የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ጥቅምት 24/2017 ዓ.ምEtv | Ethiopia | News zena

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 56

  • @Aaa-j6u8r
    @Aaa-j6u8r День тому +5

    ሰላምለሀገሬ ኢትዮጺያ

  • @mohammedhussen-bp1wh
    @mohammedhussen-bp1wh 16 годин тому +1

    በርቱ።

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r День тому +2

    * TRULY, I SAY AMEN AND THANKFUL TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER !!!

  • @AngolelaZeminilik-w8n
    @AngolelaZeminilik-w8n День тому +3

    በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 17 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 17 годин тому +1

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @DimoreAngaw
    @DimoreAngaw 22 години тому +2

    እጁ በሚሊዮኖች ንጹሀን ደ.ም የተጨመላለቀው አብይ አህመድ የቀሩት ቀናት በጣም አጭር ናቸው፡፡ እጅግ ሰቅጣጭና ለአእምሮ የሚከብዱ ድርጊቶቹም በጥቁር መዝግብ ተጽፈው ይቀመጣሉ፡፡

  • @MamoYimam
    @MamoYimam День тому +6

    ሰላም በሌለበት አገር የሰላም ሚኒስትር የምትሾም አገር (የትም አገር የሌለ አደረጃጀት)፣ ረሀብ በሰፈነበት አገር በስንዴ ምርት ከአፍሪካ አንደኛ ነን እያለ የሚበጠረቅ መሪ ያለባት አገር፣ መከላከያ አገሪቱን አስደፍሮና የአገሪቱን ህዝብ ራሱ በድሮን ጭምር እየገደለ ያለበት አገር፣ የግል ይዞታ በጉልበት የሚፈርስባትና ኗሪው ተገድዶና ተፈናቅሎ ለማኝ የሚደረግባት አገር እንጭጩ አብይ አሀመድ ለጊዜው የነገሰባት ኢትዮጵያ ብቻ ናት፡፡

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n День тому +3

      በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw 22 години тому +1

      ግ.ፈ.ኛ.ው፣ እን.ጭ.ጩ፣ የሰውን ዘር በማ.ጥ.ፋ.ት ወ.ን.ጀ.ል ተጠያቂውና እጁ በሚሊዮኖች ንጹሀን ደ.ም የተጨመላለቀው አብይ አህመድ የቀሩት ቀናት በጣም አጭር ናቸው፡፡

    • @ራዛtube
      @ራዛtube 10 годин тому

      ኣብዪ አውሬ መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን መሪ ሰሜን እዝ ታፈነ ብሎ ትግራይ ለማጥፋት አስቦ ከኤርትራ ተስማምቶ ሰሜን እዝ ተመታ በማለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎኑ እንዲሆኑ የፈጠረው ውሸት ከአለም ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት በጆኖሳይድ እንዳይጠየቅ የፈጠረው የሀሰት ትርክት በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ሊያድርግ አስቦ ብዙ ውሸቶች ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የኢትዮጵያ ህዝብ አታልለዋል እና ብዙ ንፁሃን ገድለዋል አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ገብቶ ንፁሃን እየጨፈጨፈ ነው

  • @teshomelemma1875
    @teshomelemma1875 День тому +1

    You are genuine Ethiopia patriot.

  • @EsatochuFanos
    @EsatochuFanos День тому +5

    አሁን ያለው የአገር መከላከያ ሰራዊት ሳይሆን የራሱን ህዝብ የሚፈጅ፣ የገበሬ ክምር የሚያቃጥል። ሴት የሚደፍር ዘራፊ መንጋ ነው፡፡ ለአንድ ፓርቲ ታዛዥ ሆኖ የአብይ አህመድን ወንበር አስጠባቂ ነው፡፡ መቼም ቢሆን የራሱን ህዝብ በድሮንና በከባድ መሳሪያወች ለሚፈጀው ለዚህ መንጋ ክብር አይገባውም፡፤ ህዝቡ ሁሉንም ያውቃል፡፡ ሰራዊትና ክብር ዱሮ ቀረ፡፡ ፋኖን በምርኮ ማስታጠቁ ግን እንደ ጥሩ ነገር ሊወሰድለት ይችላል፡፡

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n День тому +2

      በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw 22 години тому +1

      አብይ አህመድ የፈጸማቸው ወ.ን.ጀ.ሎ.ች ዝርዝር፣ እጅግ ብዙ፣ እጅግ ሰቅጣጭና ለአእምሮ የሚከብዱ በመሆናቸው በጥቁር መዝግብ ተጽፈው ይቀመጣሉ፡፡

    • @ራዛtube
      @ራዛtube 10 годин тому

      ኣብዪ አውሬ መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን መሪ ሰሜን እዝ ታፈነ ብሎ ትግራይ ለማጥፋት አስቦ ከኤርትራ ተስማምቶ ሰሜን እዝ ተመታ በማለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎኑ እንዲሆኑ የፈጠረው ውሸት ከአለም ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት በጆኖሳይድ እንዳይጠየቅ የፈጠረው የሀሰት ትርክት በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ሊያድርግ አስቦ ብዙ ውሸቶች ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የኢትዮጵያ ህዝብ አታልለዋል እና ብዙ ንፁሃን ገድለዋል አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ገብቶ ንፁሃን እየጨፈጨፈ ነው ያለው ሲቀጥል ሰሜን እዝ መድፍ እና ጠመንጃ ታንክ የታጠቀ ታፈነ ታረደ ስትሉ ግን እናንተ ዜና አቅራቢዎች ጭንቅላት የላችሁም ልበል ቆይ መከላከያ ተኝቶ ሳለ ታፈነ የምትሉት ቆይ ሀገር ለሊት ለሊት ማን ይጠብቅ ነበረ መከላከያ ለሊት ለሊት የሚተኛ ከሆነ ሲቀጥል ባለፈው ሳምንት ጦርነቱ በምርጫ እንደተካሄደ ራሱ አብዪ ሲናገር ነበረ ለምን የሀሰት ትርክት እንደምትነዙ አይገባኝም አገራችን ኢትዮጵያ አብዪ ከመጣ ወዲህ ሁሉም ምስቅልቅል ብለዋል ንፁሃን ተገድለዋል ተፈናቅለዋል የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወድቀዋል የኢትዮጵያ currency ወድቀዋል እዳ በእዳ ሆናለች አይ አውሬ የሚነቀልበት ግዜ ሩቅ አደለም

    • @ራዛtube
      @ራዛtube 10 годин тому

      ኣብዪ አውሬ መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን መሪ ሰሜን እዝ ታፈነ ብሎ ትግራይ ለማጥፋት አስቦ ከኤርትራ ተስማምቶ ሰሜን እዝ ተመታ በማለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎኑ እንዲሆኑ የፈጠረው ውሸት ከአለም ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት በጆኖሳይድ እንዳይጠየቅ የፈጠረው የሀሰት ትርክት በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ሊያድርግ አስቦ ብዙ ውሸቶች ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የኢትዮጵያ ህዝብ አታልለዋል እና ብዙ ንፁሃን ገድለዋል አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ገብቶ ንፁሃን እየጨፈጨፈ ነው ያለው

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet День тому +5

    አብይን "ሽህ አመት ንገስልን፣ ታላቁ መሪያችን - ወደ ብልጽና አሻገርከን፣ ጀግናው መሪያችን""፣ ..ወዘተ የሚሉት ተከፋዮች ይህንን የሚሉት ለማን ይሆን? ይህ ማስመሰል የሚሰራው ለራሳቸውና ብሎም ለአብይ አህመድ ከእውነት የራቀና በሳንቲም የተገዛ የግብዝነት ጊዜያዊ እርካታ ብቻ እንጅ የኢትዮጵያ ህዝብማ ከዚህ በተ.ቃ.ራ.ኒ.ው ያለውን እውነታና ሀቁን ራሱ በሲኦል ኑሮ ውስጥ ሆኖ እየኖረው ስለሆነ ነጋሪም መስካሪም አይፈልግም፡፡

