ነፃ ውይይት (Free Discussion)
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
  • 51
  • 2 136 365
ከኦሎምፒክ መንደር አፈትልኮ የወጣው የድምጽ ማስረጃ |ከአንበሳ መንጋጋ ስጋ እንደ ማውጣት ነው ዶ/ር አሸብር|አስደንጋጩ እና አሳፋሪው የአትሌት ደራርቱ ንግግር
ከኦሎምፒክ መንደር አፈትልኮ የወጣው የድምጽ ማስረጃ | ከአንበሳ መንጋጋ ስጋ እንደ ማውጣት ነው ዶ/ር አሸብር | አስደንጋጩ እና አሳፋሪው የአትሌት ደራርቱ ንግግር
Переглядів: 24 473

Відео

ዶ/ር አሸብር የተከሰሱበት ከባድ ሰነድ እጃችን ገባ | የአዜብ፣ የሰመሃልና የኒቆዲሞስ የመቀሌ ዳንኪራ | ሰፖርቱን የምትመራው የውጭ ዜግነት ያላት ባለሥልጣን?
Переглядів 31 тис.2 години тому
ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያልተወራረደው ሒሳብ ምስጢር | ዶ/ር አሸብር የተከሰሱበት ከባድ ሰነድ እጃችን ገባ | የአዜብ፣ የሰመሃልና የኒቆዲሞስ የመቀሌ ዳንኪራ | ሰፖርቱን የምትመራው የውጭ ዜግነት ያላት ባለሥልጣን?
የፕሬዝዳንቷ የዋህነትን አና የአሰልጣኙ ብልግና | ከህወሓት ጉባዬ ጀርባ ያለው ሴራ | ዓላማቸው የሚሳካው በግጭት ነው
Переглядів 30 тис.4 години тому
የፕሬዝዳንቷ የዋህነትን አና የአሰልጣኙ ብልግና | ከህወሓት ጉባዬ ጀርባ ያለው ሴራ | ዓላማቸው የሚሳካው በግጭት ነው
አክሳሪው የአዲስ አበባ ባቡር መስመር ሊነሳ ነው | ፓርላማው ዶ/ር አሸብርን በሕግ መጠየቅ አለበት | በህዳሴው ግድብ ስም የተፈጸመ ማጭበርበር
Переглядів 35 тис.7 годин тому
አክሳሪው የአዲስ አበባ ባቡር መስመር ሊነሳ ነው | ፓርላማው ዶ/ር አሸብርን በሕግ መጠየቅ አለበት | በህዳሴው ግድብ ስም የተፈጸመ ማጭበርበር
ፖለቲካው ከስፖርቱ መቀዳት አለበት | | ዶ/ር ዐቢይ ጀነራሎችና ባለሥልጣናቱን የጠሩበት ምስጢር | የኦሎምፒክ ኮሜቴው ሲመለስ ኳራንቲ ይግባ
Переглядів 36 тис.9 годин тому
ፖለቲካው ከስፖርቱ መቀዳት አለበት | | ዶ/ር ዐቢይ ጀነራሎችና ባለሥልጣናቱን የጠሩበት ምስጢር | የኦሎምፒክ ኮሜቴው ሲመለስ ኳራንቲ ይግባ
ከስፖርት እስከ ፓስፖርት | የባለስልጣናቱ ገመና ሲጋለጥ! | በዶ/ር አሸብር የግድያ ማስፈራሪያ የተሰጠው አትሌት
Переглядів 73 тис.14 годин тому
ከስፖርት እስከ ፓስፖርት | የባለስልጣናቱ ገመና ሲጋለጥ! | በዶ/ር አሸብር የግድያ ማስፈራሪያ የተሰጠው አትሌት
ኢሚግሬሽን መስሪያቤት ይታሸግልን! | የዶክተር አሸብር ዶሴ -በአረዓያ ተ/ማርያም | እስክንድር ለመንግሥት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ
Переглядів 103 тис.19 годин тому
ኢሚግሬሽን መስሪያቤት ይታሸግልን! | የዶክተር አሸብር ዶሴ -በአረዓያ ተ/ማርያም | እስክንድር ለመንግሥት የእንደራደር ጥያቄ አቀረበ
ለኢትዮጵያ ሽንፈት፣ ለዶ/ር አሸብር ፌሽታ! | ወደ ፓሪስ የሄደው የአትሌቶች ወይስ የካድሬዎች ቡድን ነው? | የገዱ ጉድ :- "የUSA ጎረቤት USB ነች"
Переглядів 78 тис.21 годину тому
ለኢትዮጵያ ሽንፈት፣ ለዶ/ር አሸብር ፌሽታ! | ወደ ፓሪስ የሄደው የአትሌቶች ወይስ የካድሬዎች ቡድን ነው? | የገዱ ጉድ :- "የUSA ጎረቤት USB ነች" | የዜግነት መብቴን በ25ሺህ ብር አልገዛም!
በክብር የሸኘነው የኦሎምፒክ ኮሚቴ ውርደት አከናነበን | ዶ/ር አብይ ካልተናገረ ስራ አይሰራም! | በከንቲባዋ ስም የተፈጸመው አስደናቂ ወንጀል
Переглядів 65 тис.День тому
በክብር የሸኘነው የኦሎምፒክ ኮሚቴ ውርደት አከናነበን | ዶ/ር አብይ ካልተናገረ ስራ አይሰራም! | በከንቲባዋ ስም የተፈጸመው አስደናቂ ወንጀል
ጌታቸው ረዳ እና ደብረጽዮን እርስበርስ ጦርነት ገጠሙ | ከፊት ከፊት ቀድሜ ማውራቴ ያመጣው ተጽዕኖ | የዶላር ምንዛሬ ጨመረ የሚባለው ከ120$ ሲበልጥ ነው
Переглядів 53 тис.День тому
ጌታቸው ረዳ እና ደብረጽዮን እርስበርስ ጦርነት ገጠሙ | ከፊት ከፊት ቀድሜ ማውራቴ ያመጣው ተጽዕ | የዶላር ምንዛሬ ጨመረ የሚባለው ከ120$ ሲበልጥ ነው
አርአያ ተስፋማርያም መራሩን ምስጢር ዘረገፈዉ | ህውሃትነታችንን ትተን ብልፅግና እንሆናለን ሾልኮ የወጣው ድምፅ|በትግራይ ቻይኖች እና ሴኔጋሎችን ጦር ያማዘዘው
Переглядів 165 тис.14 днів тому
አርአያ ተስፋማርያም መራሩን ምስጢር ዘረገፈዉ | ህውሃትነታችንን ትተን ብልፅግና እንሆናለን ሾልኮ የወጣው ድምፅ | በትግራይ ቻይኖች እና ሴኔጋሎችን ጦር ያማዘዘው ሚስጥር
ግራ እንዳጋቡን መጥተው ግራ አንዳጋቡን ሊሄዱ ነው | ጌታቸው ረዳ ያጋለጠው ሚስጥር | ዶላር ይዞ ያደረ ሚሊየነር ሆነ
Переглядів 40 тис.14 днів тому
ግራ እንዳጋቡን መጥተው ግራ አንዳጋቡን ሊሄዱ ነው | ጌታቸው ረዳ ያጋለጠው ሚስጥር | ዶላር ይዞ ያደረ ሚሊየነር ሆነ
የኢኮኖሚ ማሻሻያው የምስራች ወይስ መርዶ ነው? | መልካም መረጃ ዜና ካልሆነ "መጥፎ ዜና" ምርጫህ ይሆናል |ዘመነ ካሴ የፋኖ አመራሮችን ለመከላከያ ማስረከቡን
Переглядів 74 тис.14 днів тому
የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው የምስራች ወይስ መርዶ ነው? | መልካም መረጃ ዜና ካልሆነ "መጥፎ ዜና" ምርጫህ ይሆናል | ዘመነ ካሴ የፋ አመራሮችን ለመከላከያ ማስረከቡን ቀጥሏል
ዘመነ ካሴ ፋኖን ከድቶ ከመንግሥት ጋር እየሰራ ነው | ፋኖ ከመንግስት ጋር እየሰራ ነው ! | የደብረፂዮን ያስገባው ማመልከቻ ሚስጥር
Переглядів 59 тис.14 днів тому
ዘመነ ካሴ ፋኖን ከድቶ ከመንግሥት ጋር እየሰራ ነው | ፋ ከመንግስት ጋር እየሰራ ነው ! | የደብረፂዮን ያስገባው ማመልከቻ ሚስጥር
ጦርነቱ አይቀሬ ነው ! | የወያኔ ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ! | አሰብን በማስመለስ ኤርትራን ሀገር እናደርጋታለን
Переглядів 47 тис.21 день тому
ጦርነቱ አይቀሬ ነው ! | የወያኔ ነገር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል ! | አሰብን በማስመለስ ኤርትራን ሀገር እናደርጋታለን
የጠቅላይ ሚኒሰትሩ ቀይ ስህተት የሸፈናቸው ተዓምረኛ እጆች | ዶ/ር አብይን ለማስወገድ 200 ሚሊየን ዶላር ..| ስሙን አሳምሮ ለቀብር የሚደርሰው መስሪያ ቤት
Переглядів 52 тис.21 день тому
የጠቅላይ ሚኒሰትሩ ቀይ ስህተት የሸፈናቸው ተዓምረኛ እጆች | ዶ/ር አብይን ለማስወገድ 200 ሚሊየን ዶላር ..| ስሙን አሳምሮ ለቀብር የሚደርሰው መስሪያ ቤት
ኮሎኔል አሰግድ እጅ ሰጠ ወይስ ተማረከ ? | የጀነራል ተፈራ ማሞ እና የእስክንድር ነጋ ፍጥጫ | የመከታው እና የመከላከያ ከባድ ጥቃት ውጤት
Переглядів 52 тис.21 день тому
ኮሎኔል አሰግድ እጅ ሰጠ ወይስ ተማረከ ? | የጀነራል ተፈራ ማሞ እና የእስክንድር ነጋ ፍጥጫ | የመከታው እና የመከላከያ ከባድ ጥቃት ውጤት
የበረከት እና ልደቱ ጥምረት | መርገምት-ወ-ክህደት | የአንቶኔ ሹመት: ከመሬት ወደ ሰማይ ቤት
Переглядів 42 тис.21 день тому
የበረከት እና ልደቱ ጥምረት | መርገምት-ወ-ክህደት | የአንቶኔ ሹመት: ከመሬት ወደ ሰማይ ቤት
ከጠላት ተላላኪዎች ጋር መወያየት "ጉንጭ ማልፋት" ነው! | ዘመነ፥ ትራምፕ እና ምላሳቸው ምን አገናኛቸው? | በጎረቤት ሀገራት "ጣልቃ" በመግባት ነው
Переглядів 44 тис.28 днів тому
ከጠላት ተላላኪዎች ጋር መወያየት "ጉንጭ ማልፋት" ነው! | ዘመነ፥ ትራምፕ እና ምላሳቸው ምን አገናኛቸው? | በጎረቤት ሀገራት "ጣልቃ" በመግባት ነው
ከዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት(IMF) ብድር መጠየቅ |የሩቶን ጠባሳ ያየ ገንዘብ አይበደርም! |በዶ/ር አብይ ላይ የተከፈተው የስም ማጥፋት ዘመቻ ሲገለጥ....
Переглядів 39 тис.28 днів тому
ከዓለምአቀፉ የገንዘብ ድርጅት(IMF) ብድር መጠየቅ |የሩቶን ጠባሳ ያየ ገንዘብ አይበደርም! |በዶ/ር አብይ ላይ የተከፈተው የስም ማጥፋት ዘመቻ ሲገለጥ....
የትራምፕ መንግስት ያረቀቀው ሚስጥራዊ ሰነድ | ዶ/ር አብይ ለምን ትራምፕ እንዲያሸንፍ ፈለጉ ? | ትራምፕ ከተመረጠ የወደባችን ጉዳይ መልስ ያገኛል
Переглядів 40 тис.Місяць тому
የትራምፕ መንግስት ያረቀቀው ሚስጥራዊ ሰነድ | ዶ/ር አብይ ለምን ትራምፕ እንዲያሸንፍ ፈለጉ ? | ትራምፕ ከተመረጠ የወደባችን ጉዳይ መልስ ያገኛል
ከትራምፕ የግድያ ሙከራ ጀርባ ያለው ማን ነው | ዶ/ር አብይ ለትራምፕ ያስተላለፉት ቅኔ አዘል መልዕክት | እኛ ላይ የተመኙት መከራ እነሱ ላይ እየደረሰ ነው
Переглядів 38 тис.Місяць тому
ከትራምፕ የግድያ ሙከራ ጀርባ ያለው ማን ነው | ዶ/ር አብይ ለትራምፕ ያስተላለፉት ቅኔ አዘል መልዕክት | እኛ ላይ የተመኙት መከራ እነሱ ላይ እየደረሰ ነው
ኢትዮጵያ የአሰብ ወደብን በሃይል ማስመለስ አለባት! | ሻዕቢያ እና አሜሪካ አሰብ ላይ የሸረቡት ሴራ | የኢትዮጵያ መንግስት ለሱማሌላንድ "ዕውቅና" ሰጥቷል!
Переглядів 44 тис.Місяць тому
ኢትዮጵያ የአሰብ ወደብን በሃይል ማስመለስ አለባት! | ሻዕቢያ እና አሜሪካ አሰብ ላይ የሸረቡት ሴራ | የኢትዮጵያ መንግስት ለሱማሌላንድ "ዕውቅና" ሰጥቷል!
የሰኔ ወር ግርግር ሚስጥር | መንግሥቱ ሀ/ማሪያም እንዴት ወረደ ? | በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመሰገነው ማነው?
Переглядів 46 тис.Місяць тому
የሰኔ ወር ግርግር ሚስጥር | መንግሥቱ ሀ/ማሪያም እንዴት ወረደ ? | በጠቅላይ ሚኒስትሩ የተመሰገነው ማነው?
የአብይ ስራ እና የCIA ሴራ | ኢትዮጵያ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት ነች | የዶ/ር አብይን መንግስት ለማስወገድ የተጠነሰሰው ሴራ
Переглядів 34 тис.Місяць тому
የአብይ ስራ እና የCIA ሴራ | ኢትዮጵያ ለአሜሪካ የደህንነት ስጋት ነች | የዶ/ር አብይን መንግስት ለማስወገድ የተጠነሰሰው ሴራ
የከፍተኛ ባለስልጣኑ ያጋለጡት ሚስጥር | ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰበው መፈንቅለ መንግስት | ኢትዮጵያን እንደ ሱዳን ወይም ሶማሊያ
Переглядів 47 тис.Місяць тому
የከፍተኛ ባለስልጣኑ ያጋለጡት ሚስጥር | ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰበው መፈንቅለ መንግስት | ኢትዮጵያን እንደ ሱዳን ወይም ሶማሊያ
ዶ/ር አብይ በዳንኤል ሹመት ተሸውደዋል | የኢሚግሬሽን መ/ቤት ውስጥ ያለው ሌብነት | ለጻፊው 70 ሺ ብር ደሞዝ የከፈለው ባለስልጣን
Переглядів 34 тис.Місяць тому
ዶ/ር አብይ በዳንኤል ሹመት ተሸውደዋል | የኢሚግሬሽን መ/ቤት ውስጥ ያለው ሌብነት | ለጻፊው 70 ሺ ብር ደሞዝ የከፈለው ባለስልጣን
ጠ/ሚ አብይን ለመፈንቀል የታሰበው ድብቅ ሴራ | በዶ/ ር አብይ ላይ የታሰበው መፈንቅለ መንግስት | መከላከያ ሰራዊቱን ከዶ/ር አብይ የመነጠል ሴራ
Переглядів 29 тис.Місяць тому
ጠ/ሚ አብይን ለመፈንቀል የታሰበው ድብቅ ሴራ | በዶ/ ር አብይ ላይ የታሰበው መፈንቅለ መንግስት | መከላከያ ሰራዊቱን ከዶ/ር አብይ የመነጠል ሴራ
ጄ/ል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቀሉ ወይስ ሸሹ | ጠ/ሚ አብይ የሰጡት ማስጠንቀቂያ | የ20 ቢሊዮን ዶላር አንቆቅልሽ
Переглядів 30 тис.Місяць тому
ጄ/ል ተፈራ ማሞ ፋኖን ተቀላቀሉ ወይስ ሸሹ | ጠ/ሚ አብይ የሰጡት ማስጠንቀቂያ | የ20 ቢሊዮን ዶላር አንቆቅልሽ
ጥቅማችን የሚከበረው የባህር ኃይል ሲኖረን ነው | የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ እና የፈጠረው ሽኩቻ | ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ማደራደር የፈለገችበት ሚስጥር
Переглядів 22 тис.Місяць тому
ጥቅማችን የሚከበረው የባህር ኃይል ሲኖረን ነው | የኢትዮጵያ የወደብ ጥያቄ እና የፈጠረው ሽኩቻ | ቱርክ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ማደራደር የፈለገችበት ሚስጥር

КОМЕНТАРІ

  • @user-uv1sw4tg5o
    @user-uv1sw4tg5o 2 хвилини тому

    ደሕናሰው ሢበላሸ የለውምቅራሪ ።

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 2 хвилини тому

    አሸብርንስ ተወዉ ደራርቱ ግን አይ ሰዉ ይቺ ኬሻ አሮጌ

  • @Abisew
    @Abisew 3 хвилини тому

    ጀራርቱ የሸጠሽ ዪናስ ነው። የሱ ድምጽ በደንብ ይሰማልደ ጠላትሽ እሱ ነው።

  • @mish-5
    @mish-5 4 хвилини тому

    ስለእውነት በመቆምክ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአንተ ጋር ነው........ማንም ከኢትዮጵያ በታች ነው.......

  • @user-bp1dx2us3h
    @user-bp1dx2us3h 7 хвилин тому

    ስዮሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እነዚህን የኢትዮጲያ ካንሰሮች ነቅሎ መጣል ግድ ነዉ ደራርቱ ሲያል አያምር ማለት አንቺ ነሽ

  • @AmezenechAssefa-uz5gb
    @AmezenechAssefa-uz5gb 10 хвилин тому

    በጣም ያሳዝናል ስዩሜ እግዚአብሄር ይባርክህ አንተ ግን እራስህን ጠብቅ

  • @mantegboshwedajoyeshanew
    @mantegboshwedajoyeshanew 11 хвилин тому

    አንተ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ! ይህ በስናይፐር የሚያስገድል ሚስጥርን በአደባባይ ይፋ ስታደርግ እኔ ይህን ኮሜንት ለመፃፍ እየፈራሁ ነው። ነው።ጀግንነት በጦርሜዳ ቢቻ ሳይሆን በጋዘጠኝነትም እንደሆነ አንተ ምሳሌ ነህ።

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 11 хвилин тому

    ❤ GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 , THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE 🇪🇹 ❤

  • @moneyhope8401
    @moneyhope8401 16 хвилин тому

    seyume omg area techelale daha hizeb tsalt kante ga yihun inwodekalen❤❤❤❤❤

  • @girmametaferia3485
    @girmametaferia3485 22 хвилини тому

    ብዙ ጊዜ ደራርቱን ችግር እንዳለባት አትሌቶች ይናገራሉ።

  • @tesfayecongratsgbremedhin8845
    @tesfayecongratsgbremedhin8845 24 хвилини тому

    Thanks 🙏

  • @girmametaferia3485
    @girmametaferia3485 25 хвилин тому

    ማፈያዎች እኮ ናቸው ፡ስልጣን መልቀቅ አለባቸው።

  • @betambeza8138
    @betambeza8138 29 хвилин тому

    የ....... ጉ........ ድ.................... ሀ................. ገ.................. ር........................ ኡ.. ........ኡ....... ኡ.............. ኡኡኡኡኡኡኡ

  • @user-rv1fs9er3s
    @user-rv1fs9er3s 32 хвилини тому

    Min aynet kilet new!

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 52 хвилини тому

    Thank ❤you brother 🙏 ደራርቱ እኮ ለህዌና ለጀዌ "ሥስ" ልብ እንዳላት፣ የዝንብ ጠንጋራ የምንውቅ ከብዙ አመታት በፊት እናውቅ ነበር።

  • @earthdoesnotrotate-blackma1687
    @earthdoesnotrotate-blackma1687 Годину тому

    Yegeter fara hula sele ketemam sele hager menem ayawekem esu kebelegna asetesaseb ena bokolo zereto mebelat becha selehone akemu eneji sele baburem sele mekinam sele egeregnam yemiaseb bekat ayenorewum ayedelem sele babur.Senedewun tewuna bokolowunem bewegu zeretachehu beletachehu ke eredata ehel netsa wetachehu tegebachehu ederu ketemawun leketemew tewu

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Годину тому

    #yeESHETE #ABAT 😁Even though I detest your BILTSEGENA CADRESHIP, I surely admired your dedication to educate Ethiopians about Global Geo- Politics

  • @samijosi802
    @samijosi802 Годину тому

    ግርማቸው እና ሶፎኒያስ የአሸብርን ስኳር ከላሳችሁ በኋላ ዐይናችሁን አፍጣችሁ ስለእውነት መቆማችሁን ስትደሰኩሩ መስማት በጣም ያሳፍራል ቢያንስ ህዝብ ከባነነ በኋላ ዝም ብትሉ ምነ አለበት ባለጌዎች!

  • @abelbekuretsion5105
    @abelbekuretsion5105 Годину тому

    Shocking 🫢

  • @klutzobrother6494
    @klutzobrother6494 Годину тому

    ደራርቱ ያከበረሽንና ከፍ ያረገሽን አምላክንና ህዝብን በዝህ መልክ ታዋርጃለሽ ብዬ አልጠብቅም ነበር የስራሽን ይስጥሽ!!!!

  • @hilemichaelaa5971
    @hilemichaelaa5971 Годину тому

    ድሮስ በሰካራሞች የሚመራ ቡድን ምን ሊያመጣ ይታሰባል??? አይዞሽ ገለቴ አለ : እኔም አይዞሽ ኢትዮጽያ እላለሁ:: ደራርቱ ጀዋር መሀመድን መለፈፊያ ካርድ ሰጥተሽ: የኢትዮጵያ የማራቶኑን ኘግና ማባረርሽ ያሳዝናል:: ለመሆኑ በየትኛው እውቀትሽ ነው ስለጣን የያዝሸው ግን;:

  • @dawitdavid988
    @dawitdavid988 Годину тому

    የአብይ ትዕግስት ግን እስከመቼ ነው? አገር ከማስዋብ በላይ ሲስተም አሰራር ውስጥ ገብቶ እንደዚህ ነቀርሳ የሆኑ አጭበርባሪዎችን የሚነቀሉትስ መቼ ነው? ስዮሜ ይሄን መቼም ጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ እንደምትልክ አልጠራጠርም። ተባረክ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Годину тому

    SEYOUM TESHOME :-your PARTY BILTSEGENA is still USING TPLF’s #ETHNO-#APARTHEID - CONSTITUTION- #WHATS #YOUR #ANSWER ?

