ከባድ ችግር እንደሚያልፍ.. እኔና ፊርማዬ አለሙ እግዚአብሔር አለ አልን።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @freweinigebremedhn6160
    @freweinigebremedhn6160 7 днів тому +1

    Amen Amen Amen 🙏 ❤

  • @honeynew2
    @honeynew2 5 днів тому +1

    ዋው በጣም ደስ የሚል የማይጠገብ ቃል…እንዲህ ያለ ፅናትና በእግዚአብሔር መታመን መታደል ነው። እረጅም እድሜና ጤና ለእናታችን ❤❤❤ ቀሲስ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን እናመሰግናለን። እኛንም ደካሞቹን ለፈተና እንኳን ብቁ ሳንሆን የምንፈተነውን አምላክ በቸርነቱ ያስበን ፣ በቤቱ ያፅናን፣ ፈተናችንን ለመልካም ያድርግልን።

  • @GoadsS
    @GoadsS 7 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የናታችን ጥንካሬ በጣም ደስ የሚልና አስተማሬ ነው እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ቀሲስዬ በክርስቶስ ፍቅር እጅግ በጣም ነው የምወዶት እግዚአብሔር ከመላ ቤተሰቦት ጋር እረጅም እድሜን ይስጥልን❤❤❤❤

  • @msrt1221
    @msrt1221 10 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን የእናቶቻችን ጥንካሬ እና ፅኑ እምነት ይገርማል ፈጣሪ በጤና ያቆየለን 🥰🥰 ዘማሪት ምርትነሽን ጥልሁን ትቅርብልን የምትሉት🥰🥰👍🏿

  • @BayushTshi
    @BayushTshi 8 днів тому +1

    ንጺህት እንደስምሽ የኔ ወርቅ ቃለ ምልልሱ ባላለቀ እንዴት እንደሚጣፍጥ የኔ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ አሜን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 9 днів тому +3

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን 🙏በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ የሰንበት ት/ቤት ቆይታቸው እንዴት ደስ የሚል ነበረ ሲያስቀኑ። ❤""እውነት ነው ዓለም ታበቃ እንደሁ ነው እንጂ የእግዚአብሔር ቸርነት መቼም አያበቃም""❤ የሚገርም አገላለጽ የቅዱስ አማኑኤልን የአባቶችን አገልግሎት ትጋት ብቃት ሲገልጿቸው ደስ ሲሉ፣ ዛሬ እኮ ላገለገሉት አባቶች ሆነ ምእመናን በመልካም የሚያመሰግኑ ብዙም አይታዩ አደነኳቸው። አንደበተ እርቱዕ ናቸው። ቅዱስ አማኑኤል ልጆችዎን የልጅ ልጆችዎን ይባርክልዎ🙏 መልካም የሕይወት ተመክሮ🙏 ንግግራቸው በጣም ልቤን ነካው❤ ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏 በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን🙏

  • @Elias_editboy
    @Elias_editboy 8 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤ እናታችን እረጅም እድሜ ከጤጋር ይስጥልኝ

  • @FhDg-jx9nk
    @FhDg-jx9nk 9 днів тому +3

    አሜንቃለህወትንያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tselotaklog
    @tselotaklog 6 днів тому +1

    በረከትዎ ይደርብን በእድሜ ይጠብቆዎ። ቀሲስ እናመሰግናለን❤

  • @menbereabate3237
    @menbereabate3237 2 дні тому +1

    You're not just a mom; you're a superhero❤❤❤

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 6 днів тому +2

    Egiziabher yemsgen enatachin edme yestelin Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @DawitGetachew
    @DawitGetachew 8 днів тому +1

    የኔ መልካም እናት ( እማ ) ፈጣሪ አረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥሽ ❤❤

  • @azmeraeri1381
    @azmeraeri1381 8 днів тому +2

    Egzabhier edmiena tiena ystot enatie memher ehie program betam konjo new ken enatoch bzu eytmaren new emnetachew , fkerachew & tsnatachew betam bezu nger temrenal enamesgnalen

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 10 днів тому +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትምህርት ነው የተማርነው ጥንካሬን ምንም ቢደክሙ ተፈጣሪ አለመራቅን የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥዎት መምህር አመሰግናለሁ

  • @redaittaame8238
    @redaittaame8238 8 днів тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @EyerusBrhen
    @EyerusBrhen 9 днів тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን መምህር እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NisthuAgidew
    @NisthuAgidew 9 днів тому +2

    ቀሲስ የኔ እንቁ አመሰግናለሁአንተ መልካም

  • @webet2273
    @webet2273 10 днів тому +3

    አሜን አማን አሜን በእዉነት እግዚህአብር ይመስገን እዴት ደስ እያለኝ ሳላስበዉነዉ ያለቀዉ በጣም አስተማሬ የእነት ታሪክ የእግዚህአብሄር ፀጋ በዛለትስዉ ንግርና ቃልነዉ የሰማሁት መቼም አማኑኤል አካባቢ ያደገ ሰዉ ሰለአማኑኤል የሚናገረዉ ብዙ አለዉ ለዚያዉም በአገልግሎት በረከታቹ ይደርብን ዘራቹ ይባረክ ቀሲስ በጣም ደስ የሚል አገልግሎትነዉ ፀጋዉን በረከቱን ያድልልን የዘራከዉ ዘር ፍሬ ያፍራ የወለድካቸዉ ይባረኩ ደስ ብሎኝዉ ያዳመጥኩት ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 10 днів тому +2

