የዘሪቱ የእንባ ስንብት | ኤልያስ አለም ቀርጥፋ የበላችው ጠፊ አይደለም! Zeritu Kebede bids farewell to Elias Melka.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below.
    #EliasMelka #ZerituKebede

КОМЕНТАРІ • 483

  • @kassahunmazengia5694
    @kassahunmazengia5694 2 місяці тому +15

    ተፈተኖ ያለፈ እምነት ይሉሃል ይሄ ነው ::ዘመንሽ ይባረክ እህታችን ጌታ እውነተኛ የገባቸው ልጆች አሉት ::

  • @user-wm2fw7bu5m
    @user-wm2fw7bu5m 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር ያፅናናሽ በጣም አዝኛለው እራት እየበላን ለአባቴ መዝሙሩን እና አዘኑን አሰማው አብሮሽ ዘመረ አትዘኝ እንደመዝሙርሽ ነው አይዞሽ ገነት ነው

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Рік тому +8

    እንዴት ታላቅ ተግባር ነው አንቺ ልጅ ጌታን ከብዙ ዘመን ካገለገልነው ይልቅ ወንጌል በአገኘሽው እድል ተጠቅመሽ ጌታሽን ማክበርሽ ያስደንቃል ያስቀናልም

  • @aregashadugna8121
    @aregashadugna8121 2 місяці тому +11

    What a blessed woman? amazing! May Lord give for all of us such grace! Zaritu God Bless you forever!

  • @user-xu5yh1ko1v
    @user-xu5yh1ko1v 2 місяці тому +9

    እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን እሄ መዝሙር ውስጤን ይነካኛል ሰሪቲ እግዚአብሔር የእዮብን ትግስት ያድልሽ እማ

    • @efratabogale382_3.8
      @efratabogale382_3.8 2 місяці тому

      Begeta sim erefi Christina yemikeledibet aydelem bizuwochu endanchi siyashkabitu gobez eyetebalu new yetefut erefi​@@Yekrta-LLB

    • @user-xu5yh1ko1v
      @user-xu5yh1ko1v 2 місяці тому

      @@efratabogale382_3.8 እሽ

  • @abraham9531
    @abraham9531 4 роки тому +23

    እንኳን ለ ኤሊ ለማንም ይረዳል መዳን እየተቻለ አመለጠን the one and only Elias ...Haile Roots ምስጋና ይገባሐል

  • @serkalemabebe9217
    @serkalemabebe9217 2 місяці тому +12

    መንፈስ ቅዱስ ልብሽን ያበርታው እሱ ያፅናናሽ

  • @MrBookkk
    @MrBookkk 3 роки тому +10

    ኤልያስ እውነተኛ ህይወት የኖረ።ቃል የማይገልጸዉ ሰዉ የሆነ ሰዉ።

  • @AddisAd-nm5fb
    @AddisAd-nm5fb 2 місяці тому +5

    ጌታ መጽናናቱን ይስጥሽ❤❤

  • @phosoflife216ksubscriber6
    @phosoflife216ksubscriber6 2 роки тому +8

    May God bless you Zeritu this the best form of preaching above church's

  • @user-fc4hk6nd8v
    @user-fc4hk6nd8v 4 роки тому +20

    በሒወቴ እኤልያስ እና እደታምራት ያስለቀሰኝ የለም ነፍስ ይማር።

  • @hilaryg5818
    @hilaryg5818 3 роки тому +11

    አባካቹ አርቲስቶቻችን ሰው አያለ ለማገዝ ሞክ አረ ይብቃ በጣም ያማል በገነት ይቀበልክ ኢልያስ ወንድማችን ሁሌ በልባችን ትኖራለክ

  • @nanijesus4357
    @nanijesus4357 4 роки тому +123

    ዘርዬ እባክሽ ለጌታ ዘምሪ የአለም ነገር ጠፊነው

    • @freedominchinatube5391
      @freedominchinatube5391 3 роки тому +4

      Wow now am here after she song for our lord

    • @LMBeatz23
      @LMBeatz23 2 роки тому +6

      Tselotsh tesemtual 😇

    • @abebayekenea1448
      @abebayekenea1448 2 роки тому +2

      Iyesus geta new minim ayisanew

    • @bijouxmelaku9370
      @bijouxmelaku9370 2 роки тому +1

      የጸሎት የምልጃ መዝሙር ነው በድሮ አይን አትያት አዲስ ፍጠረት ናይ ላንቺ የበዛ ምህረት ነው የተሰጣት ጸጋውን አቅም ተመልከቺ ቅስም የሚሰብር ንግግር ጥሩ አይደለም

    • @ethiopianpastorbikalewadem6119
      @ethiopianpastorbikalewadem6119 2 роки тому +2

      እና ለማን ምትዘምር መስሎሽ ነው

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 4 роки тому +41

    አሜን ሃሌሉያ እየሱስ ጌታነው!!

