Lost my wife 2 year ago during child birth and amongst other songs, this has been one of my best songs that keep me going and sane. Through the process, this song has also gave me strength and courage to raise my 2 elder daughters and now 2 year old that was born prematurely. We are grateful for such a soul soothing and healing song. Thee Girls and I are sending lots of love and blessing to you all the way from Zulu Empire (South Africa) Bet’ami ameseginalehu!!!!!! 🤝🤝🤝🤝❣❣❣
My autisitc son is in love with your music. He calms down and dance with your music. I hope oneday he will be able to meet you. Thank you for making a difference in his life
astuye our love we miss you, i always listen to this music of you everytime i feel depressed,tired,hopless..... and get's hope & feels safe thanks astuyeee GOD BLESS ETHIOPIA LOVE YOU ASTUKA
פשוט היסטוריה ואווווו איזה עבודה 💯🙏👌🏼איזה קול של זמרית אחת מליון אסתר ✍🤚🙏ואווווווווווווווווווווווווו אלוקים 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏שיר משמעות הרקיע רוגע בלב 🤍איזה שיר אהבה 🤍🤍🤍💖💐💐💐💐💐
Dear Aster, Where are your other albums? I think there are still not loaded here. The album which consist the music which you play in URTNA-ጣፋጭ ብርቱካኔ is not for instance loaded. And also your oldest albums are not loaded yet. I hope you will load all of them.
Lost my wife 2 year ago during child birth and amongst other songs, this has been one of my best songs that keep me going and sane. Through the process, this song has also gave me strength and courage to raise my 2 elder daughters and now 2 year old that was born prematurely. We are grateful for such a soul soothing and healing song. Thee Girls and I are sending lots of love and blessing to you all the way from Zulu Empire (South Africa) Bet’ami ameseginalehu!!!!!! 🤝🤝🤝🤝❣❣❣
my condolence for you and your family. Keep going bravely!
I''m so sorry my brother.
❤❤❤❤
RIP
@@yonas9945 This is Henok Getahun Zewdie Photographer
Live in Alexandria VA USA Seminary Rd falls church VA
I am Jesus Christ
አይዞህ ወገኔ እይዞሽ ሐገሬ 💚💛❤️ ያለጥርጥር ኢትዮጵያ ታሸንፋለች 🇪🇹
ምንም ጥርጥር የለውም ድል የእማ ኪያ ነው🇪🇹🇪🇹👑
ዛሬ ነው የምታውቀው ቀሮ ነገር ነክ ሴታሴት
ደምሩኝ
@Book መጽሐፍት ባለጌ
ilov
“Yemetal yehedal fiqier ena sew wasdo yemyemeles ya mot becha new” So true. This line always gets me
👍👍👍👍👍👍
Translate plz
@@Ruthlesscoach in general death is the only bad thing. all problems have solution
@@danahailu9103 thank you sister
@@Ruthlesscoach people come and go. love come and go. but death is the only one that comes once to take you away and never bring you back again
ዛሬ እጅግ በጣም ከፍቶኝ ነበር! ሕይወት እዚህ ቀላል አይደለም፤ የሚሰማው የሚታየው ሁሉ የማውቃትን፣ ያደግኩባትን፣ ተስፋ የሰነቅኩባትን ኢትዮጲያዬን አልመስል አለኝ! ከሃገር ሌላ ምን መሄጃ አለ ቆይ?! እንጃ እግዜሩም ሳይረሳን አይቀር ዝም ብሎናል! ብቻ እሱ የተሻለው ያምጣልን! Astu thank you for saving the day ❤
አስቴር ማለት ከፈጣሪ በታችለ ሀበሻ የተሰጠች ሐኪማችን ናት ! በደስታችንና በምናከብረው በዓል ብቻ ሳይሆን ሲከፋን ና በሀዘናችንም አብራን ከጎናችን የማትጠፋ ( መንፈላችንን የምትጠብቅልን) ደሞዝ የማንከፍላት ሐኪማችን ናት! ጤናን ከረጅም ዕድሜ ጋር ለአስቴር፡
አሰቱዬ I love you so much-----ከልጀነት እሰከ እርጀናዬ ድረሰ በቀን በቀን ባቺ ዘፈኖች ነው የምዝናናው የኔ ቆንጆ ውድ ብርቅዩና ፀድት ያልሸ ኢትዮጰያዊት ነሸ እድሜና ጤና ይሰጥሸ
አይዞኝ ለራሴ!
Thank you Aster!
ፅጋዬ ገብረመድህን በ ኢትዮጵያ ትያትር ውስጥ ስሙ ከብሮ ለዘላለም ይኖራል:: ጥላሁን ገሰሰ በ ኢትዮጵያ ሙዚቃውስጥ ወደረር የሌለው የፍቅር አባት በተለይ ለ ኢትዮጵያ ከማንም የበለጠ ግንባር ድረስ ሄዶ ያቀነቀነ ሁሌም በህሊናችን የሚኖር የሚዘከር:: አስቴር አወቀ ከየት አባቴ የማመስገኛ ቃላት ላግኝልሽ?
በቃላት የማይገለፅ የአገር የሰው ፍቅር ያለሽ ስታረግ ሰው እንዲያወራላት ወይም ሚዲያ እንዲያራግብላት ሳይሆን ለራሷ የገባት የሶል ንግስቷ አስቴር አወቀ እጅግ የማከብርሽ ብቸኛዋ ኢትዮጵያዊ ነሽ እረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥልኝ
,♥️💕🇨🇬🇲🇱 you
ይሄ ሙዚቃ ሃዘንም ደስታም ሳዳምጥ የሚሰማኝ 😂❤❤️🩹
እኔ እንደ አንቺ አይነት ዘፋኝ ድጋሚ ይገኛል ብሎ ማሰብ በጣም ነው የሚከብደኝ። አስቱ አንቺ ትለያለሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ❤
💚💛💔 አይዞሽ አገሬ 💚💛💔
ደርሶ ድንገት ቢቸግረኝ
ዉሃ ዉሃ ቢጠማኝ
ሰዉነቴ ቢደክምብኝ
የፈጠረኝ ጥሎ አይጥለኝ
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኜ
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኜ
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኜ
አይዞኝ አይዞኝ አይዞኝ አይዞኜ
አረ አይዞኝ አይዞኝ...
ስራ ጠፍቶ ቢቸግርኽ
ጤና ጠፍቶ ብተኛ ታመህ
ቀኑ ጨልሞ ቢታይህ
የሚደርስልህ ዘመድ አለህ
አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞሄ
አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞሄ
አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞሄ
አይዞህ አይዞህ አይዞህ አይዞሄ
አረ አይዞህ አይዞህ...
ዙሪያዉ ገደል ሆኖ ቢጨልምብህ
አገርና ወገን ዘመድም አለህ
በጣሙን ቢጨንቅህ ብታጣም መድረሻ
አገር ወገን አለህ የሚሆን መሸሻ
ይመጣል ይሄዳል ፍቅርና ሰው
ወስዶ ማይመልስ ያሞት ብቻ ነዉ
ሆዴ ረጋ ረጋ በል እረጋ እረጋ
አትዉረድ ቆላ አትዉጣ ደጋ
አረወዴት ወዴት ወዴት ትሄድ ነዉ
አንድ መኖር ነዉ አንድ መሞት ነው
አንድ መኖር ነዉ አንድ መሞት ነው
በሰዉ ሀገር ቢከፋሽ
የሰዉ ክፉ ቢያሳዝንሽም
ሀገር ወገንሽ ቢናፍቅሽ
እስኪያልፍ ያለፍል እቴ አይክፋሽ
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ
አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ
አረ አይዞሽ አይዞሽ...
ሀገር ነፃ ሲሆን እኛም ነፃ ነን
ሰላም እንደር ሰላም ያዉለን
መልካም እንዲሆን ለሁላችን
እንፀልያለን በህሊናችን
አይዞን አይዞን አይዞን አይዞን
አይዞን አይዞን አይዞን አይዞን
አይዞን አይዞን አይዞን አይዞን
አይዞን አይዞን አይዞን አይዞን
አረ አይዞን አይዞን...
አይዞሽ ነብሴ ብዬ እራሴን ላፅናና
እኔን የሚረዳ አንድ አምላክ አለና
እኔ ስራ ባጣ ድንገት ቢቸግረኝ
ፍጹም የሚረዳ መልካም ወገን አለኝ
ይመጣል ይሄዳል ፍቅርና ሰው
ወስዶ ማይመልስ ያሞት ብቻ ነዉ
ሆዴ ረጋ ረጋ በል እረጋ እረጋ
አትዉረድ ቆላ አትዉጣ ደጋ
አረወዴት ወዴት ወዴት ትሄድ ነዉ
አንድ መኖር ነዉ አንድ መሞት ነው
አንድ መኖር ነዉ አንድ መሞት ነው
አንድ መኖር ነዉ አንድ መሞት ነው
🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🙏
Pp!!
😢😢😢😢
የኢትዮጵያ ወርቅ አርቲስት አስቴርዬ እውነት ብለሻል "አይዞህ"
🙏🙌🙌
Aster Aweke, despite my lack of understanding of the language you use in singing, I listen to beautiful music you are dishing out. Keep it up Aster
Me too i love the music
እውነት እልሻለሁ
በውስጤ ለቀረው መልካምነት አስትዋፅኦ የሆኑኝ እምነቴና ያንች ሙዚቃዎች ናቸው፣ ፍቅርንና በጎነትን በአማርኛ እንዳንች ያስተጋባ የለም።
እመብርሃን ትጠብቅሽ
2024 the power of Aster Aweke songs brings me here again.
Me too ❤
አስቴርዬ❤ እድሜዬ 22 አመቴነው ግንአሁን ባገኝሽ አገባሽ ነበር
ቤተሰብ አድርሱላት🤙🤙
❤❤
ኢትዮጵያን አይዞን 💚💛❤️ አንድ አምላካችን አለና # one Africa 🙏 🙏 🙏
አይዞኝ ለራሴ😥😥😥😥😥😥
አስቱዬ😍🌷
ህዝቤ 😭😭😭😭😭
ሀገር ማለት ህዝብ ነው ቸሩ መድሃኒያለም ድረስልን 😭😭😭😭
ኢትዬጵያ !🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ረጂም እድሜ ተመኘሁ
Life let me down as usual but it's okay I'll be fine 😢😢
Thank you Aster
አይዞን ኢትዮጵያዬ💚💛❤🇪🇹 🥺😢አሰቱ ሰወድሽ❤
አስቱ ፍቅር አይዞን ኢትዮጵያቻን ታማ አትቀርም በቅርቡ በቆራጥ ልጆቿ ወደ ቀድሞ ክብሯ ትመለሳለች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
My autisitc son is in love with your music. He calms down and dance with your music. I hope oneday he will be able to meet you. Thank you for making a difference in his life
Astekuaa you are our queen nothing can replace you stay healthy my dear much love from Texas!!
astuye our love we miss you, i always listen to this music of you everytime i feel depressed,tired,hopless..... and get's hope & feels safe thanks astuyeee GOD BLESS ETHIOPIA
LOVE YOU ASTUKA
በቃ ታሪክ እና ዋው ምን አይነት ስራ ነው የፍቅር ዘፈን 🤍🤍🤍💖💐💐💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን አስቱን ኢትዮጵያዊ አድርጎ ስለፈጠረልን
የሰው አገር ኑሮ ካንቺ ውጭ እንዴት ይገፋል❤️
I’m proud to be Ethiopian
Ayzon wegenoche 😭 lenegaln new Tenker 💪💪💪 Enbel ynegal Kena Bel wegenoche 💚💛❤ dl Lehagere yhun 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በዚ ዘፈን ተስፋ ያረገ ሰው ኣለ አንደ ኣነ ከኣለ like 😢❤
ማማዬ እግዜብሄር ቀን አለው 😭
ሁሉን ማድረግ የሚችል የዳዊት ልጅ ሀገሬ ላይ ጣልቃ ይግባ ሰላምን ፍቅርን ያድለን ለግዚያዊ ብለን የዘላለሙን እንዳናጣ ሁሉንም ወደልቦናው ይመልሰው ይለመነን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ua-cam.com/users/shortsBsZEOJ5o4aE?feature=share
አስቱዬ ዩቱዩብ ላይ ያንቺን አካውንት ፈልጌ የመጣሁት አንድ የምስራች ልነግርሽ ነው እየሱስ በጣም ይወድሻል ከዚህ በኋላ ቀሪ ዘመንሽን ለእሱ ኑሪለት ይች ምድር የምንኖርባት የኮንትራት ምድር ናት ነገር ግን እግዚአብሔር በልጁ በእየሱስ ክርስቶስ በኩል ያዘጋጀልን የዘላለም መኖሪያ የዘላለም ህይወት አለን እናም ነይ ወደ ጌታ ለእሱ ዘምሪለት እኔም በፊት ያላንቺ ሙዚቃ ደምስሬ መስራት የማልችል ልጅ ነበርኩኝ ነገር ግን ጌታን ሳገኝ ከውስጤ የዘፈን ሱስ ተነቅሎ የመዝሙር ሱስ ገባብኝ አንቺም ልክ ወደጌታ ስትመጪ ያለፈውን የዘፈን ህይወትሽን በጣም በጣም ትጠየፊዋለሽ ምክነያቱም አንደበት ሁሉ እግዚአብሔር ያመስግን ለጌታ ዘምሩስለሚል ቃሉ እርግጠኛ ነኝ አሁን ውስጥሽ ምንም አይነት ደስታ የለም ምክንያቱም ደስታ ያለው በክርስቶስ እየሱስ ብቻ ስለሆነ እናም አስትዬ ወስኚ ሁሉም ነገር አላፊ ጠፊ ነው ስለዚህ ይሉኝታ እና ዝናውን ትተሽ ነይ ህይወቱን ወደሰጠሽ ወደ ጌታ አብረን ክርስቶስን እናምልክ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ነገ ያንቺ አይደለም እወድሻለሁ አስትዬ ሁሌም እፀልይልሻለሁ ❤️🙏
Thank you God
@@Tee.Anduns Amen 🙏
God bless you so much sister love from Sudan 🇸🇩 watching from Australia 🇦🇺
በጌታ እየሱስ አለማመኑዋን እንዴት አወቅሽ ❓ኦርቶዶክስ ነች . ወይስ የናንተ ሃይማኖት ብቻ ነው መንግስተ ሰማያት የሚያስገባው 😏❓ምክሩን የአማራን ስጋ ለሚበሉት ዘመዶችሽና ጠቅላይ ሚኒስተርሽ አርጊው❗️
Tultula ፈሪሳዊ ነገር ነሽ
የዘፈን ገፅ ላይ ዝባዝንኬ ለመፃፍ ምን አመጣሽ 🙂
You are an artist with a voice of human culture, lovve, kindness, wisdom, etc.👍👍👍👍👍
አይዞህ
פשוט היסטוריה ואווווו איזה עבודה 💯🙏👌🏼איזה קול של זמרית אחת מליון אסתר ✍🤚🙏ואווווווווווווווווווווווווו אלוקים 🤚🤚🤚🤚🤚🤚🙏🙏🙏🙏🙏שיר משמעות הרקיע רוגע בלב 🤍איזה שיר אהבה 🤍🤍🤍💖💐💐💐💐💐
ምርጥ ስራዎች እና ድምፅ ደሞ እግዚኣብሔር ኣምላኽ እድሜ እና ጤና እስጡሽ ከኣንችላይ ስድራቤች እና ለሁሉም ህዝብች ደሞ ❤🎉
ሀገሬ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 አይዞሽ ጥሎ የማይጥልሽ አንድ አምላክ አለሽ 🙏ፈጣሪ አምላክ ሆይ ሀገራችንን ጠብቅልን ካላንተ ማንም የለንምና🙏💐💞
i have no words for you astuye, egziabher hagrachnen hezbohuwanm ce cefu ngr yetbkat
ያምላክ ስራ ታምር ነው
ኢትዮጲያዬ አምላክ ይወድሻል
ተመልከች ወርቅ ልጆችስ ሲረባረቡብሽ
አይዞሸ ሐገሬ
አስቱ ሺ አመተ ኑሪልኝ በዚ ሙዚቃ ያለፈሁን የውኑን የፊቱን እንዳስብ ያረገኛል😢
This is the last comment of 2024 for this video😊
The song heals all my pain give me strength
አይዞን😢 ተወዳጅ አስቱይዬ 🎉
*ASTER AWEKE* is always legend for me❤❤❤❤❤
በቀን ቢያንስ 3 አልበምሽን መጨረስ ያስደስተኛል ሱስ ነሽ እናቴ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ንግስት ነሽ ማንም አቻ የለሽም አንድ ቀን እንደማይሽ ተስፋ አለኝ ☺️
አይዞሽ ነብሴ 💪🏿🥰
ማነው እንደኔ ስደት ላይ ያለው... 🤔
አስቱካ legend of all time
❤❤❤❤❤❤
she is a legend
تحياتي ل الشعب الا ثيوبي ....احل بلد يتمنا ان يعيش فيها
Hi I'm Ethiopian
አስትዬ ሱሴ ነሽ እኮ አቤት ስወድሽ እኮ🥰🤗😍😍😍 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልልን
ፍቅር ኢትዮጵያ ሀገርን ስብካችሁናል እርጅም እድሜ ጤና ለሞቱት ነፍስ ይማር 💚💛♥
This song give me strength.
Me to, i feel like i'm re-setting my whole exczstince.❤❤❤❤
There will not be another Aster Aweke, 😘👏👏👏👏
Made me in tears, used to listen to this when I was sad in my childhood times 😢❤❤
Astuka you are the Queen.
አይዞሽ ኢትዮጵያሄ
NYC thanks for your good incarege
❤❤❤ muchh love Aster from 🇪🇷🇪🇷
huffff ahunlay ene yhe zefen yasfelgegnal ayzoh...................
አሥቱ በጣም ነም ነውየምወድሸ እባከሸን ጣእም ያላቸውንዜማዎች ለጥፊአቸው
YEs Atuka this music have been the reality show each person there is one time to live or died this is the nature has given for the human being .
አይዞሽ እማ ኪያ ሀገሬሬ🇪🇹💪😭
Ye bekatshen teg mayebet albumesh fekerrr
Ayzoh! Astuye🥰
Always beautiful music from you😊
Aster aweke yeanji zefen betam ywdalow hulu sfen betam konjo now mdhanit ye fahrmaciy ❤❤❤❤❤
this is her best one🥰🥰😍🇪🇹💪🏽❤️
Astuka swedish. Fikir nesh. 💕 Love you.
❤❤❤ አስቱ አይዞን አይዞን
Exciting song
Good job
From an eritrea fan of yours
Who lives in Italy
It's soothing to listen thanks Lucy Aster awoke
እኔዘመድም ሀገርም የለኝም 🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
አይዞህ ወንድሜ፣ አይዞሽ እህቴ
Ere life kebad new
እኔን እንጂ ገላ፣ነህ የኔ ወለላ፣ገላ ገላ ገላ የሚለው1977 ያወጣችው አልበም ያለው እሸልመዋለሁ
Who’s here 12/20/2024
Timely, Hager Hager Alegn bedegem teru new. Speak Up Astu and all popular artists ... Ethiopia is at juncture
ሰላም አስቱዬ አዲሱን አልበምሽን (ሶባ) አፕል ሙዚክ ስቶር ብፈልገው አላገኘሁትም ለምን ? ይህ ውብ ሙዚቃሽ በነፃ በዩቱብ ተለቆ ሳይ በጣም አዘንኩ እባክሽ ከቻልሽ እንደሌላው አልበምሽ አፕል ሙዚክ ስቶር አስገቢው
Big respect Astuka we love you❤❤❤
Egzabhire ale yefelge egan kefu benhone erasu esu gn ale cheru medhanyalem yemsegn amen...
🙏አስቱ🙏
አዎ፡ "እስኪያልፍ፡ ያለፋል"…..
Astukaye yene enat uuufff wdd eko nw maregsh 🙏
የኔ ውድ አስቴር አወቀ ልቤን የበላችሁት ዋና ከተማ አዲስ አበባ ያለሽዉ ጥያቄ የለውም
Astukayee!!!
Ayzoh ✈️🕊✍️💌
Oh how I’d love to meet her in person…
Mulegat Hhuliule god bless you soul
Dear Aster, Where are your other albums? I think there are still not loaded here. The album which consist the music which you play in URTNA-ጣፋጭ ብርቱካኔ is not for instance loaded. And also your oldest albums are not loaded yet. I hope you will load all of them.
Yene ngeset nurileg
#all the time its good therapy your music for me, even I teach ma self about love by ur music❤
#Thenk you"
ቦታው ጌዴኦ ኢትዮጲያ
ዘመን ተሻጋሪ የዘመን ንግስት ሁሌአዲስ ...❤❤❤ ኢትዮጰያ ታሸንፋለች አንችም የደስታ ኮንሰርትሽን በመስቀል አደባባይ
Legends back
Aster Awake music was amazing but this is something.
አስቱየ💚💛❤️ ሁሌም ትለያለሽ …. አይዞን 🙏
ምርጥ ነሽኮ
አስቱዬ ... ያለው ፡ ሁሉ ፡ ይታይሻል ...::: ሐይል : ነሽ