ከተራበ ይልቅ ለጠገበ አዝናለሁ - ፍራሽ አዳሽ 16- ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 286

  • @fessehamellese8132
    @fessehamellese8132 3 роки тому +21

    መቼም የማይሰለች ሁሌም መልክት ያለው የዘመኑ አንዱ ምርጥ የጥበብ ሰዉ።

  • @amanueleyasu7014
    @amanueleyasu7014 3 роки тому +14

    ተባረክልኘ አባቴ አንጀቴን አራስከው ለሆዳቸው ብለው ህሊናቸውን ለሸጡ አዲስ እና ነባር ካድሬዋች

    • @noamenesayas7582
      @noamenesayas7582 3 роки тому

      ፍቅር ያሸንፋል ,,,, ቃላት ያንሰኛልልልል

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 3 роки тому +32

    የቅኔው መፍለቂያ ተስፍሽ በእውነት ሰላምህን ይብዛልህ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @bisratgelan2437
    @bisratgelan2437 3 роки тому +7

    ሀገሬ ላይ ሆኘ, ሀገሬ ናፈቀኝ..... የሀገሬ ሰው ገፍቶ, ሀገር አስለቀቀኝ! ጀግና! ደፋር! ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአንተ! የቅኔው መፍለቂያ ተስፍሽ በእውነት ሰላምህን ይብዛልህ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @HelenZerihun-hj1ky
    @HelenZerihun-hj1ky 28 днів тому

    የቅኔው : የልጇ አባት ፣ ተባረክ

  • @freedompenethiopian8750
    @freedompenethiopian8750 3 роки тому +1

    ፍራሽ አዳሽ አዕምሮ አዳሽ፥ ገበናችንን ፈታሽ!

  • @andualemkagnew1200
    @andualemkagnew1200 3 роки тому +100

    ሀገሬ ላይ ሆኘ, ሀገሬ ናፈቀኝ..... የሀገሬ ሰው ገፍቶ, ሀገር አስለቀቀኝ!! 🤔

  • @zufanalene3689
    @zufanalene3689 3 роки тому +2

    አገሪ ላይ ሁኘ አገሪ ናፈቀኝ ያገሪ ሰዉ ከፍቶ ሃገር አስለቀቀኝ ድንቅ ነዉ ጀግና ነህ

  • @GhGh-sx9gl
    @GhGh-sx9gl 3 роки тому +1

    ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ሁሉ ጊዜ አለዉ ሰላምህ ይብዛ።

  • @alhabethiohab3665
    @alhabethiohab3665 3 роки тому +9

    አርትስ ቲቪን እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን
    ዝግጅቶቻችሁ ድንቅ ናቸው

  • @gohome9387
    @gohome9387 3 роки тому +6

    “ሰይፍ በግብጽ ላይ ይመጣል፥ ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል፤ የተገደሉትም በግብጽ ውስጥ ይወድቃሉ፥ ብዛትዋንም ይወስዳሉ፥ መሠረትዋም ይፈርሳል።”
    - ሕዝቅኤል 30፥4

  • @neweyuio1755
    @neweyuio1755 3 роки тому +23

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ በዚህ ክፋት በተከመረበት እያዝናና እውነትን የሚያስተምር

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 3 роки тому +13

    ዋው ፍራሽ አዳሽ በጣም ነው የምናመሰግነው አምላክ ይጠብቅክ🙏🙏🙏

  • @ethiocomedy9798
    @ethiocomedy9798 3 роки тому +29

    ሀገሬ ለይ ሆኜ ሀገሬ ናፍቀኝ የሀገሬ ሰው ከፍቶ ሀገር አስለቀቃኝ

  • @ልክ
    @ልክ 3 роки тому +62

    ጀግና! ደፋር! ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአንተ!

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 3 роки тому +4

    ካንተጋ ግዜው እንዴት እንደሚበር አድናቂህ ነኝ መልካም ስጦታ ከአላህ ተስጥቶሃል በርታ

  • @wollewondu2365
    @wollewondu2365 3 роки тому

    ዉድድድ ነዉ ያረኩ ምን ላድርግ ቀጥልበት ድፊረትህ ነዉ ተባረክ ቀጥልበት

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 2 роки тому

    ፍራሽ አዳሽ ምርጥ ሠው

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ተስፍሽ ስወድህ ምርጥ ወቅታዊ መልእክት አለህ ይጨምርልህ

  • @wrkgdlalm
    @wrkgdlalm 3 роки тому +2

    ከ3 አመት በኋላ!
    ጠ/ሚ አብይ ስልጣን እንደያዙ ኢትዮጵያ በሚሉ ቃላት ህሌናችንን ከወሰዱብን በኋላ ቀስ-በቀስ እየራቅናቸው እንደነበር ጸሀይ የሞቀው ሀቅ ነው።
    በዛሬው እለት ከሚያብሰለስሉን ጠላት ዘር አመለካክቶች ውስጥ አንዱ የነበረውን ኢትዮጵያውያን ህዝብ እንጂ ህዝቦች አይደለንም ብለው በመድፈራቸው ጆሮየን በድጋሚ ሠጥቻቸዋለሁ።
    ክብር ለፈጣሪ!!!

  • @ysolnet
    @ysolnet 3 роки тому +12

    ተስፍዬ:-እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!!!!!

  • @tesfitokubay7040
    @tesfitokubay7040 3 роки тому +4

    ምርጥ ኮሚዲ ትምህርት ሰጪ የሆነ ለነ አብዲሳ ለነ ወድ አዳሪው ብልጽግና ነው ይህ መልክት

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile7214 3 роки тому +2

    አስደናቂ እውቀት አለህ ሁል ጊዜ ስለ አንተ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ይባርክ👏👏👏👏👏👏👏

  • @LA-lx2pf
    @LA-lx2pf 3 роки тому +12

    ሰሚ የለም እንጂ ....ረጅም እድሜ የሰፈሬ ልጅ

  • @ashebirnigatu8156
    @ashebirnigatu8156 3 роки тому

    መልክትን በማይሰለች መንገድ ማስተላለፍ እንዴት ደስ ይላል በርታ!

  • @hiwotgirma1393
    @hiwotgirma1393 3 роки тому +36

    ፍላጎቱን ,አቅሙን , ብቃቱን ድፍረቱን አሟልቶ ሰቶህ አንደበትህ ናፍቆን በጉጉት እጠብቅሃለን ።

  • @tesfayedesalewzenebe1172
    @tesfayedesalewzenebe1172 2 роки тому

    በጣም የማይጠገብ ፕሮግራም ነው

  • @yonanneszenebe3141
    @yonanneszenebe3141 3 роки тому

    ሀገሬ ሀገሬ ሀገሬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ይባርክ አሜን

    • @yonanneszenebe3141
      @yonanneszenebe3141 3 роки тому

      እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቃቹ

  • @ፊዳከቲዬብ
    @ፊዳከቲዬብ 3 роки тому +1

    አቶ ደስታ አስመላሽ መጣም እናመሠግናለን በርታልን

  • @hirutkidanemariam9535
    @hirutkidanemariam9535 3 роки тому +3

    ምርጥ ሰው ነህ

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 3 роки тому

    እግዛብሔር ይጠብቅሕ ነዉ
    ማለት የምችለዉ።

  • @reshidnuri7376
    @reshidnuri7376 3 роки тому +6

    ኧረ ኢንጅነር እራሶትን መጠበቅ አለቦት ወይስ ጠባቂ አሎት እርሶዎንና የእውነት ኢትዮጵያዊ የሆኑትን ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ።

  • @saradebebe729
    @saradebebe729 3 роки тому +60

    ወይኔ ይሄ ልጅ ስወደው ምን አባቴ ላድርገው

    • @belayneh4514
      @belayneh4514 3 роки тому +4

      ሚስት የለውም ስልክሽን ላኪለትና ጥበሽው

    • @abebe7532
      @abebe7532 3 роки тому

      ere enem ferahulet !
      Enezeh yeken Jiboch endaybelut !!!

    • @debelasefere
      @debelasefere 3 роки тому +1

      Minm abash ataregiwum

    • @shylook
      @shylook 3 роки тому +1

      ዉሰጂዉ

    • @ባርዬባርዬ
      @ባርዬባርዬ 3 роки тому +1

      ምንም እንዳታደርጊው 👉።

  • @chutulotanbaro2507
    @chutulotanbaro2507 3 роки тому +28

    This guy is too good. Only 24 years old. Amazing!

  • @beyenechhailu399
    @beyenechhailu399 3 роки тому +2

    ቅኔ አለዉ ማለት ይኼኔ ነዉ ቅኔዉም መልካም ነዉ

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 2 роки тому

    እህቴ ምስራቅ ስርአትሽ ደስይላል አደቅሻለው በሚዲያ ዱቄቱን ካልደፈ የሚታዩ ለማይመስላቸው ምሳሌነሽ በርቺ

  • @mimiaddisu4840
    @mimiaddisu4840 3 роки тому +3

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @abiyuzegeye6446
    @abiyuzegeye6446 3 роки тому

    የልቤን ተናጋሬው ተስፍሽ እንኳን ደህና መጣህ እረጅም እድሜና ጤና ያድልህ የእውነት አርበኛው ተስፍሽ

  • @እውነትበጊዜዋውብናት

    ሁሌም አንደኛ

  • @salamdsalg5677
    @salamdsalg5677 3 роки тому +11

    ጀግነዉ መጣህ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👏👏👏👏

  • @amytufer7472
    @amytufer7472 3 роки тому +7

    የኔ ፍራሽ አዳሽ እንኳን ደህና መጣህ💪🙏🇨🇬

  • @-negattubeethiopia1014
    @-negattubeethiopia1014 3 роки тому +28

    ብሉ ጠጡ ኢትዮጵያን ምረጡ 🤙👏🏽

  • @sintayeubeletenanayemen5819
    @sintayeubeletenanayemen5819 3 роки тому +1

    ኑርልን

  • @senaitwodlegiorgis4817
    @senaitwodlegiorgis4817 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ከትኩላዎች ዕይን ይሰውርህ

  • @iyasuyewahu8432
    @iyasuyewahu8432 3 роки тому +4

    You are really hero and genius. GOD Bless you.

  • @addisabeba100
    @addisabeba100 3 роки тому +4

    15:44 ላይ በጥሞና ስሙት በጣም ትልቅ መልዕክት ያለው ክፍል ነው

  • @genettesfaye5020
    @genettesfaye5020 3 роки тому +1

    እረ በቀልድ እያስመሰልክ እያዋዛህ ደስ የሚል ጨዋታ ይመችህ

  • @assabutegenu3423
    @assabutegenu3423 3 роки тому

    እግዜር ጤናና እድሜ ይስጥህ

  • @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ
    @ቲጂቲጂ-ፐ6ጘ 3 роки тому +1

    የልጅ አዋቂ ኑርልን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 роки тому +2

    አድናቄህ ነኝ 👍👍👍 ዋውውውውው ለየት ያለ ነው ሰራህ

  • @abdi525
    @abdi525 2 роки тому

    እነሻምበል ከስልጣናቸው ካልወረዱ ሰፊው የኛ ሰፈር ህዝብ በኑሮ ውድነት እና በልጆቹ ሞት በረሀብ እና በጥልቅ ሀዘን ማለቃችን ነው ስለዚህ እንንቃ ብርሌ ከነቃ .......

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 3 роки тому

    Adinakih Negne, Eideg Temendeg, Ke Eidimeh Belay Besal lij Neh

  • @danielnega5245
    @danielnega5245 3 роки тому +4

    ታላት የለኝም ለመግለጽ ኑርልን

  • @meriedtsegaye731
    @meriedtsegaye731 3 роки тому

    ተስፍሽ ጀግና ጀግና

  • @አበበችየአማራይቱልጅ

    ወይ አተ ሠወ ተአምር አለህ

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 3 роки тому +1

    ሀገሬ ላይ ሆኜ ሀገሬ ናፈቀኝ የሀገሬ ሰው ከፍቶ ሀገር አስለቀቀኝ! ሀገሬ ሆኜ ሀገሬ ናፈቀኝ ደም እቆጠረ ከእትብቴ አራቀኝ ነገስ ምን ይሆን ሲል እንባ ተናነቀኝ!👌👂💚💛♥

  • @ferewyninegash341
    @ferewyninegash341 3 роки тому +3

    አርት ቲቪ እግዚአብሔር ይስጥልን!
    እውነት ነው ሳይታወቀን የተጠራቀመው ነው እየበጠበጠን ያለው
    ለገባው አሁን የምንነቃበ ጊዜ ነው ከዚበላይ እንዴት ይነገረን

  • @ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ
    @ጊዜለኩሉ-ቨ1ኰ 3 роки тому +8

    ሀገሬ ላይ ሆኜ ሀገሬ ናፈቀኝ - - - - - -

  • @matimati7539
    @matimati7539 3 роки тому

    ልዩ ነክ

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 3 роки тому +2

    ይህንን ኪነጥበባዊ ተዋጽዖ ፡ እያንዳንዳችን ፡ እንደ መስፈሪያችን አቅም ፡ እያፈስን ፡ መመገብ መቻላችን ፡ ሌላው አስገራሚ ገጽታ ነው።
    😊

  • @Alpha-eh7ec
    @Alpha-eh7ec 3 роки тому +5

    በአሁን ወቅት በእውቀትና በእውነታ የሀገራችንን ፖለቲካ በመተንተን ጎዳናው የአቆብ :ቴዎድሮስ ፀጋየ: ኤርሚያስ ለገሰ እና ክፍሉ ሁሴን የኔ ምርጦች ናቸው :ከስሜት ከወገንተኝነት እና ጀብደኝነት የፀዱ ናቸው ወገኖች ምን ትላላችሁ?

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 3 роки тому

      እረ ያለ ቦታቸው አታሰገባቸው😂😂 እዛው መርዝ ይርጪ በጭሱ ይታፈኑ 😂😂 ደግሞ ኢርሜያስን ከ ቴዲ ጋር በአንድ ሚዛን ማስቀመጥህ? ቴዲ እኳ ተንቀሳቃሽ ቤተ መፆህፍት ነው። ትግራይ ሚዳያ ሀውስ ላይ ወያኔ እንደወደቀ የሰጠውን ቃለ መጠይጥቅ ተመልከት ኢትዮጵያዊነትን የሚያይበት መነፅር ያኔ ይገባሀል። ካድሬው ኢርሚያስ እዛው በደረጃው ከነ እየሩስ ጋር 😂😂

    • @tesfitokubay7040
      @tesfitokubay7040 3 роки тому

      በተለይ ቴድሮስ ጸጋየ ለኔ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ነው

  • @goitomtewelde4569
    @goitomtewelde4569 3 роки тому +16

    YOU ARE REAL PERSON,YOU TELL THEM TO THE POINT WHAT IS HAPPENING NOW.

  • @tegegnewassie7460
    @tegegnewassie7460 3 роки тому +2

    You are one of the great generation builders ! I wish you long life and happiness.

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 3 роки тому

    በጣም የሚያስቸግረው ነገር ቢኖር
    ለዚህ አርስቲት ከሱ የተሻለ ዉስጠ ወይራ
    መልክት ምን ብዬ ልፅፍለት እንደምችል ነዉ
    ኢትዮጵያዊ የሆነ ሑሉ ሊያዳምጠዉ ይገባል
    ከማይረባ ፖለቲከኛ እጥፍ ድርብ ይሕን ሰዉ
    ቢያዳምጥ አማራጭ ሐይል ሖኖ ለመቅረብ
    አይቸገርም፣እግዛብሔር የእድሜ ባለ ፀጋ
    ያርግሕ።

  • @natnaeldaniel3336
    @natnaeldaniel3336 3 роки тому

    Always you are #1

  • @tinebebwallet1200
    @tinebebwallet1200 2 роки тому

    እውነት ጀግና ነህ በርታ

  • @mengistutariku792
    @mengistutariku792 3 роки тому +5

    tesfesh, you are unique 4 ever. tedy afro and tesfesh are my heros

  • @senaitzeleke1273
    @senaitzeleke1273 3 роки тому

    egeziabeher abezeto yebarekeh yetibekeh

  • @hfgkhfhkhg5911
    @hfgkhfhkhg5911 3 роки тому +7

    ውይ ስውድክ ።

  • @yalewasnake4750
    @yalewasnake4750 3 роки тому +5

    I have no word to say u are fantastic!!

  • @andenetzeberga6668
    @andenetzeberga6668 3 роки тому +20

    የልቤ ስው

  • @honalyathonalyat7386
    @honalyathonalyat7386 3 роки тому +1

    እውነት ገራሚ ነው አስተማሪ ነው

  • @emebat9947
    @emebat9947 2 роки тому

    Ewent betam grwhom new kalat yelghem lemnagir

  • @ljtube6447
    @ljtube6447 3 роки тому +1

    አንደኛ👏👏👏

  • @mintesnothawaz3594
    @mintesnothawaz3594 3 роки тому +3

    You are really especial. I like your program!!

  • @TheBusinessWorld9
    @TheBusinessWorld9 3 роки тому

    Best man!

  • @sarapezo3598
    @sarapezo3598 3 роки тому

    ቃለ የለኝም ላአንተ ሁሊም አንደኛ

  • @zewditugetachew1053
    @zewditugetachew1053 3 роки тому

    betam arif sra new yemtseraw enamesegnalen

  • @yonatantsegaye6008
    @yonatantsegaye6008 3 роки тому

    I am so am so amazed by his extraordinary talent and he is so gifted man of the year

  • @fasonafasona1393
    @fasonafasona1393 3 роки тому +3

    Brilliant enough ,keep it up. I don't miss your program.

  • @mohamedhayimanot4772
    @mohamedhayimanot4772 3 роки тому +1

    እደ ምንልታዘዝ እስኪዘጉት መጠበቅ ነዉ

  • @Betesfa
    @Betesfa 3 роки тому

    በሰው ልጆች እና በአለቆች አትታመኑ እስትንፋሱ ትወጣለች ወደ መሬቱም ይመለሳል መዝሙር.(146):3,4 በመጨረሻው ዘመን ሰውን ሰው ለመጉዳት ገዢ የሚሆንበት ጊዜ ይመጣል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ መፅሀፈ መክብብ 8:9 ለሰው ዘር ችግሮች ብቸኛው መፍትሄ በክርስቶስ የሚመራው መንግስት ብቻ ነው ለዚህ ነው ክርስቶስ መንግስትህ ትምጣ ፈቃድህ በሰማይ እንደሆነች እንዲሁም በምድር ትሁን ብላችሁ ፀልዩ ያለን ይህች መንግስት በቅርቡ ምድርን መግዛት ትጀምራለች በዚያን ጊዜ ሰውን ሰው መግዛቱን ያቆማል ዳንኤል.2:44 ለክርስቶስ መንግስት ብቁ ሆነው ያልተገኙ ሰዎች በሙሉ ከምድር ይጠፋሉ ሚልኪያስ.4:1-4 , 1ዮሀንስ መልዕክት.2:15-17 በእነዚህ ጥቅሶች ላይ እንዳየነው ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች አሉ::ከዚያ በሗላ እነዚህ ሰዎች በደስታ ለዘላለም ይኖራሉ:: ሞት እንኳን አይኖርም ራዕይ.21:3,4 ኢሳያስ.25:8 በሽታም ይቀራል ኢሳያስ.33:24 , ኢሳያስ.35:5,6 ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግር ፈፅሞ አይኖርም ኢሳያስ.65 21-25 ከሚመጣው ጥፋት ተርፈን የዚህ ተስፋ ወራሾች ለመሆን መፅሀፍ ቅዱስን መማር አለብን ኢሳያስ.48:17,18

  • @alsaalsa2155
    @alsaalsa2155 3 роки тому +1

    ፍራሹ love you 💛

  • @TheSebledesta
    @TheSebledesta 3 роки тому +3

    God bless you 🙏

  • @seidali7067
    @seidali7067 3 роки тому +1

    ጥሩ ነው

  • @abuhamim6003
    @abuhamim6003 2 роки тому

    አረ በየሣምንት አንዴኳ ይህ ሠው ቋሚይሁን ፕሮግራም

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 3 роки тому

    ጎበዝ በርታልን አደንቅሃለሁ ።

  • @bintbaba6441
    @bintbaba6441 3 роки тому

    U were genius 👍👍👍

  • @sintayehutesfaye5180
    @sintayehutesfaye5180 3 роки тому

    tesfahun my hero beertalngi

  • @selmankemal2929
    @selmankemal2929 3 роки тому +1

    ተስፋ ሁነኝ እውነትም ተስፋ ነህ አባቴ

  • @eyoeltadios923
    @eyoeltadios923 3 роки тому

    respect

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 3 роки тому

    *እዉነትም ፍራሽ ኣዳሽ! ግን ኣንዳንዴ ሳስበዉ; "በእየሱስ ክርስቶስ ፊልም ዉስጥ የምናየዉ ሽማግሌዉ ነጋዴ ሰዉዬ÷ ስለ መርዳት እና ስለ ቸርነት ሲያስተምራቸዉ ግዜ ክርስቶስ ላይ ሲስቅበት እናያለን::" እና እነዚህም ገና ከጅምሩ ኣሲዘህ ትናገራቸዉ ነበር:: ኣብዛኞቹ ይስቃሉ እንጂ እኩዩን ተግባር ኣክተሮች (ደጋፊ ወይም ተግባሪ ናቸዉ ) ይህ የመሰለ ቁም-ነገር ሰምተዉ ስቀዉ የሚቀሩት÷ ስለ የሚፈሩ ነዉ? ስለ የማይገባቸዉ ነዉ? ወይስ እያፌዙ ነዉ? ምክንያቱ ሰፊዉ ሕዝብ እነኝህ ባለ ስልጣናት በሚግቱት የተሳሳተ እኩይ መልእክት ብቻ ነዉ በብዛት ሚያዉቀዉ:: ሆኖም መሬት ላይ ያለ እዉነት ቢገባዉም:: እና ለምን እንደሚስቁ ኣይገባኝም*

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 роки тому

    ተስፋዬ ትችላለህ አባቴ!!!!!!!!!!

  • @mahi.ahichoo831
    @mahi.ahichoo831 2 роки тому

    eyalkesku new yadametkuh Allah afu yeblen

  • @eyuman9533
    @eyuman9533 3 роки тому

    Berta bro

  • @dhsh5672
    @dhsh5672 3 роки тому

    You are the best

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan8705 3 роки тому

    Wedde ekoe nahe👏👏👏👏👏👍👍👌

  • @mkbevm4446
    @mkbevm4446 3 роки тому

    betam gobez nehi berta wendame

  • @oneethiopialoveMekontaw
    @oneethiopialoveMekontaw 3 роки тому +1

    Happy Birthday bro:)

  • @gjghgug1913
    @gjghgug1913 3 роки тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