🛑በወንጅል ስሙ በETV የተጠራው ዮኒ ማኛ አበደ jon daniel ካደ,አሳዛኙ የንዋይ ደበበ ወንድ ልጅ ከዚህ አለም በሞት መለየት..

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 130

  • @shemalesgbrselase1467
    @shemalesgbrselase1467 Місяць тому +1

    ያንተን ፓሮግራም የማየው በቀላሉ የሚዘባርቁትን ድልባች ጊዜ ሳይፈጅ አይቼ ሰለምዝናና ነው በርታ ድልባቹም ይበርቱ ዝገቱን ይጨምሩ።

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa6826 Місяць тому +8

    ወይኔ!! ዮኒ ለሁሉም ነገር እኔ አለዉ እሱ
    ለኔ ተዉት በቃ ድድብና የግሌ ነዉ አልክ
    እነሱ ያጋጣሚ ስህተት ከባድ ዋጋ አስከፈላቸዉ በጣም ያሳዝናሉ
    እግዝአብሔር ይርዳቸዉ !!

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Місяць тому +5

    ዮኒ ማኛ የሚሉህ ሰውዬ ማኛህ ይጥፋ ትልቅ ሠው ነህ ባለትዳር ነህ የልጆች አባት ነህ በሶሻል ሚዲያ እወጣህ በማይገባ ባትዘባርቅ እስኪ ተደበቅ ልጆችህ ባለቤትህ ባንቸ ንግግር አይፈሩ ለቤተሰብህ ስትል ክብርህን ጠብቅ ወይስ የአይምሮ ችግር አለብህ ወይ ትልቅ ሰው ነህ። እባክህ ስለልጆችህ ይዠህ አለሁ ይኸ በሶሻል ሚዲያ የምትወጣው ይቅርብህ ልጀ።ለትውልድ የሚበጅ ሥንት በተረጋጋ መንፈስ በጨዋ አንደበት ማውራት ሲገባህ ዕድሜ ያልቀየረህ ለምንድን ነው እራስህን ቀይር ራስህን ደብቅ። ሞጣም የሚሉህ ገንገበት ሽማግሌ እራስህን ደብቅ ከዕድሜህ ጋር የማይሄድ ንግግር ስታወራ አታፍርም ሞጣ ራስህን ደብቅ እፈር አያምርብህም ሞጣ እንደዕድሜህ ሽማግሌ ነህ የጨዋ ንግግር አውራ ከሶሻል ሚዲያ ወጥተህ በሰው ዘንድ የሚያስንቅና የሚያዋርድ ንግግርህን ትተህ ለቤተሰብህ ለባለቤትህ ለልጆችህ ክብር ስትል ራስህን ደብቅ ሌላ ሥራ ፍጠር ወይም ካን በላይ ዕውቀት ላለ ሰው አማክረህ ራስህን ደብቅና በሰው ዘንድ ይርሱህ ለምን ቢባል ለቤተሰብህ ክብር ለልጆችህ ስትል ነው በመጥፎና በሚያስንቅ ነገር አንና ዮኒ ማኛ የሚሉአችሁ ሰዎች ተደበቁ ስለቤተሰቦቻችሁና ስለልጆቻችሁ ስትሉ እራስን መደበቅ አዋቂነትና የአይምሮ ብስለት ነው። መድሐኒዓለም ይርዳችሁ።

  • @MicoLion-r3q
    @MicoLion-r3q Місяць тому +1

    ናቲ ምርጧ ለኔ በጣም ምርጥ you tuber ግን ፕሊስ ያንን እግር እግር ያለ ተጫዋች ነኝ ባይ ተወው በናትህ ስምሽ Google ነው የሚለውን በቃ ባናየው ውስጤ ነው ይሜ 👍

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj Місяць тому +3

    I truly like you. You are qualified entertainer...and plus you are very mature ...keep the good job..

