Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አቅራቢዋ በጣም ጥሩ የሆነ አቀራረብ ተፈላጊ ጥያቄዎችን ስለምትጠይቂ እናመሰግናለን
ገበያ ሚድያ ሁሌ አዲስ ነገር በማቅረብ ስራን ከሰሪው ጋር ለማገናኘት እምትጥሩበትን መንገድ አደንቃለሁ በርቱ
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው ። በለጠ ስንታየሁ የB&E አምራች ድርጅት ማናጀር እናመሰግናለን
በመጀመሪያ ገበያ ምድር ሚድያ እናመሰግናለን 🎉የ ላም ማለቢያ ማሺን አለ ወይ እግዚአብሔር ቢፈቅድ አገሬ ሲገባ በ እርባታ ስራ ሊሰማራ አስበያለው
ዋው ጎበዝ በርታ ወንድሜ
ገበያ ሚዲያ እንደነዚህ አይነት በውቀትና በጥራት የሚሰሩ በማቅረባቹህ አክብሮት አለኝ በርቱ
በትንሹ ሊሰራ የሚችል ምግብ ቤት ስንት እንደሚፈጅ ንገሩኝ አመሰግናለሁ
Wooooow በጣም ደስ አለኝ የላም ማለቢያው በቶሎ ይሰራ ያስፈልጋል
ግሩም ነው 🙏
ፀሎት🙏☝️🥰🙏
በጣም እናመሠግናል።ቅቤና አይብ ሚያመርትሥ ይኖራል?
wow 🎉 ግን የወተቱን ጣአሙን አይቀይረውም ወይ
Good Job brother!
መጀመር እፈልጋለሁ ግን ምን ዋስትና አላችሁ
ለማመከር ብዙ ሞክሬ ነበር ግና አድራሻ ወይም ስልክ ስጡኝ
ቪዲዮ ላይ አለ
ይህ ማሽን ብበላሽ ዋራንት አለው ? ለስንት አመት ?
የወተት መናጫ ማሽን ካላቸው እፈልጋለሁ
ሰላም ስለመረጃው ዕናመሰግናለን እርጎው ኤክስፓየርድ ሲሆን ወደአይብነት እንዴት መቀየር እዳለብን በዛው ብታብራሩልን 😊
እርጎውን በድስት አርጎ መካከለኛ እሳት ላይ መጣድ ሳይፈላ ሞቅ ሲል ማውጣት ሲቀዘቅዝ ማጥለል በባህላዊው በቃ
expencive
ለመጋጋዣ የሚሆን ፍሪጅ ያስፈልገዋል ስለሱ ሃሳብ ብትሰጡን
እኔ የምለው እንግሊዝኛ የምታወረው ፈረንጆ ነው የምሰማ እንዴ
እወነት ጆሮህን ቢቆርጡህ አትሰማም ወይ? ቱርክ ፊልም የሕንድ፤ የጣሊያን፤ የእንግሊዘኛ ፊልም ዘፈን እንዴት ሰምተህ ተረዳህ?
Ine yemigarmagn gin lamin ba englizagna tawaarachuu endet innirradaalen inna miskinoch😢
Gebeya midya ewedachwalew ketlbet

እወነት ጆሮህን ቢቆርጡህ አትሰማም ወይ?
ቱርክ ፊልም የሕንድ፤ የጣሊያን፤ የእንግሊዘኛ ፊልም ዘፈን እንዴት ሰምተህ ተረዳህ?
Ine yemigarmagn gin lamin ba englizagna tawaarachuu endet innirradaalen inna miskinoch😢
Gebeya midya ewedachwalew ketlbet