በሱባዔ ጊዜ ምን እና እንዴት እንጸልይ? በሱባዔ መልስ ብናጣ ምን እናድርግ? ክፍል ሦስት!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 816

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 4 роки тому +152

    መምህር ድንግል ማርያምን ስትጠራት ከአንደበትህ የሚወጣው ( ወለላይቱ ) የሚለው ቃል እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏🏾 አንዳንድ ሰዎች አሉ ያልደከሙበትን ነገር እንደቀላል ሲያስተላልፉ አይተናል ልቦናን ይስጣቸው እላለሁ

    • @Rosemary-dt9vg
      @Rosemary-dt9vg 4 роки тому +5

      እኛ ሌቦችን መተባበር የለብንም

    • @alhadimukhtar172
      @alhadimukhtar172 4 роки тому +4

      መምህርቃለሂወትያሰማልን

    • @hewitz9262
      @hewitz9262 4 роки тому

      Egzhabher segawun chemro chemro yistuwet

    • @genetgutema5736
      @genetgutema5736 4 роки тому +3

      ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ፈትፍቶው ነው ያጎረሱን

    • @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ
      @እግዚአብሔርኢትዮጲያንጠብ 4 роки тому +2

      እውነት ነው እጅግ በጣም ወለላይቱ ማሪያም ሲል የሆነ ደሰታ ነው የሚፈጥረው

  • @lijbetty5030
    @lijbetty5030 4 роки тому +73

    ምን አይነት አባት ነው ያለኝ ሰላሞት ይብዛ አባቴ❤

    • @elsabetabebe3488
      @elsabetabebe3488 4 роки тому +1

      entie ebkieshie yAbtachien selkie lkelge b Egzbiere entie

    • @elsabetabebe3488
      @elsabetabebe3488 4 роки тому

      Ebakieshie entie

    • @mekdesertban6418
      @mekdesertban6418 3 роки тому +3

      @@elsabetabebe3488 ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን

    • @yeshiyeshiye5426
      @yeshiyeshiye5426 3 роки тому

      Kale hywet yasemaln edma ena tana

    • @altasebdesalegn470
      @altasebdesalegn470 2 роки тому

      ቃቸ ሕይወት የሠሠማልን በፀሎት ያስበሐነሸ

  • @zewditubekana902
    @zewditubekana902 4 роки тому +26

    መምህር በእውነት የሚገርም ትምህርት ነው ዝም ብለን ነበር ሰንት አመት የፆምነው አሁን ግን እየተማርን ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክ አሜን 🙏

  • @dani2112q
    @dani2112q 4 роки тому +40

    መምህር ቅድስት ሥላሴ እድሜና ጤና ይስጡልኝ የ አገልግሎት ዘመንህን ይባርኩለኝ የ ወለላይቱ የ ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎት አይለይህ።

  • @ወዶኢትዮጵያትንሳዔሽንያሳ

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ እኔ ከአለም ሁሉ በላይ
    ኃጥያት የበዛበኝ ኃጥያተኛ ነኝ ፅጌ ማርያም ብለው ያስቡኝ ስለ ወለላይቱ ማርያም ብለሁ🙏

  • @alemthyemangste714
    @alemthyemangste714 4 роки тому +31

    ሳልፆም ሡባየ ሳልይዝ ሳላመሠግናት ይህንን ሁሉ ካደረገችልኝ ፆሜ ፀልየ ሡባየ ይዠማ እንዴት አታደርግልንም የጌታየ እናት አማላጀ የስደት ስንቄ መፅናኛየ ድንግል ማርያም ክብር ሁሉ ለጌታየ እናት !! በፆለት ያስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብለዉ አባቴ ከእመብርሀን ጋር መጥቸ በመሥቀልወ ተባርኬ በረከትን እንደምወስድ ተስፋ አለኝ

  • @MeskeremTesfaye-mm2cv
    @MeskeremTesfaye-mm2cv 5 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ርጅም እድሜና ጠና ይስጥልን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @debalkeadugna6828
    @debalkeadugna6828 4 роки тому +10

    አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥወት በተለይ ስለእመቤታችን ወለላይቱ እመቤት፤ እያሉ የሚያስተምሩት ትምህርት ከሰማይ የመጣ መና የማያልቅ፤ የሚጣፍጥ ፤ልብን በሀሴት የሚሞላ ነው ። እመ ብርሃን ወላድት አምላክ ለእኔ በሰማይ ከጌታየ ጋር የምታስታርቀኝ ዋስ ጠበቃየ ስትሆን
    የምድርም እናቴና ምርኩዜ የጎደለኝን የምትሞላ የዘወትር ጠባቂየ ነቸና ቢያንስ እጅ አይበዛበትም ።መምህር ፣ቅድስት ድንግል ማርያም የአገልግሎት ዘመነወን ታርዝምልን።

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን እኔንም ደካማዋን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ገብርኤል
    ግራ ገብቶኝ ነው ያለሁት ለማን ለማክረው የውስጤን ስልክዎትንም አላውቀው
    ግራ በተጋባ ፈተና ውስጥ ነኝ
    እባካችሁ ፀሎታችሁ አይለየኝ።

  • @አርሴማተወልደ
    @አርሴማተወልደ 4 роки тому +27

    እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በረከታቸው ይድረሠን አባ
    ለኔም ለደካማና ሓጥያተኛ ልጃቸው ወለተ ቄርቆሥ በጸሎት ያሡቡኝ

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ወ3ሠ 3 роки тому +3

    አባታችን (መምህራችን ) እድሜና ጤና ይስጥዎ ወ/ጊወርጊስ ነኝ በጸሎት ያስቡኝ አገሬ እንድገባ

  • @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ
    @ልጄሆይሰዉሁን-ኀ9ለ 3 роки тому

    ቸሩ መድሀኒአለም ቃለህይወትን ያሰማልን!!! ወላዲተ አምላክ ፀጋዋን ታብዛሎት!!!

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 роки тому +12

    አሜን እኔስ ሁሌም የምለምነው ቅድስናን ነው አፌ ክፉ እንዳይናገር ከልቤ ክፉ ሀሳብ እንዲጠፋ ነው ገንዘቡ ትርፍ ነገር ነው የዋህ መልካም ትሁት ታጋሽ መሆንን ነፍሴ ትጠማለች እመ ብርሃን ጸሎቴን አሳርጊ መቀየርን መለወጥን እናፍቃለሁ

  • @መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ

    ሲያስተምሩ ደስ ይላሉ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @TewedeedewAyele-ud6kj
    @TewedeedewAyele-ud6kj 7 місяців тому

    አባቴበሰውሀገርነውናያለሁት፣እባካችሁበፀሎታችሁአስቡን፣በጣምእየተጨነኩነው፣ትምህርታችሁንላዳምጥስከፍተው፣በጣምያስፋሽገኛል፣እናምይጨቀኛል፣ስልካችሁንእፈልጋሉሁ፣ድግልማርያምትጠብቅልኝ፣መድሀኒያለምበቸርነቱይቅርይበለን❤❤❤አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏🙏

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 4 роки тому +3

    መምህራችን ድንግል ማርያምን ሲጠሩ ምን ያእል ደስ እደመለኝ(ወለላይቱ)የሚለው አደበት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው አሜን

  • @messmelkamy5777
    @messmelkamy5777 4 роки тому +1

    አሜንአሜን አሜንእድሜ ወንያር ዝምልን የተዘጋ ዉንአደበ ቴንከ
    ቱትአኔ በጣምበ አፅያት የተጨማ ለኩኝሰውነኝ አባቴፆ ለትያድርጉልኝ የተጨነቀ ሽዉንነብሴንአድ ናትእማፀንህአለዉ አባታችን

  • @MekdesLegese-g4u
    @MekdesLegese-g4u 5 місяців тому

    አባታችን በጸሎትሁ አሥቡኝ 🙏🙏ምሕረተ ሥላሴ🙏

  • @eyfryyf3929
    @eyfryyf3929 10 місяців тому

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ ረጅም ዕድመን ይስጠልኝ ክብር መምህረችን❤
    ብፆሎታችን አስብን ወለተ ሚካኤል ይብላቹ🤲🙏

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ አባታችን ጾሎታችሁ በርከታችሁ ትድርሰን አሜን አስቡኝ በጾሎት ወለተ ስላሴ ነኝ ከስደት ሀገር 😪😪😪😪😪😪😪

  • @addishabeshawitnegn5488
    @addishabeshawitnegn5488 4 роки тому +5

    ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ሰማዕትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተመስገን በፀሎት አስቡኝ አባዬ አሜን አሜን አሜን

  • @senietestfanos4009
    @senietestfanos4009 4 роки тому +2

    በእውነት ወላይቱ ሥትላት ልብ ሥንጥቅ ታደርጋለህ እምቤቴ ትጠብቅህ

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እርሶን የመሰለ አስተማሪ አባት የሰጠን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሱሙ የተመሰገነ ይሁን ለዘለዓለም
    ወንድማችን መምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን
    ፈቃድወት ከሆነ ስልክወትን ቢሰጡኝ ደስ ይለኛል
    በትምህርትወት ግን እጂግ በጣም እየተጠቀምኩበት እና እራሴን ቆም ብየ እንዳይ ( እንዳስተውል) አድርጎኛል በፀሎትዋት ያስቡኝ ✝️ወለተ እየሱስ✝️ ነኝ ወለላይቱ እመቤት የሁላችን ተስፍ ፀጋውን ታብዛልወት አሜን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላሞት ይብዛልን አባታችን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦና ያድልን በአባታችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው

  • @ፅጌማርያምፅጌማርያም

    አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚ አብሔር ይስጥልን ወለላይቱ ንፅህይተ ኑፁሀን እናታችን እመቤታችን ቅድስተቅዱሳን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቀዎት አባቴ

  • @adanemelese2042
    @adanemelese2042 Рік тому

    እጅግ ግሩም ትምህርት። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ያድልልን። ወልደ ፃድቅ።

  • @lebertasua2204
    @lebertasua2204 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እባከወን በፆለት ያሥቢኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ ያለሁት ዱባይ ነው ያለሁት ፆም አልፆምም ያለሁቀት አስቸጋሪ ሁኖብኝ ነው እናቴ ድግል ማርያም በቅርብ ቀን ወዳገሬ ታስገባኝ እና ልፆም በኘውደ ምርቷ ገብቸ ላስቀድስ አሜን ኘሜን አሜን

  • @ኤፍታህእማፍቅር
    @ኤፍታህእማፍቅር 3 роки тому

    የእዉነት መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጠን

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት እኛም በሰማነው 30//60//100 ያማር ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ አምላካችን ይርዳን አሜን ፫ ወለላይቱ እናቴ እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት የልቤ ችግር ብዙ ነው ቋጠሮውን ፍችልኝ😭😭😭

  • @genetsolomon1604
    @genetsolomon1604 4 роки тому

    መ ም ህ ር በእወነት የኔ አባት ርጀም እደሜ ይሰጥልን ቃለ ህውት ያሰማልን በእወነት እናታችንን ሲጠሮት እነዴት ደሰ ይላሉ ወለላይቱ እኞንም ትባርከን በፀሎቶ አሰቡኝ ገነተ ማርያም ነኝ ከቻሉ ሰልኮትነ ይሰቀምጡልኝ አባታችን🙏

  • @meskeremdeme7613
    @meskeremdeme7613 4 роки тому +3

    አሜን። ወላላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ከኢትዮጵያ ለይ አጋንንቱንን ታባርልን።ኮሮና የሚባለውን ርኩስ መንፈስ ከዓለም ላይ ታጥፋልን።መምህራችን ቀሲስ ሄኖክ እመ ብርሃን ወላላይቱ ትጠብቅዎት።

  • @hirutekhachab8047
    @hirutekhachab8047 4 роки тому

    ድንግል እመቤቴ እድሜና ጤና ትስጥህ መምህር የመቤቴ አማላጅነት አይለየን አሜን

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ብሓቂ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ኣባታችን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያብዛልዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @nahomgirma2236
    @nahomgirma2236 2 роки тому

