በ15 ሺ ብር ካፒታል ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ከሙሉ ስልጠና ጋር ! | small business idea | business | Gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 чер 2024
  • በ15 ሺ ብር ካፒታል ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ የሆነ ስራ ! ከሙሉ ስልጠና ጋር ! | small business idea | business | Gebeya
    Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
    If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
    Email: gebeyamedia@gmail.com
    Telegram:t.me/gebeyamedia
    TikTok: / gebeya_media
    Facebook: / gebeyapromotion
    Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
    Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
    Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
    #ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
  • Наука та технологія

КОМЕНТАРІ • 30

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  23 дні тому +4

    የኬክ ቤት ማሽኖች ዋጋ በኢትዮጵያ 2016
    ua-cam.com/video/_w9oHy_KzqA/v-deo.htmlsi=_dM2yyEcvhO4LVM1

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 23 дні тому +12

    አሪፍ ነዉ በቃ የዉጩ ስራ ሁሉ ሃገራችን ቀስ በቀስ ገባ ማ ሻእ አላህ ስለዚህ በቃ ድህነትን ባይ ባይ ብለን የምንሰናበትበት ጊዜ እጅግ በጣም ቀርቧል ማለት ነዉ አልሃምዱሊላህ

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 23 дні тому +6

    በርቱልን ገበያ ሚዲያዎች የሰማይ አምላክ ከፍት ከዋላ ይከተላችዉ🙏🙏🙏🙏🙏በጣም በለሙያ አደረጋቹን ሰለዚ እድሜ ከጤና ጋር እንመኝላቹሃለን ❤❤👌👌👌

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 23 дні тому +5

    ጎበዝ ወጣት በርቱ ሃገሬ ስገባ ትሰሩልኛላችሁ ለምከፍተው ሾፕ

  • @jamila3850
    @jamila3850 20 днів тому +3

    የመዳም ስራየሰለቻቺሁ ይህየጉልበት ስራአይደለም እንልመድ ባይነኚ

  • @henokmuhe
    @henokmuhe 23 дні тому +2

    በጣም ምርጥ ሀሳብ። እናመሰግናለን ገበያዎች

  • @AsterMenegsha
    @AsterMenegsha 23 дні тому +2

    እናመሰግናለን የትሪስፖርት ሩቅ የሆነ በአቅሪቢያችን ካላቸው ድርጅት ቢጦቁሙን

  • @AMIRISHAAN
    @AMIRISHAAN 22 дні тому +2

    ስልጠና ከወሰድነ ቧላ ማሽኑን እንደት መዉስድ እንችላለን.?

  • @user-pi2fg9ed1e
    @user-pi2fg9ed1e 19 днів тому

    ይመችሕ

  • @user-tt7sh4wn6o
    @user-tt7sh4wn6o 23 дні тому +3

    በርታ❤❤❤ አንደኛ🎉🎉🎉

  • @gedionbasore2473
    @gedionbasore2473 23 дні тому +1

    Brookeee Jegna 💪 💪.. Keep it up

  • @hayatebrahim3061
    @hayatebrahim3061 23 дні тому +3

    ጐበዝ ጀግና እመጣለሁ እሰለጥናለሁ

  • @indichecewecentil7932
    @indichecewecentil7932 14 днів тому

    ሥለሠጣቹንመረጃ በጣም ከልብ እናመሠግናለን እናሥልጠናውን መውሰድ እፈልጋለሁኝ ።

  • @jamila3850
    @jamila3850 20 днів тому +3

    ውጪ ያለንው በምን እንሰልጥን ሃገር ስገባአ ለመጀመር

  • @bethelmahtot402
    @bethelmahtot402 20 днів тому +1

    እፈልጋለሁ በጣም ነው ስራውን የምወደው

  • @martinatube2332
    @martinatube2332 21 день тому +1

    እባክህ እኔ ሠስራት እፈልግለሁ ያለሁት ግን ክፍለሃገር ነኝ ምን ላድርግ🙏🙏🙏🙏

  • @hanazena3317
    @hanazena3317 22 дні тому

    በጣም ጥሩ ነው ግን ስልጠናዉ ከአዲስ አበባ ዉጭ ብታሰለጥኑ

  • @natnaelzewude5993
    @natnaelzewude5993 23 дні тому +1

    Betam midenek wetat berta

  • @HaylmekalmikeSeyfe
    @HaylmekalmikeSeyfe 22 дні тому

    አድራሻ እና ስልክ አስቀምጥ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  22 дні тому +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አላዩትም እንጂ ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል ቪዲዮ ላይ አለ

    • @Rahma-kf4fe
      @Rahma-kf4fe 20 днів тому

      ክክክክ😂😂😂​@@gebeyamedia

  • @user-lr4em1nd2u
    @user-lr4em1nd2u 22 дні тому +1

    አሁንስ ደከመኝ

  • @user-vp4cb4kp8x
    @user-vp4cb4kp8x 23 дні тому +4

    በጣ ጎበዝ ለስልጠና ምን ያህል ያስከፍላል ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  23 дні тому +1

      መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ

    • @Fikr_selam.
      @Fikr_selam. 23 дні тому +4

      ቪድዮውን እስከ መጨረሻ አድምጪው 4500 አለ እኮ ለ4 ቀን🙂

    • @user-eh6cc6vj1j
      @user-eh6cc6vj1j 22 дні тому

      ​@@Fikr_selam.
      አይዞኝ ሁቢ ሃገር ውስጥ ለሆና ሰው ይከብደል ማማር ከፋለግሽ ግቢና ተማሪ ኢንሻአላህ ወጪውን እኔ እችልልሻለው

    • @user-lr4em1nd2u
      @user-lr4em1nd2u 22 дні тому

      እ እርዳታ ነው ውዴ​@@user-eh6cc6vj1j

    • @user-ue6oc1zb5w
      @user-ue6oc1zb5w 21 день тому

      ​@@user-eh6cc6vj1jየኔን ቻይዉና ልማር እስኪ🤔