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna Місяць тому +6

    ደግሞ ዘመን መለወጫም በብሄር ሆነ??😂😂😂እግዚአብሔር ሆይ እንደነሞጣ ከእውቀት ነፃ አድርገህ ስላልፈጠርከኝ አመሰግንሀለሁ

  • @naodbeba6277
    @naodbeba6277 Місяць тому +4

    Nati ጀምአ እንኩዋን አደረሳቹ በአዲስ አመት ያስባቹት ሁሉ ይሳካ ❤

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому +7

    ዮኒ እንደፈለገህ አፍህን እየከፈትክ እንደማትኖር የምታውቅበት ጊዜው አሁን ነው በቃህ።

  • @remora8829
    @remora8829 Місяць тому +5

    great video as always, but move the cursor away from the videos, it's distracting.

  • @bineyamgetachew95
    @bineyamgetachew95 Місяць тому +2

    ናቲ ግን ለምንድነው ይህን ዘረኛ እና ጥላቻን የሚያስፋፋ ሞጣን የምታቀርበው።

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +2

    Ye kesere tewld 😢😢😢😢😢

  • @birhanjembere5758
    @birhanjembere5758 Місяць тому +1

    ናቲ እውደሀለሁ በርታ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ Місяць тому +2

    አቅራቢው ሳቅህን ቀንስ : በፀባይ ያለበለዚያ ተመልካች ታጣላህ አንተ ስትስቅ . የቀረብ ከውን ለመስማት ያስቸግራል

  • @yaredsintayehu2256
    @yaredsintayehu2256 Місяць тому +3

    # nati man 🎉🎉🎉🎉 happy new year

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Місяць тому +5

    አይ ዮናስ ሙሉነህ ዥዋዥዌ😏😏ናዮ ምኗ ወንድ ይመስላል አሁን እንደው ሴት ልጅ እያለው ሴትን ሚያቋሽሽ እሱን አየሁ😌😌😌😌

  • @dawittadesse9161
    @dawittadesse9161 Місяць тому +2

    አረ የጆሲ ፓርት በጣም ነው ያሳቀኝ ምን ሆኖ ነው ሳክስፎኑ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ferhanaadem8954
    @ferhanaadem8954 Місяць тому +1

    Ere yoni magna mibalew sewye uff aselchi

  • @gafat
    @gafat Місяць тому +1

    ወዮ ዬኒ ማኛ 🙆 መቼ ነው ምታድገው 😂😂😂

  • @eskinderhailemariam3078
    @eskinderhailemariam3078 Місяць тому +1

    ፍቅርሲዝም ከዐበል በኋላ በጣም የበሰለ አንደበት ነው ያለው።

  • @umumab827-bj8wf
    @umumab827-bj8wf Місяць тому +3

    ሳቅህ አላሰማ አለን እኮ ጭወትህን ቀንስስስስስስ

  • @abelb5604
    @abelb5604 Місяць тому +1

    ዯኒ ማኛ የሚባል ቧዘኔ እራሱን ለመደበቅ ልጂቱን ይሳደባል ነገሩን ያባባሰው እሱ ነው ጉረኛው ሁለት ምላስ ነው

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu Місяць тому +2

    ነፍስ ይማር

  • @OzenPlant
    @OzenPlant Місяць тому +1

    Years ago I created my own calendar so there is no new year but a new day for me

  • @mekuriamelkamu7045
    @mekuriamelkamu7045 Місяць тому +19

    ናቲ ሳታውቀው አነጋገርህ የጌታቸው ረዳን እየመሰለ ነው ወደ ራስህ ተመለስ

    • @Dade-h6o
      @Dade-h6o Місяць тому +3

      ምርጥ እይታ

    • @temesgensimachew881
      @temesgensimachew881 Місяць тому +5

      As far as it is entertaining and nice, it should be accepted. I LIKE IT. Imitation is a Talent.

    • @mohammedgemale2972
      @mohammedgemale2972 Місяць тому +2

      እኔ ደሞ በጣም ተመችቶኛል

    • @abegu6807
      @abegu6807 Місяць тому

      😂😂

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Місяць тому +4

    ሠላም ወዳጀ

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq Місяць тому +1

    ሳቅህን ቀንሠው 😏👎🤮

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Місяць тому +1

    ናቲሻ ብራዘር ስወድህ እኮ የምር

  • @ጌታየእውቀትንጨምርልኝ

    ሰላም የሀገሬ ልጆች ❤

  • @abibekele4680
    @abibekele4680 Місяць тому +1

    ናቲ ቦይ cool cool bro ይመችህ

  • @1234ghhddghhj
    @1234ghhddghhj Місяць тому +2

    Can I suggest, if I may....please please create a fact check for people like Semere bariaw...no one is perfect but they think they are better than many .can you do that for some of the people please

  • @neba1034
    @neba1034 Місяць тому +4

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @JOLLy_BIRHANU
    @JOLLy_BIRHANU Місяць тому +1

    Natua 🔥🔥

  • @nanny3146
    @nanny3146 Місяць тому +1

    Be real Ethiopian amet baal aymechehem 😅😅😅😅😅😅 some utubers the way there's act I don't like sorry 😂😂😂😂

  • @ephratahyoseph
    @ephratahyoseph Місяць тому +1

    Steak doesn't go with white wine. Red meat red wine

  • @LudiYemane
    @LudiYemane Місяць тому +1

    waiting for you on 2017

  • @yeshitadesse8134
    @yeshitadesse8134 Місяць тому +1

    ዮኒ ማኞ ምነው ልጅቷ ላይ ናዳውን አወረደባት ልክ ቀለበት ይዞ ተመበርኮ ያልተሳካለት ወንድ ነው እኮ የመሰለው

  • @ermiasfiseha7317
    @ermiasfiseha7317 Місяць тому +1

    እነሱም የወረ አበባ ያያሉ እኮ😢😢😢😢

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Місяць тому +1

    Mota gin dedebinetun be titkikil eyasaye nw

  • @mimo4537
    @mimo4537 Місяць тому +1

    እንደው በእ/ር እሄ ዮናስ የሚሉት ሰውየ የማላይበት የት ልሂድ ። አያፍርም ግን? አሸባሪ የሚባለውን አስነስቼልሀላሁ አላለም? የመሀይም መጨረሻ የሆነ ሰውየ ሴታሴት ፊልተር ብሎ እሁን ወንድ ልጅ ሴትን እንደዚህ ያብጠለጥላል ።

  • @Cocoyayo
    @Cocoyayo Місяць тому

    ዮኒ ማኛ ከር አደኛ መሪ ባተ ሞዴል ቢሰራ አሪፍ ነው

  • @abelb5604
    @abelb5604 Місяць тому

    የኔ ጓደኛ Filipino ነች ስታድግ ውሻ እየበላች ነው ያደገችው ውሻ ብሉ ሳይሆን ለሌላ ሰው ካልሸጠው ተቸግሮ ይሆናል ለራሱ ብቻ ከበደ ምናለበት ቢበላ ነፃነት ቢበላ ካለ ሰረቀ ውሻ ነፃነት አለው ከሰው like North America

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 Місяць тому

    ትክክል ነው ዮኒ

  • @eliasdawit2807
    @eliasdawit2807 Місяць тому +2

    Please get the pointer/cursor out of the screen.

  • @ghionianschannel1615
    @ghionianschannel1615 Місяць тому

    በማያስቀው ዝግጅትህ የሚያሳቅቀው ሳቅህ እንዴት እንደሚደር

  • @merimaaragie346
    @merimaaragie346 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hiwot2442
    @hiwot2442 Місяць тому

    ጌታን ዮኒ ማኛ ራሱን በቲቪ ስላየ ደንግጧል የድንጋጤ ወሬ ነው የሚያወራው ቦቅቧቋ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Місяць тому

    Ante koda yehonek lij..youtube birr mesebeseb lemedeh wolegada kite😭

  • @sadikahmedweyosadikahmedwe6913
    @sadikahmedweyosadikahmedwe6913 Місяць тому

    እኔ እኮ ግርም የሚለኝ ዬኒ የሚባለው ደነዝ ምን እድርጉ ነው የሚለን ምኑ ጎማ ነው

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Місяць тому

    የፍቅርሲዝም ጉዋዳም ይመርመር::

  • @abrham_pyaar
    @abrham_pyaar Місяць тому +2

    euuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @SerkalemTesfaye-zv2pi
    @SerkalemTesfaye-zv2pi Місяць тому

