ንግስናውን አምነው ያልተቀበሉ - ፍራሽ አዳሽ 9 ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 579

  • @samuelchane222
    @samuelchane222 2 роки тому +2

    በጣም አድናቂ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @abduyesufebrahim6368
    @abduyesufebrahim6368 2 роки тому +2

    ተስፊሽ ትችላለህ የዘመኔ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን

  • @redimenen5625
    @redimenen5625 4 роки тому +129

    ተስፍሽ ብቻህን ዝም ብለህ ብታለቅስ እንኳን እንደምሰማህ በእናቴ ስም ቃል እገባልሃለው እማማ ትሙት በቃ ልዩ ነሃ ትችላለሃ በእድሜዬ ስላየውህ እድለኛ እንደሆንኩኝ ይሰማኛል በቃ ትችላለሃ ለመላው ሙስሊሞች ኢድ ሙባረክ ብያለው ዮኒ 💖💖💖💖

    • @peaceethiopia4012
      @peaceethiopia4012 4 роки тому +2

      Redi Menen definitely

    • @hamitham9789
      @hamitham9789 4 роки тому +1

      Err lemn emama temut eraseshe muchi

    • @redimenen5625
      @redimenen5625 4 роки тому +1

      @@hamitham9789 ፍቅሬን ለመግለፅ ያህል ነው አይዞሽ ሃሚት

    • @tadesemeseret6464
      @tadesemeseret6464 4 роки тому

      ምነው እህቴ እንደዛር ሰፈረብሽ እንዴ

    • @tesfaigukbagergis5371
      @tesfaigukbagergis5371 4 роки тому

      Please tell him that you

  • @birtukanembiale6799
    @birtukanembiale6799 4 роки тому +100

    በጣም ትችላለህ፡በእውነት እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ፡፡እግዝአብሔር ይጠብቅህ።ይህን ችሎታ የሰጠህ እግዝአብሔር ይክበር ይመስገን።

  • @adugnaabathun8092
    @adugnaabathun8092 4 роки тому +48

    ፍራሽ አዳሽ===ህሊና አዳሽ ምርጥ አርቲስት!

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 4 роки тому +3

    የኔ ፍቅር ውይ ስወድህ አቤት ቁም ነገር ከቀልድጋ ትችላለህ እድሜ ይስጥህ የልጅ አዋቂ ዘመንህ የተባረከ ይሁን የኛ አስተማሪ 😘🙏👏👏💚❤💜💙

  • @hiwottakele8206
    @hiwottakele8206 4 роки тому

    kalat new yatahut tesefesheye! amelak zemenehen yebarek

  • @meseretkelkay8365
    @meseretkelkay8365 4 роки тому +1

    እረ የሚገርም መልእክት ነው ጎበዝ ለሰማው ሳይሆን ላዳመጠው

  • @meronsolomon8065
    @meronsolomon8065 4 роки тому +4

    WOW....Tesfsh you are so amazing....keep up the good work...u r the best...thank you...really

  • @tadessebekeshie7231
    @tadessebekeshie7231 2 роки тому

    Great advice with beautiful approach.

  • @filagotecargoethiopia3092
    @filagotecargoethiopia3092 4 роки тому +10

    ከልብ በጣም እናመሰግናለን!!!
    መቼም ይህን ዝግጅት ቀርጾ ለማቅረብ በዚህ ሰዓት ምን ያህል ከባድ እደሆነ እረዳለው
    በድጋሚ እናመሰግናለን!!!
    ለጥበብ እናም ለአድናቄዎችህ እንዲሁም ለህዝብ ያለህን ክብር አሳይተህናል መልዕክቱንም በሚገባ ገልጸዋል
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኛለን
    ገና ብዙ የብዙ ብዙ እንጠብቃለን ።

    • @abebe7532
      @abebe7532 2 роки тому

      ene gin ferahulet !!!!

