የዕቃ መያዣ ዘንቢል ከወረቀት አሰራር(How to make paper bag)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 80

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888  28 днів тому +6

    ማቴሪያል ለምትጠይቁኝ ሁሉ የፅሕፈት መሳሪያ መሸጫ ሱቆች ውስጥ ታገኛላችሁ ። ቻናሉን ሰብስክራይብ ካደረጉ ሌሎች የስራ ፈጠራዎችን እንዳሳያቹ ፍላጎቶን ስለሚያሳየኝ የዤላቹ እመጣለሁ❤❤❤

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 років тому +8

    ለየት ያለ በጣም አሪፍ አስተማሪ ቻናል ነው።በጣም ነው የወደድኩት።በርቺ!

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  6 років тому +4

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ አንቺም በርቺ አይዞሽ እርስ በእርስ ተደጋግፍን ጥሩ እንሰራለን ከአምላክ ጋር

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  6 років тому

      ሃሃሃ ጌት እንዴ በሚገባ እርስ በእርሳችን እኮ ነን መደጋገፍ ያለብን እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ሁለታችሁም

    • @mutinumi1579
      @mutinumi1579 Місяць тому

      Enamesegnalen ema wereketun yet magghet ycalal

    • @akalubefirde3360
      @akalubefirde3360 28 днів тому

      ጥቁር ወረቀት የት ማግኘት ይቻላል?

  • @AshenafiGebrehiywet
    @AshenafiGebrehiywet 2 дні тому

    በጣም ኣመሰግናለው

  • @samirayassen7464
    @samirayassen7464 6 років тому +1

    Wow Arif timhrt new konjo berch

  • @fasikaasfaw4386
    @fasikaasfaw4386 7 місяців тому +3

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ዛሬ ነው ያገኘሁሽ ማቴሪያሎች ገዝቼ ደግሞ እያየሁ እሰራዋለሁ ተባረኪ

  • @mariamsharjah
    @mariamsharjah 6 років тому

    ወዉ እናመሰግናለን እህት

  • @medena1617
    @medena1617 6 років тому +1

    በጣም ቆንጆ

  • @kedirmohammed9730
    @kedirmohammed9730 6 років тому +2

    ወላሂ ጎበዝ ነሽ

  • @vhjhy8775
    @vhjhy8775 6 років тому

    ጥሩ ነው ትያዬዬዬ

  • @tirsita8685
    @tirsita8685 6 років тому

    ቲያዬ እጅግበጣም አመሰግናለሁ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  6 років тому

      ትርሲትዬ የኔ ወዳጅ አመሰግናለሁ

  • @BelachewBelay-x8n
    @BelachewBelay-x8n 21 день тому

    betame yamerale thank you

  • @NatiLegesse
    @NatiLegesse 23 дні тому

    ምርጥ ልጅ ነሽ

  • @GetachewSeyd
    @GetachewSeyd 3 місяці тому +1

    ሀሪፈ

  • @faaw7003
    @faaw7003 6 років тому +1

    አመሰግናለሁ ehti konjoo new ♥

  • @belaynehabera4716
    @belaynehabera4716 Місяць тому

    Wow weddddd maweke miflgewn negershiy tebarkiy silk lakily plase

  • @samimare6971
    @samimare6971 6 років тому +1

    Thank you berch

  • @barokbarok-if1ih
    @barokbarok-if1ih 28 днів тому +1

    ለመልካም ምግባርሽ አመሰግንሻለሁ ተባረኪ።አድራሻሽን ባገኝ ደስ ይለኛል ።

  • @amethiopianandiloveethiopi6459
    @amethiopianandiloveethiopi6459 6 років тому

    ዋው በጣም ያምራል በርችልኝ ትያዬ ጠፋተሻል ሰጠፋህ ወልዳ ይሁን እንዴ ብዬ ሳሰብሽ ነበር አምላክ ይርዳሽ የምውድሽ😘😘

  • @yalemsewbiresaw2901
    @yalemsewbiresaw2901 6 місяців тому

    በርች

  • @haimanotbekele8039
    @haimanotbekele8039 20 днів тому

    ተባረኪ

  • @SalimSultan-y7f
    @SalimSultan-y7f 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ ይቅናሽ

  • @getikonewtrue8832
    @getikonewtrue8832 6 років тому

    በጣም ውዳድከሽ

  • @tigistkdist3467
    @tigistkdist3467 6 років тому

    በርች እህታችን እናመሰግናለን ♥♥♥!!!

  • @letarikkumlachawe
    @letarikkumlachawe 14 днів тому

    Selam endet neshi mejamerya enamesagnalen betam ena kanchi ayecha Maserat jamera emagegawe wereket gen kelar sehon teneshuan 4be4 new enasu yehonalu ende

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  14 днів тому +1

      ሀይ ለታሪክ ስለምትመለከቺኝ አመሰግናለሁ ወረቀቱን ማግኘት ካልተቻለ ካኪ ወረቀቶችንም በቀላሉ እማይቀደዱ መጠቀም ትችያለሽ ። እኔ አሰራሩን እንጂ የግድ በእኔ አይነት ወረቀት ብቻ ነው ሚሰራው አለ ለም ።ማሬ አንቺ ይሄ ጥሩ ነው እምትይውን ወረቀት ሳይዝም ተጠቀሚ ። መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ በረቺ💖💖

    • @letarikkumlachawe
      @letarikkumlachawe 13 днів тому

      Eshi yena enat egziyabher yakeberelig 🙏​@@TiyaAkalu888

  • @eto7954
    @eto7954 6 років тому +1

    MAShAllahi gin giza endat new yamibakashi? Yaqan weloshi kelgochi ga ??

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  6 років тому

      አሁን ግዜ እያነሰኝ ስለሆነ ቪድዮዎቼን ካየሽ እየቆየው ሆኖዋል ውምቀርፀው እሀን ርንሹ ልጄ ውር ውር ማለት ስለጀመረ ትንሽ ከብዶኛል

  • @MohamedinNuredin
    @MohamedinNuredin 4 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @RADUALI-oi9bd
    @RADUALI-oi9bd 29 днів тому

    እናመሰግናለን እህታችን መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ እግረ መንገድሽን ግን ወረቀቱ ሊገኝ የሚችልበትን ቦታ ብትጠቁሚን

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  28 днів тому +1

      የፅሕፈት መሳሪያ ሱቆች ውስጥ ይገኛል (ስቴሽነሪ)

    • @RADUALI-oi9bd
      @RADUALI-oi9bd 28 днів тому

      @TiyaAkalu888 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ

  • @amelewerkngus6779
    @amelewerkngus6779 6 років тому

    wow wow

  • @BetelhemGebrehiwot-e8n
    @BetelhemGebrehiwot-e8n 27 днів тому

    Ene yalehut mekele nw ena endet maggnet echlalew wereketun

  • @70ysfk
    @70ysfk 6 років тому

    በቺ

    • @feizamohammed3165
      @feizamohammed3165 6 років тому

      ጎበዝ በርችልን እህት ካንች ገና ብዙ እማራለሁ

  • @Tsega-o8z
    @Tsega-o8z 28 днів тому

    I appreciate you ❤ i want make this business so where i found the material ?

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  28 днів тому +1

      የፅሕፈት መሳሪያ ሱቆች ውስጥ ይገኛል

  • @Asima-r3v
    @Asima-r3v 14 днів тому

    የት አገኛለሁ material ena seltenawn

  • @scarbinascarbina4194
    @scarbinascarbina4194 6 років тому

    Enamesegenalen

  • @wulobegna
    @wulobegna Місяць тому

    ወረቀቱን የት ነዉ ማግኘት የምንችለዉ

  • @RomanAdeme
    @RomanAdeme 28 днів тому

    Ahunma miyawata sira lihon nw pestal siletekelekle

  • @YORDANOSZenebe-rl7nn
    @YORDANOSZenebe-rl7nn Місяць тому

    Ye wereketun size bitinegirin🙏

  • @BiniyamDesalegn-x2d
    @BiniyamDesalegn-x2d Рік тому

    ማቴርያሉን የት አገኛለሁ እባክሽ የኔ እህት?

  • @tesfayeassefa6336
    @tesfayeassefa6336 2 місяці тому

    ማቴርያሉ የትነውሚገኘዉ

  • @birtukanmideksa-q4i
    @birtukanmideksa-q4i 6 місяців тому

    materialun ket nw magengew?

  • @BrukDeggu
    @BrukDeggu 8 місяців тому

    ወረቀቱ የት ነው የሚገኘው?

  • @ZinbuweaDamisse
    @ZinbuweaDamisse 5 місяців тому

    ወረቀቱየት ይገኛል

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 6 років тому

    ብታይ ቲያዬ ከስንት ወረቀት በኋላ ቪድዮ ውን እያየሁ ተሳካልኝ መሰለሽ ገና ደርሶዋል ዘንድሮ አንቺ ባሳየሽኝ ባስተማርሽኝ ሻማ ነው ስጦታ የምሰጠው ተያይዤዋለሁ ተባረኪ የኔ ውድ

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  6 років тому

      ኦውውው ኑሪልኝ ትዙ እውነት ደስ ነው ያለኝ ቅርብሽ ብሆን ስጦታ ለእኔም ይደርሰኝ ነበር ለግዜው መስራትሽ በራሱ ስጦታዬ አድርጌዋለሁ

  • @MubarekLove-l5m
    @MubarekLove-l5m 4 місяці тому

    ምን አይነት ወረቀት ማለቴ ስሙ ምንድነው የወረቀቱ

  • @BetaaWale
    @BetaaWale 29 днів тому

    Hard paper nw weys yeteleye sim alew wereketu

  • @SelamGebeyawo
    @SelamGebeyawo Місяць тому

    ግባቶቹ ከየት ነው የሚገኙት እባክሽ ንገሪኝ

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  Місяць тому

      የፅሕፈት መሳሪያ መሸጫ ሱቆች ውስጥ ይገኛል

  • @GirmaPetros
    @GirmaPetros Місяць тому

    ወረቀቱ የት ነዉ የሚገኛዉ

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  28 днів тому

      የፅሕፈት መሳሪያ መሸጫ ሱቅ ውስጥ

  • @woineshetassfaawoineshetassfaa
    @woineshetassfaawoineshetassfaa 2 місяці тому

    betam nw miyamrew berchi yene konjo
    Gn yehen sra lemejemer snt capital yeteykal lemejemr felege neber?

  • @kiya2127
    @kiya2127 3 місяці тому

    place yet new yeminagegnw ekawn

  • @merryhailay
    @merryhailay 6 місяців тому

    ወረቀቱ የት አገኛለሁኝነኘ

  • @ለእኛtube
    @ለእኛtube 2 місяці тому

    ሠላም እህቴ እናመሠግናለን ከፍቻለሁ ቪዲዬ እንዴት ከሌላ ሠው ዩቱብ ወደራስሽ ኤዲት እንደሚደረግ ብታስረጅን ለሌሎች ትልልቅ ዩቱበሮች ሼር እንደምናደርግም ሠብስክራይበር ለማግኘት ምንምን ማድረግ አለብን?

  • @-da.2127_
    @-da.2127_ 6 місяців тому

    wereket keyet new yemnagegnew

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  5 місяців тому

      Ye werket meshecha suk

    • @AbebeHailu-g1x
      @AbebeHailu-g1x Місяць тому

      Ewent konjo sera new endew kalschegerkush men yakel weret yasfelegal ena anchis beseraw lay men yakel tetekami nesh

  • @Getenet-uz1ey
    @Getenet-uz1ey 2 місяці тому

    ማቴሪያል የትማግኘት ይቻላል ስልክ አድራሻ

    • @TiyaAkalu888
      @TiyaAkalu888  2 місяці тому +1

      ወረቀት መሸጫ ሱቆች ( የፅሕፈት መሳሪያ) መሸጫ ውስጥ ይገኛል 🙏

    • @AbebeHailu-g1x
      @AbebeHailu-g1x Місяць тому

      Ewente elr yebarekesh ema betam tekami new endew kalaschegerekush sent ber weret yasfelegal lemejemer anchis seraw lay men yakel geze koyeshebet

    • @AbebeHailu-g1x
      @AbebeHailu-g1x Місяць тому

      Ewente elr yebarekesh ema betam tekami new endew kalaschegerekush sent ber weret yasfelegal lemejemer anchis seraw lay men yakel geze koyeshebet

    • @AbebeHailu-g1x
      @AbebeHailu-g1x Місяць тому

      Ewente elr yebarekesh ema betam tekami new endew kalaschegerekush sent ber weret yasfelegal lemejemer anchis seraw lay men yakel geze koyeshebet