15 ልብ አቅላጭ ቴክስቶች ፡፡Ethiopia: 15 texting messages that are used for improving relationship.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 267

  • @dhamudha885
    @dhamudha885 4 роки тому +222

    እረ እህቶቸ በአካል ለማታዉቁት ወንድ እደዚ እንደትፃፉ እኔ በደንብ አክብሮና ተከባክቦ ነዉ የሚያዋራኝ የነበር አንድ ቀን ሲቀብጠኝ ከሙዳይ የሠማሁትን ምን እየሰራሽ ነዉ ሲለኝ ከሻዉር ወጥቸ ልብስ እየለበስኩ የሚል ቴክስት ልኪ ከዛ ከጭንቅላቴ ነዉ የዉጣዉ ሆ ሆ ምን አቀበጠኝ እያልኩ አሁን ሰነ ስርዓቱን ያዘ 2ሣምት online ጠፋሁበት አሁን እንደ በፊቱ ነዉ የሚያከብረኝ ና እህቶች ወንዶች ስሜታቸዉን መቆጣጠር ሰለሚከብዳቸዉ ለቴክስታችሁ ተጠንቀቁ የሰማችሁትን ሁሉ አትፃፉ ወንዶችን ወደ ሀጢያት አታስገባቸዉ

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 4 роки тому +20

      እውነት. ብለሻል ማማዬ. እግዚአብሄር
      ይባርክሽ. ደሞ እዚህ በርቀት ሁኖ ስሜት ቀስቃሽ ቴክስት መላኩ እሱ እራሱን መግዛት ካልቻለ ወደ አላስፈላጊ ነገር ውስጥ. ይከታል

    • @dhamudha885
      @dhamudha885 4 роки тому +5

      @@ወለተማርይምወለተማርያም አሜን እህቴ አብሮ ይባርከን እግዚአብሔር በጣም አስቸጋሪ ጊዜ ላይ ነዉ የለነዉ ራስን መግዛት የከበደዉ ትዉልድ

    • @eyasus.yadenaleadeyoutube7755
      @eyasus.yadenaleadeyoutube7755 4 роки тому

      😂😂

    • @lubabahussein9045
      @lubabahussein9045 2 роки тому +2

      እውነትብለሻልእህቴፈጣሪይባረክሸ👍👍👍

    • @evolution3520
      @evolution3520 Рік тому

      Kkkkkkkkkkk

  • @Zewenkeshet-wl9hp
    @Zewenkeshet-wl9hp 11 місяців тому +12

    ፍቅር የእግዚአብሔር ስጦታ ነዉ

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 роки тому +40

    ሙዳይየ ፍቅረኛዬ በጣም ነበር የሚያከብረኝ ማለቴ በቪድዬ እንኳ ስናወራ ፊቴን ካየ ምን ለብሰሻል ምናንም አይልም ነበር አንዳንዴ ቢልም እዲሁ ጠይቆ ደስ ይላል ብሎ ዝም ነበር የሚለው አሁን ግን በጣም የሌለ ተቀይሯል #የለበስሽውን #በደንብ #አሳይኝ #ቁመሽ #ወገብሽን #ዳሌሽን ምናንም ኤጭ ብቻ እኔን ምቾት አይሰጠኝም 😠
    እንኳን #ስለፖንት አውርቸው ሆ 😂😂😂😂😂እናማ ወንዶች ትንሽ መንገድ ካሳየናቸው ጭንቅላታችን ላይ ፊጥ ነው የሚሉት ተሎ ስሜታዊ ነው የሚሆኑት ብቻ ሁሉም በልኩ መሆን አለበት እላለሁ 👌
    ስለመረጃው ከልብ አመሰግናለሁ 💗

    • @ወለተማርይምወለተማርያም
      @ወለተማርይምወለተማርያም 4 роки тому +3

      ሀሀሀሀሀሀ
      እኔም በጣም ያስጠላኛል እንዴ ደግነቱ ቩዲኦ አናወራም በስህተት ከተደወለ. ሆሆሆሆሆሆሆ
      እስፖር በይው

    • @MekidesteshomeAsefa
      @MekidesteshomeAsefa 8 місяців тому +4

      ሰላም እንዴት ናችሁ እህቶቼ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ምን ትመክሩኛላችሁ አንድ ልጅ አለ የተዋወቅንው 2013ላይ ነው እና ተዋወቅን ልጁ በጣም ሲበዛ ሰዉ አክባሪ ነው እናም እኔን ደፍሮ መናገር አይችልምነበር እንደሚውደኝ ግን ያወኩት በጓደኞቼ ነው እናም ስለሚፈራ እኔም ስርአት ባለው መልኩ አወራሁት እናም እየተግባባን መጣን ብዙም አልቆየንም ግን አጋጣሚ በጦርነቱ ታሰሩ ያለምንም ምክንያእና በታሰሩበት ሰኣት እኔርራላይ ነበርኩኝ ግን ሄጄ ጠይኳቸው እስር ቤት እኔ የምሰራበት ስራ ቦታ አይመችም ነበር እረፍት አይፈቀድልንም ነበር ከዚያም ከስራ ወጣሁ ለሱስል ነው የእሱ ጓደኞች ነበሩ እና እነሱ ስራ ሊጀምሩ ስለነበር እኔ እንድሰራላቸው ጠየቁኝ ልጁ ከእስር ቤት እስኪፈቱ አሉኝ እና እሱን ትተሽ ልትሄጅ ነው ሲሉኝ እሺ አልኩኝ ግን ከዛም ግን ያሰብከት ሳይሆን ያላሰብኩት ሆነ በቃ ከዛም ልጁ ተፈታ ሲፈታ አብሬው ነበርኩኝ ባንድ ወቅት ግን የኔ ህይወት ተበላሸ እሱን ኣጣሁት😢😢😢😢 ግን ወይስደት ወይም ሞትን ተመኘሁ ያሁሉ የተፈጠረዉ ለሱ ብየ ነው ከዛም ስደት በባህር ወጣሁ ኣንድት ጓደኛ ነበረችኝ እና ስለተፈጠረው ነገር ታውቃለች እሷ ነገሩን ለሱ ለማስረዳት ሞከረች እና እሱም ግን ምንም አላለም በባህር ስመጣ ብዙ ተሰቃየሁ ብቻ ብዙ ስቃይ እንደዛም ሆኜ በሰላ ም ገባሁ እንደገባሁ ለልጁ ደወልኩኝ እና አወሪሁት እኔ በሶማሌ ስወጣ እሱ በጅቡቲ መጣ እናም እንደገባ ነገረኝ አወራን ብዙ ካወራን በሗላ ህወታችንን እንደበፊቱ እንድንቀጥል ጠየቀኝ እኔም በጣም ደስ እንደሚለኝ ነገርኩ ስለተፈጠረው ነገር ይቅርታ ተጠያየቅን እና ም 1 አመት ሆነን እና አብሮኝ መኖር እንደሚፈልግ ሁሌ ይነግረኛል በጣም ጥሩ ልጅ ነው ❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል ብቻ የምንወደውን ስዉ ማግኘት 🎉🎉🎉የሆነ ነገር በሉኝ እስኪ

  • @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
    @አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 4 роки тому +13

    ይሄንን ሁሉ ቴክስት ከተላከለትማ ተቃጠልኩ ብሎ እርፍ ማውራቱኮ ቀላል ነው ግን ልብን ማገኘቱ ከልብ መፈቃቀሩነውጅ ለማንኛውም እናመሰግናለን በርታ

  • @nebiyata332
    @nebiyata332 4 роки тому +84

    አቅላጭ እንጂ ቀላጭ ወንድ የለም ሙድይ አትልፋ ወንዶቹ የተመቱ ናቸው ባክ

  • @mistirtube
    @mistirtube Рік тому +3

    አኮንም አዲህ ተብለው አዳውም የፈላባቸው ናቸው😂😂 አወኩሺ ናኩሺ አዳይሆን😮😮

  • @tigistbihonegn2302
    @tigistbihonegn2302 4 роки тому +12

    እንኳን ደህና መጣህ ሙዳይ አንደኛ ነኝ likeግጩኝ

  • @Hayat-w1j
    @Hayat-w1j 23 дні тому +1

    ወየሁ እንኳ እንደዝህ ብየው ወላሂ ድምጸን ሲሰማ እራሱ ወላሂ ስሜቱ እርብሽብሽ ነው የሚለው የኔውድ ባል ❤

  • @lilicho12
    @lilicho12 4 роки тому +59

    መጨረሻ ኣከባቢ እንዴት እንዳሳከኝ ሆ ሴቶችየ ጠንቀቅ በሉ ወንድ ጋ ምትጻጻፉት ነገር 2ቴ ኣስባቹህ ጻፉ የእህትነት ምክሬ ነው 😊

  • @cutefgirl334
    @cutefgirl334 4 роки тому +29

    እኔ አሁን ከዚህ ሁሉ የተረዳሁት ምን መሰላቹ?
    እንደዚ ከመልፋት እሱን መዝጋት ፍቱን መፍትሄ መሆኑን ነው

  • @saratube1230
    @saratube1230 4 роки тому +3

    አንደኛ ነኝ ሙዳይ 👌👍

  • @RadatTekle
    @RadatTekle Рік тому +4

    ይመችህ

  • @Tube-lw9yc
    @Tube-lw9yc 4 роки тому +11

    እረ ሙዳይየ የሄን ሁሉ እንኳን ተብለዉ አፈቀርሀለሁ እኳ ከተባሉ አበቃ ተሰናበቱ

    • @አበቴንነፈቂነኝ
      @አበቴንነፈቂነኝ 4 роки тому

      ክክክክ ወላህ እውነትሽ ነዉ ይበል እሱ እኔ አፈቃርኩህ ኡኸን አልላውም

  • @በፍቅርበፍቅር
    @በፍቅርበፍቅር 4 роки тому +15

    የዛሬው ጫን ያለ ነው እንካን እንዲህ ተብለው እንዱህው የፈላባቸው ናቸው እኔስ እንዲህ የምልበት አቅም የለኝም እውነት ለመናገር ምናሂነት ፓንት ነው የለበስኩት ገምት ብንለው እኮሆ አሳይኝ ነው የሚሉት የዛራውስ ገራሚ ነው እናመስግናለን ሙዳይ

  • @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
    @ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 4 роки тому +5

    አይ ሙዳይዬ ወንዶቻችን መች ሰለጠኑ ብለህ ነው እሄ ለውጪዎች ነው እኛ ገና ነን ክክክክክክክክክ

  • @sada-xd5on
    @sada-xd5on 4 роки тому +45

    ባሌን በማደቀዉ ጊዜ ይጠግባል ጣል ሳደረገዉ ነዉ መሆሺ የሚለኝ እረ ተይ ይላል እሱ እኔን ለማን ጥለሺኝ ነዉ ጣል ጣል የምታደረጊኝ ይላል ወንዶች ላይ ትኩረት ስናረግ እማ አለሡ የማንኖረ ነዉ የሚመሠላቸዉ በራስ መተማመን እጂ ወንድን ማመን እና መለመን ወሃ እደመጨበጥ ነዊ

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 4 роки тому +4

      ልክነሸ የኔ በፊት ሲለማመጥ ምንም ቦታ አልነበርኝ ም መጨርሻ ግን ወደረኩት ነገርኩት ከኔጋ ቦታ እንዳለውና እንደማከብርው ።ጠገበ የጥጋብም አለው አይነት እኔ ደግሞ ቆራጥነኝ

    • @الشامسيعلي
      @الشامسيعلي 4 роки тому

      አረ የኔምምምምምምምም

    • @sihinwubeshet125
      @sihinwubeshet125 4 роки тому +4

      ትክክልችላ ይላሉ እንክዋን ዕወድሀለሁ ብትይው እኔምይልሻልባጠቃላይ ያለእሱሰ ምንኖር አይመስላቸውም ሴቶች በጣም ሞኝነን የወፍ ወንዱ የወንድ ልቡ ይባላል ከምንም በላይ እራሳችንን መውደድ አለቀ

    • @lolleady2775
      @lolleady2775 4 роки тому +1

      @@sihinwubeshet125 ትክክል ።

    • @አበቴንነፈቂነኝ
      @አበቴንነፈቂነኝ 4 роки тому

      @@sihinwubeshet125 ትክክል👍

  • @ekruwelayewa5907
    @ekruwelayewa5907 4 роки тому +26

    ኸረ ሙዳይ እኔስ አይናፋረነኝ ሆ ይሄን ሁሉ ኸሯ የገጠረ ልጅነኝ

  • @evolution3520
    @evolution3520 Рік тому +2

    Wowww betam inameseginalen

  • @SaedTadessa
    @SaedTadessa Рік тому +3

    እድኔ እሣቤ ይህ ለባለትዳሩችም ሆነ ለአድሰ ጀማር አያሠፍልጊም በተለይ እሰክ ምሰምህ ችኳያለሁ እድሁም እቃ ያለዉ ኤጫ ኧር ይደብራል በተለይ የኔ ባሌበት አይወድም ሠራሠ ነገርነዉ የምናዉራዉ አት ከመክርክዉ በሁለት እጥፍ ዝና አድረጉ ያዋራኛል ግን ይህ በፍፅም አይመክርም እህቴች ምን ማዉራትእዳለባችሁ አሰቦ ደግሞ ማሬ ፍቅር አለፍበት ኮ አርጅ በዘመን የዘመና ቃላት ለመጠቅም መሞክር ይቻላል

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 4 роки тому +2

    ስላም ሙዳይ እናመስግናለን ስለምህርህ

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 4 роки тому +13

    አይ ሙዳይ ቃላት አጠቃቀም መች እችለዋለሁ የጠቀስካቸውን ቴክስቶች ግማሺ ፐርሰቱን ይለኝ ነበር ላኪን በምላሱ ቢያወራም ወንድ ልጂ ልቡ አይገኝም በተደጋጋሚ ዋሺቶኛል አሁን የተቸገርኩት ሌላ ሰው እንደት አምኘ ልቀበል

  • @AskalWorki-i5z
    @AskalWorki-i5z 6 місяців тому +1

    yamral yewededkut zefen new chemrbet thank you

  • @leylamehmed5800
    @leylamehmed5800 4 роки тому +2

    ሁሉም አንደኛ ነኝ አለ ኦኦ ግን እኔ ነበርኩ አንደኛ ክክክክ በል ይመቻቹ ሙዳይ እናመሠግናለን እስኪ ላዳምጥ

  • @محمدمحمد-ه8خ8م
    @محمدمحمد-ه8خ8م 4 роки тому +5

    እናመስግናለን ስወድህ

  • @hawa7349
    @hawa7349 Рік тому +2

    ዋውውው

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 4 роки тому +12

    መጨረሻ አካባቢ በጣም ነው ያሳቅከኝ በነገራችን ላይ ሴቶችዬ ፕሊስ ተጠንቀቁ በተለይ በርቀት ፍቅር ያላችሁ ፍቅረኛችን አይደለም ስሜት ቀስቃሽ ስሜት ነገር አውርተን ቀርቶ ዛሬ መጣን ነገ መጣን እያልን የምናደክማቸው የምናሰቃያቸው አንሶ ሌላ ስሜት ውስጥ አስገብተን እራቁትሽን ፎቶ ላኪል ነገር ይመጣል ከላክሽልኝ ለእኔ ስሜት አትጨነቂም ብሎ እስከሚጣላሽ ድረስ ነው የሚያደርሰው 99%

  • @Hayat-yx1jb
    @Hayat-yx1jb 9 місяців тому +2

    ሆምንአይነት ምክርነው😮😮😮😅😅

  • @አበበችአየለ-ነ8መ
    @አበበችአየለ-ነ8መ 4 роки тому +10

    ስሙ ባለትዳሮች ተጠንቀቁ የኔ ባል ማለት ነው ይህን እየሰማሁ ወደ ተግባር ገብቼ ለካ ተቀይሬበታለሁ እና ከማን ጋር እያወራሽ ነው አላለኝም መሰላችሁ ምነው ስለው የሆነ የስነልቦና ትምህርት ወስደሻል ብታርፊ ይሻላል የምወደው የድሮ ፀባይሽን ነው አላለኝም 😁እረ የለም ስለው በቃ ሰሞኑን ማሬ እያለ የሚያወራሽ ሰው አለ አላለም ምነው ስለው ማሬ ብለሽ በማታውቂበት ሰአት አልሽ አለ 😁

