አርጋኖን እንዴት እንጸልይ? በጸሎቱ ጥቅም ዙሪያ የተሰጠ ሰፊ ማብራሪያ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 702

  • @netsanetangoto2906
    @netsanetangoto2906 4 роки тому +79

    በእርሶ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የድንግል ማርያም ልጁ እየሱስ ክርስቶስ የክብር ክብር ይግባው አትለየውምና እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በተሰጣት ፀጋ ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረሳት ሌሎች ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት ሁሉ እንደዬማእርጋቸው ምስጋና ይድረሳቸው አሜን ለአባታችን የማቱሳላ እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልኝ በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እውነት ነው ፆሎት ሀይል ነው ሳላቋሪጥ እፀልያለሁ እግዚአብሔርም ያበረታኛልኝ ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @haimanotasmare6837
    @haimanotasmare6837 3 роки тому +34

    በዚህ ሰይጣን በተለቀቀበት ዘመን እንደእነዚህ አይነት አባቶች የሰጠን አማላክ ስሙ ይባረክ

    • @lusi8821
      @lusi8821 5 місяців тому

      Amen 🙏

  • @babys7570
    @babys7570 4 роки тому +40

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ ሄኖክ አኔ አርጋኖን መጸለይ የጀመርኩት ዩኒቨርስቲ አያለሁ ነበር ሁለቴ ነበር የምጸልየው ጥዋትና ማታ አና አሁን ግን አንዴ ነው የምጸልየው የዛን ሰአት ግን ካየሁዋቸው ራአይ አንዱ የሆነች ሴት አርጋኖዬን ይዤ በቀሚስዋ ከልላኝ የሆነ ጥቁር ሰውዬ መጥቶ የት ሄደች ሲል የቀሚስዋ ነጭ ብርቅርቅነት በልጅነት አአምሮዬ አስታውሳለሁ የድንግል ልጆች ምንም ሃጥያተኛ ብሆን አርጋኖን ስጸልይ የምፍልገው ብዙ አንቆቅልሽ ተፍቶልኛል አሁን ሰንፌያለሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ...

    • @wereyae5344
      @wereyae5344 4 роки тому +7

      እግዚአብሔር እንዲያበረታ መለመን ነው ምልክቱን ያየ ሰዉ መበርታት አለበት በርግጥ ወደ እግዚአብሔር በቀረብን ቁጥር ከፍተኛ ፈተና መዘናጋት ሙስነኙ ግድየለሽነት ቆይ በኋላ ቆይ ትንሽ ቆይቼ እያስባለ ያዘና ጋና ል ግ ን እግዚአብሔር ይገስፅልን በመስቀሉ ይቀጥቅጥ ልን በድንግል ማርያም ስም የተቃጠለ ይሁን አሜን፡

    • @alemugetaneh2495
      @alemugetaneh2495 8 місяців тому

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @user-ir3ju2im2j
      @user-ir3ju2im2j 7 місяців тому

      አይዞሽየኛጀግናእህትእኔምካድሳምትበፊትነዉየጀመርኩትግንበጣምከባድነዉ😢የድብቅዉግያነዉየሆነብኝ፣እናአቺብዙጋዳሽነዉከጀመርሽ፣እሱአዳድነገርበይኝበጣምእጨነቃለሁደግሞአሳቤይበተናል😢በጣም በጣም ማርያምንእደማልወዳትምንብየልገርሽበቻመፍትሄእዳለሽፈልጊንኝ😢😢😢😢

    • @babys7570
      @babys7570 7 місяців тому +1

      @@user-ir3ju2im2j አግዚአብሔር አምላክ መፍትሄ ይፍልግልን አህቴ አኔ ደካማ ነኝ ምን ልበልሽ አርጋኖን ጥሩ መጻህፍ ነው በተረፍ ሴት ከሆንሽ በስግደት ጾም ጸሎት በርቺ

    • @babys7570
      @babys7570 7 місяців тому

      @@alemugetaneh2495 አሜን አብሮ ያሰማን አህቴ!!

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 4 роки тому +47

    እውነት ነው የሜቤታችን የአርጋኖን ፅሎት ድንቅ ነው ሚስጥርን ይገልፃል ፅጋን ያሰጣል በህይወቴም አይቻለው ተጥቅሜላው።ያለመሰልቸት በትጋት መፅለይ ሕይወት ነው።

    • @yemanehabtemariam8960
      @yemanehabtemariam8960 11 місяців тому

      ኣባ እድሜኣቸው ዘመን ያርዝምልን ይባርክልን።

    • @user-ir3ju2im2j
      @user-ir3ju2im2j 7 місяців тому

      እህቴሠኞፀልየከግማሹምእራፍላይአቋረጥሁማክሰኞደግሞበዛዉልቀጥልነዉወይስ፣የሰኞንትቸየማክሠኞንልጀምርነዉመልሽንኝ❤❤

  • @user-ef9eq4cu3i
    @user-ef9eq4cu3i Місяць тому

    አባታች በእውነት ቃለሕወት ያሰማልን ይገልግሎት እድሜወትን እረጅም ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nebiyatm8894
    @nebiyatm8894 4 роки тому +40

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! እጅግ በጣም ልዪ የሆነ ጸሎት ነው :: ደግሞ ስንጀምረው ረጅም ቢመስለንም ደጋግመን ስንጸልይ ግን በእውነት ያጥርብናል አንጠግበውም ! የእመቤታችን ረድኤትና በረከት አይለየን ፡፡

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 4 роки тому +112

    እግዚአብሔር ያክብርልን የምፈልገው ትምህርት ነበር ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጢና ያቆይልን

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i 4 роки тому +1

      እግዚአብሔር ያክብርልን የመፈልገው ትምሀርት ነበር ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ችን በእድሜ በጠና ያቆይልን

    • @sishawmesfin8498
      @sishawmesfin8498 4 роки тому +1

      @@user-pm4fj5qi7i 0ĹLLLLLLLLĹLLLLLLLLLĹLLLLLLĹLLLĹĹĹLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL

    • @sishawmesfin8498
      @sishawmesfin8498 4 роки тому

      @@user-pm4fj5qi7i 0ĹLLLLLLLLĹLLLLLLLLLĹLLLLLLĹLLLĹĹĹLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLLL

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i 4 роки тому +1

      @@sishawmesfin8498 ማን ማለት ነው

    • @user-pm4fj5qi7i
      @user-pm4fj5qi7i 4 роки тому

      እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን ሳዒዲ ነው የልሀት

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 11 місяців тому +2

    አሜን. ፫ የእመቤታችን. አርጋኖንን. ለማንበብ እና ለምስማት. ቅድስት እናታችን. ቅድስት ድንግል ማርያም. ትርዳን. አይን ልቦናችንን. ትክፈትልን. አሜን. ፫❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🎉🎉🎉🎉

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h 7 місяців тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የኣገልግሎት ዘመነዎትን ያስረዝምልን የሰማነቅ ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ኣሜን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 роки тому +4

    ✝️ ፍቅሯ በረከቷ በሁላችን ላይ አድሮ ይኑር ☝️በእውነት አባቴ ! ወለላይቱ እመቤት ብለው ስትጠሯት እንባዬን መቆጣጠር አልችልም 😭😭😭 መንገድ መሪዬ😭አዋላጄ😭እራሼ 😭😭😭 በፀሎትዎ አትርሱኝ 🙏 አግዙኝ 🙏ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት 🤲

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 роки тому +7

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ፀጋዉን ያብዛለዎት ገዝቸ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ የአባታችን የአባ ገወርጊስ ዘጋዝጫ እረዴት በረከታቸዉ ይደርብን የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅራ በረከትዎት ይደርብን