    • @عبداللهصادقابوبكر
      @عبداللهصادقابوبكر 2 роки тому

      . Kkkpķjobpnpkjpkkpnojonkncovbjpopbkobkpb₩",(₩( ,opnoonopk¥,(₩,(₩,₩;jkpkpnkokpbkpnkbohpnkkk kpbkkkkķkk₩(((¥;₩(,₩((₩₩,;(((*¥(((₩₩;(( jpbkpmpk

  • @mercyy1955
    @mercyy1955 3 роки тому

    Tesfesh ante teleyalek gerami nek ejege betam new madenkeh fetari yetebekeh 👍👍👍

  • @benjaminvaut2063
    @benjaminvaut2063 4 роки тому +8

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ድንቅ እና ደማቅ ስላቅ ነው። እንዲህ እያዋዛህ ንገራቸው እማማ ልታይሽ ይሙቱ መቼም አይገባቸው። በርታ ጀለሴ

  • @mitkuasmareworkugees7263
    @mitkuasmareworkugees7263 4 роки тому +6

    ምረጥ ኢትዮጵያዊ ሰው የተለየ የእውነት የእውቀት ጀግና

  • @tedatedo7979
    @tedatedo7979 4 роки тому +5

    ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ምርጥ ልጅ
    እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን
    አቶ ደስታ አስመላሽ የተጎዳ ፍራሽ አዳሽ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @zerhunqatar7068
    @zerhunqatar7068 4 роки тому +2

    ይህ ትምህርት ሰጪ ነገር ነው ለሁሉም መድረስ ስላለበት በመንግስት ሚዲያ ቢቀርብ ለሁሉም ይጠቅማል ይህ ነፃ ሀሳብ ነው። በዚህ አጋጣሚ ተስፋሁን ምልከታ ግሩም ነው በርታ።

  • @mintesnotyk
    @mintesnotyk 4 роки тому +7

    ወንድም አለም እጅግ በጣም አመሰግንሀላዉ ፈጣሪ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፣ ሠላሙን አብዝቶ ይስጥህ ምንም እንኳን በእድሜህ ልጅ ብትሆንም በዚህች ትንሽ እድሜ ከየትኛዎቹም ሀገሬን እና ሰፊዉን ደሃዉን ህዝቦቿንም አናዉቃለን ከሚሉቱ የእድሜ ባለፀጋዎች እጅግ የተሸለ ልቦና እና እዉቀቱን የሰጠህ የ ኢትዮጵያ አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፡፡፡ ሀገራችን በአሁን ወቅት የሚያስፈልጋት አንተን እና አንተን መሰል ምጡቅ አዕምሮ እና አርቆ የምያስብ እጅግ በጣም ብሩህ ተስፋ ያላቸዉ ወጣቶች እንጂ የእለት ጉርሱን እና የማይሞላ ከርሱን ለሞምለት የሚፍጨረጨሩ በጎጥ ዉስጥ ተደብቀዉ ስለአደገበት መንደር እና ሀይማኖታዊ አመለካከት ደሀዉን ህዝብ በስህተት እና በማጭበርበር ለማስማገድ ሌት ተቀን የሚታገሉትን አይደለም

  • @ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ
    @ሰሙቲ_የ_ናዝሬትዋ 4 роки тому +1

    የናዝሬት ፈርጥ ነህ የኔ ምርጥ ዘመንህ ይባረክ ❤️😘😘😘

  • @sulaimanali9716
    @sulaimanali9716 4 роки тому +9

    Tesfahun kebede is an amazing commedian that reveals the grim reality and situation in Ethiopia I really appreciate and honour all works of art presented by him

  • @Bocaca49
    @Bocaca49 4 роки тому +70

    I m from Eritrea 🇪🇷 I love this hilarious dude. He has lots of beautiful punch lines . This is how social satire should be presented. He is a revelation of the intrenched social issues, mostly the mosaic/ chameleonic nature of TPLF corruption and politics.Keep up bro. Waiting for the next episode .don’t stop . Peace to ethio . Keep the kind ppl of ethio from power hangry politicians.much respect ✊

    • @kiflegebreyohanes8304
      @kiflegebreyohanes8304 4 роки тому +1

      ኣንተ የኔ ምርጥ

    • @papasamuel9190
      @papasamuel9190 4 роки тому +9

      This is only allowed in modern Ethiopia made by TPLF. You can’t even imagine it doing such satire in Eritrea. FYI ... watch and Listen carefully who is the subject here?

    • @abebewutabachew4091
      @abebewutabachew4091 4 роки тому

      @@papasamuel9190dirty game your heart is very big. Your stupid grade two old man politician created modern Ethiopia.

    • @abebewutabachew4091
      @abebewutabachew4091 4 роки тому

      @@papasamuel9190 dirty game your grade two stupid politician create modern Ethiopian

    • @girmaykalayu6862
      @girmaykalayu6862 4 роки тому +2

      Can’t you hear? He said “the last two years are worse than the 27 years” inferring the honey-moon era of the old dog, Esayas & his bitch son, Abiy Ahmed in Ethiopia. It sounds great, right.

  • @alexh.k2578
    @alexh.k2578 4 роки тому +1

    የሚገርም ተሰጦ ነው በርታ ወንድማችን

  • @bintseidomar7856
    @bintseidomar7856 4 роки тому +32

    አቦ እደዉተባረክ አንጀት አርስ ነህ አላህ ከዚህ በሺታይሰዉረን ቶሎ ያጥፍልን እኛ አንችልም

  • @ruth1767
    @ruth1767 4 роки тому +34

    ውይ ፍራሽ አድሽ እንኩአን በሰላም መጣህ በጣም ደስ ብሎናል በናፍቆት አልቀን ነበር በርታልን ትልቅ መልክት ነው ልእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እህቶች መልካም በዓል ሃገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @haymilal8085
    @haymilal8085 4 роки тому +39

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኚ ለሙስሊም እህት ውንድሞቼ እንኮን ለትልቁ በአል ለ ኢዲ በስላም አደርሳቹክ ዛሬ ከውንድሞቻ ችን ጋ አብርን እየበላን እየተጫውትን የምናሳልፍበት ቀን ነበር ...ኮሮና የስራክን ይስጥክ

  • @lilyhabesha516
    @lilyhabesha516 2 роки тому

    Wow wow it is true.
    It touches my heart.

  • @zemedudemsis5155
    @zemedudemsis5155 4 роки тому +8

    Cheers! Best as usual!

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ

    በጣም ነው የምወድህ ፍጣሪ ከኔ በላይ ይውደድህ

  • @leoulsegednewpointofview5491
    @leoulsegednewpointofview5491 4 роки тому +6

    ከነብስ ጥሪህ ጋር ስትገናኝ እንዲህ ነው በስራህ ባለሙያ ትሆናለህ ። እግዚያብሔር ይጠብቅህ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 4 роки тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ - በቅፅበት የምትሆነውን ያቺን የመጨረሻዋን ሰዓት ማን ያውቃታል? በመስቀል ላይ ሳለህ በመንግስትህ አስበኝ እንዳለ እንደዚያ ወንበዴ አንተም እንዳሰብከው የንስሃ / ወደ አንተ የመመለስ እድልን ሳትሰጠው ማንም እንዳይጠፋ... አሜን
    የሉቃስ ወንጌል 23:42-43

  • @au2988
    @au2988 4 роки тому

    የሚገርም ድንቅ ችሎታ፤ እ/ር ይባርክህ

    • @mansourahmed6361
      @mansourahmed6361 4 роки тому

      I Always fellow his video he has god given talent. may Allah reward you for your good work.

  • @ናዝራዊት
    @ናዝራዊት 4 роки тому +1

    በጣም ነው የሚመቸኝ ይሂ ሰው አንድ ቀን በዚህ አዳራሽ ለመታደም እጓጓለሁ ።

  • @konjo7249
    @konjo7249 4 роки тому

    ተስፍሺ ከበደ ምርጥ ሠው ያንተን አቀራረብ ንግግሮቺክ በጣም ነው ልቤን የሚነካኝ እነዛ የፖለቲካ ሆዳሞቺን የማይጠግቡ ድሀው እየራበው ባለስልጣናቶቺ ግን ውጪ አገር እየሄዱ ይዝናኑ ነበር ለውስኪ ለሴት የሚያወጡት ዶላር ድሀውን እድሜልክ ያኖር ነበር አንድ ቀን አለ እግዚያብሄር ይፈርዳል ተስፍልሺ በርታልን

  • @kikikiki2805
    @kikikiki2805 4 роки тому +1

    ተስፍዬ ስውዲህ እኮ ብዙ ትምህርት ነው እያሳሳቅ ነው እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ 💪💪

