рік тому +4

    አዲስ ሰብስክራይበርሽ ነኝ እጅግ ደስ ይላል
    በተለይ ደሞ የደርባው ጉዞ እባክሽን እንግሊዘኛ መቀላቀሉን ተይው ። ቀጣዩን ቀረጻሽን በጉጉት እጠብቃለው በርቺ

  • @tewabtube
    @tewabtube Рік тому +1

    Good job 👏I love nature ❤👏!

  • @mariamayalew8919
    @mariamayalew8919 Рік тому

    it would have been great, if you can include the price of accommodation

  • @yohannesgebre-sellassie5557

    PLEASE REDUCE THE BACK GROUND MUSIC VERY MUCH BECAUSE WE CAN'T HEAR THE EXPLANATION .

  • @ayn-media
    @ayn-media Рік тому

    Good job , keep up the good work & I expect more for a banana to be cooked well

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 Рік тому

    Cool

  • @mandysweet4953
    @mandysweet4953 Рік тому +1

    How much does it cost per night with friends .pls tell mr

  • @teg22345
    @teg22345 Рік тому

    muzu besel belual betam

  • @samijosi802
    @samijosi802 Рік тому +1

    ቪዲዮ መቅረጽ ግን አትችይበትም። As UA-cam content creator you have to consider many things when filming such type of expedition, I mean that starting from camera’s quality including drone-camera shooting up to video editor apps. you have to been smart in order to drag many audiences attention that means በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንደማለት ነው፤ አንዴ ባወጣሽው የጉዞ ወጪ 1ኛ ከጋደኞችሽ ጋር ተዝናንተሽ በሌላ በኩል ደግሞ አዲስ ቦታ በመጎብኘት አዳዲስ ነገሮች ታያለሽም ታውቃለሽም ማለት ነው፤ 2ኛ ደግሞ ሌላ ምንም ተጨማሪ ወጪ ሳታወጪ አንዴ ባወጣሽው ወጪ ለዮቲዩብ ቻናልሽ ቪዲዮ በመስራት ሌሎች ለመጎብኘት እድሉን ያላገኙትን ሰዋች በቪዲዮሽ እንዲጎበኙ ታደሪጊያቸዋለሽ በሌላ በኩል ደግሞ ሰዎች ቪዲዮሽን በተመለከቱት ልክ UA-cam ገንዘብ ይከፍልሻል ታዲያ “Killing two birds with one stone” ማለት ይሄ አይደል! ስለዚህ ይሄ እንዲሆን ከፈለግሽ you have to improve your video making and editing quality otherwise it’s better ignore filming and with your full attention enjoy the trip & the new place with friends. Now a day expedition videos on UA-cam are on another level. Me too visited ‘Doho lodge’ two times, the place is incredibly amazing or marvelous simply one can call the place ‘paradise’ which has small natural lake with hot spring water that surrounded by dense ‘Date Tree’ (የቴምር ዛፍ) and different size jacuzzis with natural hot spring water. Moreover, in the lodge compound it has also 12-15 ‘ostrich’ birds that are very spectacular (this also missed in your video) in general, this all naturally gifted area gives you a chance to create an outstanding & fascinating video with out exerting great effort.
    ለማንኛውም ኮሜንቱን እንደግብሃት ቆጥረሽ በሚቀጥለው የተሻሻለ ቪዲዮ በመስራት ካሺኝ 🤪😁😁 ያለበለዚያ ግን በዚሁ መልኩ ቪዲዮ ሰርተሽ ከለጠፍሽ አትጠራጠሪ ሰብስክራይቡን አነሳለው ምክንያቱም እንድትሻሻይ በኮሜንት ላቤን እያፈሰስኩ ነውና 😂😂😂😂

  • @rebiyahabib1350
    @rebiyahabib1350 Рік тому

    ሼበዉሚዲየ

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 Рік тому

    I will join you soon....