    አሜን! ቃለህይወት ያሰማልን፤መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @workinishbalyeneh1011
    @workinishbalyeneh1011 4 роки тому +2

    ቂለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር የመሰገነ

  • @ቤዛዊትየማርያምልጅእግዚአ

    በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እኔ ሃጥያት የበዛ የሚፈታተንኘ ብዙ ነወ አቤቴ ሰለ ወላዲቱ ድንግል ማርያም በለው በፀሎት ያሰቡኝ ብዙአየሁ ወለተ ሰላሴ በለው

  • @ዝናሽኢትዮጺያ
    @ዝናሽኢትዮጺያ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችነ እረዴተ በረከቷ ጣእሟ ፍቅሯ አይለየዎት

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተዋህዶ እቁ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @fikeraddsmola3882
    @fikeraddsmola3882 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራቺን

  • @ወለተጨርቆስየድንግልማርያ

    መምህራችን ቃለሒወት ቃለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
    በጸሎት አስቡን ስደተኛ ደካማ ልጆቹህ ነን ሀይለ ማርያም ወለተ ጻዲቅ እያልሁ አስቡን ትዳራችን ድፍንፍን ብሎብናል ጸሎትሁ አይለየን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 роки тому +1

    አባ ወለተ ገብርኤል በፀሎት አስቡን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ይስጠዎት✝️🙏🥰♥️

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወላዲት አምላክ ፀሎታችንን ታሳርግልን🙏🏽

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 4 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ያሠማዎ፤ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎ 🙏🙏🙏

  • @አለምነሽበቀለ
    @አለምነሽበቀለ 4 роки тому +4

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልዎት በፀሎትዎ አስቡን

  • @ሥላሴአምላካችንነው

    መምራችን ቃልህወት ያሰማልን ድንግል ማረያሃም ከክፉ ሁሉ ትሰዉራት አግልግሎት ዘመን ያሰረዚምሎት አምን

  • @almilove6833
    @almilove6833 4 роки тому

    በእዉነት ለስም አጠራራ ክብር ምስጋና ይገባታል የጨንቅ ደራሼ የክፍ ቀን መሽሽጊያዬ እመ ብዙሀን የብዙሃን እናት ሳልነገራት ነዉ የልቤን ሁሉ የምትሞላልኝ የምድርም የስማይም እናቴ ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ዘዉትር ሰለኔ የምትለምኝ የስማያዊ ተስፋዬ አከብርሻለዉ ለዘላለም
    አባታችን ቃል ህይዉት ያስማልን ወለላይቱ ብላችዉ ሰትጠራት እንባዬ ፈስስ በርከታችዉ ይደርብን እድሜ በፀጋ ያቆይልን ልኡል እግዚአብሔር ባርያያቱን እህተ ገብርኤል ብላችዉ አስቡኝ አባታችን😢😢😢😢😢

  • @እናቴአለሽበልቤ

    ቃለህወትን ያሰማልን የተረጋጋ ትምህርት ❤❤❤

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቃችሁ። በፀሎትዎ አስቡን ሚሥጥረ ስላሴን ነብስ ይማር በሉልኝ ግንቦት 14 እንድ ዓመት ይሆናታል አፀደ ማሪያም ነኝ። እናመስግናለን መላው ቤተስቤ። አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ።

  • @chachi7152
    @chachi7152 4 роки тому +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን (፫)እባክዎትን በፀሎት ያስቡኝ ብዙ ፈተና ነው ያለብኝ (ገብረክርስቶስ)

  • @ልቤሆይብእግዚአብሔርጺና

    ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ሄኖክየ ወለላይቱ ሰትል እንደት ድሰሰሰ ትላለህ አኛም ይለመደብን ወለላይቱ ለሁሉም ነገር ተረደኝ ፅሉዩለኝ ሰመቼ እንደለሰማሁ አሆናለሁ😥🕯

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ያበርታን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏

  • @fantudamtew359
    @fantudamtew359 4 роки тому +5

    አባታችን በጽሎታችሁአስቡኝ እኔጽናትየለኝም በአንዴተስፍእቆርጣለሁ
    ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፍ መንግስት ስመያትንያውርስልን አሜን

  • @amenamenamenkw8600
    @amenamenamenkw8600 4 роки тому

    አባታችን መምራችን ቃለእይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህር በዕድሜ በጤና በፀጋ ዘላለም ኑሩልን የቅዱሳን በረከት በእኛ ፀንቶ ይኑር በሰማነው ቅዱስ ቃል ያማረ ፍሬ የምናፈራበት ያድርገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 роки тому

    ፀጋዉን ያብዛልን መምህራችን እግዚአብሂር ያኑርልን አሜን🙏🙏🙏

  • @bezaabebe6689
    @bezaabebe6689 4 роки тому +7

    አሜን አባ በረከትዎ ይደርብን እህተ ሚካኤል ነኝ በጸሎትዎ ያስቡኝ

  • @DaniDani-rw3do
    @DaniDani-rw3do 3 роки тому

    መ ምህርችን ቃለ ሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክ አሜን የቃሉ 🍃🍂ባለቤት ቸሮ እግዚአብሔር 🍂🍃ሥሙ🍃🍂 የተመሠገነ🍃🍃 ይሁን 👏👏🌿🌿🍂🍃

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli2138 4 роки тому +3

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜነ ጤነኛ አብዝቶ ይስጥልን ልዬ ሚስጥር ነው🙏

    • @msramona8951
      @msramona8951 3 роки тому

      አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 4 роки тому

    አባታችን በፀሎት አስቡኝ ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ይብዛሏውት አሜን

  • @tigisthaylu7809
    @tigisthaylu7809 4 роки тому +1

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን
    አባታችን

  • @ከላይነውትእዛዙ
    @ከላይነውትእዛዙ 4 роки тому

    ቃል ህወይት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት እግዚአብሔር ያርዝምልን በዕድሜ በጤና ይጠብልን

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታቸን በፀሎት አስቡኝ ፍቅርተ ስላሴ ወለተ ማሪያም ወለተ ሀና ገብረ ሚካኤል ሀብተ ስላሴ ብለው መምህር

  • @uwabnm8717
    @uwabnm8717 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልክ መምህራችን

  • @askanaskan2262
    @askanaskan2262 4 роки тому +11

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን(3)

    • @የሮዛሸጋእናት
      @የሮዛሸጋእናት 4 роки тому +1

      ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ህ ይባርክልን አሜን አሜንንንንን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀይሚዩቱብ-ረ5መ
    @ሀይሚዩቱብ-ረ5መ 4 роки тому

    በእውነት ቃለሕይወት nlያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያግልግሎ ት ዘመኖን ያርዝምልን
    በጸሎት ያስቡኝአባታችን እህተ ሀና ብለው

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን 👏

  • @ማርያምኣደይኣዶኣደናይ

    እሜን እሜን እሜን ቃል ሂወት ያስማልና

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 роки тому

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመናችሁን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልን፣የሂወት፣እንጅራ፣ነው፣የመገቡንመምህራችን፣ሺህ፣ዓመት፣ኑሩልን፣ሰላሞት፣ይብዛልን

  • @cellmmmcell3458
    @cellmmmcell3458 4 роки тому +1

    amen Amen Amen

  • @ተመስገንኣምላኸይ-ገ4ጐ

    አባታችን በፅሎት ኣሱቡን 😭😭😭😭

  • @rahelgoshu250
    @rahelgoshu250 4 роки тому

    አባታችን ወለተ ኪዳን ብለው በፀሎት ያስቡን

  • @abebechmekonne1266
    @abebechmekonne1266 3 роки тому

    አባታችን፡መምህር፡በጣም ደስ የሚል፡ትምህርት፡ስላሰማችሁኝ፡አመሰግናለሁ፡

  • @yohinaweletyohines2013
    @yohinaweletyohines2013 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምወት ይብዛሎት መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን የሠማንውን ቅዱስ ቃል ወለላይቱ እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም በልቦናችን ታሳድርብን አሜን ሀገራችን ሠላም ፍቅርን ትስጠን ታሠጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይታረቀን ይቅር ይበለን አሜን 🤲😭

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃል
    ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው
    ይጠብቅልን የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት
    በረክቷ አይለየን !!!

  • @emerald21576
    @emerald21576 4 роки тому

    መምህር ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን !!!

  • @embitembit6071
    @embitembit6071 2 роки тому

    አባታችን እካን ደናመጡአባበፅለታችሁ አስቡኝ ወለተማርያምነኝ

  • @shitatefera7895
    @shitatefera7895 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ahmaddaud1668
    @ahmaddaud1668 3 роки тому

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን አንደበተ ብርቱ አባት እግዛብሄር ይባርክዎት አባታችን ቅርብ ጊዜ ነው ያወቅሆት አባቴ

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 3 роки тому

    አሜን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤አባታችን፤መንግስተ፤ሰማያትን፤የአውርስልን፤አድሜና፤ጤና፤ይስጥዎት፤ወለተአየሱስ፤ብለሁ፤በጸሎትሁ፤አስቡኝ፤አባ😭💠🙏🙏🙏☝🇪🇹🙌🌾🕊💐👏👏👏

  • @abrhamab8190
    @abrhamab8190 4 роки тому

    ቃለህየይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን

  • @ማርያምአማላጄ
    @ማርያምአማላጄ 3 роки тому

    አባታችን የአገልግሎት ዘመን ያብዛልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኔ ጀምሬ የመጨረስ ችግር በጣም አስቸግሮኛል ጸዳለማርያም በጸሎቶት አስብኝ

  • @blenmekonnen2861
    @blenmekonnen2861 3 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ

    መምህራችን በእዉነት እንየ ቃላታ የለኝም አባቴ ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጠና ከነቤተስብ ይሰጥልን በተለይ የእመቤቴ (ወለላይቱ )ብሎዉ ሰጠሩዋት እንየበጣም ደሰታ ነዉ ምሰማኝ የሰማኑዉ በልቦናችን ያሳድርልን በጸሎቶት አሰቡኝ ወለተ ማርያም እያሉ እንሰ ደካማ ነኝ 💐💐❤️

  • @feralemyohanes3603
    @feralemyohanes3603 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስት ሰማዕትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @wedyethiopia1680
    @wedyethiopia1680 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @maryamenate8799
    @maryamenate8799 3 роки тому

    በእዉነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ahmelahmel1485
    @ahmelahmel1485 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን አሜን

  • @sne1896
    @sne1896 4 роки тому

    አባታችን በፀሎቶት አስቡኝ ወለ ተ ፅዮን

  • @martabiru444
    @martabiru444 4 роки тому +2

    የ እግዛብሔር ስም የ ተመስገነ ይሁን ቃለ ሕይዎት ያስማልን

  • @MuluTewabe
    @MuluTewabe Рік тому

    አበታችን እግዚአብሄር በፀጋ ጠብቆ ያቆይልን አሜን እኔ በአስተሳስብ ደካማ ነኝ በጰሎት አስቡኝ ወለተ ማሪያም ነኝ

  • @sarasarara8011
    @sarasarara8011 4 роки тому +1

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ሰደተኛነኝ ወለተ ተሳኤ በፆለታችሁ አስብኝ

  • @zerfemobil4977
    @zerfemobil4977 4 роки тому

    መምህራችን፡ቃለሂወት፡ያሰማልን፡የአገልግሎት፡ዘመንህን፡ያርዝምልን

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @hhhhmmm4484
    @hhhhmmm4484 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህዉት ያሠማል አባታችን

  • @gojamadamti7214
    @gojamadamti7214 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ የባረከ ይሁን እጅግ በጣም ጣፋጭ ትምህርት ነው ዛሬ መምጣቴ ነው አመአምላክ ትጠብቃችሁ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን

  • @letekirostadesse3741
    @letekirostadesse3741 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በፀሎት ያስቡኝ ወለተኪሮስ.

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን