በ20 ሺ ብር ካፒታል ብቻ ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ ስራ ከሙሉ ስልጠና ጋር | small business idea | Gebeya Media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  3 місяці тому +8

    በ2017 ብሰሩ አዋጭ የሆኑ 3 ምርጥ የስራ ሀሳቦች
    ua-cam.com/video/M_iLfoW0IYk/v-deo.htmlsi=4R8Etlf57_N9QCv_

  • @tezuymaryamleje375
    @tezuymaryamleje375 2 місяці тому

    አቅራቢዋ ግን በጣም ደስምትል ናት በደንብ ነው ምትጠይቀው ስራውም በጣም ሀሪፍ ነው ግን ተወደደ አብሶ ከክፍለሀገር ለሚመጣ

  • @YelidataWeionye
    @YelidataWeionye Місяць тому

    እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @infohouse731
    @infohouse731 3 місяці тому +1

    በእውነት በጣም እናመሰግናለን

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 3 місяці тому +10

    በጣም አሪፍ ነው ግን ስልጠናው ወደ ክፍለ ሀገር ቅርንጫፍ ቢመጣልን እጅግ በጣም ጥሩ ነበር እኛ መስራት እንፈልጋለን😢

    • @zele-wasihu5867
      @zele-wasihu5867 3 місяці тому

      ስራዉ ያዋጣኛል ብለህ ካሰብህ ስልጠናዉ በጣም ቀላል ነዉ 30 ደቂቃ በቂዉ ነዉ

    • @zele-wasihu5867
      @zele-wasihu5867 3 місяці тому

      እኔ በስራዉ ላይ ነበርሁ ስልጠና አያስፈልገዉም

    • @mitikubekele3019
      @mitikubekele3019 3 місяці тому

      ​@@zele-wasihu5867፡

  • @HirutHirut-u9k
    @HirutHirut-u9k 3 місяці тому +1

    መሰልጠን እፈልጋለሁ ቦታው የት ነው ኦን ላይን አይቻልም ወይ።

  • @Saron-xs3zd
    @Saron-xs3zd 2 місяці тому

    Betam arfi new selkachun askemetulen

  • @EMUAND
    @EMUAND 3 місяці тому

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 3 місяці тому

    በርቺልኝ ጀግናዬ

  • @wondewossenassefa4028
    @wondewossenassefa4028 3 місяці тому

    Endemibalewu aydelem muket aychilim tsehay sinekawu yilemetal

  • @softad7315
    @softad7315 Місяць тому

    የእቃ ማጠቢያ ሳሙና? የገርማል።

  • @workineshdaba334
    @workineshdaba334 3 місяці тому +1

    ወንድ መሰልጠን ይችላል?

  • @nebatnejib6935
    @nebatnejib6935 3 місяці тому +1

    ወረቀቱን የት ይገኛል

  • @AsrrSdf
    @AsrrSdf 3 місяці тому +1

    አድራሻ የትነው መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @HewiWegu-tw2cl
    @HewiWegu-tw2cl 3 місяці тому

    Gazetegnaw betam yemechgnal abo

  • @wubetwubit
    @wubetwubit 3 місяці тому +1

    አሁን ስልጠናው እየተሰጠበት ያለው ቦታ የት ነው ።። ዱከም ደብረዘይት ይሰጣል ስልጠናው

    • @hananseid3730
      @hananseid3730 3 місяці тому +1

      A.a yelm seltenaw berus sete new

  • @fasikashiferaw4031
    @fasikashiferaw4031 3 місяці тому

    Bemejemerya salamesegnachu alalfim anestegna gebi lalachew sewoch endiseru endilewetu tadergalachu 20,000 birr gibeatuna siltenawun chemiro new

  • @AsrrSdf
    @AsrrSdf 3 місяці тому

    ወንድም መሰልጠን ይችላል

  • @MiretYosef
    @MiretYosef 3 місяці тому

    Mesratim meseltenm feligalew

  • @ryattsegay
    @ryattsegay 3 місяці тому +5

    እኔ እፈልጋለው ቁጥራቸው ኣስቀምጡ

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 місяці тому +1

      ቪዲዮ ላይ ያለው ስልክ ቁጥር አይደለም እንዴ? የትኛውን ስልክ ቁጥር ፈለጋችሁ

    • @berekettibebu8861
      @berekettibebu8861 3 місяці тому +3

      @@gebeyamedia 😁😁 አንዳንድ ሰው ቪድዮውን ሳይጨርስ ነው የሚኮምተው

    • @FatumaHussan-fy9wn
      @FatumaHussan-fy9wn 3 місяці тому

      በርች ጎበዝ

    • @wollokocha
      @wollokocha 3 місяці тому

      😂😂​@@gebeyamedia

  • @የኔምኛት
    @የኔምኛት 3 місяці тому

    ስለእፖክሲጥ ያቄአለኝ ለመመገቧ ወይም ለመጠጥ የሚሆኑ እቃወችን ብንሰራበት ምንችግርአለዉ

    • @zele-wasihu5867
      @zele-wasihu5867 3 місяці тому

      ሙቀት ነገር የማይነካዉ ከሆነ ይቻላል።

    • @DawiteAtnafu
      @DawiteAtnafu 3 місяці тому

      ትኩስ ነገር ካልሆነ ችግር የለውም ኬሚካሉ ለጤንነት አይመከርም

    • @zele-wasihu5867
      @zele-wasihu5867 3 місяці тому

      ከ24 ሰዓት በኋላ ስለሚደርቅ ምንም ችግር የለዉም
      እኔ የምግብ ሰርቪስ: የስኳር ማስቀመጫ ስሰራ ነበር

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 3 місяці тому

    ወረድበሉ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 3 місяці тому

    አረ ወደክፈለሀገር

  • @EMUAND
    @EMUAND 3 місяці тому +1

    በቃ እኔ ሠልጥኜ እንሻአላሕ የራሤን ቤት ወለል እሬሤ እሰራዋለሁኝ በራሤ ቤት እጀምራለሁኝ❤❤❤

  • @EMUAND
    @EMUAND 3 місяці тому

    ስልካቺሁን እንፈልጋለን

  • @AsratWolde-u3i
    @AsratWolde-u3i 3 місяці тому

    ወንዶች መሰራት አይችሉም እንዴ??

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 3 місяці тому

    ስልካቸውን

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 місяці тому

      ቪዲዮ ላይ ያለውስ

  • @HirutHirut-u9k
    @HirutHirut-u9k 3 місяці тому

    yete new aderaashacehu

  • @FatumaHussan-fy9wn
    @FatumaHussan-fy9wn 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @umuyusufmereyem2676
    @umuyusufmereyem2676 3 місяці тому +1

    ስልክ ይቀመጥልን

  • @HaymanoAssefa
    @HaymanoAssefa 3 місяці тому

    ጆሞ የት ነዉ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  3 місяці тому +1

      መልሱን ቪዲዮ ላይ ያገኙታል

  • @umuyusufmereyem2676
    @umuyusufmereyem2676 3 місяці тому +1

    ዋጋዉ አስወደድሽዉ ሰአቱ አነሰ

  • @hananseid3730
    @hananseid3730 3 місяці тому

    Yete new aderrashacehu

  • @EMUAND
    @EMUAND 3 місяці тому +1

    ክረምት ላይ አገር እገባለሁኝ