Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
💜ይገርማል ወላሂ ለትዳር ያጨኝ ሰው ደሞ የኛ ወንዶች ክፉ ናችሁ እያልኩ በተደጋጋሜ ስለምል በዚህ ነገር ተለያየን እናመሰግናለን ማማዬ ትክክል በኔ ያለውን ነገር ነገርሽኝ❤❤
ዉዷ እናመሰግናለን ስለ ጠቃም ምክርሽ ተባረክ የተባረከ አፍቃሪ ይስጠን ፈጣህ እህቶቼ እኔስ ፈርቻለሁ ዘንድሮ
እኔም በጣም መለየትን እፈራለሁ 😢
@@mesilove9815 አዎ ዉዴ አይደለም መለያየት ለመተዋወቅ እራሱ ፈርቻለሁ ሀገር እስክ ገባ ፀሎት እናድርግ እግዚአብሔር እንድረዳን ዉዴ
@@kiyayemaryamlij3585 እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ሀገር ዉስጥም ፍቅር ጠፍቷል ጥቅም ብቻ ነው 😢
@@mesilove9815 አሜን እሱማ ልክ ነሽ ግን ብሆንም ከ online ሳይሻል አይቀርም
ዊንታ ብዙ ነገሮችን አስተምረኸኛልና ቁምነገር እራሳችንን ለትዳር የሚያስፈልጉ ሚስጥሮች ግልፀኝነት ሁሉም ነገር አጠገባችን አለ ትንታኔው ❤❤❤❤❤
ተመስገን አምላክ የፈቀደውን መልካም ስው ስቶሂኛል ፈጣሪ ፈረሃ ሕግዚያብሔር በአል ኢስጣችው እህቶሆቼ
አሜን አሜን አሜን
አሜን እህቴ እናንተም ፍፃሜያችሁ ይመር
አሜን 🙏
@@kiyayemaryamlij3585 አሜን እህቴ ሕግዚያአብሔር ያክብርልኝ
እውነት ነው እናመሰግናለን
ዝምብሎ ይመችሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
እናመሰግ ናለን እህቴ🙏🙏🙏
ዊንታዬ በጣም ውብ የሆኑ ትምርቶች ነው እምታቀርቢልን ግን ሴቶች ቢያነብት ብለሽ እምትመክሪው መጽሀፍ ካለ ብጠቁሚን እባክሽ ዊንታዬ
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ
ዊይታና ምክርሽን ስወደው ትክክል ነሽ
በጣም አመሰግናለሁ ምርጧ
ዊንታዬ በጣም ነው ምወድሽ ቪዲዎችሽን በጉጉት ነው የምጠብቃቸው። ሕይወቴ አመለካከቴን ቀይረሽልኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ🙏😘😘
ትክክል ማሪያምን 👍👍👍
ትለያለሽኮ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር በርች እኛም እናመስግናለን❤❤❤❤
ልክ ነሽ እናመስግናለው
Okay sister thank you
በትከከል የኔ ውብ አሰተማሪ ናው
በጣም እናመሠግናለው
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ከክፉነገር ይጠብቅሽ የኔውድ 🙏🙏🙏♥️
የኔ ማር እናመስግናለን ለምክርሽ😍😍
😍😍😍❤️❤️ቆንጆ
Yene wudi tebareki geta yitenekekilish
እውነት ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
አመሰግናለዉ ዊታንዬ😍😍😍
እናመስግናለን ቆጅየ😘😘😘💗
በጣም የማደቅልሽ ሁሌም የምትጠቀሚዉ ባግራዉድ ይለያል ።
ዋው አሪፍ ትምሕርት
ዋው ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይ!!
