እየወደደሽ ይኖራል/Make him love you for life

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • I am Wintana Yilma, I will help you improve your love life

КОМЕНТАРІ • 64

  • @rahmarahma1067
    @rahmarahma1067 Рік тому +7

    የኔቆንጆ የጠፋብኝን ሀሰብ ነወ የነገርሽኝ አመሰግናለሁ ድንቅ ነሽ❤

  • @fevengebrenigus6535
    @fevengebrenigus6535 7 місяців тому +1

    Hats off for you wintye,much respect for you keep going

  • @getsolomon
    @getsolomon Рік тому +10

    ዊኒ ሴት ልጅ ለባሏ ወይም ለፍቅረኛዋ ካከበረችው ሞራሉን የሚነካ ነገር ካላደረገች ወይም ከሌሎች ጋር ካላወዳደረችው ወንዱ/ባል ፍቅረኛ ሊንከባከባትና ሊወዳት የግድ ነው!!!

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 Рік тому +9

    ብዙ የህይወት መምሪያ ታውቂያለሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @rritarritatilhuan1311
    @rritarritatilhuan1311 Рік тому +4

    .የኔውድ አናቺ ለሁሉም ሴቶች አሪያ ነሽ

  • @melkam2674
    @melkam2674 Рік тому +5

    እውነት ለመናገር ትዳርን ካለ ወረት እዲቆይ የሚያደርገው የእግዚያብሄር እርዳታ ነው ዘንድሮ በተለይ

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ትክክል ደምሪኝ ውዴ

  • @Muneera-f1o
    @Muneera-f1o 3 місяці тому +1

    ያና,,ቆንጅ,,,,,አለህ,,,ይጠቢቂሺ

  • @hermelamillion321
    @hermelamillion321 3 місяці тому

    Thank you betam tekmognal kanchi bizu negerochen entebikalen tenkara set mehonen ena fkren endakoy sileredashign ❤

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Рік тому +5

    ሰላም ወዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ዊንታናዬ አች እኮ ልዩ ነሽ 💚💛❤️👈

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Рік тому +1

    Thank you so much Wintana , this is very good advice I like it 👍

  • @FatumaawolToyib
    @FatumaawolToyib 7 місяців тому +1

    የኒቆጆበርቺልኝበጣምእናመሠግንአለን❤❤❤

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 Рік тому

    እውነት ብለሻል ጎበዝ የቴሌግራም አድሬስ ካለሽ ባወራሽ ደስ ይለኛል🙏🙏🙏🙏

  • @yarsemaljemebet7464
    @yarsemaljemebet7464 Рік тому +1

    ትክክል የኔ መልካም ❤❤❤❤

  • @AishaShakaru
    @AishaShakaru Рік тому +1

    እናመሠግናለን ውዴ በርቺ

  • @zinetahmed5354
    @zinetahmed5354 Рік тому +1

    how aer you my best sister good work any time goooooooooooooood❤❤❤❤❤❤

  • @oftaiijiraadhu2926
    @oftaiijiraadhu2926 Рік тому +1

    Thank you sweet sister ❤❤❤❤

  • @Jameela-w5x
    @Jameela-w5x 6 місяців тому

    ተመችቶኛል ምክርሽ ውኒ ቀጥይበት

  • @sofiasofia3567
    @sofiasofia3567 Рік тому +1

    በትክክል

  • @asak5143
    @asak5143 Рік тому +1

    Thank you my sweet liyu Nash Yana konjo

  • @simrettessema8544
    @simrettessema8544 6 місяців тому

    ዉታየ የመምከር ተሰጦ አለሽ ጎበዝ ንሽ

  • @zeinashelias182
    @zeinashelias182 9 місяців тому

    አመሰግናለሁ 😊❤🙏

  • @kukushadoye
    @kukushadoye Рік тому

    አመሰግናለሁ የኔ ቅመም❤❤❤

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 Рік тому +1

    Wintaye betam nawu emwodish
    Gin endez ayinet le habesha ayimechawu wude 😢😢😢
    Yemr

  • @hailelove1
    @hailelove1 Рік тому +1

    ሃይ ዊንታዬ ደና ነሽ።እንካን አደረሰሽ ላንቺም ቤተሰቦች።በጣም ናፍቀሽኛል።ሌላው ፕሮግራም እንድትሰሪልን የምፈልገው ሴቶች ሴክስ ሲፈልጉ የሚያሳዩትን ባህሪ ንገሪን በተለይ ከኛ አገር ባህል አንፃር!

  • @TewMedia
    @TewMedia Рік тому +1

    Wintayeeee my dear siwedishkooo!❤❤❤❤Setoch please tegbirutina aadesitun nebsachin eskitefa endinwedachihu!

