"ኤልያስዬ እየሱስን ስላስተዋወቅከኝ አመሰግንሀለሁ መቼም አልረሳህም..." ዘሪቱ ከበደ | Ethiopia | Elias Melka | Zeritu Kebede

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2019
  • "ኤልያስዬ እየሱስን ስላስተዋወቅከኝ አመሰግንሀለሁ መቼም አልረሳህም..."
    "ኤልያስ መልካ ዓለም ቀርጥፋ የበላችው ጠፊ አይደለም" ዘሪቱ ከበደ በኤልያስ መልካ ቀብር ላይ የዘመረችው አሳዛኝ ዝማሬ | Ethiopia | Elias Melka | Zeritu Kebede
    #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #share #Like
    Find us on the following links
    yegna.abyssiniatechno.net/inde...
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

КОМЕНТАРІ • 696

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 4 роки тому +4

    ይህ ዓለም ከጠላሽ ደስ ይበልሽ! የማን እንደሆንሽ ታውቂያለሽ! ወደሚወድሽ ጠቅልለሽ መግባት ይሁንልሽ !

  • @amentube6132
    @amentube6132 4 роки тому +38

    ኤልያስ ነፍስህን በገነት ያኑረው።አስመሳይ ሁላ ታሞ ሳለ ለሚድያ አቅርባችሁ በረዳችሁት ።ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለሁ።

    • @jamalmhmd5267
      @jamalmhmd5267 4 роки тому +2

      ሳሂ ኢወላህ ሁሉም አሰመሳይ ናቸው

    • @haregmulat1gmail
      @haregmulat1gmail 4 роки тому +1

      ማን ቸገረው አለሽ ደግሞም እየረዱት ነበር

    • @besaqneber
      @besaqneber 4 роки тому

      ያልሆነ ነገር ከማውራት ዝም ማንን ገደለ?

    • @user-wm8nt2jz4c
      @user-wm8nt2jz4c 4 роки тому +1

      ትክክል

    • @amentube6132
      @amentube6132 4 роки тому +1

      @@haregmulat1gmail በገንዘብ ላይቸገር ችሎ ይሆናል ነገር ግን ለህልፈት እስኪበቃ ድረስ አንድም ሚዲያ ወይ አርቲስት ስሙን ሲያነሱት አልሰማንም ።ከህዝብ ደግሞ ገንዘብን ብቻ ሳይሆን በፀሎትም ከአጠገቡ መሆን ትልቁ ነገር ነው አንቺ ምናልባት ችግር በገንዘብ ብቻ የሚቀረፍ መስሎሽ ይሆናል ግን ተሳስተሻል ።

  • @elsaaelsaa3754
    @elsaaelsaa3754 4 роки тому +4

    ዘሬቱዬ የመዳን ቀን አሁን ነው ይላል የመፀአፍ ቅድስ ቃል ድንገት ሞት ወደ ቤታችን ይመጣል እና ወደ ጌታ ተመለሺ እህቴ ኤልዬ እግ/ ር ነብሱን ይማረው

  • @kidistdemeke3665
    @kidistdemeke3665 4 роки тому

    በእውነት ይህን ነገር በጣም አዝኜ ነው ምፅፈው እንዴት ይህን የመሰለ ሰው እስክናጣ ስለሱ ተብሎ የተዘጋጀ ነገር ምንም ሳይኖር የረባ ዘፈን በሌለበት የዚህ ዘመን ሙዚቃ አቀናባሪዎች በየጊዜው ሲሸለሙ አንጀቴ እያረረ ምን ይደረጋል የቲፎዞ ዘመን አደል የእውነት ምንም አይነት አቀናባሪ ቢኖር ኤልያስን ሚያክል ማንም የለም የትኛውንም ሽልማት ብትሸለሙእንኳን ግን የሽልማት አዘጋጅ ነን ባዮች በጣም ተሸውዳችኋል !!!!!! asemesayochi

  • @user-xz6fm7bv9x
    @user-xz6fm7bv9x 4 роки тому +15

    ነብሰ ይማር ሃይማኖት አንዲት ናት ያውም ተዋሕዶ ለዚች ጊዜአችን ምናለ በአንድ አምላክ ብታምኑ እግዚአብሔር ይቅር በለን

    • @user-xz6fm7bv9x
      @user-xz6fm7bv9x 4 роки тому +1

      Memar Ayele አወ እህቴ እደዛ ነው

    • @koyoufoadinghuberto8046
      @koyoufoadinghuberto8046 4 роки тому +2

      @@Habeshabete. Menes bihone men haymanotun yasteykal nefs yemar malet weyem almetsaf

    • @samriaklilu950
      @samriaklilu950 3 роки тому +1

      Haha min aynet comment new orthodox behon aymotem neber??

    • @ermiyaszeleke242
      @ermiyaszeleke242 3 роки тому

      orthodox negh gin haymanote indezi indiyatebegh alfekdim..........foolish

    • @eliaskebede547
      @eliaskebede547 2 роки тому

      Religion doesn't save you, but Jesus christ !!

  • @phone7761
    @phone7761 4 роки тому +17

    በቁም እንጅ መረዳዳት ሰው ከሞተቡሀላ ቢዘሉ ቢፈርጡ ምን ዋጋ አለው

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን አይዞሽ እንኳን እየሱሰን አውቆ ከሞት ጌታ ይቀበለዋል

  • @melatmel4228
    @melatmel4228 4 роки тому +2

    ዘሪቱ በጣም ነው ሳለቀሽኝ 😭😭😭ተመለሽ በጌታ የአለም ነገር ሁሉ ከንቱ ነው

  • @user-jd4dd8wc2h
    @user-jd4dd8wc2h 4 роки тому +60

    ለሞተው ነፍስ ይማር ።ግን በሀይማኖታችሁ ፀንታችሁ ብትኖሩ በሰማይ ዋጋ ይከፈላችሀል ።ብሎ አስተምሮናል ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ።

    • @alemethiopian175
      @alemethiopian175 4 роки тому +1

      Lek New

    • @aba5750
      @aba5750 4 роки тому

      🤔🤔🤔🤔😢😢😢😢

    • @selam7775
      @selam7775 4 роки тому +1

      አሜሜሜሜሜን እውነት ነው አይናችንን ከሰው አንስተን እግዚአብሔርን እንድናይ ይርዳን

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 4 роки тому

      Haimanot Eyesus kirstos mamene newu.

  • @user-im7fp4bl1h
    @user-im7fp4bl1h 4 роки тому +13

    እቺ እኮ እንተረቭው ተደርጋ ኢየሱስ ዘፈን ይወዳል ያለች ደፋር ነች

    • @koketisinan6640
      @koketisinan6640 4 роки тому

      Ekir yobelat min ebalal

    • @eskedarbalcha6539
      @eskedarbalcha6539 4 роки тому

      የተምታታባት በጬ ነች እኮ::እስቲ የትኛው ሀይማኖት ነው ዘፈን የይወደዳል ያለ:ለማንኛውም ለሞተው ነብስ ይማር

    • @wsazswzss5892
      @wsazswzss5892 4 роки тому

      Kkkkk

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 4 роки тому

      😂😂😂😂😂😂

  • @Afronegntube
    @Afronegntube 4 роки тому +2

    አንጋፋ አርቲስቶች ሀዘናችሁን የገለፃችሁበት መንገድ አንጀት ይበላል። ሀዘናችሁም ጥልቅ መሆኑን አይተናል ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ።

  • @Tube-tb5zy
    @Tube-tb5zy 4 роки тому +144

    ይሄማ ልምዳችሁ ነው ሲታመም ያልረዳችሁት ሲሞት ያዘነ ለመምሰል አትሞክሩ

  • @fikerselam3728
    @fikerselam3728 4 роки тому

    ለማመን የሚከብድ ልብ አንጠልጣይ በጣም አሳዛኝ ታሪክ ይከታተሉ
    ክፍል 1 : ባሌ በ 50 ብር ሸጠኝ ልብ አንጠልጣይ አሳዛኝ የጎዳና ህይወት እና የሴተኛ አዳሪ ታሪክ
    ua-cam.com/video/9gW3FH5lkQY/v-deo.html

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 роки тому +63

    አንቺ የምትይው ኢየሱስ የትኛው እንደሆነ አይገባኝም ኢየሱስ እኮ ከዘፈን ጋር ምንም ህብረት የለውም እህቴ ለኤሊያስ ሳይሆን ማልቀስ ያለብሽ ለራስሽ ነው በጊዜ ተመለሺ ይህን ውብ ድምጽሽን ለእግዚአብሔር ክብር ተጠቀሚበት ለሱ ዘምሪበት

    • @laligodblessyougetayibarki9681
      @laligodblessyougetayibarki9681 4 роки тому

      Geta yibarikish ehite ewunet new

    • @user-fo3fj5fe2b
      @user-fo3fj5fe2b 4 роки тому

      ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ Tg ❤️❤️ልክ ነሽ

    • @user-ck9ly2td8t
      @user-ck9ly2td8t 4 роки тому

      በትክክል

    • @edenteklemariam5666
      @edenteklemariam5666 4 роки тому

      True

    • @user-fj6ev5fw6p
      @user-fj6ev5fw6p 4 роки тому

      እሷ ራሶ ግራ የገባት ናት ጌታ ኢየሱስ ማስተዋልን ይስጣት ሰው ለሁለት ጌቶች መገዛት አይችልም፡፡ እህቴ አንዱን ምረጭ

  • @helenabera874
    @helenabera874 4 роки тому

    ኤላዬ ነብስህን በገነት ያኑረው ለቤተስብህ መፅናናትን ተመኝው

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 роки тому +8

    ውበት ሀሰት ደም ግባትም ከንቱ ነው በጣም አዝኛለሁ

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 4 роки тому

    ዘመን የማይሽራት ሂሩት በቀለ ካንጎራጎረችው ድንቅ ዜማዋ
    ለአርባ ለቁርባኔ ድግስ ደግሳችሁ
    ስትገባበዙ በኔ አስመስላችሁ
    ማንም ሳይጠይቀኝ አሞኝ ተቸግሬ
    ስሞት ብቻ ማልቀስ ይመቻል ለወሬ

  • @smdak8406
    @smdak8406 4 роки тому +8

    በእውነት ዘሪቱ እንግዳ ነሽን በዚች አለም ??? ጌታ አንችንም ሁላችንንም እንደ እንግዳ ኖረን አለምን ንቀን ወደ ዘላለማዊ ቤታችን እንድንሄድ ይርዳን 🙏🙏🙏

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s 4 роки тому +71

    ለሁለት ጌቶች መገዛት ይቅርብሽ ክርስቶስን ከዝናችሁ ከክብራችሁ ጋር አወዳድራችሁ እኩል አታስቀምጡት ጌታ ለንስሐ ሞት አብቅቶት ከሆነ ነፍሱ በጌታ እቅፍ ውስጥ ናት 😥😥😥

  • @mariamawit
    @mariamawit 4 роки тому +2

    Thank you Zeritu you touched my heart R.I.P Elias

  • @Hawi336
    @Hawi336 4 роки тому

    This is not music, this is spiritual song she presented.
    And it was awesome 👏

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 4 роки тому

    ጌታ ይውዳሻል ዘሪቱ

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 4 роки тому +14

    ጉድ በል ጎንደር አለ ያሀገሬ ሰው ድሮ ድሮ ሰው ሲሞት ይለቀሳል አሁን ግን ሰው ሲሞት interview ይደረጋል ወይ ጊዜ ለሟቹ ነብስ ይማር ።

  • @pitybit9527
    @pitybit9527 4 роки тому

    Wiyyy betam yazenali egzaybahre nebs beganti yanuru 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 роки тому

    መቼዬ ኖርሸበት ታድያ ቃሉን ለኤሊያሰ አታልቅሺይ ዩራሰሸ አልቅሺይ

  • @jhonathanalex215
    @jhonathanalex215 4 роки тому

    አመሰግናለሁ ዘሪቱ አንቺና ኤልየሥ ሀይሌ ሩት መጽኀፍ ቅዱስንነና ኢየሱስን ከፍ አድርጋችሁ ሰላሳየችሁን ተባረከኩ አመሰግናለሁ፡፡፣በርግጥ ኤልያስ በህያው አምላክ በእግዚያብሄር ልጅ ኢየሱስ አማኝ እንደነበር አውቃለሁ፣እናም ለላመነወው አምላክ መጽኀፍ ቅዱስን በተግባር የኖረ አንደ ግብዝ ጰንጠየ ተብየወች ወይም ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ አይኑርህ የሚለውን ንጹህ ወንጌል የሆነውን ኢየሱስን ወደ ጎን በመተው ሌሎች አማልክትን ለደረደረሩ አረቶዶክሳውያን ሳይሆን ያኔ ክርስቶስን ከሰቀሉት ወታደሮች የመቶ አለቀቃ የነበረው ክረሰቶስን ያለ ሀጢያቱ ከሰቀሉት በሆላ የምድር መናወጥ ሲሆን ጸኀይ በቀን ስተጠልቅባቸው መቶ አለቃወው እነደተነናገረው ኤልያስ የእግዚያብሄር ልጅ ኢየሱስን በህይወቱ ያሳየን መጽሀፍ ቅዱስን ለብዙ አርቲስቶች ያሰየ ያሰተማረ በህየወቱም ያሥመሰከረ ሰው ነበረ......እናም ዘሪቱ በሆነ ቸርች አባል ሁኝ አልልሽም....ጰየንጠየነት ወይም ኦረቶዶክስ መባል የሐይማኖት ታፔላ ነው፣፣፣ታፔላ ደሞ ተግባር አይሆንም፣፣እናም ዘሪቱ ይህን ኤልያስ ያሥተወዋወቀሽን የእገግዚያብሄር ልጅ ኢየሡስን በቤትሽ ሆነሽ አምልከኪው ፣መፅሀፍ ቅዱስን በተቸቻለሽ መጠን አንብቢው ተግብሪው ሰማይንና ምድርን የሰራውን እግዚያብሀሄርን በሚመችሽ ቦታ ሁሉ ወደሱ ጸልይ....ዕንደሰው ፊትን ሳይሆን ውስጥሽን ለሚያየው ጌታ ከዘለላለመም ጥፋት ሊያድንሽ ከሞት በሆላም በቅፉ ሊያኖርሽ የተታመነና ጻድቅ ነው .......አይዞሸ በርቺ ሰው ፊትን ያያል እገዚያብሄር ግን የልብን ያውቃል፡፡በርቺ!!!!

    • @nanimuluken3085
      @nanimuluken3085 4 роки тому

      አንተ ደደብ ስለ ኦርትቶዶክስ ምን ታውቃለህ ብዙ አማልክት የምትለው ዛሬ አውቀዋለሁ የምትለውን እየሱስ የነገረችህ ኦርትቶዶክስ ናት ድንጋይ ብዙ አማልክት ስትል አታፍርም ትንሽ አሁን እናንተ አማልክት ከምትሉወዋቸው ጩፋና ዳንሳ አማልክትስ ብትል (አትልም ግን) እነሱ አይቀርቡም ቅል ባዶ ሁላ

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 4 роки тому

    እዴት እደምታስጠይ አስመሣይ መናፍቅ ያንቺ እየሱስ ለብቻ አለ የድንግል ልጅ እየሱስክርስቶስ ብቻነው የምናውቀው አታስመስይ

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 4 роки тому

      Eyesus kirstos ne mechem bichawun meterat ayehonelachehu. Yalesu degemo beru gar enkuwan mederese anchele engedihe min yehun.

  • @user-xx2nn7tg5b
    @user-xx2nn7tg5b 4 роки тому +11

    ነብስህን በአፀደ ገነት ይኑረው 🙏ዘርቱምን አየሆነች ነው ዘሪቱ ቱ ልቦና ይስጥሽ

    • @fireyotasgidom3169
      @fireyotasgidom3169 4 роки тому +1

      እያበደች ነው

    • @user-xx2nn7tg5b
      @user-xx2nn7tg5b 4 роки тому +1

      @@fireyotasgidom3169 ውይይይ ልቦና ይስጣት ይምር ወዴት አያመሩ ነው አነዚ ፋኞች ተብየው

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 5 місяців тому

    Elias Melka is really an amazing person. I’ve heard many testimonies about him from what I’ve seen and heard, especially from the Ethiopian gospel singer Tekeste Getnet, who is his best friend. Elaye, may your soul rest rest in peace . We can never forget you 😭💔

  • @kremhredgh6381
    @kremhredgh6381 4 роки тому +3

    ኤሊየይ በገነት ኑር ማዓረይ💔

  • @fire4640
    @fire4640 4 роки тому +58

    ለሞተው ነብስ ይማር ዘሪቱ ግን ምንድነው አልገባኝም ስትዘፍን አልነበር እንዴ

    • @zain64zain22
      @zain64zain22 4 роки тому +5

      ነዉግን መናፍቅም ናት

    • @misyeafromethiopia3754
      @misyeafromethiopia3754 4 роки тому +9

      እንግዲ እግዚአብሔር ዘፈን አይከለክልም አለች እኔ ዘፋኝነት መንግስተ ሰማያት እንደማያስገባ ነው የማውቀው

    • @laligodblessyougetayibarki9681
      @laligodblessyougetayibarki9681 4 роки тому

      @@misyeafromethiopia3754 zefagn megiste semayat ayiwerisim ::

    • @elfudeslang5820
      @elfudeslang5820 4 роки тому +3

      እየሱስ ዘፈን አይጠላም አለች እኮ ግራ ታጋባለች እናት

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b 4 роки тому +5

      @@zain64zain22 ትክክል ግራ የገባት አጭበርባሪ ናት

  • @user-xt9ly9my6z
    @user-xt9ly9my6z 4 роки тому

    ምድረ አሽቃባጭ ምናለ ሳይሞት ብትጠይቁት ሰው ሲሞት ማራገብ ስትወዱ ሲያስጠሉ ይሄኔ እኮ ከጠየቀው ያልጠየቀው ይበዛል ሌላው ይቅር በስልክ እንኳን እግዚአብሔር ይማርክ አላሉትም እኮ ሾካካ ሁላ ቲሽ ማፈሪያዎች ኤልያስዬ እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው ለቤተሠቦችክ መፅናናትን ይስጣቸው😭😭

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 4 роки тому

    ነብሰህን በገነት ይኑረዉ

  • @munaahmad7639
    @munaahmad7639 4 роки тому

    ነብሰ ይማረ

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 4 роки тому +1

    ሰው ሲወለድ ሙት እደሆነ ይታወቃል, ሰው ሲሞት ማልቀስ ሳሆን መልካምነቱን መማር ነዉ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 4 роки тому

    ግን ለምድነዉ ሰዉ በቁመናዉ እያለ ይሄ ሁሉ ደግነቱ እና ድቅ ስራዎቹ በህይወት እያለ ብት ነግሩት ከሞተ በሃላ ምን ያደርጋል ብትዘረዝሩት እሱ እደሆን ላይመለስ ሄዷል
    ነብስ ይማር ወድሜ💔💔
    ለራስህ ሳትኖር ለስራ ብቻ የኖርክ እደሻማ የቀለጥህ ሰወ ነህ ያሳዝናል 😢😭

  • @mekonindawana3721
    @mekonindawana3721 4 роки тому

    ገላትያስ 5:19 አንብብ እህቴ ዝማሬ በመዘመር ሳይሆን የዘመሩትን በመኖር ነዉ የሰማይ ሐገር ዘጋ የምኮነው፡፡ተመለሽ እህቴ አምላክ ለክብሩ በለገሰሽ ድምፅሽ አለምን አታገልግይ ፡፡ኤረ ተይ እህቴ ችላ ችላ አትበይ ህወይት ቀልድ አይደለም ይብቃሽ ዘፈኑ ጌታን ተከተይ፡፡

  • @haimetube4132
    @haimetube4132 4 роки тому +1

    ምኑ ነው እንባ የሚያራጨው ዘፈኑ 😡ልቦና ይስጣት

  • @user-dz4pe2em1z
    @user-dz4pe2em1z 4 роки тому

    ማንኛው መላክ ነው እሚጠብቅሺ በዚቺ ምድረ መላክትን ስታዋረዱ ስትሳዴቡ ኑራችሁ እማምላክ እዴናተ አትሆንምና ትታዴገው አቤቱ አምላኬ ከዚህ ከተዋረዴ ቅዤት ከጨለማ ክፉ መገድ ልጆችህን ተዋህዶን ተብቅ

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 роки тому +1

      Molloእኔም ሁለት አመት ነው የቀረኝ ፈጣሪ ይጨመረበት Mollo ኦርቶዶክስ ነች ዘሪቱ በመልአክት ታምናለች

  • @user-nz3lu9vg3t
    @user-nz3lu9vg3t 4 роки тому +6

    ኡፍፍፍፍፍ እደው ሞት😭😭😭😭😭😭ነብስ ይማር

  • @sarabebale3180
    @sarabebale3180 4 роки тому +46

    አይ ጉድ ዘድሮ መዝሙርና ዘፈን መለየት አለባችሁ። መፅናናት ለቤተሰቡ

    • @genetwondimu2450
      @genetwondimu2450 4 роки тому

      😂😂😂

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 роки тому

      ጉድ እኮ ነው ደግሞ ለቀብርም በዘፈን አይ ስምንተኛው ሽ

    • @user-bn7sx7jn7f
      @user-bn7sx7jn7f 4 роки тому

      😂😂😂

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 роки тому +1

      @@user-bn7sx7jn7f እቴነሽ ትስቂያለሽ የእውነት አዲስ ነገር ሆነብኝ መዝሙር ነው ዘፈን ??

    • @user-bn7sx7jn7f
      @user-bn7sx7jn7f 4 роки тому

      @@AaAa-qy7cl ዘፈን ነዋ መዝሙር ሲሉ የንዴት ሳቅ

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed8462 4 роки тому +37

    ዘሪቱ እህቴ ይህቺ አለም ከንቱ ነው ስለዚህ ወስኚና ዘፈኑንና አለምን እርግፍ አርገሽ ተይ

  • @dawitshiferaw2451
    @dawitshiferaw2451 4 роки тому +2

    rest in peace the legend elias .... the soul of wonderful songs ever heard....... you will never be forgotten

  • @meazi01
    @meazi01 4 роки тому

    God bless

  • @eyerusalemandarge1422
    @eyerusalemandarge1422 4 роки тому

    አሟሟቱ በጣም ነው የሚያሳዝነው ለንስሃ እንኳን እድል ያገኘ አልመሰለኝም ምክንያቱም ህክምና እየጠበቀ ድንገት ነው ይሄ የሆነው .. ጌታ ግን እድል ሰቶት ነበር ቢያንስ ሲታመም ወደ ጌታ ልቡን ቢመልስ ጥሩ ነበር .. አለምና ሰይጣን ውለታ እንደማያውቁ ሲለፋላት የነበረችው አለም ምስክር ሆናለች .. ቅዱሱ መፅኀፍ ሰው አለሙን ሁሉ አትርፎ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል ይላል .. እና የኤልያስ ሞት ለብዙ ከጌታ ቤት ለወጣችሁ አርቲስቶች ማስተማርያ ነው ጌታ የልባችሁን አይኖች ያብራላችሁና ወደ ሞተላችሁ ጌታ መመለስና መኖር ይሁንላችሁ..... ህይወት ቀልድ አደለም ወገኔ !!!

  • @soreti3556
    @soreti3556 4 роки тому +1

    ለሞተው ነብሱን ይማር ግን ሀዘን ላይ ዘፋን ምን ይሉታል

  • @user-gh6lp1sj3e
    @user-gh6lp1sj3e 4 роки тому +6

    መላእክት ለዘረቱ የመዳን ቀን አሁን ነው ሁሉም አረሰተሰቶች ጌታን ተቀበሉ ብቃ አለቅ አከትም አለም ክንቱ ናት የክንቱ

  • @singerandualemasefa4704
    @singerandualemasefa4704 4 роки тому

    ክርስቶስን አምኖ የተቀበለ ወደ ተሻለው ሃገር ስለሚሄድ በደስታ መዝሙር ይሸኛል። የስጋ ዘመዶቹና ጓደኞቹ የሚያውቁት በሙሉ ደግሞ ከእነርሱ በመለየቱ ያዝናሉ። ሞት በክርስቶስ ለሆኑት ጥቅም እንጅ ጉዳት አይደለም። የሚያሳስበው የስጋ ሞት ሳይሆን ሁለተኛው ሞት ነው። ለሁለተኛው ሞት እንዳትበቁ ደግሞ በሞተላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ እመኑ። አዲስ ህይወት ከኢየሱስ ጋር ጀምሩ። ኤልያስ በሰማይ በአባታችን ቤት እንገናኛለን። በኢየሱስ እርግጠኞች ነን።

  • @user-bk8dr5ko5l
    @user-bk8dr5ko5l 4 роки тому +1

    ያርቢ አላህ የኢትዮጵያ ህዝብ ይገርማል ስንቱ ምስኪን በስደት ድርሡልኝ እርስ ሀገር ይገባ ሲባል ማንም አይሠማ ለሙዚቀኞች ቅብጥርጥር የማይሉት የለም ለምን በቁም አትርደዱ

  • @asenakusetaseta5391
    @asenakusetaseta5391 4 роки тому

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኖርልህ ወንድም

  • @saplasapl7877
    @saplasapl7877 4 роки тому +1

    ለንሰሀ ያብቃቹ

  • @hani-mf8hb
    @hani-mf8hb 4 роки тому +12

    ለሞተው ነብስ ይማር 🙏😭
    ዘሪቱ ግን አልገባኝም ???

    • @rozinamussa9973
      @rozinamussa9973 4 роки тому +2

      እሰይ እህቴ፡ እኔም አልገባችኝም

    • @medinasiraj6057
      @medinasiraj6057 4 роки тому +1

      ename kkkkkkkk

    • @Myen0912
      @Myen0912 4 роки тому

      hani ye z መደነስ መዝፈን ነበረባት?

  • @gospelnetworkglobalministr7826
    @gospelnetworkglobalministr7826 4 роки тому

    Zerituu KeGeta gar tetabekii LeGeta teleyi Bedibilik Hiwet yezelealemn Hiwet mewures ayichalim E/r tsadik newu ayizebetibetim!!!

  • @dghjfghh6500
    @dghjfghh6500 4 роки тому

    ተው ግን አሟሟታችን እኲን ክብር ይኑርው የምን ዘፈን ነው ወድሜ ነፍስክን በአፅደ ገነት ያኑርልን

  • @user-rz7zh3qi1l
    @user-rz7zh3qi1l 4 роки тому +10

    አንቺ ሴትዮ አልገባሽኝም ።ግን በጣም ነው የምወድሽ (የማደንቅሽ )

    • @Filseta
      @Filseta 4 роки тому +1

      እኮ ተወዛግባለች 😆😆😆😆😆😆

  • @awelowtayachew904
    @awelowtayachew904 4 роки тому +1

    አንድ ነጭ ምን ቢል ጡሩ ነው?እናንተ ኢትዮጵያውያን ከምትኖሩት ይልቅ ስትሞቱ ትከብራላችሁ አለን

  • @huaweiwhite382
    @huaweiwhite382 4 роки тому

    እስክመጨረሻው ዘፈን ተይ ዘሪቱ የእየሱስ ፍቅር ስላለሽ ትድኛለሽ እህቴ የመዳን ቀን ዛሬ ነው ውዴ

  • @berrybayou7563
    @berrybayou7563 4 роки тому

    Ashkabach nesh derom alwedishim

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 4 роки тому

    ውይ ጼንጤ ነው ደሞ

  • @frahiwettadese927
    @frahiwettadese927 4 роки тому

    ነብሰ ይማር

  • @user-ou3zg2yd4i
    @user-ou3zg2yd4i 4 роки тому

    ነፍሰ ይማር

  • @meronteshale3283
    @meronteshale3283 4 роки тому +1

    ለሟች ነፍስ ይማር ዘሪቱና ዘርፌ ግን መንታ ናችሁ አደል 💀 ግን እንዴት ቤተክርስቲያን ይቀበራል የ

  • @netsanetnahom6061
    @netsanetnahom6061 4 роки тому

    Laikebare manebelchu

  • @lifeofreina134
    @lifeofreina134 4 роки тому +14

    Rest In Peace to the genius elias 😭💔☮️ and to understand zeritu y’all gotta be in her spiritual level 💯 that woman is spiritually matured & very high up in the sky 🌌 it’s weird for the one in the ground to equally understand her vibe cuz she’s already in the air 💯

    • @user-dx1qf9jy5o
      @user-dx1qf9jy5o 4 роки тому

      Life of Reina that’s bull shit comment to begin with!!!did u measures her sprit level that’s way u Protestant people fucked up in head !!!! She is crazy !!! U must drink her cooled !!!

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 5 місяців тому

      Yeah, I even feel that Zeritu has grown spiritually.

  • @samrisamri9822
    @samrisamri9822 4 роки тому

    ነብስ ይማር

  • @user-gi9ev2es5b
    @user-gi9ev2es5b 4 роки тому

    ወኔመቼ የሞተውያሳዝናልነፍስህንይማረውከልብያሳዝናል

  • @mekditubeselamethiopia7049
    @mekditubeselamethiopia7049 4 роки тому

    Ache azimare Yehuda eyesus zefen yewedali yaleshe ketu neshe
    Lemotew nefis yemare

  • @user-db2sp7cs2u
    @user-db2sp7cs2u 4 роки тому

    ጌታ ሆይ ለንስሐ ሞት አበቃን በሰጋም በንበሰም መሞት ምኞ መከራ ነው መንፈቅ ሆኑ መንፈቅ ሰለደርገሺ ነው ምሰጋና እረ ይቅር አየመሰገን

  • @user-su4cz7op8p
    @user-su4cz7op8p 4 роки тому +1

    ልጅም ሆኜ በሬድዮ እሰማው ነበር ደም ጼጤ ነው እንዴ ነፍሰ ይማር

  • @user-eo9mh1mb5q
    @user-eo9mh1mb5q 4 роки тому

    ነፈስ ይማረ

  • @bestapp6305
    @bestapp6305 4 роки тому

    Tishi minitu nati azimari anchin lilo zemare

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 4 роки тому +2

    Elias egziabhre nefsehn begenet yanurat 😭😭😭😭😭😭
    Zeritu gin hulet sebat yasflgatal Eysus yalew ye Elias getem west new ende?

  • @manwo5061
    @manwo5061 4 роки тому

    ነብሥይማር

  • @momdad3704
    @momdad3704 4 роки тому

    Geta yibarkish

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z 4 роки тому

    ሀብቴ በሰማይ ነው ነው ያልሽው እፕቀረብሽም የከሰራችሁ ሰውም ሲሞት ትዘፍናላችሁ አላህ ያሀድኩም ያረብ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @lelashow407
    @lelashow407 4 роки тому

    Mulu bemulu ke zefagninet watesh kiristosin yegilish adirgiw pls pls pls le rasishim lelijochishim sitiyi

  • @wassihunbeyene3138
    @wassihunbeyene3138 4 роки тому

    Le moteotewu nebis yimari gin ye mitiweduti le nebisu tseliyuleti. Zeretu beze zefen menigisite semayi aeyiweresim. Ede filagotishi eyenorishi MELAEIKIT yiterugnali yinafikishali ye zefen aebati dabelos new.

  • @mekdesbaye7064
    @mekdesbaye7064 4 роки тому

    ዘሪቱ አለምን ማገልገል ጥሪ ነዉእያለች ነዉ ከነዚ ነዉ ትውልዱን መጠበቅ

  • @samimengstie2140
    @samimengstie2140 4 роки тому

    ወንድሜ ኤልያስ ሞት የማይቀር ቢሆንም እንዳንተ አይነት ለሃገራቸው እና ለህዝባቸው በሙሉ አቅማቸው ሲሰሩና ራሳቸውን የሰጡ ሲለዩን ግን መራር ሀዘን ይሆናል። ኖረህ ያለፍክ ብቻ ሳትሆን ጥሪህን የኖርክ ለብዙዎች ሻማቸው ነበርክ። ነብስህ በመልካሙ አምላክ እጅ በሰላም ትረፍ ። ኢትዮጵያ አትረሳህም!
    ዘርየ አንቺ ባለ ልዩ ተሰጥኦ ነሽ። ለትችትና ለነቆራ ራስሽን እንዳትሰጭ። የሀይማኖተኛውንም ሆነ የተራቢወን ተራ ንዝነዛ ትተሽ ከፍ ብለሽ ተራመጅ! ካንቺ ብዙ እንጠብቃን። እወድሻለው።

  • @emandaalready3099
    @emandaalready3099 4 роки тому

    እግዝያብሄር ይቅር ይበልሽ ዘፈንና መዝሙር መለየት ያቃተሽ ደካማ ሴት ነሽ ምናለ ለዚች አጭር እድሜሽ ፈጣሪሽን ብታመስግኝ ውይ
    ለሞተው ወንድማችን ነብስ ይማር
    አንች ግን ወደራስም ተመለሽ ለራስሽ ግራ ተጋብተሽ ስውን ግራ አቲጋቢ

  • @user-ii9pj6ph8v
    @user-ii9pj6ph8v 4 роки тому

    ያረፈው ወንድማችንን ነፍስ ይማር ከቀጥተኛዋ ከተዋህዶ ሃይማኖት ውጭ ሆኖ መሞትስ ሁለት ሞት ነው ማስተዋልን ያድላችሁ ለቤተሰብ መፅናናትን ያድልልን

  • @hiwothailu2989
    @hiwothailu2989 2 роки тому

    Nefs yemar

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 4 роки тому +4

    Zeritu enamesegenalen lanchiem lebetesebum mesenanaten enemigalene

  • @yeshigirma4375
    @yeshigirma4375 4 роки тому +1

    ነብስ ይማር ያሳዝናል 😭

  • @FanaFghjj
    @FanaFghjj 4 роки тому

    ነፍስይማር

  • @huaweiwhite382
    @huaweiwhite382 4 роки тому

    ዘሪቱ ጌታን ትወዳለች

  • @user-dz4pe2em1z
    @user-dz4pe2em1z 4 роки тому +2

    ንሰሀ ግቢ ምን ትላለች አየፔጤ መሆን እግዛብሄረ ያውጣን

    • @user-bo1jx8ol3z
      @user-bo1jx8ol3z 4 роки тому

      አሜን አሜን ከዚህ ያውጣን

  • @user-ct8ys5cb5k
    @user-ct8ys5cb5k 4 роки тому

    ይገርማል ሰው ሙቶ ሙዚቃ

  • @fasileleggese2061
    @fasileleggese2061 4 роки тому +4

    ነፍሱን የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ይማረው ።

  • @rahmamohammed9303
    @rahmamohammed9303 4 роки тому

    አሁን መዘመሩ ለሱ ምን ይጠቅማል ምነው በህመሙ ደርሳችሁለት በነበር እኔ እደራሴ ቴድንም ታዝቤዋለሁ እደት ለማሳከም እዳልጣረ ምነው ለኛ ለአረብ አገር ሸቃላ ለምትሉን ነግራችሁን በነበር መታመሙን ምን እደምንሰራ ባሳየናችሁ ደሞም እየሰራን ነው እንኳን ኤሊያስ መልካን ሌላም እረድተናን ምን አናገራችሁኝ የሰጠህውን ለሰው አታሰማ ብሎናል አላህ ግን አሳዝኖኝ ተናገርኩ ለማንኛውም መፅናናትን ለወገን ዘመዶቹ ፈጣሪው ይማረው ምንም የሚባል ነገር የለም

  • @user-dc4dn4st1c
    @user-dc4dn4st1c 4 роки тому

    Ykr ybelsh zertu lemotew geta tsnatun ystachu

  • @user-ye6hz7ch7w
    @user-ye6hz7ch7w 4 роки тому

    በዚህ ዘመን መሰልጠን ጴጤ መሆን ነው አደል ነብስ ይማር ችግሩ ዘፋኝ ገነት አይገባም ያለበት እምነትም ያሳዝናል ግን እግዚአብሄር አዋቂ ነው

    • @jesusisgod4638
      @jesusisgod4638 4 роки тому +1

      አመተ ስላሴ መልኩ ዘፋኞች በሙሉ ዘፈን አዳማጮች ኦርቶዶክስ መሆናቸዉን እረሳሽ እንዴ ?? ነዉ ለናንተ መዝሙር ዘፈን ነዉ??ሌላዉ እምነት ስልጣኔ አይደለም

  • @maryeth9528
    @maryeth9528 4 роки тому

    ኦፍፍፍፍፍፍ ልብ ይነካል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 4 роки тому

    Tebareki zi wereagnoch ke lady gaga gar awttewsh yewerea sink mefetfecha Kimemm argewsh aychea kegeta gar awrchea neber sewoch beatu kale Christian church yemihead setan yiwedaluna getashn belbsh wdejiw besetesh talent tekegnilet abzto yibarksh

  • @genetmergia3006
    @genetmergia3006 4 роки тому

    Be adebabay eko yezihin alem geta meriteshal Zina yasekeresh .

  • @user-nf8kv1ii4b
    @user-nf8kv1ii4b 4 роки тому

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አልሀምዱሊላ እኔ ሙስሊም ነኝ የአለማቱ ጌታ ለሆነው አላህ ባሪያ ነኝ ሚስኪን የከሰራችሁ እናተ ደስስስታችሁ ዱኒያላይ ብቻ ነው ከዛ ውጭ የጀሀነም ናችሁ ወላሂ ካፊሮች ተው ተመለሱ

  • @ethio3714
    @ethio3714 4 роки тому

    አስመሳይ ። የሰው ልጅ በህይወት እያለ ነው ፍቅሩን መግለፅ ሲታመም ማስታመም ሲቸገር መደገፍ አሁን ካረፈ በኋላ አዛኝ መምሰል ለሱ ምን ይጠቅመዋል ወንድማችን እውነተኛውን እና ጠባቧን መንገድ ይዘህ ብትሄድ ኑሮ ጥሩ ነበር ነፍስ ይማር

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 4 роки тому

    ውይይይይ ስትሞቱም በዘፈን ስትኖሩም በዘፈን ይቅር ይበልሽ

  • @selambelayneh4290
    @selambelayneh4290 4 роки тому

    ነፍስህ በገት ያኑርው

  • @sanchonaymarjr1589
    @sanchonaymarjr1589 4 роки тому +1

    ምን አለበት ሞት ባይኖር ነብስ ይማር