Thank you both for the useful and thoughtful ideas. Please stick on advising and guiding the politicians to rescue our people. Happy Ethiopian New Year.
so smart discuaion The defence force of tigrai definetly and clearly with the Debretsion group becose almost 95% above are net work of sbhatawyan daynasty
@@fitsumabera3811beyebotaw eyegebak mtsadebew tekefay activities neh meselegn MN agebak be tigray guday getachew legna hesab teketay new blek slasebk new
Yes Normally Fedral Government should not control Region Gov't about according to Article 48 on such case Feds should involve and control the area which have dispute till reached to solution
ዕርዮት ሚዲያና የዕርዮት ቤተሰቦች እንኳን ለኢትዮጵያ አዲስ አመት 2017 በሰላም አደረሳችሁ።
beselam?
ደስ የሚለው የተጋሩ ኢሊቶች ሞጋች ጋዜጠኛ ኣይፈሩም❤
ቴዲ እስኪ ዶ/ር ፍስሃ ሀብተፅዬንን አቅርበው ከተቻለ የፕሪቶርያ ስምምነት ላይ የነበሩትን ሰዎች ማለትም ትግራይን ወክለው የሄዱትን አቅርባቸው
ቴዲ እስፋው ሁሌም የሚያነሳው ሃሳብ ይገርመኛል እይታው ሰፊ ነው በርታ!
ለትግራይ እንደ ኣንተ ኣይነት ብቃት ያለው ቡሩህ ኣእምሮ ያለው ጋዜጠኛ ያሰፈልጋል ቴዲ ፀጋይ በርታ ልበ ብርሃኑ ትግራይ ከፈጠራቸው ባለ ምጥቅ ኣእምሮ ኣንድ ኣንተ ነህ
ቴዲ ከኘ/ጌታቸው ረዳ ጋር ያደረከው ቃለ ምልልስ በጣም የሚደነቅ ነው። የቀረበው ሃሳብ የህዝቡ የልብ ትርታ የዳመጠ ነው በርታ።
It was an interesting conversation go on
discussion with Getachew was inspiring. lets proceed with Dr. Debretsion on a similar agenda.
Thank you both for the useful and thoughtful ideas. Please stick on advising and guiding the politicians to rescue our people. Happy Ethiopian New Year.
የ ወዲ ወረደ ትክክል ነው። ያለው ሁነታ ለዛ ኣያድምም።
ቴዲ ማእረግ አለው ዶክተር ብልህ መጥራት አለብህ ግዴታአለብህ ትልቁ ቴዴ ሰውን በአንድ አይን እይ
Tewodros T wonderful journalist
Reyot በጣም ምርጦች ናችሁ ።
የአቶ ጌታቸው ኢንተርቪ በድጋሚ ሊቀርብ ይገባል በጣም 80% በመቆራረጥ ነው ያየነው
Ted×2 = happy new year. Teddy Asfaw , adorable 🎉❤
በጣም ጥሩ ውይይት ነው ርእዮታውያን
አውነት ነው እኛ ተጋሩ ከመበላታችን በፊት ሌላ አማራጭ መፈለግ አለብን
መልካም አዲስ አመት ሪዮት መጭው አመት ይሁንላችሁ
ጌቾ ለምውደደ ይተ ገደዱኩቤት ጥፊቱ ማመኑ ነው ጌቾየ ግሊፂነታህ እና ድፈረታህ ኣሁንም እወድሃሎ ወዲ ረዳ ኣንበሳ ዕድመ ያሃቢካ ወላዲቲካ ዝተዓደለት እያ❤😘
የአቶ ጌታቸው ቃለምልልስ የተቆራራረጠው አርትኦት ተደርጎ ቃለምልልሱ በድጋሚ ቢቀርብ መልካም ነው
ቴዲዎች ደስ የሚል ሃሳብ እያነሳቸው ነው ቀጥሉበት። ዋናው ቴዲ ግን ሚዛናዊ ለመሆን መኩር።
እናመሰግናለን ቴዲዎች
ጎባኤዉ ባይካሄድ ኖሮ ነገሮች እየተድበሰበሱ ነገር ግን ዉሰጥ ዉስጡን እየበሰበሰ እርስ በእርሰ እየተፈራሩ እየተጠበባቁ የራሳቸዉን የምቾት ኑሮ ይኑሩ ነበር ነገር ግን ጎባኤዉ በመካሄዱ ልዪነታቸዉን እና እርስ በእርስ ተቆላልፈዉ ስራ መሥራት አቅቶቻዉ መኖሩን በግልጽ እንድናዉቀዉ አደርገዉናል ስለዚህ ችግሩን መረዳታ መተንተን እና የመፍትሄ ሃሳብና እና ተግባር ለማከናወን ጥሩ ሁኔታን ፈጥሮዎል ባይ ነኝ!!
