ፍርዶስ ሁለተኛ ሚስት ማግባትህ ደብቀኸኛል ብላ ልታብድ ነው እውነቱ ፍረዱ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 3,1 тис.

  • @nasrtube9523
    @nasrtube9523 3 роки тому +608

    ውድ ቤተሰቦቻችን እውነቱን ተናገሩ

    • @ዘሀራ-ሐ2ረ
      @ዘሀራ-ሐ2ረ 3 роки тому +80

      እረ አታደርገዉም ሊያጣላችሁ ፈልገዉ ነዉ የማንን ወሬ አትስሙ

    • @ekramyoutube4927
      @ekramyoutube4927 3 роки тому +59

      እረ ባላህ ምን ሁናቹው ነው ሚወድም ሚጠላም ይኖራል ሁሉም።ሚድያ ላይ። ምታወሩት ደሞ ሰው ሳይሆን።ባልሽ እመኝ።

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 3 роки тому +20

      ስለ ሰዉ ወሬ አትጨነቁ

    • @wollodessiefikr2514
      @wollodessiefikr2514 3 роки тому +52

      እደኔ ፊርዶስ ናስር ይሄን የሚያደርግ ሰው አይደለም ገራምን ልጅ እናቱ አትወደውም ይባላል እደዚህ የሚሳሳልሽን ባልሽን ባሉባልታ ወሬ አታስጨንቂው አትጨቃጨቂው ዛሬ የሚያጣላጅ አስታራቂ የለም ኮስተር በይ ከታጋባችሁኮ ይሄው ልትወልጅ ነው ስባልሽ ባህሪ ማወቅ ማመን አለብሽ ። ጥርጣሬ ጭራሽ ማሰብ አልነበረብሽም

    • @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ
      @ሳአዳኢንተርናሽናልቱዩብ 3 роки тому +33

      ወላሂ አተም ተከባከባት ወደዳት ገባሮን ሳም አድረጋት አዳዴ ሀቂቃ ነሰረ ከፈሲኮ ፍቅረ ያለህ አይመሰለኘም አክብራት በደብ

  • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
    @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 3 роки тому +687

    በባል እና በሚስት ማሀል የምገቡ ሰዎች አሏህን ፍሩ

    • @ቢንትከማል
      @ቢንትከማል 3 роки тому +12

      ሳህ በጣም የሰው ደስታ ሊያስደስተን ይገባል

    • @marepitpti2101
      @marepitpti2101 3 роки тому

      Awo Akiracho wollahi betm kebad new

    • @rabiawali1915
      @rabiawali1915 3 роки тому +2

      ሳህ ወላሂ በሰው ትዲር የሙገቡ የስራቸሁን አቦ

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 3 роки тому +1

      እዉነት ትክክል በሰዉ ሄወት መግባት ጥሩ አይደለም ::

    • @khadejao8302
      @khadejao8302 3 роки тому +1

      ትክክክል

  • @hayriyetube2830
    @hayriyetube2830 3 роки тому +875

    አላህን ስትጠይቅ በሙሉ ልብህ ጠይቅ፤
    "ያደርግልኝ ይሆን?" እያልክ ሳይሆን "ያደርግልኛል" በሚል ሙሉ ተስፋ
    አላህን ጠይቅ።☞ ይህን አስተውል ዱዓችን ተቀባይነት ያላገኘው ሰጪው "ድሃ" ሆኖ ሳይሆን
    ጠያቂው "ድሃ" ተስፋ ስላለው ነው።
    ጌታችን አላህ(ሱ ወ)🙏ለምኑኝ እቀበላችዃለሁ" ብሏል በፍቅር ብሮፈይሌን በመጨን ኑ አብረን እንመመር

  • @semiratoyiba8727
    @semiratoyiba8727 3 роки тому +53

    በባልና በሚስት መካከል እምትገቡ ሰዎች አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ ኢተቂላህ

    • @ياسمين.اخمد
      @ياسمين.اخمد 6 місяців тому

      ፋሲካ ተርጋጊ እኔም በስውር ወሬ ትዳሬን አፋርሻአለው
      አችም ተርጋጊ

  • @richtube5245
    @richtube5245 3 роки тому +656

    ጥሎብኝ ስለሁለተተኛ ሚስት ሲነሳ ደሜ የሚፈላዉ ምግብን እንጅ የጋራ ባልን ማጋራት አልወድም😔😔🤣🤣
    እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናንተም 😏እንደኔ ናችሁ ኮሜንቶች🤣🤣

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 роки тому

      👌😂እኔ🤕

    • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
      @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 3 роки тому +2

      እይዋ እዉቅ ያረግሸ 😘

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 3 роки тому +55

      ምንም ማረግ አይቻል በአላህ ካመሺ በቃሉም ልታምኒ ግዲ ይላል ምክኒይቱም አሏህ ከቻ እዲያገባ ፈቅዷል ካልቻለ ደግሞ 1ብቻ ካልቻለደሞ እለማግባት. በርግጥ 2ሚስት መሆንም አልፈልግም ባሌንም. እዲያገባ አልፈልግም ግን ምንም ማረግ አይቻል አሏህ ይዘንልን

    • @አዩሽጉራጌዋ
      @አዩሽጉራጌዋ 3 роки тому +18

      ወላሂ እኔም ሲወራ እራሱ ያንገበግበኛል 🤮🤮😪😪

    • @nefisa3053
      @nefisa3053 3 роки тому +4

      ወይኔ በሣቅ ገና ሣላገባ ያገሸግሸኛል

  • @ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ

    ፍርዶስ እባክሽ ባልሽን ተጠንቀቂ ማለቴ ከውጭ ሲገባ ፊትሽን እያኮሳተርሽ ባልሽን አታስጨንቂ ሰልችቶ ከእጅሽ ከወጣ ይቆጭሻል

    • @taibakasi9840
      @taibakasi9840 3 роки тому +1

      👍👍

    • @umieyad6526
      @umieyad6526 3 роки тому +13

      ሀቅ ወላሂ ወንዶች እቤት ውስጥ ጭቅጭቅ or ፊታችንን ምንዘፈዝፍባቸው ከሆነ ቤታቸውን ይጠላሉ ቤታቸውን አስጠላቸው ማለት ያው ትዳራችን እጅ እጅ ይላል

    • @ኡሙአህላም-ወ5ዐ
      @ኡሙአህላም-ወ5ዐ 3 роки тому

      ትክክል

    • @aminwollo8138
      @aminwollo8138 3 роки тому +3

      ትክክል በል ሢመጣ ፈታ ብላ የመቀበል ግደታ አለባት

    • @eruqya5674
      @eruqya5674 3 роки тому +1

      እህትየ የስዉወሬ አትስሚ ቦሁላዩቁጨሻል

  • @tube-bk9fb
    @tube-bk9fb 2 роки тому +9

    እህቴ. ስለ ነስሩ ልገርሽ እኔ አብሮ አደጉ ነኝ ነስሩ ማለት የዋህ ግልፅኛ ስርአት ያለዉ ልጅ ነዉ ስንማር አብረን ስንጫወት ነዉ ያደግንዉ. እና አክብሪው እኛም ምንወደዉ ምናከብርዉ ልጅ ነዉ ግን ስለሱ ልትስሚ ከፍለግሽ በግል አውሪኝ ደሞ ያዉ ትዳርሽ ላይ የስዉ ወሬ አትስሚ ሁለታቹሁም ክፍተት አትፍጠሩ ብዙ ሚቀና ስው አለ እና ትዳር ላይ የማንም ወሬ አትስሙ ስምታቹ ባልስማ እለፊት

    • @MariyamMaari
      @MariyamMaari 5 місяців тому

      ደውለሽ አስረጃትእህት አብሮአደግከሆሽ ውድ

  • @Hayunegntesfegnawa5452
    @Hayunegntesfegnawa5452 3 роки тому +126

    አቤት የዚህ ልጅ እርጋታ እንዴት ደስ እንደሚል ማሻ አላህ ፍርዶስዬ ደሞ ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ ብዙ በትዳር ጣልቃ የሚገቡ ሰዎች አሉ አላህ ልቦና ይስጣቸው

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 роки тому

      እህት ግን እንደማመር ኮመት ፃፊልኝ ፕሮፍይሌን በመጫን ግቢ እመልሳለሁ

    • @mg9950
      @mg9950 2 роки тому

      ደምሩኝ

  • @سوسو-ح2ح2ص
    @سوسو-ح2ح2ص 3 роки тому +176

    ሲጀመር ስለትዳርሽ /ስለግል ህይወትሽ ሚዲያላይ አታዉሪ ፍቅር እንዳለሁሉ መጣላት መቀያየም አለ ትዳር ቀጥታ መንገድ አይደለም ልብሽን አንድ አድርጊ የሰዉ ወሬ ትዳር ላዮ እናትሽኳን ብትሆን አይመለከታትም አርፈሽ ጌታሽን እየታዘዝሽ ትዳርሽን ምሪ በሰላም ወልደሽም ለመሳም ያብቃችሁ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 3 роки тому +25

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ያፅናችሁ ወንድሜ አንተም ተረዳት ከነገሯት አንፃር ብጠይቅህም እውነት እንዳልሆነ ነግረሃት ለምን ጠየቅሽኝ አትበላት ትሪት አድርጋት የሴት ልጅ ልብ ቶሎ ይሰበራል ። ያመሻል አለች ከስራ ውጭ የምታመሽ ከሆነ ማምሸትህን ማቆም አለብህ ። እንዲህ ስትልህ ከምን አንፃር ነው የሚለውን ተረዳት ። እኔም ባለትዳር ነኝ ብዙ ፈተናዎች አሉ ፈተናወችን በጥበብና በማስተዋል በትእግስት በይቅርታ ካላለፍናቸው ከባድ ነው ወንድሜ አትቀየማት ። ፍርዶስዬ ፈጣሪ ያፅናልሽ 😍

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ኮሜንተሮች እባካችሁ የሰዉን ትዳር አታፍረሱ ይኑሩበት ሀለተኛም ብትሆን ምን ችግር አለዉ የሀቢቡና ሙሀመድ ሰለላሁ አሌሂ ወሰለም ሱና ነው እኮ አለቀ ::

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b 3 роки тому +163

    ይሔን ጉዳይ ለምን በሚዳያ አወጣችሁት??
    ለምን በሚዲያ ጀርባ አጨርሱም???
    ፍትህ በሣውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን።

    • @MA-hq8fj
      @MA-hq8fj 3 роки тому

      በትክክል 👍👍👍

    • @ssasaa6635
      @ssasaa6635 3 роки тому

      Iaa bir

    • @Tube-tr1qt
      @Tube-tr1qt 3 роки тому +7

      ብር ሊሸቅሉበት ነው እህቴ ሙዳቸውነው ይደብራል ለተመልካች ክብር የላቸውም

    • @Toybayoutube-t5b
      @Toybayoutube-t5b 3 роки тому +2

      @@Tube-tr1qt እንደዛ ከሆነ በጣም የሚያሥጠላ ነው

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 3 роки тому +1

      ትክክል የቤታቸዉን ጣጣ በሚዲያ ይዘረግፍሉ በኃላ ምቀኞች አርፈዉ አይተኙም ነገር ይቀጥላሉ እኔስ አልሀምዱሊሏህ ሱመ አልሀምዱሊሏህ የሚዲያ ሰዉ ባለመሆኔ አኽረ ዘመን

  • @saladin7184
    @saladin7184 2 роки тому +49

    አላህን ፍሩ ትደር ማላት ቀልድ አይደለም ሰው ልየጣለችሁ ፈልጎ ይሆነል አኔ የምመክርሽ ውድ እህቴ ከሌላ ሰው በለይ በልሽን እመኝው መልካም ትደር ይሁንለችሁ

  • @dgccgd5451
    @dgccgd5451 3 роки тому +77

    ሶብሪ እየተጨቃጨቅሽ ባልሽን እዳታጪ ሲጀመር እቺ አሁን ባለሽበት ሰአት እራስሽን ተብቂ አላህን ለምኒው ሚድያ ላይ እድሀለ ነገር አታውጪ በሰላም ወልደሽ የልጆችሽ እናት ለመሆን ያብቃሽ

    • @zanazana3211
      @zanazana3211 6 місяців тому

      የቅናት መፈስ😂

  • @hanatube5568
    @hanatube5568 3 роки тому +51

    እውነት ለመናገር ትዳር ቀልድ አይደለም ማንም መቶ ባልሽ እንደዚህ ነው ባልሽ እንደዛ ነው ሲሉሽ እምትበረግጊ ከሆነ እመኝኝ ትዳራችሁ ይበተናል ትዳር ላይ ሁሉንም ደጋግመሽ አስበሽ ነው ማድረግ ያለብሽ ፍሲካ ናስር ትግስተኛ ነው በዛ ላይ ወንድ ልጅ ነው እንድቀን ትግስቱ ሲያልቅ ልትለያዩ ትችላላችሁ እመኝኝ ተረጋግተሽ ትዳርሽን አትብቀሽ ያዢ ሴት ልጅ አስተዋይ ናት አስተዋይ ሁኝ እሽ እህቴ

    • @selamselam9761
      @selamselam9761 3 роки тому +3

      ወላሂ የዉስጤ ነዉ የተናገርሺዉ

    • @f2271
      @f2271 3 роки тому +2

      ትክክል ሀኒየ

    • @የአራህማንባሪያ
      @የአራህማንባሪያ 3 роки тому +2

      በትክክል ምን አገባቸው አስለን የያዘችው እሷ በሰው ወሬ የምንሄድ ከሆነ እንኳንስ ትዳር ጓደኛው አንይዝ

    • @hayukatube
      @hayukatube 3 роки тому

      በትክክል👌

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 3 роки тому

      እውነት ብለሻል

  • @user-ej4eo4vk4f
    @user-ej4eo4vk4f 3 роки тому +15

    ያየኸውን እጂ የሰማኸውን አትመን!!!
    በሰው ዎሬ አትቸኩይ !!!ፍርዶስ

  • @yemamahmedyoutbchnal4677
    @yemamahmedyoutbchnal4677 3 роки тому +88

    እህት ፍሲካ ምን አስበሽ ነው ባልሽን በጭቅጭቅ አዛ አታድርጊው ውዴ ከባልሽ እና ከውጭ ሰው ማን ታምኛለሽ ስለዚህ እንድህ አትጨቃጨቂ ውዴ እነሱ ሊያጣሉሽ እንደሆነ ምን አሳወቀሽ ወላሂ ቢሉም አትመኝ ምን አልባት በቃ ኑሮሽን ሊያበላሹት ነው እህቴ ጠካራ መሄን አለብሽ ወንድ ልጂ ጭቅጭቅ አይወድም።ዋ

    • @sadatube4743
      @sadatube4743 3 роки тому

      ትክክል ነሽ ወላሂ

    • @ሉባባ-ቘ5ረ
      @ሉባባ-ቘ5ረ 3 роки тому

      ትክክል

    • @Hayat-gv6jd
      @Hayat-gv6jd 3 роки тому

      እህት ጀዛክ አላህ ኸይር ትክክል ነሽ አላህ ይስትርነ ስንት መጥፎ ሴቶች አሉ። በአላህ ይምላሉ አሞልተዉ።
      ለትዳር ቃል የተጋባነዉ ልጅ ነበር።
      ወላሂ በጣም ነዉ የሚረብሹኝ አግብቶል በአንች ህይወት እየተጫወተ ነዉ ይሉኛል። ።እሱ ወላሂ ምንም የማቀዉ ነገር የለም አለኝ።
      ወላሂ የሰዉ ክፋት ከባድ ነዉ

    • @ሀያትነኝከዱባይ
      @ሀያትነኝከዱባይ 3 роки тому

      ጭቅጭቅ የሚዎዱም ወንዶች አሉ እኔ በጠም በሌን እጨቀጭቀወለው እና በማሀል ዝም ስል ጭቅጭቅ ይነፍቀወል

    • @ሱሱነኝያሀላሌብቻ
      @ሱሱነኝያሀላሌብቻ 3 роки тому

      @@Hayat-gv6jd የሰው ወሬ አትስሚቸው ሰው ገደል ይጨምራሉ

  • @የእማየልጂ
    @የእማየልጂ 3 роки тому +23

    ግን በጣም ጥንቃቄ አድርጊ የሠው ትዳር ለመበተን ተኮል የሚሠሩ ሤቶች አሉ እኳን በሚድያ ወታችሁ ከባድ ነው ዱአ አድርጊ ልብሺ እድረጋጋ አሁን ያለሺበት ወቅት አርግዘሻል ሀይማኖትሺ ቀይረሻል ሥለዚህ ብዙ ነገሮች ይደራረቡብሻል እና ሦብር አድርጊ ሦላት ላይ በርች አላህ ያግዝሺ ሀቢብቲ

  • @ኩኪትዩብ
    @ኩኪትዩብ 3 роки тому +53

    ፊርዶስየ ሠው ለማጣላት የማይጥረው ነገር የለም ትዳርሽን ተማምናችሁ ኑሩ

    • @tube8181
      @tube8181 6 місяців тому

      ድራማነው

  • @sabayessuf4150
    @sabayessuf4150 3 роки тому +57

    ፋሲካ ተይ አትነዝንዥው ውዴ ሰው እንደሁ በሰው ህይወት መዘባረቅ ይወዳል

  • @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ
    @ተስፈኛዋዩቱብ-ጀ8ኰ 3 роки тому +28

    አሏሁሙስታአን በሰዉ ትዳር የምትገቡ ሰወች አላህ ሂዳ ይስጣችሁ

  • @famitube6801
    @famitube6801 3 роки тому +37

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹a

  • @Tube-fu3fb
    @Tube-fu3fb 3 роки тому +67

    በባል እና ሚስት ጣልቂያ የምገቡ አላህን ፍሩ

  • @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ
    @ዙዙቲነኝየኡሚናፋቂ 3 роки тому +5

    የኔ ውድ ባንቺ አመንሽም አላመሽም ይህንን መልካም እና እርጎ ልጅ ላይ ስላለሽ ብዙኦቻቸው እንደሚቀኑብሽ እመኚኝ ምንም አይነት የሰው ወሬ አትስሚ ስለባልሽ ያለው እዛው አሳምነሺው ይነግርሻል አይዞሽ እሺ

  • @mamimamifozi3462
    @mamimamifozi3462 3 роки тому +39

    ኑሮ የሚመራው በኮሜታተሮች ነው አልሽሳ
    አድባችሁ ኑሯችሁን ምሩ ከሁለታችሁ ውጭ 3ተኛ የሰው ወሬ ትዳር ውስጥ አያስፈልግም አትስሙ🙏

  • @ነኢማሰይድ-ቨ9ቈ
    @ነኢማሰይድ-ቨ9ቈ 3 роки тому +30

    ኑሮየን የምመረዉ በኮሜንት ነዉ አልሽሰ ቱ አላህ ልቦና ይስጠን

    • @fetiyateshome9955
      @fetiyateshome9955 2 роки тому +1

      እውነትሽን ነው ሁቢ 🥰🥰 አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 роки тому +1

    ቆይ.ሁለታኝ.ብኩኔ.ምን.ችግር.አለው.በሞስሌም.ይፍቀዳል.ስከ.አራት.አቅሞ.ካለው. ሽሪአው.ይፍቀድለታል

  • @አይዱኒያ-ጰ6ፈ
    @አይዱኒያ-ጰ6ፈ 3 роки тому +25

    ባልንና ሚስትን ማጣላት ወይም ለማጣላት መሞከር በጣም ከፍተኛ ወንጀል ነው አላህን ፍሩ

  • @kነኝ-n3z
    @kነኝ-n3z 3 роки тому +152

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @samirahmohammed606
      @samirahmohammed606 3 роки тому

      ኧረ እሪ ወደ አላህ ከሠውሥ መላም አልተገኘ 🇸🇦☝😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦🇪🇹🇸🇦👈

  • @madinamadina9381
    @madinamadina9381 3 роки тому +19

    ተይፈርዶስ መገድ አተክፈች ባልሽ መልካምነዉ አብሽር ናስር አትናደ ድ ሰዉ ብዙያወራል ተስማ ሙ ዉዶቼ 🤲🤲

    • @umrj4509
      @umrj4509 2 роки тому +1

      ይቺ ልጀ መንገድ አየጠረገቸለት ነው ልጅ በዚህ አረጋታው ሺዎቸ ይመኙታል ወይ መልክ የላት ወይ እረጋታ የላት ሲጀምር አትመጥነውም አረም እተሠላቸ ይመሥላል

  • @zuzuyoutube4965
    @zuzuyoutube4965 3 роки тому +24

    እኔ ምንም አልልም በውስጣቸው መቃኛ አላቸው ስለዚህ አንቺ ደግሞ ሰው ያለሽን አምነሽ አታወር። በመሃላቸው የፈለገ ነገር ብኖር በቤታቸው ፈቱት። በሚዲያ አታወር እህቴ።

  • @kadeijahusen3585
    @kadeijahusen3585 3 роки тому +31

    እዉነት ለመናገር ሁለታችሁም አሳዘናችሁኝ ወላሂ እሷ ሰምታነዉ እሱም እራሱን ሰሊመያቅ ለሁለቱም ነገሩ ያናድዳል ግን ከምንም በላይ መተማመንን አስቀድሙ በርግጥ ተረድቻታለሁ በጣም ሰለምወድህ ነው ግንደግሞ ፍቅር እዳለሆኖ መተማመን ዋናዉና ለትዳርም አስፈላጊ ነገር ቢሆን መተማመን የሰወሬ አለመስማት ነው ኢንሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ዘላቂ ያርግላችሁ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 роки тому

      አሰላም አለይኩም የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 6 місяців тому +1

    ማርዶስ ማማዬ አትንጫነጭ ቴው እሺ ኡፉ ግን አሳዘንሽኝ ወላሂ ደሞ ትናዥሽ ሁላ ኮቢ እተመኛው ትመሲርኝ እንም ቃራሽ አብሽሪ ማማዬ 🥰🥰

  • @zuzutube5984
    @zuzutube5984 3 роки тому +72

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑዲ አረቢያ ለሚገኙ እስረኞች ምንም በማያቁት ወንጀል ለታሰሩት ህፃናትና እናቶች ወንድሞች ድምፅ እንሁንላቸው

  • @momiargobawa655
    @momiargobawa655 3 роки тому +105

    ዱባይ ሆነሽ በጣም ቁም ነገርኛ የተረጋጋሽ የሆነ ያልሆነ የማታወሪ ኣሪፍ ልጅ ነበርሽ ኢትዮጵያ ከሄድሽ ግን ፀባይሽ ሁሉ ተቀያይሯል እውነት ኣበዛሽው በቃ ህፃን ህፃን ነው ኣጫወተሽ በልሽ በጣም ጥሩ ልጅ ነው ፀባይሽን ኣስተካክይ 😢😢

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 3 роки тому +6

      ትክክል ሆ ምን ጉድ ነው በግድ አግባልኝ ነው እንዴ ነገሩ

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 3 роки тому +5

      በጣምም። ከመሥመር። ሲያልፍ። ያሥጠላል። ማርም ሲበዛ።

    • @sitratube2441
      @sitratube2441 3 роки тому

      @@mmmsss9657 ክክክ

    • @ሱሱቢንትወሎዩዋ
      @ሱሱቢንትወሎዩዋ 3 роки тому

      ትክክል ወላ

    • @rukeyaebrahim2671
      @rukeyaebrahim2671 3 роки тому +2

      በጣም ተግማማችብን

  • @fujfuj3968
    @fujfuj3968 3 роки тому +1

    ግንምንሁነሽነዉ፣ህይዎትሽ፣በሚዲያ፣አትናገሪእባክሽ፣

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ 3 роки тому +20

    ወላሂ ፍሲካ እመኒኝ እኔ ልገርሽ በጣም የምወደው የሰፍሬ ልጂ አግብቼ በትዳሬ በጣም ደስተኛ ነበርኩ የገዛ ቤተሰቦቼ መሀል ገብተው ለያዩን አግብታል ይጀናጀናል እማይሉኝ የላቸውም እኔም ስለምወደው መቅናት ጅመርኩ ሲወጣ ሲገባ መጨቅጨቅ ሆና ስራዩ ተፍታን ይሄው 3አመቴ እሱ እግብቶ እይኖረ ነው እምነት ከሀይማት ይጀምራል ስለዚህ እመኒው ሆቢ ትዳርሽን ያዢ

    • @uegudgu5996
      @uegudgu5996 3 роки тому

      የኔ እህት የኔም ህይውት ።ብቅናት በጭቅጭቅ ባሌን አጥልሁት ግን ቆጨኝ

    • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
      @ተምርዩቱብ-በ5ሸ 3 роки тому

      @@uegudgu5996 አብሽሪ ሁሉም ለበጎ ነውሲያልፍ ነውሁሉም ነገር የሚገባን ደግሞ ለቀጣይ ሂይወታችን ትምህርት ነው።

  • @meyiramawol5993
    @meyiramawol5993 3 роки тому +23

    የኔ ማር አይዞሽ በሰላም ውለጅ እህቴዋ የሰው ወሬ አትስሚ ደሞ ወዶች ጭቅጭቅ አይወዱም እና የሰው ወሬ አትስሜ እደኔ ባል እረጋ ያለ ነው አላህ በዱኒያም ባአኸይራም አይለያችሁ

  • @asdyasf3520
    @asdyasf3520 2 роки тому +1

    አይዲያ ጠፋብሽ አይደል ፌርዶስ ፈጣሪ ልቦና ይስጥሽ ባልሽ መልካም ሰው ነው ።

  • @ttube7686
    @ttube7686 3 роки тому +34

    አንች በሰው ወሬ አትመሬ የዛሬ ሰው ዋሽቶ ያጣላል እንጂ ዋሽቶ አያስታርቅም 🙏 ናስርን ታሪን ሁለተኛ ሲሉሽ አይተሻል እናም በውሸት ባልሽን እንድጠይው አድርገው እንዳይነጥቁሽ ንቅ ፋሲካ 😍

  • @አሚናአህመድ-ኀ1ኸ
    @አሚናአህመድ-ኀ1ኸ 3 роки тому +29

    እህቴ በልሽን ማመን አለብሽ ወንድን ልጅ መጠራጠር ወደሌላ ሄድልኝ እደማለት ነው

    • @SEMlRAWELYW
      @SEMlRAWELYW 2 роки тому

      ትክክል ውዴደምሪኝ

  • @Salsibel
    @Salsibel 3 роки тому +3

    ፋርዶስ እኔ ከራሴ ተሞክሮ ልገርሽ እኔ ስደት እያለሁ ነበር ኒካ ያረኩት ባሌ ስለኔ ማይባል ነገር ኤለም እኔደሞ ስለሡ ማይሉኝ ነገር ኤለም ከቤተሰቦቻችን ውስጥ እራሡ አሉ እኔም አልሰማም እሱም አይሰማቸውም በቃ ደስተኛ ነን ለሰው ወሬ ቦታ አትስጪ አባት እናታቹ ቢሆኑ እራሡ በናንተ መሀል አታስገቡ
    ከትዳር ውስጥ ትልቁ ነገር መተማመን ነው ስለዚህ ተማመኑ መሀላቹ ሰው አታስገቡ ስለትዳራቹ ሚዲያላይ አታውሩ ጥሩውም መጥፎውምነገር እመኝው ተከባከቢውወቶ ሲገባ አጨቅጭቂው ፊትሽ ፈገገ አርገሽ ተቀበይው አረጋጊውና ከዛበኃላ ጠይቂው ለምን እዳረፈደ ምን እደገጠመው እጂ ፊትሽ ዘፋዝፈሽ እደገባ ምጨቀጭቂው ከሆነ ይበልጥ ፋቅራቹ ይሻክራል

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 3 роки тому +7

    እባክሽ ፍርዲ. ተረጋጊ የሠው ወሬ አትሥሚ. እባክሽን የአንቺን. ሠላም የማይፈልጉ ሠዎች ናቸው.

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому +41

    በትዳር መካከል መተማመን ቢኖር መልካም ነዉ ደግሞ ሚዲያ ላይ ያሉሽን ሁሉ አትመኝ ከባልሽ አንደበት መስማት አይበልጥም ወይ? አንዳድ ሰው ሊያጣላ ወይንም የቅናት መንፈስ ይዟቸው ነዉ
    ሰሞኑን ደና ነበርች አሳድሳ መጣች ሲል አሳቀኝ 🤣🤣😃 በተርፈ በሰላም ወልደሽ ለማየት ያብቃን

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 роки тому +3

      አሁን እረገጉዝ ነሽ ዝም አትይም ምችአይነት ቢኖረውም የያዝሽ ሳይለቅሽ ሚደያ ደሞ አታውጭ ኡኡኡኡኡኡ እረ ሴቶች አረግዞ እኮ ዳአ ነው እኔ አረግዤ ከባሌጋ ጭራሽ አልነጋገርም ዝም ነው አምነው ሳይለቅሽ አታውሪ ማሰብ አች ተይዘሻል

    • @eeeeeeeeeeef817
      @eeeeeeeeeeef817 3 роки тому

      ክክክክክ

    • @abayneshtubez9819
      @abayneshtubez9819 2 роки тому

      ትክክክል

  • @rukya837
    @rukya837 3 роки тому +18

    ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ለሠዉ ወሬ ቦታ አትስጡ ፍትህ ፍትህ በሰኡዲ እስርቤ ለሚሰቃዪት 💔💔

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 3 роки тому +217

    ፈትህ በሳዉዲ አረቢያ እሰርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭

    • @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
      @ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 3 роки тому

      ማማ በቅንነትሰብሰከራይብ ኣርግ ኣረኩሸ ደመርኘ ወዴ

    • @sophiyasophiya3245
      @sophiyasophiya3245 3 роки тому +1

      እህት በኮመት እደት ታምኝአለሺ እደ ባልሺ የዚሰውአይመስልም ለማያውቀውም

    • @sophiyasophiya3245
      @sophiyasophiya3245 3 роки тому

      ስለሚቀኑብሺ ልያጣሉሺ ነው ወላሂ ብለው ትርጉሙን የማያውቁ ካፋራ እዳለው የማያውቁ ለነገር የቆሙ ናቸው

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕትዋዋዋየየ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      @@sophiyasophiya3245 ደምሪኝእሕትዋዋዋየየ

  • @ኡሙኢማንየናቴነፍቅ
    @ኡሙኢማንየናቴነፍቅ 3 роки тому +27

    የምር ፍርድስ አችግን አሁን ይህን ታስብ አለሽ ወድአላህ ዱአ አታድርግም በስላም ሁለት እድሄን እያልሺእህት የስው ወር እኮን ስው እጨት ያድርቅል ከደመጡት

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit2386 3 роки тому +9

    በሰው ትዳር ገብታችሁ ብዙ የምትዙባርቁ ሰዎች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ ለምንድነው ግን የራሳችሁ ሂወት የማትኖሩት?ለምን ሰውን መረበሽ አስፈለገ ?

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 3 роки тому +55

    ውድ የፊርድዎስ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ? ፕሮፋይላችንን ጫን ብብለው ይቀላቀሉ

    • @oneday9545
      @oneday9545 3 роки тому

      🍃 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ 🍁 كَمَا صَلَّیْتَ عَلَى إِبْرَاهِیمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِیمَ إِنَّكَ حَمِیدٌ مَجِیدٌ 🍁ﷺ🌹

    • @እሙፊርዶስማሻይቱብ
      @እሙፊርዶስማሻይቱብ 3 роки тому

      ሡለላሑ አለይሒ ወሰላም

    • @amina8801
      @amina8801 2 роки тому

      ሠለላሁ አለይሂ ወሠለምም

  • @yusratube7257
    @yusratube7257 3 роки тому +120

    ወይኔ ፍርዶስ በሁለተችሁ ፍቅር ውስጥ ሊገበ የሰበ ሰው ሊዮን ይችለል ማቼስ ጣለት እንደለብሽ አትዘንጊም ፍርዶስዬ እንደው ልምከርሽ እንደ እህቴነቴ በነስር የሚቀኑ ስንቶች አሉነነው ይህን የማሰለ እርገታ የለው ምነምን እየሉ አይደል ስለዚ ይህንን ቀለት ለምን እንደተጣቀሙ ማረደት አለብሽ እንዴ እነሱን ለማነደድ የግበ ተፈቅዶለቻወል ብለሽ ማለፍ ማቼስ የነስርን ሰበይና ምስጥር ከንቺ በለይ የሚየውቀው አይኖርም ።

  • @tube4547
    @tube4547 3 роки тому +3

    ስላረገዘችነው ጠበያዋ የምቀያየረው እና አተትግስትይኑረህ

  • @ቻይናነኝያባቴናፍቂ
    @ቻይናነኝያባቴናፍቂ 3 роки тому +10

    እዳታስከፋት ምርጥ ልጅ ናት ፍርዱስየየ

  • @helimaagegnehu7591
    @helimaagegnehu7591 3 роки тому +42

    አላህ. ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ።ወዶቸ አብሽሩምቀኛ ከዚህምየበለጥ ሊማጣባችሁይችላል።

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 роки тому

      አሰላም አለይኩም የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

  • @Laila-d3b
    @Laila-d3b 6 місяців тому +1

    አትጃጃሉ ኤጭ ምነው ብርቅነው እንዴ እኛአለን አይደል ባላችን የናፈቀን

  • @አማራዋነኝሳቂልኝሀገ-ደ7ረ

    *ፍትህ በስኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😢*

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 3 роки тому +34

    የኔ ውድ እህት ከጠረጥር ውጭ ጥረጥር አደጋም አለው ውድ አብሽር ሁሉም ሰው እዳታምኝ ባሁን ሰአት እህት ወንድሜች የማይታምን ዘመን ደረሰናል ምን አገባችው ኮሜታትሩቹ ጤናን ሰው ያሳብዳሎ አትጠራጥረው ውድ ሀያቲ ሁሉም ሰው አትመኛ ሽረኛም ቡዳም መቀኛም አሉ

  • @zainatali1323
    @zainatali1323 3 роки тому

    አብሽሪ ማማየ ባቺ የሚቀና ትዳርሽን ሊያበላሹ ነው እህቴ የሡን ስሚጂ የሰው አትስሚ በቃ ስለዚህ የሚያወራሽን ሰው በብሎክ ማባረር ነው አቺን ሁልጊዜ በነገር ስለሚኮተኩቱሽ በነገር አልበረከክም ያልሻቸው ጊዜ በትዳርሽ ሊመጡብሽ ነው በማይቀለደው

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 3 роки тому +9

    ኑሮ በሚድያ ምክክር ፍርድ ቤት ሚድያ ሆነደ ፍርድና ምላሸን ከአላህ ታዋቂ ከመሆን አዋቂ መሆን ይቀድማል የአላህ ዉደታህን ሣታጃጅል ዉሠደኝ ✅✅

