Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

[የኮ/ል ደመቀ ማስጠንቀቂያ] የወልቃይት ጉዳይ አበቃ? ከአዜብ መስፍን ጉዞ ጀርባ! | Gonder | TPLF | Colonel Demeke Zewdu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 сер 2024
  • 👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0903191990/ 0903191999
    #Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
    ¬Find us on the following links
    www.yegnatube.com
    Facebook: / yegnatube
    Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
    #yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
    ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
    zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
    Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
    Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

КОМЕНТАРІ • 170

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Місяць тому +9

    ለኮሎኔል ደመቀ ሀዉልት ከተሰራ፣ደብረፅዮንም ገመድ ግዙልኝ ማለቱ አይቀርም።ኸኸኸኸኸኸ

    • @sahirsanam1551
      @sahirsanam1551 Місяць тому +1

      Lemehonu yetefenakelut yemeche yenoru nachew melles yasefferachew kehonu tiyyake wst. Yasgebbal

    • @Weyni-lm1hv
      @Weyni-lm1hv Місяць тому

      @@user-pu2cg6sh9i ግን እኮ ትግሬ ነው 100%

  • @Aster-be9gi
    @Aster-be9gi Місяць тому +3

    ሲሳይ መንግስቴ፣ የምክር መሃይም፣ የዘልአለም፣እድሜ ልክ ኮምፕሌክሳም።

  • @Zealand-nb7mh
    @Zealand-nb7mh Місяць тому

    👍👍👍👍👍

  • @girmawassie3677
    @girmawassie3677 Місяць тому

    Keep up the good

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr Місяць тому +1

    ዶክተር ሲሳይ መንግስቴ እንወድሀለን በርታልን በራያ ጉዳይ ገና ቡዙ ስራ ይጠበቅብሀል,ከራያ ባላ ,ወልቃይ ላይ 1977 ከአድ ግራት አምጥተዉ ሶሮቃ ትርካን በአከር አደባይ ዳንሻ ራዉያን በረከት በብዛት ከመሀል ትግራ የመጡ ሰፍረዉበታል,

  • @user-mp9sr7wu9j
    @user-mp9sr7wu9j Місяць тому +2

    እዲታ የአማራቱልጅ ኮሪኔር ደመቀ ዘወዱ የአማራ ህዝብ ነፃ አውጭ ነው አሁንም የደግመዋል እሱን መሰል የአማራልጅ ይወጣም አለጀግና አማራ ጎደሬው ተጠቅቶ ከመኖር ሞትን ይመርጣል

    • @Aster-be9gi
      @Aster-be9gi Місяць тому

      😂😂 ደመቀ ከሃጂ ሆነ እንጂ ትግራይ ነው። ግን ደደብም ነው

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 Місяць тому

    ህዝብን አፍነህ የምመጣ ዘላቂ ሰላም የለም።

  • @MengstuMengstu-rg2lv
    @MengstuMengstu-rg2lv Місяць тому

    ጀግናችን ይገበዋል

  • @Lemishe
    @Lemishe Місяць тому +2

    የአማራ ህዝብ ከሰማይ በታች ሁሉ ያለ የሰቆቃ ዱላ እየወረደበት እየተሣደደ
    መሬት ርስቱ በወንበዴወች ጠዋት ማታ
    የሚወረረው ብአዴን በሚባል ሺንፍላ
    ባንዳ ስብስብ ነው
    ሁለት የአማራ ኢሊት ቄስ ሸህ የአገር
    ሺማግሌ አንቂ የተባለ ደናቁርት ሆዳም
    አማካኝነት ነው ይህ ነው የአማራን ህዝብ
    መጫወቻ አርጎ የቀጠለው ሆደ ጂቡየአማራ ሙህር ሆዱ እስካልጎደለ ድረስ በአገኛው
    ይጋለባል ይነዳል ለነገዬ አይልም ይህ ነው
    ውድቀቱ
    ለተከበሩ ሲሣይ መንግስቴ ምስጋናዬ ከፍ
    ያለ ነው እድሜ እና ጤና ለአደረኩት ትግል
    ታሪክ ሲያስታውሱሁ ይኖራል !

  • @user-yc6fv8dt1l
    @user-yc6fv8dt1l Місяць тому

    አዲ ረመጽ ማይ ጸብሪ ማይ ካድራ አዲ ጎሹ ማይ ጋባ ሁመራ ቋንቋቸው በአማርኛ ነው በትግርኛ

  • @user-vy3vt6hd7t
    @user-vy3vt6hd7t Місяць тому

    እንደ።ተማረ።ኣስብ።ብሄረተኝነት።የትም።አያደርስም።

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 Місяць тому

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i Місяць тому +2

    ወልቃይት፣የአማራም የትህነግም አይደለም።ወልቃይት የእግዚአብሔር ነዉ።

  • @habtomberhane3808
    @habtomberhane3808 Місяць тому

    ደመቀ ዘውዱ ማንነቱ በጣም ነው የሚጠሉት፡ መጠቀሚያ ሊያርጉት ብቻ ነው የሚፈልጉት፡ ተጠቅሞው እንደሚጥሉት በጣም እርግጠኛ ነኝ ፡ ለታሪክ ይቀመጥልኝ

    • @Semira-fz8fg
      @Semira-fz8fg Місяць тому +2

      I'm walekayete amhara ❤❤❤❤damaka zewdu amhara

  • @MulugetaBerhanu-q3t
    @MulugetaBerhanu-q3t Місяць тому +3

    ዶከተር አንተ ሁሌ ትህነግ ነው የምትለው አህያውን ፈርቶ አሉ ደመቀ እኮ ከምትጠላው ትህነግ ከትግራይ ነው የመጣው የሞኝ ዘፈን ሁሌ አበበባየ አሉ

    • @embetgarmkyle6403
      @embetgarmkyle6403 Місяць тому

      አዎ የዚህ በፊት የነበረዉ ስህተት መሆኑን አወቀ

  • @AbrihaDebas
    @AbrihaDebas Місяць тому

    Koshasha yenekeze

  • @kidaneadhanom5379
    @kidaneadhanom5379 Місяць тому

    ዶሮ ሚዛናዊ ሓሳብ ብታቀርብ ጥሩ እና አምላክ የሚወደው ሊሆን ይገባል ።የሰው ቤት ማፍረሱ መውረሱ ትክክል ብለህ ለሁለቱም መርዝ ከምትረጭ ምሁራዊ መግለጫ ስጥ

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 Місяць тому +4

    ሁልጊዜ የማይጠገብ አንደበት:የማይሰለች የሃቅ ማዕድ!!!!!!!!!

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤አማራ (+) ነህ እስላም ? አማራ ክርስትና እምነት እንጂ ቤሄር ማንነት አይደለም❤

    • @samera626
      @samera626 Місяць тому

      የመኞች ዘፈን😅😅😅😅😅😅

  • @GereAregawi-ff2bs
    @GereAregawi-ff2bs Місяць тому +2

    ኣንተ ኣዛ ተፈናቃይ የለም ትላለህ የኣንተ ተፈናቃይ ኣማራ ብቻ ብለህ መጮህ ብቻ ነው

    • @user-tn2db9cq8q
      @user-tn2db9cq8q Місяць тому

      ወልቃይ ተፈናቃይ ይኖራን እራያ ውስጥ ግን የትህን ካድሬ እና ሚኒሻ እንዲሁም አንዳዶቻቸው ሚስቶቻቸውን ይዘው ህደው እንደሆነ እንጂ እንደ ህዝብ ግን ወደትግራይ የራያ ህዝብ አልተፈናቀለም

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому +1

    ❤አማርኛ ቃንቃ የወታደሮች ና ቤተመንግስት ቅይጥ ቃንቃ እንጂ የአንድ አማራ የሚባል ቤሄር ማንነት ቃንቃ አይደለም የለም ምክንያቱ አማራ ክርስትና እምነት መንፈስ ነው በቃን ውሸትትትትትት❤

  • @tamirutola1807
    @tamirutola1807 Місяць тому

    This is your thought and protestors not of most nations

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Ahun degmo sewn lemadenager awaj awaj awaj..beyekenu

  • @AndatomBeyene
    @AndatomBeyene Місяць тому +1

    አፍጮው ይመለሳል ምእራብ ትግራይ በስምምነቱ መሰረት ወደነበረበት

    • @awokegebregziabher1800
      @awokegebregziabher1800 Місяць тому

      wolkaite never go back to tigray no way

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Місяць тому

      ​@awokegebregziabher1800 you like or not, you can't change welkyet tegaru identity, ofcource every body will pay a price for what you done on tegaru

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 Місяць тому

    ዶ/ክ ሲሳይ አልሎትም ፋኖ ሲሳይ ነው የምንሎት ።እርሰዎ እንዳሉት በተወሰነ መልኩ ተፈናቃዮች መግባታቸውንና የአማራ ክልል የመሰረተውን አስተዳደር አፍርሰዋልና አይዞህ አትዘን፣ አሁንም የተመሰረተው አዲስ አስተዳደር መፍረሱ አይቀርም ።

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 Місяць тому

    Wengele new yemwwedete beshta neq

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Місяць тому +2

    ሽማግሌው ከውቀት የጸዳ ነው

  • @user-uo6gh7ub2f
    @user-uo6gh7ub2f Місяць тому

    ከወልቃይት የተፈናቀለ ቤንሻጉሉ ክልል በጎንደር በጎጃም በሡዳን

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt Місяць тому +1

    አይ ተላላኪ ነበርን ሲሳይ መንግስቴ

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 Місяць тому

    ሲሳይህን ያሳጣህና እስከ መቼ ይሆን በዘረኝነት ባህር የምትዋኘው ?? ድሮ በኣባቶችህ በድህነትና በኃላቀርነት ያረጀች ጦጵያ በሰላም በእኩልነት በከፍተኛ ፍጥነት ታድግ የነበረች አገር ለምን ታድገለች የምን ሰላም የምን እኩልነት ብላቹ አፍቃሬ ድህነትና ኃላቀርነት ሁናችሁ በቅናትና በዘረኝነት በዱኩማንነትና በኢሰብኣዊነት መርዚ እንጂ ማር የማትወዱ በማንነት እጦት አእምሮኣችሁ ላሽቆ በዘረኝነትና በናዚያዊ በፋሽሽትነትና በአኬልዳማነት የምታምኑ የኢትዮጵያ ዘርዘኞችና አረሞች እንደ አባታችሁ ቆምጬውና ባንዳው ጎቴ የምትከተሉ አረሞች !💀👹👺💀👹👺🤮🤮🤮🤮🤮

  • @yonasafeworki5568
    @yonasafeworki5568 Місяць тому

    ይህ ሰው ራሱ ኣይታገል ብቻ ክብሪት ሆኖ ህዝቡ እርሱ ብራሱ እንዲፋጅ ግልጽ ያልሆነ ፖለቲካ የሚሰራ ሰው ሆኖ ነው ትእዝብቴ።

  • @HelenHelen-d5c
    @HelenHelen-d5c Місяць тому

    አኔ ጎንደር ብመጣ መሬት ይሰጠኛል ደ/ር ሲሳይ አ/አ እመጣለዉ መሬት ይሰጠኛል

  • @milaman30
    @milaman30 Місяць тому +2

    ጠብቅ ኣንተ ካሃዲ ጆኖሳይደር ማሀይም

    • @user-tn2db9cq8q
      @user-tn2db9cq8q Місяць тому

      ክህሃዲነቱ ምን ላይ ነው ትህግን ልክልክካቸውን ሰለሚናገራቸው ወይስ ትግራዋይ ነው ብላችሁ ነው እምታስቡት

    • @aklokgetnet2196
      @aklokgetnet2196 Місяць тому

      😂​@@user-tn2db9cq8q

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    ጠ/ሚ፡ ለውጭ፡ ዜጎች፡ ማረፊያ፡ ሲሰሩ፡ ገቢ ለአካባቢው፡ ሕዝብ፡ ነው፤ የአማራ፡ ትዕቢት! ዶ/ር፡ ሲሳይ፡ ኮነሬል፡ ደመቀን፡ ከፍ፡ አርገው፡ በሚያወድሱበት፡ አፋቸው፡ ዶ/ር፡ አብይን፡ በግማሹ፡ አያደንቁም! በጣም፡ ያሳፍራል!!!

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ተላላኪ ነበርኩ ይላል ሰሞኑን

  • @user-vm7tv9lw8r
    @user-vm7tv9lw8r Місяць тому

    ዶ/ር አንተ ከማን ወገን ነህ ግራ ስለ ገባኝ ነዉ ።

  • @user-be5tj4kx2n
    @user-be5tj4kx2n Місяць тому

    ሲሳይ የነፍጠኛ ወኪል እንዲያውም አቀንቀኝ ነው፡፡

  • @birhanemelaku3931
    @birhanemelaku3931 Місяць тому

    ራያ አላማጣ አስመላሽ ዋሾ እንዴት ይዞኋል 😂

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому

    ድሃና፡ ያልተማረ፡ ሁሌም፡ መቃወም፡ ነው። እኛ፡ ስደተኞች፡ ምዕራባውያን፡ የሸቀጣ፡ ሸቀጥ፡ ትናንሽ፡ ሱቆች፥ የባሕል፡ ምግብ፡ ቤቶች፡ የስደተኛው፡ ሐብት፡ ነው! ስራ፡ ይፈጥራሉ፥ ግብር፥ ቤት፡ ይገዛሉ።

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Місяць тому +3

    ክርስትና ተነሠ፥ አማረ፥ ሠለጠነ እንጂ አማራ የሚባል ጎሣ ወይም የዘር ሐረግ የት አለ? ስብስቡ ማለፍያ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያውያኑ ይሆናሉ።

  • @tadessegebreegziabeher8045
    @tadessegebreegziabeher8045 Місяць тому

    የሄን የመስፋፋት ፍላጎታቹሁ በስተመጨረሻ የራሳቹሁን እንደሚያሳጣቹሁ ኣትጠራጠሩ በቅርቡ የሚናየው ይሆናል።

  • @user-wj1vm7bb2s
    @user-wj1vm7bb2s Місяць тому

    ኣፄ ሚኒሊክ በትግራይ ይከተሉት የነበረ የጭቆና ና የማደህየት ፓሊሲዎች 1.ተጋሩ ለሁለትበመክፈል የተጋሩ ኣቅም ማዳከም. 2. በኢኮኖሚ ለማዳከም ለም መሬት የሆኑ የወልቃይት:ፀለምትና ራያ ቆቦ ከትግራይ ጥንት ግዛትነት ወደ ጎንደርና ወሎ ማካለልና ከዋዳላድላንታ:ከዋግ:ከቡግናላስታ:ደቡብ ጎንደር ኣማራዎች ማስፈር እንዲሁም ከመላው ሃገሪቱ ኣማሪኛ ተናጋሪ የመንግስት ኣስተዳዳሪዎችና ሠራተኞች መመደብ የሽፍጥናብልጣብልጥ ተግባር መፈፀም:3.የተጋሩ ኣንድነት ማደፍረስ:4.ንቃትናእውቀት የነበራቸው ተጋሩ ወደ ሌላ የኢትዮጽያ ግዛቶች መመደብ የሚሉ የክፋት ፓሊሲዎች ነበሩ እነዚህ ፓሊሲዎች በትግል ተሽረዋል ነገር ግን እነዚህ የ100 ዓመት ኘሮጀክት ለመመለስ የሚደረግ ጥረት ጊዜ ያለፈበት መሆኑ ደክተሩ ቢረዱት መልካም ነው እላሎህ

  • @user-vy3vt6hd7t
    @user-vy3vt6hd7t Місяць тому

  • @solomonabreha2300
    @solomonabreha2300 Місяць тому

    ከውሾቹ አንዱ አንተ መሆንህ ይታወቅሀል።

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 Місяць тому +1

    ምን አይነት የተምታታበት ድብኝት ነው።። በጀመሪያ ህዝብን ይቅርታ ።።❤ጠይቅ ህገ መንግስቱን ???አንተን ብሆን እዴበቅ ነበር።።ማፈሪያ።

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse Місяць тому

    ህዝብ ሁሌም ይጠይቃል ግን ጥያቄው እንቶ ፈንቶ ለሆነ ሁሉ ሲንአመክር እድሜ ልክ ፈጀን ቆራጥ መራ ለህዝቡ የማጠቅም ነገር ድምፁን አጥፍቶ ይሰሬል

  • @tadessegebreegziabeher8045
    @tadessegebreegziabeher8045 Місяць тому

    እናንተን መስማቱን በራሱ ሃጥያት ነው።

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 Місяць тому

    ህዝብ አጣን እንጂ መሪ ነበረን

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena Місяць тому

    አቶ ሲሳይ እንደ አንተና ኮ/ ደመቀ ያሉ ልክስክሶች ብልፅግና ሆኖችሁ ከመንግስት ጋር በአላማ ተስማምታቸሁ አማራን እያስጨረሳችሁ አሁን ወልቃይተ ወልቃየት እያላቸሁ አታደነቁሩን ከርሳም የስልጣን ጥመኛ ሁላ

  • @user-hr2cm8xh5o
    @user-hr2cm8xh5o Місяць тому

    Tplf be amhara meret mercha wist endet yigebal

  • @teklemuzfisseha2828
    @teklemuzfisseha2828 Місяць тому

    አንተም ብሎ ዶክተር???

  • @sabellamogess6372
    @sabellamogess6372 Місяць тому

    Welkait, Tegede , Tselemt & Raya was quietly and methodically annexed to the Tigray region by TPLF Nazi Melse or Legese whatever his name was during their three decades in power to create the artificial construct of “Western Tigray”. TPLF and ONEG can Enjoy their dream Welkait, Tegede , Tselemt & Raya never was part of Tigray and never will be. Amhara did not create boundaries TPLF did.

  • @abdikennaa1412
    @abdikennaa1412 Місяць тому

    I doubt this man mind level, I think he is still at TTI level. Every time he is criticizing Abiyi, I have never seen him appreciating any change. He is crying every time for nothing. Let alone so called doctor, ordinary farmer couldn't think like this man.

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому +5

    ❤የወሎ ኦሮሞ ፥
    የአርጎባ ፣ የወይጦ ፥ የቅማንት ፥ የአገው ፦ የትግሬ ፦ ቤሄሮች ማንነቶች ጨፍልቀህ አማራ የሚባል ፊክ ማንነት መፍጠር አይቻልም❤

  • @user-qy7ie6zl5c
    @user-qy7ie6zl5c Місяць тому

    Geberew enedayares negadew endayeneged sibelu beselam weto endayegeba enesu denakuret selehuno temariw endayemar yemiyaderegut ye shabiya keteregna fano new hezeb neka enezehen ye denakuret sebeseb meker

  • @user-fl8dy2zc2u
    @user-fl8dy2zc2u Місяць тому +1

    ከዚህ ትምህርት ያልተማረ የሚያስበው ይበልጣል

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Tigrai ena Oromo ahun band komu Amhara n lemebekel. Ya hulu gedel legedel chinkilatachewn bedron abaro endalmetachew teresto. Tigrai tenkolegna new.

  • @user-db6bv3fr9f
    @user-db6bv3fr9f Місяць тому

    ደንቆሮ ቸሙሁር ማሃይም ኣርፈ
    ተቀመጥ ዝምብለህ ኣትለፍልፍ
    ወደድክም ጠላህም ወልቃይት ህሞራ
    በትግራይ እጅ መግባቱ ኣይቀርም
    እርር በል ጨምላቅ

  • @Samuel-mk5le
    @Samuel-mk5le Місяць тому

    Hawelt kserah behala qoyteh tgraway new edatl

  • @destagggg9435
    @destagggg9435 Місяць тому +3

    መርዝ ከመርጨት በስተቀር ሌላ ስራ የለህም ?አንተን ብሎ ተንታኝ ክክክክ

  • @befairbalance7507
    @befairbalance7507 Місяць тому

    It is w mind boggling this the so called dr. his curlity is through the roof, instead of apologize for what they done on welkyet tegaru he is still preaching hate.i know this guy has a hate on tegaru the time he calling tplf tihineg

  • @sosinayoni
    @sosinayoni Місяць тому +3

    ጁንታ አማራ ምድር አይኖርም እዛው ድንጋያቸውን ይብሉ

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 Місяць тому

    Addis Ababa Universty lecturer ¡¡¡ ???

  • @beheya
    @beheya Місяць тому +2

    የቀነጨሩ ዶክተሮች ማሳያ...

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ተላላኪ ነበርኩ አለ ሲሳይ መንግስቴ

  • @user-ej7kv3pt2c
    @user-ej7kv3pt2c Місяць тому

    ደሀ እማይወድ መንግስት

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Місяць тому

    ዶር ሲሳይ ተፈናቃይ የለም ወንጀለኛና ነብሰ ገዳይ ብቻ ነው ጠንከር በል እንጅ ትግሬ አገሩ ትግራይ ነው ምን እያመላከትክ ነው? ማይካድራን የረሳኸው መሰለኝ

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 Місяць тому

    Dr yeante tekelaye minister yete endale betenegeregne dese yelegna sewe endet beze dereja banda yehonale leraya teteyakiwe andu ante nehe yefederale mengesetu eyalwk kermeke

  • @user-qn1ge2ph3b
    @user-qn1ge2ph3b Місяць тому +4

    ይህ ማሃይም ደክተር ደመቀ የትግራይ እንደሆነ የውቃል ቤትህ ውስጥ ሃውልት ስራለት

    • @sosinayoni
      @sosinayoni Місяць тому +1

      30 አመት ተረት ተረት

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Місяць тому +1

      Well said and Well explained those denakurt instead of apologize welkyet tegaru he is spreading lies

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ተላላኪ ነበርኩ አለ ሲሳይ መንግስቴ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Lik neh minim ayaregim park ,gidib ,resort le Ethiopia minim ayaregim yihe ye Oromo party eskale dires .Oromo eyale yalew minelik 100 years geztual ena egna degmo 1000 years engezalen new. Ethiopia wust bank teklala be Oromo likoch new yeteyazew mistir bota lemesrek endimech. Kegeter atitew Addis Ababa bemulu ye Oromo lijoch nachew minim ayaregim lewt meta almeta aymetam enji.

  • @tenagnaterfe6244
    @tenagnaterfe6244 Місяць тому

    Way you saying that only Amhara Taiwn ?????????

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 Місяць тому

    Tadya Amhara mognu Tigrai terbalech yilal .Tigrai korat lib new yalew Amhara menta lib new yalew zare ya hulu Abiy Ahmed be drone chefchifowachew Amhara n lemebekel silu zare ke Oromo gar kit getemu. Echin yewahinet Amhara atifa Tigrai merz new.

  • @nuru7490
    @nuru7490 Місяць тому

    ሲሳይ ተብየው እስካሁን ታወራለህ የራያን ወጣት ባድለጠናችሁ ዝንብሎ ወሬ

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn Місяць тому

    ወያኔ ከሰይጣን ለባሰው ስራህ ፈጣሪ የጅህን ይስጥህ ዘርህ አይባረክ

  • @kebedezelelew3742
    @kebedezelelew3742 Місяць тому +2

    እኔ፡ትገርሙኛላችሁ፡ምን፡አይነት፡ጭንቅላትና፡አስተሳሰብ፡ነው፡ያላችሁ።ምን፡ዓይነት፡መንፈስ፡ነው፡የሌላውን፡ሁሉ፡የኛ፡ነው፡ማለት።የሰራችሁትን፡ስህተት፡የሚጠይቃችሁ፡ህግ፡ስለሌለ፡አሁንም፡ተመልሳችሁ፡ታሸብራላችህሁ።ወልቃይትን፡ዳግም፡ከመመኘት፡ትግራይ፡ውስጥ፡ወርቅ፡እየተዘረፈ፡ሕዝቡ፡እዚህ፡አዲስ፡አበባ፡በልመና፡መከራውን፡ያያል።አያሳፍርም።ጐረቤትም፡የኢትዮጽያ፡ሕዝብ፡በናንተ፡እየተሸበረ፡መኖር፡አለበት፡ማለት፡ነው።

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Місяць тому

      Well said and Well explained, as they said what goes around it comes around

  • @mashogher
    @mashogher Місяць тому

    የእናቴ ቀሚስ ጠለፈኝ ትታቹህ ስለ ለሚ መሬታችሁ ኣልፋሽቃ ብትናገሩ ይሻላቿል ልልልልልልልልል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Місяць тому

    መች አልቆ ነው የቆረጣችሁት?

  • @GereAregawi-ff2bs
    @GereAregawi-ff2bs Місяць тому +1

    ግም

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 Місяць тому +1

    ❤ወረኛ ሰርተክ አሳየን የሰሩትን ከምታቃልል ስራ አንተም ወሬ ጠላን ወረኛ

  • @habtomberhane3808
    @habtomberhane3808 Місяць тому +5

    ሰው ሲያርጅ ሰውነት ይጃጃል የሚባለው የሲሳይ ግን ይለያል ከሰውነቱ ይልቅ አእምሮው ነው ቀድሞ የጃጀው፡ በደሰከለው አእምሮህ መርዝ መርጨት ብቻ ነው የሚችለው ። አንዴ የነቀዘ አእምሮ መመልስ አይችልም ። የራያ ጉዳይ ፋይሉ ሲዘጋበት ወደ ምዕራብ ትግራይ አማተሮ አሁንም መርዝ ይረጫል በዛ በቆሸሸ አፉ
    ተጋሩ ነን የራሳችን መሬት የግድ እንስመልሳለን 100%

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Місяць тому

      ሁብታሞ አንጀትህ ሲቃጠል ስድብ ጀመርክ?

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Місяць тому

      ትግሬ ወልቃይት ውስጥ ምን ጉዳይ አለው?

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Місяць тому

      ዩተፈናቀለ ትግሬ 13 ነው

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Місяць тому

      Well said and Well explained, demeke zewdu him self is tigraway, he one of the genocider documented in history of welkyet tegaru

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому

      ተላላኪ ነበርኩ አለ ሲሳይ መንግስቴ::

  • @MulubrhanWoldemariam-oq8uy
    @MulubrhanWoldemariam-oq8uy Місяць тому

    እበት ነህ

  • @habtom1983
    @habtom1983 Місяць тому +2

    አይዞሽ ጨቡዴ ትውጠዋለህ ወንድ ከሆነ ደመቀ እዛው ይጠብቀን!። 😂😂😂

    • @getnetb-dw4qo
      @getnetb-dw4qo Місяць тому +1

      ወንድነቱን አሳይቷል ድሮ አሁንም እንደለመዳቹህት እሬሳህን ያስታቅፍሃል በቃቹህ ከዚህ በላይ ሕዝብ አታስጨርሱ የትግራይ እናትም እንባ ይብቃ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому

      ​@@getnetb-dw4qo
      ታዝለህ ገብተህ ዛሬም ፉከራ ዛሬ ማን ያዝለኛል ብለህ ነው::
      ሞራል ቢኖራችሁማ ወንድምህ ፋኖ እየሞተ እዚህ የፒፒ ተላላኪ ሆነህ አትቀባጥርም ነበር

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 Місяць тому

      @@getnetb-dw4qo የአማራ እናት ልጅዋ ሲሞት አታለቅስም እንዴ እንደ አህያ ? ስለ ትግራይ እናት አዝነህ አይደለም

  • @Amen-vh8pt
    @Amen-vh8pt Місяць тому +1

    በፊት ስለሚያሰቃዩዋቸው ጞጆዎቹን አፈራርሰዋቸዋል ነው ያልከው
    ፀያፍ ቆሻሻ ነህ ::

  • @mulualemhnega9946
    @mulualemhnega9946 Місяць тому

    አንተን

  • @ThugLife-pe4re
    @ThugLife-pe4re Місяць тому

    በህግ ነው ያሉት ማዋሸት ጥሩ ተናግረህ ማለፍ ኣላቹ መዋሽት ጡሩ ኣይደለም በሕግ ነው ወረኛ

  • @FikirteAdmasu
    @FikirteAdmasu Місяць тому

    Tgray ulam yamara mlat new

  • @Tsion-my8mo
    @Tsion-my8mo Місяць тому +2

    አማራ ሁሌም ምቀኝነት አለው በተለይ ይህ ሰውዬ
    እንተ እማራ ከሆንክ ለእማራ ሰላም እምጣ ሁሉንም ሌላው ስው ያርግልኝ እያልኽ ነው negative የሆንክ ሰው ነህ።

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 Місяць тому

    ድንቄም ዶክተር

  • @EtAb-qs9kr
    @EtAb-qs9kr Місяць тому +2

    ወልቃት ማሀል ትግራይ ነው መተማ ዮሀንስ ዓዲ አርቃይና አልውሀ የትግራይ ነው ከንቱ አትልፉ ተላፍነህ የያዝከው ህጋዊ ህገመንግስታዊ መሬት ነው።

  • @DG-iw4jy
    @DG-iw4jy Місяць тому +2

    ምሁር ተብለው የተጠሩ ዶ/ር ስሳይ መንግሥቴ ምን ነኬ? ድንገት እዚህ ደረጃ ወረዱ embarrassing!!!

  • @haileseged1124
    @haileseged1124 Місяць тому +1

    ቀዳዳ ! ሆዳም ! ሆድ አደር

  • @zenebez5237
    @zenebez5237 Місяць тому +1

    ይህ ደ/ር ነኝ ባይ ጭቃ ጭንቅላት

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 Місяць тому

      ስድብን ምን አመጣው ይሄን የመሰለ ትልቅ ሰው ካልፈለጋችሁ አታዳምጡ ጨዋ መሆን ለራስ ነው አምላክን ማክበር ነው

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq Місяць тому

    ወልቃይት የአማራ ነው ትህነግ መቀበሪያው እንጂ መኖሪያው አይሆንም ገዳይ ትሀነግ ብቻ ከሆነ ወልቃይት ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያ የትህነግ ነው

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому +2

    ❤ውሸት ሸለቸን የለም አማራ ቤሄር ማንነት ፦ ቅማንት ፥ አርጎባ ፥ ወይጦ ፣ አጎው ፥ ትግሬ ፣ የወሎ ኦሮሞ ፦ ጨፍልቀህ አማራ የሚባል ቤሄር ማንነት መፍጠር አይቻልም ፊክ ነው❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅በቃህ ውሸታም

    • @user-pr6gp7ih5x
      @user-pr6gp7ih5x Місяць тому

      🐂🐂🐂🐂🐂🐂🐃🐃🐃🐍🐍ጋላአጋሜ😂😂😂😂😂

    • @sosinayoni
      @sosinayoni Місяць тому

      ቁልቋላም አንፈልጋችሁም በግድ ለማኝ

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ተላላኪ ነበርኩ አለ ሲሳይ መንግስቴ😊

  • @yonaswoyni5536
    @yonaswoyni5536 Місяць тому

    የውሸት አባት ሰርተህ አትበላም ቅለታም ሽማግለ

  • @blenasme7621
    @blenasme7621 Місяць тому +2

    ይሄ የስነዜጋ መምህር ህገመንግስቱ መፅሀፍ ቅዱስ ነው ሲል የነበረ የበአዴን ካድሬ ምላሱ አትደክምም እንዴ ቂቂቂቂቂ😂😂😂

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ተላላኪ ነበርኩ አለ ሲሳይ መንግስቴ::

  • @kinfesahilu3585
    @kinfesahilu3585 Місяць тому +1

    ሲሳይ ምን እያልክ ነው። ጊዳዩ ኣይመለከትህም።

  • @kiduteklebrhane62
    @kiduteklebrhane62 Місяць тому +4

    ኝኝኝኝኝ እያልክ ራያን ኣስረክበሃል ኣሁን ደግሞ ኝኝኝኝኝኝ እያልክ ወልቃይትን ታስረክባለህ።ወንጭፍ ኣደባባይ ፊት

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt Місяць тому +1

      ተላላኪ ነበርኩ አለ ሲሳይ መንግስቴ

  • @user-ed5it7fp9q
    @user-ed5it7fp9q Місяць тому +1

    ወልቃይት ፀገዴ ፀለምትና እራያ ቆቦን መተከልን አንድ አማራ እስከቀር ለማንም አይሰጥም የባንዳው ልጅ መለስ የዲቃላ ሰሙ ዜናዊይ የደፈው የአማራን መሬት ወደትግራይ መከለሉ ባንዳነቱና መርዙ አማራን መግደልና ዘርማጥፋት ልጆቻችን የርግዝና ማምከኛ መርፌ በመውጋት ያመከነ የባንዳው ዲቃላ ያቀደው እቅድ አሁን የሞተ እሬሳ እየሆነ በተግባር በጀግናው አማራ የአማራ ፋኖ እየተገበረ ነው ተከዜምንም መሻገር መቅሰፍት ይሆን ዋ የታደሰ ወራው ደንፋታ የትግራይ ህፃናት ለወንበር ማሰቀጠፍ ይብቃችሁ ወራዶች ዋ

  • @user-mp9sr7wu9j
    @user-mp9sr7wu9j Місяць тому

    ግን እኔ ይገርመኛል የአማራ የወልቃይትና የእራያ ህዝብ የዛ ባለቤት ነው ወያኔ የትግራይ ነው ሲል አያፍሩንም ባለቤቱ ተወላጅ የአማራ ህዝብ እያለ ወያኔ ምራብ ትግራይባለቤት ነኝ ሲል አያፍሩም አማራ ህዝብ የፈለገው ሞት ይምጣጅ ወልቃይት ጠገዲ ሁመራ ጠለምት እራያ የአማራ ግዛት ነው ሊላው የሰውን ገዘብ የእኔነው ብሎ ከመጣ ህወቱን ከናቱ ሆድ አስቀምጦት አይመጣም

  • @habtomberhane3808
    @habtomberhane3808 Місяць тому +3

    ደመቀ ዘውዱ ማንነቱ በጣም ነው የሚጠሉት፡ መጠቀሚያ ሊያርጉት ብቻ ነው የሚፈልጉት፡ ተጠቅሞው እንደሚጥሉት በጣም እርግጠኛ ነኝ ፡ ለታሪክ ይቀመጥልኝ

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Місяць тому

      ሀብቶም አይ የትግሬ ነገር ከተንኮል ድርብ ማግ ነው የተሰራችሁት?

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Місяць тому

      መከላከያውንማ ሱሪያችንን ያውቁታል ብሎ ብርሀኑ ጁላ ላይ ትግሬ አላግጦበታል

    • @befairbalance7507
      @befairbalance7507 Місяць тому

      ​​@@emaleyjored7043there is no as diablos as tesfafi , no wonder they called you tesfafi, the problem of all Ethiopian

    • @habtomberhane3808
      @habtomberhane3808 Місяць тому

      @@emaleyjored7043 TDF ታውቅታላችሁ፡ ዓለምን ያነጋገረ ታጋይ ሰራዊት ነው በብርሃኑና በናንተ የሚነሳ አይደለም አፍህን ዝጋ ብላታ አድጎ

    • @habtomberhane3808
      @habtomberhane3808 Місяць тому

      @@emaleyjored7043 የዝምብ ስብስብ