    አሜን🙏 እግዚአበሐር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታቸን የቅደስት ድንገል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት፣ ዘወትር አይለየን አሜን🙏

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 10 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እናታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰበሀ ጋር ይሰጥልን እናታችን አባታችን በጣም ጥሩ ትምሀርቶ ትምርያልው አባታቸን እግዚአብሔር አምላክ እረጀም እደሜ እና ጤና ከመላው ቤትሰበው ጋር ይሰጥልን የአገልግሎት ዝመነውትን እግዚአብሔር አምላክ የባርከልን አባታቸን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @kiyyatamiru4791
    @kiyyatamiru4791 10 днів тому +4

    በጣም ደስየሚል ቆይታ እግዚአብሔር እድሜ በጤና ያኑርልን 🙏🙏🙏🕊️

  • @adenilfu2166
    @adenilfu2166 10 днів тому +3

    Amen amen amen egzabher yemsegen betam teru temhert new memher betam enmesgnale 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @zewdnesh4830
    @zewdnesh4830 10 днів тому +2

    አሜን እናታችን በልጆቻችሁ እንድትባረኩ ያደረገ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ። እናመሠግናለን ቀሲስ።

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5go 8 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eden.g22
    @Eden.g22 7 днів тому +2

    I started watching my mums interview, but at times, it felt more like listening to a sermon. የእኔ መልካም እናት ከእግዚአብሔር ስር ከቤቱ እዳንጠፋ ያንቺ ሚና ትልቅ ነው! በጸሎትሽ ሁሌም የማትለይን እግዚአብሔር እዲሁ ሁልጊዜ በቸርነቱ በማያልቀው በማይሰፈረው በረከቱ አይለይሽ. እመ ብዙኋን እቅፍ ድግፍ ታድርግልኝ እማ. ቀሲስ እግዚአብሔር ያክብርልን ያገልግሎት ዘመኖን ያብዛልን!

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 днів тому +3

    እካን ደና መጡ የኔ እቁ እናት 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 10 днів тому +3

    እዉነት ነዉ እማዬ ፈተናዉ ይፀናብናል 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @geteneshhabtemariam
    @geteneshhabtemariam 10 днів тому +3

    ንፁሄ የኔ መልካም የአማኑኤል ልጅበጣም ደስ የሚል ትምርታዊ መግለጫ ስለሰጠሽልን የሰንበት ትምህርት ትዝታችንን እናመሰግናለን ለቤተክርስቲያን ያለሽ ፍቅር ተነግሮ አያልቅም አማኑኤል ከነልጆችሽ በደሙ ይሸፍናችሁ ኑሪልን ቀሲስ ክበርልን በእድሜ በፀጋ ያቆይህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን!!!!!

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 7 днів тому +2

    Nitsuhye enatae enkuan ayehush yenae emebet🙏🏼 I was deeply moved by this; it's a very true statement. Life is rarely perfect or simply black and white, especially for Christians, as it is often full of complexities. Thank you, Kesis, for introducing such a strong, humble, loving, and most importantly, "relatable" woman to your show.Egziabher yimesgen.

  • @Fur-v4z
    @Fur-v4z 10 днів тому +3

    እንኳን ደና መጡ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንዲሁም እናታችን እንኳን ደና መጡ❤❤❤❤🎉

  • @emu3288
    @emu3288 10 днів тому +5

    በጣም አንደበተ ርቱእ ናቸው። ላካፈሉን ሁሉ እናመሰግናለን ።

  • @ElaineTne-kj9uk
    @ElaineTne-kj9uk 10 днів тому +4

    ምን እላለው እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን ቅዱስ አማኑኤልልጆቹን አይጥልም ይቀበላል ይከብራል በእመነት መፁናት በቤቱ መኖር እግዚአብሔር መውደድ በፈተና መፁናት ቅዱስ አማኑኤል እንደ ሚሽፍን አሰተማሩኝ እናታችን እዴሜ ና ጤና ያድልል ከዚ የበለጠ ሞገስ ያድልልን ❤❤❤ ቀሲስ ፀጋ ይብዛልህ እዴሜና ጤና ያድልል አባቴ 🎉❤❤❤❤❤❤

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 10 днів тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰምቶ የማይጠግብ የህይውት ተሞክሮ እና ምክር ነው እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤❤

  • @salamtata3005
    @salamtata3005 10 днів тому +2

    እሰይ እግዚአቤሔር ይመስገን እናታች በጣም እነመሰግናለን እውነት ነው ከባድ የመሰሉን ሁሉ ለእሱ ቀላል ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @Mihretyirga-g7v
    @Mihretyirga-g7v 9 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwottesfayeyhdego7810
    @frehiwottesfayeyhdego7810 День тому

    ድንቅ የሆነ መልእክት ነው ።እግዚአብሔር ይባርክልን ሁለታችሁንም።

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 10 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋዉ እንዴት ደስ ይላል ስለ አማኑኤል ሰንበት ትምህርት ቤት የተናገሩት በጣም ያስቀናል አማኑኤል አባታች ስለ ስሙ ቤቱን ያከበረ አገልጋዮቹን ያበረታ ስሙ ይከበር እናታችን ብዙ ነገር አስተምረዉናል ከህይወታቸዉ ምንም አይነት ችግር ማለፉ አይቀርም ግን እግዚአብሔርን አለመተዉ በነፍስም በስጋ በረከት እነደሚሆን እግዚአብሔር ይመስገን ምን አይነት ጸጋ ነዉ እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናታችን ሁሉ አልፎ እንዲህም ይኖራል ለካ በአማኑኤል ላይ ተደግፎ ወድቆ መቅረት የለም እኔማ እግዚአብሔር እንዴት ቢወደኝ ነዉ ቀሲስዬ ያንተን ትምህርት እንድማር በቃሉ እያለመለመ ከጌታ ጋር መኖር እንዲናፍቀኝ ያደረገኝ የምታቀርባቸው እናቶች ህይወት ራሱ ትልቅ ትምህርት ቤት ነዉ ጌታ ኢየሱስ ሆይ አመሰግንሃለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ElaineTne-kj9uk
      @ElaineTne-kj9uk 10 днів тому +1

      አሜን የተወልድኩበት ያሳደግኝ የአባቴ ቤት ነው ቅዱስ አማኑኤል ምስጋና ይደርሰው ❤❤❤❤

    • @ማስሬየጌታ
      @ማስሬየጌታ 10 днів тому

      አሜን እህቴ እሌኒ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ አማኑኤል ልጅ እንኳን ደስ ያለሽ መድሃኒአለም ይመስገን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BuzayhuAlemu
    @BuzayhuAlemu 10 днів тому +4

    ❤❤❤ሰላም ዋላችሁ

  • @SinkeTekleyohanes
    @SinkeTekleyohanes 10 днів тому +2

    እህቴ የኔ መልካም ፈጣሪ አረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥሽ።

    • @NisthuAgidew
      @NisthuAgidew 9 днів тому

      እወድሻለሁ❤❤❤❤

  • @menbereabate3237
    @menbereabate3237 2 дні тому

    You’re are such a beautiful mom- like figure your kindness & love always shine through to the world!!!🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NisthuAgidew
    @NisthuAgidew 6 днів тому +1

    ቀሲስ እንደምን ከረምክ በግል ከደረሱኝ አሰተያየቶች መካከል ልቤን የነካው
    1ኛ- መምሀሩ ከሚጠበቀው በላይ አዳማጭ ሲሆኑ
    2ኛ- ትግስታቸው አሰተዋይነታቸው
    3ኛ- ሰው ለመረዳት ያላቸው ትግስት ብቁ እና አሰተዋይ መሆናቸውን ያሳያል ከዚህ በተጨማሪም
    4ኛ- ብዙ ጊዜ ጠያቂ የሚሆኑ ሰዎች እራሳቸው ጠይቀው ተጠያቂው መመለስ ሲጀምር እነርሱ ቀድመው የጠየቁትን ጥያቄ የመመለስ ባህሪ ይታይባቸዋል ቀሲስ ግን የጠያቂንም ሆነ የጋዜጠኛን ክህሎት የተላበሱ መሆናቸውን ከአክብሮት ጋር አድርሽልን ብለውኛል ውድ መምህር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @menbereabate3237
    @menbereabate3237 2 дні тому

    Thank you for this interview ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @menbereabate3237
    @menbereabate3237 2 дні тому

    Thank you for this interview ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NisthuAgidew
    @NisthuAgidew 5 днів тому

    ቀሲስ እንደምን ከረምክ በግል ከደረሱኝ አሰተያየቶች መካከል ልቤን የነካው
    1ኛ- መምሀሩ ከሚጠበቀው በላይ አዳማጭ ሲሆኑ
    2ኛ- ትግስታቸው አሰተዋይነታቸው
    3ኛ- ሰው ለመረዳት ያላቸው ትግስት ብቁ እና አሰተዋይ መሆናቸውን ያሳያል ከዚህ በተጨማሪም
    4ኛ- ብዙ ጊዜ ጠያቂ የሚሆኑ ሰዎች እራሳቸው ጠይቀው ተጠያቂው መመለስ ሲጀምር እነርሱ ቀድመው የጠየቁትን ጥያቄ የመመለስ ባህሪ ይታይባቸዋል ቀሲስ ግን የጠያቂንም ሆነ የጋዜጠኛን ክህሎት የተላበሱ መሆናቸውን ከአክብሮት ጋር አድርሽልን ብለውኛል ውድ መምህር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን