... 3 አመት ከሚዲያ ጠፍቼ ህይወቴን አስተካከልኩበት ተወዳጅዋ ዊሀ.....Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 342

  • @Royal151h
    @Royal151h Місяць тому +164

    እዉነት ነው አባቷ ቴወዳጅ መምህር ናቸው መምህር ዳባ ገመቹ ክብር ለአባቷ

    • @nunu7353
      @nunu7353 Місяць тому +7

      You’re right but it’s Dhaba, not ዳባ.

    • @tesfayesebsebe2932
      @tesfayesebsebe2932 Місяць тому +7

      የእውቀት ጥግi

    • @Ethiopiatikde
      @Ethiopiatikde Місяць тому

      አይሻልሽም ዳቦ😅😅😅​@@nunu7353

    • @TrueCovenant
      @TrueCovenant Місяць тому +5

      Awo betam yetekeberu nachew hulum ywedachuwal

    • @AmaAmsknd
      @AmaAmsknd Місяць тому +2

      አዎ ዝናቸው ሁላ ከባድ ነው ለመቱ ነዋሪዎች

  • @MeskeremFekadu
    @MeskeremFekadu Місяць тому +20

    ሰይፉ በእውነት ቁምነገረኛ ጋዜጠኛ ከሆንክ አመቻችተህ ከ አባቷ ጋር አቅርባት አባቷ በ ሀገራቸው በጣም የታወቁ የተከበሩ ስመ ጥር መምህር ናቸው ከተማው ላይ እንኳን በአካል አይተውት መኪናውን አይተው በርሲሳ ዳባ ገመቹ እያሉ ይጠሩሀል የሚገርም አባት ነው❤❤ መምህር ዳባ እወድአለሁ❤

  • @Adfootball-q7h
    @Adfootball-q7h Місяць тому +9

    ሰይፉ በebs Ethiopia ላይ በጣም ትልቅ show ነዉ በጣም ብዙ ሰዉ ረድቷል የብዙ ሰዉ እንባን አብሷል አዳዲስ አርቲስት አስተዋዉቋል ሰዎችን አዝናንቷል ለዚ ጥሩ ምስጋና ይገባዋል ነገር ግን በብዛት እንግዳ የሚጋበዘዉ ዘፉኝ ነው ይሄ ደግሞ ለህዝቡ ምንም አይጠቅመዉም ዘፈን ሐጢያአት ሆኖ ሳለ ባደባባይ እንደ ጥሩ ስራ ሊተዋወቅም ሆነ ዘፈኝ ሊጋበዝ አይገባም ለህዝቡ የሚጠቅመው መንፈሳዊ ሰዉ personal development ሰዎች የቢዝነስ ሰዎች ሰለሆነ አቅጣጫ ይቀየር ከብዛት ጥራት

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 Місяць тому +29

    አላቃትም ግን ቀለል ያለች ደስ ስትል ይቅናሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤👌🏾👌🏾👌🏾

  • @HabtamuDemissie-h9h
    @HabtamuDemissie-h9h Місяць тому +30

    ሃዊ/ዊሃ አዲስ ያወጣሻቸውን ሙዚቃዎች ሰምቻቸዋለሁ፡፡ በጣም ድንቅ ናቸው፡፡ ሰይፉ ላይ ቀርበሽ የሰጠሸቸው ሃሳቦችም በጣም ጥሩ ናቸው፡፡ ሃዊ ዳባ ገመቹ በርቺ ፡፡ ሐብታሙ ነኝ የመቱ ጎረቤትሽ የሳሮን አባት፡፡

    • @Metcare-x8e
      @Metcare-x8e Місяць тому +8

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @mesigemechu8470
      @mesigemechu8470 Місяць тому +1

      ሀዊ ኬኛ😂😂😂ዊሀ ስትለውኮ የፈረንጅ ስም መስሎኝ🤔😀😂😂

    • @Yemi-G
      @Yemi-G Місяць тому

      ምነው ከነ አያቷ ጎተትከው😂

    • @AIKN47
      @AIKN47 Місяць тому

      Lela neger meselebh

    • @HabtamuDemissie-h9h
      @HabtamuDemissie-h9h Місяць тому +1

      @@Yemi-G ምነው? አያቷ መጠራታቸው ከፋሽ/ህ? አባቷ ጓደኛዬ ስለሆነ ነው ከነአባት ስሙ የጠራሁት፡፡ ግን ምንው አስገረመሽ/ህ?

  • @Nabal266
    @Nabal266 Місяць тому +66

    እየሱስ ጌታ ነው!
    ሁሉም የከንቱ ከንቱ ነው
    ወደ ጌታ ነይ አለማዊነት ይቅርብሽ እህቴ ለእግዚአብሔር ዘምሪ

    • @Frmojoadd
      @Frmojoadd Місяць тому +1

      እዛው ርሳችሁን ቻሉ ፣በጥሩ አስተዳደግ ያደገች ልጅ ናት፣ ዘልዛላ አይደለችም፣ እምነቷን ትጠብቃለች።

    • @AmanBario
      @AmanBario Місяць тому

      ጅል😂

    • @he5896
      @he5896 Місяць тому +3

      የተውሶ ኀይማኖት😅

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 Місяць тому +3

      እነ የእርጎ ዝንብ

    • @Nabal266
      @Nabal266 Місяць тому +4

      @@Frmojoadd
      እኔ መጥፎ ልጅ ናት እላልኩም
      አለማዊነት ይቅርብሽ እግዚአብሔር እንዲህ አድርጎ ፈጥሮሽ ለሱ ኑሪ ብዬ ተመኘሁላት
      ከዘፈንውጪ ሌላ ስራ እየሰራች መኖር አትችልም?

  • @ጠበቃ
    @ጠበቃ Місяць тому +28

    ምርጥ ሴት❤ጀግና ከስነስርዓት የታደልሽ በርቺ❤ቆንጆ ስታይሊስት Wowwww

    • @yonas9945
      @yonas9945 Місяць тому +1

      ስነ ስርአት የታደልሸ ????????????

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s Місяць тому +18

    ጎበዝና አስተዋይ ነሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 Місяць тому +21

    I would love to have her confident as a woman 😢
    She’s so beautiful and intelligent I admire her father who raised her with so much confident👏🏽👏🏽

    • @dhabagemechu5418
      @dhabagemechu5418 Місяць тому +1

      Thank you so much.

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 Місяць тому +1

      @ you’re welcome keep it up sis way to go⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @kabualem110
    @kabualem110 Місяць тому

    ሤፉ ፋንታሁን ይህ ሜድያ የሕዝብ ነው እና ለምን በየ እምነቱ ያሉ ዘማርያን አዳዲሥ መዝሙር ያወጡትን ፕሮመሽ አታርግም ተባረክ

  • @እመቤቴአችውተብቅኝ
    @እመቤቴአችውተብቅኝ Місяць тому +4

    ማርያምን አባትሽ ምርጥ መምር ናቸው

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Місяць тому +8

    ሃዊዬ የመቱ ድንቅ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉በርቺ❤

  • @fetiyaendale2028
    @fetiyaendale2028 Місяць тому +21

    ዊሀ ቆንጆ የሀገሬ ልጅ ይመችሽ ኩራታችን❤ we love you gal❤

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE Місяць тому +42

    ዊሃ ድማማ አንደኛ፣ እስኪ እንዳኔ የተመቻቹ በ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @NightDancerKid
    @NightDancerKid Місяць тому +10

    እኔም ኢሊባቦር ነው ትልጄ ያደኩት ውይ ብዙ ትዛታ ነው ያለብኝ

  • @biukttemsegn
    @biukttemsegn Місяць тому +30

    ምንድነው ዘንድሮ ሞትና ዘፋኝ የበዛው ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ ኢየሱስ ይወዳቸዋል

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому +3

      አዎን እናንተም ስታመልኩ ዘፈን አይደል እንዴ የምትዘፍኑት? እዚያም ጋ እኮ በዝቷል።

    • @anwarnuri9233
      @anwarnuri9233 Місяць тому

      ante ye debub chifra

    • @habjoo3664
      @habjoo3664 Місяць тому

      ሁለቱም ነበሩ አንተ ያስተዋልከዉ አሁን ስለሆነ ነው 😂😂😂😂

    • @Mekdes-t5w
      @Mekdes-t5w Місяць тому +1

      ​@@birhanjommy ትክክል

    • @kabualem110
      @kabualem110 Місяць тому

      Absolutely

  • @yinurtamiru
    @yinurtamiru Місяць тому +5

    Wow Hawicho yimechishh ygr lij berchiiii,bravo Teacher Daba Gemechuu,Bravo Ijjoollee Mettuuuu

  • @addisechane4603
    @addisechane4603 Місяць тому

    ጥንካሬሽን ብርታትሽን ጉብዝናሽን በጣም አደንቃለሁ በርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል ጅማሬሽ ትልቅ ነው !!!

  • @AmaAmsknd
    @AmaAmsknd Місяць тому +6

    እስኪ የ መቱ ልጆች ❤❤❤

  • @EphEph-e6y
    @EphEph-e6y Місяць тому +11

    ስስ ናት በጣም በርች ትልቅ ስራ መስራት ይጠበቅብሻል እንዳንች አይነት ሰው ትልቅ ስራ እንደሚሰራ ያስታውቃል እና በርች

  • @MulleWelwalo99
    @MulleWelwalo99 Місяць тому +16

    ሰዉ ስያልፍለት እንደኔ ደስ የሚለዉ ብቻ ገብታችሁ 1,000 አስገቡኝ!
    ምቀኝነት ያርቅልን ዉድድ ነዉ እማርጋችሁ🙏
    We love u Weehaye❤

  • @MohammedKebede-d9n
    @MohammedKebede-d9n Місяць тому +12

    አንድ የውስኪ /መጠጥ/ ማስታወቂያ በዚህ ሾው ላይ አየሁና የሚከተለውን ለመፃፍ ወደድኩ፡- የጨዋ መጠጥ አድሮ ቂም የሌለው ይላል ማስታወቂያው፡፡ ገራሚው ነገር ጨዋ የሚለው ስም የተሰጠው ለማን ይሆን ብዬ እራሴን ጠዬኩኝ እናም ማስታወቂያውን የሰራው ግለሰብ ጨዋ ይመስለኛል ማለት በእውቀት ማለቴ ነው፡፡ ወይ ጨዋ! ገራሚ ነው ገዳይ የሆነን ነገር የጨዋ መጠጥ ብሎ ማስታወቂያ፡፡ አላዋቂ ደፋር! ወይም አላዋቂ ሳሚ---- ይላል የአገሬ ሰው፡፡ ለማንኛውም የሾው አዘጋጅ የሚከተለውን ቢመለከት፡-Whiskey's heart benefits come with small doses. Heavy alcohol use can lead to high blood pressure, high cholesterol, and heart disease.

  • @Maleda223
    @Maleda223 Місяць тому +2

    ደስ ትላለች ገራሚ ስራዎች ነው የሠራችው ተሰጦ አላት በርቺልኝ ❤ 🙏 ስርአቷ ደስ ይላል

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 Місяць тому +3

    ጉበዝ አስተዋይ ነሽ በርች

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +10

    WOW She is Amazing Girl, Good Job 👍🏾

  • @hanlove412
    @hanlove412 Місяць тому +2

    ሀዊዬ ምርጧ በርቺ🎉🎉🎉🎉,የሀገራችንን አስጠሪልን❤

  • @MuhaabOmer
    @MuhaabOmer Місяць тому +8

    Tankara seti jabadhu hawi tenya❤

  • @DerejeArayaDere-d3t
    @DerejeArayaDere-d3t Місяць тому +8

    ሐዊ! ሰብሌ ኖራ ይህን ባየች ብዬ ተመኘሁ:: እሱዋም ሥነ ጽሑፍ ትችል ነበር:: በርቺ! ከሚጡ ጥላሁን ጋር ትገናኛላችሁ?

  • @helutube9275
    @helutube9275 Місяць тому +5

    ስወድሽ እኮ ዊሃዬ 💙

  • @eduam2859
    @eduam2859 Місяць тому +5

    ሴይፉ በጣም የነከብርህ የምንወድ
    በተለይ የተቸግሩትን ,ክህዝብ ያልተግባቡትን አርትስቶች የምትረድበት መንገድ በጣም በግሌ የምወደው ነው
    አሁን አንድ ነገር ልናስቸግርህ ነው
    የከፋ ማህበርሰብን ባህል ማነት የከፋን ብቻ ሳይሆን እትዮጵያን በሚባል ደርጃ እራሱ ባህል የሆን የከፍኛ ሙዝቃ ተጫዋች ልጅ ምትኩ በቀለ (ቼውስ) በአንተ መድረክ ብታቀርበውና በአለም ዙሪያያሉ ያከባቢው ተወልጆችም ሆን ሀገር ወዳድ የሆኑ ህዝቦች የሚርዱት ና ባህሉን በሰፊው የሚይስተዋውቅበት መድረክ ብታመቻች ብታቀርበው ስንል እንለምንሀለን

  • @abrehamc
    @abrehamc Місяць тому +5

    ያልሆነ አለባበስ ባህልን እና ማንነትን አለማወቅ እንጅ ስልጣኔ አይደለም።

  • @SurafelNetflix
    @SurafelNetflix Місяць тому +10

    she is so lovely

  • @yabukienat974
    @yabukienat974 Місяць тому +1

    ቀለል ያለች ናት ድስ ትላለች❤

  • @Royal151h
    @Royal151h Місяць тому +10

    ኩራታችን የሀገሬ ልጅ የ መምህር ዳባ ገመቹ የታሪክ መምህራችን ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rozakebede2610
    @rozakebede2610 Місяць тому +4

    Ewunet nw Elubabir bemewelede desitegna negn yefikir hager nw beteley bedlle ❤❤

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 Місяць тому +1

    She is so so confident and talented.

  • @bella.a6
    @bella.a6 Місяць тому +2

    Illubabor, Mettu is a land of modern, beautiful , and welcoming people! 👌🏻🇪🇹

  • @leulassefa7708
    @leulassefa7708 Місяць тому

    ከኢሊባቡር የወጡ ልጆች በጣም አሪፍ ናቸው እነ ዘለቀ ገሠሠ....አንቺም ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ ተስፋ አደርጋለሁ።

  • @userenter2635
    @userenter2635 Місяць тому +49

    ሴፉን የምንወደው የምናከብረው ትልቅ የሚወደድ የተቸገሩት የሚደግፍ ምርጥ ወንድማችንነው በስርአት ሰበር ብለሺ በሁለት እጅሺ ስላም ብትይ ባህላችንም ነው ሰው ማክበር ድስት አፍ ምናለ በስርአት ብለብሺ በውስጥ ልብስሺ ቁጭ አልሺ😂

    • @melkamlove2830
      @melkamlove2830 Місяць тому +14

      ሰይፉን ለማሞገስ ይችን ልባም smart intelligent ወጣት? ስንቱን ትልቅ አርቲስት የማይፈልጉትን ሳይቀር በጭንቀት አስለፍልፎ ሲለቅ ይቺ ልጅ በ confident ማለት ያለባትን እና የሌለበትን ስላወራች ሰይፉ ቄስ ነው or pastor? Personally admire her father who raised her with so much confident👏🏽👏🏽👏🏽

    • @maranatageta6600
      @maranatageta6600 Місяць тому

      @@melkamlove2830በጣም ደሞ ተሳድባ ስለ ጨዋነት ልትመክረን ኣይገርምም

    • @mahiteshome5641
      @mahiteshome5641 Місяць тому

      ❤❤❤

    • @maranatageta6600
      @maranatageta6600 Місяць тому

      @@melkamlove2830 wise

    • @ADe-td4cv
      @ADe-td4cv Місяць тому

      Shut the fu@k up , mind your own business, geltu 😂

  • @Djkb_king
    @Djkb_king Місяць тому +7

    ኣሁን ኣረጋሀኝ ያውቅሽ ይሆናል😂😂

  • @getachewtolcha3933
    @getachewtolcha3933 Місяць тому +2

    I appreciate your confident ypu are wonderful and brave

  • @belaytech
    @belaytech Місяць тому +5

    big love and big respect from mettu.

  • @ነፃነት-ዸ5ኀ
    @ነፃነት-ዸ5ኀ Місяць тому +9

    እኔ እምለዉ ሰይፋ መጠጥ ማስተዋወቅ አልቀረም እንዴ😮

  • @Freepalestaine2016
    @Freepalestaine2016 Місяць тому +2

    Wehayee betaam matured mehonishin ayehut benigigirsh gin weha manew yalut kinat asmeselebachew

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm Місяць тому +5

    ❤❤❤❤❤ ስራሽ ቆንጆ ነው ነበቺ

  • @NigistB
    @NigistB Місяць тому +3

    ስወድሽ ያገሬ ልጅ😘😍

  • @MetiYayulej
    @MetiYayulej Місяць тому +2

    ስርአትዋ ደስ ሲል

  • @HabtamuTesfaye-k1g
    @HabtamuTesfaye-k1g Місяць тому

    ጎበዝ!!!!!!!!! በርቺ።

  • @danielbirhanu.
    @danielbirhanu. Місяць тому +5

    Perfect answer 16:00 ... Weeha💥💥

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 Місяць тому +3

    ፈጣሪ በሰራዉ ነገር ላይ ኮሜንት መስጠት ጠሩ አየደለም

  • @ethiolove7390
    @ethiolove7390 Місяць тому +5

    She is beautiful ❤

  • @AdoWoldu-do9kh
    @AdoWoldu-do9kh Місяць тому +2

    ጠንቃቃ ጎበዝ

  • @Ethiolover100
    @Ethiolover100 Місяць тому +6

    ጎበዝ ዘፋኝ ነሽ ግን jelo ንም ሆነ ማናቸውንም አትመስይም።

  • @ፍቅርተ-ሸ7ኈ
    @ፍቅርተ-ሸ7ኈ Місяць тому

    በራስ መተተማመንሽ wow❤❤❤❤

  • @judiymenassew
    @judiymenassew Місяць тому +9

    ጅግና ነሽሽሽሽ

  • @nuradisbediru
    @nuradisbediru Місяць тому +1

    Daba Gemachu Tawadaj teacherachin kibarilin ❤

  • @mahiVictoria-m6j
    @mahiVictoria-m6j Місяць тому

    ዊሀ jelo ያሰብሽው ይሳካልሽ ደሞ በአለም እደምትታወቂ እርግጠኛ ነኝ ❤❤❤ግን እዳትረሽኝ አደራ ባገኝሽ ዊሀዬ እባክሽ ባባትሽ ካነብሽው መልሽልኝ❤❤

  • @ProMobile-ps8um
    @ProMobile-ps8um Місяць тому +2

    Weeha best talented artist

  • @teztaseyfu
    @teztaseyfu Місяць тому +2

    ኢሊባቡር ተወልጄ አዲስ አበባ ነው ያደኩት

  • @haileamlaket
    @haileamlaket Місяць тому

    የሰፈሬ ልጅ ይመችሽ!😍

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Місяць тому +1

    Wiha I admire your self confidence.

  • @Bahrau
    @Bahrau Місяць тому +5

    እኔም አሁን ነው ያዎኩሽ

  • @eyersalmemelaku6428
    @eyersalmemelaku6428 Місяць тому +2

    I hope u will international musician ❤️

  • @lalynegash1079
    @lalynegash1079 Місяць тому +4

    She so cute ❤ I think she is army💜

    • @sarahbay3607
      @sarahbay3607 Місяць тому +2

      No she is not cute don’t tell her false things

  • @nubiyashenafi2894
    @nubiyashenafi2894 Місяць тому +12

    እረ ተው እንደዚ አይነት ኮመንት እየሰጣችሁ ሰውን ገደል አትክተቱ አሁን እሷም ከነ አሊቢራ ጋ ሙዚቃ ተብላ ትጠራለች ምንም እኮ ሙዚቀኛ ሚያስብል ደረጃ ላይ አልደረሰችም

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Місяць тому +9

      ረጅም መንገድ በእግርህ ለመጓዝ ጉዞውን የምትጀምረው በአንድ ትንሽ እርምጃ ነው።
      የጀመረ ሰው የመድረስ እድል አለው።

    • @girummastewal7072
      @girummastewal7072 Місяць тому

      Ali bira ynfashi lam

  • @Kebelekuli-er5ir
    @Kebelekuli-er5ir Місяць тому

    ሀገር በመልካም አስተዳደር ችግር ወስጥ እየወደቀች ከሆነ ማነው አለሁሽ የሚላት?

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Місяць тому +8

    ምንነው ስይፉ መጠጥ ማስታወቂያ ምን ይሰራል ደግሞ የጨዋ መጠጥ ብሎ ነገር አለ እንዴ?

    • @rawadarawada7786
      @rawadarawada7786 Місяць тому

      Ye wedade yixexal.le seyfu demo birri now.keflolat now astewqilin yalut

  • @alladorofficial
    @alladorofficial Місяць тому

    respect for your dad💯💯💯

  • @Fact1-o6
    @Fact1-o6 Місяць тому +11

    Beautiful soul❤

  • @NetsanetBekele-v9t
    @NetsanetBekele-v9t Місяць тому

    Minrw weha yeserashew video betam yastelal le egzihabeher zemeri

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 Місяць тому +1

    Confidence pro max ♥️በርቺ 😊

  • @tirsettshay4074
    @tirsettshay4074 Місяць тому +3

    Unique girl 🥰

  • @blentadesse4439
    @blentadesse4439 Місяць тому +3

    በጣም ጀግና ነሽ❤❤❤❤

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e Місяць тому

    እኔም ዛሬ ነው ያወኳት እንኳን አረጌ

  • @bekrihabib8199
    @bekrihabib8199 Місяць тому

    Respect for ur dad

  • @Mekdi-f7s
    @Mekdi-f7s Місяць тому +3

    Weeha 😍💕👍👍ሮፊስ መች ነው የሚቀርበው😞 😒😡 ሰይፉ አቆየከው እኮ😔 ሮፊን ሰይፉ ይቅረብ የምትሉ እስቲ 👍👍👍👍😔

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Місяць тому +7

    ቢያንሴን ሳይሆን ዳግማዊት ጸሀዬን ትመስላላች ( ትንሽ )

  • @yonasgraphics9536
    @yonasgraphics9536 Місяць тому +2

    Keep up Weeha

  • @ZiduAreb
    @ZiduAreb Місяць тому

    Yene wed guwadegna betam teftesh neber eko

  • @ROMANKEBEDE-o7r
    @ROMANKEBEDE-o7r Місяць тому +2

    Ewnet temecheshegh

  • @mebratmichael-bw9qq
    @mebratmichael-bw9qq Місяць тому +1

    ልጅቷ እንዴት ነው የምታጨበጭበው?

  • @moataz-bellahmagdi936
    @moataz-bellahmagdi936 Місяць тому +1

    Konjoo nesh❤

  • @temeagumas
    @temeagumas Місяць тому +1

    ሰይፉ ምታቀርበውን እየለየህ ቢሆን ሙዚቃ ክሊፑ ምንም ሀገራኛ የሆነ ነገር አይታይበትም የሰይጣንን ስራ ማስተዋወቅ ነው የያዘችው

  • @jirutaddele5376
    @jirutaddele5376 Місяць тому +1

    Malif dhufte ❤❤❤1gnabeyonse

  • @አድሥህይወት
    @አድሥህይወት Місяць тому

    አረሴቶች አለባበሳችሁን. አሥተካክሉ. እርቃንመሄድግን ምኑያሥደሥታል

  • @seidnuru1327
    @seidnuru1327 Місяць тому

    good job

  • @melatdebele8501
    @melatdebele8501 Місяць тому +3

    Sewadesh👍

  • @Desu-hb1db
    @Desu-hb1db Місяць тому

    ተልፈሻል አሉ ለሁሉም ልብ ይስጥሽ

  • @mielatdawit1600
    @mielatdawit1600 Місяць тому

    ❤❤❤my favorite girl

  • @fasilbirhanu1282
    @fasilbirhanu1282 Місяць тому +1

    ግልጽነትሽ እና ነፃነትሽን እንዴት እንደምውደው

  • @AndiyeTube2324
    @AndiyeTube2324 Місяць тому +5

    በማርያም እንዳታልፉ ደምሩ😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @tsigeredaabera5981
    @tsigeredaabera5981 Місяць тому

    🎉🎉🎉 wiha and becky

  • @addisechane4603
    @addisechane4603 Місяць тому

    አስተዋይ ብስል ስክን ያልሽ ብቻ ገና ትወጫለሽ!

  • @kamakusa6707
    @kamakusa6707 Місяць тому +3

    Metu mirte agere weeha mirte lijachene

  • @ABCDEFGHIJKLNP
    @ABCDEFGHIJKLNP Місяць тому +3

    Gorgeous

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому +1

    እኔም አላውቅሽም እኳን ጋሽአረጊ

  • @ابراهيمعبده-ث7د
    @ابراهيمعبده-ث7د Місяць тому

    እኔም ገና ዛሬ አየኋት

  • @Bigbrotherhoods
    @Bigbrotherhoods Місяць тому +9

    She's so beautiful

  • @tomhabtamu138
    @tomhabtamu138 Місяць тому +2

    Konjo jegna sete ❤❤❤❤❤

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Місяць тому +1

    Yesew work ayademik hulum yerasu cardi be eyalech anchin yemisema ayinorm