    • @አባእማልኑርለህናተስደተኘ
      @አባእማልኑርለህናተስደተኘ 4 роки тому

      ልክ ነሽ ክክክክክክ የኒ ባል ብጤ እኔም ቀየር. ስልበት እደዝሁ አለኝ ወይ መመሳሰል ተባልሻጋ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 роки тому

      @@አባእማልኑርለህናተስደተኘ ሀሀሀሀሀ ልብ ይስጠን ማማዬ እናቶቻችን ብዙ ችለዋል ለኛ ሲሉ አሳስበው እኛም መቻል ሳይኖርብን አይቀርም የምር

    • @ekreyemaru146
      @ekreyemaru146 4 роки тому

      ክክክክክክክክ ወይኔ ማማየ እንዴት አሳቅሽኝ መሰለሽ

    • @አበበችአየለ-ነ8መ
      @አበበችአየለ-ነ8መ 4 роки тому +4

      @@ekreyemaru146 ሳቂ ምን አለብሽ 😂😂😂ማር ስለው ለምን አልሽኝ አለጂ😂የሆነ ቀውስ ስኮራበት ደግሞ ይለምነኛል ማሬ ማሬ ይላል በእርግጥ ብዙ አመት ስለሆንን እና የሀገሬ ልጅ ስለሆነ በዛ ላይ ከቤተቤ ጋር ስራ አብሮ ነው የሚሰራው ይወዱታል ይወዳቸዋል እና ምንም ትምህርት አያስፈልገኝም ነበር😂ምን እደሚል ታውቂያለሽ ፍቅር እውነት እና ቴክኖሎጂ አይፈልግም ይላል እውነቱን ነው የምር

    • @ቢንትባባ-ቨ4ዀ
      @ቢንትባባ-ቨ4ዀ 4 роки тому +2

      ወላሂ በሳቅ ገደልሺኝ እኔ ኮመት መፅፍ አልወድም ግን ማንበብ ደስ ይለኛል

  • @divdiv3495
    @divdiv3495 Рік тому +2

    ፈጣሪየ ትግስቱን ስጠኝ መጃጃል😂 እኳን እዲህ ተብለዉ

  • @ethiopiaethiopia6643
    @ethiopiaethiopia6643 4 роки тому +4

    ሙዳይ እኔ እብድ ያለ ፍቅር ውስጥ ነኝ ግን በጣም በተሳሳተ ምን ገድ ነው ጨቆኛል እንደት እንደሞቆም እፍፍ ሲጨቅ እራሴን ያጣሁ ነው የመሰለኝ ግን በጣም ደስተኛነኝ እሱን በማፍቀሬ እሱ ግን እሚያፈቅረኝ አይመስለኝም መተውም አልቻልኩ እያጠፋሁም እንደሁ አውቃለሁ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 4 роки тому +39

    እረ ይሄ ሁሉ ከተባለማ ልብ ልብ ይሰማዋል ከዛን ንቀት ይመጣል ባይ ነኝ

    • @ፍቅርንበይቅርታፍቅርንበይ
      @ፍቅርንበይቅርታፍቅርንበይ 4 роки тому +4

      እኮ በጣም 😂😂😂

    • @hawaferga5275
      @hawaferga5275 4 роки тому +3

      ሳህ ደሞ የኢትዮ ወንዶች እዲህ ካልነማ ከራሳችን ላይ ቁጭ አሉ

    • @Hነኝከባህርማዶ
      @Hነኝከባህርማዶ 3 роки тому +2

      ትክክለኛ ፍቅር የሚያውቅ ከሆነ እንደምትይም አይሰማዉም እንደዉም በጣም ደስ ይለዋል እንደ ብርቱ ሴት ነዉ የሚያይሽ

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v 2 роки тому +1

      @@Hነኝከባህርማዶ ልክ ነሽ

    • @Emul7528
      @Emul7528 Рік тому +1

      ሀሀሀ

  • @ayiniman9172
    @ayiniman9172 4 роки тому +16

    እኔሰ ባሌን ሁሉንም የፈቅር ገግግር እለዋልዉ እሱም ደሞ olayin ጊቢ ይልኛል ሱሰ ሁኖበት ሁሌ ይጥበቅኛል እኔም ደሰ ይልኛል ደሰ የሚለዉ ነግር ግን አገቢቼዋለዉ ባሌም ሰላርኩት ደሰትኛ ንኝ

    • @madampordos3348
      @madampordos3348 3 роки тому

      ሙዳይየ ምርጥሠዉነህ እናመሠግናለን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ሀውሊነኝየስደተኞችኣድናቂ

    እኛ ሴቶች ሳንሆን እነሱ ወዶቹ ይበሉን ሱሪክን ቁምጣክን አሳየኝ እለዋላሁ 🤣🤣🤣🤣

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 2 роки тому +7

    እንደዚህ አይነቷን ሴት ያድለን ወንዶች እንዴት እንደምንከባከባት ታየኝ።

  • @wubalemtarekegne3318
    @wubalemtarekegne3318 4 роки тому +15

    ቆይ ግን ማን ስለሆኑ ነው እንደዚህ ልንሆንላቸው የሚገባ እንዴ ደግሞ የራሳቸው ጉዳይ እንደዚህ እየመረጥኩ አውርቸው ከሚያፈቅረኝ ቢቀርስ የሆነ እቃ ነገር ናችሁ

  • @ለምለምጋልትግራይስደተኛ

    የሀ ሁሉ እሱ ነው እያለ የሚረብሸኝ እኔ ኣጣላዋለሁ 😂ይወደኛል ማለት ነው ወይ እስቲ ንገሩሽ😂😂

  • @user-mh2om1dh6v
    @user-mh2om1dh6v 4 дні тому +1

    በርቀት ተመህት,እጅ ፍቅር የለም,ውዶቸ❤

  • @fanos-o4b
    @fanos-o4b 6 годин тому

    እንኳን እንደዚክ ቢየዉ በኖርማል ወሬም ሊያብድ ነዉ ጭራሽ እንዲለይለት ነዉ😅😅😅

  • @kidistabiramabraham2190
    @kidistabiramabraham2190 10 місяців тому +2

    በጌታ ስም አራ እህቶች አታደርጉት እንደዚህ 🙄🙄🙄🙄

  • @hbhhbh8109
    @hbhhbh8109 Рік тому +5

    እረፍ እኳን እደዚህ ብየው ይቅርና ገና ድምፅን ሲሰማ ይሻፍዳል ስለሚፈራኝ ስሜታዊ ስሆን ስልክ ዘግቶ ይወጣል 😅😅😅😅

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 4 роки тому +8

    አይይይ እንዲህ ሢጻፍለት ያለሱ እንደማንኖር ሚመስለው ጥጋብ ሚሰማው ግን ሁሉም አደለም

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Рік тому +2

    ሞቼም እንዲ አልጵፍለትም ጭራሽ ስስ አጭር ቢጃሞ😂😂😂ተብለው ይቅርና እንዲውም አልቻልናቸውም

  • @titililiya3096
    @titililiya3096 6 місяців тому +1

    ወይ ጉድ ሳቄን መቆጣጠር አቅቶኝ ነው የሰማውት😅😅😅😅😅😅😅

  • @ahmadqudah3766
    @ahmadqudah3766 2 місяці тому +1

    ሴቶችዬ እዳትቀብጡ ፍቅራችሁን በገዛ እጃችሁ እዳታጡ ሆሆሆ ጉድ እኮ ነዉ እቃህን አሳድግልሀለሁ ቱቱቱ🤦‍♀️😂

  • @fatmahfatoom1140
    @fatmahfatoom1140 4 роки тому +1

    Era muday adergen gn kafetary new balen miset yefetary setota nachew allah kamihunan yagengn

  • @genzi8683
    @genzi8683 2 роки тому +3

    እኔ እወደዋለሁ ግን አላምነውም የሚደውልልኝ ቴክስት የሚልክልኝ አሱነው እንዲህ አይነት ቢጃማ ለበሺ ይሀን አትልበሺ ይለኛል እሚያናድደኝ ግን ሰውነትሽን አሳይኝ ይለኛል

  • @aminayoutubeaminayoutube1124
    @aminayoutubeaminayoutube1124 4 роки тому +6

    ክክክ ዛሬ ምን ልልበስ ኧረ በሳቅ ኧረ ተው

  • @ለምለምጋልትግራይስደተኛ

    ተው እንጂ ብሎክ ኣርገውን ይጠፋሉ😂😂

  • @nola1744
    @nola1744 4 місяці тому +1

    ወንድሜ ምክርህን ተግባር ላይ የሚያዉለዉ ከተገኘ ጥሩነዉ ሃሃሃሃሃ

  • @oumsultanlove6757
    @oumsultanlove6757 3 роки тому +5

    ፍቅርን ኑረውጅ አተርከው አሀሀሀ

  • @MahletTefera-yh5io
    @MahletTefera-yh5io Рік тому +1

    እኔ ግራ የገባው ፍቅር ይዞኛል አማክሩኝ።የመጀመሪያዬ ፍቅረኛ ሳኡዲ ነው ያለው ከከፈር ያለፈ ምንም ግንኙነት የለንም ነበር ።እና በጣም ነው የምንዋደደው ከዚያ ባጋጣሚ ክፍተት ተፈጥሮ ሌላ ሰው እኔም እሱም ሌላ ሰው ቀረብን እና እኔ እሱን ለመርሳት አገባሁ ስሰማ እሱም አገባ እና ሁለታችንም ልጅ ወለድን እና ግን ሁለታችንም ፍቅር አለብን እኔ ትዳር ላይ ነኝ ግን እሱን ሳስብ በቃ ደስ ይለኛል ፈገግ እላለሁ።እደሚወደኝ ብዙ ጊዜ ተረዳሁት እና መጨረሻ ላረጋግጥ ብዬ ተጣልተናል እና ስራ ልጀምር ነበር ብር ላክልኝ ስለው እሺ ብሎ ላከልኝ።ከተለያየን እኮ8አመት ሆኖናል ግን ፍቅራችን አሁንም ያው ነው ።ምን ይሻለኝ እስኪ ምከሩኝ

    • @kebronabera-s7h
      @kebronabera-s7h Рік тому

      ድንጋይ እራስ ጸጥ ብለሽ ኑሪ የደላሽ

    • @merd24
      @merd24 5 місяців тому +1

      ባለጌ ነሽ
      ዘማዊ

  • @HayahHayah-y9j
    @HayahHayah-y9j 2 місяці тому +2

    ፍቅርሽን ግለጪ

  • @መሲየማታው
    @መሲየማታው 4 роки тому +1

    ጥሩ ነው

  • @SaraSara-sz4yv
    @SaraSara-sz4yv 4 роки тому +2

    እሚገርም ነው ጎበዝ

  • @sefefgashie4881
    @sefefgashie4881 4 роки тому +2

    ኧረ እንኳን እንደዚህ ተብለው ሳይባሉ የተመቱ ናቸው ወንዶች በሙሉ ያንድ እናት ልጆች ናቸው ክፍ ናቸው ወደድኩህ ካሉትማ እኮ መኮፈሱ ነው ኧረ እንደዚህ አይነት ክብር ለነሱ አያስፈልግም የባሰ ሚራል ይነካሉ።።።።

  • @بدرالعلام-ي4ب
    @بدرالعلام-ي4ب 4 роки тому +1

    ar doctor en gen le fikr feresh nagn ahunis erasu be reket naw yafekerkut esti ekfe argign silegn erasu ar zim bile tegna naw milaew way firesh mahon eski doctoriyee lane mikir nager legsegn 🤔🤔🤔

  • @ethiopiahagara4130
    @ethiopiahagara4130 4 роки тому +2

    አቅላጭ እንጂ ቀላጭ የለም አብሦ ለማታውቁት ወንድ አልመክራችሁም እኔም እንዲ እያልኩ ነው በሥደት ላይ ሆኜ ልቤን የሠበርኩት ኩራት ነው በእናተ ላይ የሚያተርፈው

  • @Rahima-ni4td
    @Rahima-ni4td 4 місяці тому +1

    ኖ ክብርሽን ጠብቂ ሴት ሆይ አይባልም መደፍቅር ሳይሆን ወደ ወሲብ ነዉ ሚሄደዉ👎👎👎

  • @hikmaymam8130
    @hikmaymam8130 4 роки тому +3

    ውይ እኔ እፅፍለታሉ እሱም ይፅፍልኛል አንድ ቀን ከተውኩት ያብዳል ምንአደረኩሽብሎ ይቀባጥራል
    ግን ሁሌም እንደሚያስበኝ ይነግረኛል 😊

  • @mediefantaw468
    @mediefantaw468 2 роки тому +3

    ገለቴ ይቅርብሺ የዛሬው ምክር ሆ ደሞ. ምን አይነት ቡታታ ነው ያረግሺው ዛሬ እያለ ይነዝንዘኝ እደ

  • @yeshiemebetasefa4965
    @yeshiemebetasefa4965 4 роки тому +2

    ክክክክ ደሞ ለወዶቺ እንዲህ ብየ አልፃፍም ኮተት ነገር አይመቸኝም

  • @alsagebremedhin3020
    @alsagebremedhin3020 2 роки тому +2

    ሆሆሆሆ እህቶቼ እንደዛ ነገር ብግሌ ምንም ኣጠቅምም ብቻ ራሳችን መስራት ኣለብን መፃፍት ማንብብ ሰፖርት ማስራት ብራስ መተማማን ካለን ለትክስ መፀፍ ችሎት ይኖረናል ብየ ኣሰብሎ ሰለ ባንት ምናም ክወራን መን ያህል እንደምነቅን,.....

  • @FevFevg
    @FevFevg Місяць тому +2

    አረ እእቶቸ መላ በሉኝ ምንእደማደርከግ ግራገብትቶኛል online ከተዋወኩትልጅ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀመርኩ ባአካል አላዉቀዉም ምክንያቱም እኔ ያለሁት ስደት እሱ ደግሞ ኢትዮጵያ እና አድቀን ለሰወስት ሳምት ስልኩን ዘግቶ ጠፋ ምን ሆኖነዉ ብየስጨነቅ ደወለ ምንሆነእነዉ ብየስጠይቀዉ እናቴ አረፈች አለኝ እኔም ካጥናነዉት በኋላ በንኘዉም ችግር ከጎኑ እደሆንኩነገርኩት ከሁለት ቀን በኋላደዉሎ እቴ የለለችበት ቤትመኖር በጣም እደከበደዉ እና ካለበትቦታ መቀየር እደሚፈልግ ነገረኝ እና ብር ላኪልኝ አላኝ ዉነቱን ይሁን ሁሸቱን አልገባኝም እና ብር ደግሞ መላክ አልፈልግም እናምን ትመክሩኛላቹእ

  • @selamlages9720
    @selamlages9720 4 роки тому +1

    ሙዳይ እናመሰግናለን

  • @ስለሁሉምነገርአልሀም-ፀ9ጐ

    ወላሂ ስለወንድ መስማት ሠለቸኝ ጣጣው ብዛቱ ኧረ ይብራበት

    • @mekiafeker6961
      @mekiafeker6961 2 роки тому

      ይብራበት የኔዉዲ ሥት እሚያሣሥበን ሞልቶ😁😁

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶለዘላለም

    🤦‍♀️በፈጣሪ በገዛ እጄ ከኔ እንዲርቅ ላርገው እንዴ ሆሆሆ!!!ይኔን ሁላ ብዬው ኣ #በጣም_አበዛህው ከስንት አንዱ ለማለት በሚከብድ ሁኔታና ወቅት ላይ ለኢትዮጵያ ወንዶች እንደዚህ ማለት ከባድ ነው የኔ ወንድም እንዴ!!ፎ😂😂😂

  • @azizaadem1731
    @azizaadem1731 3 роки тому +1

    Er wendoch kebad nachew enkone endazik tabelaw le wasib yalachew moral denber yalfe new

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 3 роки тому +13

    በዚህ ሰአት እዉነተኛ ፍቅር የለም ጭራሹም ወንዶቼ እንዲህ ቃላት ብለናቸዉ ደሞ ጭራሹም ይፈላባቸዋል

    • @mahlite-p9g
      @mahlite-p9g Рік тому

      😅😅😅😅😅😅😂😂አኮ

    • @ahmedumar8762
      @ahmedumar8762 Рік тому

      😂ያፍላብሽ አቦ እንዴዴዴዴዴ ተውን እስኪ በቃ አንወድም አትንገሩን

  • @IhlasMuhdin-u5s
    @IhlasMuhdin-u5s 22 дні тому +1

    እዲውም ይቆምባቸዋል😏 እኳን እዲ ልለው

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Рік тому +1

    አረ ሙዳይ እሂ በስደት ላልነው አይሁንም ወድ እኮነህ ታውቃርህ

  • @senayt-bn9kz
    @senayt-bn9kz 8 місяців тому +2

    😢አረ ምንም ልክ አይደለም ሴት ሆይ ትናቂያለሺ

  • @onecountrionelove5544
    @onecountrionelove5544 4 роки тому +5

    አረ ወንድን የማጥመድ ዘመቻ😂😂😂

    • @abebechkinduabebech510
      @abebechkinduabebech510 4 роки тому

      ምንይደረግ ብለህ ነው

    • @FatimaAli-qt9be
      @FatimaAli-qt9be 4 роки тому

      😂😂😂

    • @onecountrionelove5544
      @onecountrionelove5544 4 роки тому

      @@FatimaAli-qt9be
      ምን ይሻላል

    • @FatimaAli-qt9be
      @FatimaAli-qt9be 4 роки тому

      @@onecountrionelove5544 ይቅርታወነዲለህሤት?😂አይእግዲችእሄሁሉአታተ አያሥፈልገም ግዜምየለኝ ሢቀርበኝ መቅረብ ሢርቀኝ መራቅ ሣህ

    • @godislove8937
      @godislove8937 2 роки тому

      😂😂💪

  • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ

    ከወደዱ መውደድ ነው ምዲነው ጣጣ ማብዛት

  • @በክርስቶስቤዛነትድኛለው

    እጭ እረ ሼም ይሄ ለባለትዳሮች ብቻ ላላገቡት አይመከርም እንዲህ ኃጥያት ነው በሌላው በኩል በማዕበረሰባችንም ይህ አይደለህም እረ እዝጎ
    ያላገባችሁ እጮኛማሞች ይሄንን አትሞክሩት ምክር ነው አለቀ ደቀቀ🙄🙄🙄😦😦😦

  • @abametyub501
    @abametyub501 4 роки тому +3

    ሀሣብ ሥጡበት ከተዋወቁ 4አመታቸው ነው አሁን የፍቅር ጥያቄ አቀረበላት በጣም ይዋደዳሉ ግን እሷ 24 አመቷ ነው እሡ 32 አመቱ ነው እና ምን ትላላችሁ የእድሜው ነገር

    • @በፍቅርበፍቅር
      @በፍቅርበፍቅር 4 роки тому +1

      ዋናው ፍቅር ነው ወንድ ሲበልጥ ነው የሚሻለው ክሴት ልጅ ኢልቅ እንደውም ሴት ልጅ ምርጫችን ክእድሜያችን የሚበልጥ. ስው ነው ምንም ችግር የለውም ባይ ነኝ

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 роки тому +2

      እና 20 ተፈለገ እዴ ሲጀመር እደሜያቸዉ ተመጣጣኝ ነዉ ዋናዉ ፍቅር ነዉ

    • @abametyub501
      @abametyub501 4 роки тому +1

      @@Hani-mk1kzየ 8 አመት ልዩነት እኮነው ችግር የለውም

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 роки тому +3

      @@abametyub501 አዉ 10አመት ቢሆነዉም ውዴ ጥሩ ትዳር ይሆናል እሱ በአስተሳሰብም በሁሉም ሲበልጥ ትዳሩ ትዳር እሚሆነዉ እናልማ ነዉ እሚለዉ ሴት ደሞ ይሄን አይነት ወንድ ምርጫችን ነዉ የእድሜ እኩያ ግን አብረን እናጥፋዉ ነዉ 😃

    • @abametyub501
      @abametyub501 4 роки тому

      @@Hani-mk1kz አብረን እናጥፋው ደሥ ይላል ክክ እሺ ውቤ አመሠግናለሁ

  • @JooklFoklp
    @JooklFoklp Рік тому +1

    ከባድ ነው አለ ሰሸካሚ😂😂😂😂😂

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    ወይ ግዜ ይህ ሁሉ መቸገር

  • @mirarizal3169
    @mirarizal3169 4 роки тому +2

    የኔ ወንድም ፍቅረኛ የኔ ግን ሁልጊዜ አዲስ ነገር ይፈጠራል 😭 እሱ ፖለቲካ ያወራል እኔም እኔን የሚወደኝ ከሆነ ፖለቲካ ተወው አልኩት ከዚያ አልተወም አለ በዚህ ተለያየን ከዚያም ደግሜ ይቅርታ ጠይኩት ከዚያ አይቷ ዝም አለኝ ምን ትላላህ ለማነኛውም እና አመሰግናለን

