ዱላ ቀረሽ ክርክር | የኦርቶዶክሱ ዲያቆን እና የተሃድሶው መሪጌታ በገድል ጉዳይ ተፋጠጡ | Haleta tv

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 832

  • @አቡየነውአባቴ
    @አቡየነውአባቴ Рік тому +12

    ሀሌታዎች ሰላማችሁ ይብዛ ለተዋህዶ መምህር እዮብ ይመኑ ይቅረቡ የምትሉ ላይክ

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 місяці тому +7

    መሪ ጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ!!!❤

  • @seifeselassiealemu7252
    @seifeselassiealemu7252 9 місяців тому +27

    መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው እግዚአብሔር ይባርኮት።

  • @MisrakTaye-rr6lz
    @MisrakTaye-rr6lz Рік тому +37

    እዉነት አርነትን ያወጣል መርጌታ ይባረኩ
    እንዲህ ስለ ክርስቶስ ራስን መስጠት ዋጋ አለዉ

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому +2

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

    • @natnael2562
      @natnael2562 Рік тому +1

      u gotta be kidding 😅

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Рік тому +31

    እውነት እውነት ነው መቼም አትደበቅም ይእግዚያብሄር ቃል አያረጅም ያሸንፋልልልል

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms Рік тому

      ምን ሰማሽ ምንስ ተማርሽ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እውነት ናት ምክንያቱም የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ኖው የምታመልኮው መናፍቃን ሐሳዊ መሲሕ ኖው የምታመልኩት እውነቱን ገባሽ

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 місяці тому +1

      @@GoitomAlem-ez2ms
      Really …poor people 😮😮 please read the bible 👏🏽

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa701 4 місяці тому +7

    መርጌታ ክርስቶስ እየሱስ ፀጋውን ያብዛሎት ተባረኩ

  • @ashenafidewana2774
    @ashenafidewana2774 Рік тому +70

    👉“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому +5

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

    • @Worku-mp4kv
      @Worku-mp4kv Рік тому +1

      እናንተ ደግሞ በዐሥራ ሁለቱ የእስራኤል ነገድ ስትፈርዱ በዐሥራ ሁለት ዙፋን ትቀመጣላችሁ። ማቴ 19: 28

    • @alazar285
      @alazar285 9 місяців тому

      መዝሙረ ዳዊት 33:7
      "የእግዚአብሔር መላዕክ በሚፈሩት ዙሪያ ይሰፍራል ያድናቸውማል።"
      😢😢

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 6 місяців тому

      ​@@ሃይሌገብርኤልነውይህን ጥቅስ ብታብራራልን እንዴት መልካም ነበር

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው 6 місяців тому

      @@enkumengist1668 ቆይ እኔ ግራ የገባኝ ይሄ የኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ስራ እኛ ክደን አናውቅም መዳን በማንም የለም እንድንበት እኛ አለ አላልንም። ቅድስት ድንግል ማርያምን፣ቅዱሳን መላዕክትን፣ፃድቃን ሰማዕታትና ቅዱሳንን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናንን ብትጠይቂ መልሳችን አንድ ነው የተቤዠን ያዳነን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን በአባቱ ቀኝ በቀደም ክብሩ የተቀመጠ መሐሪ ጌታ ፈራጅ ዳኛ የሃይማኖታችን ሊቀ ካህናት ኢየሱስ ክርስቶስ በሰማይ በክብሩ ዙፋን የተቀመጠ አባት አለን። ኦርቶዶክስን ሳታውቋት ስለእርሷ አታውሩ መጀመሪያ ኑ እና ተማሩ። ትዳር ከመመስረትሽ በፊት የምታገቢውን ማወቅ አለብሽ ያኔ ስታውቂው ትወስኛለሽ ስለዚህ አስተውይ እንዲሁ በጭፍን ጥላቻ አትናገሪ።

  • @TolaChala-z4t
    @TolaChala-z4t 5 місяців тому +2

    እዮብ ኢግዚአበሕር ይባረክ ይኸንን ሚዲያ ሰላዘጋጀልን እንድ በመነጋገር ወንገልን እንዳፅረር እነተኛውን ቃል ያብራልን

  • @zoitube
    @zoitube Рік тому +21

    This kind of debate is what we are waiting for a Christian community. Let the truth set us free! Thank you haleta TV and keep going!

    • @demeketefera1
      @demeketefera1 Рік тому +1

      Ere ato diakon lekrikir adebabay kemewutatih befit kidusun Metsihafim hone gedilochunm endew bedenb bitatenaw.

    • @demeketefera1
      @demeketefera1 Рік тому +1

      Sijemer gedlachew beyebotaw yemolaw sewochin Metsihaf kidus yet yakachewal?

    • @ResRubenzAsoni
      @ResRubenzAsoni 11 місяців тому

      ​@demeketefera1 አንተንስ ያውቅሃል ስምህ አለ እንዴ እ

  • @tagaylemma7306
    @tagaylemma7306 7 місяців тому +4

    እዮቤ ተባረክ ይኸንን ሚዲያ በማዘጋጀትህ የብዙዎች አይን ይበራል በመነጋጋር የማይፈታ ነገር የለም
    እግዚአብሔር አብርቶልሃል በርታ ያንተ ሚዲያ ተከታታይ ነኝ በርታ በርታ በርታ

  • @LifeSoul5G
    @LifeSoul5G 9 місяців тому +11

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንዲህ ብትጠራኮ ማንም ወደ ፕሮቲስታንትም ወደ ሌላም እያለ አይቅበዘበዝም ነበር። እግዚአብሄር ይባርክዎ አባታችን በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ስም!
    የት እንደምናገኝዎ ቢጠቁሙን መልካም ነበር።

  • @HiwotGez
    @HiwotGez Рік тому +26

    መምሀር ፅጌ እውነቱን ስላሳዩን እግዛብሔር ይሰጥልን አይኔን ክፍተውልኛል

    • @menfesawitereka
      @menfesawitereka Рік тому +2

      ገድል እንደሚያስፈልግ የተናገሩትን ነው?

    • @lejleulaleul
      @lejleulaleul Рік тому +3

      @@menfesawitereka እና ገድለ ጩፋ ይሁን መናፍቃን😏

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 Рік тому

      😂😂😂😂

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 Рік тому +1

      ታዉረዉ ነበር

    • @alem8640
      @alem8640 Рік тому

      @@fhhf3250awo sew taot siamelk tawurwal

  • @minilikdukem2232
    @minilikdukem2232 Рік тому +13

    መርጌታ ጽጌ እግዚአብሄር ይባርኮት ጥሩ መጽሀፍ ቅዱሳዊ መልእክት ነው ያቀረቡት አወያይ ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому +1

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

    • @YABA_EDITING
      @YABA_EDITING 10 місяців тому

      ​@@ሃይሌገብርኤልነው፨

  • @yahwehsynagogue
    @yahwehsynagogue Рік тому +13

    Merigeta Tsige is Gospel hero, big respect

  • @yemeru9732
    @yemeru9732 Рік тому +16

    ዋው ሀሌታዎች በርቱ እንደዚህ ያሉ ውይይት በጣም ያስፈልጋል ። ❤

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 9 місяців тому +5

    መሬ ጌታ ብዙ አሰተምረውናል እኛ ኦርቶዶክሳውያን መፅሀፍ ቅድስ እነንብ ከመካረክረ እናንብ

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Рік тому +12

    አቅራቢው ተባረክ ጥሩ ስራ ነው የጀመርከው

  • @TeferiFekadu
    @TeferiFekadu Рік тому +10

    የዮሐንስ ራዕይ ምዕራፍ (3)ለጥር(21) እስከ(22)እንዲህ ይላል /ከአባቴ ጋር በዙፋኑ ለይ እንደተቀመጥኩ ድል ለነሳውከእኔ ጋር በዙፋኔ ለይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ)
    መሪ ጌታ ይህን ምን ብለህ ትፈታዋለህ
    ሰጪም ነሺም እግዚዓብሔር ነው ለቅዱሳን የገባው ቃልኪዳን በቸርነቱ ነውና ስለተሰጣቸው የቸርነት ስጦታ እሱ አይጠየቅም ተመለስ ፓውሎስ እንዲ ተብሏል በረከቱ ይደርብኝና
    ( እኔ ለዓለምየተሰቀልኩዓለምም ለኔ የተሰቀለ)
    ይህንስ በምን ትፈታዋለህ ተመለስ እነ ዓርዮስም አወቅን ሲሉ አላዋቂ ሆኑ

    • @rebunimedia
      @rebunimedia 10 місяців тому

      Sewye metsiafinina ye Egizibehern hayil balemaweki sitehal, yema yetetsafew be kirstos dem letsedeku amagnochin newu

    • @haqiwalatmrer7739
      @haqiwalatmrer7739 7 місяців тому

      ይህ ቃል የሚፈታው እግዚኣቢሄር መንፈስ ቅዱስ እንጂ መሪጌታ ይፈታዋል ብለህ መጠበቅህ ስህተት ነው። የእግዚኣቢሄር ቃል የሚፈታልህ እግዚኣብሄር መንፈስ ቅዱስ ብቻ ነው።ስለዚህ ፍችዉ ከመንፈስ ቅዱስ ፈልገው፡እሱ ይነግራሃል፡የእውነት ፍችዉን ከፈለከው፡ ፈልጉኝ በሙሉ ልባቹ ብትፈልጉኝ ታገኙኛላቹ ነው ያለን።
      ለክርክር የ እግዚኣብሄር ቃል ኣይፈታም፡ለሂወት እንጂ፡እሱም ከዋናውአንፈስ ቅዱስ ነው።

  • @JERRY-0
    @JERRY-0 Рік тому +1

    ዳያቆንዬ እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @solomonyiheyis1623
    @solomonyiheyis1623 Рік тому +17

    መምህር ፅጌ የወንጌል ጀግና ኖት 🙏🙏🙏

    • @Yenenesh-jn2yn
      @Yenenesh-jn2yn Рік тому +3

      የእሳቸው ሃሳብ የሚስማማው ከጴንጤ ጋር ስለሆን ልብሰ ተክኖእችንን እስቀምጠው ይውጡልን ኦርቶዶክስን አይወክሉም::

    • @dafna4027
      @dafna4027 Рік тому

      ለእናንተ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን እስከተቃወመ ድያብሎስም ትክክል ነው ትላላችሁ ጥላቻ ስላለባችሁ።

    • @Memmare
      @Memmare Рік тому

      ተሃድሶ ናቸው ለኛ ምን ሊጠቅሙን

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @HushdgDudhsg
    @HushdgDudhsg Рік тому +8

    ጥሩ ነዉ እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Рік тому +28

    በዚህ ባለንበት የመጨረሻው ዘመን እንደ ድሮው ዝምብሎ ማመን የለም ሁሉም ነገር ይጠየቃል ሁሉም ነገር ይመረመራል መዳን የፈለገ እውነት የሆነውን ብቻ ያምናል

    • @GoitomAlem-ez2ms
      @GoitomAlem-ez2ms Рік тому +1

      ድሮም አሁንም ሁሌ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት ልትመነፍቕ ፈልገሽ ኖው ንስሐ ግቡ ትላለች አሁኑም ንስሐ እንግባ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Рік тому

      Yes❤

    • @matiasbezabeh4547
      @matiasbezabeh4547 Рік тому

      ግድየለም ስድቧ ትቆይ ግን መጽሃፍ ቅዱስን እናንብብ የአምላክን መልእክት ይዟል የጌታችን ደብዳቤ ነው@@GoitomAlem-ez2ms

  • @Wengeltube1
    @Wengeltube1 4 місяці тому +2

    የአዲሱ ትውልድ አባት መርጌታ ፅጌ ስጦታው❤❤❤

  • @KidestMelese-o2u
    @KidestMelese-o2u Рік тому +24

    ዳቆንዬ ቃለ ህይወት ያሰማህ

  • @abdellatekaabdellateka6046
    @abdellatekaabdellateka6046 Рік тому +3

    የዚህ አዛጋጅ ሰው በጣም ጥሩ አቀራረብ በጣም ደሰየምል አጠያየቅ ነው እና አንድ የቤት ስራ ልስጥህ ይህን ኮሜንቴን የምታነብ ከሆነ
    1.ሰለ ስላሴ እንዲንማር ከሐዋርያት ቤተክርስቲያን አንድ ሰው እና ከጴንጤ Tesfaye Robeleን ብታቀርብልን
    2. ፓሰተር ቢኒያም ሽታዬ (ፓስተር ዴማስ) እና አማን ሻሎምን ብታቀርብ አሪፍ ነው
    ሀሌታው ድንቅ ሚዲያ ባላንስ የምያደረግ ለየትኛውም ያልወገነ ለብዙዎች ትምህርት የሚስጥ ሚዲያ ነው

  • @molukito4876
    @molukito4876 Місяць тому

    መርጌታ የእግዚአብሔር እውነት የገባቸው ሰው ናቸዉ እባካችሁ ኦርቶዶክሶች ስሟቸ መርጌታ እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @mursis4162
    @mursis4162 Рік тому +2

    ለዚ ቪዲዮ አይደለም አስተያየቴ ደስ ይላል በጣም ያስተምራል ግን አንዳንድ ሰው ጊዜ ወስዶ ሲያስተምር አጥንት ድረስ ይሰረስራል ለመወያየት ችሎታ ላይኖረው ግን ይችላል ልምድም ስለሚጠይቅ ውይይት ሰአት አጠቃቀም ምናምን ስላለ እና የውይይት ልምድ ያላቸው ሰው ብታመጣ ከሁሉም በኩል❤❤❤

  • @Read1144
    @Read1144 Рік тому +14

    እውነት ለመናገር ሁሌም ከመሪጌታ ፅጌ ትልቅ ትምህርት አገኛለሁ። ሀሳባቸው አላማቸው ግልፅ ነው። ዕይታቸውና አረዳዳቸው አሳማኝና ገራሚ አንደበተ ርቱዕ ሰው ናቸው። ክፍል ሁለትን አፍጥኑልን

    • @AbenteAile
      @AbenteAile 11 місяців тому

      የእውርትምርት፡ደስ፡ይለካል

  • @AregagnAdefris
    @AregagnAdefris 2 місяці тому +5

    መርጌታ ጽጌ እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ሰላሙን ደግሞ ይስጥህ ይጨምሪልህ አሜን

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 2 місяці тому +1

    መር:ጌታ:ወንገልን:በትክክል:ስለምያስተምሩ:እግዝአብሔር: ይባርክዎት: ወንገል:ያሽንፍል::

  • @አላምረውትግስቱ
    @አላምረውትግስቱ Рік тому +1

    ወንድማችን ጌድዮን እባክሕ ቤትሕ ገብተሕ ውይይቱን ተመልከተው ብዙ ስተሃል
    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር አብይ
    ብታቀርቡልን መምሕር ያረጋልን ብታቀርቡልን

  • @ባርችነኝየስደቷ
    @ባርችነኝየስደቷ Рік тому +67

    እዩ ጩፋ እና ዮናታል አክሊሉ ከመምህር ምህረተ አብ አሰፋ ጋር ይቅረቡልን የምትሉ ላይክ 😂😂😂😂

    • @አየሁጉንድሬዋ
      @አየሁጉንድሬዋ Рік тому +1

      😂😂😂ምን አሰበሽነው ነገረኛ 😅😅😅😅

    • @selassiemollatrinity2803
      @selassiemollatrinity2803 Рік тому +5

      ኢዩ እና ዮናታን አክልሉ ተራ ቦታ የማይገኙ ድንቅ የዘመናችን ተጽዕኖ ፈጣሪ ናቸዉና
      አይገኙም
      ስራ ላይ ናቸዉ
      ተረትና ወሬ አይገባቸውም ።

    • @yohannesaraya5255
      @yohannesaraya5255 Рік тому +3

      ቢሞቶ አይመጡም ቢዝነዛቸው ባንዴ ሊመታ ምን በወጣቸው 😮😮😮😮😮😮

    • @MisrakTaye-rr6lz
      @MisrakTaye-rr6lz Рік тому +4

      ምህረት አብ እኮ ብዙ ተሞክሯል
      ምሬ በቲክታክ መሳደብ እንጂ የወንጌል እዉነት አያዉቅም

    • @Ras-Media-ug5kw
      @Ras-Media-ug5kw Рік тому +3

      ምረተአብ እኮ የመፅሃፍ ቅዱስ ጥቅስ አጠይቁኝ ወዜን ማየት በቂነዉ አለ በምን አቅሙ ነዉ ከዹንጤ ጋር የሚከራከረዉ😭

  • @abelo6917
    @abelo6917 Рік тому +9

    ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን።ጸጋውን እና ምህረቱን ያብዛሎት

    • @YimenuYirdaw
      @YimenuYirdaw Рік тому

      የትኛው ኢየሱስ አምላክ የምንለው ወይስ አማላጅ የምትሉት

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 6 місяців тому

      ​@@YimenuYirdawየመፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ...የእግዚአብሔር ልጅ ወልድ የሆነው በመገረፉ ቁስል እንድንፈወስ ስለበደላችን የደቀቀው ዳግመኛ በህያዋንና በሙታን ሊፈርድ የሚመጣው!!

  • @zed8788
    @zed8788 Рік тому +4

    የጥላቻ ነግግር ከማስተላለፍ እንድህ ተቀራሬቦ በቃሉ መሰረት መከራከር ጥበብ ነው ;;መሪ ጌታ ፅጌ እውነት ነፃ ያወጣል በርቱ ;;🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому +1

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @Sol-Godelias
    @Sol-Godelias Рік тому +1

    Thank you for all but we waiting for part 2

  • @ሃይሌገብርኤልነው

    “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
    - ዘዳግም 7፥9

  • @momojojo5634
    @momojojo5634 Рік тому +38

    ጌታ ሆይ በየዋህነት እና በፍፁም እንደ አባቶቻችን ለምናምንህ እባክህ ወደ አንተ ካልወሰድከን ሌላ አለም ፍጠርልን ዳግም ይሁዳዎችን በመስማት ልባችን ተቃጠለ በጣም አዘንን በቤትህ ዳቦ አድገው መልሰው በድፍረት ሲሸጡህ ሲወጉህ እያየን። ግን እስከመቸ ትሸጣለህ ትወጋለህ ኧረ ታመምን እባክህ ናልንና አድነን ወንድሜ የኦርቶዶክስ ዲያቆን ምስጉን ነው በክፉዎች መንገድ ያልሄደ በዋዘኞች ወንበር ያልተቀመጠ እንዳለ ቅዱስ ዳዊት ከኒህ ከሀዲ ጋር መቀመጥም ሆነ ማውራት መስማት እውቅና መስጠትም መርከስም ነው የሰማቸውን ሁሉ በርኩሰታቸው ያረክሳሉ ያሳፍራሉ ዳግም አርዬስ

    • @yonasabraham1868
      @yonasabraham1868 Рік тому +4

      ትክክል ብለሃል ወንድሜ ከንደነዚህ አይነት ከሃዲዎች ጋር መወያየት መነገጋር አያስፈልግም ድንግልን እናታችንን የካደ ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ከካደ ጋር ተንጋግረህ ተወያይተህ የምታመጣው ነገር የለም መሪጌታ ሳይሆን መባል ያለበት በስሙ ነው መጠራት ያለበት ይሄ ሰውዬ ጎጃም ጎንደር አብነት ተማሪ እያለ የተዋረሰው መንፈስ አለ ያ የተዋረሰው መንፈስ ደግሞ መንፈሱ ውስጡ ስላለ ያደገበትን በአርባ የተጠመቀበትን እምነቱን ትቶ ተሃድሶ የጴንጤ ግልባጭ ሃይማኖት የሆነ ተሃድሶ አደረገው ማለት ነው ይሄ ሰውዬ ሲናገር የሚናገረውን አውቆ አይደለም የሚናገረው ያለው በውስጡ ያለው የክህደት መንፈስ ነው እንዲናገር የሚያደርገው ያለው ስለዚህ ከአሁን በኋላ ከተቻለ እንደዚህ አይነት ነገር ባታቀርቡ ጥሩ ነው እላለሁኝ ምክንያቱም ስንት የዋሃን ኦርቶዶክስ አማኞች ስላሉ ለነሱ መሰናክል እንዳትሆኑ ከማለት ነው እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች በእምነታችን እስከ መጨረሻው እንጽና የፈለገ ፈተና ቢመጣ እስከመጨረሻው መጽናት አለብን ለዚህም ደግሞ መፍትሂው በጸሎት በስግደት መትጋት አለብን ጠዋትና ማታ ማለት ነው

    • @zm645
      @zm645 Рік тому +2

      😂😂 eshi tebekaw endet wengeln tebkehal bakh be digmt aguzewh endet bileh tisemaleh meskelachew yetedegemebet chirachew digmt lemehonu enante bemitmeruat hager man nw haymanotun litegebr michil tardunalachu nigigrachu esun nw myasayew

    • @samrawitasefa5844
      @samrawitasefa5844 Рік тому

      ​@@yonasabraham1868በጣም ተጨነቃችው ይሄ ሁሉ ጥቅም የሌለው ፅሁፍ የተገለጠውን እውነት ለመሽፋፍን ነው ስለ ሰውየው ማንነት ትተህ እውነታውን ተቀበል

    • @mikael3245
      @mikael3245 Рік тому +8

      ክህደት የሚባለው በመስቀል የተደረገውን የመድሃኔ ዓለም የማዳን ስራ ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው፣

    • @mikael3245
      @mikael3245 Рік тому

      @@yonasabraham1868 ክህደት የሚባለው በመስቀል የተደረገውን የመድሃኔ ዓለም የማዳን ስራ ለሌላ አሳልፎ መስጠት ነው፣

  • @ruthelias9956
    @ruthelias9956 Рік тому +13

    መሪጌታ ፅጌ እግዚአብሔር ይባርኮት ሁልጊዜ ስለሚያስተምሩን

    • @mubagets
      @mubagets Рік тому +1

      እብን ዲበ እብን ነቢሮ 🤣

    • @Henoktesfaye-d9i
      @Henoktesfaye-d9i Рік тому +1

      መርጌታ የሚለውን ፓስተር በሚለው ብቀይረው ይሻላል

  • @markosadmassu2199
    @markosadmassu2199 11 місяців тому

    Best program. I am grasping the most important words of God!

  • @Kassahun-m2e
    @Kassahun-m2e 11 місяців тому +4

    መርጌታዬ ቃለ ህወትን ያሰማልኝ

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Рік тому +8

    ዋው መሪጌታ ጽጌ ዘመንዎ ይባረክ ጸጋውን በእጥፍ ይጨምርልዎት 🙏🏻

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 Рік тому

      በህግ አምላክ መሪጌታ አይደሉም!

    • @Memmare
      @Memmare Рік тому

      የቤንጤ መርጌታ የለም ልባቸው አሁንም ኦርቶዶክስ ጋር ነው በቅርቡ ይመጣሉ

  • @woizertesfaye61
    @woizertesfaye61 4 місяці тому

    I like you. You always tell the truth

  • @ሰደተይልሂወትኮይንለይ
    @ሰደተይልሂወትኮይንለይ 8 місяців тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን ድያቆን የቁድሳን በረከታቾው ይደርብን

  • @shalom5798
    @shalom5798 Рік тому +12

    መርጌታ እግ/ር ይባርኾት እውነት ኣርነት ያወጣል

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 Рік тому +3

    ይሄ ቄስ አይደለም መጀመሪያም ተደብቆ ቤተ ክርስቲያን ሲያበላሽ የነበረ ነው አሁንም እንዲህ አይነት ብዙ ከሃዲ አለ ተብታቢ ካባ ለባች ነው ሌብነት አደባባይ ይወጣል ካባውና ሻሽ ያውልቅ ከዚያ ግድል ለአማኙ የተፃፈው ነው እግዚአብሔር ያደረገላቸውን ነገር ተጋድሎ ነው እኛም እንደ እነሱ ከእግዚአብሔር ግ እንድንጣበቅ ነው አቶ ፅጌ በርሶ ህይወት እራሱ እግዚአብሔር የሰራው ብዙ ነው ችግሩ እርሶ ቢያደርግሎትም ምግቦን በየሰዓቱ ወትፈው ስለሚበሉ ቅድስና አይታዮትም ምክንያቱ ሥጋን የሚመኙ ህልማቸውም ሥጋዊ ነው ነበርኩ አያፀድቅም መሪጌታ የሚለውምx ሥምx አንድ ባለሥልጣን የመሥሪያ ቤቱን ሲለቅ የመሥሪያ ቤቱ እቃ ሙሉ ያስረክባል ያለዚያ ሌብነት ነው።

  • @Pitanc
    @Pitanc Рік тому

    Haleta,Haleta, Egziabher yibarkachihu.

  • @lehulu4104
    @lehulu4104 Рік тому +2

    መፅሀፍ ቅዱሱን በእግዚአብሔር መንፈስ አንብቡት ክርክር ሳይሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መረዳት ነፃ ያወጣል

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Рік тому +3

    🫶🏽ፈጣሪ አሁንም እንደእርሶ ያብዛልን ዳግም ደቂቀእስጢፋኖስ በተዋህዶ መድሀኒያለም ያስነሳ እኛም አንኮበልልም‼️🙏🏽💚💛❤️

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому +1

      እግዚአብሔር እንክርዳዱን አይቀበለውም እኮ 😂 እናንተ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል ናችሁ

    • @TakeAbe-nh4cd
      @TakeAbe-nh4cd Рік тому

      እናንተ እኮ ከኮበለላችሁ ቆያችሁ ክርስቶስ ፊት የምታደርጉት ማተብና ነጠላ አያድናችሁም እንክርዳድ ናችሁና ከስንዴው መለየታችሁ አይቀርም ከናንተ ከተሀድሶ ጴንጤ ይሻላል ቢያንስ ራሱን አልደበቀም እናንተ ግን ሁሌም በኛ እንደተደበቃችሁ ነው

  • @kibreabesey9582
    @kibreabesey9582 Рік тому +21

    መሪጌታ ጽጌ አልተቻሉም እሰይ እውነት የጻድቅ መንገድ ሙሉ ቀን እስኪሆን እየጨመረ እየጨመረ ይበራል ምሳሌ 4:18

    • @AbenteAile
      @AbenteAile 11 місяців тому

      kkkለናተ፡ተረተረት፡የሚያወራአልተቻለም፡የእውር፡ጌታ

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 6 місяців тому

      ​@@AbenteAileተረት ተረት ተምታቶብሃል? መፅሀፍ እየጠቀሱ ተናገሩ የቱ ነው ተረት?

  • @Israel9563
    @Israel9563 Рік тому +8

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው ኦርቶዶክስ ውስጥ ብቻና ብቻ ነው 😊😊😊😊😊

    • @pinielsound2838
      @pinielsound2838 Рік тому +2

      ኢየሱስ የሚኖረው በቤተ እምነት ሳይሆን በስሙ በሚያምኑ ሰዎች ልብ ዉስጥ ነዉ።

    • @surafelkebede358
      @surafelkebede358 9 місяців тому +2

      Jesus is the only way to heaven!!!!!

    • @Israel9563
      @Israel9563 9 місяців тому +1

      @@pinielsound2838 ኢየሱስ ማነው እግዚአብሔር ካልከኝ ልዑል እግዚአብሔር በቤተ መቅደስም በሰውም ይኖራል ስለዚህ በእኔም ውስጥ በቤተመቅደስም ውስጥ ማደርያው ነው ነገር ግን ንጹሕ ስለሆነ ንጹሕ ስንሆን ነው በእኛ የሚያድረው

    • @Isaiahta2544
      @Isaiahta2544 7 місяців тому

      🤣🤣🤣

  • @miranasrallah1106
    @miranasrallah1106 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ ተአድሶዎች ደግሞ የኦርቶዶክስን ልብስ ለምን ትለብሳላችሁ ትጠቀማላችሁ እራሳችሁን ቻሉ ተአድሶ የኦርቶዶክስ ጠላት ነው

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 6 місяців тому

      ኧረ የኦርቶዶክስ ወዳጅ ነው

  • @tilayebailey9792
    @tilayebailey9792 Рік тому

    እኚሕ መሪ ጌታ ነኘ የሚሉ ንሠሀ ይግቡ ፈጣሪ ልቦና ይሠጣቸው:

    • @surafelkebede358
      @surafelkebede358 9 місяців тому

      You repent, not meri geta

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 6 місяців тому

      ልቦና ተሰጥቷቸው እውነተኛውን አምላክ በልማድ ሳይሆን እንደቃሉ እያመለኩ ነው።

    • @eyobzemedabera7575
      @eyobzemedabera7575 6 місяців тому

      😮😮😮😮🤐🤐🤐🤐🤐😮😮😮መፅሐፍ ቅዱስን በማስተዋል አንብቡ ኦርቶ

  • @Philatawos_Media
    @Philatawos_Media Рік тому +43

    አቶ ጽጌ ነጻ ፍቃዶት አከብራለው ነገርግን ልብሱ አስቀምጠውልን ልክ እንደ እሳቦ በግልፅ በሱፍ ይቅረቡ በመጀመሪያ ያደረጉት ጥምጣም ትርጉም አያምኑበትም እባኮት ያውልቁት።

    • @mikael3245
      @mikael3245 Рік тому

      በሃሳባቸው ላይ አስተያየት ካለህ አለባበስማ

    • @Henoktesfaye-d9i
      @Henoktesfaye-d9i Рік тому

      አዎ ትክክል

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Рік тому

      ​@@mikael3245alebabsu yebetkirstiyan new

    • @dafna4027
      @dafna4027 Рік тому +2

      ​@@mikael3245መጀመሪያ እራስን ሆኖ ይምጣ ተኩላ ሆኖ ስመጣ ለምን እሰማለን

    • @Memmare
      @Memmare Рік тому

      ባለፈው ፓስተር ቢን ጋር ቲክቶክ ላይ የእኔ መጽሃፍ አለ መልስ መመለስ የምፈልገው ከራሴ መጽሃፍ ነው ሲሉ ነበር እግዚአብሔር ልቦናቸውን ያብራላቸው

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Рік тому +4

    ቀሲስ ፕሮቴስታት አይደለሁም የሚሉት እንዴት ነው ፕሮቴስታንትና ተሃድሶ ምን ልዩነት አላቸው

    • @dagi6055
      @dagi6055 Рік тому

      yileyayalu and mahiber aydelum...yaw haymanot mahiber weym aderejajet slhone...emnet lay gin limesaselu yichilalu

  • @tedkassaye825
    @tedkassaye825 Рік тому +4

    The truth shall set you free, and keep the conversation going.

  • @bettyargaw1174
    @bettyargaw1174 Рік тому +16

    መርጌታ የሆኑት ኦርቶዶክስ ስግደት ለ ፫ እንደ ክፍል ሳያውቁ ነው
    እኝአ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች
    የአምልኮት ለአምላካችን እንሰግዳለን
    የፀጋ ለመላእክት እና ለቅድሳን
    የአክብሮት ለታላላቆቻችን ከአንግታችን ሰበር ብለን ሰላም እንላለን

    • @gechseenaaol9874
      @gechseenaaol9874 Рік тому

      ታዲያ መላዕክት ለሰዎች ይሰግዳሉ

    • @bkagimengesha
      @bkagimengesha Рік тому +1

      ​@@gechseenaaol9874አወ ይሰግዳል የዮሐንስ ዕራይ ገብታችሁ አንብቡ ሰው ለመላእክት ደግሞ እንደሚሰግድ ለማውቅ መጽሐፍ ኢያሱ ምዕራፍ 5 ÷ 13 ላይ አለ ይህን ለይተን እንወቅ

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 2 місяці тому +1

    ከመድኃንታችን:ከእየሱስ:ክርስቶስ:ውጭ: ለስው:ልጅ:መዳን:የለም:እሱን:ያመነ ይድናል::

  • @wbrstzafwork5390
    @wbrstzafwork5390 Рік тому +23

    መሪ ጌታ ፅጌ ስላየዎት ደስ ብሎኛል።ተባረኩ❤❤❤😊😊😊

    • @momojojo5634
      @momojojo5634 Рік тому +1

      ያሳዝናል አንችም ከሚወጉት ከሚሰቅሉት ተባባሪ በመሆንሽ እንደ አይሁድ

    • @Beryaa
      @Beryaa Рік тому +1

      ⁠​⁠@@momojojo5634ምንድነው ምታወሪው ? 🤔

    • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
      @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Рік тому +1

      ምን ይባረካል ይኤ ሴሰኛ

    • @mikael3245
      @mikael3245 Рік тому

      @@momojojo5634 መድሃኔ ዓለም ለሰው ልጆች ድህነት በመስቀል የከፈለውን የደም ዋጋ በሌላ ለመተካት መሞከር ነው ከሰቀሉትና ከወጉት ጋር እንደ መተባበር የሚቆጠረው፣ ድህነት ክክርስቶስ ውጪ በሌላ በማንም እንደሌለ የኦርቶዶክስ መጽሓፍ ቅዱስ ያስተምራል፣

  • @EsayasHunegnaw-mb2tu
    @EsayasHunegnaw-mb2tu 3 місяці тому

    ፃድቃን እና ቅዱሳንን እኮ እግዚአብሔር ነው ክብር የሰጣቸው ማንም ተነስቶ የቅዱሳንን ገድል ሊያንቁዋሽሽ አይገባም።

  • @Yonasalemayehu-ez1or
    @Yonasalemayehu-ez1or Рік тому +7

    አቶ ፅጌ በእውነት የጌታ ሰላም ከአንተ ጋር ይሁን የጌታ ኢየሱስ ወንጌል መፅሐፍ ቅዱስ ሁሌም እውነት ናት

    • @nishanraday7062
      @nishanraday7062 3 місяці тому

      እውነት አርነት ያወጣል መሪ ጌታ ፀጌ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ︎!!!!❤

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 Рік тому +58

    ውድ ወንድሜ መርገታ የምትለው በኦርቶዶክስ የተሰጠው ማእርግ ነው ከወጣ ግን መርገታ ማለት ኣይቻልም ጽጌ ብለህ ብትጠራው ጥሩ ነው ኣመሰግናለው

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Рік тому +4

      እሳቸውም አይፈልጉትም የጌታ ባሪያ መባል ነው የሚፈልጉት እንኳን መሪጌታ መባል እውነት የገባው ሰው የራሱን ክብር አይፈልግም የጌታን ክብር እንጂ

    • @ባርችነኝየስደቷ
      @ባርችነኝየስደቷ Рік тому

      ​@@genetbogale2544መጽሀፍ ቅዱስን ጨርሰሽ አቢቢ /አብብ ከዛ እዉነት ይገለጣል

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Рік тому +2

      @@genetbogale2544እና እንዴት እሳቸው እራሳቸው አልፈልግም ብለው አልተውትም ?

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 Рік тому +2

      መሪጌታ መባል አይችሉም አለቀ

    • @BezaHone
      @BezaHone Рік тому

      ​@@enathagertube4619ቢዝነስ እየሰሩበት እንዴት ይተውታል

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    እግዚአብሔር ሆይ በሠዉ ፊት የመሠከረልኘን በሠማይ እመሠክረለት አለሁ ብለሀን እና በዚህ ይቱብ ሠት ጠካራ ጠካራ መምህረ አለ ተመሠገን መምህ ዘበነን መምህር ምህረት አብ አሰፋን አቅረብልነ ❤❤

  • @selb6614
    @selb6614 Рік тому +1

    ላመነበት እንጂ ላላመነበት አይገባም ደሞ ተሐድሶ መሪጌታ ማንሠጣቸው እንዲያውም ስማችውን ይቀይሩ

  • @emebettilahun4104
    @emebettilahun4104 Рік тому +2

    መሪ ጌታ ዘመንህ ይባረክ

  • @danielyoebio1827
    @danielyoebio1827 Рік тому +5

    ጌታ ይባርክህ መሪ ጌታ ጽጌ 🙏

  • @gedionendalkachew12
    @gedionendalkachew12 Рік тому +4

    ክፍል ሁለትን ቶሎ ልቀቁልን

  • @ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ

    ለምን መሪ ጌታ ይባላል መናፍቅ በለው

  • @sebliteff6359
    @sebliteff6359 4 місяці тому +1

    መሪጌታ በጣም ደሰ ይላሉ

  • @wubeethiopian6281
    @wubeethiopian6281 Рік тому +4

    እረ ተው አቶ ጽጌ እግዚአብሔር ይቅር ይበለወ ልቦና ይስጠወ

  • @ashagriemebratu4748
    @ashagriemebratu4748 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ: መልካም ጅማሬ ነው

  • @sablewengel80
    @sablewengel80 Рік тому +8

    የቄሱ መረዳት ይገርማል ይብዛሎት❤❤

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @benuababu1200
    @benuababu1200 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ፅጌ ኦርቶዶክሳውያንን ከታሰሩበት የፍጡራን አምልኮ እርሶ በመረጃ እያጋለጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት።

    • @ማህሌትዩቱብ
      @ማህሌትዩቱብ Рік тому +2

      ደቆሮ መናፍቅ ከተኛህበበት ተነስ ኦርቶዶክስን ከመሳደብህ በፊት ደነዠ

    • @fhhf3250
      @fhhf3250 Рік тому +3

      ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ማምለክ ፉጡር ማምለክ ነዉ ለቱ ስብሐት አይ አለ ማወቅ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቹ 😢😢😢😢

    • @jemberkufa2417
      @jemberkufa2417 Рік тому

      Anchi seol

    • @jemberkufa2417
      @jemberkufa2417 Рік тому +1

      Sila orthodox min tawukalesh korkora sikebdachu haymanot tikeyirna tiyake tanesalachu melsi gin yelachum

    • @alem8640
      @alem8640 Рік тому

      @@ማህሌትዩቱብsidib aidelem eko menged ewunet hiwot eiesus bicha new taotatin diresetin aswegidu

  • @liyuminte-ov2dh
    @liyuminte-ov2dh Рік тому +18

    ሀሌታዎች በጣም አመሰግናችኋለሁ❤❤❤ መሪ ጌታ ጽጌ እግ /ር ይባርኮት ስለ እርሶ ጌታን አመሰግናለሁ እድሜ ጤና ጸጋ ይብዛሎት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @NeHase16
      @NeHase16 Рік тому +4

      መርጌታ በጴንጤ በተሃድሶ ውስጥ በሉተርም ተከታዮችም ውስጥ የለም! ለምን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጨርሳችሁ አትተውም ግን? ካቶሊኮችን ተከራከሩ እስቲ😂ነው ወይስ ትቀራረባላችሁ?

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 Рік тому +3

      በህግአምላክ መሪጌታ አይደለም እዛው እራሳችሁን ቻሉ!

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому +1

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

    • @enkumengist1668
      @enkumengist1668 6 місяців тому

      ​@@asratyilma4746ቀላል መሪጌታ የወንጌል ጀግና የክርስቶስ ወታደር...ትውልዱን ከተረትና ከኮተት ወደ ንፁህ ወንጌል እየመለሱ ያሉ ድንቅ አባት እንጅ!

  • @hananati-bq2gr
    @hananati-bq2gr Рік тому

    Ebakachihu Orthodoxochi Yihihihi Yetebareku Abat Mikir Simuna Wodee Getaa Eyesus Libachihun Melisu.
    Medan Begetaa Be Eyesus Bicha Newunaa Amen.

  • @adebe4130
    @adebe4130 Рік тому

    Very interesting discussion. Both of them are very calm . I’m Protestant I learned a lot from you.

  • @saronisrael752
    @saronisrael752 Рік тому +21

    ከወጡ ወዲያ አትርሱኝ ምንድነው ገንዘብ ወዶ ማዕረጓን ወዶ

    • @EnatBante
      @EnatBante Рік тому +1

      መፅሐፍ ቅዱስ አታንብቡና እንደቡና ጠጪ ለወሬው ብቻ ተሳታፊዎች መሆን አይሰለችም

  • @Ewnetaw
    @Ewnetaw Рік тому +1

    ሁለት በዶግማና በስራዓት የሚለያዩ እምነቶች በአንድ ርዕስ ላይ ለውይይ መቅረብ ካለባቸው ውይይቱ ወይም ክርክሩ በጉባኤ መሆን አለበት፡ ፡ ከዚህ ቀደም በቤተክርስቲያን ታሪክ እንደሚታወቀው ጉባኤ ተሰርቶ ክርክሩ ወይ ቃለ ምልልሱ ይደረጋል፡ ፡ ክርክሩም አየር ላይ የሚቀር ሳይሆን እግዚአብሔር ፍርድ የሚሰጥበት ይሆናል፡ ፡ እውነታውን እና እሱ የመሰረታትን እምነት የሚያውቅ አምላክ ፍርዱን ይሰጣል፡ ፡ ፍርዱ የሚሆነው ደግሞ የማያዳግም ነው፡ ፡ ይህ የሚዲያ ፍጆታ ብቻ ሆኖ የሚቀር ብቻ ሳይሆን የአንድ እምነት ነኝ የሚል ድርጅት ግን ያልሆነ በእግዚአብሔር ሃይል የሚመታበት ነው፡ ፡ ስለሆነም እንዲህ ዓይነት ክርክሮች የእምነቱ መሪዎች ወይም ካህናት መክረውበት በጉባኤ ሊሆን ይገባል፡ ፡ የነፍስ ጉዳይ ቀላል አይደለም፡ ፡ የመዳንን ህይወት ካጣን ዘላለማዊ ሃሳር ይጠብቀናልና፡ ፡

  • @reconcilewithGod7159
    @reconcilewithGod7159 Рік тому

    መቸም ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነዉ። በርታ አይዞህ።

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Рік тому +5

    በመጽሐፍ ቅዱስ ስለ ተፃፉት ገድል ማን ጠየቀህ በእነርሱማ እኛም እናምናለን እኛ የክርስቶስን አዳኝነት የሸፈኑትን የደሙን ኃይል ያቀለሉትን በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ስለ ተሰገሰጉት እንቶ ፈንቶዎች እያልን ነው

  • @yordanosgebremariam6000
    @yordanosgebremariam6000 Рік тому +1

    ዶክተር ተስፋዬ ሮቤሌ vs ዶክተር ያረጋል አበጋዝ ❤❤❤❤❤

  • @Abera-kq8wv
    @Abera-kq8wv 7 місяців тому

    ኦርቶዶክስ አዲት ናት❤❤❤❤❤❤❤

  • @WebWeb-b9i
    @WebWeb-b9i Рік тому +1

    አይ አቶ ፅጌ ከትችት ቤተክርስቲያንን ማወቅ ይቀድማል ተማር ቁጭ ብለህ

  • @tamrudiktea406
    @tamrudiktea406 10 місяців тому +1

    በዚህ መልክ መደማመጥ ያለበት ክርክር መ ቅሪቡ አበረታች ነው። በሌሎችም ቤተ እምነቶች (በወንጌል አማኞች) መካከልም ባሉ የልዩነት ሃሳቦች ዲቤት ቢደርግ አስተማሪ ይሆናል። በዚህ መልክ ልዩነትን የሚታገስ ማህበረሰብ ከተፈጠረ ለሀገሪቱም ተስፋ ይሆናል።
    በርቱ አዘጋጆች

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Рік тому +2

    ቀሲስ በርታ አውነት ይቀጥናል እንጂ አይበጠስም

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 Рік тому

      Manew kesis 😅😅

    • @tecnopova1384
      @tecnopova1384 Рік тому

      ​@@misrakmisu2750😂😂😂

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው Рік тому

      “አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤”
      - ዘዳግም 7፥9

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 4 місяці тому

    መዉረድ አበት ክርስቲያኖችእባካችሁ እየተሰደብን ነዉ ቃ እዉርደዉ ይህንን ሚዲያ

    • @neladegefa7983
      @neladegefa7983 28 днів тому

      ለምን እዉነት መስማት ስለተፈራ?

  • @teferadesalegn3429
    @teferadesalegn3429 Рік тому +1

    ጽጌ ስጦታውን እባክህ ከመምህር ያረጋል አበጋዝ ጋር አቅርብልን።

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 11 днів тому

    መሪጌታ ጽጌ ብልፅግናን አመሰግን።ብልጽግና ፓርቲ ለሁሉም የእምነት ተቋማት መብት የሚሰጥ ጥበቃ የሚቆም ለሁሉም እውቅና የሚሰጥ እኔ ብቻ ላግበሰብሰ ልግዛ የሚለውን የሃይማኖት ተቋማት አይገድፍም ብዙሃንን ሚያሰፋፋ ብልጽግና ነው ።ይበርታልን ጠባብ መንግሥት አይፈልግም።እደብልፅግና ለሁሉም ሃይማኖት መብት እውቅና ያጉናጠፈ አይተንም ሰምተንም አናውቅም።ጠራርገው በሃይማኖት ለመግዛት የሚፈልጉ አባገነኖች ብቻ ናቸው ብልፅግናን የሚጥሉት ለምን መብት ሰጠብን ለምን ዕቃና ሰጠብን ብለው።ይህ ተገቢ ዕድልም።አሁን ብልጽግና ፍርድ ቤት ባይኖር እናሞራ ጌታ ጽጌ እነቀሲሰ ሙሴ ከእኛ አፈግጠዋል ተብለው ጉዳት ይደርስባቸው ነበር።ፈጣሪን እኛ ብቻ እናምልከው የሚሉ አባገነኖች በኢትዮጵያ አይነግስም ተመልሰው።ብዙሃኑ በህብረት ያግዛታል ኢትዮጵያን ሀብቷንም ተከፋፍለው ይበላሉጅ አንድ አግበስብሶ በሞኖፖል ይዞ ሰዎችን መግዛት አይችልምም።ብልጽግና ብዙሃን ፓርቲ ነው ይቅናችሁ።።አገሪቱም ሃይማኖቱም እግዚአብሔርም የፀሎት ቤተክርስቲያንም ቦታውም ለሁሉም በቂ ነው።ሁሉም ተከባብሮ ፈጣሪውን ማክበር አለበት።እኔ አልቀበልም ኢላላ ፈጣሪ እሱ ያላለውን የምእመናኑክረክር ስግብግብነት ምን ባይ ነው?።ስለዚህ መንውሰት ከፈጣሪ በታች ስለሆነ የሁሉን የእምነት ተቋማት አስከብሮ በጥሩ ሁኔታ እየዳኘ መገኘቱ በጣም ትልቅ ነገር ነው።።

  • @ayalewmolla8605
    @ayalewmolla8605 8 місяців тому +1

    በአማራ ክልል አንድ የቲዮሎጂ ኮሌጅ አለመኖሩ ለወንጌል የተሠጠው ትኩረት አናሳ መሆኑ አንዱ ማሳያ ነው!

  • @tadelechlema7379
    @tadelechlema7379 Рік тому +5

    መሬ ጌታ ብዙ አስተምረውናል እናመሰግናለን ።ኦርቶዶክስ እባካችሁ በመጽሀፍ ቅዱስ እመኑ በቂ ነውውውው

  • @TayeDeas
    @TayeDeas Рік тому

    ሀሌታዎች እናመሰግናለን ።የምታደርጉት ውይይት እንዱሁም የተለያየ ርዕስ ቀሰጠት ከሁለቱም ቤተ ዕምነት እየጋበዛቹ ነፃ የሆነ ወይይት እየተመለከትን ሰለሆነ እናመሰግናለን ።በርቱ ቀጥሉበት ።በተለይ ከዚህ በኃላ ባለው ውይይት ከወንጌላውያን ቤተዕምነት ለውይይቱ የሚጋበዙ ሰዎች ጥንቃቄ ቢደረግ?በተለይ መጋቢ ሰለሞን አበበ፣ወንድም ጳውሎስ ፍቃዱ፣ዘላለም መንግሰቱ፣ዶ/ር ተስፍዬ ሮቤሎ ጥሩ ጥሩ አስተማሪዎች ዕምነታቸውን ፣አስተምህሮ ቻቸውን መግለጽ የሚችል ቢሆን መልካም ነው።

  • @tesfaethiopia4436
    @tesfaethiopia4436 Рік тому +1

    ይህ ዳቢሎስ የቤተክርስትያኗን አልባሳት እንዳይጠቀም በህግና በህግ ማሳገድ እንችላለን።

    • @haqiwalatmrer7739
      @haqiwalatmrer7739 7 місяців тому +2

      ዲያብሎስ ስለ ኢየሱ ኣይመሰክርም።የዲያብሎስ ባርያ ግን ይሳደባል ፡ስድብ ያባቱ ነውና።

  • @fikrukelbessa9779
    @fikrukelbessa9779 9 місяців тому

    ልክ ነህ ድያቆን መርጌታ እንደ ጰ ዉሎስ ወደ እዉነተኛዉ የክርስቶስ ወንጌል ተቀለቅለዋል ልብስችግር የለዉም ውሰዱት

  • @Ha17326
    @Ha17326 Рік тому +1

    ሃይማኖት ከሌለው ጋር ለምን ትወያያላችሁ

    • @mryita3247
      @mryita3247 2 місяці тому

      ሀይማኖት አያድንም ክርስቲያን ከሆንክ(ሽ) ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስን መከተል ብቻ በቂነው ለመዳን።

  • @mekonnengerito
    @mekonnengerito Рік тому

    አድማጭ ሆይ ለትፎዞና እኔ እበልጥ ከሚትጨነቅ እዉነትን ከስህተት ለይተህ በመቀበል ነፍስህን ከዘላለም ሞት አስመልጥ። የሐይማኖት ትልቅ ወይም ትንሽ የለም። ለዓለም ሐጥአያት ሞት አሸንፎ በአብ ቀኝ ያለዉ ዳግም የሚመጣ የእግዝአብሔር ልጅ ጌታችን ኢየሱስ ብቻን ያድናል። እሱ ፍቅር ነዉ።

  • @galaxys7779
    @galaxys7779 Рік тому +2

    እውነትን ማን ይወዳታል አባ ተባረኩ

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 Рік тому +5

    አቶ ፅጌ ካባውን ይመልሱ ሲቀጥል ጴጤ ውስጥ መርጌታ የሚል ማዕረግ የለም ሁለት ወዶ የለም

    • @genetbogale2544
      @genetbogale2544 Рік тому

      የጴንጤ ማእረግ እየሱስ ነው ስምና ከበሬታ የሚፈልግ ከጌታ አይደለም እውነትም አልገባውም መሪ ጌታ ከመባል ይልቅ የጌታ ባሪያ ቢባሉ ይመርጣሉ ክብራቸው እየሱስ ስለሆነ ቃሉ ግን ዳግም የተወለዱ የእግዚአብሄር ልጅ ስለሆኑ ልጅ እንጂ ባሪያ አይላቸውም የሳቸው ማዕረግ ስማቸው በህይወት መጽሐፍ ስለተጻፈ ይሄ ደሞ በቂ ስለሆነ ነው

    • @ባርችነኝየስደቷ
      @ባርችነኝየስደቷ Рік тому

      ​@@genetbogale2544እና ልብሱን አዉልቁ በሏቸዉ😂😂😂

  • @kokobetadesse9446
    @kokobetadesse9446 Рік тому +6

    ዳቆናችን ቃለህወት ያሰማልን ።ቀስ ብለው ሰው ሳያዮት የለበሱትን እና ጥምጥማችንን ውልቅ አርጋት እፍረት የሎትም ለብሰው ሲመጡ።

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 Рік тому +3

    ቀጥሎ እመቤታችንን ይክዳሉ እግዚአብሔር የቅር የበለዎት

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 Рік тому

    መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እውነተኛ ዳኛ ነው እናቱ እናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አማላጃችን ናት አለቀ ጠላት እርር ይበል።

  • @Haila1996-r3e
    @Haila1996-r3e Рік тому +6

    በነገራችን ላይ የዚ ሰውዮ መዳኒት ወንድማችን አኬ ነው እሱ ቢሆን እሳቸውም አይመጡም ነበር