Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ስዬ !!❤ምን የክፍለ ከተማ ብቻ የወረዳ አመራሮችም የባሱ ናቸው። ደንብ አስከባሪዎችን ጨምሮ።
ምርጥ የሰላም ታጋይ ኑርልን ስዩሜዋ
❤❤❤ ስየም መልካም ኢትዮጵያዊ
መልካም ተንታኞች አንድ ኢትዮጵያዊ ስዩም የሚያክል የለም እውነት
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
እግዚአብሔርን ፍሩ ፣ መልካም ስራ ስሩ ብለህ ንገራቸው ፤ ምክንያቱም ሁሉም ነገር ከንቱ ስለሆነ ።
ስዩሜ እባክህ ቱሪስቶችን የሚያንገላቱ ከአለአግባብ የሚያዋክቡ እንዲሁም በአጭሩ ለመክበር በሚፍልጉ ስርአት የሌላቸው ስዎችን በአይነ ቁራኛ እንዲታዩ ለሚመለከተው አድርስልኝ!!ሻሸመኔ የሄደ የውጭ አገር ዜጋ ላይ ያደረጉትን ስታይ እንደ አገር ያሳፍራል!!
በቂርቆስ ክፍለከተማ በጠራራ ፀሐይ ህንፃ ተዘረፍኩ የሚለውንም እግረመንገድ ብታሳየን
The real analysis, pa!!!!
መልካም ዜና ከዝህ ቀደም የቀድሞ የአፈር ክልል ፒሬዝደንት የነበሩ በረሃ ገብተው የነበሩ አቶ ሱዩም አወል አይደህስ ከ2000 ሽህ በለይ ተጠቅ ሰዎችን እየመሩ ለክሊሉ ከነትጥቃቸወው በሰላም ሰመረ ገብተወል ሱዩሜ ለጀግነው የተከበሩ ሀጅ አወል አርባነ ለአቶ ገዶ ሀሞሎ እና ለአመረሮች ለመከለከያ ሰረዊተችን ምስገነ አቅርብ ልኝ,የአሰብ ጉደይ ቁልፈ በአፈር እጅ ነው ,
ስዬ ከፖሎቲካውም ጎን ለጎን አባቶች በፀሎት (በዱዓ) አስታውስ ሀገራችን እቺን ሁለት ወር ,,,,,
Ethiopia will prevail and prosper 💯
ሠላም ስዬ ወፉ ሀላማቹህ ይብዛውጥረቱ እየከፋ ነው መቼስ ተስፋችንን አናሟጥጥም እንጂ ውስጤበፍርሃት ተሞልቶአል።ቸር ቸሩን ያሰማን።❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ!! በቀጥታ ምትመጣው መች ይሆን ካንተ ጋር ላይቭ ምንገናኘው???
ሰዬና ወፍ (ሙጣዝ) ❤ ❤ በኢ/ያ ምድር 🙏በሌባ ፣ በዘራፊ ፣ በሙሰና የተጨመላለቀ ህዝብ የበዛ በመሆኑ ይህን ለማፅዳት በህግ ተጠያቂነት ወህኒ ቢገባም ያከማቸውን እየበላ ዕድሜውን ያራዝማል ወህኒ ቤቶቸንም ከማጨናነቅ ሌባን ዘራፊን ሙሰኛን እጆቻቸውን በመቁረጥ መቀጣጫን ሌሎቹ በማሰተላለፍ አገሪቷ ነፃ ✋✋
ከወር በፊት ትራምፕ ያሸንፋል ከዚያም ለሶማሌላንድ እውቅና ይሰጣል ያልከው ሊሆን ነው ስዬ ❤❤❤
አዎ.ጥር.ላይ.ነው.ሚሆነው
🇪🇹 እስከ ሪፎርሙ ደረስ አስመጪው ነጋዴ በ1000 ብር ያመጣውን ቁስ አትርፎ ለመሸጥ 300ብር ሲጨመርበነት እና ሲሸጥ ። የ 1300 ብር ደረሰኝ ከቆረጠ ይከስራል። ለምን ግብሩ የ1000 ንፁ ገቢ ስለሚሆን ። ለምን 700 ቡሩን የገዛው black market ስለሆነ ። እና መንግስት ዶላር በአግባቡ ከሰጠ ሀኋላ አስመጪዉን እና b/m መቆጣጠር ሲገባው ከቸርቻሪው ጀመረ ❤❤❤ ስዬ ኑርልኝ
ስዩምዬ ኢትዮጵያ ችንን እግዚአብሔር ይጠብቃታል !!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐👌🙏👍🇪🇹
ስዩሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ሰዬ ❤ ለፑቲን እግዚአብሔር 🙏 የጀግንነት ኃይሉንና ጥንካሬውን ሰጥቶት እንጊሊዝ የተባለችን ክፍ ምቀኛ መርዛም የጥቅም አነፍናፊን አገር ቢያወድምልን ለሌላው ትልቅ ትምህርትን እንዲያገኙ ያደርግልናል 👍 ፑቲን ሚሳኤልህን በመምዘዝ ምንነትህን አሰመሰክር 👍👏👍👏👍👏👍
ስላም ነዉ
ካህኑ ነህ ለፈጣሪህ በስሙ የሰየመህየካህኑ ድምፅ ነህ ፀጋህ የገባህእሱ ይጠብቅህ🕊️💙🙏🏽🏃🏿♂️
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስዬ:- በተለይም በአዲስ አበበ መሬት አስተዳደር ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች ሰዎች ብቻ አልመስልህ አሉኝ፣ የሰው ልብስ የለበሱ ----- ይመስሉኛል
ስዬ ና ወፉ Welcome ❤❤❤
እውነትህ ነው ሰዬ የምትለው 👍ትክክል አሰጨናቂ አሳሳቢ እንደሆነ የሚሰማህን ሰሜት መግለፅህ 👍🙏 👍🙏በሱዳን ፣ በሱማሌና ፧ በአሰብ የአሜሪካኖቹ የባይደን ሲዓኤዎች የመጨረሻ ካርታቸውን ለመሳብና በኢ/ያ ላይ ሸብርን ፣ ብጥብጥንና ሁካታን ለማሰፈፀም እየተሯሯጡ በመሆናቸው 👹🐷👹🐷👹🐷👹
የባህር በር መብታችንን የትኛውም ምድራዊ ሀይል ሊያስቆመው አይችልም
አይባልም!!
@mekke6544 why?🙄
@AmanuelAbebe-ll3oc The sky is very high!!!
Madrg new enjie zim blo goura bicha new endye
@@AmanuelAbebe-ll3ocNewir new
ሰላም ሰላም
ስየ ንገረን መቸ ሰማነው
Well come siye
ስዬሜ እባክህ ሔንሪ ኬስንጀር ላይ አንድ ፕሮግራም ስራ። We will get enough info about the conspiracy made by USA on us. 🙏
ሹክረን ስዩምሁሌም ታስተምረናለለ👍ከሰነኣ👌
ስዬ.እናመሰግናለን
ለህዝብ ምክርቤት (ፓርላማ) ከተመረጠ ሌላ ማንኛውም የመንግስት ባለስልጣን ያለመከሰስ መብት ሊኖርው አይገባም፣ በዚህ አይነት ከባድ ወንጀል ተጠርጣሪ በህግ ቁጥጥር ስር ሆኖ ጉዳዩን መከታተል ይችላል። አለበለዚያ ህግን ያለመፍራትን ያደፋፍራል።
Dear seyoum, you have to do program on Dera woreda massacre, unfortunately very barbaric and evil act. This action is well planned and lead our country to loss it's social fabric .
ስየ ያራዳአ ልጂ እያጠቁን ከውጭ ከውስጥ
Siye what every make mistakes he knows Ethiopia people your heart no problem 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።
in Afar we say Aadan baa'id, dhuno maalid meaning The dreamer's heart knows no limit ymecheh ayzoh
በትክክል ያልከው ነው የሆነው
Welcome🙏🙏💝💝🌷🌷
ለኢትዮጵያ የቆሙት በአሁን ግልጽ ከመሪ አቢቻ ከተንታኝ ስየም ቶሾሜ
❤❤26:44 ተመቸኸኝ፡፡❤❤
Syoume well came ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Seyumee yarada leej
ስዬዬዬዬዬ ባንዳዎችን ፈጣሪ አምላ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን። ሀገራችን ኢትዮጵያን በሁሉም ክልል ሰላም ያርግልን ።💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ገብቶ መውጣት አደለም እሬሳው ይጎተታል
አሜሪካንሰ በተለይ የብሪክሰ አባላትና ደጋፊወች ላይ ብዙ ችግር አይቀሬ ነው እንዲሁም ኢሮፒያኖ በተጨማሪ!!!
ስዩሜ ይመችህ ጀግናችን በርታ
Aye seye … it’s an amazing critique..!
እራሻ መጣች ኢትዮጵያን ነው የምንፈልገው
ሠላም ስዩሜ ያንተን ሚዲያ ዘወትር እከታተላለሁ መረጃ በማግኘት በኩል ጥሩ ነህ ነገር ግን ተራ ስድብ አትጠቀም፤ ሰትገልፅ እዚያና እዚህ አትርገጥ መረጋጋት ይኑርህ ። በተረፈ አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤❤
ስዩሜ ምን እንደ አዲስ ታቀርባለህ ያንተው የትውልድ ቦታ ምን እየሆነ እንደሆነ ታውቃለህ? ፖሊስ መምሪያው፣ማዘጋጃ ቤቱ፣ መናኸሪያው ፣የቀበሌ ፅ/ቤቶች የት ናቸው?
What do you see beyond the possible recognition of USA for Somaliland?
ውልያም በርነስ ምን ይሰራል ለጦርነት
ቀቤጤ ተስፋው ወያኔ ክፉ ነው ለቀጠናው ቀጣይነት
Selame seyoum Ethiopia wede UAE yehedewen habetuan 1 birr sayeker endemelese meteyeke alebate demome for sure tasemelesaleche
የሰላሌዉ ጉዳይ ተያያዥነት አለዉ ብዬ ብጠረጥርስ
ስዬ ዛሬ እኔ አርፍጃለሁ ገና አሁን አየሰማሁህ ነው ኖትፊኬሽን ደርሶኛል ግን ከባድ ስራ ላይ ነበርኩ!!
ስዬ ወሰኛ
ስዬሜ በፋና ብሮድ ካስት የተዘጋጀው የባህልና ስፖርትና ሚንስቴር ጉድ ተመልከት ያልከው እውነት ነው❤❤❤
👌👌👌👌👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
ከየት እያመጡ ነው ኖረው የማይከፍሉቱ እየኖሩ
ስዬ ባአሁኑ ሰአት ዶላሩ ከጥቁር ገበያው ተቀራራቢ ነው ስለዚህ አስመጪው የሚያጭበረብርበት መንገድ ጠባብ ነው።ከአሁን በሗላ ያለው ችግር ጉምሩክ ውሰጥ ብቻ ነው የሚሆነው።
አፋር ቀይ ባህር ነው ህዮቱ ለኢትዮጵያም ለራሱም
እኔ የጭሮ ልጅ ነኝ። ለሌቦቹ መፍትሄው መስቀል አደባባይ ሰብስቦ የሰረቁት ነገር ደረታቸው ላይ ተፅፎ መሪት ላይ ተቀምተው ሕዝብ እንዲያቸው ማደረግ ነው
😂
ሱዬ እንደት ነህ🎉🎉🎉🎉🎉ኢትዮጵያ ትቅደም
well come ስዬ እና ሙንጣዝ
Well come
የዓይናችንን ፕሮግራም በር ትተህ ብትሰራበት ምን ይመስልአል?
ስየ የወንዜን አሞራ ነው የሱማሌ ላንድ ጉዳይ
ትላንትና ኡክሬይን አምስት ሚሳይል ተኮስች አራቱ በኤር ዲፌንስ ተመታ እንድ መሬት ላይ አረፈ
በሚያስቅ እና በሚያስገርም ሁኔታ ስዬ አንዳቸውም የአዲስን ህዝብ እና ስነ ልቦና እንዲሁም የሚፈልገውን እንዲሁም ከተማዋን አንዳቸውም በቅጡ አለማወቃቸው ነው ለዚህ ሁሉ ቅጥ ያጣ ዝርፊያና ብልሹ አሰራር የሚዳርጋቸው
አዬ በየቦታው ያለውን እግዚአብሄር ያጋልጥ
ሮቤል በተደጋጋሚ በደረሰበት ዛቻ እንደተሸበለለ ሰማን እስኪ ይችን ጉዳይ ማብራርያ ስጥባት እውነት ይሆን? ታመምኩኝ የሚለውም ደውለን እንዳረጋገጥነው ከሆነ ጤነኛ መሆኑን ነግሮን ነበርና!
ስዩሜ የ30 ሚሊዮን ብር ቤት ለመግዛት የሚመኝ ሰው ተጨማሪ ለወደፊት የሚያኖረው 30 ሚ ብር ይኖረዋል። ሌላው ይህን ሌብነት ብቻውን ሊሠራው በፍፁም አይችልም ። ምናልባት ራሣቸውን አጋልጠው ምስክር ሆነው ይሆናል።
ስዩም ዛሬ አዳማ አባ ገዳ ገቢዎች ቢሮ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ለመውድሰድ ሄጄ ይህው 3ቀን ሆነኝ 2000 ብር አልከፍልም ብዬ እኔ ገገምኩ መሰለኝ በአደባባይ በደላላ ሆነ እፍረት ጠፋ አለቃም የለው ቤቱ።እባክህ አጣራልን ሰውን አማሩት።
ስዬ ሁሉም ሌባ ነው ስንት ጉድ ይዘን ነው የምንኖረው በየመስሪያቤታችን ጉድ ነው ያለው ሁሉም አለቆች ሌቦች ናቸው ተማረናል በያለንበት።
ሀገር 11 ሚሊዮን ህዝብ
አዎ ሥዬ ሰምቼሃለሁ ስትል እግዚአብሔር እንዴት ያደርገናል? እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው::
Good job takiw my brother Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስየ ወፉነ አሳየን
😂😂😂
ስዩሜ ቁርባን መቃብር አፋፍ ላይ ተቁሞ አይደለም ፣ከጉልበት ላይ ነው መቁረብ፣
ስዬ እየተያዘ ያለው ሌባ ካለው የሌባ ብዛት ውስጥ ከባህር ውሀ በማንኪያ እንደ ማለት ነው።
እረ ስዬ DMC and tamer እስካሁን ዜናውን አልሰሙም ፑቲን ሊተኩሰው ነው ማን ቤት ይገዛል አያድነን አሁን መጸለይ ነው የሚያዋጣው
ስዬ ጫወታ ያለው ጁምሩክ ነው የኮንቲነሮች ጫወታ ቢፈተሽ ብዙ ጉድ አለ።
🌴🌴🌴
መንግስት እዚህ ሌቦችን በለየበት አይን ወደ ስዳማ ክልልም ብመለከትልን (የስዳማን ህዝብ ከጅብ መንጋ ብያስጥላቸው ከፈጣሪ ዘንብ የፅድቁን ያገኛል!
ስዬ ይህ ግለሰብ እኮ ብቻዉን አይዘርፍም : ደግሞ ከ6 ወር በኇላ መንገድ ላይ ታገኘዋለህ : አትጠራጠር ::
አዲሳባ ውስጥ ቤት አገኛለሁ ብሎ ተመስግቦ የሚጠባበቅ ሚስኪን 650000 ሺ ህዝብ እንዳለ ይታወቃል ።መልካም አስተዳደር መጥቶ ቤት ይደርሰኛል ብሎ ሲጠብቅ አንድ አመራር ተነስቶ 30 ሚለየን ዘርፎ ፎቅ ገዛ ሲባል ያሳዝናል ልብ ያደማል።
Mr. Syoum Teshome could you meet me at 21:30 PM. Does that sound good?
ወፉ እባክህን ስለ " ፐርፐዝ ብላክ " ድርጅት ስዩሜ የሆነ ነገር እንዲለንና መንግስትም በዶ/ር ፍስሀ ስለተጨነው ገንዘብ ምን ለማድረግ እንዳሰበ አጣርቶ እንዲነግረን አሳስብልን.