  • @user-nj4io5vn2l
    @user-nj4io5vn2l 4 роки тому +26

    እንኳን የኛ ሆንክ ዕድሜ ና ጤና እውቀት ይጨምርልን

  • @user-go4mp8ky7u
    @user-go4mp8ky7u 4 роки тому +73

    አባታችን ቃልሂወት ይስማልን በድሜ በፀጋ የጠብቅልን እኔ እርሰወ በሚስትምሮት ተምህርት ብዙ ልወጥ አምጥቻልው የድግል ማሪም ልጂ የመስግን

    • @danimarr3168
      @danimarr3168 4 роки тому +1

      Amennnnn Amennnnn Enem Edezawe Egezehaber Yemesegen💐💐💐💚💛💛💛💙💙

    • @birhantadeset3370
      @birhantadeset3370 4 роки тому +2

      Amen, Betam liyu abat nachew.!!!!

    • @shewayealemuteklu2169
      @shewayealemuteklu2169 4 роки тому +1

      Kale heywat yasmalin memherachin awo tslot argano ke rezimtu yetnsa ene be tsom gze ena wad gdam le sobae sehd becha nbre yemitkmwe

    • @shewayealemuteklu2169
      @shewayealemuteklu2169 4 роки тому +1

      Ahun gn ahezabe hagre negn memher be tslote yasibogn

    • @mastubogaleuser1528
      @mastubogaleuser1528 3 роки тому +2

      Egezabiher,yemasegen,AMEN,,AMEN,AMEN,Qalahiweto,,yaaamalan,👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-gw6be1fo4j
    @user-gw6be1fo4j 4 роки тому +31

    አባታችን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎች በእድሜ በጤና በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሜን
    የጠላቻችንን ሴራ ግልጥ አድርጎው ስለማስተምሩ በእውነት እንድንነቃበት ብርታት እየሆኑን ነው እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @user-iq2yu3nv2m
      @user-iq2yu3nv2m 4 роки тому

      አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ።
      አንድ ጥያቄ አለኝ ቄሴ
      በስልካችን ማንበብ ይቻላል መፁሀፍ የማናገኝ ሠወች

    • @hadguberhe7631
      @hadguberhe7631 3 роки тому

      @@user-iq2yu3nv2mእኔም መፅሃፋ በቀላሉ ኣላገኝም እና በስልክ ይቻላል መልስ እጠብቃለው ወንድሞቼ

  • @user-en7mk2rq5f
    @user-en7mk2rq5f 4 роки тому +7

    ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን እኔንም በፀሎታችሑ አስቡኝ ይህን ፀሎት ስፀልይ ልቤ ይጨነቃል ሊወጣ ነወ እማየው ተይው ተይው ነው እሚለኝ እህት ወድሞቸ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ተማሪያም እያላችሁ

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 2 роки тому +4

    አባታችን እድሜ ከጤና ያብዛልዎ የብዙዎችን ፈዉስ በዓይኖቼ አይቻለሁ ፀጋዉ ይብዛለዎት🙏🙏🙏...

  • @ghirmayweldeyesus3699
    @ghirmayweldeyesus3699 4 роки тому +14

    ኣሜን (3) ኣባታችን የነገሩንና የመከሩንን ሳናቋርጥ በግብር ለማድረግ የጸሎቱ ባለቤት ድንግል እመቤታችን ብርታትን ትስጠን።በጸሎት ኣትሩሱኝ ደሞ!!!

    • @user-lp6nf2tj9f
      @user-lp6nf2tj9f 4 роки тому

      በስልካችን መፀለይ እንችላለን

    • @ghirmayweldeyesus3699
      @ghirmayweldeyesus3699 4 роки тому

      @@user-lp6nf2tj9f ኣይ ኣይቻልም በስልክ መጸለይ!!!

