የቀለበት ዝግጅት ከወሎ ዩቱበሮች የጠበቃቹት ቪድዮ ይሄ ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 4,8 тис.

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  3 роки тому +1469

    ዝግጅቱ ያዘጋጃቹ ወንድም እና እህቶቼ ሁላቹም አመሰግናለሁ

    • @sabontuwalloo4444
      @sabontuwalloo4444 3 роки тому +4

      አልፍ መብሩክ ማማዬ😂😍😍😍😍😍😍😍

    • @እናታንናፋቂአባታንምጭምር
      @እናታንናፋቂአባታንምጭምር 3 роки тому +6

      ፍረዶስ ወስላታውን ለማተዊሽው ከከከከከከከከከ

    • @እናትያላህስጣታናት
      @እናትያላህስጣታናት 3 роки тому +6

      አልፍ መብሩክ ፋሲካ ወልዳቹ ለመስም ያብቃቹ ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹#

    • @የታጠቅአድነቅነኝ
      @የታጠቅአድነቅነኝ 3 роки тому

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
      መሸአለህ አሊፉ መብሩኩ አሊክ

    • @ሳራነኝወሎየዋ
      @ሳራነኝወሎየዋ 3 роки тому

      መብሩክ ቆጅት

  • @Neju197
    @Neju197 3 роки тому +491

    የፋሲካ ደስታ ያስደሰታችሁ በሙሉ ላይክ እያደረጋችሁ ደስታችሁን ግለጡ መብሩክ ፋሲካ ፊርዶስ አፊያ

  • @Tube-rt2cj
    @Tube-rt2cj 3 роки тому +162

    እደኔ በባሏ የተመሠጠ🤣🤣🤣🤣🤣🤣ፀጥ ያለ ነው ደሞ መልኩ ፂሙ ኧረ ምኑ ቅጡ ሲያምር🥰🥰ማሻ አላህህህህህህህ እሥከወዳኛው ይመር ትዳራችሁ

  • @hasun
    @hasun 3 роки тому +55

    መብሩክ እህታችን 💙

    • @ሶፍያዩቱብ
      @ሶፍያዩቱብ 2 роки тому

      አሰለሙአሌክምላይክአድሩጉኛ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐👈👈👈👈👈

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому +66

    ለምለም ሳላደንቅሽ አላልፈም በጣም ጎበዘ የጠንካራ እናቶች ባህር ነው ያለሽ አቦ እግዚአብሔር ይጨምርልሽ

    • @semuajee6530
      @semuajee6530 3 роки тому

      መሸአለሀ ፍርዱስዬመብሩክ

    • @aminatube8446
      @aminatube8446 3 роки тому +1

      ጥሬዎች የማትረቡ ቀልድና ቁም ነገር አታቁም እኔ በአካል ባገኛቹ በቦክስ ነበር ጥርሳቹ ማራግፈዉ እጭጭ ሁላ😡

    • @ethiopiaethiopia3849
      @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

      @@aminatube8446 ምን አጠፋሁ ????

    • @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው
      @ኢስላምነውእምነቴሂጃብነው 3 роки тому

      Batam yamir allah ychamirlt

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 роки тому +1

      ለምለም ማለት በጣም ጀግና ናት እመቤቴን እኔ ኢትዮጵያ ከገባች ባሀላ ነው በጣም የተረዳሆት
      በቃ ማንም አይደረሳት እግዚአብሔር ይጨምረላት😘😘😘😘😘😘

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 3 роки тому +107

    ማሻአላህ መብሩክ ወልዶ ለመሳም ያብቃችሁ እኛንም አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን ሞት እና ትዳር አይቀርም አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን Fasika አላህ ያሳምርልሽ እህቴ 😍👌👍

    • @ኡሙአቡኬ
      @ኡሙአቡኬ 3 роки тому

      አሚንንንንን ወድማቸን

    • @J...D-j1g
      @J...D-j1g 3 роки тому

      ሙሳጣፍየ አተም ተዘወጂ እና ሰርግ አብላን

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 3 роки тому

      አሚን አሚን

    • @mmmnnn7878
      @mmmnnn7878 3 роки тому

      እዴ ሙስጠፋ አላገባምዴ ተሞሸረ እየተባለ አድ ሰሞ ሲናፈስ አልነበር

    • @zebura8062
      @zebura8062 3 роки тому

      አሏህ ይወፍቃችሁ ወንድም እህቶች

  • @sisaydesta9453
    @sisaydesta9453 3 роки тому +278

    በጣም ያምራል ግን ይቅርታ ስጦታ ሲስጥ ዋጋ መዘርዘሩ አያስፈልግም

    • @hananaliebrahim6250
      @hananaliebrahim6250 3 роки тому +13

      እየቀለዱ ነው ትክክለኛ ዋጋው አይደለም

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 3 роки тому +3

      Balageroch nachew eko kkkkkk

    • @dubaidxb3109
      @dubaidxb3109 3 роки тому

      መሻ አላህ በጣም ደስ ይላል መብሩክ አለይኩም ፍፊየ

    • @ሰሚረሀስልጤYouTube
      @ሰሚረሀስልጤYouTube 3 роки тому

      በሀለሀ። ይከፈልኙሁ መለት ነዉሁ😂😂😂😂

    • @afgjjs8043
      @afgjjs8043 3 роки тому

      አበሣ

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 3 роки тому +32

    ፂም ያለዉ ወንድ ደስ ይለኛል ፂማችሁን እየተላጫችሁ የተላጠች ዶሮ አትምሠሉ ኡኽታየ መብሩክ ዉዴ

    • @tube-gv7et
      @tube-gv7et 3 роки тому

      🤣🤣🤣ayeshaleshem dakye

    • @r6168
      @r6168 2 роки тому

      Kkkkkkkkk

    • @r6168
      @r6168 2 роки тому

      ሳህ

  • @አመቱላህነኝየሰለምቴዎችወ

    ማናው እንደኔ በፋስከ ደስተ የተደሰተው👍👍👍👍

  • @umumeriyem7739
    @umumeriyem7739 3 роки тому +75

    አልፍ መብሩክ ማሻአላህ የአሊና የፋጡማ ያድርግልሽ ውዴ❤❤❤

    • @አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ
      @አሀዱንአሀዲ-ሸ2ቈ 3 роки тому +2

      ስወድሽ እሪጋታሽ

    • @gdgfcgdv8092
      @gdgfcgdv8092 3 роки тому +1

      የአልይና የፍጡማ ትዳር ያድርግላችሁ አይባልም ቢድአ ነው ሲቀጥል ልብቅርፅ ሀራምነው ።

  • @redshtube7299
    @redshtube7299 3 роки тому +51

    አልፍ መብሩክ ፊርዶስዬ ደስታሽ ደስተተታችን ነው እስቲ ይይሄን ቀን የናፈቀው እንደኔ ማነው

  • @amaamm741
    @amaamm741 10 місяців тому +1

    3አመት ባልሞላው 2የ2ልጆች አባትና እናት ማሻአላህ ተባረካላህ እናተናችሁ ያወቃችሁ ልጅበልጅነት እደት መታደል ነው ውደታ እስከጀነት ብያሉ ፋሲጋየ🙏🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abumaher994
    @abumaher994 3 роки тому +76

    ማሜ ተብየው ግን ምን አይነት ሰው ሚፍታህ ወላሂ በጣም ነው እምትደብሩት ክብር የላቹህም አታስጠሉ ሌላ ቪድዮ ላይ ስረአት ማያዝ አለባቸው የምትሉ ላይክ አሳዩ

    • @ninjaice744
      @ninjaice744 3 роки тому

      Betam min gud naw

    • @umuabuketube5554
      @umuabuketube5554 3 роки тому

      ምን አደረጉ

    • @abumaher994
      @abumaher994 3 роки тому

      @@umuabuketube5554 የተቀመጡት ሙሽሮቹ እግዳ አይደለሙ እዴ ትንሽ ቆጠብ ማለት አስፈላጊ ነው

    • @susutube8147
      @susutube8147 3 роки тому +1

      የእቃቃ ጫወታ መሰለኝ የምር ለምለም ምን ሁና ነው

    • @abumaher994
      @abumaher994 3 роки тому

      @@susutube8147 ሊገባኝ አልቻለም አይመለኩቱም ልጁቷን እዳሳቀቋት

  • @hayattube6492
    @hayattube6492 3 роки тому +127

    የፋሲካ ደስታ ያስደሰታችሁ በላይክ አሳዬኝ

  • @semusemu6775
    @semusemu6775 3 роки тому +57

    ለምን እንደሆነ ባላውቅም ፋሲካ አሳዘነችኝ የሆነ የብቼኝነት ስሜት ይታይባታል የኔ እህት አላህ ትዳርሺን ያሳምርልሺ

    • @مريم-ح4ذ2م
      @مريم-ح4ذ2م 3 роки тому +4

      ትክክል ከቤተሰብ ጋር ቢሆን የበለጠ ትደሰት ነበር ሐይማኖት ለያየ

    • @samiramanajer7260
      @samiramanajer7260 3 роки тому +1

      እሣ፡ቡታጀራናት፡ልጁ፡ኬት፡ነዉ

    • @tubejamilahassen8773
      @tubejamilahassen8773 3 роки тому +4

      እስኪ የለሙዬ ስጦታ የማርክው

    • @ጉዞወደፊትYouTube
      @ጉዞወደፊትYouTube 3 роки тому +2

      ትክክል ይመስለኛል ቤተሰብ ስለለለ ነው አላህ ጥሩትዳር ያርግላት ቤተሰብ አርጉኝ የምወዳችሁ

    • @mahramohammed2507
      @mahramohammed2507 3 роки тому +1

      ባራክ አላህ ወባረክ አለይክማ ወጀመአ በይነክማ ፊል ከይር

  • @ሂጅራናፋቂዋባይተዋር

    እንዲህ አልነበረም የጠበቅኩት 🙂 እቃ እቃ ጨዋታ አደረጋችሁት ዋናው ነገር እንኳን ደስ አላችሁ አላህ ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርገው አሚን🌷🌱🌺🌹

    • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ
      @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ 3 роки тому

      የልጆች ጨዋት ይመስላል መልካም ትዳር

    • @ሂጅራናፋቂዋባይተዋር
      @ሂጅራናፋቂዋባይተዋር 3 роки тому +1

      @@Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ መቼስ የዩቱበር ነገር ሆኖባቸው ነው😂 ሁሉ ነገራቸው በካሜራ የተመሰረተ ኤጭ ሙሽሮቹን አሳቀቋቸው ቀረፃ በቀረፃ 😜

  • @missesaida9685
    @missesaida9685 3 роки тому +41

    ፍርዶስ እህታችን አሊፍ መብሩክ ማሻአላህ በተቅዋ ያኑራችሁ ወንዶቹ ምነው ምላስ ለቀቀባችሁ የተንቢስወድሽ እንደናት ስጦታሽ ሁሉ ደስ ይላል

  • @ሰሙኡሙሷቢርኢሻአላህ
    @ሰሙኡሙሷቢርኢሻአላህ 3 роки тому +24

    የተቢዬ ምርጥ የሴት የቤትቃነው የሰጠሻት አላህ ይጨምርልሽ ሀቢቢቲይ

    • @mahamobile8167
      @mahamobile8167 3 роки тому

      ወዶቹ ስያሳፈር ዋጋ ለመናገርና ሞራል ለመስበያ የስባቹ ትመስላላቹ ማሜ ምፈታህ ሙሺራ እማታከብሩ በናተ ቤት ማሻፋቹ ነው ነውር ነው ሙሺሮቹ ግን መብሩክ ሌሎቹ ሞራር ይስብራሉ ብሺሺቅ ስታስጠሉ

  • @ሱሱነኝየአላህባሪያ-ዸ6ፐ

    ማሻአላህ ተባረካላህ የተመቸው ላይክ ላይክ

  • @አሚናትወለጋዋዮቱብ
    @አሚናትወለጋዋዮቱብ 2 роки тому +1

    ውይ የትቢ በሳቅ ገደልሺኝ ባየሁት ቁጥር በሳቅ እሞታለሁ።

  • @ETHIO5G
    @ETHIO5G 3 роки тому +47

    መብሩክ እንኳን ደስ ያለሽ ለምለም ግን በጣም ነው ያስደሰተችኝ ማነው እንደኔ የተደሰተ ?

  • @aishatube205
    @aishatube205 3 роки тому +73

    መብሩክ። ደስታሽ። ካንቺ በላይ ያስደስተኛል ፍርዶስ። እንኳን ደስ አለሽ

  • @umijenetitube4002
    @umijenetitube4002 3 роки тому +39

    እኔ አንገቴን ልድፍ የእኔ ውድ ሴሜቱ ገብቶኛል አለቀስኩ እናትና አባትሽ ባለመኖራቸው አሏህ ሂዳየውን ይስጣቸው በቅርቡ እስልምናን ተቀብለው አብረውሽ ከጎንሽ ሆነው እንያቸው ያረብ

  • @gigi849
    @gigi849 3 роки тому +5

    ወይኔ ባሏ ሲያሳዝን እግዚህ ቅልብልብ ዩቱበሮች ሲያስጠሉ ባሏ ፀጥ ያለ ነው የኔ አባት አላህ ይጨምርልህ ፊርዶስ አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግልሽ የኔ ቆንጆ

  • @አሲቲዩብ
    @አሲቲዩብ 3 роки тому +9

    የኔ ዉድ እህት ማሻ አላህ እንዴት ደስ እንዳለኝ ባረካላሁ ለኩማ ወባሪክ አለይኩማ ወጀማአ በይነኩማ ፊል ኸይር አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር አሏህ ያድርግልሽ

  • @umusumeyatube2486
    @umusumeyatube2486 3 роки тому +27

    እንኳ ለዚህ አበቃሽ መብሩክ እህት ከሀላልሽ ጋር መልካም ስራን የሚትሰሪ ያድርጊሽ የመልካም ህይወት ትዳር ያድርግልሽ ሶሊህ ልጆች አፍርታቹ ለኡማው የምታበቁ ያድርግሽ

    • @hayat7670
      @hayat7670 3 роки тому

      ወሬ አችህ ባያምረኝም ማማየ ደስ ብሎኛል መብሩክ😍😍😘😘
      በጣምነዉ የምወድሽ ሙስሊም እህትሽ ሀያት ከጎንደር 😘

    • @hayat7670
      @hayat7670 3 роки тому

      ኡፍ ወሬ አበዛችሁ ማሜ ምንነካህ ወሬ አበዛህብኝ😏

  • @አበበችወለተእግዚእ
    @አበበችወለተእግዚእ 3 роки тому +29

    ፈርዶሰ የኔ ቆንጆ እንኳን ደሰ አለሸ ያብራሀም የሳራ ጋቢቻ ያድርግላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ👍👍👍👍😍👏

  • @ሱብሃንአሏህ-ለ3ቈ
    @ሱብሃንአሏህ-ለ3ቈ 3 роки тому +13

    ሙሽሮችየ አሏህ ያሳምርላችሁ ትዳራችሁ ይባረክላችሁ ውለዱ ክበዱ
    ግን እነ መሀመድ ተብየወቹ ስርአት ይኑራችሁ ስጦታ አይናቅም ለስጦታ ተብሎ የተገዛን ነገር ዋጋ አይነገርም አደብ ይኑራችሁ ቶቧ

  • @fetiha375
    @fetiha375 3 роки тому +22

    ብዙ ልፅፍ ነበር ይቅርብኝ
    አፍያዬ መብሩክ እህቴ

    • @ethopp19
      @ethopp19 3 роки тому

      ልትጽፌ ያሰብሽዉ ገብቶኛል ተያቸዉ ሁሉም አዉቆ አጥፌናቸዉ

    • @ጨረቃዋ4212
      @ጨረቃዋ4212 3 роки тому

      መብሩክ በቂ ነው
      እኔም መብሩክ ብያለሁ
      ደሞ የዋጋ መነገር ሆሆይ

  • @የአሏህባሪያነኝ
    @የአሏህባሪያነኝ 3 роки тому +81

    ማሻ አሏህ ወንድ ልጅ በሱና ስወባ ከመንም በለይ ቆንጆ ነዉ ሴት ልጂ በጅልባብ ሲትዋብ ከማንም በለይ ቆንጆ ናት ከወዳደቹት like ከጠላቸዉት አሏህ ቀልብ ይስጠቸዉ!!!!!!!!!!!👈

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 3 роки тому +48

    እደ ማሜ አይደብርህም የየሥጦታ ብር ይነገራ ፋራ ናችሁ ልጂዮው ታዘባችሁ ስትዛዛቁ

  • @ኩንፈየኩ-ጨ2ጰ
    @ኩንፈየኩ-ጨ2ጰ 3 роки тому +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ እህት

  • @seyfe.tesfaye7189
    @seyfe.tesfaye7189 3 роки тому +25

    እንኳን ደስ አለሽ ፍሲካ ለምለምዬ የፕሮግራም ድምቀት ስታምሩ ሁላቹም😍😍😍

  • @እማየኔሊዩ
    @እማየኔሊዩ 3 роки тому +124

    አበዛቹት ዩቱበሮች ቀልድ ቦታ አለው ቁምነገር ቦታ ቁምነገር አውሩ በጣም ይደብራል ስጦታ ሲሰጥ ዋጋው አይጠየቅም አይነገርም 🤔

    • @babyy7924
      @babyy7924 3 роки тому

      ማሻ አላህ ማሻ አላህ መብሩክ የተቢ ጎበዝ ተመቸሽኝ

    • @zinetmohamed375
      @zinetmohamed375 3 роки тому

      betami eghan titachun ladesu bali sitilu siriat benorachu

    • @badriahbadriah5758
      @badriahbadriah5758 3 роки тому

      ፍፉዬ መብሩክ መጨርሻቹም አላህያሳምረው አሜግን ብሎክ ሰክቺ ፈያአከነ በትዳራሽችግርያቸኝብሽ

    • @seadawawwwbetamdesyemilnew2162
      @seadawawwwbetamdesyemilnew2162 3 роки тому +1

      በትክክል ዋጋው በፍፁም አይነገርም 90 ሺብር ያለው 9 ሽብር መሆን አለበት ጉረኛ ሁሉ

    • @شهدالعنزي-ح3ر
      @شهدالعنزي-ح3ر 3 роки тому

      ፕራክ ነው የመሰለኝ ቀልድ በዛ ግን ሙሽሮቹ ደስ ይላሉ

  • @zedezerige3391
    @zedezerige3391 3 роки тому +45

    ኤች😏 በጣም ይደብራ የሰጦታ ዋጋ አይነገርም ተረጋጉ ዩቱቤሮች ወድ እህቴ መብሩክ❤❤❤🙏

    • @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ
      @የኮሜትታዛቢ-ተ7ዸ 3 роки тому +1

      ተሳስተውነው ወይ ሙድለመያዝነው መሰል

    • @አልሃምዱሊላሃ
      @አልሃምዱሊላሃ 3 роки тому

      ወጋውን ኡኮ አልናጋሩም ሲቃልዱ ናው አራባ ሺ ሀምሰ ሺ ያሉት

    • @aminaakmad6080
      @aminaakmad6080 3 роки тому

      ሲጀመር እውነቱን አልተናገረም እየቀለዱነው ቀልድናምር አትለዩም ለነገር ከመቸኮል

  • @ሰሚራዩቱብየወሎልጂ
    @ሰሚራዩቱብየወሎልጂ 3 роки тому +2

    بَارَكَ اللهُ لَكَ وَبَارَكَ عَلَيْكَ وَجَمَعَ بَيْكَمُاَ فِيْ خَيْرٍ.
    ‘ባረከልሏሁ ለከ፣ ወባረከ ዐለይከ፣ ወጀማዐ በይነኩማፊል ኸይር
    ጋብቻችሁ አላህ የአደም የሀዋ ጋብቻ ያድርግለችሁ

  • @jemilajemila7349
    @jemilajemila7349 3 роки тому +27

    ወንድዎቹ ቀልዳችሁ እጅ እጅ ይላል እረ አረጋጉቱ በተረፈ መብሩክ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልሽ

    • @Geze1212
      @Geze1212 3 роки тому

      @@Abayainternational ነይ እንዛመድ ውዴ

    • @shamsivip9233
      @shamsivip9233 3 роки тому

      አልፍ።መቢሩክ።አልፍ።አልፍ።መቢሩ።ኡኑከነድስለሺ።ኢህተቸነ

  • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
    @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 роки тому +31

    ክክክክ እውነት የልጆች ጨዋታ ይመሥላል ግን እኳን ደሰ አለሺ የእውነት ከሆነ እናት አባት የለም እንደ

    • @yega657
      @yega657 3 роки тому

      ለምን ጥሩ ነገር ብትኮምቱላት ሰው ባቅሙን ነው

    • @miserutube7681
      @miserutube7681 3 роки тому

      ቲሽ ንከ ፖሮግረም እኮ ነው የነሱ መገኛት አስፈለጊ አይደለም

    • @Mina-hr7bu
      @Mina-hr7bu 3 роки тому

      እህቴ እንሄን ፕሮግራም የዘጋጁት ዩቶፐሮች ናቸው እሷ ነካ ታስራለች

    • @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ
      @ሁለገብቻናል-ዀ6ቸ 3 роки тому

      @@Mina-hr7bu ነው እንደዛ ከሆነ በጣም ደሰ ይላል

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 роки тому

      እውነትነው ጨዋታው ነው የሄስ🤕🤕🤕🤕😜😁😁😁😁😁😁

  • @AsSa-gn3tu
    @AsSa-gn3tu 3 роки тому +4

    ከምንም በላይ በጣም ደስ ብሎኛል አልሀምዱሊላህ ለዚህ ያበቃሽ አላህ ምስጋና ይገባዉ አልፍ መብሩክ

  • @فاطمةمحمد-ل5ك
    @فاطمةمحمد-ل5ك 3 роки тому

    Masha Allah! Alf mabruk Ferdos Unkan desalesh melkam detar Allah yadergelachu.

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 3 роки тому +13

    መልካ ጋብቻ እህቴ የአብረሀምና የሣሣራ ጋብቻ ይሁንላቹህ ።የኔውድ መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር የመጨረሻውን ያሣምርላቹህ ።

    • @ያረብፍትህለወገኖቸ
      @ያረብፍትህለወገኖቸ 3 роки тому

      አሚንሳህ

    • @skyphone2089
      @skyphone2089 3 роки тому

      ማሻአላህ ያማርየሰመር ያርግልሽ ይሄ ማሜና ሚፍታህ ስርአት የላችሁም ወላሂ ደባሪዎች ቀዳዳ

    • @skyphone2089
      @skyphone2089 3 роки тому

      ክብርየሚባይ የላቸውም

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 роки тому +60

    መልካም ጋብቻ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ከሁለት አንድ ሆናችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ወልዳችሁ ከብራችሁ ለማየት ያብቃን የፋሲካን ሰርግ ፕሮግራም ለማየት ጓጉታችሁ ለነበረ እንኳን ደስ አላችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @lala-o2z
    @lala-o2z 3 роки тому +6

    መብሩክ በጣም ክብር ያለሽ ሴት ነሽ በባህልሽ መሰረት እርጋታሽን ሳላደንቅ አላልፍም! አላህ የሰመረ በኢማን ፣ ጤና ፣ ሰላም ፣ ልጅ የተሞላ ትዳር ያርግላቹ💕🎊🎉🎁💐

  • @ዜዲፍቅርወሎየዋአማራይቱ

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታችን ፈርዶስ አልፍ መብሩክ❤❤❤❤❤❤ለምለም አሏህ ያስደስትሽ ውደ በጣም እወድሻለሁ የሰወች ደሥታ ያስደስትሻል በቃ መልካም ልጂ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 роки тому +14

    አልፍ መብሩክ የኔ ፍቅር ማሻ አላህ እንኩዋን ደስ አለሽ❤️❤️👍

  • @fafiumumahir4769
    @fafiumumahir4769 3 роки тому +5

    ባረክ አሏህ ወባረክ አለኩም ዓ በይነኩም ፊል ኸይረር አሏህ በሙሀባላይ ሙሀባን ይወፍቃችሁ አሏህ የተባረከ ትዳር ያርግላችሁ ያረብ ደስታሽ ደስታችነዉ ወድያአሂራእህቴ አሏህ ማአኩም 🌹🌹

  • @አማራዊቷሳምሪቲ
    @አማራዊቷሳምሪቲ 3 роки тому +6

    ክክክ የልጂ ጫወታ ስታስጠሉ ለማንኛውም እንኳን ደስ አለሺ ሙሺሪት ❤️ባለስጦታዎች ስታስጠሉ

  • @አርሂቡአርሂቡኑራይቱብ

    አረ በአላህ ያስጦታ ትንሽ ዬለውም ትደብረለቹህ ለምዬ ምርጥ ሰው ከሁሉም የንቺ ይበልጠል

  • @hayattube6243
    @hayattube6243 3 роки тому +22

    ለምለምየ ሁለገብ ከሙስሊም ከከክርስቲያኑ የተግባባሽ ቆንጆ ነሽ

    • @የቤቲቤተሰብ
      @የቤቲቤተሰብ 3 роки тому

      እንደማመር

    • @hayattube6243
      @hayattube6243 3 роки тому

      @@የቤቲቤተሰብ
      እሽ አንቺምነይ ውደ

    • @የቤቲቤተሰብ
      @የቤቲቤተሰብ 3 роки тому

      @@hayattube6243 ማሬ ደምሪኚ እኔ አሁን ቪዲዮሽን አይቼ ኮሜንት አስቀምጫለው አንቺም እንደኔ አድርጊ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 роки тому +7

    እህት ፍርዳውስ መብሩክ እንኳን ደስ አለሽ ውዴ😍😍😍😍😍
    ወይኔ ከሜረው ስያስፈረ እኔ ለሱዋ ፈረሁኝ ወላ ብቻ መብሩክ አላህ ትዳረቹን የማረ የስማረ የድርግለቹ

    • @خديجه-ط9ذ
      @خديجه-ط9ذ 3 роки тому

      ማሻአላህ ብያለሁኝ ግንሥታሥጠሉ ሀድያመግዛትብርቅ አይደለም ለምለም ተብየዋምን አሥቀባጡርሽ ወዶቹለራሳቸው ሠረአትየላችሁም በሠውደሥታላይ ቀልድ ከየትየመጣነው ሥጥታውን አካበዳችሁት አኡዙቢላሃ ለሦሠርግነው እናተመቀለጃአደረጋችሁት ሙሽራው ታዘባችሁ እዴትእዳናደዳችሁኝ ኡጭጭጭ

  • @ነኝህልሜንናፋቂነኝህልሜን

    ለምለምየ የኔ ውድ አላህ ያሥደሳሺ ማነው እንደኔ የሧ ስራ ያሥደሰተኝ

  • @susutube6270
    @susutube6270 3 роки тому

    ፋሲካየ ማሻአላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ
    አንተ ማሜ ተብየው ደግሞ በጣም መጃጃልህ በዛ ኤጭ በአጠቃላይ እናንተ ዩተበሮች ሰሞኑን በጣም አስጠልታችኃል ወደራሳችሁ ተመለሡ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 роки тому +11

    ፋሲዬ መብሩክ እማዬ ሼር የኔ ፍቅር አላህ ለዚ ክብር እንኳን አላህ አበቃሽ እማዬ

  • @mgbali9294
    @mgbali9294 3 роки тому +20

    ሣህ ኢማን መሸአላህ የስጡታ እቃ ዋጋ አይነገረም እሳ 👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @muna7085
      @muna7085 3 роки тому

      👍👍

    • @AS-ig8si
      @AS-ig8si 3 роки тому

      ማቼ ኡናቱን ታናጋሩ

  • @ekru7385
    @ekru7385 3 роки тому +32

    አልፍ መብሩክ እልልልልልል ትዳራችሁ ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ ያረብ ለእኔም እሄን ቀን ቅርብ አድርግልኝ 😂

    • @zedtube1367
      @zedtube1367 3 роки тому +2

      ሀሀሀ አላህ የድርግልሽ ውድ እህቴ ለረስ ስቆርሱ አየሰንሱ ዱዓ በዘው

    • @ekru7385
      @ekru7385 3 роки тому

      @@zedtube1367 ክክክክክክ አዬ አሳቅሽኝ እሽ አሚን ብያለሁ ንካ አስሬያለሁ ግን ተራርቀን ኡፍ ብቻ አልሀምዱሊላህ የሆነ ኮሜንት ጠሽ አድርጎኛል ወይኔ ሰው አይን አውጣ ሆኗል ክክክክ ምን የሚል መሰለሽ 😁😂

    • @zedtube1367
      @zedtube1367 3 роки тому

      @@ekru7385 አብሽር ለዘውም ኒካ አስሮ አላላህ የገናኛችሁ ለመግባት ወደ ፊት ግፊ ቅርብ የርግልሽ

    • @zedtube1367
      @zedtube1367 3 роки тому

      @@ekru7385 ይናገራኝ

    • @anshaabebe5510
      @anshaabebe5510 3 роки тому

      ማሻአላህ

  • @fozitube1771
    @fozitube1771 2 роки тому +1

    ማሽአሏህ

  • @seadaali3117
    @seadaali3117 3 роки тому +4

    Maberuk የኔ ቅመም ኢስላም በቃ እንዲ ነው ሁሉ ነገር ወደ ሀላል ነው የሚመራው አላህ ምረጠሽ አልሀምዱሊላህ

  • @salihat7830
    @salihat7830 3 роки тому +13

    ወንዶች ጥሩ ሰርታችሁ መጨረሻ አበላሻችሁት ፕሮግራሙ ደባሪ አደረጋችሁት ለምለምዬ ያሰብሽው ሁሉ አላህ ያሳካልሽ

  • @mesiyehosanawa1734
    @mesiyehosanawa1734 3 роки тому +3

    መብሩክ ፋስካዬ መልካም ጋብቻ አረ ክብር ይኑራችሁ ልጁም አሳፈራቹት ጥሩ ሰርታችሁ በማለቃው አበላሻቹት የብሩ መጠን መናገሩ ምን ያረጋል

  • @ፍጡማ.ዩቱብእናቴስወድሽ

    ማሻአላህ ተባረክረህማን አሊፍመብሩክ ደስስትሉሙሽሮች
    ያማር የሰመረትዳርይሁንላችሁ
    ትቢት ደስየምትይልጅ

  • @ghghghhy9125
    @ghghghhy9125 3 роки тому +6

    ኮመንታተሮች ግን አስጠላችሁኝ ምነው ሰው አይቀልድ አይጫወት አላቹ እንደፈለጉ ፈታ ይበሉ የተወራው ሁሉ እውነት አይደለም ቀልድ ሚባል ነገር አለ .......ፋሲካየ ደስ ትላላቹ አላህ ፍቅሩን ያብዛላቹ❤❤❤❤❤

  • @firhwattilhun2115
    @firhwattilhun2115 3 роки тому +5

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ውዴ። እንኳን ከአንድ ወደ ሁለት የሆናችሁ ፍቅራችሁን የሚያጠነክር ደሞ ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @የሩቅተስፋ
    @የሩቅተስፋ 3 роки тому +8

    እንኳን ለዚህ በቃሽ
    ፍቅራችሁ የመልእክተኛው እና የከዲጃን አላህ ያድርግላችሁ። ከምድር እስከ ጀነት ፈጣሪ አይነጥላችሁ። ውለዱ ክበዱ

  • @rozaroza2229
    @rozaroza2229 3 роки тому +1

    Mashaallaa wudwe

  • @ayouyutube800
    @ayouyutube800 3 роки тому +13

    አይ ለምዬ ለዛሽ የሚያምር የጨዋታ ድምቀት ነሽ ፋሲካ ያማረ ትዳር ይሁንልሽ

  • @sekinatube
    @sekinatube 3 роки тому +53

    መብሩክ አፉዬ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ የማዳም ቅመሞች እናንተም አላህ ጥሩ ትዳር ይወፍቃችሁ አሚን በሉ 💚💛❤️

  • @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ
    @አህላምየባቦዋ-ጀ6ነ 3 роки тому +8

    የፍሢካ ትዳር እንደኔ ያሥደሠተው በአላህ በላይክ
    ሢቀጥል አለባበሷም ጭምር ያሥደሠተው

  • @sameraoman3625
    @sameraoman3625 3 роки тому +1

    ማሻላሕ መብሩክ አላሕ ይባክልሽ ፍርጆሥዬ ወላሒ ባልሽ በጣም ያምራል ደሥ የሚል ከወዶች የተለየ ነው ተባረክ እራሕማን በጣም ነው የተደሠትኩት አልሀምዱሊላሕ ወላሒ ተደሥቻለው አላሕ ሣሊሂይ የሆኑ ዘሮችን ይወፍቃችሁ ያረብ ባልሽ አይአፍር ነው ማሻአላሕ አደቡው አላሕ መርጦዮ ነው የሠጠሽ

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ

    ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ በጣም ደስ ይላል🌹 ኢማንየ በጣም ደስ ትያለሽ

  • @semuktube170
    @semuktube170 3 роки тому +10

    አልፍ መብሩክ ዉዴ አላህ ትዳራቹን የአሊይ ና የፋጡማ ያድርግላቹ 😍😍😍

  • @እሙካሊዲYOUTUBE-y9y
    @እሙካሊዲYOUTUBE-y9y 3 роки тому +4

    *አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ አልፍ መብሩክ አፊያ ያማር የሰመረ አቺይ ትብሽ አንተ ትብስ ተባብላችሁ ተሳስባችሁ ሷልህ ልጆች የምትወልዱ የምስሙ ያርጋችሁ*

  • @EmaniJeaml
    @EmaniJeaml 3 роки тому +1

    የኔ ውዴ የሰፈሬ ልጅ እንኳን ለዚ ቀን በሰላም አደረሰሽ አልፍ መብሩክ ❤❤❤❤❤ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ

  • @ወሎየዋ-ጰ6ኘ
    @ወሎየዋ-ጰ6ኘ 3 роки тому +19

    ሙሹሮቹ❤❤ እና ለምለም ተባረኩ🥰🥰 ሌሎቹ ግን ደባሪ ናችሁ የህፆን እቃቃ ጨዋታ አረጋችሁት😏😏

  • @mahkwt9814
    @mahkwt9814 3 роки тому +17

    ስጦታ አይናቅም ሙተነቂብ እህቴ አድናቂሽ ነኝ ለስጦታ የተገዛ እቃ ዋጋ አይነገርም

  • @ahmednurye1095
    @ahmednurye1095 3 роки тому +4

    አዑቢላህ ከዚህ አይነት መላላጥ አላህ ይጠብቀን !!!

  • @seadeyoutube3808
    @seadeyoutube3808 3 роки тому

    የስጦታ ትንሽ የለውም በትንሽ ያላመሰገነ በትልቅ አያመሰግንም ረሱል ሰለላሁአለሂ ወሰለም ጀዛኩም አላህ ከይር ሁላችሁም።

  • @ኡሙሷልህ
    @ኡሙሷልህ 3 роки тому +110

    ቆምነገር ላይ ቀልድ ምደነው ምሁናችሁ ነው ሙሽራው የተዘባችሁ ነው

    • @zebura8062
      @zebura8062 3 роки тому +2

      ወላሂ የልጅ ጨዋታ አደረጉት ቢቀርባት ይሻል ነበር

    • @ሀሊማቢንትኢስላም
      @ሀሊማቢንትኢስላም 3 роки тому +5

      @@zebura8062 እሷ እንዳይከፋት በማሰብ ይመስለኝል እባካችሁ በለሄዳችሁበት ሰው አታሸማቁ

    • @jcjddbdb5141
      @jcjddbdb5141 3 роки тому +5

      ሀሊማ ቢትኢሥላም ውነትሺነው ግን ሥረአት ባለው መገዲ ቢሆን ጥሩነበር ግን ወሬ አበዙ ባልዮውና ጏዴኛው እየታዘቡነው እኔ አፈርኩኝ

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 3 роки тому +1

      Yeyoutub acteroch nachew

    • @wubanchionbiyarglgn95
      @wubanchionbiyarglgn95 3 роки тому

      Eko musherawu deberotal

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 3 роки тому +32

    እደ ምድነው ሙሽራ አስቀምጣችሁ መቀለጃ አደረጋችሁት ለግዳክብር የላችሁም ቁምነገርና ጫወታ ቦታ አለው ፋሲካ እኳን ደስ ያለሽ

  • @susubintjamal43
    @susubintjamal43 3 роки тому +7

    ወይኔ ለሚ ማነው እንደኔ በሳቅ ፍርስ ያረገቺው😂😂😂😂😂😂

  • @sofyahasan2178
    @sofyahasan2178 3 роки тому +1

    ቆይ ሥጦታ ከመቸ ጀምሮ መረዘዝረ ተጀመረ ጉድ ለተጋቢወች ባረከላሁ ለኩማ ወጀመአበይነል ፊል ኸይረ ያማረ የሠመረትዳረ ያረግላች አፍፍፍፍፍመብሩክክክክ

  • @fyesuf9491
    @fyesuf9491 3 роки тому +26

    *ሙሽሪት እና ሙሽራው ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር*
    *_ቆይ ግን ስጦታ ከመቼ ጀምሮ ነው በዚህ ዋጋ በዚህ ዋጋ ተብሎ ሲሰጥ ያያችሁት ለብድር ብላችሁ የሰጣችሁ አስመሰለባችሁ በተለይ ለምለም_* 🤔🤔🤕🤕🤕

  • @agerselam2631
    @agerselam2631 3 роки тому +11

    የኔ ማር የተቢ ፍቅር ኮ ነሺአላህ ይጠብቅሺ አላህ ይጠብቅሺ ወዲሻለው በጣም ነው ዛና ያረግሺኝ

  • @ekrutube5357
    @ekrutube5357 3 роки тому +14

    ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ እማ ውለዱ ክበሩ

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 3 роки тому +1

    እህቴ ፍረደወስ ባረካላህ ለኩማ ወባረክ አለይኩም ወጀመአ በይነኩም ፊል ኸይረ አላህ ያማረ የሰመረ የአደምና ሀዎ ትዳረ ይሁንላችሁ እህቴ በጣም ደስብሎኛል

  • @sumeyatube5544
    @sumeyatube5544 3 роки тому +13

    ማሻአሏህ ፋሲካየ መብሩክ ስጦታ አይነገርም የምትሉ ማሚ እየቀለደ ነው ዋጋውን አልተናገረም

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 3 роки тому +6

    ማሻ አሏህ አልፍ መብሩክ👍ያማረ የሰመረ የህወት ጊዜን ተመኘን እኔና አሚ ሞትን

  • @حلیمهبنتبابا
    @حلیمهبنتبابا 3 роки тому +14

    ስጦታ አስጣጡ ላይ አጨመላለቃችሁት ስው ባለው ነው እናም ይሄን ያህል ብር ነው እያሉ መዘርዘሩ ምን ያርግ ነበር
    አልፍ መብሩክ ለሙሹሮቹ

  • @hayouhayiktube1649
    @hayouhayiktube1649 3 роки тому +1

    እኔ የእቃቃ ባሌን ሳገባ እንኳን እንደዚህ አልቀዘቀዘም ሀሸ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ 😘😘❤️❤️

  • @sitraahmed5630
    @sitraahmed5630 3 роки тому +11

    😳😳😳 ምንድነው ገበያ እቃ ለመገዛት የወጣው የወጣ ትመስላለች ስጦታ ዝም ብሎ ነው የሚሰጠው ለምለም ውስጤ ነሽ ለማነኛውም 😍

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому

      እኔም ግእም አለኝኮ ለምሊ ግን ኡፍፍፍፍፍፍ ድምቀት ብየነተለሁ

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 3 роки тому

      ለምለም ኑር ማሜ

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 3 роки тому

      ማሻ አላህ ማሻ አላህ እልፈፍ መብሮክ

  • @fafitube2210
    @fafitube2210 3 роки тому +4

    ማሸ አለህህህህህ ፈሲከዬ አልፍፍፍፍፍ መብሩክ የሀገሬ ልጅ አለህ ትደረችሁን የሰለም የፍቅር የድርግለችሁ 😘በአለህ አውሪኝ እፈልግሸለሁ😭

  • @አበባነኝየናቴናፋቂ
    @አበባነኝየናቴናፋቂ 3 роки тому +8

    መብሩክ ፋሲካዬ መልካም ጋብቻ ይሁንላቹሁ

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 роки тому +1

    እንኳን ለዚህ አበቃሺ መልካም ትዳር ይሁንልሺ ወልዳችሁ ሳሙ
    ስጦታ የሚሰጡት ግን በጣም አጨማለቁት ምነው ስጦታ ስተው አያውቁም እደ እንደዚህ ነው የተገዛው ይህን ያክል ነው ለምን ማለት አሰፈለገ ያስጠላል

    • @kdstgashaneh2756
      @kdstgashaneh2756 3 роки тому

      ይልቅ የፕሮፋይሉ ቁጥር አድራሻ ካለሽ ስጭን ፈልጌው ነው እንደታመመ ስምቻለሁ

    • @ንፁህጆሲ
      @ንፁህጆሲ 3 роки тому

      @@kdstgashaneh2756
      እሺ ውደ

  • @አበበችወለተእግዚእ
    @አበበችወለተእግዚእ 3 роки тому +41

    ልጁን አሰደበራችሁት ሰታሰጠሉ እሱ እንደዚ አይነት ባህሉ አይደለም
    የተገዛ እቃ ዋጋው አይነገርም ቱቱቱ

    • @Lubaba-v6q
      @Lubaba-v6q 3 роки тому

      ለጨዋታ ብለው ይመሰለኛል በኛም እዴዚህ አይባልም

  • @Tube-jy6db
    @Tube-jy6db 3 роки тому +3

    ፊርዶስዬ ማሻ አላህህህህ አልፍፍ ማቡሩክ አላህ ትዳራቹን አብዝቶ ይባርክላችሁ እስከዛኛው አለም
    የኔ ውድ 😍😍

    • @የቤቲቤተሰብ
      @የቤቲቤተሰብ 3 роки тому +1

      እንደማመር

    • @Tube-jy6db
      @Tube-jy6db 3 роки тому

      @@የቤቲቤተሰብ ኢሽ ማር

    • @Tube-jy6db
      @Tube-jy6db 3 роки тому

      @@የቤቲቤተሰብ ዴመርኩሽ

    • @የቤቲቤተሰብ
      @የቤቲቤተሰብ 3 роки тому

      @@Tube-jy6db እሺ ማሬ

    • @የቤቲቤተሰብ
      @የቤቲቤተሰብ 3 роки тому

      @@Tube-jy6db ማሬ ደመርኩሽ ስትደምሪ የሰውን ቪዲዮ በማየት እሺ ይቀጣሻል ዩቱፕ እኔ ብዙ ሳብስክራይብ ቀጥቶኛል

  • @bintsultantube1150
    @bintsultantube1150 3 роки тому +6

    መሻ አሏህ መሸ አሏህ መሸ አሏህ ፈስዬ በረክአሏሁ ለኩማ ወበርክ አሌኩማ ወጅማዓ ቤነኩማ ፍልከይር በጠምነው ደሰለኝ

  • @ሀያትወሎየዋ-አ4ቨ
    @ሀያትወሎየዋ-አ4ቨ 3 роки тому

    ይችል የኔ እብድ ሰወዳት ፈርዱስየ የኔ ውድ ባረከላህ አለይኩማ ወባረከላሁ ለይኩማ

  • @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ
    @ዜድነኝየወግዲዋቆንጆ 3 роки тому +48

    ማሜ ዩቱብ ሚፍታህ ስታስጠሉ አሻ በጣም ደበራችሁኝ ሰው ይከፋዋል ወይም ይታዘበናል ብላችሁ አታስቡም ለሚየ ከሁሉም ያንች ይበልጣል

    • @መቅደስእናሰላምአበራ
      @መቅደስእናሰላምአበራ 3 роки тому +1

      ፋሲካ እንኩን ደስስ አለሽ እንኩን ለዚህ አበቃሽ። ይህን ክብር ካላዩ ብዙዎች አሉ ለዚህ ክብር መብቃትሽ ልዩ ቀንሽ ነው እንኩን ደስ አለሽ በድጋሚ።
      እንደ ሀሳብ ደሞ በዚህ የደስታሽ ቀን ላይእናትና አባትሽ ቢኖሩ ደስታሽ እጥፍ ሆን ነበር ግን ያም ያንች ምርጫነው ሲቀጥል ዮቱበሮች ሆይ ቀልድና ቁምነገር ለዩ ዋዛ ፈዛዛ ፌዝ አታብዙ ስጦታ በየትም ሀገር ዋጋው ተነግሮ አይታወቅም ስማችሁ ፅፋችው መስጠት እሷ ናት እምትከፍተው እናንተ የሰው ስጦታ ማን ከፋች አረጋችሁ ባትሰጡ ይሻላል በዚህ ውስጥ። ሴቱቹን ሳላደንቅ ላልፍም በተለይ ኢማን እና ለምለም ለሚ ስጦታሽ ባህልን ያማከለ ስለሆነ ደስስ ይላል ግን አንችመክፈት የለብሽም ነበር ያም ሆነ ይህ ፋሲካዬ እነሱን። ተያቸው አንችዝም ብለሽ የራስሽን ኑሮ ኑሪ ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ያብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግልሽ ወልደሽ ሳሚ ውዴ

    • @ሱሱዩትዩብ
      @ሱሱዩትዩብ 3 роки тому

      ኢወላህ ሰዉ ጋብዞ መጃጃል

    • @ፍቅርያሸንፋል-ጀ5ቀ
      @ፍቅርያሸንፋል-ጀ5ቀ 3 роки тому

      ጤነኛ አይመስሉም

    • @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
      @ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 3 роки тому

      እውነት እኔም በጣም አናደውኛል ምን ማለት ነዉ እፍፍፍፍፍፍ የተቢ ትዕግስት

    • @ዘከሪያሚዲያዘከሪያሚዲያ
      @ዘከሪያሚዲያዘከሪያሚዲያ 3 роки тому

      ነይ ውድድድድድ

  • @ummukhire3715
    @ummukhire3715 3 роки тому +4

    ሚፍታና ማሜ ተብዬዎች ያማረባቹሁ መስሌቹሁ ነው ግን ???? የተንብዬ የእኔ ማር ♥ፋሲካዬ እልፍ መብሩክ ማሻ አላህ

  • @وايفاي-ض7ر
    @وايفاي-ض7ر 3 роки тому +5

    ማሽአሏህ አልፍ መብሩክ አፊያየ መልካም ጋብቻ ዉደ

  • @asmaahusenethiopia9342
    @asmaahusenethiopia9342 3 роки тому

    Mashaa Allah Mubarak Allah yene Qonjoo mellkam tidar yargiillachuu