Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን መርሐግብሩን ከወደዳችሁትና ከተማራችሁበት ላይክ እያደረጋችሁ ለሌሎችም ሰዎች ሼር አድርጉልን 🙏
yewnet kale ywetn yasemaln kalat yelegn edim tena ysitln❤❤❤❤❤❤❤
የኛ የልባችን መብራቶች እኖዳችኋለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እሺ ወንዲማችን❤
እሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️💕🙏💕
ወንድሜ እኔ ትልቅ ጥያቄ አለኝ ምን መሰለክ ቤተሰባቼ ሙሰሊሞች ነቸው እኔ ደሞ ከነሱገር አለደኩኝም ሰለዝ እኔ ኦቶዶክሰ ነኝ መሰቀል በአል ሰሆን ሁሊም በአመት እንሄደለን የዘኔ ይተረደል አልበለም ሰለቸው አንቺ ገና ሰለሆንሸ ችግር የለም አትጠየቅም ይሉኝል እናቴ እና አባቴ እድሜ 16 አመቴ ነው እበክህን
መምህር ምትኩ ቃል ሕይወት ያሰማልን. ብዙ ያማላውቃቸው ነጎርች አውቅያለው. በጣም ጠቃሚ ሁሌም መኖር ያለበት ነው. አባካቸሁ አንዳታቃርጡት.
የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሚካኤል ስዕለ አድሕኖ ትክክለኛውን ነገሩን በ ማርያም መምህር እግዝአብሔር ይመስገን
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር/ወድማችን በርቱልን🌹🌹ስንቱን የማናቀውን አሳውቃችሁናል፡እግዚአብሔር ይስጥልን፡ስናውቅ በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን ይቅር ይበለን አምላከ ቅዱሳን🙏✝️
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️
በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
በእናተ ላይ አድሮ የመከርን የገፆጠን ሉኡል እግዚአብሔር ሥሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመሥገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጤና በድሜ ይጠብቅልን አሜንአሜንአሜን
መምህራችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር በዲሜ በጤና ያጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን 🥰
የኛ እቁዎች. የኛወርቆች. የኛ ኩራቶች. ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምትቁ በአካል መሳለሚያ ኮተቤ ማርያም አውቃቸዋለሁ. ይለያሉ. እውነት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን
1) እሁድ መታጠብ እንደማይገባ ጠዋት የጌታችን የ ኢየሱስ ተአምር ሲነበብ ቤተክርስትያን ሰምቼአለሁ፣ በሰነንበት ለገዛ ለሸጠ ወየዉለት እያለ በሰንበትም ለሚታጠብ ወየዉለት የሚል አለ
ተመስገን ዛሬ አንደኛ ነኝ የኔ መምህሮቼ ኑሩልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆያችሁ
ወድ መምህራን በመጀመሪያ ለምታደርጉት እጅግ የተከበረ ሳራ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ለ እንደኔ አይነት በልምድ ኦርቶዶክስ ጥሩ የመማርያ ቦታ ነው አንዲት ጥያቄ. አለችን ከ አንድ አንድ የ ኦርቶዶክስ ልጆች ሎቶ ስብሀት ወይም ሦሥቱ ስብሀት ሲሉ እስማለሁ የትኛው ነው ትክክል ትርጉሙስ ምንድን ነው?ስለ መልሱ በቅድሚያ አመስግናለሁ
@@itsmydam2497ከመልሱ ልማር❤ ስሉ እሰማለሁ በግእዝ ይሁን አላቅም ብቻ
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችኹ ይድረሰን እጅግ ተወዳጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ አበው በእውነት
መምህሮቻችን በጣም ነው የምናመሰግነው እኔበዚህ በቀንዲል ሚዲያ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ በርግጥ ለስሙ ክርስቲያን ነኝ ግን አሁን የተረዳሁት ምንም እንደማላውቅና ብዙ ከናንተ እንደተማርኩ ነው ።እናም ብዙ ነፍሳትንም እንደሚድንበትና ብዙ እውቀትን የሚያስጨብጥ ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ። እኛንም የተማርነው ፍሬ እንድናፈራበት ያድርግልን አሜን ❤❤❤
Kendil media,thanks for your great work that helps Orthodox tewahedo Cristian to understand and follow their faith without any confusion .God bless you all👍❤🙏
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን ዲ\ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን በእዉነት እኔ የምኖረዉ በስደት በባዕድ አገሮ ነዉ እና የመኝታ ክላስ የለኝም አሰሪየ ጋር ነዉ የምተኛዉ እና እነሱ ቀድመዉ ይተኛሉ እኔ እነሱ ከተኙ ቡሀላ ባዶ ክላስ ገብቸ ፀሎት አደርስና እተኛለሁ ግን ቅዱሳት ስዕላት አሉኝ እነዛን ስፀልይ ከምፀልይበት አመጣቸዋለሁ ፀልየ ስጨርስ ለጠላየን አጣጥፌ ቅዱሳት ስዕላቶቹን ከነጠላየ ዉስጥ አደርጋቸዋለሁ ሁሌ እደዚህ ነዉ የማደርገዉ እና ለኔ ፍራት የሆነብኝ ስፀልይ አወጣቸዋለሁ ስጨርስ ከሻጣየ አረገዋለሁ ችግር አለዉደ ካንድ ቦታ ካላስቀመጥኩት ግን ይቅርታ አበዛዉባችሁ እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አለኝ ።
መምህር ከይቅርታ ጋር በሰውነት ላይ ንቅሳት የሚቻል አይመስለኝም ይህ የኛ ገላ አይደለም ሰሪው እግዚአብሔር አምላክ ነው እኛ ልናዝበት አንችልም ማተብ የምናረገው ለዛ ነው ።ይህ ንቅሳት ይቻላል ከተባለ ብዙ ህዝበ ክርስቲያን ይሳሳታል ሌላ ንቅሳት ይነቀስ ነበር መንም መነቀስ የለብንም ።ክርስቲያን ከሆንን መስቀል አገታችን ላይ ማድረግ ነው ።እባካችሁ በደንብ አስቡበት ሌቃውንትንም አነጋግሮ ገላችን ምንም ነገር ልናረገበት አልተፈቀደም ባለቤቱ ጋር ስንሄድ እንዳይፈረድብን ።
ከየት አመጡት ይህንን አሳብ እርስዎ አይመስለኝም ካሉ አለመጠቀም ይችላሉ ሌላውን ተው ለማለት ግን ማስረጃ ያስፈልጋል ደግሞ እኛ ሌላ ነገር ተነቀሱ አላልንም
እዉነትነዉ ግብፅ ክርስቲያኖች ከጃቸዉ ነዉ እኛ ካገታችን እደምናደርገዉ ደስነዉ የሚሉ ጠንካራወችናቸዉ ያስቀናሉ✝️✝️✝️
Lik new. Gin Abatachin endalut yegna yebeltal. Mekniyatum anget eskemestet mekuret selemifelig. Yesemametatin bereket eskemekafel yemiders newna
እግዚአብሔር ያክብርልንቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ቀንዲል ሚዲያ በእውነት እናመሰግናለን የብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ያለ ጥያቄ እየመለሳችሁልን ልማድና ክርስትናን እንድንለይ ስለረዳችሁን በስእላት ዙሪያም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ተጨማሪ ማብራሪያ ከባለሞያው ጋር ቢደረግ መልካም ነው። እድሜ ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን።
እኔም ትንሽዬ መስቀል እጄ ላይ አለች፣ እዚህ አውሮፓ ውስጥ በወቅቱ የሚነቅሱበት ሱቅ ውስጥ ምንም የመስቀል ዲዛይን አልነበራቸውም፣እራሴ መስቀልዋን ዲዛይን አድርጌላቸው ነበር በሃያዎቹ እድሜ እያለሁ የተደረገ ቢሆንም አልጸጸትበትም፣ መምህርም አሁን ስላረጋገጡልን፣ ደስ ብሎኛል፣
ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ውዴ መምህሮቻችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንዉድ መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በኡወነት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ከጸሎት በኋላ የጸሎት መፅሐፍ ሰብስቤ ነው የማስቀምጠው የአርብ ልጆች እንዳ ያቀዱብኝ ስለምፈራ ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ አርጋኖን አስቀምጨ ነበር ትምህርቱን ስሰማ ሂጀ አነሳሁት
ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
መምህር የመጣሁት ከእስልምና ነው ቤተሰቦቼ ጋ ስሄድ ቤት ውስጥ ሌላ ሴት ልጅ ስለሌለ ምግብ መስራት ካለብኝ አበስላለሁ ስጋን ጨምሮ እና ቅዳሴ ስሄድ ያሳስበኛል የንስሀ አባቴን ጠርቼ ዛሬ ብረጭ ነገ ሄዳለሁ ሁሌም
@@KiyuKiyu-u8n well come orthodox tewahedo church ⛪️ my sister
በቅድሚ እኳን ደህና መጣሽ እማ ፡ ማለት አልገባኝም አቺ ክርስቲያን ሆነሽ ቤተሰብ ሙስሊም ሆነው ምግብ መስራቱ ቅዳሴ ስሄድ ያሳስበኛል አልሽ ችግሩ ምድነው ? የፈለግሽውን ምግብ ስሪላቸው ተጣጥበሽ አቺ ወደ ቅዳሴሽ መሄድ አለቀ ምንም እሚያሳስብ የለም ክርስቲያን ሆነን አረብ ሐገር ሙስሊም ቤት እየሰራን አደልዴ ግን ማታ እና ጠዋት ፀሎት እናደርጋለን ይሄ ደግሞ ምንም አያገናኘውም ። በርቺ ገጠመኝ ደግሞ አዳምጪ 😊
@@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤልጎበዝ ✝️💙
ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አመስግናለሁ መምህር
ቃልዮት ያሰመልን መምህር እግዚአብሔር ያሳካላቹ ❤❤
መምህር እድሜ ይሥጥልን በዉነት በጣም ልብን የሚያሥደሥት ትምህርት ነዉ. አንድ ጥያቄ አለኝ. እዳታልፉኝ ሥለ ሸክላ ሠሪ መጽሐፍ ቅዱሥ ምን ይላል በኛ ሀገር ምንም ሣይገባቸዉ ይገለላሉ😊😊😊
🤲💒👏🏻ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏⛪️🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ በናንተ ብዙ አትርፈናል እናንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው የምላችሁ ዛሬ የተማርኩት ትምህርት የሁል ጌዜ ጥያቄዬን ነው የተመለሰልኝ ቀንድል ሚዲያዎች ከቃል በላይ ናችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ እንማራለን እናመሰግናለን
God bless you and your service our brothers❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልክኖት ብዙ ሐበሻ የእመቤታችን ምስል ይነቀሳል በጣም የሚገርመው መስቀሉን ሲነቀሱ አያምም
እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛ ምመህሮችን በውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ምትኩ ሊቀ ዲያቆን ቀዳማይ ፀጋ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ግን መስቀል የመሳሰሉትን መነቀስ ይቻላል ነው ያላቹት በደብ ብታጠሩት ደስ ይለኛል 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን😊
ጌታ ሆይ እኔ በተቻለኝ መጠን ጠንቃቃ ነበርኩ በሰጦታ ግን የታቦታት ስዕል ያለበት ቲሸርት አገኘሁ ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኝ ነበር በውነት እረፍት ነው የሆነልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱ በስርዓት ትውልዱ እንዲኖር ይጠቅማል ስለቶ ትልቅ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ትምህርት አገኝተነበታል በውነት ጥሩ ነው።እድሜ ጤና ረዥም አገልግሎት ያድልልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን አሜን !!!
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር/ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን::
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን❤❤❤
መምህራችንመጋቤ ሀይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዬሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩ ህይወት የሚያለመልም ትምህርት ነዉ እንዳይቆረጥብን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት የተማርንበት ፕሮግራም ነው ።ጸጋው ያብዛላችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ንሩሉን ኣሜን።
አንድ ጥያቄ ጠይቄ ነበረ እባካችሁ መልስ ስጡኝቤተክርስትያን ውስጥ በቅዳሴ ግዜ የቅዳሴው ዜማ,እዝጎታው ሁሉ እንባየ እየመጣ ያስቸግረኛል ግን በቤተክርስትያን ውስጥ ከ ስጋወ ደሙ ውጭ ሌላ ምፍሰስ የለበትም ይባላል ምን ትሉኛላችሁ እባካችሁ ኣትለፋኝ ።
ግልፅ አድርጊልኝ 🙏
@@TsehaineshFessehaie ብዙ አስተምረዋል እኳ እህቴ የፀፀት እንባ ተሆነ ችግር የለውም እባ እሽ እንደ እውነትም እያለቀሣችሁ ጸልዩ ይባል እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ እንባ ስጠን እንደ ቅዱስ ዳዊት እንባ ስጠኝ እንባ ችግር የለውም የማይፈቀደው የወር አበባ ለምሣሌ ነስር የሚነስ ተሆነ ቁስል ታለብሽ ያ ቁስል ደሞ የሚፈሰው ተሆነ ወደ ቤቱ መቅደስ መግባት አይቻልም እህቴ በይቱብ ውስጥ ግቢ ና በደንብ አዳምጭ አስተምረዋል
በቤተ መቅደስ ዉስጥ ሌላ የሚፈስ ነገር አይኑር የተባለዉ ለሴት እና ለወንድ ከሚፈሳቸዉ ነገር አንፃር ነዉ። ማለትም ለሴት እና ለወንድ ካላቸዉ ወርሀዊ ግዳጅ። እና በጣም እድለኛ ነሽ ለቅዳሴዉ ይሄን ያክል መመሰጥሽ እግዚአብሔር ይቀበልሽ
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ብዙነገር እየተርኩኝ ነዉ🙏🙏
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜና በጤና በቤቱ ይጠብቅልን በእውነት በናንተ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ እለት እለት እምነቴን እንዳውቃት እንዳፈቅራት እያረጋችሁኝ ነው አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ይባርካችሁ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እናለወድማችን ዲያቆን ቃለህ ይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእዉነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን⛪💙💙💙🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በእዉነቱ እድሜ ከጤና ከሰላም ፍቅርም አብዝቶ ይስጥልን የኢትዮጲያ እዉነተኛ ታታሪዎች ደሰየሜል የሚጣፍጥ መብል ነበር በእዉነት የበላንዉንም በልቦናችን ያፅድቅብ❤❤❤ ለልጆቻችንም የምንመግባቸዉ ያርገን ❤
መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
አሜን(3) የእዉነት ቃላትየለኝም ቀንዲል ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን አድጥያቄአለኝ በቅድሳን ተለምኖ አይታለፍም ይባላል የእዉነትለመናገር ይሄን ያወኩት አሁን በቲንሹምቢሆን ማዳመጥስጀምርነዉ እኛግን ለቲንሹም ለትልቁምነዉ በቅድሳን የምንለዉ ታዲያነገር እደቀልድ አይተን እተዋለን ይሄ እዴት ይታያል እኔማ የእዉነት አሁንአሁን በቅድሳን ሲሉኝ በጣም እፈራለሁ እደምመልስሉኝ ተስፋአረጋለሁ ለምሰጡን ትምህርት እግዚአብሄር የልፋትዋጋችሁን ይክፈላችሁ 🙏✝️ወለተሰማያት በስደት ያልሁእህታችሁ በፀሎትአስቡኝ🤲✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በድሜ ጤና ያኑረልን ከልብ ነዉ የምናመሥገን በጠም ቡዙ ነገረ ነዉ የተማረኩበት እግዚአብሔር ያገልግሎታችዉን ዘመን ይባረክዉ እመብርሀን አተለያችዉ❤❤❤❤❤❤❤✝️🇨🇬
አረ እባካችሁ ታቦተ እግዚአብሔር በቆመበት ልመናው እጅግ ከመርዘሙ የተነሳ ሰው ታቦቱን ሳያስገባ ይመለሳል ከቃሉ ይልቅም ብር ስጡ ላይ ነው ትኩረት የሚደረገው በድፍን አዲስአበባ የተለመደ ገደቡን ያለፈ ሆኑዋል በአዋጅ ደረጃ ጭምር መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው ታቦታቱን የያዙትም ካህናቶች በጣም ነው ሚያሳዝኑት በእውነት፡፡
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሮቻችን በእውነትበእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤🎉🎉🎉
መመህር ቃለህወት ያሰመለን በዙ ማናቅውን አዉቅናን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃላሕይዎት የሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እቁ መምህሮቻችን በድሜና በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣችሁ መምህሮቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያስተማራችሁንን ለሒወት ያርግልን ክብር ይስጥልን👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት የያሰማል በእድሜ በጤና ያቆያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
Kale hiwot yasemaln bewunet bzu yalteyekut tyake temelsolgnal bewunet egziabher yagelglot zemenachihun yibarklachihu
ፀጋውን ጥበቡን ያድልልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫❤❤❤🙏🙏🙏
Amen amen
ማምህሮቻቺን ቃላ ህዮትን ያሰማልን የማታልፈዉን ማግስታ ሰማያት ያ ዉርስሌን
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ እምታቀርባቸው ጥያቄዎች ይበል ነው እሚያስብሉት ግሩም ናቸው ።ለመምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Enqwan.dehna metachulin memirochachi❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን። እናመሰግናለን። ልማድና ክርስትና መፅሐፉን በጉጉት እንጠብቃለን።
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር ብዙ ተማርኩ
በዕውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንደው ግን ስለ ቅዱሳን ስእላት በደንብ ማብራሪያም ብትሰጡን ጥሩ ነው በተረፈ በጣም እናመሰግናችሗለን ቀዳሚንም እዲሁም ሙሉ ክሩወን❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤
😢 እውነት እኔ ልጅ እያልሁ እና ስዕላድኑየ ሣላ ነበር ግን ባለ ማወቅ ነው አሁን ስደት አስተማረኝ የእመቤት ስዕላድኑ አባትን አልቅሽ ካልገዛህ ብይ ገዛልኝ ከዚያ የቅዱስ ጊወርጊስን አስገዛሁ አልቅሽ😢አላቅም ያኒ ልጅ ስለነበርሁ ፍቅርችው አለብኝ ግን አሁን እድሜ ና ጤና ይስጠኝ እንጂ ለብቻ ነው የማስቀምጠው❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንወዳችኋለን
አሜን፫በኡነት ወዲሞቻችን ቃለሒወት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን✝️🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን የምወዳችሁ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዲያቆን እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም በጣም ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ብዙ ስህታተን ያስተካከልኩበት መርሕግብር ነበረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እናመሰግናለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብልን በእውነቱ የምያጠግብ ምግብ ነው የመገባቹሁን 🙏🙏🙏
እንደምዋላችሁ የእውቀት አባቶቼኑሩልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤🎉
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህሮቼ
ቃለ ሒወት ያሰማልን ልፋታችሁን በምድር አያስቀርባችሁ❤❤❤
መምህራችንን እንዲሁም ወንድማችንን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤
እናመሰግናለን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምር እድሜ ከጤና
እግዚአብሔር ይመስገን ይሰማችሁ በክርስቶስዐ ይብዛ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣቹህ መምህሮቻችን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት ❤❤❤
የተወደዳችሁ ቤተሰቦቻችን መርሐግብሩን ከወደዳችሁትና ከተማራችሁበት ላይክ እያደረጋችሁ ለሌሎችም ሰዎች ሼር አድርጉልን 🙏
yewnet kale ywetn yasemaln kalat yelegn edim tena ysitln❤❤❤❤❤❤❤
የኛ የልባችን መብራቶች እኖዳችኋለን❤❤❤❤🎉🎉🎉
እሺ ወንዲማችን❤
እሺ🥰🥰🥰🥰🥰🥰✝️💕🙏💕
ወንድሜ እኔ ትልቅ ጥያቄ አለኝ ምን መሰለክ ቤተሰባቼ ሙሰሊሞች ነቸው እኔ ደሞ ከነሱገር አለደኩኝም ሰለዝ እኔ ኦቶዶክሰ ነኝ መሰቀል በአል ሰሆን ሁሊም በአመት እንሄደለን የዘኔ ይተረደል አልበለም ሰለቸው አንቺ ገና ሰለሆንሸ ችግር የለም አትጠየቅም ይሉኝል እናቴ እና አባቴ እድሜ 16 አመቴ ነው እበክህን
መምህር ምትኩ ቃል ሕይወት ያሰማልን. ብዙ ያማላውቃቸው ነጎርች አውቅያለው. በጣም ጠቃሚ ሁሌም መኖር ያለበት ነው. አባካቸሁ አንዳታቃርጡት.
የቅድስት ኪዳነ ምህረት እና የቅዱስ ሚካኤል ስዕለ አድሕኖ ትክክለኛውን ነገሩን በ ማርያም መምህር
እግዝአብሔር ይመስገን
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር/ወድማችን በርቱልን🌹🌹ስንቱን የማናቀውን አሳውቃችሁናል፡እግዚአብሔር ይስጥልን፡ስናውቅ በድፍረት ሳናውቅ በስህተት የሰራነውን ይቅር ይበለን አምላከ ቅዱሳን🙏✝️
አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️
በእውነት ለመምህራችን መጋቢ ሃይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ለወንድማችን ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏
በእናተ ላይ አድሮ የመከርን የገፆጠን ሉኡል እግዚአብሔር ሥሙ ከፍ ከፍ ይበል ይክበር ይመሥገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በጤና በድሜ ይጠብቅልን አሜንአሜንአሜን
መምህራችን ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር በዲሜ በጤና ያጠብቅልን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ እናመሰግናለን 🥰
የኛ እቁዎች. የኛወርቆች. የኛ ኩራቶች. ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ምትቁ በአካል መሳለሚያ ኮተቤ ማርያም አውቃቸዋለሁ. ይለያሉ. እውነት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን
1) እሁድ መታጠብ እንደማይገባ ጠዋት የጌታችን የ ኢየሱስ ተአምር ሲነበብ ቤተክርስትያን ሰምቼአለሁ፣ በሰነንበት ለገዛ ለሸጠ ወየዉለት እያለ በሰንበትም ለሚታጠብ ወየዉለት የሚል አለ
ተመስገን ዛሬ አንደኛ ነኝ የኔ መምህሮቼ ኑሩልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆያችሁ
ወድ መምህራን በመጀመሪያ ለምታደርጉት እጅግ የተከበረ ሳራ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ ለ እንደኔ አይነት በልምድ ኦርቶዶክስ ጥሩ የመማርያ ቦታ ነው አንዲት ጥያቄ. አለችን ከ አንድ አንድ የ ኦርቶዶክስ ልጆች ሎቶ ስብሀት ወይም ሦሥቱ ስብሀት ሲሉ እስማለሁ የትኛው ነው ትክክል ትርጉሙስ ምንድን ነው?ስለ መልሱ በቅድሚያ አመስግናለሁ
@@itsmydam2497ከመልሱ ልማር❤
ስሉ እሰማለሁ በግእዝ ይሁን አላቅም ብቻ
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤ የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችኹ ይድረሰን እጅግ ተወዳጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አምላከ አበው በእውነት
መምህሮቻችን በጣም ነው የምናመሰግነው እኔበዚህ በቀንዲል ሚዲያ ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ በርግጥ ለስሙ ክርስቲያን ነኝ ግን አሁን የተረዳሁት ምንም እንደማላውቅና ብዙ ከናንተ እንደተማርኩ ነው ።እናም ብዙ ነፍሳትንም እንደሚድንበትና ብዙ እውቀትን የሚያስጨብጥ ስራ እየሰራችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ከጎናችሁ ይሁን ። እኛንም የተማርነው ፍሬ እንድናፈራበት ያድርግልን አሜን ❤❤❤
Kendil media,thanks for your great work that helps Orthodox tewahedo Cristian to understand and follow their faith without any confusion .God bless you all👍❤🙏
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወድማችን ዲ\ቀዳሚ ፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን በእዉነት እኔ የምኖረዉ በስደት በባዕድ አገሮ ነዉ እና የመኝታ ክላስ የለኝም አሰሪየ ጋር ነዉ የምተኛዉ እና እነሱ ቀድመዉ ይተኛሉ እኔ እነሱ ከተኙ ቡሀላ ባዶ ክላስ ገብቸ ፀሎት አደርስና እተኛለሁ ግን ቅዱሳት ስዕላት አሉኝ እነዛን ስፀልይ ከምፀልይበት አመጣቸዋለሁ ፀልየ ስጨርስ ለጠላየን አጣጥፌ ቅዱሳት ስዕላቶቹን ከነጠላየ ዉስጥ አደርጋቸዋለሁ ሁሌ እደዚህ ነዉ የማደርገዉ እና ለኔ ፍራት የሆነብኝ ስፀልይ አወጣቸዋለሁ ስጨርስ ከሻጣየ አረገዋለሁ ችግር አለዉደ ካንድ ቦታ ካላስቀመጥኩት ግን ይቅርታ አበዛዉባችሁ እንደምትመልሱልኝ ተስፋ አለኝ ።
መምህር ከይቅርታ ጋር በሰውነት ላይ ንቅሳት የሚቻል አይመስለኝም ይህ የኛ ገላ አይደለም ሰሪው እግዚአብሔር አምላክ ነው እኛ ልናዝበት አንችልም ማተብ የምናረገው ለዛ ነው ።ይህ ንቅሳት ይቻላል ከተባለ ብዙ ህዝበ ክርስቲያን ይሳሳታል ሌላ ንቅሳት ይነቀስ ነበር መንም መነቀስ የለብንም ።ክርስቲያን ከሆንን መስቀል አገታችን ላይ ማድረግ ነው ።እባካችሁ በደንብ አስቡበት ሌቃውንትንም አነጋግሮ ገላችን ምንም ነገር ልናረገበት አልተፈቀደም ባለቤቱ ጋር ስንሄድ እንዳይፈረድብን ።
ከየት አመጡት ይህንን አሳብ እርስዎ አይመስለኝም ካሉ አለመጠቀም ይችላሉ ሌላውን ተው ለማለት ግን ማስረጃ ያስፈልጋል ደግሞ እኛ ሌላ ነገር ተነቀሱ አላልንም
እዉነትነዉ ግብፅ ክርስቲያኖች ከጃቸዉ ነዉ እኛ ካገታችን እደምናደርገዉ ደስነዉ የሚሉ ጠንካራወችናቸዉ ያስቀናሉ✝️✝️✝️
Lik new. Gin Abatachin endalut yegna yebeltal. Mekniyatum anget eskemestet mekuret selemifelig. Yesemametatin bereket eskemekafel yemiders newna
እግዚአብሔር ያክብርልንቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ቀንዲል ሚዲያ በእውነት እናመሰግናለን የብዙዎቻችን ልብ ውስጥ ያለ ጥያቄ እየመለሳችሁልን ልማድና ክርስትናን እንድንለይ ስለረዳችሁን በስእላት ዙሪያም ጥሩ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት ተጨማሪ ማብራሪያ ከባለሞያው ጋር ቢደረግ መልካም ነው። እድሜ ከጤና ያድልልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ይባርክልን።
እኔም ትንሽዬ መስቀል እጄ ላይ አለች፣ እዚህ አውሮፓ ውስጥ በወቅቱ የሚነቅሱበት ሱቅ ውስጥ ምንም የመስቀል ዲዛይን አልነበራቸውም፣እራሴ መስቀልዋን ዲዛይን አድርጌላቸው ነበር በሃያዎቹ እድሜ እያለሁ የተደረገ ቢሆንም አልጸጸትበትም፣ መምህርም አሁን ስላረጋገጡልን፣ ደስ ብሎኛል፣
ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ውዴ መምህሮቻችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንዉድ መምህራችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በኡወነት ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ከጸሎት በኋላ የጸሎት መፅሐፍ ሰብስቤ ነው የማስቀምጠው የአርብ ልጆች እንዳ ያቀዱብኝ ስለምፈራ ከመፅሐፍ ቅዱስ ላይ አርጋኖን አስቀምጨ ነበር ትምህርቱን ስሰማ ሂጀ አነሳሁት
ኣሜን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህሮቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
መምህር የመጣሁት ከእስልምና ነው ቤተሰቦቼ ጋ ስሄድ ቤት ውስጥ ሌላ ሴት ልጅ ስለሌለ ምግብ መስራት ካለብኝ አበስላለሁ ስጋን ጨምሮ እና ቅዳሴ ስሄድ ያሳስበኛል የንስሀ አባቴን ጠርቼ ዛሬ ብረጭ ነገ ሄዳለሁ ሁሌም
@@KiyuKiyu-u8n well come orthodox tewahedo church ⛪️ my sister
በቅድሚ እኳን ደህና መጣሽ እማ ፡ ማለት አልገባኝም አቺ ክርስቲያን ሆነሽ ቤተሰብ ሙስሊም ሆነው ምግብ መስራቱ ቅዳሴ ስሄድ ያሳስበኛል አልሽ ችግሩ ምድነው ? የፈለግሽውን ምግብ ስሪላቸው ተጣጥበሽ አቺ ወደ ቅዳሴሽ መሄድ አለቀ ምንም እሚያሳስብ የለም ክርስቲያን ሆነን አረብ ሐገር ሙስሊም ቤት እየሰራን አደልዴ ግን ማታ እና ጠዋት ፀሎት እናደርጋለን ይሄ ደግሞ ምንም አያገናኘውም ። በርቺ ገጠመኝ ደግሞ አዳምጪ 😊
@@የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤልጎበዝ ✝️💙
ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው አመስግናለሁ መምህር
ቃልዮት ያሰመልን መምህር
እግዚአብሔር ያሳካላቹ ❤❤
መምህር እድሜ ይሥጥልን በዉነት በጣም ልብን የሚያሥደሥት ትምህርት ነዉ. አንድ ጥያቄ አለኝ. እዳታልፉኝ ሥለ ሸክላ ሠሪ መጽሐፍ ቅዱሥ ምን ይላል በኛ ሀገር ምንም ሣይገባቸዉ ይገለላሉ😊😊😊
🤲💒👏🏻ቃለ-ህይወት ያሰማልን👏⛪️🤲
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ በናንተ ብዙ አትርፈናል እናንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት ነው የምላችሁ ዛሬ የተማርኩት ትምህርት የሁል ጌዜ ጥያቄዬን ነው የተመለሰልኝ ቀንድል ሚዲያዎች ከቃል በላይ ናችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህም በላይ እንማራለን እናመሰግናለን
God bless you and your service our brothers❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ልክኖት ብዙ ሐበሻ የእመቤታችን ምስል ይነቀሳል በጣም የሚገርመው መስቀሉን ሲነቀሱ አያምም
እንኳን ደህና መጣችሁልን የኛ ምመህሮችን በውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤
ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ምትኩ ሊቀ ዲያቆን ቀዳማይ ፀጋ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹ ይባርክ ግን መስቀል የመሳሰሉትን መነቀስ ይቻላል ነው ያላቹት በደብ ብታጠሩት ደስ ይለኛል 🙏
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን😊
ጌታ ሆይ እኔ በተቻለኝ መጠን ጠንቃቃ ነበርኩ በሰጦታ ግን የታቦታት ስዕል ያለበት ቲሸርት አገኘሁ ምን እንደማረግ ግራ ገብቶኝ ነበር በውነት እረፍት ነው የሆነልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በርቱ በስርዓት ትውልዱ እንዲኖር ይጠቅማል ስለቶ ትልቅ ግንዛቤ አግኝቻለሁ
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ትምህርት አገኝተነበታል በውነት ጥሩ ነው።እድሜ ጤና ረዥም አገልግሎት ያድልልን የሰማነውን በልባችን ይሳልብን አሜን !!!
በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር/ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን::
በእውነቱ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እኛንም ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን አሜን❤❤❤
መምህራችንመጋቤ ሀይማኖት መምህር ምትኩ አበራ እና ሊቀ ዲያቆናት ዘማሪ ቀዳሜጸጋ ዬሀንስ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተባረኩ ህይወት የሚያለመልም ትምህርት ነዉ እንዳይቆረጥብን
ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን በጣም ብዙ ትምህርት የተማርንበት ፕሮግራም ነው ።
ጸጋው ያብዛላችሁ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ንሩሉን ኣሜን።
አንድ ጥያቄ ጠይቄ ነበረ እባካችሁ መልስ ስጡኝ
ቤተክርስትያን ውስጥ በቅዳሴ ግዜ የቅዳሴው ዜማ,እዝጎታው ሁሉ እንባየ እየመጣ ያስቸግረኛል ግን በቤተክርስትያን ውስጥ ከ ስጋወ ደሙ ውጭ ሌላ ምፍሰስ የለበትም ይባላል ምን ትሉኛላችሁ እባካችሁ ኣትለፋኝ ።
ግልፅ አድርጊልኝ 🙏
@@TsehaineshFessehaie ብዙ አስተምረዋል እኳ እህቴ የፀፀት እንባ ተሆነ ችግር የለውም እባ እሽ እንደ እውነትም እያለቀሣችሁ ጸልዩ ይባል እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ እንባ ስጠን እንደ ቅዱስ ዳዊት እንባ ስጠኝ እንባ ችግር የለውም የማይፈቀደው የወር አበባ ለምሣሌ ነስር የሚነስ ተሆነ ቁስል ታለብሽ ያ ቁስል ደሞ የሚፈሰው ተሆነ ወደ ቤቱ መቅደስ መግባት አይቻልም እህቴ
በይቱብ ውስጥ ግቢ ና በደንብ አዳምጭ አስተምረዋል
በቤተ መቅደስ ዉስጥ ሌላ የሚፈስ ነገር አይኑር የተባለዉ ለሴት እና ለወንድ ከሚፈሳቸዉ ነገር አንፃር ነዉ። ማለትም ለሴት እና ለወንድ ካላቸዉ ወርሀዊ ግዳጅ። እና በጣም እድለኛ ነሽ ለቅዳሴዉ ይሄን ያክል መመሰጥሽ እግዚአብሔር ይቀበልሽ
በእውነት መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መልካም ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን ብዙነገር እየተርኩኝ ነዉ🙏🙏
አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በድሜና በጤና በቤቱ ይጠብቅልን
በእውነት በናንተ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ እለት እለት እምነቴን እንዳውቃት እንዳፈቅራት እያረጋችሁኝ ነው አምላከ ቅዱሳን አብዝቶ ይባርካችሁ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን እናለወድማችን ዲያቆን ቃለህ ይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእዉነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን⛪💙💙💙🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በእዉነቱ እድሜ ከጤና ከሰላም ፍቅርም አብዝቶ ይስጥልን የኢትዮጲያ እዉነተኛ ታታሪዎች ደሰየሜል የሚጣፍጥ መብል ነበር በእዉነት የበላንዉንም በልቦናችን ያፅድቅብ❤❤❤ ለልጆቻችንም የምንመግባቸዉ ያርገን ❤
መምህራኖቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልን ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሉትዘመን ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉
አሜን(3) የእዉነት ቃላትየለኝም ቀንዲል ሚዲያ በጣም እናመሰግናለን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሄር መጨረሻችንን ያሳምርልን አድጥያቄአለኝ በቅድሳን ተለምኖ አይታለፍም ይባላል የእዉነትለመናገር ይሄን ያወኩት አሁን በቲንሹምቢሆን ማዳመጥስጀምርነዉ እኛግን ለቲንሹም ለትልቁምነዉ በቅድሳን የምንለዉ ታዲያነገር እደቀልድ አይተን እተዋለን ይሄ እዴት ይታያል እኔማ የእዉነት አሁንአሁን በቅድሳን ሲሉኝ በጣም እፈራለሁ እደምመልስሉኝ ተስፋአረጋለሁ ለምሰጡን ትምህርት እግዚአብሄር የልፋትዋጋችሁን ይክፈላችሁ 🙏✝️ወለተሰማያት በስደት ያልሁእህታችሁ በፀሎትአስቡኝ🤲✝️
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በድሜ ጤና ያኑረልን ከልብ ነዉ የምናመሥገን በጠም ቡዙ ነገረ ነዉ የተማረኩበት እግዚአብሔር ያገልግሎታችዉን ዘመን ይባረክዉ እመብርሀን አተለያችዉ❤❤❤❤❤❤❤✝️🇨🇬
አረ እባካችሁ ታቦተ እግዚአብሔር በቆመበት ልመናው እጅግ ከመርዘሙ የተነሳ ሰው ታቦቱን ሳያስገባ ይመለሳል ከቃሉ ይልቅም ብር ስጡ ላይ ነው ትኩረት የሚደረገው በድፍን አዲስአበባ የተለመደ ገደቡን ያለፈ ሆኑዋል በአዋጅ ደረጃ ጭምር መስተካከል ያለበት ጉዳይ ነው ታቦታቱን የያዙትም ካህናቶች በጣም ነው ሚያሳዝኑት በእውነት፡፡
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማል
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሮቻችን በእውነት
በእድሜ በፀጋ ያኑርልን❤❤❤🎉🎉🎉
መመህር ቃለህወት ያሰመለን በዙ ማናቅውን አዉቅናን
እንኳን ደህና መጣችሁልን ቀንዲል ሚዲያ የልባሞች መብራት
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃላሕይዎት የሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤
አሜን ፫ ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እቁ መምህሮቻችን በድሜና በፀጋ ያቆይልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደናመጣችሁ መምህሮቻችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ያስተማራችሁንን ለሒወት ያርግልን ክብር ይስጥልን👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት የያሰማል በእድሜ በጤና ያቆያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልን እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
Kale hiwot yasemaln bewunet bzu yalteyekut tyake temelsolgnal bewunet egziabher yagelglot zemenachihun yibarklachihu
ፀጋውን ጥበቡን ያድልልን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫❤❤❤🙏🙏🙏
Amen amen
ማምህሮቻቺን ቃላ ህዮትን ያሰማልን የማታልፈዉን ማግስታ ሰማያት ያ ዉርስሌን
❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ እምታቀርባቸው ጥያቄዎች ይበል ነው እሚያስብሉት ግሩም ናቸው ።
ለመምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
Enqwan.dehna metachulin memirochachi❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን። እናመሰግናለን። ልማድና ክርስትና መፅሐፉን በጉጉት እንጠብቃለን።
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ
መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጣቹ❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር ብዙ ተማርኩ
በዕውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እንደው ግን ስለ ቅዱሳን ስእላት በደንብ ማብራሪያም ብትሰጡን ጥሩ ነው በተረፈ በጣም እናመሰግናችሗለን ቀዳሚንም እዲሁም ሙሉ ክሩወን❤❤❤❤❤
ቃለህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን❤❤❤❤❤
😢 እውነት እኔ ልጅ እያልሁ እና ስዕላድኑየ ሣላ ነበር ግን ባለ ማወቅ ነው አሁን ስደት አስተማረኝ የእመቤት ስዕላድኑ አባትን አልቅሽ ካልገዛህ ብይ ገዛልኝ ከዚያ የቅዱስ ጊወርጊስን አስገዛሁ አልቅሽ😢አላቅም ያኒ ልጅ ስለነበርሁ ፍቅርችው አለብኝ ግን አሁን እድሜ ና ጤና ይስጠኝ እንጂ ለብቻ ነው የማስቀምጠው❤
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንወዳችኋለን
አሜን፫በኡነት ወዲሞቻችን ቃለሒወት ያሰማልን የማታልፈዉን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን✝️🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕🙏💕
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን የምወዳችሁ ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዲያቆን እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም በጣም ብዙ ትምህርት ያገኘሁበት ብዙ ስህታተን ያስተካከልኩበት መርሕግብር ነበረ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ እናመሰግናለን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብልን በእውነቱ የምያጠግብ ምግብ ነው የመገባቹሁን 🙏🙏🙏
እንደምዋላችሁ የእውቀት አባቶቼ
ኑሩልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤🎉