Fana you are doing very good job and Ethiopia and Ethiopian people appreciate you. Corruption is a bad disease and it have to be cured so that Ethiopia will be wealthy and prosperous
Thank you Fana television go on like this but why not you ask the former and the current main ministers and the concerned minister data iif you can please ask them?
Kajela Merdassa, this is your legacy. Where is the leadership? big question? People who cant run a department have the courage to say they can run a country.
I feel bad for this guy, Abiy. He tries his best for this country but it seems no body cares under him. The level of corruption, not following rules and regulations and lack of accountability is unbelievable. The ministry of culture and sport is a good example. How can the country will change then?
You are the best Journalist. Keep it up. We love you so much.
ጀግና ጋዜጠኛ አይሁኝ ለመጀመሪያ ጊዜ ድጋፍ ይደረግለት በርካታ 👏👍
ፋናዎች በጣም በርቱ እጅግ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራቹ ነው አሁንም እስክመጨረሻው እነዳታቆሙ ለህግ እንድታቀርቡ አጥብቀን እንጠይቃለን
ፋናዎች እንደዚህ ብትቀጥሉ ብዙ ሃገራችንን የሚመዘብሩዋትን ትነቅሳላችሁ ቀጥሉበት ሁሉንም የመንግስት አካላት ተጠያቂነት ; ትክክለኝነት ; መልካም ስራን ግልፅነትን ውዘተ ለማስፈን ይረዳልና በርቱልን
ጋዜጠኛ ሞሊቶ ኤልያስ በ ፋና FM 98.1 ላይ በምታቀርባቸው ወዝ እና ደርዝ ባላቸው መሰናዶዎችህ ነበር በዚህ ምርጥ ድምጽ የማውቅህ። ለዛ ባለው አቀራረብ ከምወዳቸው የፋና ጋዜጠኞች መሀል አንዱ ነህ። በመልክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። እደግ ተመንደግ። ፋና FM 98.1 የልጅነት ዘመናችንን ካበሩልን እና ካደመቁልን የዘመን ትዝታዎቻችን መሀል አንዱ ነው። በርቱ
I really appreciate the investigation journalist on this matter and pls look forward to other sectors as well l. Bravo!
Bravo Fana. እንደዚህ ተጋግዘን የሌቦችን ስራ ካላጋለጥን ችግሮችን ሁሉ በመንግስት በማሳበብ ማለፉ ለሐገር አይጠቅምም።
አሪፍጋዜጠኛነውፋናዎችበርቱልን
ምርጥ ስራ ነው በርቱ
ፈናዎች በርቱልን ከነዛህ በላይ ባንዳና የመንግስት ብልፅግና የምያደናቅፍ የለም
በርቱ ፈጣሪም ያግዛችሁ
አሁን ይሔ ይፍረስ ቢባል you tube አክትቪስቶች ደሐ ተፈናቀለ ይባላል ። ደ ሐ ህገ ወጥ ይሁን ያለዉ ማነው ? ቤቱ በሙሉ ታጥሮ ተጠያቂዎችም ወደ ማረሚያ ቤቶች ይገዙ ብልግና ነው