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n День тому +3

      በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

    • @DimoreAngaw
      @DimoreAngaw 22 години тому +2

      የአብይ አህመድን የ.ግ.ፍ.ና የ.እ.ብ.ሪ.ት ስራወቹን የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ታሪክና ግ.ፍ የተፈጸመባቸው ዜጎች ሲያስታዉሱት ይኖራሉ፡፤

    • @ራዛtube
      @ራዛtube 10 годин тому

      ኣብዪ አውሬ መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን መሪ ሰሜን እዝ ታፈነ ብሎ ትግራይ ለማጥፋት አስቦ ከኤርትራ ተስማምቶ ሰሜን እዝ ተመታ በማለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎኑ እንዲሆኑ የፈጠረው ውሸት ከአለም ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት በጆኖሳይድ እንዳይጠየቅ የፈጠረው የሀሰት ትርክት በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ሊያድርግ አስቦ ብዙ ውሸቶች ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የኢትዮጵያ ህዝብ አታልለዋል እና ብዙ ንፁሃን ገድለዋል አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ገብቶ ንፁሃን እየጨፈጨፈ ነው ያለው ሲቀጥል ሰሜን እዝ መድፍ እና ጠመንጃ ታንክ የታጠቀ ታፈነ ታረደ ስትሉ ግን እናንተ ዜና አቅራቢዎች ጭንቅላት የላችሁም ልበል ቆይ መከላከያ ተኝቶ ሳለ ታፈነ የምትሉት ቆይ ሀገር ለሊት ለሊት ማን ይጠብቅ ነበረ መከላከያ ለሊት ለሊት የሚተኛ ከሆነ ሲቀጥል ባለፈው ሳምንት ጦርነቱ በምርጫ እንደተካሄደ ራሱ አብዪ ሲናገር ነበረ ለምን የሀሰት ትርክት እንደምትነዙ አይገባኝም አገራችን ኢትዮጵያ አብዪ ከመጣ ወዲህ ሁሉም ምስቅልቅል ብለዋል ንፁሃን ተገድለዋል ተፈናቅለዋል የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወድቀዋል የኢትዮጵያ currency ወድቀዋል እዳ በእዳ ሆናለች አይ አውሬ የሚነቀልበት ግዜ ሩቅ አደለም

    • @ራዛtube
      @ራዛtube 10 годин тому

      ኣብዪ አውሬ መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን መሪ ሰሜን እዝ ታፈነ ብሎ ትግራይ ለማጥፋት አስቦ ከኤርትራ ተስማምቶ ሰሜን እዝ ተመታ በማለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎኑ እንዲሆኑ የፈጠረው ውሸት ከአለም ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት በጆኖሳይድ እንዳይጠየቅ የፈጠረው የሀሰት ትርክት በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ሊያድርግ አስቦ ብዙ ውሸቶች ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የኢትዮጵያ ህዝብ አታልለዋል እና ብዙ ንፁሃን ገድለዋል አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ገብቶ ንፁሃን እየጨፈጨፈ ነው

  • @Yo590-z8h
    @Yo590-z8h День тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @atadesse
    @atadesse День тому +1

    We will never forget the massacre TPLF caused on our Defense Forces!! May they rest in peace. 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🕯🕯

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 7 годин тому

    ጥቅምት 24መቸም አንረሳውሞ

  • @amanmate659
    @amanmate659 День тому +1

    Ethiopia wine

  • @anrgemulu
    @anrgemulu День тому

    ዮሃንስ ፍስሃ ወድሜ እንዴት ነህ

  • @UaeUae-q8m
    @UaeUae-q8m День тому

    ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @GirmaAbebe-p8r
    @GirmaAbebe-p8r День тому

    * I AM SO GLAD AND THE GREATEST OF THE TRUE ETHIOPIANS '🇪🇹 AIRFARES AND ALL THE MILITARIES ( MEN AND WOMEN) FOREVER, AMEN !!!
    * I GREATLY AND GRATEFULLY THANKFUL FOR EVERYTHINGS TO THE PRESIDENT OF THE ETHIOPIANS '🇪🇹 DR.ABIY AHMED AND FIRST LADY ZINASH TAYACHEW 💙 FOREVER, AMEN !!!
    * MAY THE GREATEST PEACE IS TOOK PLACE AROUND THE ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!!
    * ABEBE, GIRMA M *, FROM HOUSTON !!!