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Годину тому

    QEDADAW SEYOUM TESHOME ….#SHENKORA #NEGADE 😂😁

  • @girumzewdie1045
    @girumzewdie1045 Годину тому

    አባ ተንትን ስዩሜ .... እናመሰግናለን

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Годину тому

    FERAWENY AYEZOSHE WE GONE SEE YOU NEXT OLYMPICS BE STRONG❤🙏

  • @abbeyasres7994
    @abbeyasres7994 Годину тому

    🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻🇪🇹🙏🏻

  • @user-kz9xn8fu9l
    @user-kz9xn8fu9l Годину тому

    አሸብር በመከራ ከእግርኳሱ ተገላገልነው አሁን ደሞ አትሌቲክሱን እያመሰው ነው ለማነው አቤት የሚባለው ይሄን ቀንበላ ሰውዬ

  • @fentahun-u2i
    @fentahun-u2i 2 години тому

    ስዩሜ ትችላለህ

  • @brehanuergeda4692
    @brehanuergeda4692 2 години тому

    የሚመለከው ሁሉ ቆፍጠን ያለ እርምጃ የማወስድ ከሆነ ሌላ ሀገር የሚያናጋ ክስተት መሆኑ አይቀርም

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 2 години тому

    አብዛኛው ሰው ባቡር ይፍረስ ይላሉ መንግስት ፖለቲካውን እየሰራ ነው ይፍረስ የሚለው አብይ ስልጣን በያዘ በ3 ወር ውስጥ ጥናት አስጠንቼ የባቡሩን መንገድ ተገቢ አለመሆኑ ታምኖበታል አለ ይህም ብቻ አይደለም አብይ የሕዳሴውን ግድብም ለፖለቲካ ፍጆታ ሲባል ብቻ የተጀመረ ግደብ እርባና የሌለው ብሎታል ዛሬ ላይ ግን ኤሌክትሪክ እየሸጠ ገቢ እያገኘበት ነው። በኛ ሐገር ሁኔታ አንድ መንግስ የሰራውን ሌላው መንግስት ሲመጣ ማጣጣል እና መናድ ማፍረስ የተለመደ ነው። አብይ ማለት የቀደሙ መንግስታትን እንከን ፈላጊ የሰሩትን አውዳሚ እና አንቋሻሽ እኔ ብቻ ነኝ አዋቂ ብሎ የሚያስብ እንጭጭ ፍጡር ነው። ይህ ባቡር ከሰብ ሰሐራ በታች የመጀመሪያው ባቡር በቀን ከመቶ ሺህ በላይ ሰው የሚያጓጉዝ ሆኖ ሳለ አብይ ግን ሲመጣ ጀምሮ ጥላቻ ስላደረበት እና የቀደመውን መንግስት ትዝታዎች ማጥፋት ስለሚፈልግ ባቡሩ እንዳይጠገን የድጎማ ባጀቱ እንዲነሳበት ሰዎች ከፍለው ከተሳፈሩ በኋላ ግማሽ መንገድ ላይ እንዲወርዱ እንዲጉላሉ እንዲማረሩ መብራቱን አጉል ቦታ እያቋረጠ ጠቃሚ እንዳልሆነ ለማሳመን እና ሕዝቡ ተማሮ በባቡሩ ስራ ላይ እምነት እንዲያጣ ሲለፋ ኖሯል ለዛም ነው ዛሬ ላይ የብልጽግና ደጋፊዎች ይህም ሰካራም ላፍላፊ ስዩም የተባለ ጀዝባ ሌሎችም የመንግስት ሴራ ያልገባቸው ተላላዎች ይፍረስ ለማለት ያላቅማሙት ይህ ግን በእውነት ከፍተኛ ጥፋት እና ሐገርንም ሕዝብንም የሚጎዳ ተግባር ነው። ሌላው ቀርቶ የሰራችውን ቻይናን ሳይቀር የሚያስቆጣ ነው ምክኒያቱም አንዲት ሐገር ከሌላው ሐገር ትብብር የሚኖራት በብድርም በድጋፍም የሚተሳሰሩት የተሻለ ዲፕሎማሲያዊ ትስስር ሲኖር ነው አብይ ሃያ አራት ሰአት የሚለፈልፍበት የኮሪደር ልማት እኮ በአንድ ቀን ዝናብ ሲገለባበጥ ይፍረስ አላላችሁም ይህ ባቡር የተሻለ ጥቅም እንዲሰጥ ማዘመን ማሻሻል ይሻላል ???ወይስ እንደ ማሪያም ጠላት ቆጥሮ በአንድ ድምጽ ይፍረስ ይፍረስ ማለት ????!!! በየትኛው መንገድ ላይ ነው ለመሆኑ በቀን መቶ ሺህ ሰው የሚጓጓዘው የትራንስፖርት አማራጭ ያለን?? ይህ ባቡር ባይኖር የሚፈጠረውን የትራንስፖርት እጥረት የተገነዘበው አለ ???!! ለባቡሩ ለጥገና የሚያስፈልገው ወጪ ለምን ተቋረጠ ብሎ የሚጠይቅ አለ??? ጉዞ ከጀመረ በኋላ መብራት የሚቋረጥበት እና ተሳፋሪ የሚራገፍበት ምክኒያት ምንድን ነው ብሎ የጠየቀ አለ??? ድጎማው ለምን ተነሳ ብሎ የጠየቀ አለ ??? ይፍረስ ለማለት ግን ተሰለፋችሁ ስንናገር በሚዛን ከጥቅም እና ጉዳት አንጻር መሆን አለበት የተሰራው እኮ የቁንጅና ውድድር ሊወዳደር ወይም ለሞዴልነት አይደለም መጓጓዣ ነው። በሰለጠነው አለምም ከተሞችን እያቋረጠ የሚሔድ የምድር ባቡር አለ። እንረጋጋ ጎበዝ ለዚህች ደሓ ሐገር የበለጠ ድሕነትን አናሸክማት

  • @ademmohamme7044
    @ademmohamme7044 2 години тому

    Wond nesh

  • @ademmohamme7044
    @ademmohamme7044 2 години тому

    Zerh ybarek wand yewendoch wand syoum teshome

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 години тому

    ወይ ጉድ ሱዩሜ ጀግናው በርታ🎉❤

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 2 години тому

    ዘፋኙ ሃገሬ ሰው አጣሽ ወይ ነው ያለው: አሁን ይሄ በድምፅ ባይሰማ ደራርቱ ይሄን ታደርጋለች ብሎ ማመን ይከብድ ነበር: ስዮሜ እባክህን ራስህን ጠብቅ::

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ 2 години тому

    ያሳዝናል !!!!!! የቀማኝ ሀገር ነው ላንተም ተጠንቅቀህ ብለሀል እራስህ ስዩም!!!!! በነዚህ ሰውች ላይ መንግስት እርምጃ ካልወሰደ ነገም በራሱ ልይ ጢባጢቤ ይጫወቱበታል።

  • @alemalemye4812
    @alemalemye4812 2 години тому

    ወይ ሀገሬ 😭😭

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 2 години тому

    ስዩም፡ወንድማችንን፡እናዳምጠው።

  • @gedion2526
    @gedion2526 2 години тому

    ይሄ፡የኢንሳ፡ስራ፡ነው።አብይ፡እራሱን፡ለማዳን፡ማንንም፡ከመሸጥ፡ወደኋላ፡አይልም።የአብይን፡ትንሽነት፡ትልቅ፡ለማድረግ፡የተሰበሰቡ፡ሚጢጢዎች፡ናቸው።

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 2 години тому

    Seyume

  • @haileyesuspaulos9767
    @haileyesuspaulos9767 2 години тому

    JEGNAW WENDEMACHEN SEYUM EGNA FERIWOCHU TEMARN YEMENEBAL ENDANTE EWNETEN ASREGETEN LEMENAGER ENDEMEN TESANEN? BE EUNET LE ENAT HAGERACHEN GASHA ENA MEKETA MEHONEH BEGELTS GOLTO YITAYAL! MECHEM MESGANACHEN KE SEMAY SEMAYAT BELAY NEW KEMALET BELAY MEN YIGELTSEWAL? YE ETIOPIA AMLAK KANTE GAR YIHUN! BERTA " AND LENATU" - LE ETIOPIA!

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 години тому

    እኞም እንደዛ ነው የገባነው ይላሉ ,,,,,ህገወጥ ሆነው. ምን ጉድ ነው? እነዚህ ሰዎች የጎፋውን አደጋ ሰምተዋል ? ልጁ አጠገቧ ቁጭ ብሎ ነው የቀረፃት, ጆንያ ሙሉ ቅሌት ደራርቱ, አትሌት ገዛኸኝ አንድ ነገር ቢሆን አሸብር ሌባው ነው ተጠያቂው, አሸብር ሌቦ እረፍ

  • @addisabeba7811
    @addisabeba7811 2 години тому

    Deraretu demo meneketuat newe betam yasazenal.

  • @demissietigist
    @demissietigist 2 години тому

    ስዬ❤️🙏🇪🇹💪

  • @bejigahailu3358
    @bejigahailu3358 3 години тому

    ድምፅ ቀጂው ማን እንደሆነ እዛ የነበረ ሰው በሙሉ ማወቅ አያቅተውም። ከደራርቱ አጠገብ የተቀመጠው ችግሩን በመነጋገር ለምን አትፈቱትም ሲል የነበረው ሰውዬ ነው። እንዳታስገድለው። ደራርቱ በይዋህነት ነው የምታወራው መጠቀሚያ እያረጓት መሆኑ ግልፅ ነው። ደሞ Sniper ያለችው ቀልድ ቀመስ ሊሆን ይችላል። ዋናው ማፊያ Ashebir ነው

  • @demissietigist
    @demissietigist 3 години тому

    ደራርቱ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደሰቀለሽ ያወርድሻል

  • @danieladago4506
    @danieladago4506 3 години тому

    ስዬ የእግዚአብሔር አምላክ ቸርነትና ጥበቃ ከአንተ እና ከቤቴሳቦችህ ገር ይሁን የእውነት አምላክ ይጣብቅህ ❤

  • @user-fy1ho2ql5t
    @user-fy1ho2ql5t 3 години тому

    ስዩም ጀግና ኢትያጵያዊ

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 3 години тому

    አሸብር ሌባው የኢትዬጰያን ህዝብ ገንዘብ ዘርፎ ሰርቆ ከበር መልስ ይገባበዛል, አይልዬ በላቡ በደሙ ያገኘውን ገንዘብ ቢቆጥብ ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው ባክህ ሌባው አሸብር?

  • @tewodrosalamwe6725
    @tewodrosalamwe6725 3 години тому

    Not only asheber all staff mafia b