ይች ሃገር ታዲያ ድህነትን በምርጫዋ ያመጣች አይምስላችሁም፣ይህን ያየ
ጋዜጤኛው በርታልን እጅግ በጣም ነው ስራህን ሁሉ እምንወድልህ ለህዝብና ለሀገር የለህን ግዴታ በሞያህ እየተወጣ ስለሆነ
ጋዜጠኛ ሞሊቶ አንድ ሚሊዮን ላይክ ሰጥቼሀለሁ በርታ እድሜ ጤና ይስጥህ
የመንግስት ሐብት ማለት የህዝብ ንብረት ነው ሆኖም ግን ስርዓት አልበኞች ሲፈነጩበት ይገኛል .ተበደልን እያሉ የሚጮሁትና መንግስትን ጥላሸት እየቀቡ ሴራ የሚሸርቡት እንዴህ ዓይነቶች የማይታወቁና የማይጠረጠሩ ግለሰቦች ናቸው ፋናዎች ጥሩ ነገር እየሰራችሁ እንዴህ አይነት ግለሰቦችን ለፍርድ ማቅረብ ስላለባችሁ በርቱ Good job
የዚህን መጨረሻ ማየት ናፈቀኝ ፍትህ ፍትህ
ምርጥ ስራ በርቱ እንድህ ሌቦችን መንጥራችሁ አስወጡልን❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴ እንዴ ይበል ነው የሚያሰኘው በርቱ ይሄ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያዊነት ። ❤❤❤
ሃገራችን ኢትዮጲያዬ ፡ የሌቦች ጥርቅም ፥ ስናሳዝን። ጋዜጠኞቻችንን የህግ ከለላ ይደረግላቸው ፥ ወታደሮች ናቸው። ጀግናዎች ናቸው።
ጀግና ጀግና ጋዜጠኛ ቀጥሉበት እኛም ከጎናቹህ ነን ።
በጣም ጥሩ ስራ ነው።
የሚያስፈራ ተግባር ነው። የተወጋ ካርከሮ ቶሎ ፍፃሜ ካላገኛ ለማምለጥ ሲሞክር ቋንጃ ስለሚሰብር ተጠንቀቅ።
ከሁሉም የገረመኝ የተሰጠው ምክንያት ነው። ይሄ ተግባር እየተፈፀመ ያለው ተፈላጊ ውጤት ስላልተገኘ ነው ማለታቸው የሚገርም ነው። ሌብነት እና ሌባ የሚያስፈራ ደረጃ ደርሷል ማለት ነው። ፋና በዚሁ ቀጥሉ። የዚህ አይነት ስራ ስጋት ስለሚኖረው መንግስት ከለላ ሊያደርግላቸው ይገባል።
"ያለፈቃድ ቀረጻ ሲደረግ ይደውልልኛል" በህግወጥ መንገድ የሚኖረው አቶ ከበዴ ህገወጥ ቀረጻ እንዳይደረግ እንድቆጣጠር በአቶ አዝመራው ተሹመዋል ልበል? መረጃ እንዳይወጣባቸው በቅንጅት ይሠራሉ ወይንስ ያሴራሉ?
Bravo
ፋና ምርመራ እናመሰግናለን
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እንደራሱ ጉዳይ አድርጎ ነው የያዘው ❤❤
ጀግና እውነተኛ መንግሰት ለማፀናት እንዲ አይነት ጋዜጠኞችን ማበረታታት አለብን መንግሰትም በትኩረት ደንነታቸውን ማሰጠበቅ አለበት
ጀግና ወንድማችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ይቅርታ ትጠይቃላቹ ማለት እነዚህን ሰዎች ሌሎችንም ሌቦች ማበረታታት ነው ::
ይህ ነው ጋዜጠኝነት በ ቦታው ስትገኝ ፅድት ጥንቅቅ ያለ ስራ ትሰራለህ "ፋና" ይህ የቡድን ስራ ነው ። ውጤታማ የሚሆነውም ለዚህ ነው ። በዚህ ፕሮግራም የተሳተፋችሁ እጅግ እናመሰግናለን🙏 በርቱ እንዲህ ማሳደድ ነው 🙏
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነዉ በማሪያም በርታ
አይ አገሬ ኢትዮጵያ ስታሳዝኝ ..... ግን ግን የክራይ ገቢ ግብርስ ይከፍላሉ እኛ አፍንጫችንን ተይዘን ከአቅም በላይ ስንከፍል ...አጃኢብ ነዉ
ፋናዎች ቤቶች ልማት ላይ በታጣሩ
ፋናዎች ብርቱ
እንዲህ ነው ጆርናሊስት ማለት! 👏👏👏! ይመችህ ሞሊ ማን!
One of the best journals keeps doing it .I like it,smart man ❤❤
እረ የነዚን መጨረሻ ናፈቀን 😮
Priceless journalist❤🔥
Wow good job
Fana you are doing very good job and Ethiopia and Ethiopian people appreciate you. Corruption is a bad disease and it have to be cured so that Ethiopia will be wealthy and prosperous
ይመቻችሁ
Bravo- ፋናወች! ላለፉት አራት አመታት- ከቢሮ ሃላፊው ጀምሮ ብሄር እና ኪስ እያዬ የሚያስተናግድ--- ሃላፊወቹ ሲንተባተቡ እና ሲርበተበቱ ማየት በራሱ "ጊዜ ፈራጅ"
ድል ነው!
እንዲህ ነው ይጋዘጤኛ ስራ ። እየጎረጎራችው ማጋለጥ በሁሉም ዘርፍ ።በተጨማሪም ባስቸኵይ ለሚያልቁትም ብሮጀክቶች ፕሬዜዳንታችን ከማድከም በዚህ መልኩ የሚደረጉትንም ጥረቶች አሳዬ
ኧአይን ያወጣ ሙስና በየቦታው ኢትዬጲያችንን በጣም እየጕዳት ነው. በመሰረቱ በግል ድርጅቶች መሠራት የሚገባው ነገር በመንግሦት ሲሠራ ያለምንም ጥርጥር ጉበኝነትና የሦራ መጓተትን እንደሚያስከትል ጥርጥር የለውም.
መንግሦት ባብዛኛው በአስተዳደር ላይሆኖ ግምባታዋች በግል ድሮጅቶች ቢሠሩ የበለጠ እና የተሻለ ውጤት የሚገኝ ይመስለኛል.
❤❤❤bro ራስህን ጠብቅ
አቦ ይመችህ ማርያምን
በጣም ብዙ የበሰበሱ ሰዎች የበዙበት እንደባህልና ስፖርት ሚንስትር ያለ ብዙ አሉ፨ እንድ ያሉ ጋዘጠኞች ነፃ ያወጡን ይሆን????
ጀግና ጋዜጠኛ ❤
እኔ አቅመ ከክፍለሃገር ወደዛ በመጣሁበት ግዜ ስታዲየም በምጎበኘሁበት ወቅት ጥያቀ ይፈጥርብኛል።
ምግብ ቤት፣መዝግጅ፣የብረታ
መኖሪያቤቶች፣ብቻ የላየነው እንጅ ያልተፈፀመ ወንጀል የለም።ደስ ብሎኛል ጋዜጠኛው ስያፋጥጣቸው ማየት።
ጋዜጠኛው ጀግና ነው ይመችህ
ፋናዎች ይህ የምትሰሩት የምርመራ ስራ እጅግ ጥሩ ነው፡፡ የተጀመሩ የምርመራ ስራዎች እስከመጨረሻው ተጠያቂነት ባለው መንገድ ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው፡፡ የሚመለከተው አካልም ጉዳዩን ተቀብሎ ወደ ህግ(በፀረ ሙስና) እንዲያዝ ማድረግ አለበት፡፡ እናንተም ጉዳዩ ተረስቶ እንዳይቀር ተከታትላችሁ ከምን እንደደረሰ በሂደት ልህዝብ ማሰወቃችሁን ችላ እንዳትሉ፡፡ ፋናዎች በርቱ!!
በግልጽ ሴትዬዋ ማለም የህዝብ ግንኙነት ሃላፊዋ እጇ እንዳለበት መጠርጠር ይቻላል። ግለሰቧ ከአቶ አዝመራ ጋር አግባብ ባልሆነ መንገድ የህብት ምዝበራ ውስጥ እጃቸው ያለበት ይመስላል። ሞናኮ እከክ ልከክልኽ ነው ነገሩ። የካፊ ሴርቲፊኬት ለሌለው ድርጅት ስራውን መስጠት እንዴት ተወሰነ?
Ygermale gazexegnau wow that's awesome 👌 👏 bravo bravo berta
ጋሼ ቀይ መስመር ረገጥሻል ብለው እንዳይቀነድቡሽ 🤣🤣🤣 እጃቸው ረዥም ነው ፣ ወስነሽ እነደገባሽ ያስታውቃል 👍👍👍 ጀግናው
ፋና እንደ ስማችሁ በርትታችሁ ትጉ ይህ ብቻ አይደለም አገራችንንና ሕዝቧን ድህነት አሮንቃ የከተማ መዥገሮችን ተራ ይድረሣቸዉ እናንተን ፈጣሪ ያግዛችሁ እጃቸዉ በሕዝብ ገንዘብ ረዥም በመሆኑ እንዳይጎዷችሁ ተጠንቀቁ ቸይኑ ሌላም ይደርሣል
The Journalist 👏 👏 👏
እነዚ ሰዎች ሌላ ሀገር አላቸው እንዴ?
ይህ ጉዳይ የብዙ ተቋማትን በር የሚያንኳኳ ነው ሌሎችም ሀገሪቷ ውስጥ ተመሳሳይ ችግሮች እንዳሉ ይታወቃል ችግሩን ለመፍታት ደግሞ የሁሉም ርብርብ ያስፈልጋል ጀምሮ መተው ሳይሆን እስከ መጨረሻው ሰርቶ ለሁሉም አስተማሪ አስጠንቃቂና ማሳያ እርምጃ ሊወሰድ ይገባል ፍትህ ለጥቂቶች ብቻ ሳይሆን ለብዙሃን ሊሆን ይገባል!
በርቱ ያው ሌቦቹ ባለስልጣናቱ ቢሆኑም ሃቁን ህዝብ ማወቁ ተገቢ ነው
ጋዜጠኛ እነሱ ሳያዙ እንዴት ትታሰራላቹ ያውቁታል አይን ያወጣ ሌብነት ነው አገራችን እንዲህ ናት የሚደረገው ሌላ የሚነግሩን ሌላ ጋዜጠኛው ሊገሉህም ይችላሉ እጃቸው ረጅም ነው።
ፋና ለመጀመሪያ ጊዜ ተወዳጅ ስራ ሰራ
ወይ ጉድ አሸብርንም ለካ ዝም ያሉት ቤቱ የሌባ ቤት ስለሆነ ነው ሀይሌ የምር አሳዘንከኝ
ጋዜጠኛ ማለት ይህ ነው
መንግሥታችንና ሚ/ር መ/ቤቶቹ በአጠቃላይ እንዲሁም ክልሎች የየዕለት ሥራቸው እንዲህ እንደሆነ ግልፅ ነው።
ይህ ጋዜጠኛ ግን በጣም ዕድለኛ ነው። ምክንያቱም ሊገድሉትና ሊያስገድሉት ሁሉ ይችላሉና ነው።
በየቦታው እንደዚህ አይነት ነገር አለ ብቻ የኢትዮጵያ መንግስት ያሠፍራል 😢
All activities linked to sport are filled with corrupt individuals. It's so heartbreaking
Thank you Fana television go on like this but why not you ask the former and the current main ministers and the concerned minister data iif you can please ask them?