ወንድም ቴዲ ታደ እስከመቸ እርስበእርስ ተፈራርተዉና ተቆላልፈዉ ይኑሩ ወደ ህዝብ ባይወጣ እና እራሳቸዉ ቢፈቱት ጥሩ ነበር ካልቻሉ ግን በግልጽ ልዪነታቸዉን ይዘዉ በግልጽ ወደ ትግል መግባታቸዉ ትክክል ነበር ጉባኤዉ ወይም ስብሰባ መካሄዱ ጠቃሚ ነበር ብዪ አስባለሁ!!
ሁለቱ (ቴዲወች) የኢትዬጵያ ሀብቶች ናችሁ መልካም ተግባራችሁን ቀጥሉበት
ርዕዮት ሚዲያ በተለይ በትግራይ ባለስልጣናት ላይ አተኩሮ የሚጠይቃቸው ጥያቄዎችና የምንሰማቸው መልሶች ከሁለቱ ሕውሓት ጎራ ተሰልፈው በሁለቱም አቅጣጫ የሚያራግቡትን አራጋቢዎች ሰከን ብለው እንዲያስቡና እንዲሁም በህዝቡ ላይ ያለ ብዥታ ግልፅ ያደረገ ጉዳይ የፈፀመ አካሄድ ነው ማለት ይቻላል።ጤያቄዎቹና መልሶቻቸው ሁለቱም ቴዲዎች ሲገመግሙት ደግሞ ለትግራይ ህዝብ የሚጠቅም ማብራሪያ ነው ቢባል ማጋነን አይደለም።ከዚሁ ማብራሪያ በተለዬ የሕውሓት ጉባይ ያስገኘው ጥቅም ምንድ ነው ተብሎ ለቀረበው ሃሳብ ትላንት ለትግራይ ጆኖሳይት እኩል ቆሞው ሲታገሉ የነበሩ በህዝብ ምስጋና የተቸራቸው ሚዲያዎችና ጋዜጠኞች ሚዛን በጠበቀ መልኩ ለህዝብ የሚጠቅም እንደመዘገብ ዛሬ በደራሽ ጎርፍ ተወስደው ለአንድ ሳይድ ሞቆማቸው ቆም ብለው እንደ ባለሞያ ማሰብ እንዳለባቸው የማሚገናዝብ ሓሳብና ትንታኔ ለማለት ይቻላል።ከሁሉም በላይ ደግሞ በምንም ወገንተኝነት ያላሳየ ሚዲያ ርዕዮት ሊመሰገን ይገባል በርቱ ቀጥልበት።
Tedi-Assefa -You are a very super analyst. No one can compute you.
ቴድዎች ❤ትግ + አማ ምርጦች ናችሁ
የገልፅነት አባት አቶ አጣብቂኝ ለዘላለም ይኑር።
አንዳንድ የትግራይ ሰዎች ግን የትግራይ ሉዓላዊነት የሚለዉን የመሀይም ጨዋታ ትተዉ ለምን ከጎረቤቶቻቸዉ ጋር በሰላም አይኖሩም
ፓ ብልጣብልጥ መሆንህ ነው ንፍጣም ማን ሰላም የማይፈልግ አለ አንተ የራስህን ቤት ይዘህ የሰው ቤት ቀምተህ ባለቤቶቹን ጎዳና አውጥተህ ጥለህ ዝም ይበሉ አንተ ብትሆን ይህን ታረጋለህ ያልተነካ ግልግል ያቃል ቦታው ላይ ብትሆን ይህን አትልም አንድ ሚሊዮን የሞተው ቤቱን አልስቀማ ብሎ መሰለኝ እናቱ ጎዳና ላይ እዳትወጣ ::ይህ እድገባ በራስ በቤት ይድረስ ባለህበት ያኔ ይገባሃል
ነፍጤ ፈረሳችን የሸናበትና የረገጥነው ሁሉ የኛ የናንተ የሆነውም ለኛ ስለሆነ አትጠይቁን መሆኑ ነው? ይህ አይናውጣነት ከሁሉም ጋር ሲያጋድላችሁ ይኖራል!!