እስኪ የኢትዮጵያ የታክስ መጠን... ከቢጤያችን ሀገሮች ምን ይመስላል? ጉቦና tax መለየት እንዲቻል
ያስፈርሳሉ ይበላሉ የማይፈርሰው ይፈርስሳል እያሉ ላይኖሩ ሰርቀው ስየ
ስዩሜ ተጠርጣሪ ነው ወንጀለኛ አይደለም ስለዚህ ፍቤት እስኪፈርድበት ድረስ ወንጀለኛ ነው ማለት እራሱ ወንጀል ነው
ለምንድ ነው የምትቆየው ስ 2 3 ሆነ ሰአቱ
ገንፎ በሰለ ስየ በአሜሪካ አካታምክስ
100%❤ጠርጥር
ተው ሱዩም ጉቦማስ ጉምሩክ ሀላል ናው 3 ኮንቲነር ገብቶ 1 ኮንቲናር ብቻ ነው ሚቀርጡት እንደየስካው ረግጠህ የዝ ።
አባ ተንትን መጠርጠር ደግ ነዉ ምን ይዞ ምን ለነገሩ ባለ እራዩ የገባቸዉ ናቸዉ
ስዬ !!❤ምን የክፍለ ከተማ ብቻ የወረዳ አመራሮችም የባሱ ናቸው። ደንብ አስከባሪዎችን ጨምሮ።
ምርጥ የሰላም ታጋይ ኑርልን ስዩሜዋ
❤❤❤ ስየም መልካም ኢትዮጵያዊ
መልካም ተንታኞች አንድ ኢትዮጵያዊ ስዩም የሚያክል የለም እውነት
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
እግዚአብሔርን ፍሩ ፣ መልካም ስራ ስሩ ብለህ ንገራቸው ፤ ምክንያቱም ሁሉም ነገር ከንቱ ስለሆነ ።
ስዩሜ እባክህ ቱሪስቶችን የሚያንገላቱ ከአለአግባብ የሚያዋክቡ እንዲሁም በአጭሩ ለመክበር በሚፍልጉ ስርአት የሌላቸው ስዎችን በአይነ ቁራኛ እንዲታዩ ለሚመለከተው አድርስልኝ!!ሻሸመኔ የሄደ የውጭ አገር ዜጋ ላይ ያደረጉትን ስታይ እንደ አገር ያሳፍራል!!
በቂርቆስ ክፍለከተማ በጠራራ ፀሐይ ህንፃ ተዘረፍኩ የሚለውንም እግረመንገድ ብታሳየን
The real analysis, pa!!!!
መልካም ዜና ከዝህ ቀደም የቀድሞ የአፈር ክልል ፒሬዝደንት የነበሩ በረሃ ገብተው የነበሩ አቶ ሱዩም አወል አይደህስ ከ2000 ሽህ በለይ ተጠቅ ሰዎችን እየመሩ ለክሊሉ ከነትጥቃቸወው በሰላም ሰመረ ገብተወል ሱዩሜ ለጀግነው የተከበሩ ሀጅ አወል አርባነ ለአቶ ገዶ ሀሞሎ እና ለአመረሮች ለመከለከያ ሰረዊተችን ምስገነ አቅርብ ልኝ,የአሰብ ጉደይ ቁልፈ በአፈር እጅ ነው ,
ስዬ ከፖሎቲካውም ጎን ለጎን አባቶች በፀሎት (በዱዓ) አስታውስ ሀገራችን እቺን ሁለት ወር ,,,,,
Ethiopia will prevail and prosper 💯
ሠላም ስዬ ወፉ ሀላማቹህ ይብዛውጥረቱ እየከፋ ነው መቼስ ተስፋችንን አናሟጥጥም እንጂ ውስጤበፍርሃት ተሞልቶአል።ቸር ቸሩን ያሰማን።❤❤❤❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ!! በቀጥታ ምትመጣው መች ይሆን ካንተ ጋር ላይቭ ምንገናኘው???
