እውነታው ይፋ ወጣ ። በ DNA ምርመራ ውጤት ቀረፃ ላይ ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ተፈጠረ !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 977

  • @gojotubee
    @gojotubee  День тому +196

    እንኳን ደስ አላችሁ በህግ ከለላ ስር ሆናለች ። በዚህ ጉዳይ ስታግዙን ለነበራችሁ በሙሉ ከልብ እናመሰግናለን

    • @bbn8210
      @bbn8210 День тому +7

      ሚኪዬ የኒ ጀግና

    • @Aminat725
      @Aminat725 День тому +6

      ሚኪየ የኔ ጀግና እራሥህን ጠብቅ

    • @tsegaelias4373
      @tsegaelias4373 День тому +3

      Miki 5 Amet yasadegot Seteyo kasa yasefelegachewal .yelej Lej yalhonech Lej Achekemat setesekay Neber .Telekwa set

    • @KiyaYene-k8m
      @KiyaYene-k8m День тому +1

      @@gojotubeeምክዬ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi День тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q День тому +140

    የማሚ ጥፊ ተመቸኝ😂😂😂

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ День тому +128

    ቃለአብን ያገባች የታደለቸ

  • @HanamariamKitaw
    @HanamariamKitaw День тому +77

    ፍቃዱ ግን ጤነኛ አይመስለኝም መስተፋቅር አሰርታበታለች ፀበል ተፀበል መታሰሯ ደስ ብሎኛል ሚኪ ጀግና ነህ በርታ

    • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
      @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ День тому

      እንደሚመስለኝ እሱ ሳይሆን እሷ ናት የቸሞሰችው😉

    • @Genet1223
      @Genet1223 День тому

      እወ እንም እያልኩ ነው ፀበል ውሰዳት 😢

    • @bintmoha3172
      @bintmoha3172 День тому

      እትልቁ ባህር ገብቶ የወጣ ሆኖ ነው

  • @wina-663
    @wina-663 День тому +125

    የፈጣሪ ያለህ አለብላቢት እሰይ ማዘር እጆዎት ይባርክ ምን አለ ቢደግሟት ❤

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 День тому +35

    አቤት አቤት አንተ ጀግና ተባረክ እንደአንተ አይነቱን በምድራችን ላይ ያብዛልን

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d День тому +30

    የቃላአብ ኮንፊደስ እርጋታው አቤት ደስ ሲል ❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @AbebechMezn
    @AbebechMezn День тому +106

    እስኪ የማዘር ጥፊ እንደኔ ደስ ያለው ማርያምን አንጀቴ እራስ አለ

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu День тому

      ከጥፊው ቡሀላ እኮ ነው የተረጋጋችው እንደው የሥንት ሠው ህይወት እንዳማሣቀለች በጣም የገረመኝ የፈጣሪ ሥራ ነው ቃለአብ መልካምነቱን አይቶ እሡ በገባበት ቦታ አሥገባት ሠው የገደለ ሠው ይገለዋል ሢባል እሠማ ነበር እና እሡ የቀመሠውን ቦታ ትቅመሥ

    • @hayat2890
      @hayat2890 23 години тому

      እኔ😂ፀጥአረገቻትእኳ😅

  • @YesharegTemesgen-v6f
    @YesharegTemesgen-v6f День тому +19

    እኔ ግን የቃላአብ እርጋታ በጣም እሚገርም ነው ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ የተባረኩ ይሁኑ በነሱ ስለወጣህ ነው ፈጣሪ የተባረከ ኑሮ ይስጥህ በጣም ሲበዛ መልካም ሰው ነህከዝቺ ሰይጣን ፈጣሪ ገላግሎሀል ❤❤❤❤

  • @Martejes
    @Martejes День тому +19

    ቃልአብ ጌታ ይባርክህ የጨዋ ልጅ ደግመህ እቺን ክፉ እንዳታያት አንተም ንሰሀ ግባ

    • @RahelIjigu
      @RahelIjigu День тому

      እውነት ነው ምንም ፍቅር ቢኖርብህም ወደእዝች ልጅ ዞር ብለህ አንዳስባት ፈጣሪ ልብህን ያደንድን

  • @EmuMulat
    @EmuMulat День тому +43

    ከምር ቃላብ የሚባል ልጅ በጣም የተረጋጋ እና ምርጥ ልጅ ነዉ❤❤

  • @AbebechWalelign
    @AbebechWalelign День тому +31

    ቃላብ ግን በጣም እግዚአብሔርን የሚፈራ ማንንት ነው ያለህ እግዚአብሔር ላተ የከበረ ነገር አለው

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ День тому +28

    ሚኪዬ በርታ ይች ባለየ የስረዋን ታግኛ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq День тому +65

    ይቅርታ ጠይቆ እንደገና እንጋባ ያለው ስውዬ ይገርማል 🎉ጅላጅል ❤

    • @AbebechMezn
      @AbebechMezn День тому +2

      በጤናው አይመስለኝም አትፍረዱበት መስተፋቅር አርጋበት ነው

    • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
      @ሀበወወበሀሀበወወበሀ День тому +1

      ፍቃድ,ጤናኞ,አይደለም,ፈጣሪ,ወደፀበል,ይውሰድ

  • @CheerfulDancing-px1pf
    @CheerfulDancing-px1pf День тому +15

    ማዘርዬ እጆት ይባረክ ልቤን አራሱት

  • @Fanu-z9s
    @Fanu-z9s День тому +13

    ቃል አንተን ይባርክ ከንግግር ጀምሮ በጣም ነው የማከብርህ ተባረክ

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ День тому +28

    ቃል አፕ እረጋታው ቁንጂናው ዋው ሚሰቱ ታዲላ

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 День тому +14

    ሚኪየ ይቺ ጤነኛ አመስለኝም አይኗን በጨው አጥባ የመጣች ነች መፈሪያ ለህግ ኣሳልፈህ ስጣት ሚኪየ በርታልን❤❤

  • @mayhanse8932
    @mayhanse8932 День тому +7

    ማዘርዬ እጆትን ይባረክ ። ከወንዶችህ እርሷ ተሻሉ ደግግግግግ አረጓት ብደጋግሙት ደግሞ ደስስስስስስ ይለኛል ።

  • @ShH-m2i
    @ShH-m2i День тому +20

    መልካም የእስር ዘመን ጀግና የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon День тому +11

    ጀግናው እራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @RahwaDawit-cp1my
    @RahwaDawit-cp1my День тому +13

    ሀላፊነት በጣም ከባድ ነው እናትዬው ትክክል ናቸው አላህ ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ማማዬ

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 День тому +11

    ቃላብ ጀግና ታጋሽ ምርጥ ወንድ ነህ አንተን ያለ ማክበር አይቻልም ሚኪ ጠንካራው በዚ አጋጣሚ እናትህን እወዳታለሁ አንተን ሥለወለደች 💪👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj День тому +47

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

  • @YordanosSisay-h2s
    @YordanosSisay-h2s День тому +17

    እሰይይ እናቴ እጆት ይባረክ ድሮም እኮ ዱላ ጥሩ ነው አንዴ ጥፊዋን ስትቀምስ እረጋ ብላ ቁጭ አለች ይች ዘላን😂😂😂😂የስራሽን አገኘሽ😮😮😮😮

  • @zdtube753
    @zdtube753 День тому +21

    ወይኔ ቃል አብ እውነት ቃልአቭ በስመአብ ትህትናህ እርጋትህ አለመታደልሽ አንች እሴት የስንት ሰው ህይወት አበላሸሽ

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 День тому +18

    እኔ የማዝነው ለዝች እናት መከራዋን ላየችዉ በጣም አዝናለሁ የሰው ልጅ አሳቅፋት መከራዋን ላየች እናት በጣም ያሳዝናል ልጇ ግንጸየማይረባ እንደወንድ ቆፍጠን የማይል ከርፋፋ ነው ለዚህ ነው እንዲህ የደፈረችው ያሳዝናል

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 День тому +6

    ቃል በጣም ጀግና ነህ በጣም ትግሰተኝ ነህ አሏህ ያሰብከው ሁሉ ይሰጥህ ያረብ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus День тому +20

    ጀግና የምር ቃላት የለኝም በርታልን 🎉🎉🎉

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv День тому +9

    ቃልአብ እውነት ትእግስቱ የሚገርም ነው ፈጣሪ ይባርክክ እንኳንም ከእሷ መንጋጋ አወጣክ ። ፈጣሪ ይሄንን መልካም ቅን ልብህን መቼም አይቀይርብክ የልብክን የአንተ የሆነችውን ይስጥክ።

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ День тому +56

    700.000ሺ የታባሏ ዎጣት የት ጋባ የምትሉት 👍👍👍

    • @Eman-hj2jg
      @Eman-hj2jg День тому

      ደሰ አለኘ ማዘሯ በጥፋ ሲመታት ዷሰ አለኝ

    • @RamahKamal
      @RamahKamal День тому

      ኢኔም፣ቲዝ፣የለን፣ነበር​@@Eman-hj2jg

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo День тому +19

    John 3 አማ - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @UftGfy
    @UftGfy День тому +10

    አቤት ቃልአብ ትግስቱ ስርአቱ ማርያምን ልዩ የፈጣሪ ስጦታ ነው ከዚህም በላይ ጥበቡን ይጨምርልህ ቃልአብ የተሻለችውን ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላትን ሂዋን ይስጥህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro День тому

      አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @SabaWedaju
    @SabaWedaju День тому +8

    ሚኪዬ እምትናገራቸው ቃላቶች ያስቁኛል ይመችክ በርታ የኛ ጀግና በሱ ፉቃድ ሴታሴት ነው አሰዳቢ

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael День тому +95

    የማዘር ጥፊ የተመቻችሁ በላይክ እና ሠብሥክራይብ አሣዪኝ

    • @ቃልሰላም
      @ቃልሰላም День тому +1

      ፈጣሪን አጀቴ እራስ አለ እሰይ እማማ

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 20 годин тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 День тому +24

    ይህ ጂላፎ የሆነ ልጂ በእናትክ ሚኪ አንድ ግዜ አቆራጠው ይች በክት. የወንዲ አልጫ የስው ደቃላ ካላሳደኩ ይላል እንድ ሆ በግ. እኔ በጣም ደስ ያልኚ. ቀላብ በጣም ደስ ሲል

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 День тому +3

    ሚኪ ጀግናው የጀመርከውን ነገር ሁሌም እስከመጨረሻው ስለምትሄድበት በጣም ደስ ይላል መድሐኒያለም ይባርክህ ቃለአብ በጣም የተረጋጋ ነው እግዚአብሔር ጥሩ ትዳር ይስጠው ፍቃዱ ግን ወዶ አይመስለኝም ወደ ፀበል ቢሂድ ጥሩ ነው

  • @MuluEyayu
    @MuluEyayu День тому +14

    ሚኬየ እንኳን ደህና መጣህ ቃላብ ግን ትግስቱ መታደል ነው በምን ቀን ነው ከዝች ልጅ የጣለው

  • @yeromFantahun
    @yeromFantahun День тому +12

    ጎበዝ ማዘርዬ ይዞ ውልቅ

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen День тому +7

    ማዘርዬ ብደግሟት❤❤❤❤ሰላም አገኘን ማዘርዬ በሰጧት ጥፊ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu День тому +9

    ፈጣሪ ማሥተዋልና መረጋጋት ይሥጥሽ እንጅ ሠው ነሽ ብየ ለማለት ከባድ ነው በጣም

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 День тому +8

    😂😂😂😂 እድሜ ለእናትህ የት ያሳደካትን ልጅ ነው እናትህ ታመመች ብላ እንካን አልጣለቻትም ይች እናት ጀግና ናት እዚህ ማድረሳ አሁን ሰአቱ ሲደርስ ለቅሶ ልመና ልጅሽን እኮ ድብን ትበል ያልሽ ጀግና ነሽ ድብን በይ ምንም አታሳዝኝም

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ День тому +7

    ማዘርየ እድሜ ይስ ጥልንዝም አደረጉልን

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq День тому +14

    ቃላብ አንተ ነን እነት ወልዳለች ጀግነነህ ተባርከ ያነጋገርህ ለዛ ድንቅ ሰው ነከ ዘመንህ ይባርከ🙏❤️

  • @FetiyenGebreslasie
    @FetiyenGebreslasie День тому +4

    የፍቃዱ እናት አንድ ጥፊ ጨምሩላት።ሚኪዬ የኛ ግስላ!!!!

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 День тому +7

    እኮንደህና፡መጣህ፡ጀግናችን፡🎉🎉የማሚ፡ጥፊየተመቸው😅😅

  • @NeimaAhmed-u4r
    @NeimaAhmed-u4r День тому +14

    ወይኔ ስንት ሠው አለ ቃል አብ ጋር ያለ ትግስት 🎉

  • @Meeri-v2v
    @Meeri-v2v День тому +48

    በማርያም ቃል አብን ዳረኝ 🙏🙏🙏

    • @srms7403
      @srms7403 День тому

      ሙቺ😂😂

    • @Meeri-v2v
      @Meeri-v2v День тому +1

      @srms7403 ምቀኛ ምናለ ቢድረኝ😚😚

    • @srms7403
      @srms7403 День тому +6

      @@Meeri-v2v ያርግልሽ እማ🥰🤣

    • @Meeri-v2v
      @Meeri-v2v День тому +4

      @srms7403 አሜን ከስደት ስገባ እዲ አይነት ባል አሰበቹታል

    • @mulugetaTadesse-l3d
      @mulugetaTadesse-l3d День тому +1

      እኔም አለው ከደቡብ አፍሪካ

  • @እማየአባየሁሌምኑሩልኝ

    ባርችየ የኔ አደኛ ስወድህ በርታልን የኔ ጀግና ውድድ አላህ ይጠብቅህ ምርጥ መሬ መሆን ትችላለህ

  • @bekabeka2297
    @bekabeka2297 День тому +11

    ይች ሞጥማጣ ነች የእጇን ማግኘት አለባት ሚኪ ጀግና ነህ እሰይ እውነትን እየፈለፈልክ ነው የልጅ አዋቂ በርታ

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l День тому +9

    እሰይማዘርየ ደግ አርጉት ያሳታል ቱ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz День тому +6

    ምክዬ እንኳን ደና መጠህ የኔ ጀግና በጉጉት ሥጠብቅህ ቃለአብ ምን አይነት መልካም ሠዉ ነዉ በጌታ ጨዋ ፈጣር ይበርክህ ዘበንህ ይባረክ ማክዳ በጣም በሌጌ ሤይጣን የምቀናብሽ ነሽ በቆፈርሹ ጉድጓድ ገባሽ❤❤❤❤

  • @RadiyaSeman
    @RadiyaSeman День тому +7

    Mikiyee jabadhuu hojii garii hojacha jirta rabii sii yaa eguu rabii gaditi ofi egii❤❤❤

  • @halimaali4383
    @halimaali4383 День тому +8

    Mother gin temechugn ❤

  • @HdhH-x2y
    @HdhH-x2y День тому +2

    እሰይማዘር እጀወ ይባረክ❤❤ጎበዝ ይችከቱ ዋጋዋን ታግኚ❤❤

  • @lubabaseid2901
    @lubabaseid2901 День тому +5

    አኡዙቢላህ ሚንሸይጧን እረጅም ምን አይነት ሰይጣን ነች ማዘር አሰከኗት እጀወት ይባረክ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad День тому +5

    እማማ አላህ ይስጠወት እሰይ በደገሙዋት በጥፊውውው

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm День тому

    የቃልአብ መረጋጋት ትግስቱ አለማድነቅ ንፉግነት ነው🎉 ተባረክ እግዛቤሄር የተሰበረ ልብህን እምትጠግን መልካም ሚስት ይስጥህ 🎉🎉

  • @AlmazKebede-xy4fq
    @AlmazKebede-xy4fq День тому +9

    ሚኪዬመልካምወንድማችንበርታልን❤❤❤❤❤❤

  • @Solomonhailu-mv9gh
    @Solomonhailu-mv9gh 11 годин тому

    ይሄ ልጅ በጣም ነው እሚመቸኘኝ አንጀት አረስ ነው እስኪ እንደኔ እሚመቸው ክበርልኝ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ

    ማዘር,ምርጥ,ሴት

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 21 годину тому +1

    እንኳንደሰአላችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon День тому +3

    እናታችን እጆን ይባርክው ከጥፊው በህዋላ ድምፅ አልባ አደረጉልን ይችን ለፍላፊ እኛንም አሳረፉን

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 День тому +1

    Kaleabi meriti sewo Egzabehare zemenikini yebarekewo ❤❤❤ Bewoneti ejege betame Asitwaye yeregagahi sewo nehi tiruneti lerasi newo. Egzabehare yebarikihi. Lejita gen belejineta yehone negeri yegodati negeri mebekele yemifelegewo yale yemesilegale. Mikniyatum gezebe kehone felagota tergagita gandugari menori tichle neberi. Lemanegawomi tarema tiotal.

  • @Aminat725
    @Aminat725 День тому +12

    ወይ ማዘር ምናለ ጥፊውን ቢዴግሟት የማትረባ ዴነዝሤት ነች ሠሞኑን 3 ጀግኖች ቀርተውብኛል ዛሬበጉጉት እየጠበኩነው

  • @agerebelay2409
    @agerebelay2409 23 години тому

    እመቤቴ ትጠብቅህ አተ ጋዜጠኛ ዘርህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c День тому +3

    አቦ ቃለ አብን ያገባች ሴት የታደለች ነች የንግግሩ ማርነት ፈጣሪዬሆይ ለኔ ቢሆን ብዬ ተመኜሁት የምር ፈጣሪ እደዚህ አይነቱን እርግት ያለ ለንግግሩ ቅጥብ ያለው ወድ ፈጣሪ ይወፍቀን🎉❤

    • @Zina-zp3ky
      @Zina-zp3ky День тому

      😂😂😂😂😂

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro День тому

      እዉንት ነውአሜን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 День тому

    ጀግና ጀግና ሚኪዬ በጣም እናመሰግናለን ይቺን ጭራቅ ሆዳም ለህግ ስላቀረብካት ሳያንሳት ነዉ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @MediDebebe
    @MediDebebe День тому +29

    ባሌጊ ነሽ ወላሂ ወራዳ ሴት አሳዳቢ😢😢😢😢😢😢

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ

    ይቺ,ሴጣን,,ባለየ,ቃልየ,መልካም,ሚስት,ልዳርህ,ፈጣሪዋን,የምፈራ,ይቺ,ባለየ,ናት❤❤❤

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u День тому +3

    ባሌጌ ትልቅሠው እንኳን እማታከብሪ ምቅር😢😢 እድሜልክ እንድትታሠሪ ምኟቴነው ሚኩግን እዳትርዳት ይችንባሌጌ😢😢

  • @AwahabHulala
    @AwahabHulala 17 годин тому

    የእዉነት ማዘርን ጥፊ ያከበረችበት ሁኔታዋ በጅኩ ተመችቶኛል።።። ወንዶችን የማጥመዷም መገድ ፈታ አድርጎኛል።።። ጅላጅል ወንዶች የጃቸዉን ነዉ ያገኙት

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v День тому +3

    Matheriye lijishen tsabal wuseje yene enat ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mmmonmooomn6293
    @mmmonmooomn6293 День тому

    የአላህ ስት አይነት ሰው አለ ሚኒቱ ፍጡር ናት ቃል መሸአላህ አላህ ይጨምርልህ ትግስትህ ደሥ ይላል እሱ ይካሥህ

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen День тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ 🎉🎉🎉😂

  • @eyurusalemyilma2140
    @eyurusalemyilma2140 День тому

    I like Kaplan the way he talks my brother Kaleb v becarful for your future

  • @AlexAlex-qt4rq
    @AlexAlex-qt4rq День тому +6

    ይገርማል

  • @orthodoxawit6397
    @orthodoxawit6397 День тому

    መተት እየተጠቀመች መስተፋቅር እየቀባቻቸዉ እንዳይሆን በደንብ ፈትሻት ቃል የወለደችክ ትባረክ እመብርሃን ትጠብቅህ ፀበል ተጠመቅ ቅዱስ ሚካኤል ይከተልክ አሜን

  • @AlmasAlnaqbu
    @AlmasAlnaqbu День тому +3

    እህቶቼ መልካም ትዳር ይስጣችሁ

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv День тому +2

    እውነት ብልሻለን እናቴ ተባረኪ በሉ ከፈለገ እሱ ምዛው ግን ልጁ ችግር አለበት ፀበሉ እናቱ

  • @אלשדיידמוז
    @אלשדיידמוז День тому +5

    ህፂኖ ግን በጣም አሳዘነችኝ የልጂቱን አባት ፈልግላት ህፂኖን አሳክሞት

  • @sarakebede3234
    @sarakebede3234 День тому

    ሜኪይ ጀገና ናህ መተቱ የውናል ጠብል መህደ አልብት እናትህይው ጠብል ውስዳትህ እሳ ሲንሳት ነው የህም ደስ በልኛል በመታስራ❤❤❤

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 День тому +5

    አይሚኪጀ ግና በረታልን የታባታ

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 День тому

    ሚኪዬ ጎበዝ አይገልፅህም እኔን ባለጌ መፍትሄ ስጧት❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj День тому +8

    ቀላብ ትግሥት አላህ የተስበርን ልብ አላህ ይጠግናል እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች እብሺር ውድም አላማድንቅ መንፍግንው ነው

  • @HaiteMm-o4o
    @HaiteMm-o4o День тому +3

    ሚኪየ አላህ ይጠብቅህ የምር

  • @JamilaJamila-uo1lb
    @JamilaJamila-uo1lb День тому +2

    Miikiyyee akkan baay'ee si jaalladhuu you tube keessaa ati tokkoffàdha qulqullina video fi sagaleetiin bareedaatti hordoftoota kee biraan geessa❤❤❤❤

  • @TeamuHagos
    @TeamuHagos День тому +3

    እባካችሁ ይህቺ የሰይጣን መልእክተኛ ናት የኸ መከረኛ መተ ት እምትጠቀም ነው እምትመስለው ተጠንቀቁ አነጋገርዋ ያስፈራል

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq День тому +1

    ሚኪየ ጀግነ የኔወንድም ዘመንህ ሁሉ ይባርከ🙏❤️

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh День тому +7

    ወንድሜ ራስህን ጠብቅ

  • @brookstsegaye7894
    @brookstsegaye7894 День тому

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር እይቀርም በይ ግቢ እስር
    ቤት ምን አይነት እንደሆነ
    እወቂ
    ቃልአብ ልጄ እይዞህ
    ድግል ማርያም የተባረከችውን
    ፈሪሐ እግዚአብሔር ያላትን
    ይስጥህ ፈጣሪ
    ሚክዬም ሁሌ እንደምልህ
    ተባረክ ሰላምህ ይብዛ
    ሕፃኒቶ ግን ታዛዝናለች

  • @HiwotDubale
    @HiwotDubale День тому +5

    Mkkii jegnnaa neyyii 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @asmaruchekole2993
    @asmaruchekole2993 День тому +1

    ቃል አብ የእውነት ቃል አብ እግዛብሄር ይባርክህ

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c День тому +2

    ልጆቹ ፀበል ይግቡ ጤነኛ አይደለሁም የምር በሆነ ነገር አሥራቸዌለች😢😢😢

  • @كالكيدانكالكيدان
    @كالكيدانكالكيدان День тому +1

    ዋው የቀለአብ እርጋታ ይገርማል እግዚአብሔር መልካም የትዳር አጋር ይስጥክ ይች ግን የተረገመች ናት አረመኒ ናት

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 День тому +6

    ሚኪ የኔ ጀግና በርታልኝ ጎበዝ🎉🎉🎉🎉🎉🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 День тому +1

    ማዘር❤❤❤❤❤❤❤

  • @KiyaYene-k8m
    @KiyaYene-k8m День тому +9

    አቤት ማስመሰል መቀያየር ስችልበት እች ነቀዝ ሀገር የጨረሰች ባልጌ

  • @WeinieYesehak
    @WeinieYesehak День тому +2

    አይ ማክዳ እንደው የተረገምሽ በዚህ ግዜ እንኮን ታማሚ ጤናማውንም ማሳዳግ በከበደ ግዜ እነዚህን መልካም ቤተሰቦቹ ምነው ቢያሳድጎት አፍሽ ቢዘጋ አሁን በልጅቶ ላይ ፈረድሽ ፈ ጣሪ ዋጋሽን ይስጥሽ ይብላኝ ለህፃኖ ፈጣሪ ይሁናት ካንቺ መፈጠሮ

  • @በረንታ
    @በረንታ День тому +4

    ቃለ አብን ያገባች የታደለች ናት አቤት ትእግስት

    • @MuluAbiro
      @MuluAbiro День тому +1

      እውነት ነው❤️❤️❤️🤲🤲