Exactly 💯 💯 💯
የኔማር አረባጣም ድንቅ ሤት ብየሻለሁ❤
😍😍😍😍😍ስወድሺ ቡዙ ተምሬለሁ ካንቸ👍👍👍
yenewud👍😘😘😘
እውነት ነው
እኔአንድ ሰው ጎድቶኝ ስለሄደ ሁሉም እንደሱ እየመሰለኝ የቀረቡኝን ሁሉ ነው እምናገራቸው እምጠራጠራቸው በዚህ ጉዳይ በጣም ተቸግሪያለሁ
እኔም እንደዛ ነኝ እህህቴ 5 አመት ሆነኝ እየፈራሁ ና እየተጠራጠርኩ ምን ይሻላል
ስታምሪ
Yekamera ቦታ መርጫሽ ዋዉ ዊንታዬ በእውነት Waw i proud of you❤
Selam yena leyu betam herafa negeea newu enmeseganlen wuda yagera ljicha fetara yalasebichahut desata bebitachahu yagabu melekamnet lerasa newu sebsakarayabi aedaraghugnli
Betam nawe me wedsi yena jgena❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሣቂታ😃
የኔ ቆንጆ አበባ ነው የምትመስይው ሚስጥሩን አካፍይን❤😊
ሚስጥሩ እራስን መሆንን በራስ መተማመን ሀሳብ መተው ሌላ ትንሽ ዱቄት መቀባት😅
Wint betam New Mamesegnsh Bzu Edmar Sladeregshgn Anchi Ketihybet Egna Lemeketatel
አዋ! ሁሉም ልክ ነው እኔ 1ኛ እና 4ኛ ብዙውን ጊዜ የምጠቀማቸው ናቸው 😁
እናመሰግናለን ዝምታ ለሚያበዛ ሰው ስ እዴት ይደረጋል ውድ መልሽልኝ እሽ
አለው ሌላ ከከከከከ የኔው ይሄው አገባ ጠፍሣ እያልኩው
ቅመም እኮ ነሽ ዬኔ መልካም❤
Egizhabhar yibarkishi wintaya timhirtshi hulu betam astemari nachew enam behiweta tetekimebetalhu
ቅመም ነሽ ❤️❤️❤️❤️
❤
My sister
እግዚአብሔር አምላኬ ፈጣሪውን የሜፈራ የትዳር አጋሪ ሰቶኛል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረላችሁ በሉኝ እህቶቸ ከ3ሶትውረ ቡሀላ አገረ እገባለሁ በፀለታችሁ አሰቡኝ እህቶቸ እናንተም በሰላም እንድትገብ ቅዱሰገብረ ኢል ከናንተጋይሁን
😍😍😍
በትክክል እኔምጋ ደርሶብኛል ልንለያይ ወስነን መልሰን ታረቅኝ
ሰበስክራይበ ❤😅😅
You are so sweet😂😍
I like you my dear 😘😘😘
❤❤❤
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😂😂😂
ጥያቄ ነበረኝ እኔ እማፈቅረዉን ሰዉ ጠይቄዉ የሱምላሺ ቀድመሺ ብጠይቂኝ ኑሮ ነበር ያለኝ ይህን ሲል ምን ማለቱነዉ????????
ፍቅረኛ አለው ወይም ቃል የገባበት ሁኔታ ይኖራል እኔ ባል ይሆናል ብየ የምፈልገው ሰው ነበር ከዛ እየፈራ ሴይነግረኝ ቀረ ሌሎቹ እየመጡ እሱ ይፈልግሻል ሲሉ ንገራት በሉት ስላቸው ዝም ሲል እኔ ሌላ ቃል በገባሁ 4ወር በሗላ ጠየቀኝ እኔም ቀድመህ ጠይቀኸኝ ቢሆን አልኩት እና እደዛ ሊሆን ይችላል እህት
🍓🍓🍓🍓
እኔ የዛሬ አምስት አመት አግብቸ ሰዉነቴ እስኪቆስል ድረስ ደበድቦኝ በ1 ወር ፈታኝ አሁን ብዙ የትዳር ጥያቄ ይቀርብልኛል ግን በጣም እፈራለሁ ምን ትይኛለሽ 😭😭😭
አይዞሽ ያለፈን ካለፈ ጋር ትተሽ ወደ ፊት ህይወትሽን ቀጥይ ሁሉም ሰው አንድ አይነት አይደሉም አትፊር ፀልይ ትዳሪ ከፈጣሪ ነው
@Kemila2022 Emam ቤተሰብ ለማላቀዉ ሰዉ ሊድሩኝ ብለዉ ሌላዉ 😭 ጠልፎ ወሰደኝ በወሬ ቀጥቅጦ መልስኝ
እግዚአብሔር አምላክ መልካም ነገርዪስጥሺ
@@Sariy177አይዞሽ ምኑ ጀዝባ ነው
Temrteshe des yelale gen alebabseshe astekakey
Arif.timiret.new.ameseginalew.wude.korahubishiy
yene konio fegegetashe yenageral tebarkilgne
🤭🤭🤭tafche neshi
እኔ ሀራምነገር ብዙው ጠይቆወኝ ዞርበልአልኩውት ባካል ታቀኝየልደ ከፍለክ ኒካእስርአልኩውት ተዘጋጋን ከዛ ቆይቶ መጣነ ሳነግርው ተጨማለቀብኝ እባክህ ከስላምታውጭ ወሪአልፍልግም ስለው አትመፃደቂብኝ ብሎ ዘጋውነ ወዳውደሞ ደወለነ ፍትኝሽ ፍትኝሽ ፍተነውን አልፍሽ ግን ለኔ ያለሽ ቦታ እደበፈቱው አይደለም አለ እኔ አልተቀየርኩውም ስለው በቃ ያባትሽን ስምንገሪኝ ብሎ ላባቱው ነግሪዋለሁ ካለ 3 ቀኑው ወፍ የለም ክክክክክ አይደውልም አይጥፍምም እኔም የዋዛ ጢባራም አይደለሁም ትንሽ አይቸው ልቦልከውደ ውዶችየ ?