ሰዬና ወፍ (ሙጣዝ) ❤ ❤ በኢ/ያ ምድር 🙏በሌባ ፣ በዘራፊ ፣ በሙሰና የተጨመላለቀ ህዝብ የበዛ በመሆኑ ይህን ለማፅዳት በህግ ተጠያቂነት ወህኒ ቢገባም ያከማቸውን እየበላ ዕድሜውን ያራዝማል ወህኒ ቤቶቸንም ከማጨናነቅ ሌባን ዘራፊን ሙሰኛን እጆቻቸውን በመቁረጥ መቀጣጫን ሌሎቹ በማሰተላለፍ አገሪቷ ነፃ ✋✋
ከወር በፊት ትራምፕ ያሸንፋል ከዚያም ለሶማሌላንድ እውቅና ይሰጣል ያልከው ሊሆን ነው ስዬ ❤❤❤
አዎ.ጥር.ላይ.ነው.ሚሆነው
🇪🇹 እስከ ሪፎርሙ ደረስ አስመጪው ነጋዴ በ1000 ብር ያመጣውን ቁስ አትርፎ ለመሸጥ 300ብር ሲጨመርበነት እና ሲሸጥ ። የ 1300 ብር ደረሰኝ ከቆረጠ ይከስራል። ለምን ግብሩ የ1000 ንፁ ገቢ ስለሚሆን ። ለምን 700 ቡሩን የገዛው black market ስለሆነ ።
እና መንግስት ዶላር በአግባቡ ከሰጠ ሀኋላ አስመጪዉን እና b/m መቆጣጠር ሲገባው ከቸርቻሪው ጀመረ ❤❤❤ ስዬ ኑርልኝ
ስዩምዬ ኢትዮጵያ ችንን እግዚአብሔር ይጠብቃታል !!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐👌🙏👍🇪🇹
ስዩሜ በርታ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ሰዬ ❤ ለፑቲን እግዚአብሔር 🙏 የጀግንነት ኃይሉንና ጥንካሬውን ሰጥቶት እንጊሊዝ የተባለችን ክፍ ምቀኛ መርዛም የጥቅም አነፍናፊን አገር ቢያወድምልን ለሌላው ትልቅ ትምህርትን እንዲያገኙ ያደርግልናል 👍 ፑቲን ሚሳኤልህን በመምዘዝ ምንነትህን አሰመሰክር 👍👏👍👏👍👏👍
ስላም ነዉ
ካህኑ ነህ ለፈጣሪህ
በስሙ የሰየመህ
የካህኑ ድምፅ ነህ ፀጋህ የገባህ
እሱ ይጠብቅህ
🕊️💙🙏🏽🏃🏿♂️
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስዬ:- በተለይም በአዲስ አበበ መሬት አስተዳደር ውስጥ የሚሠሩ ሠራተኞች ሰዎች ብቻ አልመስልህ አሉኝ፣ የሰው ልብስ የለበሱ ----- ይመስሉኛል
ስዬ ና ወፉ Welcome ❤❤❤
እውነትህ ነው ሰዬ የምትለው 👍ትክክል አሰጨናቂ አሳሳቢ እንደሆነ የሚሰማህን ሰሜት መግለፅህ 👍🙏 👍🙏በሱዳን ፣ በሱማሌና ፧ በአሰብ የአሜሪካኖቹ የባይደን ሲዓኤዎች የመጨረሻ ካርታቸውን ለመሳብና
በኢ/ያ ላይ ሸብርን ፣ ብጥብጥንና ሁካታን ለማሰፈፀም እየተሯሯጡ በመሆናቸው 👹🐷👹🐷👹🐷👹
የባህር በር መብታችንን የትኛውም ምድራዊ ሀይል ሊያስቆመው አይችልም
አይባልም!!
@mekke6544 why?🙄
@AmanuelAbebe-ll3oc The sky is very high!!!
Madrg new enjie zim blo goura bicha new endye
@@AmanuelAbebe-ll3ocNewir new
ሰላም ሰላም
ስየ ንገረን መቸ ሰማነው
Well come siye
ስዬሜ እባክህ ሔንሪ ኬስንጀር ላይ አንድ ፕሮግራም ስራ። We will get enough info about the conspiracy made by USA on us. 🙏
ሹክረን ስዩም
ሁሌም ታስተምረናለለ👍
ከሰነኣ👌
ስዬ.እናመሰግናለን
ለህዝብ ምክርቤት (ፓርላማ) ከተመረጠ ሌላ ማንኛውም የመንግስት ባለስልጣን ያለመከሰስ መብት ሊኖርው አይገባም፣ በዚህ አይነት ከባድ ወንጀል ተጠርጣሪ በህግ ቁጥጥር ስር ሆኖ ጉዳዩን መከታተል ይችላል። አለበለዚያ ህግን ያለመፍራትን ያደፋፍራል።
Dear seyoum, you have to do program on Dera woreda massacre, unfortunately very barbaric and evil act. This action is well planned and lead our country to loss it's social fabric .