  • @amareaklog6931
    @amareaklog6931 4 роки тому +9

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አርጋኖን አለኝ ለማንበብ ሞክሬው በጣም ስለበዛብኝ አንድ ምዕራፍ ብቻ አንብቤ እተወውና አልዘልቀውም ብቻ እራስጌየ እርጌ ሲያመኝም በምፅሀፉ አሻሽቸ ነው እንጅ ምተኛ አሁን ግን በደብ አብራርተው ስላስተማሩኝ እያነበብኩ ምግብ በበላሁ ስዓት ሆዴ ነፍስ ጡር እስኪመስል የሚነፋኝን የድንግልን ተአምርዋን አያለሁ እድሜወትን እርዥም ያድርግልን በፀጋ ያቆይልኝ

  • @user-jp4tz5cm6d
    @user-jp4tz5cm6d 4 роки тому +10

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ከተጀመረ ማቋረጥ የለበትም በሚል የተሳሳተ ወሬ አልጀመርኩትም ነበር አሁን ግን ምስጋና ለእርሷ ትምህርት የመቤታችንን ምስጋና በደስታ እፀልያለው እዷሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @Hana-ef7ix
    @Hana-ef7ix 4 роки тому +18

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን በረከቱን ያድልልንየሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድለን ከእመቤታችን እረድኤት በረከት ጸሎት ልመናዋ ምልጃዋ ፍቅርዋ ይደርብን ከሁላችን ጋር አይለየን

  • @user-xo7xf7ng3y
    @user-xo7xf7ng3y 4 роки тому +14

    መምህር በእውነት በጣም እንቁ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን

  • @user-yw3qf9hg6x
    @user-yw3qf9hg6x 5 місяців тому

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤❤❤

  • @astertefera151
    @astertefera151 4 роки тому +10

    አሜን አባታችን እድሜውን ይስጥልን መምህር ስለ ኢትዮጵያ አልቅሱ እባኮትን ለናንተ ለትጉህ ላባቶቻችን እግዚአብሔር ይሰማችሃል እኛንም በሰው ሀገር ላለነው ፀልዩልን ከነ ልጆቻችን ወለተ ትንሳኤ ነኝ ሰላም ሁኑ

  • @romangezahgen6824
    @romangezahgen6824 4 роки тому +9

    ቀሲስ በጣም የምወደው የእመቤታችን ምሥጋና ነው በእውነት እንደዚህ ያሉ ብዙ የማናውቃቸው የፀሎት መፃሕፍቶች ያሉ ይመስለኛል በጣም ያስፈልጉናል እመቤታችን ድንግል ማርያም ትጠብቅልን እድሜ ይስጥልን

  • @hawisha3727
    @hawisha3727 4 місяці тому

    አሜን ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን የእግዚአብሔር ፍፁም ሰላሞት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በአባታችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለኛም ሰሚ ጆሮን አስተዋይ ልቦናን ያድለን ሰምተን ለመተግበር እግዚአብሔር መፈስ ቅዱስን ያቅርብልን አሜን

  • @senaitmulugeta9356
    @senaitmulugeta9356 4 роки тому +6

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኔም ያዛጋኛል እቅልፍ እቅልፍ ይለኛል ያዛጋኛል አባቴ በፀሎት አስብኝ ከስድት ሀገር እህተ ማርያም።።🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ቃለህይወትንያሰማልን ሁሌም እንዳዲስባዳምጠው የማልጠግበው እመቤቴሆይ ምስጋናይድረስሽ ክብርይገባሻል🙏❤️❤️

  • @fatad1798
    @fatad1798 4 роки тому +3

    መምህር እመብርሃን አብዝታ ትባርክልን የመፅሐፈ አርጋኖን በረከት ዘወትር አይለዮት መድሐኒዓለም አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እመ አምላክ ዕድሜ ከጸጋ ጋር ትስጥልን በእውነት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hiwotfekadufekadu4724
    @hiwotfekadufekadu4724 2 роки тому +1

    አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን እመብርሃን እሷ ተግተን እንድንፀልይ ትርዳን።

  • @balager21
    @balager21 Рік тому +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-pf9lr6gd8e
    @user-pf9lr6gd8e 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ድንግል ማርያምን እናት አማላጅ አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አርጋኖን ሳልፀልይ አልተኛም ብዙ ታምርም ተደርጎልኛል ልዩ ነው ለኔ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለፃፉልንም የአባታችን በረከታቸው ይደርብን 💚💛❤️
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍

  • @senayitabebaw1708
    @senayitabebaw1708 4 роки тому +18

    እንካን በሰላም መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ZaidZaid-fn8eo
    @ZaidZaid-fn8eo Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @senisenishoiloveethiopia9109
    @senisenishoiloveethiopia9109 4 роки тому +4

    እናመሰግናለን ወንድሜ ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡ የእናታችን የቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምልጃና በረከት እንዲሁም የልጇ የጌታችን የአማላካችን የመድሀኒታችን የኢየሰስ ክርስቶስ ምህረትና ቸርነት ከሁላችን ጋር ይሁን፡፡ አሜን አሜን አሜን!!!!

  • @wubalehawok9643
    @wubalehawok9643 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያትያዋርስልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችትንን እኛም በተማርነዉ መልካም ፍሬየምናፈራበት ያድርግልን ልዑል እግዚአብሔር አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @user-xg9oi9fg8i
    @user-xg9oi9fg8i 4 роки тому +4

    ክብር ለሚሰጠው ክብር መሰጠት ነው በእውነት አባታችን መምህር ቀሲሰ ሄኖክ ቃለ ህይዉት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን

  • @betelhemtigneh2201
    @betelhemtigneh2201 2 роки тому +2

    አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤናው ያቆይልን
    በፀጋው ይጠብቅልን

  • @albadralbadr7297
    @albadralbadr7297 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ኣባታችን በእድሜ ና በፀጋ ያንሩልን በረከቱ ይደርብን

  • @user-se5jv8uc1u
    @user-se5jv8uc1u 2 місяці тому

    አቤቴ እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት እንደዚህ የሚአስተምረን ምን ማድረግ እንዳለብን በሀይማኖታችን እሚአስምረን አባት አለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 роки тому +1

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን የመብርሀን ምልጃ ከሁላችንምጋር ይሁን አሜን

  • @selamselam9727
    @selamselam9727 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት
    እመብርሃን አይነ ልቦናችን ታብራልን በእውነት ደስ የሚል ነው
    ክብር ለአምላክ እናት ይሁን አሜን

  • @tegetsara6598
    @tegetsara6598 4 роки тому +1

    በእውነት መምህራችን ቃሌ ህይወት ያስማልን በእውነት እርሶ ከምናገሩት /ትምህርት እኔን ውሉንም ነውየምያረገኚ ግን እኔ ይእርሶን ትምህርት ስለምስማ በር ትቼ እምፀልየው እንችላለን በጣም በተለይ መዝሙሬ ዳውት ጨርሸወድ አርጋኖ ልገባ ስል ስውነተ ውሉ ይቀጠቀጣል በእውነት መምህራን አንድ ቀን በቁም ግማሽ ጎነን ይለበልብኚ ነበር ደንግጭ ስውነተን አይተው ምንም የለም ላየ ላይ ከዝያ እሄን ትምህርት ትዝ ስለኚ አማትቤ እንደገና ፀሎት ጀመርኩ በእውነት መምህር ግን እድሜ ላይ እድሜ ትጨምርሉት እመብረሐን

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b 2 роки тому

    መምህር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @eredaitawoke5082
    @eredaitawoke5082 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን የምስጋናው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @selethio6023
    @selethio6023 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን እመብዙሀን ትጠብቅልን

  • @alemayehukidusalemayehu3573
    @alemayehukidusalemayehu3573 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አውንድማችን ቀሲስ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ+++

  • @asterast4668
    @asterast4668 4 роки тому +4

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @michielmikael
    @michielmikael 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን መምህራችን በጣም አስተማሬ ነው ይህ ለኛ ለምእመናን እግዚአብሔር የአገልግሎት ግዜዎትን ይባርክልን አባታችን

  • @user-ro7ij1fu4u
    @user-ro7ij1fu4u 4 роки тому +3

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @fdyfer2175
    @fdyfer2175 4 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህወት ያሰማል መምህራቸን(ኣባታች)ፀጋውን ያብዛሎቶ የእመቤታችን ምልጃ ፆሎትዋ ኣይለየን

  • @HelenMulash
    @HelenMulash 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @meregetiopia4193
    @meregetiopia4193 4 роки тому +2

    አባታችን ቃለሂወት ያስማልን የስማነው በልባችን ያሳድርብን አሜን

  • @eyerusalembisrat8944
    @eyerusalembisrat8944 4 роки тому +2

    Amen Amen Amen Kale Hiwet Yasemaln Memhrachn Ye agelgulot zemenot Egzabhir Ybark🙏🙏🙏

  • @user-ie2cs7vx6u
    @user-ie2cs7vx6u 10 місяців тому

    አባታችን ፀጋውን ያብዛልወት ለኛም የሚሠማ እና ሠምቶም የሚተገብር ልብ ያባ ጊወርጊስ ወዳጅ እመብርሀን ትርዳን ጨቆኝ ነበረ እረጅም ስለሆነ እኮንም አወኩ ከቻልኩ ሁሉን ካልቻልኩ በምህራፍ ማቆም እንደሚቻል አንድ አንዴ እረጅም መሆኑን ሳስብ ጥቅልል ብየ ነበር የምተኛ 🥺" እመቤቴ ማሪያም ሆይ እርጅኝ ሳልሰለች እንዳመሠግንሽ መንፈስ ቅዱስ አቅርበሽ እርኩስ መንፈስን አርቂልኝ🙏😊

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy 4 роки тому +1

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰብ የእመብርሃን ወዳጆች እንደም አመሻቹ ኣሜን የአምላካችን ስም የተመሰገነ ይሁን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እኔ እንደ ምንም ብየ ነው ምጨርሰው እንጂ በጣም ይረዝመኛል በየ ቀኑ አልፀልይም ምክንያቱም በምእራፍ ማንበብ እንደ ሚቻል አላውቅም ነበር ሌላ የፀሎት መፃሕፍት ስለ ማነብ በየ ቀኑ አላነበውም ነበር አሁን ግን የቻልኩትን ያህል እፀልያለው አባየ እናመሰግናለን ፀጋው ይብዛልውት የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ለስሙ ይሁን

  • @putgodfirst588
    @putgodfirst588 2 роки тому +1

    🌟🌟🌟🌿🌻🙏🏽🙏🏽❣️🙏🏽🙏🏽🌿🌻🌟🌟🌟
    አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽አሜን 🙏🏽 አሜን 🙏🏽

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 4 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋና እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት ብዙ ያስተምሩናል

    • @anamarana5944
      @anamarana5944 4 роки тому

      Be ewinte kale ewite ysmaline Abatchne

  • @user-wt6dx3di3c
    @user-wt6dx3di3c 4 роки тому +10

    አሜን እኛ ግቢ እስር ሴቶች እሉ ሊሊት ሙሉ ሲያወሩ ያድሩና ለፀሎት ሲባሉ ግን ፈረጠኝ ቆረጠኝ ይላሉ እባካችሁ ን የፀሎትን ጥቅም ከዚህ ተማሩ ዝም ብላችሁ የስንብት ተማሪ ነኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ማለት እየጠቅምም

    • @dagimhawi
      @dagimhawi Рік тому

      የ እነሱን እንከን ለ እኛ ሳይሆን ለእርሳቸው ንገሪያቸው

  • @user-pj3nq2fn3u
    @user-pj3nq2fn3u 4 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችህን እረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን!

  • @user-nq3tf4cy4z
    @user-nq3tf4cy4z 4 роки тому +2

    ቃለህወትን ያስማልን አባታችን
    እግዚአብሔር አምላክ
    በእድሜ በፅጋ ይጠብቅልን
    ለሀገራችንም ስላምን ያስፍንልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜን ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን

  • @marinakorolevamarinakaspar8192
    @marinakorolevamarinakaspar8192 3 роки тому +1

    አባታችን. ቃልህወት. ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ የኔም ጥያቄ ነው ከገዛሁት ስንት ዓመቴ ከጀመርኩ ማቋረጥ የለብኝም በማለት ፈርቼ ቁጭ አድርጌው ነበር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሆ አባታችን🙏

  • @tbletstewelde4117
    @tbletstewelde4117 4 роки тому +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
    እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-du9vy3nv7t
    @user-du9vy3nv7t 3 роки тому +1

    አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ለአባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን አሜን

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c Рік тому +1

    ብሓቂ ቃልህይውት ያሰመዕልና

  • @hdu4612
    @hdu4612 4 роки тому +4

    ስላም፣ለመምህራችን፣እንኳን፣በረላም፣መጡልን፣እግዛብሔር፣አምላክ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኝ

  • @shdlove6679
    @shdlove6679 4 роки тому +2

    እሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሂወይት ያሰማል ለእኛም በሰማነው በልባችን አሰደሩ እግዚአብሔር መልካም ፍቅዳ ይሁንልን አሜን 3

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 2 роки тому +1

    ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን በፀሎትዎ ይደግፉን አባታችን

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 роки тому +5

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን በረከትዎ ይርዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-zz4rc4ep3w
    @user-zz4rc4ep3w 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ መንግስተ ሰማያትንያውርስልን

  • @mebratiabbas217
    @mebratiabbas217 4 роки тому +1

    Egziyabher yimsgn memer enqan dena metuln kale hiwet yasemaln Amen (3)

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን 😇😇😇 ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅድስት እመቤታችን ማርያም ዕድሜ ጤና ያብዛልዎት ቀሲስ ሄኖክ
    በጣም ደስ የሚያሰኝ ትምህርት በልቦናችን ውስጥ ያሳድርልን አሜን 😇😇😇

  • @tsigemumecha6927
    @tsigemumecha6927 4 роки тому +4

    ደሰ ነዉ ያለኝ !!የምፈልገዉን ስላስተማሩን ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @bisratgbrhot3025
    @bisratgbrhot3025 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን አባታችን እንድንፀልይ እግዛቢሒር ይርዳን

  • @user-fg1vo1xm4i
    @user-fg1vo1xm4i 4 роки тому +6

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @almazzewde4735
    @almazzewde4735 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @htdvjthr1hu4grhdhr50
    @htdvjthr1hu4grhdhr50 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @user-ex6hs4gt1v
    @user-ex6hs4gt1v 3 роки тому +1

    አባታችን እናመሠግናለን ቃለህይወት ያሠማልን እኔ በስደት ነዉ ያለሁት ይሄንን ቅድስ መጰሀፍ አጊንቼዉ ማንበብን ወደድኩኝ እንዴት ደስ ይላል ዉስጤን ደስ አለዉ እመቤቴን ማወደስ እሷየወደደችዉን ማድረግ እንዴት ያስደስታል አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር

  • @redietza3146
    @redietza3146 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ አባታችን::የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን::

  • @zewudinehejigu8139
    @zewudinehejigu8139 Рік тому +1

    Amen, it is very briefed and educative. Glory to God with his mother st. Merry!

  • @ishaisha7578
    @ishaisha7578 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ፀጋውን ያብዛላዎት

  • @welatamedinmaryam1520
    @welatamedinmaryam1520 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጠቃሚ ትምህርት ነው እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @teklemariamsintayehu6233
    @teklemariamsintayehu6233 4 роки тому +1

    አባታችን ትምህርትዎት ያብዛኛችንን መልስ ሰጭ ነው፣ በእውነት በደንብ የተብራራ፣ እናመሰግናለን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያርዝምልን !!!

