ለምለም ማጭበርበርሽ እና ልብነትሸ ከልክ አለፈ እኔ ባሰራሁት እቃ መታወቅ ለምን አስፈለገሽ

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 2,2 тис.

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  2 роки тому +384

    ከዚ በላይ ልታገስሽ አለችልም ያላወጣሁት ብዙ ሚስጥር አለ አልጨረስኩም ካልደፈረስ አይጠራም የናስር ትዛዞች ናቸው ቀርፃ የለቀቀቺው እውነታው ለማወቅ ደውሉለት 09 26 98 64 22 ወይም 09 39 12 54 45

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 2 роки тому +35

      ፍሲካዬ ተያት እስዋ ስግብግብ ናት

    • @medumedu3030
      @medumedu3030 2 роки тому +8

      ابشري اختي حببتي

    • @እራህመትአሊወሎይዋ
      @እራህመትአሊወሎይዋ 2 роки тому +6

      ዋሊኩምሠላምወረህመቱሏሂወበረካቱሁ
      እህት💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷💐💐🌷ሥትናደችአትቀረጭ
      እረሡልሡለላሂአሊወሠለምከጃላችሁጥሩምላሽሥጡአለዛምዝምበሉበለወናል
      💐💐

    • @Tube-yd4yi
      @Tube-yd4yi 2 роки тому +6

      ተይ ፋሲካይቅርብሸ

    • @ዘምዘምቲዩብሀስቡን
      @ዘምዘምቲዩብሀስቡን 2 роки тому +20

      እህቴ ሆይ አላህን ልንፈራ ይገባል ወላሂ ሁሉም ነገር ችሎማሳለፍ ጥሩ ነው እረሱል ሰለላሁ አለይሂወሰለም እሄአደለምያስተማሩት ሁላችንም ሟቾችነን ስለዚህ እደእስልምናሽ ሂጂ እጂ አትበሳጪ

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 роки тому +415

    ዝም ያሉ ነጃ ወጡ አሉ ውዱ ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም💐💐💐

    • @Tube-hy9dl
      @Tube-hy9dl 2 роки тому +2

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @lulua8061
      @lulua8061 2 роки тому +1

      صلى الله عليه وسلم

    • @medinamedina8256
      @medinamedina8256 2 роки тому +1

      ትክክል ነውራቸው በውስጥ መጨረስ ነበረባቸው

    • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
      @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 2 роки тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወሠለም

    • @kuwait1800
      @kuwait1800 2 роки тому

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @ዜድ-ፐ6ሠ
    @ዜድ-ፐ6ሠ 2 роки тому +263

    አትጣሉ አትመቀኛኙ ወንድማማቾች ሁኑ
    [ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም]

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 2 роки тому +136

    በውስጥ ጨርሱ እኛ ለራሣችን አገራችን። ችግር አሣሥቦናል ፍትህ ጠይቁ ለሚሞቱት ሚሢኪኖች
    መጀመሪያ አገራችን ሰላም ይሁን ከዛ በኋላ ሁሉም ይደርሳል

    • @كوبرمحمد-ر6ش
      @كوبرمحمد-ر6ش 2 роки тому +4

      እኔምለው. አርብአገር ሁንን እቃእምናዝሰውች በቃችሁ አገራችሁስገቡው ግዙው ነውእምለው እድ ተጫርሱውእክው ክክክክክ

    • @عبداللهعبدالله-د8ق4خ
      @عبداللهعبدالله-د8ق4خ 2 роки тому

      የተንቢ የወረቹ በሚዲያ አረ እንዴት ስለዛ

    • @Maleehat-Tube
      @Maleehat-Tube 2 роки тому

      ጎር በይ

    • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
      @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 роки тому

      @@كوبرمحمد-ر6ش ክክክክክክክ እር ውነሽነው የምር ሆ

    • @dibotube2675
      @dibotube2675 2 роки тому

      leki bileshal

  • @sameranasera6709
    @sameranasera6709 2 роки тому +1

    ውዴ ስልክሽን ፀፊሊኝ እኔም እቀ መዘዝ እፈልገለው አለህ ርስቅሽን የብዘው አይዞሽ በርቺ

  • @قُلْهُوَٱَللهُٱَحَدُخدیخاہبنتح

    እስኪ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ በዱአ እንበርታ ሀገራችን ጠናው ጣለች😭

  • @kamiletube3956
    @kamiletube3956 2 роки тому +141

    አቤት ውርዴት🙆‍♀️🙆‍♀️በርቱ አፊያየ 👍👍አፊያየ አላህ ሱብሀነሁ ተአላ ሀላል የሆነውን እርዚቅ ሳታስቢው ይረዝቅሽ ያረብ በጀነትም ያበሽርሽ ኢንሻአላህ

    • @user-hv4ns5sd7w
      @user-hv4ns5sd7w 2 роки тому

      የመቀኛ ሰፈረ ነው ሠፈሩ 🤓

    • @etanutube
      @etanutube 2 роки тому

      ለሐቅ ከቆምሽ ውርደታም ይችው ናት ምክንያቱም ስራውን የጀመረችው ለምለም ናት አንድ ሰፈር ሆና እደሷ መስራት ነበረባት የራሷን ስራ መፍጠር እኔ እሷን ብሆን አደባባይ ወጥቼ አልናገርም እይ😏

    • @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ
      @ስደተኛዋ-ቸ2ጸ 2 роки тому +1

      @@etanutube አር ተው ምን ችግር አለው ለምሳሌ በስፍራችን በስንት ሱቅ አለ እና እሄም ምቀኝነት ነው ጉድ ሀሉም የርዝቁን ነው የሚበላው

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +206

    አኡዚቢላ ሁለታችሁንም ልብ ይስጣችሁ አሁን በዚህ ሰአት በቃ ትጣላላችሁ የሰዉ ሂወት እያለፈ

    • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
      @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 роки тому +3

      ኧረ ወግጅልኝ በዘር መባላቱ ሳይበቃ እርስ በራሳቼው ኤጭ ምን አይነት ግዜ ላይ ደረስን ገንዘብ ገንዘብ አኡዙቢላ

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 2 роки тому +3

      ምን ቸገራቸዉ እህቴ እነሡ አልተነኩ አማራ ብቻ ነዉ ልቡደሞት ያለዉ እኳም ሥለገበያ ሥለምንሠራዉ ቤት ተሥፍ የቆረጥንዉ

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +3

      @@fantafanta3408 የኛነገር ዝም ነዉ እህቴ ቤቱ ቀርቶ እቃ እንኳን ለመግዛት ተሳቀቅን 😭😭😭😭ይሄም ቀን ያልፍና እነወራዋለን

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 2 роки тому +2

      @@መሲፍቅርከወሎ በጣም ማማየ እደመሸ አይቀረም አማራየ አይዞን ደማችን ፈሦ አይቀረም

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому

      @@fantafanta3408 ኢሻአላህ ዉዴ

  • @zahrahassan6122
    @zahrahassan6122 2 роки тому +67

    እሙ ቢላል አሣቅሽኝ 😅ሣልፈልግ ምላሥሽ ቅቤ ይቆላል አልሽ እውነትሽን ነው👍👍

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 2 роки тому +1

      ምላሥሺ ተልባ ይቆላል የአፍ ወለምታ በቄቤ አይታሺም

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 роки тому +12

    የተንቢ ብዙ ጊዜ ታዝቤታለሁ ቱሪ ናፋ ነች😀እውነት ከኔበላይ ሰው የለም ትላለች

  • @mimieamara4935
    @mimieamara4935 2 роки тому +57

    እግዚአብሔር ለሁለታችሁም ልቦና ይስጣችሁ ሁለታችሁም ለገንዘብ ነው የምትኑሩት እሽ ለነብሳችሁ ኑሩ

  • @مريم-ح4ذ2م
    @مريم-ح4ذ2م 2 роки тому +78

    *ኮሜታሮች አደራችሁን ምንም አስቀያሚ ነገሮችን እዳትኮምቱ እነሱ ያሉትን ቢሉ ነገ አብረው ይመጣሉ እህታዊ ምክር ነው*

    • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
      @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ 2 роки тому

      ትክክል አስተዋይ ውስጡን ተመካክረው ቢሆንስ ለሽቀላቸው

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 2 роки тому

      እዉነትሽነዉ

    • @aaegrnshnea1331
      @aaegrnshnea1331 2 роки тому +2

      ትክክል የኔ አሰተዋይ ኮማች አሽቃብጦ ነው ሚቀር ሰለዚህ አሰተዉላችሁ ኮምቱ

    • @bebasasi6993
      @bebasasi6993 2 роки тому

      እነሱ ለፎሎ መለቃቀሚያ ነው እረ አስጠላችሁ ምድረ ሰገጤ✊✊

    • @fatomafatom9370
      @fatomafatom9370 2 роки тому +1

      ትክክል

  • @ቅድሚያለተዊሂድ-ነ9ጨ
    @ቅድሚያለተዊሂድ-ነ9ጨ 2 роки тому +34

    ሲገርም እራሳን በጣም አዋቂ ታደረጋላች ለምለም ተብዬዋ እብሽሪ ለአንቺ የለው ረዝቅ የትም አይሄድም

    • @rehima4916
      @rehima4916 2 роки тому +4

      አያገባችሁም እነሱ ይባባሉበት ለዩቲዩብ መስሪያ ተመካክረውስ ቢሆን በነብሬክስ አትማሩም

    • @ቅድሚያለተዊሂድ-ነ9ጨ
      @ቅድሚያለተዊሂድ-ነ9ጨ 2 роки тому

      @@rehima4916 ምን አገባኝ ቢጣሉ ቢታረቁ የልኩት ሪዝቅ በአለህ እጅ ነው ነገር ግን የተንቢ በጣም ትመፃደቃለች እህቴ ሁሌም እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ ንፁሁ ነኝ ፍፁም ነኝ እይው ቪድዬዋቻን እንዲህ አይነት ስው ደሞ እጭበርባሪ መሆኑ እርግጥ ነው

  • @ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ

    የሚገርመኝ አረብሀገር ያሉት ብር እየላኩ ግዙማለታቸው ቤተሰብ አታስገዙምእደ ወይራሳችሁ ስኬዱ አገዙ ብርሞላባችሁእደ

  • @sebrinatube
    @sebrinatube 2 роки тому +30

    የቻለ መልካም ይናገር ያለዛም ዝም ይበል ብለዋል ውዱ ነብያችን ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትአለምየዎየደምሪኝኝኝ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 роки тому

      @@kamilawollo7528 እሽ

  • @Tube-ji8if
    @Tube-ji8if 2 роки тому +54

    አይዞሺ ፍፍዪ እኔ አልወዳትም ሲጀመር እኔ ብቻ ልወደድ ትላለች ንግግር ሰለምትቺል ብቻ እራሷን ተወዳጂ ታደረጋለች እሷን ተያት ፍስዪ 😍😍

  • @samirass3805
    @samirass3805 2 роки тому +46

    አፊ እውነት ነው ሪዝቅ በአላህ ነው አላህ የመያልቀውን ሪዝቅ ይረዝቅሽ

    • @Mነኝየቢቸነዋልጅየቤተሠቦ
      @Mነኝየቢቸነዋልጅየቤተሠቦ 2 роки тому

      ❤❤❤❤ ልክ ነሽ ሱሱ ወላሂ አላህ ለሁላችንም ሀላል የሆነውን እርዚቅ ይወፍቀን

    • @samirass3805
      @samirass3805 2 роки тому

      @@Mነኝየቢቸነዋልጅየቤተሠቦ አሚን ውዴ ለሁለችንም❤

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +37

    አይዞሽ ፍርዶስየ አላህ እሪዝቅሽን ሰፋ እድሜሽን ገፋ ያርግልሽ እስከባልሽ እስከልጅሽ የበላይ በላይ ያርግሽ ☝️☝️

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 роки тому +5

    አላህ ያግዝሽ የኔ ጀግና እህት በርቱ ከባልሽ ጋ አላህ የሀላል እርዝቅ ይረዝቃቹ እቃወችሽ ወላሂ ልዩ ናቸው ሢምሩ ዝበያት ይች ቡትርፍ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      እሕትአለምየዎየደምሪኝኝኝ

    • @jemilatub6426
      @jemilatub6426 2 роки тому

      @@kamilawollo7528 ደመርኩሽ ውደ

  • @dubaiuae4699
    @dubaiuae4699 2 роки тому

    Firdosi 1000ጊዜ ብትለቃዉ ርስቅሽ ከንቺ ነዉ ርስቋ ከሷ ነዉ እደትሸወጂ አብሽሪ ያለህ በር ሰፊ ነዉነ ወለሁአላም

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 2 роки тому +74

    ዝም ያለ ሠላም ሆነ አሉ አሽረፈል ኸልቅ ውዱነብይ ሙሀመድ ሰለላሁአሊሂ ወሰለም

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 2 роки тому +69

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሩኝ ሲዌዳቹ❤

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትአለምየዎየደምሪኝኝኝ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 роки тому +34

    የቻለ መልካም ይናገር ያልቻለ ዝም ይበል ረሱል ስለላህ አለይሂ ወሰለም👍

  • @hurelBoss
    @hurelBoss 2 роки тому +2

    እስዋስ ምን አሰለቀቃት ሲቀጥል አትጣሉ የተቢ ከሞት ተርፈሺ አሁን እንድህ ይደረጋል አጂብ እሙ ቢላል አብሺሪ ሰራተኛሺስ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +1

    ውይ አችስ ጠማማ ነገርነሽ ለምን አትፋቻትም እሷላይ ተጠለጠልሽ

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ

    ለምን ካቺ እራስ አልወርድ አለች
    ኸስቢኢአላህ አሌሀ አላህ አለሽ ከሷእርቀሽ ኑሪ የዱንያ ያሄራም አጠቅምሽም
    ድሮም ፋራ ሲነቃ መከራዉብዙነዉ

    • @eeeeeeeeeeef817
      @eeeeeeeeeeef817 2 роки тому +1

      ሳህ

    • @walaywa2238
      @walaywa2238 2 роки тому

      ተይውደእድታረቁ

    • @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ
      @ስምለምኔሙስሊምነኝእኔ 2 роки тому

      @@walaywa2238 ማር መታረቅ ቀላልነዉ ዋና ዉስጣቻዉ ማፅዳትነዉ ለምለም ሁሌ እራሷየበላይታረጋለች ለምን አቺም እኔም እሷም ሁሉም የራሱስሜት አለዉ እሷ የሰዉስሜት አትጨነቅም ሰዉ ይዋህብሎ ያጨበጭባል ብልጥ አስመሳይናት ግዜዉ እደዛአይነትሰዉ ስለሚወደድ በዉሸት ትነግዳለችወዘተ ለምን እዴ በተለይ የሷ ትከታተላታለች

  • @tigist1217
    @tigist1217 2 роки тому +7

    እኔ ፋሲካን አምናለሁ አይዞሽ ፍሲካ አላህ ሌላ እሪዝቅ ጨምሮ ይስጥሽ የተንቢ ባለጌ እጭ ስግብግብ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ አይዞሽ እህቴ

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz 2 роки тому +16

    ሀሢቢላሁ ወኒኢመል ወኪል የመዳም ቅመሞች ብዙ ጊዜ ተናጋሪና አፈ ቅቤ ሠው ይሸውዳቸዋል እናም እየተጠቀመችባቸው ነው ባለጌ ናት አሠራሁ እኮ ነው ያለቹ ቱ ውርደት ፍርዶስዬ አብሽር ሪዝቅ ከአላህ ነው።

  • @user-qh6ko3gb2v
    @user-qh6ko3gb2v 2 роки тому

    አይዞሽ ፍርዶስየ. ላችያለው አይነካውም. ግን የተቢ ትገርማለይ

  • @kedijaabdu9279
    @kedijaabdu9279 2 роки тому

    አብሽሪልኝ ፍርዶስየ በሠው ርዝቅማደግየለም አቺበማንኛውም እቅስቃሴሽ ተወክልአብዢ በአላህ ላይ ያቺርዝቅ ማንምአይነካብሽ ለሧም ቀልባንአላህይመልስላት ሺሠው ሊጠቅምሽቢሠበሠብ አላህ ካልፈቀደ አይጠቅሙሽም ሽሠው ሊጎዳሽ ቢመጣ አላህካልቀደረብሽ አይጎዱሽም

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +52

    እህት ወንድሞቸ ሀገራችን እና ህዝባችን ስላም እንድሆን በዱአ እንበርታ

  • @madinaali5732
    @madinaali5732 2 роки тому +39

    ይቺ የትንቢ ከልክ አልፊለቺ ወላሂ ባለጌናት ሰሞኑን አብዝተዋለቺ አብሺሪ የኔዉድ

  • @ter2065
    @ter2065 2 роки тому +17

    ዉይይይ ይች ለምለም የትቢ ተብየዋ እደት እደት አብላላት አደት አሻፈራት ምነዉ ቅድቤ ይበጠር አለች አይይይ አላህ የዋጋዋን ይስጣት ☝️☝️☝️

  • @መይሙናቡታጅራዋናኝ
    @መይሙናቡታጅራዋናኝ 2 роки тому +2

    ፍርዶስዬያኔልዩእንዴትናሽምናዉአንቺያሆናናጋርስትላቂይጠፍጠልዘሬዉሎቲክቶክምእሱናዉዩቱብምእሱናዉእኔስጋራመኝ

  • @etab6004
    @etab6004 2 роки тому +15

    ሀበሻ ትልቁ ድክመታችን ስንበልጥ ነው ደስ የሚለን ጊዜው የፀሎት ነው ፋዚካ አትጣሉ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      እሕትአለምየዎየደምሪኝኝኝ

  • @እዛውዋርካውስርነኝ
    @እዛውዋርካውስርነኝ 2 роки тому +20

    በናትሽ አዋርጅያት እቺ ወዳም ጠግባለች ቀላል ምቀኛ አይደለችምኮ አምላክ አደበትዋን ይዝጋው

    • @abitube3078
      @abitube3078 2 роки тому +5

      አይባልም እህቴ ዩቱበሮች በውሥጥ ይተዋወቃሉ ተነጋግረውም ሊሆን ይችላል ዩቱብ ሲቀዘቅዝ እንደዚህ ይሉና

    • @بنداباندا
      @بنداباندا 2 роки тому

      Chabe,Achen,yezega,yarego,zebe

    • @mimilove4367
      @mimilove4367 2 роки тому

      Aybalim amlak endesew aydelem anchi kefu asbesh lelawmn kefat atastemeri enesu and sefer abro adeg nachew nege aberew nachew selezi ehete be kefau sera yemideset seytan becha new

    • @እዛውዋርካውስርነኝ
      @እዛውዋርካውስርነኝ 2 роки тому +3

      @@mimilove4367 ጠግባለች ያለኔ ሰው የለም እያለች ነው እቺ በቅሎ

  • @ያረብ-ፐ5አ
    @ያረብ-ፐ5አ 2 роки тому +41

    አትጣሉ ሪዝቅ በአላህ እጅ ነው ፊርዶስ ሀገራችን ፍቅር ያስፈልጋታል።

  • @jaharajahara2395
    @jaharajahara2395 2 роки тому +9

    እኔየገረመኘ የናተ ውሻና ድመት መሆን ክክክ😂😂ማሻአላህ ያምራል ፍርደወስ👍የተቢ ምን አስዋሻት ጉድኮነው😜

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube 2 роки тому +4

    ፋሲካ አለባበስሽ ሁሌም በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ 😍😍

  • @እግዛብሄርይመሥገን-ደ6ገ

    ማራምን ወጥ ረገጠች አይዞሽ በርች ፋሲካየ❤❤❤❤❤❤❤አረ ወደት እየሄዲን ነው እግዝኦ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +54

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋል የኛ ምርጥ ነብይ ሰለላሁ አለይ ወሰለም
    ፊዳክ ነብሲ አቢ ወኡሚ ያረሱለላሁ

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 роки тому +9

    ወሊኩም ሰላም እረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ፍርዶስዬ አወ ትክክልነሺ እርዝቅ ባላህ ነው ፍትህ ለወለጋ😪😪😪😭

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +17

    ማነው እንደኔ ለምለም የለቀቀችውን ሊያይ የሄደው 😀😀😀

    • @jamanisjamanis2309
      @jamanisjamanis2309 2 роки тому +1

      እኔ አይቼ ጨርሻለው ወላሂ 😃😃😃😃😃

    • @Tube-yd4yi
      @Tube-yd4yi 2 роки тому

      እኔ ወላሂ ዋሳብ አወራኋት😂😂😂😂😂😂😂

    • @አስያጉራጌዋ
      @አስያጉራጌዋ 2 роки тому

      😁😁😁

    • @እስራሚዲያ
      @እስራሚዲያ 2 роки тому

      እኔ አይቸዋለሁ ግን እሚመሣሠል አይመሥለኝም

    • @አስያጉራጌዋ
      @አስያጉራጌዋ 2 роки тому

      ግን እኮ አይመሳሰሉም እቄዎቹ የዛቺኛዉ ቁም ሳጥን ምናምና የየተንቢ ደሞ ሶፋ ነዉ

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 роки тому +21

    ወይኔ ወንድሮ የማንሰማው ነገር የለም ወይኔ በናታችሁ ማስታዋሉን ይስጣችሁ እኛ ለራሳችን ህዝባችን እየተገደለ በጭንቀት ልንሞት ነው 😭😭😭😭😭😭 ካሁን አሁን ገደሉን እያልን እናተ በማይረባ ነገር ትጣላላችሁ ምን አለበት ፍትህ ፍትህ ለህዝባችን ብትለ በዛም ስንሄድ ቡጨቃ በዛም ቡጨቃ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 роки тому +21

    እናተ የአርብ ሀገር ልጆች ለምን ብራችሁ ሰብሰባችሁ አትቀመጡም ለምን ትገዛላችሁ ደነዝ ናችሁ የሰው መጠቀሚያ አትሁኑ ጅላጅል አትሁኑ ስትሄዱ ግዙ

    • @samgenet37
      @samgenet37 2 роки тому

      ትክክል ጃል ናቸው ለሠው መናገጃ

    • @ሀዋወረባቦ
      @ሀዋወረባቦ 2 роки тому

      ትክክልየኔማር

    • @eto6852
      @eto6852 2 роки тому

      ንገርልኝ እማ እነዚህን ከብቶች እራሳቸዉ ህደዉ አይገዙትም እደ

    • @alemalem7864
      @alemalem7864 2 роки тому +1

      @@eto6852 እንዴ በጣም ይገርማል ማርያምን አሁን ቆም ሳጥን ከቡታጅራ ባህርዳር ይታዘዛል ምነካቸው ማሰቢአቸው ተደፋኖአል

  • @etheth9843
    @etheth9843 2 роки тому +215

    አቤት ውርደት የተንቢ 🙆🙆🙆🙆

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 2 роки тому +16

    እኔ ሙስሊም ነኝ ስትይ ውስጤ ደስታ ተስማው አብሽሪ ግን አንድ ሀገር እኖራቹ እንዲ መሆን ያስፍራል ወላሂ የለምለም ስብ አሱ ስጋጤ የሆነች ሴትዮው

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሩኝ ሲዌዳቹ❤

  • @Josimedia
    @Josimedia 2 роки тому +13

    ጦርነቱ ሊጀመር ነው ወይ ዘንድሮ ከሚሴ ቡታጅራ በርቱ

    • @tuyb5536
      @tuyb5536 2 роки тому

      ከከከከ

    • @fantanishwale5310
      @fantanishwale5310 2 роки тому +3

      ይችን ቋንጣ እንደ ቋንጣ ነው የምታደረቃት ሰገጤ ሁሌ ስለሰው ነው የምታወራ ለምለም ጀግና ናት ስለሰው አታወራም

    • @seadamuhammed9043
      @seadamuhammed9043 2 роки тому

      JoSl media በቅንነት ሠብ አድርገኝ

    • @ሀዩቲናyoutube
      @ሀዩቲናyoutube 2 роки тому

      ክክክክ ጦርነት እኮ ሰለቸን አቦ

    • @mekiyatemem87
      @mekiyatemem87 2 роки тому

      @@fantanishwale5310 ክክክክክ አሽቀበጭ

  • @afm8921
    @afm8921 2 роки тому

    ሁቢ አብሽሪ አች በላህ ተመኪ ለች የተጋገረዉን እጀራ ማንም አይበላዉም ወዴ እኔም አዝሻለሁ ለምቀኛ ቦታ አትስጭ

  • @ጅወይሪያሀላሌንናፋቂ

    ፊርዶስ አብሽሪ ጠንክረሽ ከፍ ብለሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነን ከዱባይ ከገባሽ ብዙም እየሰራሽ አልነበረም

  • @Mነኝልጆቸንናፋቂ
    @Mነኝልጆቸንናፋቂ 2 роки тому +6

    አቦ አትባሉ ኤጭ እዳው ምን አይነት ግዜ መጣብን ያረቢ አልህየ ይሄን ሶሻል ሚድያ እልም ያርግልን

  • @tube1298
    @tube1298 2 роки тому +20

    ራስ ወዳድነትን ስግብግብነትን አላህ ያንሳልን👌👌👌

  • @zd1803
    @zd1803 2 роки тому +69

    በሂወትሽ እደዛሬ የተዋረድሽበት ቀን የለም የተቢ ውይ ውርደትሽ ለምን ትዋሻለሽ ሰው ሰለሚያምንሽ?

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 2 роки тому

    ጉድ ጎበዝ በድንሽ ጠክሪ አንድየ መሀላ ሳጨምሪ መልዕክትሽን ጨረሽ እሷ በመሀላ ነው ገና ንግግሯን የምጀምር

  • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
    @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 2 роки тому

    ሃቢብቲ አንቺም ቢሆን ብታልፊያት ምን ችግርአለውይህኮየግልጉዳያቺሁ ነው

  • @zamzamzamzam7194
    @zamzamzamzam7194 2 роки тому +32

    ምንም አለልም አላህ ለሁላችንም ልብ የሰጠን ዛሬ ጛድኛ ከምያዝ በችኝ ነት የሻላል

  • @Eየኮሜንትአፍቃሪ
    @Eየኮሜንትአፍቃሪ 2 роки тому +58

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን ኦአምላኬ😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 роки тому +3

    ፋሲካየ አብሽሪ ውዴ ሀቅ ነው እርዝቅሽን ምንም አይበላውም የተንቢ ዘንድሮ ከኔ በላይ ሰው የለም እያለች ነው

  • @kalkidanatnaf5954
    @kalkidanatnaf5954 2 роки тому +1

    በጣም ባለጌ ነሺ እሳዋ አላልችም የራሳዋን ነው ያሳየችዉ እመኛኛ አንች እሳን ለመሁን ትጥራለሺ መችም አይሳካልሺም ሲበዛ ቀናተኛ ነሺ መችም አያልፍልሺም ማፈራያ ነሺ አትመጥኛትም

  • @laylamohammed3235
    @laylamohammed3235 2 роки тому +1

    አሠላምአለይኩም ፍርዳስ አብሺር አላህ ላችየሠጠሺን ነኢማ አላህበርካያርግልሺ እምንሺም አደርስ ለአችየሠጠሺን ነኢማ አላገኛችውም ።

  • @ሀዩ-ቀ6ቸ
    @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 роки тому +7

    ኡሙ ቢላል ተያት ሁቢ አብራቹሁ በልታቹሀል ምንም ቢሆን ላቺ ያለዉ የትም አይሄድም በወሎ ሆነሽ ኖሮ እኔም አዝ ነበር አሪፍ ነዉ

  • @wsawsea677
    @wsawsea677 2 роки тому +33

    አምላኬ ሆይ ከደዚ አይነት ጓደኛ ጠብቀን

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሩኝ ሲዌዳቹ❤

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 2 роки тому +51

    ማሻአሏህ ቡፌዎቹ ድዛይናቸው በጣም ያምራል አትጣሉ ሁላችሁም እርዝቅ በአላህ እጅ ነው ያጀመአ ይሄሞት እያለ አትጠላሉ

  • @بنتمحمد-و2ر
    @بنتمحمد-و2ر 2 роки тому

    ተሣሥተሻል ኦህቲ በርስቅነወሰ ማምነው ሚቲው ተሳስተሻል በአሏህ ነው ሚባለው አትበይ ደሞ ጓደኛሞች አልነበራየቹም እዴ

  • @samerahsemir48
    @samerahsemir48 2 роки тому

    ወይኔ ይችይ የተንቢይ እድህ አይነት ሰትዮ ላትዴ እኔ አትመስለኝሠም ነበረ ፊርዶስዬ ገና ዛሬ ተረዳሁ ባለጌ እደሆነችይ ውነትም ስግብግብ ሱበሀን አሏህ

  • @semiradesalegnyoutube1904
    @semiradesalegnyoutube1904 2 роки тому +3

    ያንቺዋ ሪዝክ የትም ቦታ አትሄድም አብሽሪልኝ አላህ ጥሩ ሪዝክ ይስጥሽ እጥፍ ድርቡ አላህ ገበያ ይስጥሽ ያረብ 🤲🤲☝️☝️

  • @weloyoutube5207
    @weloyoutube5207 2 роки тому +16

    አላህ ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን🤲ተመልካቾች ዝም በሉ ማሮቸ🥰🥰

  • @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ
    @ስላምለሀገሬ-ኘ4በ 2 роки тому +61

    አምላኬ ሆይ ካደዚህ አይነት ጎድኞ ሰውርኝ

  • @ALHID0921
    @ALHID0921 2 роки тому

    አሏህ የስራቹ ይስጣቹ ሀቂቃ ያስጠላል ወይይይዮ ጣጣ አብሽሪ ማማዬ ያቺ ርዝቆቆ በአሏህ ነወ ረዚቁም በአሏህ ቢቻና ቢቻ ነወ

  • @mery312
    @mery312 2 роки тому +2

    Abshir yne konjo

  • @sadibutajiratube4070
    @sadibutajiratube4070 2 роки тому +3

    ፍርዶስ ማሻ አላህ ሙሥሊም የሠው አይብ አያወጣም በትክክል ደን የፍጅን

  • @ጠባይግብርምስኩሉ
    @ጠባይግብርምስኩሉ 2 роки тому +6

    አይዞሽ የውስ ኩፉ ለአቺ መልካም ያርግልሽ ማማዬ

  • @ስአዲቲዩብ-ቐ8መ
    @ስአዲቲዩብ-ቐ8መ 2 роки тому +4

    ፌርዶስየ ስወድሽ አላህ ይጠብቅሽ 🌹አብሽሪ ውዴ ለአንችያለውን ማንም አይወስደውም ኛሙስሊሙች በአላህ እንተማመናለን ሁሉም በሱእጂነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም አረጎለፍጠረን 🌹🌹ፋሲጋየ ለእንደዚህያለቡታአትስጭ ውዴ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AminFam-z8c
    @AminFam-z8c 2 роки тому +2

    እናተ ደሞ ኩል ግዜ መጣላት ኤጭ

  • @sofitube5310
    @sofitube5310 2 роки тому

    ወለሂ ኢዴት ኢደስጣለቺኝ በሳዉ ኢቀ ለይ ይሄን ያህል ትቀበጥረለች ልባ ፊርዶስዬ አብሽር አትነዳጂ❤ ወለህ አለህ ስያጋልጣት ነው ኢኔ እወደት ነበር ለካስ ካሜረ ለይ ነው ካጃርበ ልላ ነቸዉ። አኡዚብለህ

  • @እሙአረቡወሎዬዋ
    @እሙአረቡወሎዬዋ 2 роки тому +29

    የስደት እህቶቼ እራሳቺሁ ግዙ አለዚያ ለቤተሰብ ስጡ ለቅርብ ዘመድ ባዳ ተሚበላባቺሁ ወይ ሰደቃ አደለ ዘካ ለማንም ግልብጥ እየላካቺሁ አትበሉ የመጣቺሁበትን አስታዉሱ አኡዙቢላህ የበላተኛ ዘመን ያረብ

    • @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ
      @ፋንድሻቲዮብ-ፀ3በ 2 роки тому

      ወላሂ ትክክክል

    • @እሙቢላልቢላል
      @እሙቢላልቢላል 2 роки тому +1

      ወላሂ ልክ ነሽ ይኛ ሰው ለሰው ጥቅም ነው ለቤተሠብ አትልም

    • @uae.8787
      @uae.8787 2 роки тому +1

      አትጣሉ የድሮ ፍቅራችው የት ጠፋ ተረጋጊ አያምርባችሁም

  • @وبوي-ع3ي
    @وبوي-ع3ي 2 роки тому +5

    እርዳ ሁለየ መጣላት እቺልጂ ሙጢነገር ናት በውስጥ አታወሪያትም ሁሉነገራችሁ ሚዲያላይ አልሃምዱሊላህ እንኳንም ዩቱበር አልሆንኩ

  • @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
    @ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 роки тому +19

    ግን እናተ ሰውች ስራችሁ ምድነው አሁን አች ስታገቢ አብራችሁ ተደስታችሁ አልነበር አሁን ነገር ታመላልሳላችሁ ለምለም ግን ለከሷ እዲገዛት ነው እምፈልገው ግን የመዳም ቅመሞች ታው ለሰው ትርፈኛ አትሁኑ ለምን ቤተሰቦቻቼሁን አታስገዙም ትርፍ አጊተው እጂ ለናተ አዝነው መሰላችሁ ሁሉም ለትርፍ ነው እሚሮጡት😏

    • @hyamatube1675
      @hyamatube1675 2 роки тому

      ትክክል👍👌👍👍

    • @MmMm-ub6xg
      @MmMm-ub6xg 2 роки тому

      ጎበዝ ኡሙ ካሊድ👍👍🌺🌺

  • @ዘሀራዘሀራ-ኀ8ቸ
    @ዘሀራዘሀራ-ኀ8ቸ 2 роки тому

    በርቺ ፉሲካ ለሚ የምትባል ባለጌ ሰገጤ ናት ለሚ በጣም ቆላሽ ተረጋጊ።።👌👌

  • @መክያያአላህባሪያነኝ

    ወአላይኩም አሳላም ወረመቱላህ ወባረከቱ ፍሪዶስ አብሽሪ አትጣሉ ሪዝቅ ዬምመጣው ከአላህ ነው ቅንነት አይጠቅም ፍሪዶስ ብፌዎቹ ስየምሪ መሻአላህ መሻአላህ

  • @Mነኝየቢቸነዋልጅየቤተሠቦ

    መገን ዘንድሮ ቆይ እኛ ለአገራችን እንጨነቅ ወይስ በይቱብሮኝ እንጨነቅ ያአላህ አሁንስ ፈራሁ

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 роки тому +27

    ውድ የፋሲካ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለሏሂ ዓለይሂ ወሰለም ኡመቶች ድናችንን እንወቅ !እንማማር! የነብያችንን እና የሶሃባዎችን ታሪክ ለማወቅ ይፈልጋሉ? ፕሮፋይላችንን በመጫን ቻናላችንን ይቀላቀሉ

  • @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ
    @ረሂማመሀመድ-ጀ2ረ 2 роки тому +15

    አላህ ልብ ይስጣት።አብሽሩ ፍረዶስ

  • @طَالِبَةُالْعِلِم-و6ض

    ካፊሮች ኸይር የላቸውም
    አብሽሪ አላህ የስራዋን ያሸክማታል አሏህ ከተበዳዮች ጋር ነው።

  • @hanankarim5074
    @hanankarim5074 2 роки тому

    Yene konjoo unet bileshal mama koo 😍😍🙏

  • @እሙኻሊድነኝስዴትያደከመኝ

    ዝምያለ ነጃ ወጣ አሉ ነብያችንሱለላሂ አለይሂ ወሰለም

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      ውዶቼ ደምሩኝ ሲዌዳቹ❤

  • @الحمدللهعلىكلحال-ظ8ح

    ይሄ ሁሉ በአረቡ አለም የሚኖሩ ሤቶች ያመጡት ጣጣ ነዉ ምናለ እራሣችሁ ሥትሄዱ ብታሠሩት ሠዉም ከማባትላት አጂብ

  • @city9453
    @city9453 2 роки тому +5

    የተቢን ቪድዮን አይቼዋለሁ እቃዉ ተመሳሳይነዉ ፊርዶስ ርዝቅሽ በአላህነዉ አብሽሪ

  • @hem9841
    @hem9841 2 роки тому +1

    እግዚአብሄር አምላክ ይቅር በለን ብላቹሁ

  • @ሱሱነኝየአባቴልጅ-ዸ4ቐ

    አብሽሪ እሙ ቢላል ኧረ እሷ ተቀይራለች ባል ከመጣላት በኋላ ክክክ

  • @azeb4147
    @azeb4147 2 роки тому +26

    የተንቢ የሴት ጥንብ ናት ውይ እኔ እንደሶ አላየሁም ሪፓርት አርገን ማዘጋት ነው

    • @sadahayilu8468
      @sadahayilu8468 2 роки тому

      ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂😂

    • @mimilove4367
      @mimilove4367 2 роки тому

      Abet erkus min kefat asfelege

    • @azeb4147
      @azeb4147 2 роки тому

      @@mimilove4367 እሶ ምን ያረገች ነው ባጎረስን ተነከስን እኮ

    • @asniko4444
      @asniko4444 2 роки тому +1

      ዝምበይ ሁለቱም ሌቦች ናቸዉ

  • @Mነኝቀሪህይወቴንለድኔ

    ጎበዝ እስለም ቀሉ አንድ ነው በርቺ ከጎን ከጎን ሚፈለፈል ሰው አልወድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢክራምየገጠሯይቱብ
    @ኢክራምየገጠሯይቱብ 2 роки тому +8

    ከዚህ ሁሉም እራሳችን በዘመድ በህት በወንድም ለምን አናሰራም በየ ሀገራችን አለልን አይደልደ በቃ ንቁ ሁሉም ለጥቅሙ ነው

    • @የወሎልጅዪቱብ
      @የወሎልጅዪቱብ 2 роки тому

      መችነውግንየምትነቁትየመዳምቅመሞች
      ብራችሁንያዙየማመጠቀሚያአትሁወይምቤተስብአስገዙለነሱኮእጥፍነውየምትከፍሉትእተው

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 роки тому

    የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው ኡሙ ቢላል የኔ ውድ እርዚቅ ባላህ እጅ ነው ወላሁ እለቀቀቸው ላይ ሁሉም ልጆች ተችተዋታል ምን ነክቷት ነው

  • @ribkafeleke5960
    @ribkafeleke5960 2 роки тому

    ሀንቼ በናትሽ እራስሽን ሀታቅዬ ለራስ ንገራት እሳም ምርጥ ክርስትያን ነች ሀብራሽ በደስታሽ ስትደስት ሀይተናታል ለማይረባ ነገር በሚድያ ስታሰጫት ሀይከብድሽም

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 роки тому +21

    የተቢ ጥፋቱ የአቺ ከሆነ ።ከላሥ መጀመሪያ ትምህርት ቤት ግቢ መሥከረም አልተማርኩም ሥትይ የሰማውሽ መሰለኝ ሢቀጥል ደሞ የተልከሠከሰ ሥራ የትም አያደርሥም መብቴነው መኮመት ።🙆🙆🙆😯😯😯😯😯

  • @Shaida-go4nb
    @Shaida-go4nb 2 роки тому +10

    ተይ አትጣይ እርሱ ቀይሪ አትሙቃኝ ጌደኛሽናት ተስማምታችሁ ስሩ

  • @ሀዋሙሀመድአስቡንአላህወኒ

    አብሽሪ እህቴ አላህ ያዉቅልሻል አላህ ያላሰብሽዉን ይስጥሽ እሷም አላህ ሂዳያ ይስጣት

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 2 роки тому

    አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ፍርዶስዬ እንኮን ደና መጣሽ ዉዴ ጎበዝ ምርጥ መልሽ አላህ የምበልጠዉን ይወፍቅሽ አብሽር ያቺ ያለዉን አለ አይዞሽ አይ ሰዉ ትክክል ርዝቅ በአላህ እጅ ነዉ በርችልኝ ንግድ ላይ ዉሸት አያስፈልግም አይ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 роки тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አላህ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን ፍሲካየ👍🇪🇹