    ረ. ተው. ዮኒ😂😂😂😂

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Місяць тому

    አርዶ ይብላ ሳይሆን ሰርቶ ይብላ ጫካውን ቢሆን መንቅሮ ይዝራ እና ይብላ ነው የሚባለው 🤔 ምን ጉድ ነው

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 Місяць тому

    ወንድሜ የዚህ ቻናል ባለቤት ሰላም ላንተ ይሁን !አኔ ምለው ይሄ ጆኒ ማኛ ነው ወይም ዱቄት ምንድነው የሚለው ከልጅ ልጆቹ ጋር የሚበሻሸቀው ይሄ ሽማግሌ እንደ እድሜው አይኖርም እንዴ ልጁን እነደመገሠፅ ፋንታ አይዞህ አይዞህ ብሎ ከከተተው በኋላ እንዲህ አር የነካው እንጨት የሚያደርገው?!አንደውም ከልጁ ይልቅ አኔ የምፈልገው ዮኒ ማኛ ነው ወይም ዮኒ አኞ የሚባለውን ነው ምክንያቱም ከዚያ ቀን ቀጥሎ የለቀቀውን ቪዲዮ ብታዩ የሐገር ኩራትና ምልክት የሆነውን አየር መንገድ ሲያስፈራራና ሰመያቅራራ አልነበረም ?አንዲያውም መንግሥት መጠየቅ ካለበት ባሸባሪነት ዮኒ ማኛን ነው!!!!

  • @AsfawYemaneBerhe
    @AsfawYemaneBerhe Місяць тому

    ye mota wn part abzaln le next eski

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Місяць тому +1

    ዮናስ መናኛው እንደ ቂጣ ነው የሚገለባበጠው

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому

    Yehew yonas tebeyew ahunm ashebari enyebal yaderekut ene negn belo denefa, ahunm wase tejelekelu.. 1 wer eser bet

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu Місяць тому

    ቪድዮችክ። እራሰ። ያማል። ቅብዠርዠር። ያለ ነው

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому

    Ashebari yaletebalut beheg enji be yonas ayedelem.. ahun Eleh ke mengest gar new..lejochu mechem mefetat yelebachewem

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ Місяць тому

    ጅል የሆነ ልጅ ምኑም አያስቅ ደረቅ ነው አንድ አይነት ጥያቄ ማውራት😢😢😢

  • @KidusFantahun
    @KidusFantahun Місяць тому

    ደምሳሽ is in his own utopia 😂

  • @liya20009
    @liya20009 Місяць тому

    Welcomedddd🎉

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Місяць тому

    ምላስህ እላፊ አትናገር

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 Місяць тому +1

    ዮኔ እያመቻቸ ነው ከሁለቱ ጎን

  • @bibahoney
    @bibahoney Місяць тому

    ተሳስተው menstrual የምትለው ቃል men ብቻዋን ኣንብበዋት እንዳይሆኑ።

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 Місяць тому

    Wosha ardo kebela sewom ardo meblato aykerim

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому +1

    Ere yehe Yoni yemibal jezeba esekiwetu enkuwan zem biles, beka ayefetum.. yehe seweye gena gud yeserachewal. Bene new shiberetevna yaletebalachehut? Ere menu dedeb new

  • @AsfawYemaneBerhe
    @AsfawYemaneBerhe Місяць тому

    arif

  • @WhittierLesley-c6t
    @WhittierLesley-c6t Місяць тому

    Taylor Joseph Wilson Joseph Wilson Anna

  • @edomyosef
    @edomyosef Місяць тому +1

    nati men enkwane adrshe berta melkum giza lenway &le ayda metsnanatn yadellen

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому

    Beka yehe Yoni yemibalew esekalarefe, lejochu ENDAYEFETU.. mengest endayelekachew

  • @ayalewworkneh9061
    @ayalewworkneh9061 Місяць тому

    Dedeb sega tebelto yemitetaw key Woyinn new . Kale tela yemitawkew metet alneberem.

  • @addisuamare6922
    @addisuamare6922 Місяць тому

    UA-camr እስታይላችሁን ቀይሩ

  • @me_212
    @me_212 Місяць тому

    አይ ሞጣ በአማራ ህዝብ ላይ እንደ አንተ ያላገጠ የለም... የቧንባ ዉሃ ያጣ ህዝብን ነጭ ዋይን ጠጡ..

  • @wedikahsay4308
    @wedikahsay4308 Місяць тому

    Anyone who starts a sentence with yoni magna loses my respect immediately. Ehe zigmetawi lewtun yalcherese sew!! Same applies to all the 🤡 clowns!

  • @KidusFantahun
    @KidusFantahun Місяць тому

    Naty man❤

  • @mahilettsegaw7175
    @mahilettsegaw7175 Місяць тому

    Ay mota😂😂

  • @ruthymeglas
    @ruthymeglas Місяць тому

    አንደ ዮናስ ከሰው ውጪ የሆነ ሰው አላውቅም💩💩👺👺

  • @eyobmotivo6339
    @eyobmotivo6339 Місяць тому

    የትንሿ ማህደር ጦር ዩኒ ማኛን ማወገዝ አለብን !! እንደዚህ አይነት ወረዳ አይተን አናውቅም 😂😂

  • @Bachiru-gg7fw
    @Bachiru-gg7fw Місяць тому

    bro iv been a huge fan ke diro but iv never subscribed i have now , plz dont keep "MOTA" in business, its not about race !! he said something out of line and just kuz hes funny.....

  • @yonasg9246
    @yonasg9246 Місяць тому

    በጣም ነዉ ምታስጠላኝ ቀፋፊ

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 Місяць тому

    🥲🥲🥲

  • @TamiratAdamu-b4e
    @TamiratAdamu-b4e Місяць тому

    be Alem lay ende yonas yale tinsh sew yelem

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Місяць тому

    Gud fela sele dollaru eko fered bet alaweram.. gena yesum kes alebachewa

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому +1

    ዮኒ ስላወራህ ሁሉ አንተ ያልከው የሚሆን ይመስልሃል?

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Місяць тому

      Yiha jezba dedebe maworate yemayedkmew dnze new gatan

    • @mimo4537
      @mimo4537 Місяць тому +2

      ሰው ሁሉ እንደሱ ማገናዘብ የማይችል ነው ሚመስለው።

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL Місяць тому

      @@mimo4537 እኔ እንደዚህ አይነት ተገለባባጭ ሰው በምድር ላይ ያለ አይመስለኝም።

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t Місяць тому

    ጉድድ እሡእኮነው ያሣሠራቻው

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 Місяць тому

    EYESUS YADENAL

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      እየሱሰ በጌታዉ ፍቃድ ነዉ የሚፈዉሰዉ።

  • @tesfuteshome1406
    @tesfuteshome1406 Місяць тому

    ውሻ በልተን ነው የሞንቀየረው እሄ ውሻ

  • @hdmoviesmedia8008
    @hdmoviesmedia8008 Місяць тому

    Erkus😂😂😂😂😂

  • @BemnetShimelis-dd3em
    @BemnetShimelis-dd3em Місяць тому

    ኧረ ናቲ vlog

  • @yonatanabate1755
    @yonatanabate1755 Місяць тому

    Emayadeg channel beged youtuber lehun yalek😂

  • @diboraarkebe
    @diboraarkebe Місяць тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @MelakeWeldemaraim
    @MelakeWeldemaraim Місяць тому

    Ewunetun nw sew keribew sewum libel yechileal bra

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Місяць тому

    😂😂😂😂👍

  • @ZulikhaShafi
    @ZulikhaShafi Місяць тому +1

    I hate yoni megagna

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw Місяць тому

    ዮኒ ማኛ ማሐት ንፍጥ ጭንቅላት ሹፉሮ

  • @zewduzegeye8274
    @zewduzegeye8274 Місяць тому

    ኧረ ዮኒ መጋኛ፡ሽምጥጥጥጥጥጥ

  • @hantamuman5130
    @hantamuman5130 Місяць тому +1

    I love motta🥰

  • @Bjmmgddt
    @Bjmmgddt Місяць тому

    ዝም ብለህ አትገልፍጥ

  • @AndualemTamrat-lb3dt
    @AndualemTamrat-lb3dt Місяць тому

    Ante vedio kalekek yidebirengal bro

    • @umumab827-bj8wf
      @umumab827-bj8wf Місяць тому

      ቀዳዳዳዳዳዳዳዳዳዳ ምራቅቅቅቅቅቅቅ

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e Місяць тому

    ዬኒ ከሀዲ ነዉ