Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውይይይይ እከዬ ሁልዬም ይኑር እምትሉ። እናም በስርቤት በተለያየ ሁኔታ ለሚሰቃዩ። ወገኖች። ፈጣሪ ይጠብቅልን
Kane
ውሸት
😂😂😂😂
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን 😥😥🤲🤲🤲🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amennnnn
አሜን፫
እረ እኔም ሀገሬናፍቆኚል አገራቺን ሰላምይሁን
@@yousifalmarzooqi5809 አሜን
አሚንን 😭😭😭😭
እከየ የቤቶች ድምቀት ስወድክ. ፍትህ ለሰሜን ወሎ 😥😥
የሰዉን ሲቃ እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም ወሎ አቤት ርዐብ እንግልት 💔
መንግስት የለም መንግስት ቢኖር ለህዝቡ ያዝን ነበር ። ህዝብ እያስጨረሰ ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ነው ።
@@roniberuk3291 አልሽውና ፈጣሪ ይድረስልን አሁንስ የገበሬውስቃይበዛ
👍👍👍👍👍
@@roniberuk3291 ሣህ
ወሎ ሁሌም እንደተንገላታ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ሲፈልጉ በስልምናቸው ሲፈልጉ በድንበራቸው አማራ ቢገፉት ወድቆ የማይወድቅ ቢያጣሉት ተጣልቶ የማይጣላ ሚስኪን
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ በጦርነት በርሀብ ወገኖቻችን እያለቁ ነው ድምፁ ሆንን😭😭
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ብለናለ
😓😓
@@adanechbayat7055 jg
እግዚአብሔር ይታረቀን😢😢😥😢😥😢😥
😢😢😢
ሰላም ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን ለወሎ ህዝብ ስቃይ የሁላችንም ስቃይ ነዉ ለወጎኖቻችን እንድረስለቸዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደስታየ ሰብስክራይብ አርጉኝ
Salam
@@Progamer-jq8zu ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 እሺ
פסב
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ለራያ ቆቦ ንፁሀን ወገኖቻችን ምንም በማያውቁት በጅምላ እየታረዱ ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭🖤🖤☝️
Fitih le tigray hizb alalshem 10 wer tigray enat sitdefer sewech begedel tegedilo siwereweru zimalach Eye betachu yidersal hisab enwarared alen tebiki adame gonder demo bekirb entayayaalen
@@oldman1135 አንቺ የባንዳ ልጅ በቅርብ ቀን እይይይይ ስትይ እናይሻለን🦍🦍🦍
የእጃቸው ነው ያገኙት የትግራይ ህዝብ ሲታረድ ሲጨበጩቡ ሲስቁ ስቀልዱ ነበር ።ይሄው በራሳቸው ሲደርስ ግን ወየ ።ለማንኛውም ክርስቶስ ሰላም ያውርድላቸው
@@oldman1135 dadabe nachehu
ራያ አማራ ነው ወይስ ትግሬ ንገሩኝ ??
ፍትህ ፍትህ ለወሎ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ሳላም ያብዛልቹ ሁላችሁም ሀገሬ ኤሄ የጉብይንት ዓመት ይሁንልሽበተለያየ ስቃይ ዉስጥ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባችሁ🙏
ድሮ ቤቶች በጣም ደስ ይል ነበር አሁግን አስጠላኝ
ሁሉም ይናፍቃል አገሩ የማይናፍቅው ስው ማን አለ።
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ቤቶች እስቲ እርዳታ ለወሎ ህዝብ አሳዩን ለወገን ደራሹ ወገን ነዉ
ቤተሰብ እንሁን ፍጤ
ፍትህ ለወሎ ፍትህ በሳኡዲ እስረቤት ለሚሰቃዩት 🙏😭አሪፍ ነው ቤቶች ❤
አረ ፍትህ ለሳኡዲ እስርተኞችና ለወሎ ህዝቦች አላህ ፈረጃውን ያውርድ ያረብ
ሰላም ለሀገራችን ይሁን🇪🇹🇪🇹❤ ፈጣሪ ጠላቶቿን እና ድህነትን ያጥፋልን አሜን በሉ🙏🙏🙏
ኧረ ድህነቱ ይቅር ሰላሟ ይምጣልኝ
C 🚼🚶
አሚንንን
አሚንንንእረበተለይሰላም
አሜን
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለሰፊው አማራ ህዝብ ፍትህ ለታላቅዋ አገራችን ኢትዮጵያ ዜጎች በ 21 ክፍለ ዘመን ሞት ስቃይ መፈናቀል አይገባቸውም 😕😕
እረ ፍትህ ለራያ ቆቦ ለወሎ ህዝብ ፍትህ እረ ድምፅ ሁኖቸው ፍትህ 😢
ድራማው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ግን የሻሼ አነጋገርና ሁኔታዋ ተሟዘዘ በጣም ሙዝዝ ያለና የተጋነነ ሆነ ። ሌላው በጣም ጥሩ ነው ። ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Spa man I love the
ታምራላችሁ ለወሎ እናቶቻችን የድንግል ማርያም ልጅ ይድረስላቸው በሳውዲ የታሰሩትን ያስፈታልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ክክክክክ የድንግል ማሪያም ልጂ ስላለሽበት ሁኔታ እሚያውቀው ታሪክ የለም እናቱም ብትሆን እሽ።
ፍትህ ለውሎ ህዝብ እየተሰቃዩ ላሉት በሳኡድ እስርቤት ላሉት ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭💚💛❤🇪🇹👈💔
ስላምለገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሻሼ እና እክ አቢ እና ና ቢፋቀሩ ጥሩ ነበር ሰርግ አማረኝ ቤቶች መቼስ ማፊ ታገባለች ማለት ዘበት ነዉ😂😂😂😂😂
እኔምደስይለኝነበር😀😀😀😀😀
ጀግኖች ኮመታተሮች በሙሉ ፍትህ ለወሎ ህዝብ እያላቹ ነው በርቱ አዎ አንድነት ነው የሚያዋጣን አንድ እንሁን
አይይይይ አሁንኳ ምንም አያስቀኝምም አያዝናናኝምም ምክናየቱም በሃገራችንም ያለው ስቃይ በሳኡድ እስር ቤት ያለውስቃይ ተደራርቦ ደስታየ ተነጥቋል 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ብቻ አላህ ሰላሙን ያቅርብልን
በጣም ወላሂ ፈተና በዛ ያረብ አተ እዘን ልን 😭😭😭😭😭
ፍትህ ለወሎ ህዝብ እና ለሳኡድ እስረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ለወሎ 😭😭😭😭
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እንኳን ልስቀው ላገጠውም አስጠላኝ አይ ሰው መሆን ይከብዳን ወገኖቻችን እንደት እየሆኑ ማየት ያማን እማማ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ጠናሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭
የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😢😢 ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ስጠን ፍትህ ለወሎ ህዝብ
መሲየ ሰብስክራይብ አርግኝ
አሚን
፨በ
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች እና ለወሎ እዝብ
ፍትህ ለራያ ህዝብ💚💛❤😭😭😭😭🙏
ፍትሕ በሀገራቸው ባዕድ ለሆኑት የገዛ መንግሥታቸው ለካዳቸው አሳልፎ ለአራጆች ለተሰጡት ንጹሀን ወገኖቼ ድራማም የሚያምረው ወገኖቼ በሀገራቸው በቤታቸው ሰላም ሲወርድ አራጁ አሳራጁ መንግሥት ሲነቀል ነው! ፍትሕ ለግፉአን የእምዬ ልጆች 😭😭😭😭😭😭
ፈትህ ለወገኖቻቺን ለወሎ እራያ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እስኪ ሽር አድርጊልኝ ልኬን ውዴ ተባበሪልኝ
ZDy በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት 😘👏
@@Tube-nd9ip ውዴ የኔ ቻናል ገናነው ለሸረ አይሆንም ሰሆንግን አብሺሪ አረግልሺ አለሁ
@@zdchanal3739 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 ተደምሬሺ አለሁ ውዴ
የባል ጠኔ ሊደፋኝ ነው እረ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ሻሼ 😂😂😂 ፍትህ ለሠሜን ወሎ ቤተሠቦቻችን
እባካችሁ የቤቶች ድራማ ለ አማራ ሕዝብ ድምፅ ሁኑልን ጭንቀት ሞትን😭😭😭😭
ዋው ብራቮ ቤቶች፡ ማራ ተሓጉሰ፡ ሁሌም ኣንደኛ። በጣም ነው ምትመቹ። ምነው ዘሩ ናፈቅኝ፡ ሰላም ነው? አቢ ዛሬ በጣም ጨምረሻል። ሁላቹ በርቱልኝ።
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለሳኡዲ እስርቤት
ተጋነነ።።።።።።የቤት ሰራተኛ በዚህ ደረጃ ነፃነት።
0:54 0:54 0:54
Selm la Ethiopia egzaber agrachn selm yadrgaln 👏🏻👏🏻👏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ኧረ ሃገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ በጣም የቸገረን 💔💔💔💔🇪🇹😭😭😭😭
ሁሌም የሚያስቀኝ ኮሜዲ ነው ቤቶች ቀጥሉበት ሻሽዬማ 1ኛ ናት
ፍትህ ፍትህ ለራያ ና ለወሎ እንዲሁም ሳኡዲ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭
የሃኒ እናት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት 😘
@@rayabisoberi ቅ
wel betochiለሀገራችን ሰላሙን ያዉርድልን🙏
ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ እና ለሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወንድም እሕቶቻችን
በትክክል በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እህት አለሜ 🌻
You foolish, there is no justices for people!
You foolish! There is no justices for poor people! Only God judges when time is up !
ጀዝባ ወደዉ ነዉ
@@oromay02 ש
Baga ngy dhuftani betochi koo nama akka kiyati jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
እስቲ ቤቶችን በጉጉት እምጠብቁ እንደኔ ላይክ እየገጫችሁ አለፉ 🤗😳😳😳😳😳
😀🙂🇪🇹🙉
😀😃😄🙉🙉😀🚶♂️
የአላህ ሰላም እና እዝነት በሀገራችን እና በዜጎቿ ላይ ይሁን ቤቶች ምርጥ ቤተሰብ
ኧረ ቁጥርሺን ላኪልኝ በአላህ
ፋትህ ለራያ ቆቦ😢😢😢💔💔💔
ራያ ቆቦ የት አካባቢ ነው በማሪያም ንገሩኝ ረብሻው የት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
ምንድኖው ሳላም አይደለም ሪያ ቆቦ?
ፍ ትህ ለአማራ ህዝብ እና ለመላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ
ፍትህ ለወሎህ ዝብ ፍትህ ላዛውቱና ለሕፆናቶች🥺🇪🇹🥺
ማነው እደኔ የገሩ ሰላም ያስጨነቀው
እኔ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለሀገረችን
ክክክክክክክክ ድራማችሁ ሁሉ ይበቃል ተለቀቀ ብሀላ የሚያስቅ አይቸ አላውቅም ነበር
ፍትህ ለወሎ ሰዎች ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝኑት አላህ ይድረስላቸው ሁላችንም ድዋ እናስታውሳቸው
😂😂😂😂😂😂
@@yoditmenigstu6418 ምን ያስቅሻል?
ፍትህ ለራያ ቆቦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢 ቤተሰቦቻችንን ካገኜን 3ወር ሆነን😭😭😭😭
አይዞችሁወገኖቸ አላህ ይጠብቃቸው ☝☝☝☝☝
በትክክል ፍትህ ለራያ ህዝብ 😭
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ሰላም ለሀገሬፍቅር ለወገኔ ፍትህ ለውሎ ህዝብ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ቸሩ መድሀኒአለም አንተ ያስራት ሀገርህን አስባት
የኢይትዮ አርቲስቶች ፍትህ ለወሎህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሳኡድ እስርቤትድምፅ ሁኑን እባካችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ። ኧረ ተዉ ቤቶች የወሎ ህዝብ አለቀ ድምፅ ሁኑ በፈጣሪ ንፁሀን አለቀ መንግስት የለለዉ የዋሁ ወሎየየየየየ
ፍትህ ለራያ ቆቦ ገበሬው ለሚገደለው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ቤተሰቦቻችን አለቁ ወደይት እንጩህ መግስት የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኧረወገኖቸፍትህለወሎህዝብ በስርቤትለሚሰቃዩእህትወንድሞቻችን ኧረያአላህአንተበራህመትህ ኧረዘመዶቻችንአለቁ
ፍትህ ለወሎ ገበሬ ፍትህ ለሳውድ እስርቤት ለሚገላቱ ወንድሞቻችን በዘርም ሊጋደሉ ነው አማራና ትግሬ ኡፍ ወደየት እንጩህ ስሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን
ትክክል የኔዉድ ከባድነዉ
ሱበሀነሏህ በስዴት ላይ ስለዘረኝነት አለ አላህ ይፈረጅ
ወይ በፈጣሪ ስም ሳልወድ አሳቀኝ እከየ እረ ጉድ እረከ ሁሌ ና ሻሽየ አታናዷት ተው ዘርሽን የትደረሰ እረተዉ እመየ አገሬን ወገኔን ሰላም ያርግልን
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወሎ ሕዝብ እና በሳውድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤💛💚👈🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስኪ ሁላችንም አንድ ጊዜ ለሀገራችን ሰላም ዱአ እናድርግ ባይሆን እኔ አሚን እላለሁ
የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን አሚን
ፋትህ.ፋትህ😭😭😭ለሚሰቀዪት..ያወሎ.ህዝብ😭😭😭እባከቹን.ድምፅ.ሁኑልን
አቢ።።። ሻሩክ ይሙት በጣም ቆንጆ ነሽ።።። ሻሼ ተረጋጊ።።።
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ቤተሰቦቻችን አለቁብን😭😭😭😭
እህት አለም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 🌻
ምን ትቀባጥሪያለሽ ጀዝባ
@@jerry-yz1md ናአም አላህ ሞላ ቤተሰቦችሽን ያሳጣሽ !!!
ቧቤቶችእወዳችሁእወዳችሃለው
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለሥዉዲ እሥር ቤት ላሉት ወዲሜቻችን እዳሂም ለህቶቻችን
ሳላም ላናቴ ይሁን ዉዴ የምዎዳችሁ ዉዶቼ እንኮን ባሳላም ማጠችሁ 👏👏👏🤝🤝🤝❤️❤️❤️💐💐💐
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢቶ🇪🇹 ኤርትራ 🇪🇷🇪🇹 My country, Ethiopia, always rise 🇪🇹
ወይኔ በጣም ነው የሳኩት ዛሬ ሰላማቹህ ይብዛልኝ
ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆቺ አላህ ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልንየቤተሠቦቻቺንን ክፉ አያሠማን
እከየ የድራማው ድምቀት አትጥፋብን ቤቶች በርቱ እንወዳችጛለን
አረ ሁሁሁሁሁሁሁሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ሕዝብ 😭😭😭😭😭😭😭
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤
አቡሼ ሰላም ነው
@@selamawittube3766 ወዬ አለሁ ውዴ እንዴት ነሽ አንቺ
ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጠፋህ
@@selamawittube3766 አራ የት ሄጄ አለሁልሽ
@@abushe1364 ኑርልኝ አቡሼ
እንካን በስላም መጣቹህቤቶቻችን
ua-cam.com/video/hsVZuJfoG9w/v-deo.html
እስኪ ለወሎ ለደጉ ድምፅ ሁኑን ዱአ አርጉልን ጨፈጨፉን ያአላህ እርዳን😭😭😭 ያረብ እነዚህን ወራሪ ጁንታ ከስር መሠረታቸው አጥፋልኝ
😂😂😂😂ሻሽዬ በቅናት እርር አልሽ እኮ
ሰላምምምምምም ፍቅር አንድነት ይብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስላመኑ ለሀገራችን እከዬ አትጥፋ
ፍትህ በስኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ኢትዮጵያን ፍትህ ለወሎ ህዝብ አረ ፍትህህህህህህህህ
ቤቶች ቤቶች አሁን አሁን ለምን እደሆነ አላውቅም አጨራርሱ ደስ አይልም ደግሞም ሁሌም አንድ ነገር ትጀምሩና አጨራረሱ ሁሌም የጅማሬው ተቃራኒ እየሆነባችሁ ነው እኔ አንድ ለናንተ የፃፍኳት ነበር ብታይት ደስ ይለኛል በዚህ አጋጣሚ
ድምፅ ሁኑን ቤቶች ፍትህ ለሠሜን ወሎ መርሳ ጃሮታ አሊመታ ሲሪቃ ወልዳየ ዶሮ ግብር ሀራ ሀሮ ወርቄ ጎብየ እሮቢት ቆቦ ቤተሠቦቻችን በርህብ በሰቀቀን አለቁ
ኡፍፍፍፍ ያረብ ሠላም አውረድልን 😭😭😭
ፍትህ ለራያ ቆቦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭
አረ ድምፅ ለስሜን ህዝብ እና ለሳኡዲ ኣረብያ እምገኙ እህት ወንዶሞቻችን ወጎኖቻችን አለቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🤣🤣🤣🤣ሻሻዬ ዛሬ ቀንሽ አደለም😂😂😂😂
ጌታ ሆይ እንደ እከ ልብስ እድሜ ስጠኝ 😀
ክክክክክክክ
kkkkkk
ፍትሕ ለሠሜን ወሎ ለራያ ቆቦ😭😭
ሻሼ እና እከ የቤቶች ድምቀት በርቱ👍😍
ፍትህህህህ በሳዉዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችን እና የወሎ ህዝብ
አይ ሻሼ እረ በሳቅ ገደልሽኝ ለሁላሁም አድናቂችሁ ነኝ💚💛❤
ፍትህ ለውሎ እና ለመተከል ህዝብ እየተፈናቀሉ በርሀብ በብርድ እየተሰቃዩ ላሉት
እረበሣቅ ቤቶችሥወዳችሁ🥰🥰🥰💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤተሰብ እንሁን ነይ
በአዲሱ አመት አገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤተሰብ እንሁን
የሐገራችን ሰላም የሳውድ እስር ቤት ስቃይ ይነጋል አብሽሩ ወገኔ አይዞን
ፍትህ ለኢትዮ ህዝብ ሀገሩ ላይ ስደት በስደት ላይ እስራት ስቃይ ለሚበላው ህዝባችን
አአብራኩ የወጡ ልጆችን የካደ አስተሳሰቡ ስራውን የመሰለ ጨካኝ ገብጋባ ነው አጉል ብልጣብልጥ ብጤ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ
እኔ ምለው ና ቀስብለህ ማለት ብዙም ጨዋታህ አይመቸኝም ለማስታካከል ሞክር የመጮህ የመዲረቅርቅ ይሰለቻላል
ማነው እደኔ የሀገራችን ሠላም የናፈቀው ያአላህ በቃ በለን ያረብ🤝🤝🤝🤝
ፍትህ ከወሎ ለደጉ ህዝብ 😭😭🇪🇹
ሠላም ለናት እና ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ💚💛❤🙏🙏🙏👈
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤ 💚💛❤👌ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልን ፈጣሪ🙏💔
@@shewayetube-445 des yilegnal
@@zengenatube9844 ደመርኩሽ
አሜን 🙏🙏🙏🙏
እከ ትክክለኛ ወንዶች የሚመኟትን ሴት ቁጭ አረጋት😀😀😀ኦሆሆሆሆሆ ብቻ ሸጋ ነዉ ተመኝ ምኞት አይከለከልም
ውይይይይ እከዬ ሁልዬም ይኑር እምትሉ። እናም በስርቤት በተለያየ ሁኔታ ለሚሰቃዩ። ወገኖች። ፈጣሪ ይጠብቅልን
Kane
ውሸት
😂😂😂😂
ማነው እንደኔ የሀገሩ ሰላም የናፈቀው ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ሰላም አድርግልን 😥😥🤲🤲🤲🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amennnnn
አሜን፫
እረ እኔም ሀገሬናፍቆኚል አገራቺን ሰላምይሁን
@@yousifalmarzooqi5809 አሜን
አሚንን 😭😭😭😭
እከየ የቤቶች ድምቀት ስወድክ.
ፍትህ ለሰሜን ወሎ 😥😥
የሰዉን ሲቃ እንደማየት የሚያሳዝን ነገር የለም ወሎ አቤት ርዐብ እንግልት 💔
መንግስት የለም መንግስት ቢኖር ለህዝቡ ያዝን ነበር ። ህዝብ እያስጨረሰ ያለው የኢትዮጵያ መንግስት ነው ።
@@roniberuk3291 አልሽውና ፈጣሪ ይድረስልን አሁንስ የገበሬውስቃይበዛ
👍👍👍👍👍
@@roniberuk3291 ሣህ
ወሎ ሁሌም እንደተንገላታ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ሲፈልጉ በስልምናቸው ሲፈልጉ በድንበራቸው አማራ ቢገፉት ወድቆ የማይወድቅ ቢያጣሉት ተጣልቶ የማይጣላ ሚስኪን
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ በጦርነት በርሀብ ወገኖቻችን እያለቁ ነው ድምፁ ሆንን😭😭
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ብለናለ
😓😓
@@adanechbayat7055 jg
እግዚአብሔር ይታረቀን😢😢😥😢😥😢😥
😢😢😢
ሰላም ቤቶች እንኳን በሰላም መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን ለወሎ ህዝብ ስቃይ የሁላችንም ስቃይ ነዉ ለወጎኖቻችን እንድረስለቸዉ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደስታየ ሰብስክራይብ አርጉኝ
Salam
@@Progamer-jq8zu ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 እሺ
פסב
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሰሜን ወሎ ለራያ ቆቦ ንፁሀን ወገኖቻችን ምንም በማያውቁት በጅምላ እየታረዱ ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭🖤🖤☝️
Fitih le tigray hizb alalshem 10 wer tigray enat sitdefer sewech begedel tegedilo siwereweru zimalach
Eye betachu yidersal hisab enwarared alen tebiki adame gonder demo bekirb entayayaalen
@@oldman1135 አንቺ የባንዳ ልጅ በቅርብ ቀን እይይይይ ስትይ እናይሻለን🦍🦍🦍
የእጃቸው ነው ያገኙት የትግራይ ህዝብ ሲታረድ ሲጨበጩቡ ሲስቁ ስቀልዱ ነበር ።ይሄው በራሳቸው ሲደርስ ግን ወየ ።ለማንኛውም ክርስቶስ ሰላም ያውርድላቸው
@@oldman1135 dadabe nachehu
ራያ አማራ ነው ወይስ ትግሬ ንገሩኝ ??
ፍትህ ፍትህ ለወሎ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ሳላም ያብዛልቹ ሁላችሁም
ሀገሬ ኤሄ የጉብይንት ዓመት ይሁንልሽ
በተለያየ ስቃይ ዉስጥ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባችሁ🙏
ድሮ ቤቶች በጣም ደስ ይል ነበር አሁግን አስጠላኝ
ሁሉም ይናፍቃል አገሩ የማይናፍቅው ስው ማን አለ።
ፍትህ ለወሎ ህዝብ በርሀብ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ቤቶች እስቲ እርዳታ ለወሎ ህዝብ አሳዩን ለወገን ደራሹ ወገን ነዉ
ቤተሰብ እንሁን ፍጤ
ፍትህ ለወሎ ፍትህ በሳኡዲ እስረቤት ለሚሰቃዩት 🙏😭
አሪፍ ነው ቤቶች ❤
አረ ፍትህ ለሳኡዲ እስርተኞችና ለወሎ ህዝቦች አላህ ፈረጃውን ያውርድ ያረብ
ሰላም ለሀገራችን ይሁን🇪🇹🇪🇹❤ ፈጣሪ ጠላቶቿን እና ድህነትን ያጥፋልን አሜን በሉ🙏🙏🙏
ኧረ ድህነቱ ይቅር ሰላሟ ይምጣልኝ
C 🚼🚶
አሚንንን
አሚንንንእረበተለይሰላም
አሜን
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለሰፊው አማራ ህዝብ ፍትህ ለታላቅዋ አገራችን ኢትዮጵያ ዜጎች በ 21 ክፍለ ዘመን ሞት ስቃይ መፈናቀል አይገባቸውም 😕😕
እረ ፍትህ ለራያ ቆቦ ለወሎ ህዝብ ፍትህ እረ ድምፅ ሁኖቸው ፍትህ 😢
ድራማው በጣም ደስ የሚልና አስተማሪ ነው ግን የሻሼ አነጋገርና ሁኔታዋ ተሟዘዘ በጣም ሙዝዝ ያለና የተጋነነ ሆነ ። ሌላው በጣም ጥሩ ነው ። ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Spa man I love the
ታምራላችሁ ለወሎ እናቶቻችን የድንግል ማርያም ልጅ ይድረስላቸው በሳውዲ የታሰሩትን ያስፈታልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን
ክክክክክ የድንግል ማሪያም ልጂ ስላለሽበት ሁኔታ እሚያውቀው ታሪክ የለም እናቱም ብትሆን እሽ።
ፍትህ ለውሎ ህዝብ እየተሰቃዩ ላሉት በሳኡድ እስርቤት ላሉት ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭💚💛❤🇪🇹👈💔
ስላምለገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ሻሼ እና እክ አቢ እና ና ቢፋቀሩ ጥሩ ነበር ሰርግ አማረኝ ቤቶች መቼስ ማፊ ታገባለች ማለት ዘበት ነዉ😂😂😂😂😂
እኔምደስይለኝነበር😀😀😀😀😀
ጀግኖች ኮመታተሮች በሙሉ ፍትህ ለወሎ ህዝብ እያላቹ ነው በርቱ አዎ አንድነት ነው የሚያዋጣን አንድ እንሁን
አይይይይ አሁንኳ ምንም አያስቀኝምም አያዝናናኝምም ምክናየቱም በሃገራችንም ያለው ስቃይ በሳኡድ እስር ቤት ያለውስቃይ ተደራርቦ ደስታየ ተነጥቋል 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ብቻ አላህ ሰላሙን ያቅርብልን
በጣም ወላሂ ፈተና በዛ ያረብ አተ እዘን ልን 😭😭😭😭😭
ፍትህ ለወሎ ህዝብ እና ለሳኡድ እስረኞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ለወሎ 😭😭😭😭
እንኳን ደህና መጣችሁ ቤቶች እንኳን ልስቀው ላገጠውም አስጠላኝ አይ ሰው መሆን ይከብዳን ወገኖቻችን እንደት እየሆኑ ማየት ያማን እማማ ኢትዮጵያ በልጆችሽ ጠናሽ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭
የሀገሩ ሰላም የናፈቀው😢😢 ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ስጠን ፍትህ ለወሎ ህዝብ
መሲየ ሰብስክራይብ አርግኝ
አሚን
፨በ
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች እና ለወሎ እዝብ
ፍትህ ለራያ ህዝብ💚💛❤😭😭😭😭🙏
ፍትሕ በሀገራቸው ባዕድ ለሆኑት የገዛ መንግሥታቸው ለካዳቸው አሳልፎ ለአራጆች ለተሰጡት ንጹሀን ወገኖቼ ድራማም የሚያምረው ወገኖቼ በሀገራቸው በቤታቸው ሰላም ሲወርድ አራጁ አሳራጁ መንግሥት ሲነቀል ነው! ፍትሕ ለግፉአን የእምዬ ልጆች 😭😭😭😭😭😭
ፈትህ ለወገኖቻቺን ለወሎ እራያ ህዝብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እስኪ ሽር አድርጊልኝ ልኬን ውዴ ተባበሪልኝ
ZDy በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት 😘👏
@@Tube-nd9ip ውዴ የኔ ቻናል ገናነው ለሸረ አይሆንም ሰሆንግን አብሺሪ አረግልሺ አለሁ
@@zdchanal3739 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@sinedeyoutube9974 ተደምሬሺ አለሁ ውዴ
የባል ጠኔ ሊደፋኝ ነው እረ ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ሻሼ 😂😂😂 ፍትህ ለሠሜን ወሎ ቤተሠቦቻችን
እባካችሁ የቤቶች ድራማ ለ አማራ ሕዝብ ድምፅ ሁኑልን ጭንቀት ሞትን😭😭😭😭
ዋው ብራቮ ቤቶች፡ ማራ ተሓጉሰ፡ ሁሌም ኣንደኛ። በጣም ነው ምትመቹ። ምነው ዘሩ ናፈቅኝ፡ ሰላም ነው? አቢ ዛሬ በጣም ጨምረሻል። ሁላቹ በርቱልኝ።
ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለሳኡዲ እስርቤት
ተጋነነ።።።።።።የቤት ሰራተኛ በዚህ ደረጃ ነፃነት።
0:54 0:54 0:54
Selm la Ethiopia egzaber agrachn selm yadrgaln 👏🏻👏🏻👏🏻🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤
ኧረ ሃገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ በጣም የቸገረን 💔💔💔💔🇪🇹😭😭😭😭
ሁሌም የሚያስቀኝ ኮሜዲ ነው ቤቶች ቀጥሉበት ሻሽዬማ 1ኛ ናት
ፍትህ ፍትህ ለራያ ና ለወሎ እንዲሁም ሳኡዲ እሰር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭
የሃኒ እናት በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት 😘
@@rayabisoberi ቅ
wel betochi
ለሀገራችን ሰላሙን ያዉርድልን🙏
ፍትሕ ለወሎ ሕዝብ እና ለሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወንድም እሕቶቻችን
በትክክል በቅንነት ቤተሰብ ሁኜ እህት አለሜ 🌻
You foolish, there is no justices for people!
You foolish! There is no justices for poor people! Only God judges when time is up !
ጀዝባ ወደዉ ነዉ
@@oromay02 ש
Baga ngy dhuftani betochi koo nama akka kiyati jaltani like nafi godha 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
እስቲ ቤቶችን በጉጉት እምጠብቁ እንደኔ ላይክ እየገጫችሁ አለፉ 🤗😳😳😳😳😳
😀🙂🇪🇹🙉
😀😃😄🙉🙉😀🚶♂️
የአላህ ሰላም እና እዝነት በሀገራችን እና በዜጎቿ ላይ ይሁን ቤቶች ምርጥ ቤተሰብ
ኧረ ቁጥርሺን ላኪልኝ በአላህ
ፋትህ ለራያ ቆቦ😢😢😢💔💔💔
ራያ ቆቦ የት አካባቢ ነው በማሪያም ንገሩኝ ረብሻው የት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
ምንድኖው ሳላም አይደለም ሪያ ቆቦ?
ፍ ትህ ለአማራ ህዝብ እና ለመላዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ
ፍትህ ለወሎህ ዝብ ፍትህ ላዛውቱና ለሕፆናቶች🥺🇪🇹🥺
ማነው እደኔ የገሩ ሰላም ያስጨነቀው
እኔ
💚💚💚💚💚💚💚💚💚
💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ለሀገረችን
ክክክክክክክክ ድራማችሁ ሁሉ ይበቃል ተለቀቀ ብሀላ የሚያስቅ አይቸ አላውቅም ነበር
ፍትህ ለወሎ ሰዎች ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝኑት አላህ ይድረስላቸው ሁላችንም ድዋ እናስታውሳቸው
😂😂😂😂😂😂
@@yoditmenigstu6418 ምን ያስቅሻል?
ፍትህ ለራያ ቆቦ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢 ቤተሰቦቻችንን ካገኜን 3ወር ሆነን😭😭😭😭
አይዞችሁወገኖቸ አላህ ይጠብቃቸው ☝☝☝☝☝
በትክክል ፍትህ ለራያ ህዝብ 😭
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ሰላም ለሀገሬፍቅር ለወገኔ ፍትህ ለውሎ ህዝብ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለንፁሀን ወገኖቻችን ቸሩ መድሀኒአለም አንተ ያስራት ሀገርህን አስባት
የኢይትዮ አርቲስቶች ፍትህ ለወሎህዝብ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ለሳኡድ እስርቤትድምፅ ሁኑን እባካችሁ
እንኳን ደህና መጣችሁ። ኧረ ተዉ ቤቶች የወሎ ህዝብ አለቀ ድምፅ ሁኑ በፈጣሪ ንፁሀን አለቀ መንግስት የለለዉ የዋሁ ወሎየየየየየ
ፍትህ ለራያ ቆቦ ገበሬው ለሚገደለው ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ቤተሰቦቻችን አለቁ ወደይት እንጩህ መግስት የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ኧረወገኖቸፍትህለወሎህዝብ በስርቤትለሚሰቃዩእህትወንድሞቻችን ኧረያአላህአንተበራህመትህ ኧረዘመዶቻችንአለቁ
ፍትህ ለወሎ ገበሬ ፍትህ ለሳውድ እስርቤት ለሚገላቱ ወንድሞቻችን በዘርም ሊጋደሉ ነው አማራና ትግሬ ኡፍ ወደየት እንጩህ ስሚ ያጣ ጩኸት ሆነብን
ትክክል የኔዉድ ከባድነዉ
ሱበሀነሏህ በስዴት ላይ ስለዘረኝነት አለ አላህ ይፈረጅ
ወይ በፈጣሪ ስም ሳልወድ አሳቀኝ እከየ እረ ጉድ እረከ ሁሌ ና ሻሽየ አታናዷት ተው ዘርሽን የትደረሰ እረተዉ እመየ አገሬን ወገኔን ሰላም ያርግልን
ፍትህ ፍትህ ለወሎ ፍትህ ለወሎ ሕዝብ እና በሳውድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔❤💛💚👈🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስኪ ሁላችንም አንድ ጊዜ ለሀገራችን ሰላም ዱአ እናድርግ ባይሆን እኔ አሚን እላለሁ
የሀገራችንን ሰላም አላህ ይመልስልን አሚን
ፋትህ.ፋትህ😭😭😭ለሚሰቀዪት..ያወሎ.ህዝብ😭😭😭እባከቹን.ድምፅ.ሁኑልን
አቢ።።። ሻሩክ ይሙት በጣም ቆንጆ ነሽ።።። ሻሼ ተረጋጊ።።።
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ቤተሰቦቻችን አለቁብን😭😭😭😭
እህት አለም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 🌻
ምን ትቀባጥሪያለሽ ጀዝባ
@@jerry-yz1md ናአም አላህ ሞላ ቤተሰቦችሽን ያሳጣሽ !!!
ቧቤቶችእወዳችሁእወዳችሃለው
ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ፍትህ ለሥዉዲ እሥር ቤት ላሉት ወዲሜቻችን እዳሂም ለህቶቻችን
ሳላም ላናቴ ይሁን ዉዴ የምዎዳችሁ ዉዶቼ እንኮን ባሳላም ማጠችሁ 👏👏👏🤝🤝🤝❤️❤️❤️💐💐💐
~ ሰላም እና ፍቅር ለ 🇪🇹 ኢቶ🇪🇹 ኤርትራ 🇪🇷
🇪🇹 My country, Ethiopia, always rise 🇪🇹
ወይኔ በጣም ነው የሳኩት ዛሬ ሰላማቹህ ይብዛልኝ
ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆቺ አላህ ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልን
የቤተሠቦቻቺንን ክፉ አያሠማን
እከየ የድራማው ድምቀት አትጥፋብን ቤቶች በርቱ እንወዳችጛለን
አረ ሁሁሁሁሁሁሁሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ሕዝብ 😭😭😭😭😭😭😭
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ❤
አቡሼ ሰላም ነው
@@selamawittube3766 ወዬ አለሁ ውዴ እንዴት ነሽ አንቺ
ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ጠፋህ
@@selamawittube3766 አራ የት ሄጄ አለሁልሽ
@@abushe1364 ኑርልኝ አቡሼ
እንካን በስላም መጣቹህቤቶቻችን
ua-cam.com/video/hsVZuJfoG9w/v-deo.html
እስኪ ለወሎ ለደጉ ድምፅ ሁኑን ዱአ አርጉልን ጨፈጨፉን ያአላህ እርዳን😭😭😭 ያረብ እነዚህን ወራሪ ጁንታ ከስር መሠረታቸው አጥፋልኝ
😂😂😂😂ሻሽዬ በቅናት እርር አልሽ እኮ
ሰላምምምምምም ፍቅር አንድነት ይብዛልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ስላመኑ ለሀገራችን እከዬ አትጥፋ
ፍትህ በስኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ኢትዮጵያን ፍትህ ለወሎ ህዝብ አረ ፍትህህህህህህህህ
ቤቶች ቤቶች አሁን አሁን ለምን እደሆነ አላውቅም አጨራርሱ ደስ አይልም ደግሞም ሁሌም አንድ ነገር ትጀምሩና አጨራረሱ ሁሌም የጅማሬው ተቃራኒ እየሆነባችሁ ነው እኔ አንድ ለናንተ የፃፍኳት ነበር ብታይት ደስ ይለኛል በዚህ አጋጣሚ
ድምፅ ሁኑን ቤቶች ፍትህ ለሠሜን ወሎ መርሳ ጃሮታ አሊመታ ሲሪቃ ወልዳየ ዶሮ ግብር ሀራ ሀሮ ወርቄ ጎብየ እሮቢት ቆቦ ቤተሠቦቻችን በርህብ በሰቀቀን አለቁ
ኡፍፍፍፍ ያረብ ሠላም አውረድልን 😭😭😭
ፍትህ ለራያ ቆቦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭
አረ ድምፅ ለስሜን ህዝብ እና ለሳኡዲ ኣረብያ እምገኙ እህት ወንዶሞቻችን ወጎኖቻችን አለቁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🤣🤣🤣🤣
ሻሻዬ ዛሬ ቀንሽ አደለም
😂😂😂😂
ጌታ ሆይ እንደ እከ ልብስ እድሜ ስጠኝ 😀
ክክክክክክክ
kkkkkk
ፍትሕ ለሠሜን ወሎ ለራያ ቆቦ😭😭
ሻሼ እና እከ የቤቶች ድምቀት በርቱ👍😍
ፍትህህህህ በሳዉዲ እስር ቤት የሚሰቃዩ ወገኖቻችን እና የወሎ ህዝብ
አይ ሻሼ እረ በሳቅ ገደልሽኝ ለሁላሁም አድናቂችሁ ነኝ💚💛❤
ፍትህ ለውሎ እና ለመተከል ህዝብ እየተፈናቀሉ በርሀብ በብርድ እየተሰቃዩ ላሉት
እረበሣቅ ቤቶችሥወዳችሁ
🥰🥰🥰💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤተሰብ እንሁን ነይ
በአዲሱ አመት አገራችን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቤተሰብ እንሁን
የሐገራችን ሰላም የሳውድ እስር ቤት ስቃይ ይነጋል አብሽሩ ወገኔ አይዞን
ፍትህ ለኢትዮ ህዝብ ሀገሩ ላይ ስደት በስደት ላይ እስራት ስቃይ ለሚበላው ህዝባችን
አአብራኩ የወጡ ልጆችን የካደ አስተሳሰቡ ስራውን የመሰለ ጨካኝ ገብጋባ ነው አጉል ብልጣብልጥ ብጤ ፈጣሪ ዋጋህን ይክፈልህ
እኔ ምለው ና ቀስብለህ ማለት ብዙም ጨዋታህ አይመቸኝም ለማስታካከል ሞክር የመጮህ የመዲረቅርቅ ይሰለቻላል
ማነው እደኔ የሀገራችን ሠላም የናፈቀው ያአላህ በቃ በለን ያረብ🤝🤝🤝🤝
ፍትህ ከወሎ ለደጉ ህዝብ 😭😭🇪🇹
እህት አለም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 🌻
ሠላም ለናት እና ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ💚💛❤🙏🙏🙏👈
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
💚💛❤👌
ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልን ፈጣሪ🙏💔