  • @NewNew-ix3nj
    @NewNew-ix3nj 3 роки тому +8

    Thank u Zeritu God bless u..We love u..

  • @user-pk4hi5ez4k
    @user-pk4hi5ez4k 3 роки тому +3

    በጣም ልብ የሚነካ ነፍስህን በገነት ፈጣሪ ያኑርልህ. Be blessed zeritu 🙏

  • @buzederesse9219
    @buzederesse9219 3 роки тому +13

    I can't feel at home in this world anymore.... Jim Revees. Oh wow Amharic version. What a performance by Zeritu👏👌🏼

  • @tingrettilaye1168
    @tingrettilaye1168 4 роки тому +16

    ፈጣሪ ነብሱን ይማር ለቤተሰቦች ለውዳጆች ለጉደኞች ለሁሉም መፀናናትን ይሰጣችው::!!!(*!*)🙏🙏🙏

  • @ConfusedAnglerfish-cl2kg
    @ConfusedAnglerfish-cl2kg 2 місяці тому +8

    እግዝአብሔር ያፅናሽ

  • @user-kf9ks8ti6y
    @user-kf9ks8ti6y 4 роки тому +21

    ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑረዉ ደግ አልበረክት አለ አይ አንች አለም 💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @tenad7309
    @tenad7309 4 роки тому +7

    ነፍሱን ይማረው🙏🏾ቤተሰብ ወዳጆች እግዚአብሔር ያፅናችሁ🙏🏾

  • @user-lc5by7om1x
    @user-lc5by7om1x 4 роки тому +32

    ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭

  • @meskeremdagnachew4949
    @meskeremdagnachew4949 2 місяці тому +3

    Almighty God he is always with you be strong 🙏

  • @mimidibrye7427
    @mimidibrye7427 4 роки тому +9

    ወገን ሞቶ ከማልቀስ ዘፈን ከመዝፈን አበባ ከመጎዝጎዝ ታመው ሳለ እንድረስላቸው እናሣክማቸው መዳን እየቻሉ መታከም አቅቶዋቸው ያልፉብናል ብቻ ወገኖቼ ያሣዝናል ኤሊ ነብስህ ባፀደገነት ያኑረው

  • @user-rm5oh8ui5q
    @user-rm5oh8ui5q 4 роки тому +197

    አርቲስቶች ሲታመም በቁሙ መርዳት እየቻላቹ ሲሞት የምታሽቃብጡት ነገር😡 ቢያንስ እሄን ሁሉ ጊዜ ሲታመም እናንተ መርዳት ባትችሉ ለህዝብ ማሳወቅ ትችሉ ነበር ከናንተ በላይ የሚቀርበው ስለሌለ😢 አበባ ጉንጉን ማስቀመጥ እሱን ከሞት አያስነሳም ነብሱን ይማረው😢

    • @user-uv6cv9nj8p
      @user-uv6cv9nj8p 4 роки тому +3

      እውነትሽን ነው መታመሙን የሰማ ያለ አይመስለኝም ከኔም ጭምር

    • @MillionBedo
      @MillionBedo 4 роки тому +14

      ማነው ኤልያስ ገንዘብ ቸግሮት ነው የሞተው ያላችሁ? ሳያውቁ ምላስ ማስቀደም መልካም አይደለም! ኤልያስ የሰውም የገንዘብ እጦት አልነበረበትም!

    • @elizabethhaddis8836
      @elizabethhaddis8836 4 роки тому +4

      ጓደኛው ሩት ሀይሌ ለእርዳታ የሚያደርስ ችግር አልነበረብንም ብሉዋል ይህ ደግሞ የኤልያስ ፍቃድ እንጂ የአርቲስቶቹ አይደለም

    • @balehtedeset2447
      @balehtedeset2447 4 роки тому +3

      ከጥሪው ማንም አይቀርም ለመውቀስ አንቸኩል መታመሙም ይታወቅ ነበር

    • @nadiaadil7114
      @nadiaadil7114 4 роки тому

      Exactely!!!!!!!!

  • @user-vi7qf6qf2n
    @user-vi7qf6qf2n 5 місяців тому +2

    Weyneeeee tadeleshhhh geta berekkkkkk yaderegesh zeriyeee enkuan yegeta endetogni esu eredash ❤❤❤❤❤❤

  • @manwonduwolde1842
    @manwonduwolde1842 3 роки тому +38

    ማርቆስ 13፥13 አሰከ መጨረሻ የሚጸና እርሱ ይድናል እንደሚል አባካችሁ እንመለሰ ዘፈን ኃጢያት እንደሆነና የሚያደርጉትም መንግሥተ ሰማይን አንደማይወርሱ ተጽፏል፡፡ገላትያ 5፥21

    • @eyasuberg2717
      @eyasuberg2717 3 роки тому +1

      I think Zeritu was singing on this occasion!

    • @kidukiduabichu3281
      @kidukiduabichu3281 2 роки тому

      Gin esu nisiha gebto nbr yemoteew enna gehane. Nw migebaw🤔🤔🤔🤔🤔

  • @genetrede484
    @genetrede484 2 роки тому +6

    Jesus love’s you Zeritu !!

  • @user-ur6is8ge3t
    @user-ur6is8ge3t 2 місяці тому +1

    አየሱስ ድንቅ ነው ❤❤❤ጌታ የፅናናሽ

  • @tsehaytadele3761
    @tsehaytadele3761 2 місяці тому +1

    የዘላለም ቤት አለን ፣ ይህንን ቀን አይቶልሽ ነው በጌታ እንድትፅናኝ ጌት ኢየሱስ ወደ ራሱ ህብረት ያስገባሽ። የኛ አምላክ ድንቅ ነው፣ የዘላለም መኖሪያችን ደሞ መፅናናታችን ነው።፣ እሰይ እንኳን የጌታ ተከታይ ሆንን ሃሌሉያ

  • @yohannesephrem9096
    @yohannesephrem9096 4 роки тому +11

    I wish a studio version of this song will be made in the future because its very touching and poignant.

    • @omegafacts9176
      @omegafacts9176 3 роки тому +2

      aleko.....mezmur nw ye protestant

    • @tsegu6068
      @tsegu6068 2 роки тому +1

      @@omegafacts9176 ye Catholic

    • @kalkidankassahun4891
      @kalkidankassahun4891 2 роки тому

      @@tsegu6068 zemariw smu manew? Ye protestant mezmur new eshi mekaneyesus hedeh ስብሐት ለ አምላክ yemil metsaf teyk tagegnewaleh

    • @tsegu6068
      @tsegu6068 2 роки тому +1

      @@kalkidankassahun4891 kelejenete jemero catholic timhert bet wist sezemer naw yadekut

    • @ygproduction7615
      @ygproduction7615 Рік тому +2

      @@tsegu6068 eko bizemerim ye prtestant mezmur new. Original songu englizegna new ena zemariw americawi new, "Jim Reeves - This World is Not My Home (from the album 'Across The Bridge') " wede amarigna tetergumo new

  • @AW-bh6dy
    @AW-bh6dy 2 місяці тому +1

    I don't have words to describe the pain that you are going through as a mother. I am so sorry my sister. May the peace that surpasses understanding be upon you as you are trusting the Lord.

  • @user-qv7cb7qi5l
    @user-qv7cb7qi5l 4 роки тому +24

    ኩላሊት በሌላው አገር መዳን ቀላል ነው እኛ አገር ይሞታሉ ስው በአንድ ኩሌሊት ይኖራል እኛጋ የአገር ቅርስ በቀላሉ ይርግፋሉ
    እባካችሁ አርትስቶቺን ታደጉ
    ስሞቱ አታልቅሱ

    • @bahagjshs1305
      @bahagjshs1305 4 роки тому

      በትክክል

    • @hanunahanuali2135
      @hanunahanuali2135 4 роки тому

      ልክ ነሽ ግን የኛ ሀገር ሰው በብዛት ቶሎ ቶሎ የጤናውን ሁኔታ ቸክ የሚያደርግ የለም ወደ ህክምና የምንሄደው ሲያመን ብቻ ነው ስለዚህ ኪላሊታችንም እንዲሁ አንዱ ኩላሊታችን ተጎድቶ ወደ ሁለተኛው ከተሸጋገረ ቡሀላ በስተመጨረሻ ስለ ሆነ የምንታከመው ሌሎች ያገኙትን በአንድ ኩላሊት የመኖር ተስፋ እነዃ ሳናገኝ እንሞታለን አላህ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ከገዳይ ከበሽታ ይጠብቅልን

  • @konjitOrthodoxEthiopia1991
    @konjitOrthodoxEthiopia1991 4 роки тому +3

    እግዚአብሔር በገነት ያኑረው

  • @user-hj3de7uh2t
    @user-hj3de7uh2t 2 місяці тому +1

    እግዚኦ ፈጣሪ ምን ከይነት ጥንካሬ ነው እረ ለወላድ ሁሉ የሷን አንጀት ይስጠው

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 роки тому +11

    God bless you yess JEsus love 😭😭😭💒

    • @bortukankidane6665
      @bortukankidane6665 3 роки тому +1

      ሀይሠሏሞዉ💔💔💔💔💔💔🎤🎤🎤😭😭😭😭😭😭🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹❤️💙❤️💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistalemayehu8236
    @tigistalemayehu8236 2 роки тому +2

    ዝሪት የኔ።እህት።ጌታ።ይባርክሽ።

  • @user-fv7ti1kd7c
    @user-fv7ti1kd7c 4 роки тому +36

    ነፍስ ይማር ኤልያስ 😭
    ያልገባኝ መዝሙር ነው ዘፈን ዘሪቱ

  • @user-rv2fs9ee8u
    @user-rv2fs9ee8u 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢 ጽናቱን ይስጥሽ ነብሱን በገነት ያኑርልሽ😢😢😢

  • @norwaydanielsenegal3288
    @norwaydanielsenegal3288 4 роки тому +11

    Rip Elias 😭😭😭😭😭 bye Elias bye forever

  • @tegestsetegn9566
    @tegestsetegn9566 Рік тому +1

    ዘሪቱ እጅግ ወደጅሻለው በመንፈስ የጀገንሽ ጀግናነሽ😊

  • @yalewboriso596
    @yalewboriso596 9 місяців тому +2

    ስለ አንቺ እግዚአብሔር ይመስገን !!

  • @salamx4681
    @salamx4681 4 роки тому +4

    ነፍስን በአፀደ ገነት ያኑረልን

  • @tsenuashna3685
    @tsenuashna3685 3 роки тому +7

    የኔ እናት ስታምሪ ውስጥሽም ውጭሽም

  • @SmilingDominoes-jc7ic
    @SmilingDominoes-jc7ic 2 місяці тому

    Amazing ❤ God Blasse You

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 3 роки тому +3

    መኪና ብነዳም ፎቅ ብትገነባም በሀብት ለይ ሀብት ብታከማችም መልካም ካልሰራህ መንግስተ ሰማያትን አታያትም ከአስርቱ ትዛዛት አንዷን ከጣስክ እንግዜ ንሳሀ ግባ ይህው ነው ሁሌም ለራሴና ለህሊነየ መልካም ነገር ለመመገብ ጥረት እያደረኩ ነው

  • @helina3753
    @helina3753 4 роки тому +5

    መቼም ሞት ሁሌ አዲስ ነው እግዚያብሔር መጽናናት ይስጣችሁ ።

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 роки тому +7

    ዘርዬ ቀሪ ዘመነሽ የተባረከ ይሁን!! አሁን ለተገለጠልሽ ጌታ ኢየሱስን አገልግለሽ እሩጫሽ በክብር ይለቅ!!

  • @eliasasrat7466
    @eliasasrat7466 4 роки тому +3

    It´t a great song Zeritu God bless you

  • @achaludereje125
    @achaludereje125 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ😭😭😭😭😭

  • @stephantourland15
    @stephantourland15 4 роки тому +1

    ዘሪቱዬ አንቺ ራስሽ ታወዛግቢያለሽ የሞተን ነፍስ ይማር ።🙏🙏🙏🙏

  • @natnaelmarkos3030
    @natnaelmarkos3030 2 місяці тому

    Geta eyesus fikiru mn yahil bigbash new My God endet yetadelsh set nsh....praise the lord.

  • @Reggaegal11
    @Reggaegal11 4 роки тому +6

    The only speech I want to see and hear is from Haile roots. He was the one that was there for him.

  • @Beti-zz1xx
    @Beti-zz1xx 2 місяці тому

    አንች ታላቅ ሴት ተባረኪ አንች ትለያለሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @lemabeneya8408
    @lemabeneya8408 2 місяці тому

    Amazing woman genuine heart

  • @abenezermhelek6268
    @abenezermhelek6268 2 роки тому +6

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @user-vm1qv9sr3p
    @user-vm1qv9sr3p 4 роки тому +3

    ነብስክን ይማር ወድሜ የዘሪቱ ነገር አልገባኝም

  • @nejatnejat9969
    @nejatnejat9969 4 роки тому +10

    😭😭😭😭 ነብስ ይማር

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 місяці тому

    ❤❤❤ ዘፈን ኣይደለም ብሩካን❤❤❤
    መዝሙር ነው❤❤❤

  • @tititesfaye7709
    @tititesfaye7709 4 роки тому +2

    የዚች ልጅ ነገር ግራ እያጋባኝ ነው ሆ
    ዘማሪ ዘፋኝ እንበላት ዋይ አለ ያገሬ ሰው

    • @eyyymrat3382
      @eyyymrat3382 3 роки тому

      ዋይ ይባልልህ ሰው ሞቶ .... ለፍላፊ

    • @user-ft3pb3iq2x
      @user-ft3pb3iq2x 2 місяці тому

      አውን ይህን የሚጠየቅ ሰዓት ነው ኦ😢

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 2 місяці тому

      ምኑነው ዘፈን.???

  • @KaliLijeNeti828
    @KaliLijeNeti828 2 місяці тому

    እህት አለም በእግዚአብሔር ጺኝ!!!😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ

  • @MeryMery-fb1tr
    @MeryMery-fb1tr 4 роки тому +1

    በጣም የሚያሳዝን ሰው ነው እናተ ስብህና የጎደላቹሁ የተጎሳቀለ ፎቶ አትለጥፋ ትንሽ አስቡ

  • @fikirtiehadosh9909
    @fikirtiehadosh9909 2 роки тому +1

    Thank God!

  • @nafisahussain8744
    @nafisahussain8744 4 роки тому +5

    ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey8325 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ኣልቻልኩም።

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef3994 4 роки тому +5

    💚💛❤ነብስይማር

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому

    ውይይይይይ ኤሌ ነብስህን ይማረው ድንገት በመ ሞትህ ባዝንም ሁላችም እንግዳ ነ ን

  • @milkessanegeriofficial
    @milkessanegeriofficial 2 роки тому

    We love you Zeritu ❤️

  • @meazi01
    @meazi01 4 роки тому +1

    God bless you zeritu

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 роки тому +4

    I used to sing this ''mezmur. at catholic chruch in Giggiga at ST Joseph school/ a universal Christian church song..!Ortodox, Catholic , Protestants any Christian bielif!!

  • @sheetosheeto1176
    @sheetosheeto1176 2 роки тому

    Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen Ameeeeeen 😭😭😭😭

  • @kedanmustwfq4836
    @kedanmustwfq4836 4 роки тому +33

    በሙዚቃ ሆነ እንዴ ቀብር አረ ዘሪቱ ወደራስሽ ተመለሽ እንዴ ግን እኮ ዘንድሮ ካበደው ይልቅ የተዘጋጀው ነው ሚበልጠው

  • @cellkibg8117
    @cellkibg8117 4 роки тому +6

    ነብስ ይማር

  • @HiraAtaye
    @HiraAtaye 4 роки тому +14

    ነብስ ይማር ኤላ
    አንች ታዲያ አይንሽን ምን አስጨፈነሽ

    • @getenetgirma2435
      @getenetgirma2435 4 роки тому +4

      ጴጤ ስለሆነች ነዋ

    • @blenminda9308
      @blenminda9308 4 роки тому

      Zefenu mesetot new

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 4 роки тому

      Hira Hira queen .....አሁን በዚህ ግዜና ወቅት ይህን ልብ የሚነካ ድንቅ ስራ ስትሰራ ከአንቺ ቀፎ ጭንቅላት ካለሽ ደግሞ የሚገኘው ሽሙጥና ትችት ነው! አምላክ ይቅር ይበልሽ! ማፈሪያ ነገር ነሽ

    • @HiraAtaye
      @HiraAtaye 4 роки тому

      @@bgzlyj3580 ደንቆሮ መናፍቅ ቆሻሻ

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 4 роки тому

      Hira Hira queen ...even your ugly name says something about you! “ Hira Hira queen” my ASS!

  • @arsemamekonenn8581
    @arsemamekonenn8581 4 роки тому +1

    አይዘፋኝ ሴት እንዲሁም ወንደ ዘፈኝ ዘፈናቸ ያበለፀጋቸሁን አምላክ እየካዳቸው የቀደመውን እምነታቸሁን በክህደት የአውሮፓን እምነት መሸሸግያ አደርጋቸሁት ወገኖቼ ደኃ ኦኖ እምነቱን የቀየር ተዋቄ ሰው 2% 100ነው ሁሉም ሲሞላለት አንገት ማሰገብያ ንቤርት ሲኖርው እምነቱን ማጠንከር ሰገባው አይኑን አጨልሞ የሚያመልክበት እምነት ይገባል ነፈሰህም ሰጠፋ በጨለማ እንደምትጉዝ ታወቃለህ/ሸ ጌታ ደቀመዛሙርቱን ሰያሰተምርና ሲፁልይ ቀና ብሎ ነው አይኑን ከደኖ ያሰተማርበትም የፀለይበትም ሰፈራ የለም በጨለምያ የሚኖር ጨለምያ ይገጥመዋል ወገኖቼ አትሸወዱ እምነትህ ለንሰኃ ከፈት ነቸ ቸግርህን በሱባዬ ታሰርያለቸ የኢትዮጰያው ንጉሰ ፈቃደ ተ/ማርያም ነሰኃው ታጥቦ በጌታ ቀኝ እጀ በክብር አርፈል ይህ ለመላው ኦርቶዶክሰ ለኦናቸው አርያ መኦን ይጠበቅባቸዋል ከጨለሚያ ወደደቅደቅ ጨለምያ መጉዝ የከንቱ ከንቱ ነው።አመሰግናለሁ

  • @Didi-2016-n
    @Didi-2016-n 4 роки тому +7

    ብዙ ዎቻቹ ኮመንት ላይ ለምን አልተለመነበትም ነው እንዴ 😠ምንድነው እኔ እንደውም ደስ ነው ያለኝ የራሱ የቅርብ ሰዎች የሚችሉትን እንዳደረጉ ተናግረዋል 👍👏 እንደውም ሌሎች አርቲስቶችም ቢለምዱት ጥሩ ነበር ይህ ሁሉ አርቲስት በበዛበት ዘመን አንድ ከማህላቸው እንዲህ አይነት ችግር ሲደርስበት እርስ በርሳቸው ቢተባበሩ ያቅታቸዋል ብዬ አላስብም ።

  • @bilenmillion1179
    @bilenmillion1179 3 роки тому

    Yes elelelelele thank you zertu kebede !! World is not my home . Rest In Peace our brother 😘😘😘

    • @chewataapp7021
      @chewataapp7021 3 роки тому

      If world isn't your home, what are you doing here?

    • @a71green25
      @a71green25 2 роки тому

      Ameeeeeeeeeeen
      Ameeeeeeeeen
      Uuuuuuuuuu

  • @deanmg39
    @deanmg39 3 роки тому

    ኮዲያ ዘሪቱ የጨለማውን መንፈስ እየሱን ነው ያስተዋወቀሽ ያጠመቀሽ እንደ ቢዮንሴ የእመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ እየሶስክርስቶስንማአ እምታቀውአጋፋዋእማትሞተውእውነተኛውእየሱስክርስቶስበደሙየዋጃትኦርቶዶክስናት እግዚአብሔር አምላካችንና ፈጣርያችን ቸር ነው ኤልያስ ንሰሐ ይግባአይ ግባ አላቅም እግዚአብሔር ግን ስለኛ ስለልጆቹ ሲል ይቅር ይበለው አንቺግ ንሰሐ መግባት አለብሽ መመለስ አለብሽ እስላምጋር ንሰሐ የለም ፔንጤጋር ንሰሐ የለም አንቺ ጥበቡ ጂጂ ተፈራነጋሽ ዘፍናቹ ዘፍናቹ ለምን ፔንጤ ሖናቹ ዳቢሎስ ንሰሐ እንዳገቡ ስለሚፈልግ ለምን ዘፋኚ የእግዚሐብሔርን መንግስቱ እንደማይወርስ ስለተናገረ ነው እና ንሰሐ ግቡ በኢትዮጵኦርቶዶክስ በእመቤታችን መቀነት

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 2 місяці тому

    የድሮወቹ ጴንጤዎች ስነ ስርአት የነበራቼው እንደነ ዶክተር ደረጄ ያሉት የዘመሩት ነው :: እኛ ልጆች ነበር አስታውሳለሁ ::

  • @helenbirehane2248
    @helenbirehane2248 2 місяці тому

    ነፍስ ይማር መጽናናቱን ይስጥሽ🙏

  • @AmaniMelse
    @AmaniMelse 2 місяці тому

    egzibar mastenatu yisxish

  • @user-bw7sb6jb3l
    @user-bw7sb6jb3l 4 роки тому +2

    ጌታ ሆይ ቸርች ነው ያለችው በለኝ እኔ ምለው ዘሪቱ ምን እየሆንሽ ነው ወይ አንዱን ምረቺ የምን ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ቦታ ነው ለሞተው ነብስ ይማር 😢

    • @user-cu8be6fn7o
      @user-cu8be6fn7o 4 роки тому

      አሀሀሀሀሀሀ ሁለት እግር አለኝ ብሎ ሁለት ቦታ መቆም? ?

  • @alemneshhaylo9625
    @alemneshhaylo9625 2 місяці тому

    ኮመት ስፅፍ የመጀመሪያዬ ነው ገራ ገብቶኝ ነው ዘፈን ነው ይቅርታ ግን ለመተዉ ነፍስ ይማር ልጁ ያሳዝናል በአሁን እድሜው😢😢😢😢😢

    • @user-xc9ou5nz3i
      @user-xc9ou5nz3i 2 місяці тому

      ፄንጤ ሆናለች እኮ መዝሙር ነው

  • @mewhab1998
    @mewhab1998 Місяць тому

    አሳምራለሁ ብላ መዝሙሩን አበላሸችው ኤልያስን የማይመጥ ስራ

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 роки тому +25

    ዘሪቱ: ነቀለች እንዴ ሰው: ምነካው ሻማ ማብራት ቀርቶ:
    በሙዚቃ: ትግሰቱን :ሰጠኝ ፈጣሪይ ሆይ
    ነፍሱን ይማረው 😒😒😒😒😒😒

    • @fassikamekonene8077
      @fassikamekonene8077 4 роки тому +1

      Hhhhhhhaaaaaa

    • @meseretedayewu2162
      @meseretedayewu2162 4 роки тому +1

      ለነሱኮ መዝሙር መሆኑ ነው። አይ መታወር

    • @Addisu223
      @Addisu223 4 роки тому

      @@meseretedayewu2162 dedeb hiji ena mesheta betishin chefiri. Tsadik meslesh Atari. Ye Amhara haymanot Genet ayasgebam.

    • @meseretedayewu2162
      @meseretedayewu2162 4 роки тому +2

      @@Addisu223 አሜን ብያለሁ ለስድቡ የኛ ሙህር። ደግሞ ማለት ነው ሃይማኖት ዘር ቀለም ነገድና ቋንቋ የለውም በሁሉም አለም እግዚአብሔር ይመለካል ሁሉም ፍጥረት ይገዙለታል። የዲያቢሎስ የግብር ልጆች ሁናችሁ ማስታዋልና ጥበብ ከየት አግኝታችሁት? ተሳደቡ እንጂ በጭፍን በጨለማ። እግዚአብሔር አይነ ልቦናውን ያብራላችሁ።

    • @bgzlyj3580
      @bgzlyj3580 4 роки тому +1

      gdff Yff ...የኛ ደንቆሮ, በሰለጠነው አገርአንድ ስው ህይወቱ ሲያልፍ በህይወት በነበረብት ግዜ ይሰራው ከነበርው የስራ መስክ ጋር በማያያዝ ይዘከርለታል ወይም ይታሰባል እንዳንተ ወይም እንዳንቺ አይነት አእምሮው ከዶሮ ቂጥ የጠበበ ሰውአለ ብዬ አልገምትም ነበር የዘሪቱ አቀራረብ ድንቅና ልብ የሚንካ ነው " ቢገባህ " ወይም " ቢገባሽ " ኖሮ...

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 4 роки тому +36

    መቼም መቃብር መስኮት የለው።በቁም እያለ ነበር መረዳዳት ።ነፍስህን በገነት ያኑረህ ቤንጤ ነው እንዴህ ????

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይቀበልክ ነብስክን ይማር

  • @RahleKusha
    @RahleKusha 2 місяці тому

    ነብስ ይማር እህቴ ፈፅሞ እ/ር ሀዘንሽን ያስረሳሽ

  • @meron8340
    @meron8340 4 роки тому +25

    ኢየሱስን ማውራት ቀላል ነው እሱን መኖር ግን
    የሚወዱት መገለጫ ነው፣ እሱ የገባቸው ሰዎች መገለጫ ነው ሕይወቱን
    መኖር፡፡ እየሱስ ሕይወት ስለሆነ!! ነገሮችን መሬት አውርዶ ማሳየት ነው ባየር ላይማ ቀላል ነው፡፡

  • @eyerusalemmekonen9131
    @eyerusalemmekonen9131 4 роки тому

    OMG I can't believe it z good job Eyasusn mawek yalesu medan endalela betam des yelale le wendemachen degemo egezeyabeher begenet yanurelen amennnn R.I.P 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @janacell6165
    @janacell6165 2 місяці тому

    ያመንሽው፡ፈጣሪ፡ልብሽን፡ያበርታው፡ለሌላው፡ትምርት፡ነው፡የኦንሽው

  • @yeshiderwaro789
    @yeshiderwaro789 2 місяці тому

    Geta.tsenati.yistach.💔😭😭

  • @tsionmarym4156
    @tsionmarym4156 3 роки тому +3

    እንደው ሰብ ሆይ አነዚህ ሰዎች እንደዚህ አይነት ብርግድ ያለ ድፍረት ከየት ነው ግን የሚያመጡት ይሆን ?😁😁😁😁

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 3 роки тому +5

    ሰታሳዝኝይ አለምና የክርሰቶሰ ነግር ተደብላልቆብሻል

  • @lemlemsiran17
    @lemlemsiran17 4 роки тому +17

    እኔሚገርመኝ ከሙቱ በኃላ በየሚዲያው መልቀቅ ለኮሜት ነው

  • @user-hj5nl4yg6i
    @user-hj5nl4yg6i 4 роки тому +2

    ነፍስ ይማር

  • @Salem-di8pp
    @Salem-di8pp 4 роки тому +6

    ፈጣሪ ልቦናሰቶችሁ ትክክለኛውን ሀይማኖት ይምራችሁ ክብር ለድግል ማርያም ተመስገን ኦርቶዶክስነኝ እኔስ

  • @user-bd6tm6nm8v
    @user-bd6tm6nm8v 4 роки тому +3

    ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን

  • @messitube8047
    @messitube8047 4 роки тому +8

    አሁን ተዘመረለት ተዘፈነለት ትርጉም የለውም ይሄ ሁሉ ታይታ ነው ዘሪቱ ተብዬዋስ በፊት የት ነበርሽ ብዙ ሚዲያዎች ላይ ቀርበሽ ነበር ለምሳሌ ሰይፉ ሾ ላይ ማመስገን ምትፈልጊው ስትባይ እየሱስን ብለሽ ነበር ግን ከዛ ከተል አርገሽ እየሱስን እድከተል የረዳኝ ኤልያስ መልካ ነው ብለሽ በዛው እንመልከተው ህዝብ ይድረስለት ያለበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ብትይ ኖሮ ህዝባችን ቸር ነበር ለኤልያስ የማይሯሯጥ የለም ነበር ግን እኛ ጎበዞች በወሬ ብቻ ነው ።ዋናው ነገር ነብሱን ይማርልን ይሄንን ነው ምንፈልገው ባሁን ሰአት እሮሮሽን እዛው ቤትሽ ሄደሽ አንጎራጉሪ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      @Hamame Yonas እኔም እኮ ያናደደኝ እሄው ነው።ኤልያስ መልካን ለማየት ከኛ ከህዝቦች ይልቅ እነሱ ማለትም አርቲስቶች ቅርብ ናቸው ምክንያቱም በስራም ሆነ በተለያዩ አጋጣሚዎች ያገኙታል የዛኔ መርዳት ባይችሉ እኳን ለህዝብ አሳልፈው መስጠት ይችሉ ነበር ልክ አሁን ለሙሌ ህዝብ እደደረሰለት ለኤሉም ይረባረቡ ነበር አሁን ባለቀ ሰአት የማይረባ ወሬ ይዘው መተው ይዘባርቃሉ ምድረ ኮልኮሌ ሁላ

    • @messitube8047
      @messitube8047 4 роки тому

      @Hamame Yonas የኔ እህት ትክክል ነሽ መታመሙን ያውቁ ነበር ዝም ብለው ልጁን አስበሉት ብቻ ነብሱን በገነት ያኑርልን አሁን እሱ ያለው ትክክለኛው ቤቱ ነው ማንም ከዛኛው ቤቱ ደሞ ሚቀር የለም የግዜ ልዩነት እጂ

  • @senayetyemam6277
    @senayetyemam6277 4 роки тому

    Zeritu tebareki