@@ፀሊምሓድጊyeregetnew hulu yegna new yalachihut enate nachihuko! Be 1983 siltan styizu endekemachihun resachihutde?🤪
@@edilawitfuji5098ያልተፈናቀለ ማን አለ እንደቦታው ይለያይ እንጂ
የዚህ ምክንያቱ ደግሞ የተዘራ ያልታረመ የብሔር ፖለቲካ አድጎና አፍርቶ ለዚህ አበቃን ከስህተታችን ተምረን ነገሮችን ማሰተካከል ሲገባን አሁንም እዚያው የማይረባ ካልኩሌሽን ውሰጥ ነው ያለነው ። እስቲ ያሰገነጠላችኋቸው ኤርትራውያን ምን ተጠቀሙ ?
@@danielmekonnen5444 ስማ መጀመሪያ አጥንት ድረስ የገባውን ጥላቻ አይምሮህን ደፍኖታል እና እውነት ማየት አትችልም እኔ እዳንተ ቤተስቦቼ በጥላቻ አላሳደጉኝም አንዱ ጣትህ ወደ ሰው ስጠቁም ሶስቱ ወዳንተ ናቸው የሚያሳዩት ::ኤርትራን የገነጠለው አያታችሁ አፄ ምኒሊክ ነው ፈርሞ ለጣልያን የሰጠው የኤርትራ ህዝብ ለ 60ዓመት ጣልያን ገዝቶታል ኢትዮጵያዉነት እዳይሰማው አርጎ ነው የተወው ምን ነው አሁን ትዝ አላችሁ ጣልያን አደዛ ሲገዛው ሕዝቤ ብላችሁ ነፃ አላወጣችሁት ለነገሩ አትታረሙ ዛሬ ደሞ ትግራይን ከሱማሌ ሳይቀር ወታደር አምጥታችሁ ገደላችሁ ታሪካችሁ ይህ ነው የትግራይ ህዝብ ኢትዮጵያዊነት እዳይስማው አርጋችሁ ከምድረ ገፅ አናጥፋቹ አላችሁ ማነው መርዝ እየበላ ያደገው አንተ የትግራይ ህዝብ አጋጣሚ እንኮን አግኝቶ ልበቀል አላለም ከናንተ ጋር ሰውነትም ሀገርም መጋራት አይፈልግም
ድንቅ ውይይት አስተማሪ ነበር
ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድም ጥሪ ይደረግላቸው ። ዘላቂ ጥቅም እንጂ ዘላቂ ወዳጅ የለም። ልበ ብርሃኑ ቴዲ ከ6 ዓመት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የጠየቀው 3ት ጥያቄ መልሰህ የምትጠይቅበት ትክክለኛው ግዜ ይመስለኛል ።
ደብረፅዮን አቅርብልን
Thanks for you for everything political analysis
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
The Amhara-Tigrian Unity !!!
ደብረፅዮን ራሱ ገልፆታል እኮ በትግርኛ ፕሪቶርያ ፍላጎት የለንም ብለዋል
Even though I don't know what comes next as Getachew said yesterday pp released many tigrian prisoners
ዶ/ር ደብረፅዮን ብታቀርበው ጥሩ ነው። ስታቀርበው ሰፋ ያለ ግዜ መያዝ ይጠብቅሃል
Teddy Asfaw you are smart enough
You know it the other group they give him hard time for Getchwe group ::
ትክክል የግድ መቅረብ አለበት ደብረፅዮን !!!!!!
ስታስቡት ወልቃይትን አሳልፎ እየሰጠ ማን ይደግፈዋል ብላችሁ ታስባላችሁ ጌታቸው በቃው ተጋልጠዋል::
ቴድሮስ ኣስፋው ልክ ነህ መቅደም ያለበት ቦታው ወደ ትግራይ መመለስና ቀጥሎ ህዝቡ መመለስ ቢሆንም ቦታው እስካልተመለሰ ግን ህዝባችን በመጠልያ የከፋ ንሮ ይኑር ወይ? ብልጥ ልጅ የያዘው ይዞ ያለቅሳል።
ጆነሳይደሮቹን የፈታ ጌታቸው ረዳ ምን እምነት ይኖረናል በሱላይ ስሩ ርእዮት ቴድ አስፋ አትደግፈው ስህተት ነው የሚሰራው ሁሉ 😂😂😂ይጠየቅ እህት ወንድሞቻችን እህቶቻችንን የጨፈጨፉ ይገርማል
❤❤❤
ደብረፅዮን ስልጣን ነው የሚፈልገው :: ከሁሉም በላይ ከ ፕሮትሪያ ስምምነት ውስጥ የትግራይ የመንግስት መፍረሱ ብቻ ነው እማያስማማው ::
ህወሃት በህይወት በነበረበት ጊዜ የማንነት ጥያቄዎችን ያስተናገደበት መንገድ እንዴት እንደነበረ ቲዎድሮስ ጸጋዬ የማያዉቅ ይመስላል እዉነትን ለምን ይሸሻታል !
Thanks Reyot for your interview. Power of the two isn't identified that's why they were running for post not for hungry people.
የደብረጽን ፍሬብስ ንግገር ከመስማት ጥሩ መጽሀፍ መርጦ ማንበብ ትምህርትና ቁምነገር ይገኝበታል።
አይተ ደብረጺዮንንም አቅርብልን 10Q
ኣይተ ኣይደለም ዶክትሬት ኣለው
ሁለትችሁም የጌታቸው 100% ደጋፊዎች መሆናችሁን ታውቀዋል::
Shutam egna yetagelnew telalaki mengist lemamtat adelem fesam
ዶ/ደብረፅዮን ይቅራብ
Tadi the brave man❤
ደብረፅዮን ይሁን ጌታቸው ከዲስኩራቸው በዘለለ በተግባር የተግራይን ጥቅም መሬት ላይ የሚያስከብረው ማን ነው የሚለው ነው መታየት ያለበት። ሁሉም ከትግራይ ሕዝብ ጥቅም አንፃር ነው መታየት ያለበት።
ምን ጥያቄ አለው ጌቾ ነው እንጂ
ቅድሚያ ለሰላም እናት ልጇን ማጣት የለባትም
@@Abudi-ib7ejሚመስለኝ አብይ ሀይል ተዳክመዋል ኢሳያስ የሚፈልጋት ትግራይ ትግርኚ እየተከሄደ ነው✅✅
ደፂ የትግራይንብቻ ሣይሆን የሌሎችንም ተሥፋ ያሥበላ ዓመራርነው😢😢አሁንመንፈራገጥ ምንዋጋአለው😢ነገርንበጊዜነበር መቅጨት
ጌታቸወ ሥራ አስፈፃሚ፣ ታደሰ ፈረደ ዋናወ ፍርድ ቤት፣ ደበረ ፅዮን የ ፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የሆኑ ይመስላል።
ሰራዊቱ ተጠሪነቱ ለመንግስት አንጂ ለፓርቲ መሆን የለበትም ::
Egna yetagelnew le abiy telalaki mengist lemenesret adelem Getachew ena Tsadkan mengist yaregachew manew?
ጌቾ ምርጥ ሰው ነው።።
ተነፋ
አይ ጌታቸዉ ቀልደኛ ነዉ በህዝብ ስቃይ እና ሰቆቃ ላይ የሚቀልድ ጨካኝ ሰዉ ነዉ!!!
ዝምባብ ባንዳ ተለላኪ የሸቢያ አሽካር ነፍስ ባላ ጌቾ በይኖር አሁን የለንበትን ሁኔታ አነይም ነበር
@@Abudi-ib7ejከመሳደብ ለምን በ ምክንያት ኣትሞግትውም ጃል
@@kidusgirma7909 አንተስ ምን አገባህ?
@@kidusgirma7909 ስለ ትግራይ ህዝብ መከራና ሰቆቃ ለመቆርቆር ለማሰብ ትግራዎይ መሆን ብቻ አይጠይቅም ስለዚህ እኔም የዚህ ህዝብ መከራ እንዲቆም የምመኝ ሰዉ ነኝ
Plz note, Teddys , TIA was established by the Pretoria peace deal, and the FDRE intervention is based on the proclamation no.359 issued under EPRDF.
ለራስህ ጋዜጠኛ ምሰል ከደብረፅዮን መርጠህ ቅሬታህ አትግለፅ ሁሌ ፀረ ደብረፅዮን አትሁን ::
so smart discuaion The defence force of tigrai definetly and clearly with the Debretsion group becose almost 95% above are net work of sbhatawyan daynasty
የትግሬው ሞጣ በደብ ነው የምታደላው ለዛውም ልቦናእም ጭቅላትም በጨለምተኝነት ነው።
Getachew አጭበርባሪ ነው
ጌታቸው ሰህተት ነው
ቴዲ በጣም ጥሩ የሆኑ ስራዎች እየሰራህ ነው።ለዶር ደብረፅዮንን ሙሉ ጊዜ ይዘህ ልታቀርበው ይገባል ።ለጀኔራሎች ማቅረብ ግን ትክክል አይደለም ።
አኔ የገረመይ ጌታቸው ለአማኑኤል ፈሪ ብሎ መሳደብ ገርሞኝ ነው አማኑኤል በህፃንነቱ ጀምሮ ለመሰዋት በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ተሳተፈ ሰው ፈሪብሎ መሳደብ አግባብ አይደለም ይልቁንም ፈሪ መባል ካለበት ጌታቸው ነዉ
Dedeb Dedeb tplf dedebit!!!
እኛ ተጋይ ነን እንጂ መከላከያ አይደለንም ወንድም የህዝብ ለአላውነት ያገባናል ካልሆነ ህወሃት ውክልናው ያንሳ
ሎል ጌታቸወ ሥራ አስፈፃሚ፣ ታደሰ ፈረደ ዋናወ ፍርድ ቤት፣ ደበረ ፅዮን የ ፌዴሬሽን ምክር ቤት፣ የሆኑ ይመስላል።
❤
Happy new year ❤❤❤
ጥያቄው በአግባቡ ላለመመለስ ሆን ብሎ ግዜ ይገድል ነበር ጌታቸው
ቴዲ ርእዮት ምነው ስለተቀቁት ወንጀለኞች ብዙ ኣላልክም። ተፈጸመ የተባለው ግፍ የፈጸሙት ዋናዎቹ ናቸው ኮ። ገረምከኝ
የትግራይ ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች [ የ TDF ከፍተኛ ወታደራዊ ኣዛዦች] በተደጋጋሚ የህወሓት ፖለቲካ ውስጥ መልከስከስ እንደሌለባቸውና ከህዝቡ የተቸራቸው ክብር ሊያራክስባቸው እንደሚችል ቢነገራቸውም ከደብረፂዮኑ አንጃ የቆየ የጥቅም እና የአላማ ትስስራቸው በመነሳት በተደጋጋሚ እየተሳሳቱና ህዝብንም እያሳሳቱ ይገኛሉ። ይህ ተግባር #TDFን ይሁን ህዝቡን የመሰንጠቅ እድል ያለው አደገኛ ተግባር መሆኑ ሊታወቅ ይገባል።
Getachew is better atlas he listens the people voice
በርቱ ቴዲ)
ህጻናት
ቴዲ ጸጋየ:የአማራ ህዝብ እንኳን ደሸቃሙን የፒሪቶሪያ ስምምነት: ኮተታሙን የወያኔን ህገ መንግስት ጠራርጎ እሳት ዉስጥ ይጨምርልሃል።
No the conference got to show there's a democracy in tigray that's my feelings
ቴዲ አስፋው ለጌታቸው በአመዛኙ ጥያቄ ቀርበዋል ግን ወሳኝ ጥያቄ ለኔ አንድ አፈትልኮ የወጣ ሰነድ ነበረ ይህን በተመለከተ ቴዲ አልጠየቀም ይህ ወሳኝ ነበረ ለኔ
ያም አለ ያም አለ ያተር ገለባ ነዉ ጄኔራል ይሁን ወታደር ማንም አይፈራዉም በጣም የሚሻለዉ መከባበር ብቻ ነዉ ዛቻና ግልምጫ የትም አያደርስም የሚያዋጣዉ ጉዳይ መልካም ተመኝቶ ያንን መፈጠም ነዉ ሌላ አማራጭ የለንም እዛም ቤት እሳት አለ ብብለን እናልፈዋለን !!!!!!