    • @AliOmar-wm7hj
      @AliOmar-wm7hj 4 роки тому +1

      አንቺ ዞር ብትይ ይመስለኛል ምክኛቱም
      ብዙም አይመሰለም

  • @ezrabirru9701
    @ezrabirru9701 2 роки тому +1

    ማመን ቀረኮ ማንም አይቀልጥም ይልቁንም ጥርጣሬ ያድርበታል

  • @tegsetydglije5958
    @tegsetydglije5958 4 роки тому +2

    ር እዲህ አይነት ጣጣ መግባት የለብንም ሆ አልቀብጥም አዳዶቹን ወድጃቸዋለሁ የመከባበሩላይ ማለትነዉ 🤣🤣🤣

  • @Tamima-dm9cq
    @Tamima-dm9cq Рік тому +1

    Baxam dasa yilal

  • @aynalemadinew
    @aynalemadinew 5 місяців тому +1

    እኔ በጣም እማፍቅርው ልጀግን እስ አልግበሁምምንላደርግ

  • @ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ

    Thanks🤓

  • @GsFe-vk1yx
    @GsFe-vk1yx 4 місяці тому +1

    ጉድ😂😂😂

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 4 роки тому +2

    ማንም አልቀደመኝ ላዳምጥና እኮምታለሁ

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 4 роки тому

    እውነት ለመናገር እውነተኛ መሆኑን ለማረጋገጥ
    ብየ ብዙ ነገር ፈትኝው አለፈው የእውነት ፍቅረኞች እንዳሳለፉት ነው ያሳለፍነው የእውነት ይወደኛል ብየ ነው የማስበው ልንገናኝ 15. ቀን ሲቀረን አገባ. ምንም ማለት አልቻልኩም ግን እንዴት ማመን ይቻላል

  • @አቤቱጉልበቴሆይእወድሀለው

    እኔ እም ሁሌም ሚያስገርመኝ ሜሴጅ አለ ከፍቅረኛዬ #እኔ ካንቺጋ እንዴት ነው በትዳር ሚኖረው በዚ ፀባይሽ አሁንስ እያሳሳበኝ ነው ብሎ እርፍ 😂😂😂😂

  • @ሁሉምበእግዚአብሔርፍቃድመ

    ኧረ ሙዳይ ተወኝ በርቀት ፍቅር ላብድ ነው አሁን ጭራሽ ልንለያይ ነው በቤተሠብ ምክንያት ኧረ መላ በሉኝ ከማበዴ በፊት አግዙኝ እዉነት እንድንለያይ ሳስብ ልቤ የማላቀዉ 💔ሥሜት ይሰማኛል እዉነት አልቻልኩም ምን ላድርግ መላ በሉኝ በጣም እወደዋለሁ እሱም ይወደኛል ግን በሱ ቤተሰብ ምክንያት ልንለያይ ነው 😭😭😭😭😭😭😪

    • @zain44zain53
      @zain44zain53 4 роки тому +1

      ለም ታገሽውእህቴቤተስቡን በልኩ

    • @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ
      @ለሁሉምጊዜአለውለሁሉ-ጘ5ጠ 4 роки тому +1

      ይቅርብሽ ቤተሠብ. አዲቀን ይቀይረዋል. አሁን ብትዋደዱም. በሌላሠው ሥላየሁት ነው ይቅርብሽውደ

    • @MAlHubail-qr3nc
      @MAlHubail-qr3nc Рік тому

      Befekr. Lay. Betesb ayagebawem yemetewjew kehon

    • @Seid404
      @Seid404 Рік тому

      አብሸሪ ከልቡ እሚያፈቅርሸ ከሆነ ያግባሸ

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 роки тому +5

    እንኳን ዘቦብሽ ለዚህም ጤዛ ነሽ አለ እንኳን የሄን ሁሉ ተብሎ አንተ ያልሄዉን ሁሉ ከዚህም በላይ ይነግረኝና ይሄን ስትይኝ ያስደስተኛል እኔ በይ ስባል አትበይ የተባልኩ ይመስል አልልም ሆ--- ለዚሁም እሳት ነዉ የተሸከሙት እንኳን ማገዶ አቅርበንላቸዉ😃😄😅😂😂

    • @jerryjerry2151
      @jerryjerry2151 4 роки тому

      Anchi ግን 😕😕😕yetim atzwur bezorkubet🤣🤣🤣

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 роки тому

      @@jerryjerry2151 achi meidinwe መከታተል ተይ😏😅

    • @jerryjerry2151
      @jerryjerry2151 4 роки тому

      🤣🤣 አንቺን neshi mitkteyg😍😍

    • @AliOmar-wm7hj
      @AliOmar-wm7hj 4 роки тому

      እንኳን ማገዶ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yudahenebal6301
    @yudahenebal6301 Рік тому +1

    Weregna honehal tnsh btkens

  • @lydiachnaso-uh9ns
    @lydiachnaso-uh9ns Рік тому +1

    አይ ወንዶች 😂😂😂

  • @binumoha1675
    @binumoha1675 4 роки тому

    ማብራርያ በመስጠት እኮ time gedelkbn

  • @ፍረሕዎትደገለአየለ
    @ፍረሕዎትደገለአየለ 2 роки тому +1

    ለ አበሻ ዎንድ, ኤሄ, አይስፍልግም

  • @መቅድሰነኝያባቴናፋቂ

    ይህ ያስንቃል ፕሊስ

  • @nailabay423
    @nailabay423 4 роки тому

    Ere muday😁😁😁😁

  • @tebletworku2637
    @tebletworku2637 2 роки тому +1

    Ina ye riketi fikir ayzegnim iyalku😎ahuni gin yizognali gin isumi yiwedegnali meseli alakim bicha

  • @samirihana3092
    @samirihana3092 Рік тому +1

    ዬፍቅር ምክር ዘገኝ

  • @helenhelen1291
    @helenhelen1291 4 роки тому +4

    ባልፅፍለትስ ሆ

  • @emongurung2147
    @emongurung2147 4 роки тому +1

    አይሙዳይ ቢጨቅህነው እዳውወዶች ሲወዶቸው እንዳውጥግብይላሉ እኔስ ምርርብሎኚ ተስፋቆርጫለሁ ብዙለመኩትዝቅብያ ይቅርታአልኩት በሱጥፍት እሱ ግን መቸምአይማር

  • @zinethussen2413
    @zinethussen2413 4 роки тому +1

    ሠላም