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 День тому

    Mengist yelem eko

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 День тому

    Nefs yemar, bekifu tigrewoch letaredu ye ethiopian defence force abaloch. We need to establish Nationale Monument for those victims of our patriots in Addis Abeba around delachen Hault

  • @shimelisadmasu7186
    @shimelisadmasu7186 День тому

    Never again!! our defence force shall never be betrayed.

    • @ራዛtube
      @ራዛtube 10 годин тому

      ኣብዪ አውሬ መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን መሪ ሰሜን እዝ ታፈነ ብሎ ትግራይ ለማጥፋት አስቦ ከኤርትራ ተስማምቶ ሰሜን እዝ ተመታ በማለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎኑ እንዲሆኑ የፈጠረው ውሸት ከአለም ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት በጆኖሳይድ እንዳይጠየቅ የፈጠረው የሀሰት ትርክት በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ሊያድርግ አስቦ ብዙ ውሸቶች ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የኢትዮጵያ ህዝብ አታልለዋል እና ብዙ ንፁሃን ገድለዋል አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ገብቶ ንፁሃን እየጨፈጨፈ ነው ያለው ሲቀጥል ሰሜን እዝ መድፍ እና ጠመንጃ ታንክ የታጠቀ ታፈነ ታረደ ስትሉ ግን እናንተ ዜና አቅራቢዎች ጭንቅላት የላችሁም ልበል ቆይ መከላከያ ተኝቶ ሳለ ታፈነ የምትሉት ቆይ ሀገር ለሊት ለሊት ማን ይጠብቅ ነበረ መከላከያ ለሊት ለሊት የሚተኛ ከሆነ ሲቀጥል ባለፈው ሳምንት ጦርነቱ በምርጫ እንደተካሄደ ራሱ አብዪ ሲናገር ነበረ ለምን የሀሰት ትርክት እንደምትነዙ አይገባኝም አገራችን ኢትዮጵያ አብዪ ከመጣ ወዲህ ሁሉም ምስቅልቅል ብለዋል ንፁሃን ተገድለዋል ተፈናቅለዋል የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ወድቀዋል የኢትዮጵያ currency ወድቀዋል እዳ በእዳ ሆናለች አይ አውሬ የሚነቀልበት ግዜ ሩቅ አደለም

    • @ራዛtube
      @ራዛtube 10 годин тому

      ኣብዪ አውሬ መደመር ብሎ መቀነስ ያሳየን መሪ ሰሜን እዝ ታፈነ ብሎ ትግራይ ለማጥፋት አስቦ ከኤርትራ ተስማምቶ ሰሜን እዝ ተመታ በማለት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከጎኑ እንዲሆኑ የፈጠረው ውሸት ከአለም ሁሉ ድጋፍ ለማግኘት በጆኖሳይድ እንዳይጠየቅ የፈጠረው የሀሰት ትርክት በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ሊያድርግ አስቦ ብዙ ውሸቶች ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የኢትዮጵያ ህዝብ አታልለዋል እና ብዙ ንፁሃን ገድለዋል አሁን ደግሞ በአማራ ክልል ገብቶ ንፁሃን እየጨፈጨፈ ነው ያለው

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 День тому +2

    Abchu🤲😭😭😭🇪🇹🤲🤲🤲💪💪💪👏👏👏🤲

  • @JidaKebede
    @JidaKebede День тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AlmamunHalid
    @AlmamunHalid День тому

    Givermante.geste.like.thiste.......**