I am sooooo Happy, To have such a Remarekable pragmatic Visionerey Grate Leder ship, Happy New years For all my people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤, Peace on earth,❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ethiopians - we need to be resilient, persistent, determined, and hardworking to continue on the developmental path of prosperity until we don't see any Ethiopian mothers on streets carrying firewood on their back and until we light each Ethiopian household with a light bulb. Happy Ethiopian New Year to all! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ክብርት ፕሬዚዳንታችን እንኳን አብሮ አደረሰን❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ❤🎉❤🎉
🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Kibirt. Happy New Year 🎊🎊🎊🎊🎊
እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ ሰላም ለሀገራችንይሁን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብርት ፕረዚዳንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ እንኳን 2017 አዲስ አመት አደረሰዎ አዲሱ አመት ከመላ ቤተሰበዎ ጋር የጤና የደስታ የሰላም የፍቅር የእድገት የብልፅግና እንዲሆንለዎ እመኛለሁ!!!!!!!!!
Our Remarekable Greate President ,Grate speach ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
ክብርት ብሬዚዳት እንኳን አብሮ ከዘመነ የሐንስ ወደ ዘመነ ማቲዮስ በሰላም አሸጋገሮት አሸጋገራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
we love you mami happy new year
አመሰግናለሁ፤ ክብርት ፕሬዘዳንታችን፤ ለሁላችንም መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን። ኢትዮዽያ በልጆቿ በልፅጋ፣ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር።
እንወደወታለን. የኛ ንግስት❤❤❤❤🇪🇹🫡🫡🫡
ንግሰት💚💛❤😘
I am sooooo Happy, To have such a Remarekable pragmatic Visionerey Grate Leder ship, Happy New years For all my people ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤, Peace on earth,❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Happy Ethiopia new year❤
እንኳን አብሮ አደረሰን ክብረት ብሬዝዳታችን ለእርሶም መልካም ግዜ መልካም በአል እንዲሆንሎት እንመኛለን ፈጣሪ ሀገራችን ይጠብቅልን
እንኳን አብሮ አደረሰን ጊዜ ው የብልፅግና ነው ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ ኢትዮጵያዊ ጀግና መሪ ነዉ ከቤተመንግሥት አንሥቶ ሥንቱን ድሪቶ አፀዳው የዘመኑ ጀግና መሪ ነዉ ምቀኛና ተንኮለኛ ያጥፋልን ።
ክብርት ፕሬዝዳት
ሳህለ ወርቅ ዘውዴ
አንኳን አብር አደረሰን 🙏💐💐🌻🌻🌻🌻
ሰላምታየን ለብሬዝዳንቷ አድርሱልኝ❤❤❤❤❤❤ ሙሀሙድ ከሳኡዲ🫡🫡🫡 እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሰወት ንግስቷ🫶🫂
Happy Ethiopan new year 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ከብርት ሰው ላንቺም እንኳን ኣደረሰሽ❤
🥰😊👏🏾👏🏾👏🏾💐💐💐
ክብርት ፕሬዝዳንት እንኳን አብሮ አደረሰን!
❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
Egzihabher yimesgen Ethiopia selam tihun bertu
እስኪ ትንሽ ፍርሐተ አምላክ ይኑር ሰው መዝለፍ የቤተሰብ በስነስርሐት አለማደግን ያመለክታከል ምንም ቢሆን የኢትዬጽያ ፕሬዘዳት ናቸው ለሁሉ ነገር ግዜና ቦታ አለው ለመናገር
ትክክል
❤❤❤❤❤❤❤ Owls my 💚💛❣️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍
ክብርት ፕረዝዳንታችን እንኳን አደረሶት በዛውም ከተናገሩ አይቀር እንግድህ በዝህ አዲስ አመት ስለ ህፃናት በግፍ መገደልና መደፈር ስለ ሴት ና ህፃናት ጉዳይ ላይ በችለትኝነት የሚታለፈው ነገር ይበቃናል ፍትህ እንደትሰጡን እንፈልጋለን አዎ ይመለከተኛል ካላቹ ለህዝብ በትክክል እያገለገልኩ ነው ካላቹ ወረቀት ላይ በሰፈረው መሰረት መሬት ላይም ሊተገበር ይገባል ባይ ነኝ ለምን እኛ አገር አለን ብለን በየስደት አገር ልጆቻችንን ጥለን እየኖርን በስቀቀን ልንሞት ነው ሀገር ተረካቢ ህፃናትን መግደል መድፈር ይብቃ እባካቹ😢😢
Ethiopians - we need to be resilient, persistent, determined, and hardworking to continue on the developmental path of prosperity until we don't see any Ethiopian mothers on streets carrying firewood on their back and until we light each Ethiopian household with a light bulb. Happy Ethiopian New Year to all! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ከታሪክ ተጠያቂነት አታመልጪም አማራ ሲቀጠቀጥ ሲፈነቀል ባላየ አለፋቸሁ አዉነቱ ይህ ነዉ መኖር አልቻልነም
ንግስቷ እንኳን አብሮ አደረሰን
መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ እስከ ቤተሰብሽ
አንቺ በጣም ሩህሩህ ሰው ነሽ፤ግን በተኩላ ተከበሻል
Minem atetkme kemt
አፈርትብላና እደስልክጨትነውዴ ዙፋን የተቀመጠቺዊ አማቀፍ እዳላስተዳደረቺ ዛሬ የኢትዮጲያህዝብ ሲባላ የትናት ወሸታም በሏት ይቺ ሜርድናት።
7 ዓመት ሙሉ ሥርዓታችሁ ሰው በላው ብልጽግና የሚወገድበት ወንጀለኛነታችሁ በአለም አደባባይ የሚገለጥበት በመጨረሻም የምትወገዱበት እንዲሁም የእናንተ ምኞት የነበረው ገድለን ሳንጨርሳችሁ 2017 ለምን ገባችሁ የሚል ስለሚመስለኝ እና ከዚህ ሰው በላ ሥርዓት አምልጠሽ ህዝብሽን ይቅርታ የምትጠይቂበት አመት እንዲሆልሽ እመኛለሁ
ለሄቨንፈትህሰጪ:ሌላአታዉሪ😢😢😢