Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 47 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 47

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 921

  • @ethiopianews4767
    @ethiopianews4767 4 роки тому +319

    ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏

  • @ተስፋአለኝበጌታ
    @ተስፋአለኝበጌታ 4 роки тому +11

    ዉይ 9ኛዉ ሺ....ምርጥ ደራሲ ከነ ተዋናዮቹ ቅኔዉ ደሞ በጣም ዉብ ያረገዋል😍😍😍 ዉሮ ዉስጤ ነሽ ደስ ትይኛለሽ

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 4 роки тому +219

    የጩባው አድናቂዎች እስኪ👍አሣዬኝ

  • @BereketMelese-gk7wg
    @BereketMelese-gk7wg 3 місяці тому +2

    እኔ ለዘጠነኛዉ ሺህ ድራማ ሰሪዎች ለሁሉም ክብር አለኝ

  • @የተዋህዶተማሪነኝ
    @የተዋህዶተማሪነኝ 4 роки тому +17

    ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሊቀ መላዕክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል በሠላም አደረሣቹ ረድኤት በረከቱ ሀገራችንን ይጠብቅልን ድራማው ደግሞ ደስ ይላል ጠብቄ ነው ማየው በርቱ በስደት ላለን ልጆች ያስፈልገናል

  • @myhopegod332
    @myhopegod332 4 роки тому +57

    አዝጌ መጣችሁልኝ️👍 አይ ጩቢቲ ባታወራ ራሱ ሳይህ ብቻ 😂😂😂😂😂😁👍✌️

  • @fre43
    @fre43 4 роки тому +27

    አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ

  • @vhvvvg8151
    @vhvvvg8151 4 роки тому +13

    እንቁ የተዋህዶ ልጆች የክርስቶስ ልጆች ድንግል ማርያምን የምትወዱ በሙሉ እንኳን ለአብሳሪሁ ቅዱስ ገብርኤል በሰላም አደረሳችሁ ።። 🇪🇹💒💒👈ለዘላለም ትኑር አሜን

    • @anshlim1233
      @anshlim1233 4 роки тому

      አሜንአሜንአሜንአሜን

  • @amantube9784
    @amantube9784 4 роки тому +174

    ውድ የ ሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ክብር ባህል አደረሳችሁ

    • @aselafoshalo2085
      @aselafoshalo2085 4 роки тому +2

      Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

    • @danayitkbrome2463
      @danayitkbrome2463 4 роки тому +1

      እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      ua-cam.com/channels/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg.html

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 4 роки тому

      አሜን እንኳን አብሮ አዱረሰን

    • @danayitkbrome2463
      @danayitkbrome2463 4 роки тому

      @@የጌታየእናትለኔምእናቴናት እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      ua-cam.com/channels/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg.html

    • @damn_io
      @damn_io 4 роки тому +1

      amennnnnnn

  • @tsiyonchernettesfaziontera9407
    @tsiyonchernettesfaziontera9407 4 роки тому +54

    ኡፍፍፍ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን የዛሬው ገብርኤል እንኳን አደረሰን ለዚች ቀን

    • @danayitkbrome2463
      @danayitkbrome2463 4 роки тому +1

      እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      ua-cam.com/channels/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg.html

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 4 роки тому +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @danayitkbrome2463
      @danayitkbrome2463 4 роки тому

      @@የጌታየእናትለኔምእናቴናት እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      ua-cam.com/channels/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg.html

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 роки тому

      አሜን

    • @danayitkbrome2463
      @danayitkbrome2463 4 роки тому

      @@bladobelly9989 እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      ua-cam.com/channels/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg.html

  • @tinamamu6778
    @tinamamu6778 4 роки тому +34

    ወሮየ የኔ ጣፋጭ ማር እኮ ነው ሁላችወንም እወዳችዋለው አድናቂያችው ነኝ በርቱ

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 4 роки тому +20

    ውይ ዘጠነኛው ሺ ነፍስ ነገር እኮ ናችሁ kkkkkkkkkkkk

  • @shemsedinqtr8073
    @shemsedinqtr8073 4 роки тому +27

    ጩባውና ብሬ ውስጤ ነቸው የዘጠነኛው ሺህ ውበት ነቸው👌

  • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ

    እፍፍፍፍፍ ማነው ግን እሁድን በጉጉት የሚጠብቅ እውነት የኛ መዝናኛ እውነት እሁድ እስከሚደርስ ድርስ እንድት በጉጉት እንድምጠቅ

  • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ

    ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን በያላችሁበት መልካም ዕለተ ሰንበት ይሁንልን አሜን።

    • @danayitkbrome2463
      @danayitkbrome2463 4 роки тому +1

      እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      ua-cam.com/channels/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg.html

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 роки тому +1

      አሜን

    • @danayitkbrome2463
      @danayitkbrome2463 4 роки тому

      @@bladobelly9989 እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      ua-cam.com/channels/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg.html

    • @bladobelly9989
      @bladobelly9989 4 роки тому +1

      @@danayitkbrome2463 እሺ

    • @geshatube4776
      @geshatube4776 4 роки тому

      ቀኔኒሳ ማነው?
      Subscribe ማድረግዎን በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
      ua-cam.com/video/cDtFGqrMSyU/v-deo.html

  • @adanechadanech8555
    @adanechadanech8555 4 роки тому +8

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለመላክ ለቅዱስ ገብርኤል የአመታዊ በዓል እንኳን በደናህ መጣችሁ ማን ነው እንደ እኔ ዘጠነኛ ሺህ የናፈቀው ፈጣሪ ሆይ አገራችን ሰላም አድርግልን

  • @Betty-e2l
    @Betty-e2l 4 роки тому +105

    ውሮን ያላችሁ አስኪ እንያችሁ

  • @Rtube-bi8ok
    @Rtube-bi8ok 4 роки тому +47

    አቶ ልበል ወይዘሮ ወይኔ ውሮ በሳቅ ገደልሽኝ 🙄🙄🙄😜😜😜😜😂😂😂😂😂😂😂

  • @ገኒነኝየድግልልጅ2211
    @ገኒነኝየድግልልጅ2211 4 роки тому +46

    አቤልን የሚወደው ማነው እስኪ ንገሩኝ

  • @saradesta2075
    @saradesta2075 2 роки тому +2

    😂😂ጩባው😂😂❤❤❤❤❤❤

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 роки тому +10

    ጩቢቱ በሳቅ ፍንድት እኮ ነው የምትስረገኝ ምርጦች ስወዳችሁ በእናንተ ነው ፈታ የምል

    • @MenataTatek
      @MenataTatek 5 місяців тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamtegeng2933
    @selamtegeng2933 4 роки тому +1

    የእውነት ሁሉም አርቲስቶች ሚገርም ብቃት ነው ያላቸው ውሮ ፣አቡሽ ፣ብሬ፣ጩቢቲ፣ቢጢቆ፣ቲናበተለይ ውሮ አዲስ አትመሲይም በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @krizzanhilbadayos5694
    @krizzanhilbadayos5694 4 роки тому +9

    ክክክክክክ አይ ጩብቲ ምን ብለህኝ ነዉ የነቀልኩት አላለም

  • @ኪሩጨርቆሴ
    @ኪሩጨርቆሴ 4 роки тому +21

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ኮማች ሺ ላይክ እጠብቃለው

  • @yenbaethiopia8613
    @yenbaethiopia8613 4 роки тому +5

    በጣም አሥተማሪ አዝናኚ ነው ደሥ ይላል 😃😃🤣🤣🤣🤣🤣🤣😃😃😃❤️

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 4 роки тому +2

    አሁን ሴት የምትመርጥበት ጊዜ እንጅ የምትመረጥበት ጊዜ አይደለም አላለችም ረዱ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ረዱዬ ትክክል🐝🐝እኛ ሴቶች ንብ ነን ፍቅር ለሰጠን ማር እንሰጣል ፍቅር ላልሰጠን እንናደፋል አለቀ💪💪👈

  • @dbx7607
    @dbx7607 4 роки тому +15

    ሳልዋሽ 50ኛ ነኝ ሰላምችሁ ይብዛልኝ የስደት እህት ወንድሞቸ

  • @elshutefera5083
    @elshutefera5083 4 роки тому +8

    "አቶ ልበል ወይሥ ወይዘሮ" 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ውሮዬ ሥወድሽ.🥰

  • @nuraseid2075
    @nuraseid2075 4 роки тому +7

    ፈታነው እምታረጉኝ ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንም ፈጣሪ ይጠብቅልን💚💛♥🇪🇹

  • @amirjemal5642
    @amirjemal5642 4 роки тому +2

    Ay ጩባው😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
    ገደለኝ በሳቅ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 4 роки тому +14

    ሰዎች በውስጣችን ጥላቻ ሳይሆን ፍቅር ይደር በናታቹ በነጮችና በባንዳዎች እየተሸወድን እርስ በርሳችን አንጋጭ አንጣላ i love ኢትዮጵያየ

  • @dagimasefa7013
    @dagimasefa7013 2 роки тому +2

    eng behagerahen laye honen hagerahenen entebeke

  • @arsemabamlaku375
    @arsemabamlaku375 4 роки тому +7

    18 ነኝ
    በእናታቸው ላይክ
    👇👇👇👇👇👇👇

  • @fetamoment6640
    @fetamoment6640 4 роки тому +24

    በጣም ከምወዳቸዉ እና ከምከታተላቸዉ ዉስጥ አንዱ ነዉ በጣም ታምራላቹ በዚህ አጋጣሚ አርቲስት ሀና ዮሀንስ ነኝ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን

  • @ፍጤየራሄልጓደኛ
    @ፍጤየራሄልጓደኛ 4 роки тому +15

    አቤት ዉሮ እደዉ ማር ነብስ እኮነሽ ፍቅር ስወድሽ

  • @beabsirabzuayehu
    @beabsirabzuayehu 5 місяців тому +2

    Zetegnaw shi ❤

  • @mazaalemu8772
    @mazaalemu8772 4 роки тому +28

    አይ ውሮ ሁሌም ከግራ ወደ ቀኝ ስውድሽ ማማየ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 роки тому +44

    ጩቢቲ ዛሬ ቀኔን አሳመርከው እኳን ሰላም መጣችሁ ጩቢቲ ምርጥ ሰው ውሮዬ የኔ ቀልቃላ

    • @amentesfaye5397
      @amentesfaye5397 4 роки тому +2

      አንቺ ጩባው እግዚአብሔር አይደለም እግዚአብሔር ነው ቀኑን ያሳመረልሽ

    • @funnymomentss3966
      @funnymomentss3966 4 роки тому

      ሉጢ ነው እኮ

  • @ThugLife-sg1tz
    @ThugLife-sg1tz 4 роки тому +3

    ሰወዳቹሁ እኮ ❤️❤️❤️
    ጩ ቢቲ አዝግ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @yosefsmerat1962
    @yosefsmerat1962 2 роки тому +1

    🥰ጩቢቲ ሀቢቢ ዉስጤ ነው 😂🤣😂🤣😂

  • @jaferinfotech2680
    @jaferinfotech2680 4 роки тому +6

    የጩቢቲን ሳቅ የሚስቃት ማንም የለም አሲዛለሁ 😂

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 4 роки тому

    እባካችሁ የቤተሰብ ድራማ ነው ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ ( bad words) እየበዛ ነው የምንወደውን እና የምንናፍቀውን ያሀል አንዳንድ የምትጠቀሙት ቃላትና ሃሳቦችን ከጠቃሚነቱ እና ካዝናኝነቱ ወጣ ያሉ ቃላቶች ማየቱ አሳዛኝ ነው ።ግን ለሁሉም ሊጠቅም የማይችል ሀሳቦችን ለምን መጠቀም አስፈለገ የሚለውን መጠየቁ ያስፈልጋል። ይሀን የሚያዝናናውንና ተወዳጅነት ያለውን ድራማ በነዚሀ ሀሳቦች ባይቀልና ባይበላሽ ጥሩ ነው።

  • @jgbv60
    @jgbv60 4 роки тому +11

    ሰላም።ለኢትዮጵያ እንኳን ለቅድስገብህሬል አደረስን።

    • @danayitkbrome2463
      @danayitkbrome2463 4 роки тому

      እንኳን ለገብርኤል በአል አደረሳችሁ ልዩ የገብርኤል ትዝታ ገብተው ይመልከቱ ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሱ
      ua-cam.com/channels/JUV_k8a858kKZU9EeR51jg.html

  • @lejmame9916
    @lejmame9916 4 роки тому +1

    ዋዉ ያምራል ቀጥሉበት አቡ ፍቅር በተራሆኗል ቲናን ጠበርክባት 👍👍👍

  • @ayhmfadhl6297
    @ayhmfadhl6297 4 роки тому +5

    ኣንኳን ባሳላም ማጣቹ ሀገረችንን ፋጣር ሳላም ያርግልን

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 4 роки тому +2

    ወይኔ አቡ ልጂቷን ገደልካት😂😂😂😂😂

  • @orang7317
    @orang7317 4 роки тому +11

    ከዘጠነኛዉ ሽ ዉሮ ከቤቶች ቤዜ ቀኝ ሲናገሮችዉ ግራ እንዳዉ ሲያስቁ 😍😍

  • @kokiloveuti5466
    @kokiloveuti5466 4 роки тому +1

    ወይ ስወዳችሁ እኮ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 4 роки тому +6

    ወይኔ ጩባው ዛሬ በሳቅ ገደለኝ ይመቻችሁ አሪፍ ስራ ነው

  • @tsionedie181
    @tsionedie181 4 роки тому +1

    Bertu wedoche betam ewdachuahalew Egzabher hagerachene yetebek amen

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 роки тому +7

    አቦየ ምርጥ ልጅ ስወድህ እንኳን ደና መጣችሁልን

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    እነዚክን ምርጥ ቤተሠቦች የሚወድ ማነው እንደኔ ሁሉም ደስ ይሉኛል በተለይ ጩብቲና አቡዬ ስወዳችው በሳምንት 4 ጊዜ በሆነ💘💘💘💘💘

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +35

    ዘጠነኛው ሺ ሁላችሁም ገራሚ ናችሁ በጣም ብቃት አላችሁ😘💚💛❤

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 4 роки тому +1

    በእውነት እዚህ ዲራማ ውሮ ብቻ ናት የምታስቅ የምታዝናና

  • @zuzutube7972
    @zuzutube7972 4 роки тому +26

    እስኪ ማነው እደኔ የሀገሩ ሠላም የናፈቀው አላህ ዘረኝነት ያጥፋልን ሁላችንም በየምነታችን ፀሎት ዱአ እናድርግ

  • @ሀዩፍቅርየማራቆሽቅርቅርእ

    ኢትዮ ልገባ 15 ቃን ቀረኝ እስኪ በሳለም ጊቢ በሉኝ ወድ የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤❤❤💝💝💝💝💝💝

  • @hirut8194
    @hirut8194 4 роки тому +11

    ዋው ሱሶቸ እንኳን ደህና መጣችሁ እኔ አረብ ሀገር እስካለሁ ድረስ እዳታቋሩጥት እዳልላችሁ የሥደት ጓደኞቸ እራስ ወዳጅ እዳይሉኝ ስደት እስካለን ድረስ በርቱ ውዶቸ

  • @shewatsehay1
    @shewatsehay1 4 роки тому +4

    ማነው ተብዬ አቦሽ የሱ የተሰጠው ካረክተር በጣም አስጠላ ከስር ከወጣ በሃላ የሚተውነው እጅ እጅ ይላል

  • @mustobintmahmedggy7542
    @mustobintmahmedggy7542 4 роки тому +4

    Baga ngy dhuftani hedu isin jaldha chubitiyee 😂😂😂😂😂

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 роки тому +1

    የኔተናፍቅወች እንኳንበሰላም መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ ለአብሳሪ ገብርኤል ያመት የወር ሰው ይበለን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 роки тому +5

    እምወዳቹ እንኩዋን ደህናመጣቹቹቹ ገብር ኤል ይጠብቃቹ አቦቦቦ

  • @ድንግልእናቴለእኔልዩነሽ

    በመጀመሪያ ድራማው በጣም ነው የሚመቸኝ
    ውሮዬ የኔ አድርቅ ስወድሽ መቸ ነው የሚገባሽ 😍💗
    ረዱ ወፍረሻል ውፍረትሽን ቀንሽ 😘
    ጩባው ታዝናናኝ አለህ😉
    አቡሽ ሙድህ ይመቸኛል💕

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    welcome የብሬ ልጆች 😍 እንኳን ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 роки тому

    ሰላም ለሀገራችን ሁላችንም በየምነታችን እንፀልይ ንፁሀን ዜጎች መሞት የለባቸዉም በምነታቸዉ ባገራቸዉ የመኖር መብት አላቸዉ ገዳዮችን እናዉግዝ የተዋህዶ ልጆች ንቁ እደገበሬ ዘር ከምትመርጡ ማተባችሁን አጥብቃችሁ አንዲ ሁኑ በተለይ እኛ የኦሮሞ ልጆች ገዳዮቻችን እጉያችን ናቸዉ አክራሪ ሙስሊሞች

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 роки тому +20

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    ልብ ብለው ያንብቡት
    ✍ባንዲት ትንሽ መንደር ቤት ለቤት እየተዘዋወረ ደረቅ ምግቦችን በመሸጥ የዕለት ጉርሱንና የትምርት ቤት ክፍያውን እየቻለ የሚኖር ልጅ ነበር፡፡ ታዲያ አንድ ቀን ግን ገበያ አልቀናውምና እንኳን የትምህርት ቤት ክፍያ የዕለት ጉርሱን የሚሸፍንበት መስራት አልቻልም፡፡
    ስለሆነም ርሃቡን ለማስታገስ ባቅራቢያው ካለው ቤት ምግብ እንዲሰጡት ለመጠየቅ ወስኖ በር ይቆረቁር ጀመር፡፡ በሩን የከፈተችለትን የምታመር ወጣት ባየ ጊዜ ግን የምግብ ጥያቄውን ወደ ውሃ ቀይሮ ውሃ እንድታጠጣው ጠየቃት፡፡
    ልጅቱም እንደራበው ተረድታው ነበርና በብርጭቆ ወተት ይዛለት መጣች፡፡ ወተቱን ጠጥቶ እንደጨረሰ “ምን ያህል ነው መክፈል ያለብኝ?”ሲል ጠየቃት፡፡ “ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይጠበቅብህም፡፡ እናቴም ላደረግሽው ማንኛውም በጎ አድራጎት ክፍያ አትቀበይ ብላኛለች” ስትለው ልባዊ ምስጋናውን አቅርቦ ጉዞውን ቀጠል፡፡ በዚህ ጊዜ ያስብ የነበረው ከእራቡ መገላገሉን ብቻ ሳይሆን የፈጣሪን መግቦት ጭምር ነበር፡፡
    ይኸ ከሆነ ከአመታቶች በኋላ ያቺ ወጣት ልጅ በከፋ ሁኔታ ታመመች፡፡ የምትኖርበት ከተማ ዶክተር ህክምናውን ሊሰጣት ባለመቻሉ ወደ ዋናው ከተማ የሕክምና ቦታ እንድትሄድ መራት፡፡ ለሕክምና በደረሰች ጊዜ ያያት ዶክተር በልጅነቱ እርቦት ወተት የሰጠችው ነበርና የመጣችበትን ከተማና ስሟን ስትነግረው በደንብ አስታወሳት፡፡ በተመለከታት ጊዜም ውላታዋን አስታውሶ ስለደግነቷ በዓይኑ እንባ አቀረረ፡፡ ከዚህ በኋላ የእሷን ጉዳይ ተከታትሎ ከበሽታዋ እንድትድን አደረጋት፡፡ልጅቱም ድና ወጥታ ክፍያዋን ልትከፍል ቢሏን ስትልክ ዶክተሩ የሆነ ነገር ቢሉ ላይ ጽፎ መለሰላት፡፡ ዋጋው ይበዛል ብላ ከመፋራቷ የተነሳ ቢሉን ለማየት አልደፈረችም፡፡ በመጨረሻ ቢሉን ባየች ጊዜ ከቢሉ ጨፍ ላይ የሰፈረው ሀሳብ ትኩረቷን ሳበው፡፡“በአንድ ብርጭቆ ወተት የሕክምናሽ ወጪ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል” የሚል መልዕክት ከፊርማ ጋር ሰፍሯል፡፡ የእንባ ጎርፍ ዓይኖቿን አጠቡት፡፡ በልቧ አምላኳን እንዲህ አመሰገነችው “ያንተ ፍቀር በሰው ልጆች ልብ ተዳርሷልና አመሰግንሃለሁ፡፡”
    ✍ደግነት እራሱን ይከፍላል፡፡ ደግነት ደግነትን ይስባል፡፡
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

    • @meditube1591
      @meditube1591 4 роки тому

      ፁሁፉን በጣም ነው የተመቸኝ ወደኔም ጎራ በሉልኝ

    • @hayliysustadese4050
      @hayliysustadese4050 4 роки тому

      ልዩ ነው

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 4 роки тому +1

    የምወዳችሁ ዘጠነኛዉ ሺህ እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @tttesh2855
    @tttesh2855 4 роки тому +6

    I loooove this sitcom, the most

  • @boochu907
    @boochu907 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣😂🙂😉 ilove you zetenegnaw shi

  • @hamelmalkassa3270
    @hamelmalkassa3270 4 роки тому +7

    ቹቢት የምትሉ like like

  • @ሀዬየወግዲልጂ
    @ሀዬየወግዲልጂ 4 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ በሳቅ ፀጉር ባዶ

  • @hesanaytbe9017
    @hesanaytbe9017 4 роки тому +3

    ወይኔ ይህ ዲራማ በጣምነው የሚያዝናናኝ

  • @ሳራአብርሃም
    @ሳራአብርሃም 4 роки тому +1

    አረ ጩቢቲ በሳቅ ጦሽ አደረከኝ አቦ ይመችህ የኔ አዝግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @hawuletwolloyewa2306
    @hawuletwolloyewa2306 4 роки тому +8

    ውሮየ ወይ ላች ልዩ ፍቅር አለኝ ሁለመናሽ ደስ ይለኛል

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 4 роки тому

    ወሮ የኔ የሰቂ ሚኒ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 4 роки тому +13

    ወይኔ በሳቅ 💚💛❤ስወድሽ ውሮ
    ዛሬ እኮ ሀምሌ 19 ገብርኤል ነውየአመቱ እንኩዋን አደርሳችሁ ውድ የተዋህዶልጆች 💒💒💒💒💒💒💚💛❤በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ በገብርኤል

  • @kedstejeddah7178
    @kedstejeddah7178 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል በስድት የምታፅናና

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому +4

    የተዋሕድ ልጆች እንኳን ለመለአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ዛሬ ውሮ የሌለ ችክ ብለሻል ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ ክክክክክ ውሮ አሪፍ አድርቅ እኮ ነሽ አንቺን ብሎ ጋዘጠኛ ረዱዬ አምሮብሻል ትንሽ ቦርጭ አለብሽ እንደኔ

    • @elyaslemma9398
      @elyaslemma9398 4 роки тому

      ይገርምሻል ጥሎብኝ ቦርጭ ያለባት ሴት ይመቸኛል

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 роки тому

      @@elyaslemma9398 አይደል

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 роки тому

      @@elyaslemma9398 በድብድብ ጊዜ ቶሎ ይሸነፋሉ ሃሃሃሃ

    • @elyaslemma9398
      @elyaslemma9398 4 роки тому +1

      እኔኮ የምፈልጋታ ለፍቅር እንጂ ለጋርድነት አይደለም ግን ምልስሽ ተመቸኝ የየት ሰፈርል ልጅ ነሽ ቅር ካላለሽ የፌዝቡክ ጋደኛ ብታረጊኝ ደስ ይለኛል

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 роки тому

      @@elyaslemma9398 ከፍቅር በስተጀርባ ለ ቦዲ ገርድነትም ታገለግልሃለች ከሱዋ ጋር ከሆንክ ማንም አይነካህም ብዬ ነው

  • @almmalnn2101
    @almmalnn2101 4 роки тому +2

    ውሮየ የኔቆንጆ ስወድሽማማየ

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 4 роки тому +18

    ጩብቲ ጹሙ ከምኔው አደገ ሳምንት የተለቀቀ ቤት መስሎ አልነበር😂

  • @ሙባሪክየሰሜንሙባሪክየሰሜ

    በጠም ሚውድው ድረማ ነው በረቱል ስደታኛው ነኝ ተሰፍ የደከመኝ ሀገሬ ሰላምሽ ብዝትዝትዝት ይበልልሽ ሀገሬ ውሰጤ

  • @lunamami6784
    @lunamami6784 4 роки тому +7

    መጣችው ልጆቼ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ከስደት ከልጆቻችን ከቤተሰቦቻችን ሰላም ያገናኘን

  • @abrhamassefa2323
    @abrhamassefa2323 4 роки тому

    በጣም ተመችቶኛል ቀጥሉበት

  • @kalebkebede3473
    @kalebkebede3473 2 роки тому +3

    ጩባውን ለማየት አኮ ነው 9ሺ ማየው 😍

  • @zalatube336
    @zalatube336 4 роки тому +1

    ጩባ ምርጥምርጥ ኣስተማሪ ቀልዶች እንዳይ ስላበቃሀኝ ኣመሰግናለው

  • @slassianentertainment2992
    @slassianentertainment2992 4 роки тому +9

    ደረጄ ሀይሌ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ በሳቅ አንጫወት 😂😂🤣🤣🤣

  • @mariaser1880
    @mariaser1880 4 роки тому

    ዋዉ በጣም አዝናኝ ድረማ ደስ ይለል።

  • @Yafet88
    @Yafet88 4 роки тому +5

    የውሮ ስግጥና እኮ ይለያል 😂😂😂😂😂

  • @rahilrahil3326
    @rahilrahil3326 4 роки тому +1

    ሰላም ለሃገራችን ሰላም ለኢትዮጵያውያን እና ለእዝቦቿ ይሁን ዘጠነኛውሺ በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱልን

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 4 роки тому +7

    ጥቁሯ ዶሮ ጂጂ ናት እንዴ😂😂😂😂

  • @joshbright8492
    @joshbright8492 4 роки тому +2

    That "የጩቢቲ ሳቅ" gosh made my day 😂😂😂

  • @martamana6014
    @martamana6014 4 роки тому +3

    ጩቢቲ እንዴት እንደናፈከኝ እስቲ የናፈቀው ላይኳን ይግጭ

  • @zuzutube5497
    @zuzutube5497 4 роки тому

    ዘጠነኛውሺ ን ታዩ በሳቅጀምረው በሳቅ መጨረስነውብቻ ሥወዳቸው🌹💋🌹💋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤💋🌹🌹❤❤🌹🌹💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ተመስገንሚስጥር
    @ተመስገንሚስጥር 4 роки тому +10

    _♦♦እስቲ ቦታ ለመያዝ ነውጅ ገና አላየውትም ደግሞ ቀስ በሉ አዳሜ ስትሯሯጭ ባፍ ጢምሽ እዳትደፊ የጩባው አድናቂወች እስቲ እንያቹህ ለነገሩ ምንም እዳታደርጉ አልፈልግም♦♦_

  • @hayuweleyewa7178
    @hayuweleyewa7178 4 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛውሽ የኢቶባ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁይብዛ

  • @አማራነኝየነፍጠኛልጅ-ዘ2ቘ

    ውይ የውሮ እውቀት ልክ እንደ ቄሮ ነው
    እሚለያዩት እሷ የዋሁ ስትሆን እነሱ ግን ሀራሚ

    • @henoktadesse8070
      @henoktadesse8070 4 роки тому

      Did you just notice that you are insulting the whole young Oromos? First you should realise that some of them are intelligent okay? Think before you write!

    • @sebrinalove6392
      @sebrinalove6392 4 роки тому

      Kkkkkk የምርሽን እኮ ነው።

    • @yenbaethiopia8613
      @yenbaethiopia8613 4 роки тому

      😃😃😃😃🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
      @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 роки тому

      ክክክክክክክክክ የዉሮ እዉቀት ሳይሻል አይቀርም ኧረ

  • @zeweteryesuneh4648
    @zeweteryesuneh4648 4 роки тому +2

    አረ አቡን ረሳቹት ለ አቡ

  • @saraalango516
    @saraalango516 4 роки тому +4

    ድብርት ሊደፋኝ ሲል መጣቹ

  • @asggjgafhi8dyg588
    @asggjgafhi8dyg588 4 роки тому

    ኡዱየገሬልጆችኡንከንበሰለምማጠቹ።አዱነቀቹነኚ።በርቱአገረችንሰለሙየንየሰማን

  • @memeyedigililijtube6496
    @memeyedigililijtube6496 4 роки тому +4

    ክክክክክ እደ ዛሬ ስቄ አላቅም ወይ ሁሮ ዉሸታም አለችኮ

  • @eyobedapp5600
    @eyobedapp5600 4 роки тому +2

    Best series movie in the world