ቦልኪው ቆይቶ ቆይቶ የሚመጣ ወንድ ለትፋር አይሆንም
Yelebnm
ቈጀደስ፡ጥርኗአርእፍኗ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
💜ይገርማል ወላሂ ለትዳር ያጨኝ ሰው ደሞ የኛ ወንዶች ክፉ ናችሁ እያልኩ በተደጋጋሜ ስለምል በዚህ ነገር ተለያየን እናመሰግናለን ማማዬ ትክክል በኔ ያለውን ነገር ነገርሽኝ❤❤
ዉዷ እናመሰግናለን ስለ ጠቃም ምክርሽ ተባረክ
የተባረከ አፍቃሪ ይስጠን ፈጣህ እህቶቼ እኔስ
ፈርቻለሁ ዘንድሮ
እኔም በጣም መለየትን እፈራለሁ 😢
@@mesilove9815 አዎ ዉዴ አይደለም መለያየት ለመተዋወቅ እራሱ ፈርቻለሁ ሀገር እስክ ገባ ፀሎት እናድርግ እግዚአብሔር እንድረዳን ዉዴ
@@kiyayemaryamlij3585 እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ሀገር ዉስጥም ፍቅር ጠፍቷል ጥቅም ብቻ ነው 😢
@@mesilove9815 አሜን እሱማ ልክ ነሽ ግን ብሆንም ከ online ሳይሻል አይቀርም
ዊንታ ብዙ ነገሮችን አስተምረኸኛልና ቁምነገር እራሳችንን ለትዳር የሚያስፈልጉ ሚስጥሮች ግልፀኝነት ሁሉም ነገር አጠገባችን አለ ትንታኔው ❤❤❤❤❤
ተመስገን አምላክ የፈቀደውን መልካም ስው ስቶሂኛል ፈጣሪ ፈረሃ ሕግዚያብሔር በአል ኢስጣችው እህቶሆቼ
አሜን አሜን አሜን
አሜን እህቴ እናንተም ፍፃሜያችሁ ይመር
አሜን 🙏
@@kiyayemaryamlij3585 አሜን እህቴ ሕግዚያአብሔር ያክብርልኝ
እውነት ነው እናመሰግናለን
ዝምብሎ ይመችሽ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
እናመሰግ ናለን እህቴ🙏🙏🙏
ዊንታዬ በጣም ውብ የሆኑ ትምርቶች ነው እምታቀርቢልን ግን ሴቶች ቢያነብት ብለሽ እምትመክሪው መጽሀፍ ካለ ብጠቁሚን እባክሽ ዊንታዬ
መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ
ዊይታና ምክርሽን ስወደው ትክክል ነሽ
በጣም አመሰግናለሁ ምርጧ
ዊንታዬ በጣም ነው ምወድሽ ቪዲዎችሽን በጉጉት ነው የምጠብቃቸው። ሕይወቴ አመለካከቴን ቀይረሽልኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ🙏😘😘
ትክክል ማሪያምን 👍👍👍
ትለያለሽኮ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር በርች እኛም እናመስግናለን❤❤❤❤
ልክ ነሽ እናመስግናለው
Okay sister thank you
በትከከል የኔ ውብ አሰተማሪ ናው
በጣም እናመሠግናለው
ተባረኪ የኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወድሽ እግዚአብሔር ከክፉነገር ይጠብቅሽ የኔውድ 🙏🙏🙏♥️
የኔ ማር እናመስግናለን ለምክርሽ😍😍
😍😍😍❤️❤️ቆንጆ
Yene wudi tebareki geta yitenekekilish
እውነት ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን
አመሰግናለዉ ዊታንዬ😍😍😍
እናመስግናለን ቆጅየ😘😘😘💗
በጣም የማደቅልሽ ሁሌም የምትጠቀሚዉ ባግራዉድ ይለያል ።
ዋው አሪፍ ትምሕርት
ዋው ትምህርትሽ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይ!!
Exactly 💯 💯 💯
የኔማር አረባጣም ድንቅ ሤት ብየሻለሁ❤
😍😍😍😍😍ስወድሺ ቡዙ ተምሬለሁ ካንቸ👍👍👍
yenewud👍😘😘😘
እውነት ነው
እኔአንድ ሰው ጎድቶኝ ስለሄደ ሁሉም እንደሱ እየመሰለኝ የቀረቡኝን ሁሉ ነው እምናገራቸው እምጠራጠራቸው በዚህ ጉዳይ በጣም ተቸግሪያለሁ
እኔም እንደዛ ነኝ እህህቴ 5 አመት ሆነኝ እየፈራሁ ና እየተጠራጠርኩ ምን ይሻላል
ስታምሪ
Yekamera ቦታ መርጫሽ ዋዉ ዊንታዬ በእውነት Waw i proud of you❤
Selam yena leyu betam herafa negeea newu enmeseganlen wuda yagera ljicha fetara yalasebichahut desata bebitachahu yagabu melekamnet lerasa newu sebsakarayabi aedaraghugnli
Betam nawe me wedsi yena jgena❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ሣቂታ😃
የኔ ቆንጆ አበባ ነው የምትመስይው ሚስጥሩን አካፍይን❤😊
ሚስጥሩ እራስን መሆንን በራስ መተማመን ሀሳብ መተው ሌላ ትንሽ ዱቄት መቀባት😅
Wint betam New Mamesegnsh Bzu Edmar Sladeregshgn Anchi Ketihybet Egna Lemeketatel
አዋ! ሁሉም ልክ ነው
እኔ 1ኛ እና 4ኛ ብዙውን ጊዜ የምጠቀማቸው ናቸው 😁