  • @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ
    @የአይኔአበባ-ኸ2ፀ 4 роки тому +3

    ስላም እንጂ ሰላምታ ብርቅ ነው ቢቀርብህስ ;
    አንተን ማዳመጥ እራስን መመልከት ነው እናመሰግናለን

  • @MahletNegasi
    @MahletNegasi 5 місяців тому

    Harf new betam gin aserarunim bitasayanen

  • @eliastafese3790
    @eliastafese3790 4 роки тому +1

    በለው ይህ ልጅ ቀጣዩ ምርጥ ጥበብ የጠራችው ሰው ይሆናል

  • @yashl4018
    @yashl4018 4 роки тому

    የእውቅት የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለህልና መኖረ ማለት እንድ ነው

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    አበጀህ የኔ ወድም ስታረካ ጨዋታህ

  • @salilishgetachew6632
    @salilishgetachew6632 4 роки тому

    Edi Mubarak. Tesifeshi enkwan bselam metaye. Melikam bali

  • @eyobbekele9467
    @eyobbekele9467 2 роки тому

    You are so blessed.

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +1

    ጥበብ እንዲህ ነው 👌👌👌👌👌👌💐💐👍👍 በረታ ትምህረትህ አደኛ ነው ❤❤❤❤❤ አይምሮ አዳሸ ነህ😉😉😉😉😉😉

  • @solomonmamo2656
    @solomonmamo2656 4 роки тому +3

    ዋው በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቁምነገር ያለው ወጣት ማየተት ደስ ያሰኛል ።እውነትም ተስፋሁን ።👍👍👍

  • @aderatvethiopia3614
    @aderatvethiopia3614 4 роки тому

    Ferash Adash Proud of Arts TV

  • @hulumleagerumaletalebet5778
    @hulumleagerumaletalebet5778 4 роки тому

    My god what a show ! I have never seen like This in our Ethiopia ...🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @lekulugize2422
    @lekulugize2422 4 роки тому +1

    ስራዎችህ ሁሉ በቁምነገር የተሞሉ
    የማይሰለቹ አዝናኝና አስተማሪ ናቸው
    ሁልጊዜም ጥበብን ያብዛልህ

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 4 роки тому +2

    Welcome back, it is the lovely way you present. Thank u
    አንበሳዬ

  • @asfawatenafu7235
    @asfawatenafu7235 4 роки тому

    ተሥፍሽ !!! ፣
    የኛ ፍራሽ አዳሽ ፣
    ለወገን ደራሽ ፣
    እንኩዋን ተወለድሽ ፣
    እግዚዐብሔር ይባርክሽ ፡፡
    አቦ ተባረክ!

  • @habtamumulugeta2761
    @habtamumulugeta2761 4 роки тому

    ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ አለባበስህ አነጋገርህ ሁሉ ነገር በጣም አምሮባሃል በተለይ አለባበስህ ዋዉዉዉ

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 4 роки тому +9

    ዋው ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናለን👏👏👏

  • @birukkassy8082
    @birukkassy8082 4 роки тому +1

    አንተ ልዩ ሰው ነክ ዋው ትችላለክ ወንድሜ በርታ

  • @myhopegod332
    @myhopegod332 4 роки тому +1

    አቦ ተስፍሽ እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን!❤❤❤

  • @nkedir1962
    @nkedir1962 4 роки тому +6

    I am always amazed when I watch this talented comedian and teacher in true sense of it. I hope each one of us will remember one line from this teachable moment and apply to our daily dealings in order to better ourselves and make a small difference. Job well done my hero!

  • @mamush2245
    @mamush2245 4 роки тому +6

    የዘመኑ ምርጥ ሰው ተባረክ አባዬ

  • @awolnur182
    @awolnur182 4 роки тому

    ምርጥ ቅኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ልጅ

  • @ikangakiisaduraa3117
    @ikangakiisaduraa3117 4 роки тому +21

    ተስፋሁን ከበደ : በጣም ተደስቸበታለሁ. የምሰራቸው ነገሮች ከ ኮመዲ በላይ ናቸው. ፕሮፌስኦናል ሕዝቡን በደምብ የምያውቅ ከ ጊዜው ጋር የምሄዱ ጉዳዎችን ያላንዳች ችግር በቀላል አማርኛ የሚገልፅ. እያሳዘነ የምያስቅ. እያስተማረ ፍንድት የምያድረግ. ልበ ርኅሩህ የደሃ አፍቃሪ. እስቲ ከዛረዋ " እጅህን ጨበተህ እንዴት ይቸመርልሃል? ካልዘረጋህ በስተቀር " አቤት ማስተዋል ! ምርጥ ገፀ ባህርዎች እና አስገራሚ አጨራረሶች ! ዎው ! እደግ ተመንደግ.

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 4 роки тому

    What a brilliant actor...unbelievable. You are one of a kind and hope you're kind enough to train others.

  • @deribbelayhun624
    @deribbelayhun624 3 роки тому

    you are brave tesifeshi i love it keep it up

  • @kibromgoitom4044
    @kibromgoitom4044 4 роки тому +1

    Sewye kemanm belay Anten mesmat neberebachew Ethiopian people 😪😪😪😪👌👏👏👏👍💐💐❤️❤️💐💐👉💐💐💐

  • @yitayewmandefro7104
    @yitayewmandefro7104 4 роки тому +1

    አንዳንድ ሠዎች ይገርሙኛል በእውነት ኪነት ነው በአንተ ውስጥ አብቦ ያየሁት ፈለግህን ብከተል እላለሁ።

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 4 роки тому

    ዋው ምርጥ ልጅ ተባረክ

  • @besntethiopia4682
    @besntethiopia4682 4 роки тому

    እውነት ነው የምትናገራቸው ቃላት ከሳቅ ጋር አይሰለች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም የምትናገራቸው ትክክል ናቸው ሰላምህ ብዝዝት ይበል😍😍😍😍😍😍😍

  • @Berdelina
    @Berdelina 4 роки тому +2

    በጣም ጥሩ ሓሳብ፡ አስተማሪና ትልቅ መልእክት ፡ ሰሚ ከተገኘ ነዉ ግን፡ ቀጥልበት ወንድሜ

  • @nathanman6847
    @nathanman6847 4 роки тому +20

    This guy is different abo. God bless you brother man.

  • @GA-zl2xi
    @GA-zl2xi 4 роки тому +7

    I love this guy first time seen him

  • @מולטאנטנך
    @מולטאנטנך 3 роки тому

    በእውነት እሚገርም እንቁ ሰው ነው የድሀ እንባ ወደታች አይወርድም @''ዐ‘'''ዐ ስንቅህም
    ትጥቅህም
    ፎቅህም አያድንህም

  • @tsehayabebe2367
    @tsehayabebe2367 4 роки тому

    ድንቅ ጦማሪ ነህ ትችላለህ ምርጥ አስተማሪ

  • @marymery4899
    @marymery4899 4 роки тому

    Good blessed you brother 😘😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌

  • @motivationforall2023
    @motivationforall2023 4 роки тому

    wow ፍራሽ አዳሹ is the best one....

  • @MimiMimi-kt6qn
    @MimiMimi-kt6qn 4 роки тому +15

    ለመላው ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እናት አባቶቼ እንኳን አደረሳችሁ

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 4 роки тому

    እናመሠግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለሚገባው

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 4 роки тому

    ዋው ሲመች አቦ በርታልን

  • @tigisteethiopia8707
    @tigisteethiopia8707 4 роки тому

    በጣም ነው የምወድክ ሰላምክ ይብዛልክ ወድሜ

  • @tewolignmatebie6705
    @tewolignmatebie6705 3 роки тому

    berta yene anbesa egziabhr ytebkh

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 4 роки тому

    ምርጥ ነው ተባረክ

  • @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ
    @ሀኒሀበሻዊት-ዐ6ሸ 4 роки тому

    እዴሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ እሚል ነው ምናል ሁሉ እዳተ መልካም ቢያስብ

  • @መዳኔስገርመኝልጁአደረገኝ

    መጣክልኝ የኔ ጥበብ

  • @yihunebaye2956
    @yihunebaye2956 4 роки тому

    በጣም በጣም ትችላለህ፣ነጭ ነጯን ትነግራቸዋለህ በርታ የሚገባው የለም እንጅ፣kept it up፣you are so unique !!!

