Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 87 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 87

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 352

  • @JapiCustom
    @JapiCustom 3 роки тому +321

    እችን እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏

  • @abeladmite9693
    @abeladmite9693 3 роки тому +149

    9 ነኛው ሺ ማነው እንደኔ የሚወድ ካለ ላይክ ስጡኝ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 3 роки тому +12

    ምርጥ ሲትኮም 9ኛው ሺ ድል ለአገራችን የውጭና የውስጥ አገር ባንዳዎች ያጥፋልን በሳውዲ ያላቹ ስደተኞች እህት ወንድሞቻችን አይዟቹ በባዶ እግራቹ ለተመለሰቹ እህቶቻችን ወንድሞቻችን ደሞ አይዟቹ የደረሰባቹ ግፍ አንረሳውም

  • @i.k.m5554
    @i.k.m5554 3 роки тому +11

    የአላህ አገራችን ሰላም አርግልን የንፁሀን ሞት ይቁም

  • @yenunigatu8249
    @yenunigatu8249 3 роки тому +74

    እኔ ለይቼ ማድነቅ አልችልም ሁሉም ይመቹኛል በርቱልኝ ይመቻችሁ ሁላችሁም በጣም ትችላላችሁ√

  • @hawatube8358
    @hawatube8358 3 роки тому +97

    አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ ነብሰጡር ነኝ ወላሂ በናታችሁ 🇪🇹 Ethiopia ከፍ በይ ሀገሬ

  • @habeshatube586
    @habeshatube586 3 роки тому +6

    ጥበብ ቦምባርሊን ወለደች ብርዬም እኔን አይ ጩባው😀😀

  • @maretumaretu2870
    @maretumaretu2870 3 роки тому +8

    ጩባው እራስታ ሁኖ መጣ 😂😁😚😙😚😍😘😘

  • @ማራኪዬ-በ3ጸ
    @ማራኪዬ-በ3ጸ 3 роки тому +9

    ጩቢቲ የኔ ምርጥ ሁሉም አንደኛ ናችሁ

  • @ወለተማርያምየድንግል-ፀ8ኘ

    ብሬና አሰለፍ ይጋቡ የምትሉ👍

  • @ልጅእዮቤል
    @ልጅእዮቤል 3 роки тому +4

    የአቡ ሃሳብ ግን ተመችቶኛል ሴትን ልጅ በጥፊ መተህ ታጠናግርና ታጣምና ይቅርታ መጠየቅ እኔማ እሞክራለው🤣🤣🤣😁🤣🤣

  • @_AloS
    @_AloS 3 роки тому +6

    ይችን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ... ሰላማችሁ ይብዛ ምናምን የምትሉ ...
    ተነፉ!!
    Thanks!

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ጩብቲ የኔ ፈገግታ እንዳው የዚ ቤተሠብ ፍቅር ሊደፋኝ ነውኮ ስወዳችውኮ

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ 3 роки тому +48

    ነገ የአመቱ አቡነገብርመንፍስቅዱስእንኮንአደርሳችው፣የተዋይዶልጆች

  • @ሄርሚየማርያምልጅ
    @ሄርሚየማርያምልጅ 3 роки тому +24

    እችን እምታዩ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 🙏

  • @dalotame9339
    @dalotame9339 3 роки тому +4

    እስኪ የጪባዉ አድናቂዎችን

  • @ፉፊ
    @ፉፊ 3 роки тому +1

    የሰፈሬ ልጅ ሞተ ያረብ በስደት ላይ ሆኖ መስማት እዴት ይከብዳል

  • @miritnureye2199
    @miritnureye2199 3 роки тому +6

    ደብሮኝ ነበር እንኳን ደህና ማጠቹ

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 роки тому +27

    እስቲ በፀሎታችሁ አስቡኝ አሞኛል😭

  • @ቢኑ
    @ቢኑ 3 роки тому +9

    ጩብቲ የሰፈሬ ልጅ ... በርታ 🙌🏽🙌🏽

    • @reyimamohammed1097
      @reyimamohammed1097 3 роки тому

      👋👋👏👏🎶🦋♥️♥️♥️♥️

    • @tyynhfdhgyy4409
      @tyynhfdhgyy4409 Рік тому +1

      ታድለህ እደዝህ ያሰቃችኋል

    • @ቢኑ
      @ቢኑ Рік тому

      @@tyynhfdhgyy4409 ስራው ነው 😂

  • @habeshawitiktok5043
    @habeshawitiktok5043 3 роки тому +25

    ጩቢቲ አማረበት የምትሉ በላይክ 👍👍👍

    • @hunpomo6104
      @hunpomo6104 3 роки тому

      ua-cam.com/video/z1iSQEOmB1k/v-deo.html

  • @hiwitina7180
    @hiwitina7180 3 роки тому +3

    አይ ስደት ቄጠማውን ቦቆሎውን ሳየው እውነት አገሬኮ ትለያለች

  • @tgethiopiawi4788
    @tgethiopiawi4788 3 роки тому +7

    ሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @saadmohammedtube453
    @saadmohammedtube453 3 роки тому +6

    የት ናቹህ የውሮ አድናቂዎች

  • @helenyenatelijneg803
    @helenyenatelijneg803 3 роки тому +8

    እንኩዋን ደና መጣቹ አብይ አህመድ አሽንፉዋል እንኩዋን ደስ አላቹ እስኪ ደስ ያለው በ ላይክ ይግለፅ እምዬ ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ💚💚💛💛❤️❤️💪🤴

  • @leylab6955
    @leylab6955 3 роки тому +7

    አንደኛ የምትሉ ኮሜንታተሮች ቀደምኳችሁ ልበል እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @hikmabitislamhikmabitislam4634
    @hikmabitislamhikmabitislam4634 3 роки тому +20

    9ነኛው ሽ በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልንሲ ደስ ይበለን 😁😁 በኔ ሀሳብ እሚስማማ

    • @hamh3998
      @hamh3998 3 роки тому +1

      ጉፋያ ሽ ሳይሆን ሺ ብለሽ ፃፊ

  • @مومنهاثيوبيا-ه5غ
    @مومنهاثيوبيا-ه5غ 3 роки тому +18

    መጣችሁ እዴ ዛሬ ፆመኝነኝ እስኪ እደኔ ፆም የያዛችሁ በላይክ

  • @tube-zl3tb
    @tube-zl3tb 3 роки тому +4

    እንኳን በደህና መጣችሁ ውዶች😍😍
    ሰሊምና ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤️

  • @ሀሴትዘማዶት
    @ሀሴትዘማዶት 3 роки тому +5

    የአሰለፍ ወዳጅ ሆኖ የመጣው ሰውዬ ደርባባ ደስ ሲል ብሬ ተበላክ

    • @zenzmta8318
      @zenzmta8318 2 роки тому

      ke brihanu gn aybeltem😁😁😁

  • @ruhamatube627
    @ruhamatube627 3 роки тому +17

    እኔም እደውሮ አላዋቂ ብሆን አረብ ሀገር አልመጣም ነበር🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yeu7e490
    @yeu7e490 3 роки тому +1

    ውሮየ🤣🤣🤣 የሳቂ ምንጪ🤣🤣🤣🤣😹

  • @gzeray9932
    @gzeray9932 3 роки тому +7

    🏆😘እንደምን ሰነበታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ወገኖቼ ኑሩልኝ ሰላማችን ይብዛልን አሜን ደህና ህንሁን አሜን 🙏

  • @ሳራነኝየልጀናፋቂ
    @ሳራነኝየልጀናፋቂ 3 роки тому +13

    እንኳን ደና መጣችሁ የኛ ምርጦች የጩቢቲ ፀጉር ዘጋኝ እኮ 😝😝🤣🤣 ጃሉድን እየመሰለኝ ነው ግን

  • @HelaTube
    @HelaTube 3 роки тому +14

    🔴ይህን የምታነቡ ሁላችሁም የአምላክ ሰላም ከናንተ ጋር ይሁን ፣ ያሰባችሁት ሁሉ ይሳካ ፣ የነካችሁት ሁሉ ይበርክት ፣ ያልታሰበ እና ያልታየ በረከት ይስጣችሁ 🔴 ስራየን አይታችሁ ደግፉኝ፡፡

  • @kedussolomon8184
    @kedussolomon8184 3 роки тому +3

    ራስ ወርቁ ሲዘፍን ምን አለ ..ጥበብ ቦምባርሌን ወለደች ብርዬም እኔን ..ሯ በል 😂😂😂😎

  • @ፍጤየራሄልጓደኛ
    @ፍጤየራሄልጓደኛ 3 роки тому +10

    እኳን ደና መጣቹሁ ልዩ ናቹሁ እንወዳቹሀለን አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 3 роки тому +9

    ይመቻቹ ዘጠነኛው ሺ💚💛❤

  • @abubakarhaile7028
    @abubakarhaile7028 3 роки тому +3

    በጣም ነው የምወዳቹ ኑሩ

  • @biz4481
    @biz4481 3 роки тому +5

    ጩቢቲ የኔ አንደኛ ኮሜዲ የሳቄ ምንጭ ነህ

  • @ጂጂነኝየማምተናፋቂ
    @ጂጂነኝየማምተናፋቂ 3 роки тому +2

    ጩቢቲ የሳቄ ምንጭ I miss you 😍🥳

  • @AsterAster-i6b
    @AsterAster-i6b 2 місяці тому

    ጩባው እዴት እደመወደክህ ዘና ታረጉናላችሁ😂😂😂😂😂😂😂

  • @እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ

    እትዬ አሰለፍ በሳቅ ውይይ አንተ ነክ እንድክ ዝናብ የመታው የገና ዛፍ መሥለክ የመጣከው አላሉም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u 3 роки тому +3

    ጩቢቲ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +3

    እንኳን መጣችሁ አድናቂያቹ ነኝ 👌

  • @werdamdet8551
    @werdamdet8551 3 роки тому +28

    አሰላም አለኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውዶ የኢስላም ልጆች ዛሬ አንድ ብለን የጀመርነው ዚል ሂጃ በተቻለን አቅም በኢባዳ እንበርታ አላህ ያግዛቹ አጅሩን በማሰብ ተጠነከሩ

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 роки тому +3

    ዘ 9 ሺ እምትወዱ እስቲ እንያችዋ

  • @richrich6758
    @richrich6758 3 роки тому +9

    አይ ጩቢቲ እድል እብድ ናት እስኪ ቢሳካልህ ሮኬቷን ሞክር የመጨረሻ ነው የምወድህ😂😂😂

  • @bisishow1749
    @bisishow1749 3 роки тому +30

    የቅዱሳን ታሪካቸውን እያነሳን እናወድስ ሰብስክራይብ አርጉን ኦርቶዶክሳውያን

  • @abrhamab4169
    @abrhamab4169 2 роки тому +2

    የኔ ውዶች ስወዳቹ እኮ❤❤❤

  • @KEMILA111
    @KEMILA111 3 роки тому +1

    የሳቅ ምንጭ አዝናኝ ናችሁ

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому +1

    ዝናብ የመታው የገና ዛፍ😂😂😂😂😂

  • @yemariyemlij
    @yemariyemlij 3 роки тому +5

    😂😂😂😂😂🤣ጩባዉ

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    ስወዳችሁ 🥰🥰🥰🥰 ጥርስኮ አታስከድኑም 😀😀😀

