ይሄ ነበር ፍላጎቴ በመጨረሻም ተሳክቶልኛል 😍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 870

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 8 днів тому +549

    የጪቀቴ ማስረሻ የህመሚ ማስታገሻ ቁረአን ነዉ የምትሉ ብቻ ነይታችሁ አበረታቱኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ

    • @ሰምሃልዩቱብ
      @ሰምሃልዩቱብ 8 днів тому +6

      ደምርኝ 😊

    • @zzzzzzzz-c1u
      @zzzzzzzz-c1u 8 днів тому +7

      እኔ

    • @fafibintEumi
      @fafibintEumi 8 днів тому +7

      @@Hawa-ji4hi አሏሁ አክበር አለሁልሽ🌺🌺🌺🌺🌺

    • @alfiyamehmed8726
      @alfiyamehmed8726 8 днів тому +4

      አልህምዱሊላህ

    • @usisay
      @usisay 8 днів тому +5

      አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረከኚ አላህ❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 8 днів тому +122

    ልጄን ይዤ በመዳም ቤት የምሰራ በቅንነት 2ሺ አስገቡኝ

  • @hanichotube
    @hanichotube 8 днів тому +140

    አላዘርን በሄሉ ጉዳይ ነው ብዙ ያወኩት ያለው ለሰው ልጅ መልካምነት በጣም ነው የማክበር ❤❤

    • @drr8432
      @drr8432 8 днів тому

      በጣም

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl 8 днів тому

      እኔም ሁለቱንም አላያቸውም ነበረ አሁን ግን በጉጉት

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji 8 днів тому +1

      እኔ ሄሉን ካየዋትቀን ጀምሮ ሁሌም ነዉ እምከታተላት በየሄደችበት አብሬ ነዉ እምዞረ አላዛረን ደሞ በሷነዉ ያወኩት

    • @SAMIRASamira-jq8zn
      @SAMIRASamira-jq8zn 8 днів тому

      ኣዎ በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ❤❤❤❤❤

    • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
      @ابراهيمالجلاد-ز8ز 8 днів тому

      እኔም,እንደአንች,በሷነውያወኩት,አሁንእስከሚመጡበጉጉት,በሄዱበትመሄድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 8 днів тому +113

    ሄሉኜ የኔ እናት ደረትሽን ብዙም አትከፈቺ የሰዉ ዓይን ጥሩ አይደለም ❤

    • @workineshiworkineshi6255
      @workineshiworkineshi6255 8 днів тому +6

      እኔም ጓጓሁላት እኮ😢 የሰውዬው አስተያየት እራሱ😮😅

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 8 днів тому

      ​@@workineshiworkineshi6255 ሰወዬው ክው አለ እንዴት እንዳያት እህ የኔ መልከ መልካም ክፉ አይካሽ

    • @sarahmhomd6269
      @sarahmhomd6269 8 днів тому

      ኣይ ምክር❤♥️

    • @emoydseta2899
      @emoydseta2899 7 днів тому

      😂😂😂😂ፋራ፡የሰው፡አይን😂ሀሀ

    • @Bety2026
      @Bety2026 7 днів тому

      ​@workineshiworkineshi6255 😂😂😂

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ 8 днів тому +187

    ደስ ያለው ማነው😮😮😮

    • @Zakia-jg8lt
      @Zakia-jg8lt 8 днів тому

      ❤❤❤

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 8 днів тому

      ❤❤

    • @Werke-t7i
      @Werke-t7i 8 днів тому

      እኔ ሄሉየ የኔ ውድ ስወዳችሁ❤❤❤

    • @KokobeQalam
      @KokobeQalam 8 днів тому

      እውነትነውግን😢

    • @Eden-e3w
      @Eden-e3w 7 днів тому

      ሄሉየ❤ያንች❤ ደስታ❤የሁላችነው❤ያስብሽው❤ሁሉ ይሁንልሽ❤ይሙላልሽ❤ እህቴ

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 8 днів тому +209

    መነው ግን እዳኔ ባጉጉት ያሚጣብቃቻው😮😢😢ብቻ ለይክ😊😊🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @Helen-c8g5d
      @Helen-c8g5d 8 днів тому +1

      እኔ 🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 8 днів тому +1

      እኔ የኔ ዉቦች

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 8 днів тому +1

      አንቺማ የዩቱቢ ዘበኛ ሆነሻል

    • @CdGg-jz6vq
      @CdGg-jz6vq 8 днів тому

      እኔ🙋‍♀️🙋‍♀️🤕🥰🥰🥰🥰😘

    • @PasPas-d5q
      @PasPas-d5q 8 днів тому

      እኮ😂😂😂​@@EkimaIemlem

  • @astubtube
    @astubtube 8 днів тому +19

    ሄሉ ቆንጆ እንደሆንሽማ ማወቅ አለብሽ አላዛር እውነቱን ነው የሚነግርሽ አመሰግናለሁ ብቻ በይ ፈገግታሽ ራሱ ምርጥ ነው

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 8 днів тому +11

    በመጀመሪያ ሄሉዬ የቆንጅና ጥግ ውስጥሽ ያለውን ሁሉ ጥርግ አድርገሽ አውጥተሽ አደስ ነገር አስገብው❤❤አላዛር የሰው ውስጥ ባይታወቅም መልካም ልጅ ትመስላለህ አደራህን እምነቴን ገደል እንዳትከተው ሄሉን ከፈጣሪ ቀጥሎ ጠብቃት ታገሳት አደራህን ❤❤

  • @Werke-t7i
    @Werke-t7i 8 днів тому +24

    ሄሉየ ስስቅ ደስ የሚለው ማነው እደኔ❤❤❤❤

  • @የሴዴሬላዊ
    @የሴዴሬላዊ 8 днів тому +63

    ጀግና ሴት ሁልም ዉጤታማ ናት❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EkimaIemlem
    @EkimaIemlem 8 днів тому +73

    የሰዉን ደስታ የሚያስደስተዉ ማነዉ ገንደኔ👍❤
    እነዚህ ሁለት ልጆች ፈጣሪ አይለያቹ❤

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 8 днів тому

      አሚን አይለያቸዉ የኔ ዉዶች❤❤❤

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 8 днів тому +17

    ሁለት ጀግናዎች ሁሌም ደስ ይበልሽ ሄሉዬ የአላዘር ቀበጥ የተመልካቾችሽ ድምቀት❤

  • @nta2615
    @nta2615 8 днів тому +30

    ሄሉየ ምንም ይገባታል የተገፋች ጠንካራ ሴት ናት አንተም የወንድ ልክ ብየሀለሁ 😢💙💙❣️💪💪

  • @redirani-rt5kb
    @redirani-rt5kb 8 днів тому +12

    አላዛር ጠቀቅ በል ሰውየው አይኑን ጥሎባታል ዋው በርቱ የቤቱ ባለቤት ለመሆን ያብቃችሁ

  • @Semrawit
    @Semrawit 8 днів тому +16

    እንኳን ደስ አለችሁ ሲደሬላዋ ሁልጊዜም ደስ ይበልሽ የእኔ ልእልት መከታዋ ትለያለህ ❤❤❤❤❤

  • @BrukKassa-t9k
    @BrukKassa-t9k 7 днів тому +7

    ሄሉ ቆንጆ ቀሚሱ በጣም ያምራል ግን ትንሽ ደርትሽን ያሳያል የሰዉ አይን ጥሩ አይደለም ትንሽ እስካርፕ ነገር አንገትሽላይ ብታርግ ጥሩ ነዉ ሽፍን በይልን እንደሙሻራ አላዛር ቬሎዉንም እንተ ነህ የምታለብሳት ትግስት ይኑርህ

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw 7 днів тому +7

    ምርጥ ሰው የእናቱ ልጅ የሰውን ደስታ የሚያስደስተው
    አላዛርየ ተባረክ ፍላጎትህን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
    ❤🎉❤🎉❤🎉

  • @shamsya-t5w
    @shamsya-t5w 8 днів тому +20

    እንቅፍት ወደ ፊት እጂ ወደዋላ አይጣልም ፈጠሪም የሚገፋዉ ለጡሩ ነገር ነዉ የኔ ጀግናወቺ ገና ሌላ እንጠብቃን ቀን ይወጣልሺ የኔ ዉዴ ❤❤❤❤

  • @MahyMahy-q1m
    @MahyMahy-q1m 8 днів тому +14

    አላዛር ላተቃል የለኝም የሄሉን ደስታ ስለመለስክልን በጣም እናወሰግናለን

  • @Bety2026
    @Bety2026 8 днів тому +28

    አላዛር ላንተ ቃል የለኝም ብቻ ፈጣሪ ይከን ልብኅን አይቀይርብኅ ሄሉየ የእኔ ፍንድሽ ደስታሽ እኮ እንደት እንደሚያስደስተን ❤❤❤❤

  • @rakiyoutub22214
    @rakiyoutub22214 8 днів тому +33

    የሄሉዬ ደስታ እምያስደስተው ማነው እንደኔ❤ኣላዛር ቃላት የለኝም❤

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 8 днів тому +16

    ሄሉየ በከፍሽ ጊዜ አላዘርን ፈጣሪ ስለሠጠሽ በጣም ነዉ ደስያለኝ የኔ ዉዶች ❤❤❤❤

  • @workineshiworkineshi6255
    @workineshiworkineshi6255 8 днів тому +33

    እውይ ደስታዬ❤ የኔምርጦች ❤ የኔሲደሬላ❤❤ ጠበለሌ❤❤ የኔ ቀዳማዊት❤❤ የእናቱ ሸጋ የሰውልክ። ጉዞ ወደፊት ሂዱበት👫💍😘😘 የኔ ጀግናወች በጣም እኮነው እምታምሩት❤❤❤

  • @hayatmohammad9296
    @hayatmohammad9296 8 днів тому +34

    ይገባታል ሄሉ

  • @zd2543
    @zd2543 8 днів тому +7

    ማሻ አላህ ዉበትሽ ያለ ምንም ነገር ልዕልት እኮ ነሽ የኛ ልዩ ፈጣሪ ይጠብቅሽ🥰🥰

  • @Aminat725
    @Aminat725 8 днів тому +23

    አቤት ውበት አቤትማማር ሁሉም ባች ያምራል የኔሙሉሤት አላዘርየ የኔየዋህ ሁሌም ከጎኗሥለሆክ እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amutamut1
    @amutamut1 8 днів тому +28

    የኔ ጀግኖች ገና ከናንቴ ቡዙ እንጠብቀላን የኔ ጣንካሮች የኔ ድምቀቶች ለኔ ጀግና ናቹሁ💪💪💪💪💪🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @HamelmalTestaye
    @HamelmalTestaye 8 днів тому +10

    ወይኔ የኔ መደሰት ❤❤❤ ወደ ፊት የኔ ስንደሬላ ወድኃላ የለም በቃ ❤❤❤❤❤

  • @zd2543
    @zd2543 8 днів тому +15

    ሄሉየ በጣም ደስ ይላል መልካም እዲል ይሁልሽ ደሞ አልቆ ተረክበሽ በሰላም የምትኖሪበት ያዲርግሽ ተጣምራችሁ ባንዲ የምትኖሩበት ይሁንላችሁ ምኞቴ ነዉ አላዛር መልካም ልጂ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ🥰🥰

  • @ZadieYouTube
    @ZadieYouTube 8 днів тому +4

    የኔ ደርባባ❤❤❤ኡፍፍ ምንልሁንልሽ ብቻ ቃል የለኝም የኔ ሴት አላዛር እግዛብሔር የልቦናህን ያሳካልህ የኔወድም❤እግዛብሔርን አላዛር ላተቃልየለኝም

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s 8 днів тому +6

    በሠው ደሥታየሚያሥደሥታችሁ እደኔደሥያላችሁ የመዳም ቅመሞች እኳንደሥአለን የሄሉየደሥታሽ ደሥታየነው ሁሌምደሥተኛሁኑልኝ አላዛርላተቃልየለኝም እደው በዳፈናው የሄሉምርጥ መከታነህ አሁሌምደሥተኛሁኑኝአላዛርላተቃልየለኝምእደውበዳፈናውየሄሉምርጥመከታነህአይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 8 днів тому +8

    ሄሉየ ደስ የሚሉ ነገሮች ሁሉ ይባሻል ልዕልቷ እንኳን ደስ አለሽ አላዛርየ የሲደሬላዋ መከታ እናመሠግናለን

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 8 днів тому +100

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

    • @SUSUyoutube-n7e
      @SUSUyoutube-n7e 8 днів тому +1

      ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 8 днів тому

      saw saw saw saw saw

    • @EkimaIemlem
      @EkimaIemlem 8 днів тому

      ሰላሁአለይሂምወሰለም

    • @hayat-2-7
      @hayat-2-7 8 днів тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Sadh220
      @Sadh220 8 днів тому

      sawsaw❤❤❤❤

  • @enanu7590
    @enanu7590 8 днів тому +6

    ዋው እንኳን ደስ አላችሁ አላዛርና ሔሉ 🎉🎉🎉🎉

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 8 днів тому +17

    ሄሉየ የኔ ልእልት ይገባሻል ❤

  • @birhankidanu5493
    @birhankidanu5493 8 днів тому +15

    ሄሉይ ደስ ይበልሽ እናቴ❤❤❤
    አላዚ ምርጥ ሰው የኔ አባት❤❤❤

  • @fufuTube-v5f
    @fufuTube-v5f 8 днів тому +83

    ይጣመሩልን የምትሉ እስኪ በላይክ🥺❤
    ❤🤞
    ❤🌹

  • @fafibintEumi
    @fafibintEumi 8 днів тому +21

    የኔ ጀግናየ ሄሉነቴ😘😘😘
    🌺የኔ ጀግና የኔ ልባም ሴት የልጅ አዋቂ
    በሁሉም ቦታ አየሁሽኮ ሁነሽ አነቃቂ
    መጣች ያቺ ቆጆ መልከ መልካሟዋ
    የነገውን ትውልድ አስተማሪዋ
    ያሳየችን ወድቆ በመነሳት ብርቱዋ
    እንዳቺ አይነት ነው ኢትዮጲያዊዋ
    በሶሻል ሚድያ ከመሪ መካከል እሷም መራች
    በእህቶቿ በአሚቲ'በኪያ'በሙና 'በኤልዳ ደመቀች ደመቀች የእህቶቿ ደምቀቷ🌺Ⓗ🌺
    ያቺ ወዳጆችሽ ከልብም ሰው ናቸው
    የተከፋን ማንሳት የወደቀን ማገዝ ነው
    የነሱ ፍላጎታቸው አሏህ ጨምሮ ይስጣቸው
    የሄሉ ወዳጅች የኔ ልባም ሴቶች እወዳችኋለሁ
    አሚቲየ የሄሉ ጠበቃ
    ሙና የሄሉየ እህት
    ኪያ የሲደሬላዋ ጠበቃ
    ዘርዝሬ አልጨርስም ብዙ ናቸው
    ስም አወጣሁላችሁ ብይ አይበገሪዎች {
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️የሲደሬላ ወዳጆች

  • @kraasaayitha
    @kraasaayitha 8 днів тому +92

    የነዚህእቁ ደስታ ያስደሠታችሁ ብቻ ላይክ❤

    • @kingcell.3764
      @kingcell.3764 8 днів тому

      Hayem. Batame nw. Yanadasheg

    • @عايشه-ر4ي
      @عايشه-ر4ي 8 днів тому +1

      ሀይሚየ አዝነንብሻል ወይስ ፕራክነዉ በይንበቡራቻላንኑልን

  • @Mirati.dabalo
    @Mirati.dabalo 8 днів тому +30

    Wow አላዛር ስላተ ቃላ የላኚም ሄሉዬ ፋጣርሺን አምስግኚው ልቡ እሩሩ ይሆና ዎድም ስላሳተሽ 🎉🎉😢

  • @TgstZewudu
    @TgstZewudu 8 днів тому +5

    ሄሉ በጣም አምሮብሻል አላዛር ላንተ ቃልየለኝም ተጣመሩልን❤❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 8 днів тому +10

    ደስ ያለዉ ማነዉ❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 8 днів тому +46

    አላዛርዬ የንግስቷ መከታ አንተ እኮ ትለያለክ የኔ ፎንቃዎቼ መጣቹልኝ ውድድድድ 💕💕💕💕💕💕💕🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @stc6291
    @stc6291 7 днів тому +1

    ሄሉየ እኳን ደስስ አለሽ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ አላዛር እግዚአብሜር ይባርክህ ወበእነት ቃላት ያጥራል ለአተ ሁሌም ደስተኛሁኑልን❤❤❤❤❤❤

  • @senayitdefar302
    @senayitdefar302 7 днів тому +2

    እንዳችው ደሰ ብሎናል በጣም አምሮብሻል ተባረኩልኝ ደስ ትላላችሁ

  • @MastalAll
    @MastalAll 8 днів тому +2

    የኔናትእንኳን ደስአለሽአላዛር ምርጥጓደኛኑርልን ተባርክጠንካራ ሁኚእህቴሴትልጅ እንደዚህጎበዝ ስትሁንደስይለኛል መጨርሻውንደሞ ያሳምረውበርቱ

  • @Zahra-i9t
    @Zahra-i9t 8 днів тому +4

    የሄሉዬ ደስታ እምያስደስተው ማነው እንደኔ አላዛር ቃላት የለኝም❤❤❤🎉🎉

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 8 днів тому +5

    ❤❤🎉😢 ዉበቱን ደፍቶባችሆል🎉😢😢❤ ዎዉ ሂሉየ ቀሚሶ ማሽአላህነች ስታምር ወላሂ🎉🎉😢😢❤❤ በጣምነዉደስየምትለዉ

  • @SablaYounes
    @SablaYounes 6 днів тому +1

    ፈጣሪ አይለያቹ የውነት ከናንተ ብዙ እንማራለን ለዛ ያላቹ ናቹ ሄሉ የኔ ቀን ድንግል ማርያም ያሠብሽውን ሁሉ ታሳካልሽ በጣም ጠንካራ ልጆች ናቹ እወዳችሁለው s neny ke dubai❤😊

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 8 днів тому +6

    እንኳን ደስ አለሽ ሄሉ😊አላአዛአር መልካም ሰዉ በርቱ❤❤❤

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 8 днів тому +11

    ሄሉየ ደሥታሽ ደሥታችን ነዉ እንኳን ለዚህ አበቃሽ የኔ ዉድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @luluTube-f9p
    @luluTube-f9p 8 днів тому +39

    እነዚህን ሁለትዉቦች የሚወድ እደኔ🎉🎉🎉🎉 ላይክ አርጉ ዋ😂

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 8 днів тому +9

    ሂሉዬ የኔ ጀግና ይገባሻል አላዛር የኔ ወንድም ክበርልን🙏🙏🙏

  • @RahymhAli
    @RahymhAli 8 днів тому +6

    የኔ ሂሉ ጀግናየ አላዘር ምርጥ ሰው🌹🌹🎉🎉🎉

  • @FhgdFhh
    @FhgdFhh 8 днів тому +1

    በእውነት አላዛር በጣም ጥሩ ልብ ያለው ሁሉን ቻይ ፈጣሪ ይጨምርልህ

  • @ተእበ
    @ተእበ 7 днів тому +2

    ❤❤❤ ኡንከን ዳስ አለሽ ሄሉዬ

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 8 днів тому +1

    ሄሉዬ ጥሩ ሠው እጅ ላይ ነው ያለሺው አደራ እሺ አላዛር የሄሉዬ መከታ አንተም ምርጥ ሴት እጅህ ላይ ናት አደራ ጉዞ ወደፊት ብቻ ❤❤❤

  • @እግዚብሔርእሪኛየነዉ

    ዋውውውው እንደ እንየ ደስ ያሎው ማኖው 👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻

  • @عاااوالهنل
    @عاااوالهنل 8 днів тому +14

    ሄሉነት የኔ ሴት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimi.9272
    @mimi.9272 8 днів тому +8

    ንግስቷና ንጉሱ ስላየሇችሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @JdbdNduh
    @JdbdNduh 6 днів тому +2

    ዋው የሚገርመው. የሄለን ሳቅ ያስደነግጠዋል አሊዘርን😊😊

  • @EdelawitGonderewa
    @EdelawitGonderewa 8 днів тому +14

    የምትለዩብኝ ነገር እግዛአብሄር ይጠብቃችሁ ምቀኛዎችን ልቦና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 8 днів тому +18

    ❤❤❤ሔሉን የምትጠሉ እንዴት ናችሁ መቼም በንዴት ራሣችሁን እንደማታጠፉ ተስፋ አለኝ

  • @fet4101
    @fet4101 8 днів тому +2

    ዋውው እግዚአብህር ይባርክህ አላዛሬ እኮ ከወንድች ሁሉ ትለያለህ

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove 7 днів тому +1

    የኔቆጆ እንኳን ደስአለሽ ይገባሻል ከዝህምበላይ ከፍብለሽ እደማይሽ ተስፋአለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @burtaburta5763
    @burtaburta5763 8 днів тому +10

    የኔ ጀግና ሴት 🎉🎉🎉🎉💞💞❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 8 днів тому +2

    ኡፍፍፍፍፍአላዘርተባረክሄሉዬእንኳንደስአለሽ❤❤

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 8 днів тому +12

    መድሀኒአለም መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እቁዎች

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 7 днів тому +2

    ማሻአላህ አላዘር መልካምሰውነህ ሄሉእና አላዘር ይጣመሩየምትሊ

  • @MdEt-mh4lq
    @MdEt-mh4lq 8 днів тому +18

    አላዘርፍቅርዪዞታልየምትሉ❤❤😂

    • @gihfug2084
      @gihfug2084 8 днів тому

      ቀላላል😂

    • @omuamaryoutube4118
      @omuamaryoutube4118 8 днів тому +1

      ክንፍ ብሏል ግን ምስኪን ሄሉን ለለ መስከፈት ይጥራል😅 እኛ ተመልከች ሆናን ቀራንጂ😅

    • @rgdhghsuj9300
      @rgdhghsuj9300 8 днів тому

      ጥፊዋ እያለይ😊😊

  • @eman-f9t
    @eman-f9t 8 днів тому +3

    የኔፈድሻወች ድምቀቶቼ❤❤አላዛርየ የተግባር ሠው 💪💪💪❤❤❤❤ሄሉነቴ የኔአስተዋይ የኔልዩሴት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ

    የኔ ቀብራራወች ውበትብቻ
    አሊ የእናቱልኡል
    ሄሉነቴ የኔጀግናሴት ለዚህእኮነውእምንኮራብሽ የኔአሸናፊ በርቱልኝጉዞወደፊት🔥🔥🔥🔥🔥🐆🐆🐆💪

  • @SwefiehMobile123
    @SwefiehMobile123 8 днів тому +8

    መጨረሻችሁን ያሳምርልኝ ምቀኛ ሸረኛውን ይያዝላችሁ ልብሱ ከሰቃዬነው ግን የሰው አይን ጥሩ አደለም እህቴ😢

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 8 днів тому +2

    ሄሉየ የኔ ጀግና አላዘርየ መልካምነትህ ይለያል የኔ ጀግኖች ጉዞ ወደፊት 💪💪💪✅✅✅💝💝💝💝

  • @የቡራአድናቂ
    @የቡራአድናቂ 8 днів тому +7

    ደስታቹሁ ደስታችን ነው ሁሌም ፍኩልን🙏❤

  • @ፕራንክ
    @ፕራንክ 8 днів тому +11

    አንቺ ብርቱ ሴት❤

  • @tajetaje9957
    @tajetaje9957 8 днів тому +3

    ሔሉዬ ሁሉ አማረብሽ የኔ ልባም ሴት❤❤❤❤❤

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 8 днів тому +14

    ማነው እዴኔ ቢዶኦ ያጠረ😢❤❤

  • @FusCus-rz5pt
    @FusCus-rz5pt 8 днів тому +11

    እንዳርግጡኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ ሄሉና አላዛር የኔ እንቁዎች ጉዞ ወደፊት ማንንም እንዳሰሙ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 8 днів тому +2

    የኔ ብርቅየውች አላዛር የሄሉ መከታ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 👏💞💞💞

  • @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
    @ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ 8 днів тому +1

    ደስታችሁ እስከመጨረሻዉ ይሁንላችሁ አደራ በህዝብ እዳትቀልዱ እዳትጫወቱብን የእዉነት የሠዉ መቀለጃ መጫወቻ እየሆን እየተጎዳን ነዉ

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 8 днів тому +1

    ሄሉዬኢሸአላህትልቅባታደርስሽየማይበትቀንይቅርብልኝ ወላሂአላዛር ላንተቃልየለኝም አንተምጥሩባታዲርስ ሄሉዬየኔፍልቅልቅ❤❤❤❤❤

  • @drr8432
    @drr8432 8 днів тому +2

    ሄሉዬ የኔ እህት ሁሌም ደስ ይበልሽ የኔ ዉድ
    ኣላዛር ወንድሜ ምርጥስዉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ

  • @Hyroot-rv2ej
    @Hyroot-rv2ej 8 днів тому +5

    ደስ ያለች ማነው እሲኪ ለይኪ አርግ❤❤❤❤🎉❤

  • @Rutatube_r-x3w
    @Rutatube_r-x3w 8 днів тому +6

    የኔ ጨረቃ ሄሉነት❤❤🎉

  • @Mmm-r7y6s
    @Mmm-r7y6s 8 днів тому +14

    ፊቅር ፊቅርርርርርር ይሸታል ያምር ❤❤❤❤

    • @KokobeQalam
      @KokobeQalam 8 днів тому

      በጣምእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ameena-d6k
      @ameena-d6k 8 днів тому

      እዉነትነዉ❤❤❤

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 8 днів тому +2

    ሄሉ እንኳን ደስአለሺ አላዛር መልካምሰዉ

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 8 днів тому +2

    ❤🎉😢ቀሚሶም ልጅቶም ዎዉናቸዉ❤❤🎉 አላዛርየኔተኮለኛ😢😢🎉❤❤የሳቅምንጭ😢😢🎉🎉

  • @samritube645
    @samritube645 7 днів тому +1

    *የኔ ልእልት እንዴት እንዳማረብሽ የአላዛር ሲንደሬላ ጉዞ ወደፊት😍*

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 8 днів тому +2

    የኔ ጨረቃወች ስስቶቸ የኔ እንቁወች ምርጫወቸ አለሞቸ ትለያላችሁኮ ዉድድድ የኛ የሚድያዉ መሪወች ሁሌም ፍክት በሉልን ኡፍፍፍፍ ስጠብቅነዉ የዋልኩት💝💝💝🍫🍫💝💝💝💝💝💝😡😡💝

  • @ZineshBero
    @ZineshBero 7 днів тому +1

    ዋው እንኳን፡፡ደሰ።።አለሽ፡፡ሄለ❤❤❤

  • @ፋዲሻፋሚሊ
    @ፋዲሻፋሚሊ 8 днів тому +4

    እንኳንደህናመጣችሁሄሉዬእናአላዛር🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 8 днів тому +38

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ጉሉአሚን ደምሩኝ እስኪ አይከፈልበት😊

  • @etsegenet-nv8dd
    @etsegenet-nv8dd 8 днів тому +6

    አሉየ ጀግና ነክ የምር❤ ሔሉነቴ ጀግና ❤ ደሥ ያለው ብቻ

  • @HanaBekele-rn4qf
    @HanaBekele-rn4qf 7 днів тому +1

    የኔ ምርጥች እንኳን በደህና መጣችሁ አላዛር እና ሲንደሬላ እንውድሽለሁ ሰታምራ ፈጣረ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 8 днів тому +18

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም ❤❤❤

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 8 днів тому +1

    ዋውው አላዛር ምርጥሰውፈጣሪይጠብቹ ሄሉዬ የኔፍልቅልቅ❤❤❤🎉🎉🎉❤👌👌😘😘😘😘✅✅✅✅✅✅✅

  • @MesiTube1
    @MesiTube1 8 днів тому +4

    እግዚአብሄር ያከብርክ ወንድሜ የደስታ እንባ አነባሁ መልካምነትክ ቃል አይገልፀውም የኔ ወንድም በሄድክበት ሁሉ መደሀኒአለም ይጠብቅህ 😢

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 8 днів тому +7

    የሰው ደስታ ሚያስደስታቹ🎉❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 7 днів тому

    ሄሉዬ ሁሌም ስቀሽ እይወትሽ ደስተኛ ሆነሽ ኑሪ አላዛር አደራ እንዳይከፋት❤❤❤❤❤❤