አለ ገና! አለ ገና! ገና ብዙ አለ ያልተነገረለት ጉድ:
የምር ግን መንግስት አቶ አስመራን ዝም ካለው ሀገሬ በማፍያወች ተወራለች ማለት ነው
ዝም ብለው ስልጣን ይሰጠዋል ደሞዝ ይከፈለዋል ምንቸገራቸው የህዝብ ንብረት መሬት ሲሸነሸን ሲወድም ያሳዝናል ፋና ህልም የመንግስት መስራቤት በነካ እጃችሁ አደራ እላለሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰው አታለች 😢
ጋዜጠኛው ጀግና ነሕጀ።ዐ የዚሕ መሥሪያ ቤት ባለሥልጣናት በሙሉ የራሣቸውን ልጆች የሚዘርፉ ሌቦችና የሃገር ነቀርሳ ናቸው ። እቺ ሃገር ማን ያሣድጋት ? የሃገሪቱ መሪ ሠርቶ ቢያሣያቸውም ሚማሩ ለሃገር የሚቆረቆር የሌላት ሆናለች
እነዚህ ከስልጣናቸው ተነስተው በሙሱና ተከሰው ለፍርድ በአጠቃላይ መቅረብ አለባቸው
የጉድ ሀገር 😢
Eshi yawi ketxiluo beti
በዚህ 6 አመት ውስጥ ኢትዮ መንግስት አለ ወይ
የለም ። ግድቡን በሶስት ዓመት ነው የጨረሰው። የኮሪደር ልማቱ ስድስት ዓመቱ!
Fana keep it up we need to now who’s our enemy
ይህን ጥቆማ የሰጠ ግለሰብ መመስገን አለበት ተጠያቂነት መኖር አለበት???
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የመንግስት ያለ ኡኡኡኡኡ..
አይ የኛ ነገር በጣም ያሳፍራል!
Lebahula Lebahula
እንዲህ የበሰበሰ ሲቪል ሰረቫንት ነው ያለው በየቦታው:: በተጨማሪም በአንድ የስልክ ጥሪ ስንቶች የእስር ቤት መከራቸውን እያዩ መሆኑን አምላክ ይቁጠረው:: በርቱ አፈናው አይቆምም አምላክ ይርዳችሁ::
እኔ የገረመኝ ሁሉም አላፊ የተባሉት በጉዳዩ የተነካኩ ይመስላሉ ሲጠየቁ። ሲመልሱ የመደንገጥ ሁኔታ ይታይባቸዋል
ተቆሙን ሙሉ ለሙሉ ከሙሰኞች ማጽዳት ያስፈልጋል
የፋና ቴሌብዘዥን የምርመራ ሂደቶች በጣም እከታተላለሁ ሕግና መንግስት ባለበት ግልፅ ሌብነት ውጤቶች ያስለቅሳሉ በተለይ ከጥቂቶቹ የካቲት ሆስፒታልና ባህልና ስፖርት ሌሎችም አንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ብቻውኖን ምንያድርግ እረ ወገን ምን ይሻላል
Kajela Merdassa, this is your legacy. Where is the leadership? big question? People who cant run a department have the courage to say they can run a country.
what a journalist ,oh my goodness 🤔
ጀግና ጋዜጠኛ👍👍👍
I feel bad for this guy, Abiy. He tries his best for this country but it seems no body cares under him. The level of corruption, not following rules and regulations and lack of accountability is unbelievable. The ministry of culture and sport is a good example. How can the country will change then?
የሚመለከታቸው አካላት እነማን ይሁኑ ?ሁሉም የሚሉት የሚመለከው አካል የሚል ማስተባበያ ይሰጣሉ
ምርጥ የምርመራ ጋዜጤኝነትና የሌብነት ፀር
Bertu fana❤
አዬ እምዬ ኢትዮጺያ
ከ ፋና እንዲ አይነት programoch ነው mntebkew
come to university please please
ሰዎቹ ሲጠየቁ የመደንገጥ ሁኔታ ይታይባቸዋል ፈስ የለበት ዝላይ አይችልም አሉ
አቶ አዝመራ እና ሴቶ ግን የሌለ ያስታውቅባቸዋል እንደሜአጭበረብሩ
🙏🙏🙏🙏
beravo beravo beravo beravo beravo beravo
እባካችሁ መጨረሻውን ተከታትላችሁ አድርሱን
ጀግና ነህ ኸናፈጣችው ድም መላሸ ነህ