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 3 роки тому +21

    ብታምኑም ባታምኑም ዛሬስ እንባዬ ጠብ እስኪል ድረስ ነው የሳቅሁትኝ😂😂😂😂 ይመቻችሁ ፈታ ዘና አደረጋችሁኝ 😘💚💛❤

  • @ermias8110
    @ermias8110 3 роки тому +4

    my favorite drama ever👍👍👍👍

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma2447 3 роки тому +3

    የጩባዉ ሮኬት 😂😂😂😂😂

  • @gfhhgh1300
    @gfhhgh1300 3 роки тому +3

    በጣም፡ምርጥ፡ስሪ፡በርቱ፡

  • @rahamakonjo5386
    @rahamakonjo5386 3 роки тому +4

    ስወዳቹ የኔ አዝጎች😂😂😂🥰

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 3 роки тому +7

    Gash Bire is #1 in all episodes! His sarcastic comments are on point and the way he delivers them is so funny!

  • @footballhighlight5677
    @footballhighlight5677 3 роки тому +3

    ሰላም ተስፋዬ:ሰላም የሀገሬ ልጆች: እግዚአብሔር በሰራው የኛ የሁላችን በሆነው ምድር በመተሳሰብ እንኑር::አመስግኑ: ይቅር በሉ: አፍቅሩ: ተስፋ አድርጉ: ስጡ: አሁን ውስጥ በደስታ ኑሩ::ከህይወት ወንዝ ጋር እንኑር እንተባበር፡፡

  • @gnet3350
    @gnet3350 3 роки тому +9

    የኔ ምርጡች የውሮ አድናቂ ነኝ

  • @DesalegnLamboro
    @DesalegnLamboro 3 місяці тому

    እስኪ የጩባው እና የውሮ አድናቂዎች ላይክ አድርጉ 😢😢

  • @dbx7607
    @dbx7607 3 роки тому +3

    እንካን ስላም መጣችሁ የሳቄምንጭ

  • @mihretalemu1745
    @mihretalemu1745 3 роки тому +1

    ዘጠነኛ ሺህ ደስ ይለኛል እንደ መዝናኛ እንጂ ቁም ነገር የሚያስጨብጥ ወይ መልዕክት አዘል ነገር የለውም ለምንድነው??

  • @SaraSara-bo3gq
    @SaraSara-bo3gq 3 роки тому +6

    ብሬ ፍቅር ይዞኛል ክክክ

  • @thtnaayalew7126
    @thtnaayalew7126 2 роки тому

    Degagme eko new mayachew ❤❤❤

  • @ልጅእዮቤል
    @ልጅእዮቤል 3 роки тому

    ጩቢቲዋ ጩባውዬ 🤣🤣🤣🤣😁

  • @papipapi687
    @papipapi687 3 роки тому +2

    Abu❤❤

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 роки тому +1

    ፎንቃዎቼ እንኩዋን ደህና መጣቹ ።አደራ ሮኬቱዋን ስታመጥቃት ጥራኝ ጩቢቲዬ በማየት እንዳግዝህ ክክክክክ

  • @Etho19pia
    @Etho19pia 10 місяців тому

    አሰለፍ ያለችበትን ክፍሎች የምነገረኝ🙏🙏🙏🙏

  • @TGtube-nk6xp
    @TGtube-nk6xp 3 роки тому +16

    ምን አለበት ሮኬቱን ብናየው

  • @nahomsolomon5177
    @nahomsolomon5177 3 роки тому +2

    Ethiopia selam yibizalat mikegna yitifalen

  • @مدينةمدينة-ح3ن
    @مدينةمدينة-ح3ن 2 місяці тому

    As wr wb ውደ እህት ወንዲሞቸ እደት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @eyuelw
    @eyuelw 3 роки тому +1

    ዝናብ የመታዉ የገና ዛፍ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ
    @ሶሊያናሶሊ-ቨ9ዐ 3 роки тому +1

    አይ ጩባው 😁😁😁

  • @mesheshazebene4680
    @mesheshazebene4680 3 роки тому +2

    እወዳችኋለሁ

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 роки тому +2

    Shebochu bestergina temchugn...🤣😂

  • @katlinlove3897
    @katlinlove3897 3 роки тому +1

    Tina Tina Tina

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ 3 роки тому +3

    በለው ቦለቲካ 😂😂😂

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    Yalnat yemdam bet Endet yigefa nber🤣😘swedachuko bertulgn wd ye hgre lijoch 😘😘bre Abate Akbrhlew betam Abate lne liyu new

  • @CareCalm720
    @CareCalm720 3 роки тому +2

    በጣም አሪፍ

  • @babysweet6992
    @babysweet6992 3 роки тому +2

    ውርዬ ስወድሽ እኮ

  • @ghanemalmansoori663
    @ghanemalmansoori663 3 роки тому +1

    ሁሌም ተመሳሳይ ነገር በዛብኝ ልበል ወደ መሠልቸት እየኤደ ነው አዲስ ነገር ብታመጡ ወይም አዲስ ሰው ቀላቅሉ (ስለምወዳቹ ነው)

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 3 роки тому +8

    የምር ቤተሰብ እኮነው ሚመስሉት

  • @lifeinmiddleeast7294
    @lifeinmiddleeast7294 3 роки тому +2

    ዝናብ የመታዉ የገ ና ዛፍ መስለህ አሉ እተየ አሰለፍ አሳቁኝ

  • @martaworabo7434
    @martaworabo7434 3 роки тому +1

    ስዎዳችሁ ❤❤❤❤😘😘😘😘🥰🥰🥰

  • @emayehiwoteema261
    @emayehiwoteema261 3 роки тому +2

    😂😂😂😂😂😂😂ብሬ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +9

    ለዚህ ነው 47 እንቁጣጣሽ በልተክ ያገባከኝ ወይ ረዱ ክክክክክክክክ

  • @ggjj3933
    @ggjj3933 3 роки тому +2

    አንደኛ ነኝ እንካን ደህና መጣችሁ ቲና አለች እዴ

  • @ተመስገንሚስጥር
    @ተመስገንሚስጥር 3 роки тому +4

    *ጩቢቲ አድናቂህ ነኝ*

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 роки тому +2

    አረ እኔ ሳስነጥስ ፋዘር ለጉልበትህ ብሎ ነው በግ የሚያርደው 😏

  • @hassettube5175
    @hassettube5175 3 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ እለተ በዓል ፆማችሁን እግዚአብሔር ይቀበል። ዛሬ መልካም ለማድረግ የተዘጋጃቹ ክርስቲያናዊውን ሀሴት ቲዩብ 👈የምትለዋን ተጭነው ቤ ተ ሰ ብ አንሁን❤

  • @EthioFikir
    @EthioFikir 3 роки тому +4

    እትየ አሰለፍ😂😂☺ ተመቹኝ

  • @abbiyaddis2522
    @abbiyaddis2522 3 роки тому +1

    Assaa bexam temchegnlech❤ much love for her ❤❤❤

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 3 роки тому +2

    ውርዬ የተነቀለው ጥርስሽ ላይ ወርቅ ላስተክልልሽ በቶሎ መልስ ስጪኝ

  • @misganatquabo2287
    @misganatquabo2287 3 роки тому +2

    Eritreawit nen bezi drama fikr new amaharik mesmatm ande ande demo mnager eyemkorku new ykrta kabalashubet

  • @beyanibrahim7153
    @beyanibrahim7153 3 роки тому +1

    Ye s
    Zetenengegnaw shi beteseboche endet nachuuuuuuuu 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😋😋👍👍👍👍

  • @madinaalu3734
    @madinaalu3734 Рік тому

    ጩቢቲ ስወድህ

  • @programmingcafe5882
    @programmingcafe5882 3 роки тому

    is is better if sign language added in the drama my suggestion