Hi winty I apreciate your explanation and expressions. plus many of the points are truth. But when same body is in deeply Love don't have Ears and Heart.This is the sofesticated human creature nature. Hope in the next you will tell us the complicated secrets of girls which boys couldn't understand easier.
ያለውበትን ማን ነገረሽ ብዬ ነው የሰማውት እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ላለን ሴቶች አይናችንን ገልጠን እንድንመለከት ትልቅ ትምህርት ነው 🙏 እወስናለው እግዚአብሔር ይርዳኝ እያወኩት መወሰን ግን አልቻልኩም
እኔም እዳች ነኝ ቆይ ምን ባደርግ ይሻለኛን ስርቀው ይመጣን ጨክኛ መወሰን አልቻልኩም😌
እግዚአብሔር ይመስገን ሦስት ዓመት ሙሉ እንደዛ አይነት ሰው ጋ ነበርኩኝ አሁን ግን ጌታ ይባርክ በራሴ ጊዜ አይቼ አይቼ አንተ ልጅ ለትዳር አትሆንም ብይ block አደረኩት ጌታ ይመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር ሰላሌ
Amen Amen thank you god bless more
እንኳን እግዚአብሔር ገላገለሽ እህተ በጣም ከባዶች ናቸው
እዉነት ነዉ ለእኛ የምሆን ሰዉ ጌታ አያሳጣንም
ጀግና
እኔ ይሄው ፍቅረኛዬ ሚስት ልጅ አለው ግን አብረ ሶስት አመት ቆይተናል ሚስቴን እኔ አልፈልግም አገር ልትሃድ ነው እያለ ሶስት አመታችን ይሄው እንዳልለየው መቁረጥ አቃተኝ አንዱን ምረጥ ስለውም እሷን እኔ አልፈልግም አገር እስከምትገባ ነው ይላል ምን ይሻለኛል
እውነት ነው እሄ የኔ ህወት ወስጥ ያለ ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን 💚💛❤
ስወድሺ. እድሜሽ. ይርዘምልኝ. ማሬ. ሁሉም. እምታስተምሪኝ. ትምህርት. እየገንባኝ ነው. እህቴ
እውነት ዊንታዬ ትክክል ነሽ እውነተኛ ወንድ እራሳችንን እንድንሆን ነው የሚያደርገው
ሁሉ ነገርሽን ያከብርልሻል
😍😍😍
የኔ ውድ ዊንታዬ የእውነት ከዛሬ ጀምሮ ውሳኔ ወሰንኩኝ የዛሬው ትምርት የተለየ ነው በጣም እናመሠግናለን ዊንታዬ በርችልኝ ከአንች ብዙ ነገር ተማርኩኝ የውሳኔ ሰው ሆንኩኝ እግዛቢሔረ ያበርታሽ የእውነት ልዩ ሴት ነሽ ❤❤❤❤
አንቺም ተወዳጅ ነሽ ዊንታዬ ለውሳኔ የሚረዳ ምክር ነው እናመሰግናለን
የኔ ውድ እህቴ በእውነት ዘመንሽ ይባረክ ስድስት አመት በእንደዚህ አይነት ነው ያሳለፍኩት የሚገርመው ዛሬም አለ😢😢😢😢
እዉነት ነዉ እህቴ ይከ እኔ እራሱ ያለሁበት መንገድ ነበር ግን አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ብሎክ ብየዋለሁ ቆርጦልኛል❤
ቲዳር የፈጣሪ ስጦታ ነው ከወደጀሽ 10 ምክኒያት ከጠላሽ 10 ምክኒያት እያላችው የሰው ልብ አታሻክሩ ወንዶች በብሀሪያቸው ብዙ አያወሩም እኛ ሴቶች ግን ስናፈቅር ወሬ እናወዛለን እና ፈጣሪ እውነተኛውን ቲዳር ይስጠን
የኔ እህት ትክክል ነሽ የኔም እንደዛ ነበር
አንድ ዓመት ከምናምን ይሆናል እና እምገርምሽ ምንም ዓይነት ዓለማ የለለው ነበር ያጋጠመኝ ጥዋት ይመጣል ሴክስ ይላል ቀን ይመጣል ሴክስ ይላል ማታ እንቅልፍ አያስተኛኝም በጣም መረረኝ
እና ወሰንኩት እና ህይወቴን መቀየር እንዳለብኝ ወደ ዓለማየ ትኩረት ማድረግ እንዳለብኝ አስፍቼ አሰብኩት
አሁን ሴትነቴን አሳየሁት ዓረብ ሀገር ህጄ ወንድሞቼ ፣እናት አባቶቼን ፣የይሬ
እራሴን ቀይሬ በራሴ ተማምኛ ከእግዝአብሄር ጋር በመሆን ወደ ፍት እየሃድኩት ነው እምገርምሽ የሱን እኔ ላይ ያደረሰብኝ ግፍ ለኔ ብዙ ነገር አስተምህሮኛል ጥንካራ፣ብርታት ፣ፅናት፣ርህራሄ፣ትህትና፣ለሰው ልጅ መግፍት እንደየለለብኝ እና በራሴ እንደምታማመን አድርጎኛል አሁን የራሴ የህይወት አጋር እግዝአብሄር ሰጠኝ ዓለማ ያለው ፣አስፍቶ የምያስብ ፣የወዴ ፍት ህይወቲ እንጅ ስለ ሴክስ አያወራም ቁም ነገረኛ ነው እና እህቶቼ የማንንም መጫዎቻ አንሁን
በጣም እናመሰግናለን 18:24
Wow, Thank you, so much very intresting TOPIC!!!
ወጣቶቺ በደንብ ቢከታተሉሺ እና ቢማሩ ደስ ይለኛል ምክንያቱም በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታስተምሪው እንደኛ በራሳቸው ከሚማሩ 🙏ሰወቺ እንቢ ለማለት ወይም ይቅርብኝ ለማለት አትፍሩ ትክክል ያልመሰላቺሁ የሚያጠራጥራቺሁ ነገር ከሆነ ኖ በሉ እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይሰጣቺኋል ብልህ መሆናቺሁን ካየ መጀመሪያ ላይ ተሸፋፍኖ የሚያልፍ ነገር በሗላ ትልቅ ችግር ይሆናል ግልፅ እና እውነተኛ ነገር ለራሳቺሁ አድርጉ ጥሩ ካልሆነ ጥሩ አደለም አትሸፋፍኑ🫡🙏
👍👍👍
Fatari ybarekehi tetohi ymayetawehi wdi
የኔ አንደኛ አመሰግናለሁ ማርዋ
You are so right my sister. Thankyou ❤
😳🤣ደህና ጉዳቸውን ዘረገፍሺው👌 ተባረኪልን የኛ እንቁ 🥰🥰
😂😂😂😂😂🎉
እናመሰግናለን ውዷ❤❤❤❤
ወይኔ አችልጅ ግን በደንብነው ምታቂያቸውኮ ወዶችን👌
Yene konjo endew mn largish wufffff ❤❤❤❤❤
ቆነጄ ተባሪክ እዉነት ነዉ ትምራትሺ ደሰ አለኛ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
Leke new byyyyyy by endeza new wentaye tebareke
በጣም እናመሰግናለን
እውነት ብለሻል ማማዬ እኔ 5 አመታችን ግን ይሄን ያክል አመት ለመጓዝ ትኬቱን የቆረጥኩት እኔ ሚስኪኗ ብቻ ነበርኩኝ ለካ አስሮኝ ነው ይሄን ያክል አመት ፀባዩን ማወቅ ያቃተኝ😢
😭💔 በፈጣሪ እኔ ብቻ መስለኝ የወንድ ፀባይ የማይገባኝ ልክ እዳልሽው እኔ ገር የለ ሰው ምኑንም ማውቅ አይቻልም ሁሌ የተለይ ነገር ነው የምይውራው ኧረ እደዝ አይነት ሰው እማ 💉 ወግቶ መሶጣት ነው ከህወታችን መሃል አስባልት ለይ ጥለውን አድ ቀን መኪና እዳይ ገጨን ከሎጣም አሶግጂ እህተ አይጠቅምሽም ከሱ አይምሮ መበላሽት የተነሳ እራስሽን ነው የምታጨው ማማዬ
እናመሰግናለሁን. እህታችን
የእውነት የኔን ታሪክ የሚታወር ነበር የመሰለኝ በጣም ይከርማል
በጣም አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ 😢😢😢
ሳለፍቨ እኮ ወድሻለሁ
ባልደወልም እወድሻለሁ
ባታወቀኝም እወድሻለሁ
በጠፋ ፍቅር ተገኝቶ
በፈለጋ ባለቤቱ ጠፈቶ
ወሰደ ነዉ በፈገገታ
ልናሳድረዉ ለአንድ ማታ
እንግዳ ወርቅ ሆላ ብር ሆላ ቢሬት
ፍቅር እኮ የለዉም ባለቤት
1000%ትክክል ናት አዳምጥዋት ልክ እንደኔየ
እንኳን ደህና መጣሽ ዊኒ !!
ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ሴት ዊንታዬ የኔ እንቁ ❤️🙏
ጌታ ሆይ ይሄማ የኔ ጉድ ነው
ሳታገቡ ከቦይፍሬንድጋር አትተኙ በዋላ አትቆጩም። እንተኛ ካለ መጀመሪያ እንጋባ ለባሌ ነው መተኛት የምፈልገው ይሁን መልሳቹ
Thanks, this is very true..
I learned much...I did mistake lat time ..but the beast way learned better...
የኔም ህይወት የምትይው አይነት ወንድ ነው 5 አመት ጊዜየን ያቃጠለው ራስ ወዳድ ብቻ ነው እኔ ውጭ ነበርኩ ሃገር ገብቼ ቤት ሰርቼ ጨርሻለሁ ስለ የቤት እቃዎች ሳወራው ግዢ ነው የሚለው እንግዛ አይልም ስለወደፉት ሳወራው አይወድም ቶሎ ይቀየርብኛል ሌላ ጊዜ ግን ሰላም ነን ስለትዳር ሳወራው ግን ጊዜው ሲደርስ ይሆናል ብሎ ዝም ይላል አሁንማ ጭራሽ አሰናብቻለሁ ሽማግሌ ላክና እንጋባ ስለው ነገ ዛሬ እያለ አንድ አመት ሞላን ሳይልክ እሽ እልካለሁ ይላል ግን አይልክም
አሁን ብሎክ አድርጌ ተገላገልኩኝ ግን እወደዋለሁ ሌላ መቅረብ አልቻልኩም
እኔም እንዳንቺ 5 አመት ጊዜዬን እድሜዬን በላብኝ ግን እንዴት ልራቀዉ እወደዋለሁ መወሰን አቅቶኛል
ምን ትመክሪኛለሽ
እኔ ግን ምለው ዊታና ታቅኛለሽ እንዴ የተናገርሽው ነገር ሁኑም የኔ ሂወት ነው የእውነት በጣም ነው የማመስግንሽ እራሴን ነው ያሳየሽኝ የኔ እናት ጌታ ይባርክሽ እኔም ከዚህ ህልም ከሆነ እውነት እራሴን እያራኩኝ ነው ሳአት ባኖረኝም ግን እንደምንም ብዬ ምክርሽን አዳምጣለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤💋ye liben newu yetengershu fexari yebarkesh.melkam hiwot yesexesh fexari.12 amte mulu yexebekut fekerya ende sele ayen asro zare bechaye askerye fexari yesirawu yesexewu.erasen zeke argeye.lesu beye 2y sideti wexawu fexari yeferdewu thank you.
ትክክል የኔ ውድ
እወነት ሽን ነው ♥️♥️♥️🥰🥰🥰
ዘወትር የምከተልሽ ነኝ በጣም እወድልሻለሁ ምክሮችሽን
ምክርሺን ወድጀዋለው 🥰🥰
ትክክል ነው ተባረክ 🥰👌
Thank you 💞😊
ሰላም ሰላም እህቴ ፈጣሪ ይባርክሸ እኔ ከጎደኛዬ ጋር 5አመታችን ነው ግን በጎደኝነት እኔ ከእሲሱ ጋር በቆየሁበት ግዜ ምንም ሰለሱ ማወቅ አልቻልኩም ሰለሱ ምንም ነገር እንዳቅ አይፈልግም ሰለእኔ ብቻ ለማወቅ ብቻ ነው ጥሩቱ እኔ ሰለወደፈቱ ሰጠይቀው አይመልሰም ሰርቀው ደሞ እየደወለ ይጨቀጨቀኛል አፈቅርሻለው ይለኛል እሰኪ ምክሪኝ ብቻ ግራ አጋብቶኛል
ቆጂት እራስ ጠብቂ ወንዶች በጣም ተናዳዋል።
ክክክክ
Kkkkk
🤣🤣😂😂
ክክክክ ኣረ ለኛም ባለ ኮመንቶቾ እንጠንቀቅ 😋😋
@@saraalshami5503 😂😂😂
Eunet new namesegnalen wintiye❤❤
እወነትሽ ነው ፍቅርኛዬ እንዲ አይነት ባህሪ ነበርው እና ግን ከእሱ ከተለየው የምሞት ያለ እሱ ሌላ ሰው መውደድ አልቻለም እና ከአጠገቤ እንዲ ርቅ አልፈልግም ግን አሁን ያንቺን ቪዲዮ ከተመለከትኩ በኃላ ሁሉም ነገሮች አይቻለሁ ከአለሁበት ሁኔታ እንድነቃ ስላደረግሽኝ ከልቤ አመሰግናለሁ
Zare behiwete wesenku
betam yemtigermi lij nesh gwuadegnaye behonech byem temegnehu asteway neshi
በጣም ትክክል ነሽ
በርች እህት❤❤
እውነትሺንነው🍀🍀🍀🍀
ብሎክ ባይኖር ግን🤨🤣🤣🤣🤣
Tikkl Siwedish kooo marr❤❤❤
የኔውድ በጣምነው ማመሰግነው
ዋዉ ያልጀመራቺ ተማሩ
Tru mkr new enamesegnalen eht 👏🤩
🤣🤣🤣🤣አይ ዊንታና ከአንቺ ጋር ነዋ የምንዉል 🤣🤣🤣🤣🤣ለወንዶቹ እንነግራለን አንቺ ጋር እንደምንዉል ባሌ ከጠየቀኝ ከዊንታ ጋር ነው የምለው
😂😂
❤❤❤❤❤ትክክልየኒቆጆ❤❤❤
Hi winty I apreciate your explanation and expressions. plus many of the points are truth. But when same body is in deeply Love don't have Ears and Heart.This is the sofesticated human creature nature. Hope in the next you will tell us the complicated secrets of girls which boys couldn't understand easier.
አዎ አውነት ሚገርም ነው ልክ ነሽ እንኳን ነገርሽኝ kkkklk
ትክክል ገደል ይግቡ አስመሳይ ወንዶች
እወድሻለሁ ውደ አመሰግናለሁ
በአለም ላይ ትልቁ ችግር የወዶች አመል ነው 😔😔😔
እዉነት ሸን ነው
ewnet new betam ehtttttttta yeha yenaew hewoit neber ahon gen aterun sebra wetahu
Wude silkishin yemichal kehone 🙏🙏🙏
Lawerash feligalew
ልክ ብለሻል
እውነትነው የኔቆጆ::
Wintana zari yaleshewu hulu leni betam telek guday new amsgenalehu lemwesen techgeri neber.
Betam enamsegnesh alen mareeee
እውነት ነው
ዊንታ የኔ ጀግና❤❤❤❤
ችግሩ ከባድ መለየቱነው ከራስሺጋር😊
Okay very nice amazing sister 💋💯
እዉነት ነው
sewdesh wedy❤❤
May dear le 10 ዓመት ዓንደዛ ኣይኣሳልፍኩ ነው 🙏🙏🙏
በውነት የሀ ሁሉም ነገር አጋጥሞኛል
Kkkkkkk የእውነት በጣም ትክክል ሚገርም ነው
ትክል.ፈጣርይጠብቀን
yagebashiwena lijoche yalut hono endezi aynet baheri kalewese?ketegabashe jemero malet newe?
በትክክክክልወለሂአይይይይየማል😥😥😥
amesegnalehu beseatu meleyayet yshalal yenawu bzu yalshachewun ynageral chawu eske Zara chiyalehu
እናመሰግናለን🙏
እዉነትነዉ ይቺነገርደርሳብኛል
በትክክል 100%😘😘
Very true
Thank u so much
exactly
የኔን ሂወት ነው የነገርሽኝ አመሠግናለሁ ማማየ
እውነት ነው 👍👍👍👍👍
የኔን ጉድ ነዋ ያወራሼልኝ 💔😥😥
ትክክል
መጀመሪያ ይወደኚነበርሁለታመት በፍቅር ኖርን ከኔጋመገናኝት አይፍልግመ ቤተሰብ ሰማኒያ እንሰርስለዉ ወርቀት አያስርኚም እያለይለኛል
Wow ,well said 👏 😳
ሰላም ለአንች ይሁን እኔ ግን እስከ መቼ እሲ ደስሲላው የምደውል ወይም በአካል ለምን??? እኔ ግራ ገባኝ እስክ መላባሉኝ???
❤it❤❤❤❤❤❤❤
የሆነች ጎዴኛየ ፡ፍቅረኛ አላት እና ቀን ጦት አሱር ያወራትና በኢቶቢ ሁለሰአት ሲሆን፡ዴህና እዴሪ ስልኬ ኔቶርክ አይሰራም፡ይላል፡አዲሳባ ተቀምጦ ከዛ ፡አክስቴ ሞተች፡ አጎቴ ሞተ ስልኬ ኔቶርክ አይስብም፡ይላል ተይ አልኮት ቀን ያወራኛል አለች ፡ግን ማታ ለመግባት እማፈልገው ሚስት አለህ ስትለው አይሰው ፡፡ታሚኝ አለሽ ይላታል፡ ተይ እዳይጎዳሽ ብያት አላመነችኝም ሁልጊዜ ችግር እሚበዛው፡፡