ቴዲ ያነሳው ሐሳብ በትክክል ገልጾታል ቦታው ከተመለሰ በጊዛዊ መንግስት መተዳደር ከነጸጽታው ነውመጠቃል ነው መሆን ነው ያለበት
ቴዲ ሁለታቹም የፖሎቲካ ግንዘቤቹሁ ትንታኔያቹሁ ከፊ የለነዉ ሰለደንቃቹ አለልፊም ቴዲ ከጌታቻዉ ገር የታደራገዉ ቀላምልልስ ገራሚ ኢና መናሳት የለበት ሁሉ ተነስቷል የሚል ኢምናት አለኝ
የጌታቸው መልስ ሰምቼ ዛሬ የደብረፂዮንን መልስ ስሰማ በተጨማሪም ካለኝ እውነተኛ መረጃ ተንተርሼ የጌታቸው ረዳ ቡዱኖች ትግራይን መቀመቅ ውስጥ እንደሚከቷት ለማወቅ ችያለው። ቴዲ ፀጋዬ ትላንት ጌታቸውን ስትጠይቀው ግር ብለው ጌታቸውን በማወደስ ኮመንት ሲሰጡ የነበሩት አብዛኞቹ የብልፅግና የሚዲያ ሰራዊቶች ናቸው!! እና ይሔ ሰውዬው ባንዳ አልሆነም ትላለህ??? ይብዛም ይነስም አቋም ያለው አሳልፎ የማይሰጠን የደብረፂዩን ቡድን ለጊዜው የተሻለ ይመስለኛል።
ቆተት
@@fitsumabera3811beyebotaw eyegebak mtsadebew tekefay activities neh meselegn MN agebak be tigray guday getachew legna hesab teketay new blek slasebk new
Afer yasbelah adegi dedebit!°°
1st Tigiry
ምርጥ ሰው ቴዲ
Thank you❤🙏
ቴዳ ምን ነካህ !!!ትግራይ ውስጥ እየተደረገ ያለው የመንጋ ሰልፍ መደረግ አለበት መከልከል የለበትም እያልክ ነው? ያሳፍራል!!
አሁን ደብረፅዮን ቢሆን የለቀቃቸው ታጠገርገው ነበር
down down with getachew
❤❤❤❤❤❤❤❤ZAHER
አንተ ደሞ እንዴት ነው የምታስበው ጌታቸው የሚሾም የሚሽረው በቅንነት ነው ብለህ ነው የምታስበው ? ምነው የጌታቸውን ዳይፐር ካልቀየርን አላችሁ ።
TPLF ታጣቂዎች አማራ ክልል ዉሎ ውጥ የቄስ ሚስት ከባሎ ፊት የመለኮሱ መለኩሴ 3-4 ሆነው የደፈሩ 14 አመት ሌሎችም ብዙ የተደፈሩት ምን ትላላችሁ?
ስማ ያንተን ተርት ተረት ለራህ እመነው የትግራይ ህዝብ ፈሪያ አግዚአብሔር ያለው የታቦተ ፅሆን ሕግ የሚወጣበት ነው ዲስፕሊን ያለው ወታደር ነው ያለው እዳንተ አራዊት ሰራዊት አደለም ደፋሪ, ሰው ጠብሶ የሚበላ, አሲድ የሚደፋ, ደፋሪ, አደለም ቤተክርስቲያን እንኮን ከገባህ የሚተው ነው
በጣም ጥሩ ሞጋች ነህ❤እከታተላለሁ በርታ። ብትችል ግን ዘርጣጭ ባትሆን ለምሳሌ አረመኔ....የመሳሰሉ ስድቦችን ባትጠቀም
Double Tedys, well analysis
Tedi, i have question Fedral control of those disputed area, how is that unconstitutional? How do you see implications of Article 48 of Constitution ?
Federal govt capacity on regions will hopefully reduce from time to time
Yes Normally Fedral Government should not control Region Gov't about according to Article 48 on such case Feds should involve and control the area which have dispute till reached to solution
ማንኛውም ለውጥ መጀመርያ የትግራይ መሬት ካልተመለሱ ምንም አይነት ለውጥ አይቻልም::
Dear 2Ts, remember these TDF commanders once said that they are and suppprt for tplf.
ወዲ ወረደ ወረደብን
የትግራይ ህዝብ ወዲ ወረደንና የሚመራውን ሰራዊት የከፋ እንኳ ቢመጣ እንደዋስትናችን ነበር የምናምነው።ቀይ መስመሩን አልፎ ፖለቲካው ጋ ካለአግባብ ሲንቦጫረቅ ይችው እንጥፍጣፊ ተስፋችንን አሟጠጣት። ያሳዝናል። ቶሎ ካላስተካከለው።
Tedi Tse, sorry you already have established your position, otherwise , who are to call the Party congress a meeting?
አነጋጋሪ ሰዎችን በሚዲያ ሲፈተሹ በተለየ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት፤ ፕሮፌሰር ብርሃኑን ነጋን አቅርበውና በጥያቄ ወጥረው እስቲ። ጥሩ ደጽዮን ጠይቅው።
ቴዳዬዬዬ
ጌች የትግራይን ህዝብ ሌላ አማራጭ እንዳያይ ከህውሃት ውጭ አድርገነዋል ያለው እነ ጌች ሌላ የፖለቲካ ፖርቲ ይዘን እንመጣለን እያለህ ነው ቴዲ አስፋው ይህ ሲሆን እንዳትገረም አስታውሰኝ