ስየ ያራዳአ ልጂ እያጠቁን ከውጭ ከውስጥ
Siye what every make mistakes he knows Ethiopia people your heart no problem 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው ።
in Afar we say Aadan baa'id, dhuno maalid meaning The dreamer's heart knows no limit ymecheh ayzoh
በትክክል ያልከው ነው የሆነው
Welcome🙏🙏💝💝🌷🌷
ለኢትዮጵያ የቆሙት በአሁን ግልጽ ከመሪ አቢቻ ከተንታኝ ስየም ቶሾሜ
❤❤26:44 ተመቸኸኝ፡፡❤❤
Syoume well came ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Seyumee yarada leej
ስዬዬዬዬዬ ባንዳዎችን ፈጣሪ አምላ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋልን። ሀገራችን ኢትዮጵያን በሁሉም ክልል ሰላም ያርግልን ።💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
ገብቶ መውጣት አደለም እሬሳው ይጎተታል
አሜሪካንሰ በተለይ የብሪክሰ አባላትና ደጋፊወች ላይ ብዙ ችግር አይቀሬ ነው እንዲሁም ኢሮፒያኖ በተጨማሪ!!!
ስዩሜ ይመችህ ጀግናችን በርታ
Aye seye … it’s an amazing critique..!
እራሻ መጣች ኢትዮጵያን ነው የምንፈልገው
ሠላም ስዩሜ ያንተን ሚዲያ ዘወትር እከታተላለሁ መረጃ በማግኘት በኩል ጥሩ ነህ ነገር ግን ተራ ስድብ አትጠቀም፤ ሰትገልፅ እዚያና እዚህ አትርገጥ መረጋጋት ይኑርህ ። በተረፈ አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤❤
ስዩሜ ምን እንደ አዲስ ታቀርባለህ ያንተው የትውልድ ቦታ ምን እየሆነ እንደሆነ ታውቃለህ? ፖሊስ መምሪያው፣ማዘጋጃ ቤቱ፣ መናኸሪያው ፣የቀበሌ ፅ/ቤቶች የት ናቸው?
What do you see beyond the possible recognition of USA for Somaliland?
ውልያም በርነስ ምን ይሰራል ለጦርነት
ቀቤጤ ተስፋው ወያኔ ክፉ ነው ለቀጠናው ቀጣይነት
Selame seyoum Ethiopia wede UAE yehedewen habetuan 1 birr sayeker endemelese meteyeke alebate demome for sure tasemelesaleche
የሰላሌዉ ጉዳይ ተያያዥነት አለዉ ብዬ ብጠረጥርስ
ስዬ ዛሬ እኔ አርፍጃለሁ ገና አሁን አየሰማሁህ ነው ኖትፊኬሽን ደርሶኛል ግን ከባድ ስራ ላይ ነበርኩ!!
ስዬ ወሰኛ
ስዬሜ በፋና ብሮድ ካስት የተዘጋጀው የባህልና ስፖርትና ሚንስቴር ጉድ ተመልከት ያልከው እውነት ነው❤❤❤
👌👌👌👌👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
ከየት እያመጡ ነው ኖረው የማይከፍሉቱ እየኖሩ
ስዬ ባአሁኑ ሰአት ዶላሩ ከጥቁር ገበያው ተቀራራቢ ነው ስለዚህ አስመጪው የሚያጭበረብርበት መንገድ ጠባብ ነው።ከአሁን በሗላ ያለው ችግር ጉምሩክ ውሰጥ ብቻ ነው የሚሆነው።
አፋር ቀይ ባህር ነው ህዮቱ ለኢትዮጵያም ለራሱም
እኔ የጭሮ ልጅ ነኝ።
ለሌቦቹ መፍትሄው መስቀል አደባባይ ሰብስቦ የሰረቁት ነገር ደረታቸው ላይ ተፅፎ መሪት ላይ ተቀምተው ሕዝብ እንዲያቸው ማደረግ ነው