  • @አሙኢቱብ
    @አሙኢቱብ 3 роки тому +62

    እናት ኩሜታተሮች ሁነ ብላችሁ የሰው ትዳር ለማፍርስ በየኩምት ትልከሰከሳላች ትዳራቹ አይበርክት እሻ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭በሰው ሂወት ገብታቹ አትበጥብጡ

    • @ቀመሪነኝያስልጤዋሽቅርቅር
      @ቀመሪነኝያስልጤዋሽቅርቅር 3 роки тому +1

      አሚንንንን ብያለሁ🤲👍

    • @saraamohammed9002
      @saraamohammed9002 3 роки тому +1

      Amiin weey seew

    • @meditube9150
      @meditube9150 3 роки тому +1

      አሚን አሚን

    • @ፋጡማእምእብራሂም
      @ፋጡማእምእብራሂም 3 роки тому +1

      አሚንን

    • @ኡሙዘከርያ-ወ7በ
      @ኡሙዘከርያ-ወ7በ 3 роки тому +3

      ግን እኮ ከኮመንታቶች በበለጠ እሷ ለትዳሯ በጣም ብልጥ መሆን አለባት አሁን ይኽ በሚዲያ የሚወጣ አልነበረም ኮመንታተሮች እንድህ አሉኝ ብላ እንዴት ከባሏ ጋ ጭቅጭቅ ትፈጥራለች ባልተረጋገጠ ወሬ ????? ደግሞ የባሏን አኽላቅ ከማንም በላይ የምታዉቀዉ እሷ ናት ???? ስለዚህ ለትዳሯ ጠንቀቅ ማለት አለባት ሴት ልጅ ካገባች መረጋጋት አለባት ስለዚህ መረጋጋትና ሶብር ማድረግ አለባት ነዉ የምለዉ

  • @rukeyaebrahim2671
    @rukeyaebrahim2671 3 роки тому +2

    ውይ ጉድ የቤት ምትሉት ሚስጥር የለም እዴ ሁሉ ባደባባይ አታስጠሉን ችግራቹን እዛው ቤታቹህ ፍቱ
    ቢያገባስ ምን አስጨነቀሽ ማስተዳዳር ከቻለ መብቱ አንች አታገባም ማለት አትችይም
    🤭😁😁😁😁 በመጨረሻ ግን ምን ነው ያለችው እርግዝናው ህፃን ህፃን አጫወተሽ እዴ

  • @رابعاندريس
    @رابعاندريس 3 роки тому +10

    ደናሠው ሲባላሺ ቅራሪ የለውም አሉየአገሬሠው ምዲነው ሁሉንም እሚዲያላይ ማወጣት ወገኖቸ ወደራሳችን እንመለስ አዱኒያ ጠፊነች ቢሆን እኳ በግላችሁ ፍቱት ትደር ትልቅነገር አላህ ይህዲና

  • @habhabshi1801
    @habhabshi1801 3 роки тому +70

    በትዳርሽ ውስጥ ክፍተት አትፍጠሪ በራስሽ ጊዜ እህቴ ምክሬን ስሚ በትዳርሽ ዙሪያ በተለይ በሚዲያ አታጪይ ትዳር ማለት ትልቅ ነገር ነው ሌላ ነገር ስሪበት ሚዲያውን ችግር ሲመጣ እዛው በሚስጥር ፍቺ እባክሽ ሁሌ ትዳርሽን አታጋልጪይ ለምለም ሀብታም ባል ነው የምፈልገው ስትል አቺ ወደራስሽ አምተሽ ያንን ሁሉ ስትይ ነበር ያቺ ባል እኮ ሰርቶ የሚያስተድርሽ ጀግና ነው ስለዝህ ጤና ካለው ስራ ከሰራ ደሀ አይባልም አለቀ እሳ ምኞታን ነው የተናገርችው ስለዝህ በትንሽ በትልቁው ትዳርሽን ሚዲያ ላይ አታስጪይ እባክሽ ለራስሽ ብየ ነው

  • @hamezyagalato5265
    @hamezyagalato5265 2 роки тому +1

    እኔ በበኩሊ ነሲረ ኢንደዘ አንይት የድረገል ቢዪ አለሰቢም ለምን አይቾኪልም የትረገገ ሠዉ ነዉ

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    ፍትህ ፍትህ ሱእዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 роки тому

      አሰላም አለይኩም የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕትዋዋዋየየ

  • @neimneim8309
    @neimneim8309 3 роки тому +19

    እና ሁለተኛ ብትሆኝ ምን ችግር አለው ሀላል እኮ ነው ያቢንተል ሀላል ልል ነበር ግን እኔም እች ነገር ታመኛለች ባሌ የኔ ብቻ እንጂ የሌላ ሆኖ ማየት አልፈልግም😂😂
    ባልሽ ጨዋ ነው ቢኖረው ኖሮ አይደብቅሽም በትዳርሽ የቀናች ሴት ናት እንዲህ ብላ ያወራች ለማጣላት

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 3 роки тому +1

    በትዳርሽ.የሠው.ወሬ.ይሰማል.ከዛም.ደግሞ.ሁለተኝ.ማግባት.ፍላጎት.አለህ..ለማለት.ምን.አስፍለገ.ወሬኝ.ነሽ.ሁለተኝ.እኝ.ሴቶች.ቅነተኝ.ነሽ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 3 роки тому +80

    ፍትህ ሳኡዲ ለሚሰቃዩ ታሳሬ ወገኖቻችን

  • @semuatube6986
    @semuatube6986 3 роки тому +16

    እመኚ በቃ የምን ድርቅ ነው ከሆሽም ችግር የለም ዋናው ሎቭ ነው🤓😎😅😅

  • @yaasmin-w3d
    @yaasmin-w3d 3 роки тому +3

    አሠላሙአሌይኩም ውዴ እንደዝህ አትሁኚ ትዳር ውስጥ መተማመን ይቀድማል የሚድያ ወሬ 100%10ነው ትክክል ይሄን ከኔ አንቺ ታቅያለሽ ገና በኮመንት ሰማሁ ብለሽ እንደዝህ አታጨናንቂው እንዳውም ላሱ በር እየከፈትሽ ነው ለወንድ ልጅ ደሞ አታልቅሺ ውዴታሽን በልብ ህወሓት ይቀጥላል ፍቅር እስከ መቃብር ያረግላችሁ ሚድያ ላይ ስትዳረችሁ ጉዳይ በመዋጡ ጥሩ ይመስለኛል ምክንያቱም ሰለ አንቺ ና ስለሱ እናንተ ናችሁ እምታቁት ጨርሻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bestebeste1240
    @bestebeste1240 3 роки тому +19

    ቆፍጠን በይ ኮፊደንስ ይኑርሽ ባልሽ ያላሰበውን አታሳስቢ እኛ ሴቶች በራሳችን ድክመት ባሎቻችንን ወደ ውጪ እንዲያስቡ እናደርጋለን ትዳር እቃቃ አይደለም ለመሸቀልም ከሆነ ለትዳርሽ ለባልሽ ክፍተት አትፍጠሪ በትዳር አይቀለድም ባልሽ መልካም ሰው ነው እንደሱ እረጋ ብለሽ ነገሮችን አስቢ ፍቅር ስጪው አክብሪው ወቶ ሲገባ በደስታ ተቀበይው ቤቱን የሚናፍቅ ቤቱን የሚወድ ባል እንዲሆንልሽ ከውጪ ሲገባ አትጨቅጭቂው

    • @okok8293
      @okok8293 2 роки тому

      ትክክል ብለሻል እህትየ

  • @emuselwatube4436
    @emuselwatube4436 3 роки тому +6

    እኔ ባሌን በግድ ውጣ እያልኩ እጨቃጨቃለሁ በቃ ይቅርብኝ ሶሻል ሚዲያ የወጣኮ ባልሽ ባሌነው የሚሉት😂😂ሆሆ በገዛጀ እንዳልቃጠል እንዳው በሰው ትዳር የምገቡ አላህ ልቦና ይስጣችሁ ኧረ አላህን ፍሩ ሱብሀነክ

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt 6 місяців тому +1

    ሀዳ ብታገባም ሱናነው ሀራም አይደለም ማስፈቀድም አያስፈልግህም

  • @AS-cl6ru
    @AS-cl6ru 3 роки тому +10

    ሀበቢቲ አባልሽን እመኒው የዛሬ ሰው ማጋጨት ጂ ማግባባት አይፈልጉም እናም በትዳራችሁ በካከል ሰው አታስገቡ አችም ሰው አትኒ ከባልሽ ውጭ እናም ካች በፊት ቢያገባም በብቱ ነው ያአላህ ስራ ነው በተረፈ በርቱ

  • @ኸይርያቢንትዘይኔእሙመሪየ

    ወይ ጉድ አንቺ እሱን በደንብ ተንከባከቢ በፍቅር ለማሸነፍ ሞክሪ እንጂ ስው ያለውን አትስሚ ስው አትመኚ ቤትሽን አትበትኚ ወላሂ ከመሬት ተነስተውም ሊረብሹሽ ይችላሉ አንቺ እራስሽን ጠብቂ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ልጆችሽን በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ሁኚ

  • @daruselamseid1327
    @daruselamseid1327 3 роки тому +7

    ያሰላም የቤት ገመና በአደባባይ አረ አላህን ፍሩ
    ሲቀጥል አቅም ካለው እንኳን ሁለት አራትም ማግባት መብቱ ነው የፈቀደው አላህ ነው።እኛ የመከልከል መብቱም የለንም።
    ታዳ ወንዶችም መጀመሪያ የአንዷን ሀቅ ተወጡ።

    • @አላህየብቻየንአትተወኝ
      @አላህየብቻየንአትተወኝ 2 роки тому

      እንደዚህ እያላችሁ ነው የሰው ትዳር ምታፈርሡ አንድ ሰው ለአንድ ነው አትግማሙ

    • @daruselamseid1327
      @daruselamseid1327 2 роки тому +1

      @@አላህየብቻየንአትተወኝ
      አላህ ነው የፈቀደለት እሷ ምን አግብቷት ትከለክላለች? የመከልከል መብት የላትም።አቅሙ ከቻለ አራትም ያግባ።

    • @kalebdaniel7414
      @kalebdaniel7414 8 місяців тому

      ግማታሞች 😢😢😢😢😢

  • @bvhussenyimam1366
    @bvhussenyimam1366 3 роки тому +5

    ዘ መጃጃል ቢሉሽስ እሱንው በውስጥ ጠይቀሽ አጣሪጂ እኛ ምን አገባን ሆ እኛ ምን አሳወቀን ስላተ ሆ አሁንስ በዛ

  • @ሰአዲቢንትአደም
    @ሰአዲቢንትአደም 3 роки тому +29

    ልንገርሽ አትጠርጥሪው ወንድልጅ አይወድም ከጠረጠርሽው አባረርሽው ስሪ አልሽው ማለትነወ ተጠንቀቂ እራስሽን አትጣይ ወደሌላ እዳትሄድ ካልክ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +3

    አፊያ ለሁሉም ነገርሶብር ይኑርሺ
    በአላህ ዱአ አድርጊ ለሰወች ቦታ አትክፈቺ
    ቅድሚያ ለነገሮች ፈጥነሺ እርምጃ ለመዉሰድ
    አትፍጠኚ ።

  • @سعدابراهيم-ك5ز
    @سعدابراهيم-ك5ز 3 роки тому +19

    ሰው ይገርማሉ ትዳር አታፍርሱ አላህን ፍሩ

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 3 роки тому +8

    የሰወሬ አትስሚ ፍርዶስ ሰው ብዙ ያወራል
    ሚሥጥራችሁን በውስጥ ፍቱ
    ባልና ቢሥትን የሚያጣላ ሠው ከኔ አደለም ብለዋል ረሱል ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም እባካችሁ በሰው ሂወት አትግቡ አላህን እንፍራ

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 3 роки тому

      ሱለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 3 роки тому

    አህለን ፈርዱስየ የኔ ቆንጆ የሰው ወሬ ከሰማሽ በገደል ላይ ይጥሉሻል እና በትዳርሽ የመጣውን ነገር መስሚያሽን ጥጥ ይሁን

  • @አዶድትበርዚዮኑረዲን
    @አዶድትበርዚዮኑረዲን 3 роки тому +76

    የፍቅር ትልቁ ነገር ዋናዉ መተማመን ነዉ ወደሽ አፍቅረሽ እስከገባሽበት ድረስ ባልሽን አትጠራጠሪዉ ጥርጣሬሽ ፍቅራቹን ይቀንስብሻል አላህ ፍቅራቹን ይጨምርላቹ

  • @lubabakibret4220
    @lubabakibret4220 3 роки тому +90

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳዑድ አረቢያ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭

  • @امعبدالرحمنالسلفيبنتابوا

    መሽአላህ ትለብሻለሽ በላት ብል አክስ አንች ነሽ መውጣት።የሌለብሽ

  • @bintesmaeilft8538
    @bintesmaeilft8538 3 роки тому +55

    ፍትህ ለሳኡድ እሰርቤት የሙሰቃዩት ኑጸሀን ፍትህ ፍትህ

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 роки тому

      አሰላም አለይኩም የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 3 роки тому

      ደምሪኝእሕትዋዋዋየየ

    • @bintesmaeilft8538
      @bintesmaeilft8538 3 роки тому

      @@seaditube-lz2zu ወአለይኩም ሰላም እሺ ሁቢ

  • @hawakamale1954
    @hawakamale1954 3 роки тому +5

    ፍርዲ ሥውደሽ ናሥር. አደራሕን. ጠብቃት ከአላሕ በኻላ

  • @helenethiopia
    @helenethiopia 2 роки тому +1

    ፋሲካዬ ማሬ ፈጣሪ አብዝቶ ይወድሻል መልካም ትሁት ባል የሰጠሽ በውነት አንቺም ጥሩ ሰው ነሽ በትዳራችሁ በኩል ደግሞ መተማመን ግድ ይላል ሰው ብዙ ሊያወራልሽ ይችላል ደውለውም ሚስቱ ነኝ ሊሉሽ ይችላሉ ከሱ አንደበት እስከምትሰሚ ድርስ ወገብሽን ይዘሽ እየሳቅሽ እሱ ይሄንን አያርግም በያቸው ስለዚህ ዬኔ ቆንጆ ስሜታዊ ሆነሽ አታልቅሺ እማ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +52

    ፍቅር ነው ወንድሜ ዝም በሏት 😜አፊያ ማሬ❤️🙈

  • @hayriyetube55
    @hayriyetube55 3 роки тому +18

    👉የዛሬው ስራህና ድካምህ (ለአኺራ)
    ነገ ከፊት ለፊትህ የሚሮጠው ብርሃንህ
    ክብርህ ፣ ላንተ ቅርብና ያንተ ብቻ ነው
    በሰራህ ልክም ብርሃኑ ይጨምራል ።በፍቅር ብሮፈይሌን በመጨን ኑ ቤተሰብ እንሁን አብረን እንደግ እየተገገዝን

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt 2 роки тому

    አቺ ፋሲካ ኮሜተሮችነው ምታምኚው ወይስ ባልሽን ??? ደሞ ካቺ በፊት ስለሆነነገር አይመለከትሽም ሲቀጥል አሁንም ቢያገባብሽ እኳ ይችላል አቺ ኮሜት ከምታነቢ አዳድ ሀዲሶች አድምጪ የባል ሀቅ ን !! ናስር ማሻአላህ ተባረክ አላ ሰብርህ ልክ እደአጎቴ 👍❤🌹

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 3 роки тому +21

    #ስለ ሁተኛ ሚስት ሲወራ ራሴን ያዞረኛል/ ... ኡኡኡ🙆🙆

  • @ኢማንወሎቲዩብ
    @ኢማንወሎቲዩብ 3 роки тому +29

    እህቴ አፊያ የሰው ወሬ አትስሚ ወላሂ ባልሽ ጡሩ ነው ባሁን ሳአት ታማኚ ባል አይገኚም ወላሂ እህቴን አስረግዟት ጥሏት ሂደ አላህየ አተ ጠብቀን ከደዚህ አይነት ወንድ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ በሰላም ሁለት ያድረግሽ በፍቅር ኑሮ💕💕💕💕💕💕

  • @hayattube5888
    @hayattube5888 3 роки тому +2

    እኔም የሰው ወሬ።የሰማሁ እንደሆን
    አችም የሰው ወሬ የሰማሁ እንደሆን
    እንኳ ን ባለትዳር መንገደኛ አንሆን አለ ገጣሚ እና የሰው ወሬ እየሰማችሁ ትዳራችሁን አታሻክሩ ምቀኛው ብዙነው

  • @እሙyouTube-k1j
    @እሙyouTube-k1j 3 роки тому +5

    ፋሲጋ እባክሽ ሰው ብዙ ይላል ግን አንቺ አይተሽ /ሰምተው እለፊ የሰው ወራ አትስሚ በሆድሽ ያለውን ብቻ አስቢ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ለሁሉም ነገር መተማመን ያስፈልጋል

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 роки тому +17

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ሳማችሁ ይብዛ እንኳን ደና መጣችሁ ልስማና እኮምታለሁ

  • @mekiya8911
    @mekiya8911 3 роки тому +4

    አላህ አይለያቹ ባልሽ እርጋታው ማሻ አላህ እቤትም እንዲ ከሆነ ወሬን ለወረኛ ተዉትና ኑሮአቹን ኑሩ ❤✌️✌️

  • @ሰአዲአብዱየአልኢማንተማሪ

    😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችን ለሆነ ላልሆነ እዚህ እየመጣቹሁ ከምታወሩ ምን አለ ፍትህ ብትሉ 😭😭😭😭😭😭

  • @ሁስኒያ
    @ሁስኒያ 3 роки тому +49

    ፍትህ በሰኡዲ በእስር ቤት ለሚስቀዩ ወጋኖቻችን

    • @seaditube-lz2zu
      @seaditube-lz2zu 3 роки тому

      አሰላም አለይኩም የኔ ውድ ባአላህ ዴምሪኝ አድስ ነኝ

    • @ሁስኒያ
      @ሁስኒያ 3 роки тому

      @@seaditube-lz2zu وعليكم السلام ورحمه الله وبركه ان شاء الله

  • @mohmmedmohmmed2854
    @mohmmedmohmmed2854 3 роки тому

    ፈርዱስ ስሚ ልገርሺ የመጀመሪያየ ነው ኮመት ስሰጥሺ ግን ሰው የሆነነገር ባለሺ ቁጥር ከተጠራጠርሺ እመኚኝ የባልሺን ፀባይ በራስሺ ግዘፀ ትቀይሪዋለሺ ወንዶች ጪቅጪቅ አይወዱም የሌለበትን አለብህ ካልሺው በልክ ያንን ነገር ያደርገዋል ማለቴ በራሴ ስላየሁት ነው እኔ ከባሌ ጋ 3 አመታችን ነው በርቀት እሱ /እኔ ሰኡድ 2 አመት እስኪሆነን እኔ አንድም ቀን በሌላ አስቤው አላቅም ነበር የሆነ ግዜ ስደውል ሴት አነሳችው እህቱ ትሆናለች ብየ ማነሺ ስላት ባለቤቱ ነኝ አለችኝ ከዛ በሷ ምክንያት ብዙ ነገር ከፈጠረ እኔም ትንሺ ጫፍ ሳይኖራት ባለቤቱነኝ አትለኝም ብየ እናም ሀያት ከዛ ወድህ እኔ ትንሹ ነገር ያስቆጣኘል ያጠራጥረኛል እንድህ የሆንኩት በፊት እሱን በጣም አምነው ነበረ ግን ልጂቱ ከድገት እንደዛ ስትለኝ ላብድ ነበር እናም በሂወትሺ ጥርጣሬ ካስገባሺ ጪርሺ አትኗኗሩም የሰው ወሬ አትስሚ በተለይ ስለባልሺ መንገድ አትስጪ አያገባችሁም ነው ማለት እኔ ስላየሁት ነው

    • @mohmmedmohmmed2854
      @mohmmedmohmmed2854 3 роки тому

      እናም አንድ ስልክ ብዙ ነገር ያመጣል ስልኩ ጃርጂ ላይ ነበር እኔ ግን ላምን አልቻልኩም ነበር በጓደኞቹ እህቶቹ ብዙ ብዙ ነገር እኔን ሊያሳምኑኝ ሞከሩ ግን አሁን እንደበፊቱ ልሁን ብል እንኳ ልቤ ሙሉ ለሙሉ እሺ አይከኝም ስለዚህ ጥርጣሬ የሚባል ነገር ሂወት ያበላሻል ከግዜ ወደግዜ እየተሻለኝ መጣ

  • @ልቤሞኙ
    @ልቤሞኙ 3 роки тому +20

    እና ቢያገባሥ ምንችግር አለዉ ማሥተዳዴር ከቻለ ሆሆሆሆ ፍትህ ሣኡዲ እሥር ቤት ለሚሠቃዩ እህት ወዲሞቻችን እፍፍፍፍ