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 4 роки тому

    Great and Brave ...Thx too much Tesfesch !!!!

  • @ferededemissie903
    @ferededemissie903 4 роки тому

    ጎበዝ ልጅ ሁሉን ይነካካል እውነታን

  • @NewTub
    @NewTub 2 роки тому

    ere betam yimechih abo betam nw mitmechew nigerachew like likachewn tadiya min yadergal semto mitegeber binor neber

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 4 роки тому +2

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ

    የኔ ጀግና መልካምነት ለራስ ነው

  • @hailemariamagizew4857
    @hailemariamagizew4857 4 роки тому +3

    Best as usual. Keep it up! Thank you!

  • @lubie31
    @lubie31 4 роки тому +2

    What a gift from above ☝️ bless your❤ heart my brother 👈

  • @getachewtemesgen6255
    @getachewtemesgen6255 3 роки тому

    ተስፋሁን ከበደ እውነትም የኢትዮጵያ እናት ወልዳሀለች ጀግና ነህ!!!!

  • @hussenqaadiitube5449
    @hussenqaadiitube5449 4 роки тому

    Betaaaaaaam gobez sewu neh.eski lik negerachewu legna ager negaden

  • @tadesenegash2887
    @tadesenegash2887 2 роки тому

    ተስፉየ ፈጣሪህን አመሥግን ተሠቶሀን

  • @አስቢየአላህወኒእመልወኪል

    ጥሩ መልክት ነው ለሚገባው ሰው አላህ ጥሩ ልብ ይስጠን

  • @henyafro4210
    @henyafro4210 4 роки тому +2

    ተስፋሁን የመጨረሻ አድናቂህ ነኘ

  • @baryeabaryea710
    @baryeabaryea710 3 роки тому

    እናመሰግናቹዋለን ይህነገር ለአገር ለወገን እጅግ አስተማረም መካረ ነው እናም ምንለማለትነው ተደራሽነቱን አስፉልን በጣም ቅኖች ናቹ እምነት ብሄር እማያውቃቹ መልክትህን ካስተላለፍክ አይቀር ልክ እንደ ፍራሽአዳሽ።

  • @እታገወይንየአርሴማ

    ተባረክ ተስፍሽ

  • @እግዚሐብሔታላቅነዉ
    @እግዚሐብሔታላቅነዉ 4 роки тому +43

    በነገራችን ላይ በዘመኔ ብዙ ኮሜዲ ሰዎች አይቻለው ሁሉንም እያዋዛክ የልብ የምታደርሰ ልዩ ነክ ይመችክ

  • @mekdig8075
    @mekdig8075 4 роки тому +2

    great man, arif new bertaln. endezi anjetachnn arsew enji ....

  • @ለይኩንዘ-ኢትዮጲያ
    @ለይኩንዘ-ኢትዮጲያ 4 роки тому +1

    እንዲህ እያዋዛ እውነቱን የሚያስተምር ምርጥ ወንድም🥰🥰🥰

  • @ይሁንለበጎነውይሁንለ-ረ7ቨ

    ዋው👏👏👏ትችላለህ👍

  • @fyametagirma6940
    @fyametagirma6940 4 роки тому

    Wow...wow betam des yelale.

  • @ዊዲዘንዬ
    @ዊዲዘንዬ 4 роки тому +7

    *የሰላምታ ችግር የለብንም የሰላም ነው እንጂ*❤👍

  • @ኢትዪዽያትቅደም
    @ኢትዪዽያትቅደም 4 роки тому

    በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 роки тому

    ጀግና ነህ እኮ ውድሜ ተባረክ🙏🙏🙏

  • @eshetud210
    @eshetud210 4 роки тому +5

    እውነት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል ::ልብ የሌለው የሻንበል አይነት ደነዝ ደግሞ ይህን የመሰለ እውነት dislike 👎 ያደርጋል ለመሆኑ መልካም መልእክት ምኑነው ዲስላይክ የሚያስደርገው ? ልብ ይስጠን አሜን

    • @henokabebe3592
      @henokabebe3592 4 роки тому

      ያውም 96 dislike የሚገርም ነው!