  • @fetiyaahmed9971
    @fetiyaahmed9971 Рік тому

    አፋር እና ከረዩ የተለያዩ ናቸው! በጎሳ ደረጃ ነው

  • @bekanegewo5175
    @bekanegewo5175 Рік тому

    I wanna to be the part of this team . from Adama

  • @dagmawitilahun6119
    @dagmawitilahun6119 Рік тому

    🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 Рік тому

    👏🥰🌹🌹

  • @alemtsehaybekele7080
    @alemtsehaybekele7080 Рік тому

    Bakerb zgjet also way bchayen nge kamalkawe saw gar ydabrag yehon end?

    • @Travel_with_Maki1
      @Travel_with_Maki1  Рік тому +1

      Ezi lay yemtayachiw hulum adadis sewoch nachew enga ga setmetu gen hulum betseb new mehonew atasebi aydebrshm bezu betseb norosh new metmeleshiw

    • @tg.tg1
      @tg.tg1 Рік тому +1

      Enem lihed asibalew gn bichayen eyalikugn asibalew beka enitewawek alemtsehay

    • @alemtsehaybekele7080
      @alemtsehaybekele7080 Рік тому

      Das yelgal

  • @abeymessgana1785
    @abeymessgana1785 Рік тому

    መልዕክቴ ለ-MAKI MU የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ ይመለከታል ~ ስለሪፍቱ አዋሽ ሎጅ መነሻ ታሪክ አመጣጡን ለማስማት ብንሞክር ፈፅሞውኑ ማዳመጥ መረዳት አልቻልንም። ምክንያቱም እንደ background- የተጠቀምሽበት መዚቃ ይሁን Cassical - ክላሲካል ያልገባኝ ነገር ፦ ያ ሁሉ ጭሆት ምን ያስፈልጋል ያስፈልገናል? በተለይ ለእኛ ላዳማጮች ፈፅሞውኑ ምቾት የማይሰጥ በጣም የሚረብሽ noise - የሆነ በተለይ ገለፃ ያደረገልን ሰው ባለሙያ ይሁን Guide - ልናዳምጠው ብንሞክር ፈፅሞውኑ አልቻልንም እባክሽ ያንቺ ሙዚቃ እንሰማ ወይስ የቱን እንለይ ? ይገርማል እንደ አስተያየቴ እንዲህ ዓይነት ፕሮግራም ወደፊት ስታዘጋጅልን ባዶ ትርፍ የማያስፈልግ Unimportant or relevant፦ የሆነ ባዶ ጭሆት ትተሽ እባክሽ ሙዚቃሽን ቀንሽልን ምክንያቱም የፈለግነው ዋና ታሪክ ለማወቅ ቀድመን ለመረዳት- ለማዳመጥ ስላልቻልን ነው ይሄ መልዕክቴ ወደ አንቺ እንዲደርስሽ ያረኩት። እንደ ምስጋናዬ በተለይ በእኛ ብዙ ያልተለመደ አገርህን እንወቅ አይነት ጉብኝት እሩቅ ሳንጓዝ እዚሁ እቤታችን ተቀምጠን አሳውቀሽን የምታስጎበኝኝ ዓይነት ለእኛ ከእውቀትም በላይ መዝናኛችን ጭምር ሆኖ አግኝቸዋለሁ።. አመሰግናለሁ ....

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Рік тому

    all the park animals are quietly moved to neighboring countries Kenya and Somalia when their habitat is taken over by humans. vary sad.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Рік тому

      Unfortuately, this is what happens when human population increases.Some countries have strict regulations to protect their forests along with the precious wild animals.

  • @rashidove
    @rashidove Рік тому

    አዋሽ ሰባት ትንሽ አረፍ አላላቹህም?

  • @engidaworkteshome6654
    @engidaworkteshome6654 Рік тому

    How much it cost me

  • @teg22345
    @teg22345 Рік тому +1

    metawerew menem ayesemam

  • @eyobbelete2869
    @eyobbelete2869 Рік тому

    Wagachhu gn mn yahl nw

  • @mahdiialli9494
    @mahdiialli9494 Рік тому

    መሄድ እፈልጋለሁ ስልካቹ