  • @Asnkatemechew
    @Asnkatemechew Рік тому

    የኔ ውድ ትክል ነሽ tanks ❤❤❤❤

  • @metadeltube1
    @metadeltube1 Рік тому

    Selm lehulachenm yehun Wedocheee Enkon den mexasha yene liyuu sewdasha eko ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉 Are gn Quxarshan felgee Axawuuu😢😢😢

  • @hiwotwoldearegay3800
    @hiwotwoldearegay3800 Рік тому +2

    ድንቅ ትምህርት ነው ዊንታናዬ
    ጠቃሚ ነው

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh Місяць тому

    የኔማር ስወድሽ ወላሂ

  • @Agsgf-n5o
    @Agsgf-n5o Рік тому

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ምክር ነው❤❤❤❤❤❤

  • @EnkutatashEndalamaw
    @EnkutatashEndalamaw Рік тому +2

    ግን እዚህ ቤት ለወንዶች ይዳላል ልበል😂😂😂❤

  • @sebleteklu8752
    @sebleteklu8752 Рік тому +1

    የኔ ሴት እወድሻለሁ

  • @JituTemam-j2o
    @JituTemam-j2o 20 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤tikkl yene mar 😊❤❤❤❤

  • @DmtsawitTsegay
    @DmtsawitTsegay Рік тому

    ይምችሽ የኔ ውድድ

  • @yefanomrkogna773
    @yefanomrkogna773 Рік тому +5

    እኔ ባሌን ማክበር ፈልጋለው እሱ ለኔ ግድ የለሽ ነው ከኔ መለየትን አይፈልግም ነገር ግን ውስጤ እንዲያደርግልኝ የሚፈልጋቸውን ነገሮች ፈፅሞ አያደርግም ፍቅሩን እንኳን መግለፅ አይችልም ምን ማድረግ አለብኝ??
    እኔም ለሱ ግድ የለሽ ሁኛለው

    • @JerryBayeli
      @JerryBayeli Рік тому

      Yene. Wode. Yehe. Ehulumi bota nwe

    • @abc12452
      @abc12452 Рік тому

      አይዞሽ ውዴ እንዲገልፅልሽ ንገሪዉ አንቺም ግለጪለት ፍቅርሽን ስትነግሪዉ እሱም ይነግርሻል

    • @habibahabibah2143
      @habibahabibah2143 5 місяців тому

      የኔ ባል እድህ ነው😢😢😢

  • @seadaassega5737
    @seadaassega5737 Рік тому +1

    ites me takes sis🥰🥰🥰🙏

  • @MeftuAli
    @MeftuAli 8 днів тому

    ❤❤❤

  • @mominasharef5265
    @mominasharef5265 Рік тому

    ቴንኪው እማቲ

  • @wederas9944
    @wederas9944 5 місяців тому

    Betam tkkl nesh

  • @aaamithaylay5718
    @aaamithaylay5718 Рік тому

    Great

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ

    የሀገሬ ስላም ነው የናፈቀኝ😢 ቤተስቦቼም ናፍቀውኛል ኔትወርክ መቼ ይሆን የሚከፈት 😢

  • @mimigetachew3371
    @mimigetachew3371 Рік тому

    ዊንታዬ እናመሰግናለን የቴሌ ግራም ቁጥርሸን ባገኝ

  • @bsbs3536
    @bsbs3536 Рік тому

    አመሰገነለወ😊😊😊❤

  • @endriastona
    @endriastona Рік тому +1

    ሰላም ነሽ ተባፘክ

  • @ariesprogramming8444
    @ariesprogramming8444 Рік тому +1

    Uffff yelben awerashilign beka wend lij kibr betammm bedemb yasfelgewal uff

  • @rritarritatilhuan1311
    @rritarritatilhuan1311 Рік тому +1

    😘😘😘😘

  • @AlemituMathewos-e5j
    @AlemituMathewos-e5j 11 місяців тому +1

    ተበረክ ምክርሽ ጠቅሞኛል

  • @NamGa-oo8iu
    @NamGa-oo8iu Рік тому

    Eiryimecishi bagigishi

  • @Arsenalforever-d7e
    @Arsenalforever-d7e 6 місяців тому

    you have boy friend 👈❤️

  • @sdaesdae1701
    @sdaesdae1701 6 місяців тому

    😂

  • @hailelove1
    @hailelove1 Рік тому

    ሃይ ዊንታዬ ደና ነሽ።እንካን አደረሰሽ ላንቺም ቤተሰቦች።በጣም ናፍቀሽኛል።ሌላው ፕሮግራም እንድትሰሪልን የምፈልገው ሴቶች ሴክስ ሲፈልጉ የሚያሳዩትን ባህሪ ንገሪን በተለይ ከኛ አገር ባህል አንፃር!

  • @HanaHana-v2t
    @HanaHana-v2t Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @tigigago4876
    @tigigago4876 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @nardossisay8400
    @nardossisay8400 Рік тому

    ❤❤❤

  • @almazmogos514
    @almazmogos514 Рік тому

    ❤❤❤❤