  • @mahdershumye9852
    @mahdershumye9852 3 роки тому +2

    መፅሀፋን እንዴት መፀለይ እንዳለብኝ ግራ ግብት ብሎኝ ነበር እና ትምህርቱን ሣገኝና ስሰማ በእውነት እንዴት ደስ እንዳለኝ በጣም ነው በግዝያብሔር ስም የማመሠግነው እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-dz8pf5mg8d
    @user-dz8pf5mg8d 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን ይሰማነዉን በልቦናችን ይደርብን አሜን

  • @AsnakechAmare
    @AsnakechAmare 3 місяці тому

    Amen amen amen kalehiywote yasemaln

  • @geniye5973
    @geniye5973 4 роки тому +2

    መምህራችን በእውነት ቃለሕይወትን ያሰማልን እኔ ስፈልገው የነበረ ጥያቄ ነው ለ4 አመት ታቅፌው የኖርኩት ጥያቄ ነው 😢😢😢በተለይ ወደ ስደት ከተሰደድኩኝ በኃላ ነው የአርጋኖ የመፀለያ ፀሎት ከውዷ እናቴ የተበረከተልኝ ስጦታ ነበር ነገር ግን ፀሎቱን ስጀምር በተለያዩ ምክንያቶች አቋርጠዋለሁኝ ፣ስፀልይ ፀሎቱ ይረዝምብኛል፣ያንቀላፋኛል፣አይኔን ይጋርደኛል በተለይ አርጋኖን ስጀምርማ አይጠየቅም 😢😢😢😢😢😢😢በቃ ምን አለፋችሁ አሁንማ ሁሉንም ትቼ በኦላይን ብቻ ሆኗል ፀሎቴ እግዚአብሔር ይመስገነው ከዘወትር ፀሎት እስከ መፅሐፍ ቅዱስ ድረስ በእጄ ላይ ይገኛል እኔ ግን ተግቼ መፀለይ አቅቶኛል😢😢😢😢😢በተለይ የእመቤታችንን አርጋኖ መፀለያ ፀሎት መፅሐፏን ማንበብ አልችልም😢😢😢እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ እማምላክ ወላዲተ አምላክ እንድትረዳኝ ወለተ ሚካኤል እያላችሁ አስቡኝ😢😢😢🙏🙏🙏

    • @user-wu8rc7pq1e
      @user-wu8rc7pq1e 9 місяців тому

      እመ ብዙሐን ታስብሽ እህታችን በርች

  • @user-yd6yq3ri4j
    @user-yd6yq3ri4j Місяць тому

    አርጋኖ ባርቶስ ሰይፈስላሴ ዳዊት ውዳሴ ማርያም 12ቱ ሀዋርያት ፡ውዳሴ አምላክ ውዳሴ መስቀል ፡በጣም ደስ ይላል ያው ፈተና አለው እኔ ልቤን ጉሮሮዬን ፡እታመማለው😢😢😢

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga7740 4 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መምህር እኔም ባቋርርጠውም እደግመዋለሁ የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከት ይደርብን ሀገራችን ሰላም ያርግልን

  • @mekdemekd4340
    @mekdemekd4340 4 роки тому +7

    ወለላይቱ እመቤት ሲሉ ደስ ይለኛል

  • @elsagebremariam4766
    @elsagebremariam4766 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይንሩልን አጽምት የሚያለሰልን ትምህርት ነው አባታችን በረከት ረድኤት የድንግል ማርያም ይደርብን ይዋልብን

  • @sigtgul4474
    @sigtgul4474 6 місяців тому

    አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @gizachewgetnet933
    @gizachewgetnet933 3 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ትምህርትዎ በጣም ጣፈጭ ነው ልብ ውስጥ ይገባል እማምላክ እድሜ እና ጤና ትስጥልን፡፡

  • @solomonmergiaw515
    @solomonmergiaw515 4 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @ykbtube8869
    @ykbtube8869 4 роки тому +1

    አባታችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያብዛሎች በእድሜ በጤና በፀጋ በአገልግሎት ይጠብቅልን አሜን !!

  • @hit2579
    @hit2579 5 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን