ETHIOPIA - ኤልያስ መልካ ከ50 ዓመት በላይ መኖር አልፈልግም ይል ነበር” ሀይሌ ሩት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • የኤልያስ መልካ የመጨረሻ ሰዓታት ምን ይመስል ነበር?
    “ከ50 ዓመት በላይ መኖር አልፈልግም ይል ነበር” ሀይሌ ሩት
    - Credit:
    - SUBSCRIBE HERE: / @onelovebroadcast
    - Follow us on facebook / onelovebroadcast
    More News on our News Channel / @onelovebroadcast

КОМЕНТАРІ • 43

  • @tigisttadesse437
    @tigisttadesse437 4 роки тому +19

    የእዮብ የታምራት ከውስጣችን ሳይወጣ ኤልያስ ተደገመ ምነው ጥሩ እና ደግ ሰው አልበረክት አለ ነብስ ይማር

  • @mimia6063
    @mimia6063 4 роки тому +6

    😭😭ነፍስህን በገነት ያኑረው ወንድሜ ለመላው ቤተሰብህ መፅናናትን ይስጥልን😭😭

  • @Filseta
    @Filseta 4 роки тому +3

    ሀይሌሩት በዚህን ሠአት በታመመ ሠአት ሣትለየው አብረኸው ሆንክ ይሄ ከምንም በላይነው አይዞህ በርታ ይሄ ማንም የማያደርገውን ነገርነው ያደረከው አይዞህ 😭😭😭

  • @nimaanhamarrie1778
    @nimaanhamarrie1778 4 роки тому +3

    RIP my brother.You contributed a lot to the music world

  • @user-xy1bo2yi7c
    @user-xy1bo2yi7c 4 роки тому +1

    ትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ አለፈ ኢትዮጵያ ትልቅ የሙዚቃ ጠቢብ አጥታለች እኛም ልባችን ተሰብሯል ። ኤሊያስ መተኪያ የማይገኝለት በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ላይ ትልቅ አሻራ በደማቅ ሁኔታ ያተመ ድንቅ እና ውድ የኢዮጵያ ልጅ ነው !!! ወንድማችን ባልታሰበና ባልተጠበቀ ሁኔታ ለሁላችን የማይቀረውን ሞት ቀምሶ ዜና እረፍቱን ስንሰማ ልባችን በሐዘን ደምቷል በቃ እንዲህ እንደቀላል አንዱና ትልቁ የሙዚቃ ጠቢብ ግንድ በሞት ቢለየንም ሥራው ከመቃብር በላይ ሆኖ ሲያዘክረው ይኖራል። አዎ ዛሬ ኢትዮጵያ በጣም አዝናለች ግን ምን ያደርጋል ጠቢቡን በአንድ ላይ ልንሰናበተው ግድ ሆኖብናል ስለዚህ በመጀመሪያ ለመላው ቤተሰቦች እና ዘመድ አዝማዶች ቀጥሎም ለመላው ኢትዮጵያን መፅናናትን እመኛለሁ። በመጨረሻም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም ነፍሱን ይማርልን አሜን አሜን አሜን።ኤልያስ መልካ አረፈ፡፡
    ሞተ እንዳትሉ አረፈ ነው የሚባለዉ ሲደከም ሲለፋ የኖረን ሰው ሞተ አይባልም፡፡
    እግዚአብሔርን ፖለቲከኛ እንዳታደርገኝ ፍቃድህ ከሆነ የጥበብ ሰው አድርገኝ እለዋለሁ ምክንያቱም ጥበበኛ ዘመኑን ይዋጃል ፡፡
    ፡አንተ የጥበብ ሰው የነበሩን አሁንም ያሉን የነዚያ የጥበብ ሰዎች ነፀብራቅ ጥበብ ስለልጇ ትመስክር ስለ እዉነተኛ ልጇ ትናገር እኛም እድሉን ካገኘን ስላየነዉ ስለሰማነዉ ለመመስከር ያብቃን ፡፡ መልካም እረፍት ለጥበበኛዉ ኤሊያስ መልካ ፡፡

  • @tedlucas1699
    @tedlucas1699 4 роки тому

    በጣም አዝናለሁ! እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑራት!

  • @Filseta
    @Filseta 4 роки тому +9

    ማግባት መውለድ ነበረበት ለነገሩ ከላይነው ትእዛዙ 😭😭😭😭😭😭

    • @tigisttewelde3328
      @tigisttewelde3328 4 роки тому

      093391 Filseta ቆማጣ ማን እንደፈለገዉና እንደተመኘው ሲኖር አይተሃል ልቅምቅም ውሻ

    • @Filseta
      @Filseta 4 роки тому

      @@tigisttewelde3328 ሽንትቤት አጣቢ ስለማትመጥኝኝ 👎👎👎👎👎😂😊😂😂😂😂😂😂

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 4 роки тому +1

      Tigist Tewelde
      ስድቡን ምን አመጣው ደም የብዙወቻችን አስተያየት ነው ቢወልድ የስሙ መጠሪያ ቢኖረው በርግጥም ጥሩ ነበር እንዳለው ከላይ ፈጣሪ ሁን ሲል ነው ነገሮቾ የሚሆኑት ለትንሽ ትልቁ መሳደብ አዋቂነት አይደለም

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d 4 роки тому +6

    የወጣትነ ዘመኑና አሁን ያለበት ሳይ ከስቶ ጠቆሮ ሳይ አንጀት ይበላል የእውነት ሰው ከንቱ ውበት ደም ግባት ከንቱ እንዴት ነህ ብሎ ግን የጠይቀው ነበር ጠፍቶ ብኝ ብቅ ያለ ሰው ነበር ልታይ የማትል ነብስህን ከደጋጎች አብርሃም ጎን ያሳርፍልህ

  • @jhonathanalex215
    @jhonathanalex215 4 роки тому

    HI Elias for me u deserve Honorable Doctorate u r the one and the only art man,Just like MJ,both of u r legends for me.and i encourage you to exceed ur works beyond Ethiopia,i mean don't restrict yourself only for music works locally coz u r nat only keyboardist,i know that u r composer and lyric writer,arranger also,so no doubt u can compete the int'l music industry also,,so p/s keep ur self well,u r still young&energetic with full of potential,so the world market expect from you a lot,Elias,,,My God keep u well and safe,am joni here in addis! i know that ur the one for tedy afro,haile rute zeritu,gosaye,eyob,mekia,and so many this day big name eth. musicians to reach this step ,,,,they own nowadays!so u shall think about African music markets and by that u can break through the world music market too,coz i believe u deserve more recognition & respect and PROSPERITY @t Yonatan,here in addis,,,The readers ,,,this is my message on his official page before 1 week of his death,But now he passed,,,,,RIP,But u know God prefer to rest him in his hands forever,coz he suffer more by our HELPLESS talks as he is drug user and drug addicted person,,,,but he was 100% humble and +ve thinker,and wants every ones happiness and success UNLIKE MOST OF US,,,EMMM So i can say that he is nat totally deserve for Ethiopian peoples,,,what if if he would go and work in holly wood music industry,,,emmm ,,,i know him if he work there he will be a multi millionaire,,no doubt and he will Help many poors and any needy habeshas there and here in ethiopia,,,,But here we assist him by helpless irritating bad talks that more hurt his health and psychology ,,,so No doubt we ethiopaians spscificaaly Addis ababa residents kill him except some of his real friends like Hile rute,,,,God bless u haile Rute,,,,God will pay ur credit,,,But God is perfect He is not totally deserve for us so God wants to snatch him for our helpless talkative hands!!!This is it!!!!

  • @midanwerku6530
    @midanwerku6530 4 роки тому

    ነፍስ ይማር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑራት ለወዳጅ ዘመዶቹ መጽናናትን ይስጣችሁ

  • @jdhdhdjdjdh5968
    @jdhdhdjdjdh5968 4 роки тому +2

    ነፍስ ይማር በጣም ነው የሚያሳዝነው ኢትዮጵያ መልካም ሰዎች አይበረክቱላትም

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 роки тому +3

    Rest in peace yene geta❤❤

  • @user-gh6pe2ko5j
    @user-gh6pe2ko5j 4 роки тому +1

    የኢትዮጵያ ሙዚቃ በቅንብር ዛሬ ሞት ነብስህ ከደጋጎቹ ጋር ትረፍ ኤልያስ መልካ።

  • @hebrawitbelay1769
    @hebrawitbelay1769 4 роки тому +4

    አንተን የመሰለ እንቁ እንደዋዛ አጣን በልባችን ሁሌ ትኖራለህ ያመንከው የታመንከው አምላክህ በእቅፍ ያኑርህ ቤተሰብህን መፅናናት ይስጥ

  • @yotube4
    @yotube4 4 роки тому

    ነብስ ይማር

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 роки тому

    ነፍስ ይማር

  • @tadellebekele4918
    @tadellebekele4918 4 роки тому

    እግዚአብሔር ነብሱን ይማረው

  • @mariotollis4720
    @mariotollis4720 4 роки тому

    Eskahun lebezu konjo meghbar yalew serah betam enamesghnaln enwedhaln nebes yemar yeni konjio

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому

    ነብሰ ይማር

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 4 роки тому

    ነፍሱን ይማረው ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዠመዶቹ መፅናናትን ይስጣችውሁ።

  • @meseretdanaynatey1392
    @meseretdanaynatey1392 4 роки тому

    😭😭😭😭😭😭 Alchlkum

  • @abelabebe9360
    @abelabebe9360 4 роки тому

    ነፍስህን በ አፀደ ገነት ይኑራት

  • @messimatan899
    @messimatan899 4 роки тому

    ነብስህን ይማረው

  • @aksumawit1954
    @aksumawit1954 4 роки тому

    😭😭😭😭😭

  • @bezanigusse9393
    @bezanigusse9393 4 роки тому

    😭😭😭

  • @ethiopiacoffeeyoutube1187
    @ethiopiacoffeeyoutube1187 4 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @bezijhon6354
    @bezijhon6354 4 роки тому

    አለም መጠጠችው ሰው በ፫አመት ውስጥ ያሳዝናል

  • @somayasomaya1734
    @somayasomaya1734 4 роки тому

    ነበሰ ይማሪ

  • @tgamewordofatgamewordofa637
    @tgamewordofatgamewordofa637 4 роки тому

    Nefse yemare

  • @ethiopfrste5045
    @ethiopfrste5045 4 роки тому

    ግን ልጅች አሉት

  • @jerryadan3389
    @jerryadan3389 4 роки тому

    Nifes yemar wedme

  • @slumimalak2833
    @slumimalak2833 4 роки тому

    amelke nebesen begenti yanurewu

  • @user-zz6ih8lj7b
    @user-zz6ih8lj7b 4 роки тому +4

    ንሰሀ ገባ??ከየሱስ ጋር ታረቀ ወይ እሱ ነው ዋናው

    • @amiryohannes1083
      @amiryohannes1083 4 роки тому

      Jesus said , manim hatyat yelelebet yewgerat?what about you ?

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 4 роки тому

      ከእየሱስ ጋር ተጣልቶ ያውቃል እንዴ?

  • @uyoi2478
    @uyoi2478 4 роки тому

    Estie alyasne yemtewadute

  • @tarikegatu8654
    @tarikegatu8654 4 роки тому

    ነብስ ይማር

  • @user-fi9yi5pq6c
    @user-fi9yi5pq6c 4 роки тому

    ነብስ ይማር