ራሴ ላይ ዝሙት በመፈፀም እየኖርኩ ነው... የተለያዩ ቪዲዮዎች በማየት ሱስ ወድቄአለሁ...ከዚህ ሕይወት እንዴት ልውጣ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 95

  • @Tedamane-v2v
    @Tedamane-v2v 3 години тому

    አይዞሽ እህቴ እሔፈተና ነው ልትፀኝ ይገባል በድጋሜ በቃንስሀግቪ አመብርሀን ተርዳሽ የቅዱሳን ተራደይነት አይለይሽ

  • @zinashmengiste9587
    @zinashmengiste9587 7 місяців тому +19

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው። ለብዙዎች እራስ ምታት የሆነ ጥያቄ እህታችን ከአንደበትሽ መስማት ትልቅ መስዋዕትነት ነው። ለፍጻሜው ያብቃሽ🙏🙏🙏 አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅንልን🙏 እንደርሷ ያሉ እህቶች ወንድሞች ለመዳን ምክንያት ሆነው ወደ ቤታችን ያምጣልን🙏

    • @Mg-ke8yy
      @Mg-ke8yy 4 місяці тому

      UA-cam channel alachwe

  • @ወገብርኤል-ከ3ወ
    @ወገብርኤል-ከ3ወ 15 днів тому

    የድንግል ማርያም ልጅ በቃ ይበለን እሱ ይችላል ተቸግረናል ✝️🙏

  • @TasefydaribeZawude
    @TasefydaribeZawude 5 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ተዋህዶ ለዘላላም ትኑር አባታችን ቀለህይወት የሰመልን እድሜ ዘመኖን የሪዝምልን አሜን!!!

  • @HabtaNejgusa
    @HabtaNejgusa 7 місяців тому +7

    በእውነት። በእግዚአብሔር ስም እህቴም ትምህርት ሁነሽናል ኣባታችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MekdesTadesse-c3e
    @MekdesTadesse-c3e 4 місяці тому +1

    ይህ ትምህርት እኔ የጠየኩት ያክል ነው የተሰማኝ አባቴ እድሜ ይስጠወት🙏🙏🙏

  • @MekddMekdd
    @MekddMekdd 2 місяці тому +2

    እህቴ በጣም የሁሉ ድክመት እግዚያብሔር ይባርክሽ

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa 4 місяці тому +2

    ማህሪይው ልዑል እግዚአብሔር ሁላችንም ከዚህ የቆሻሻ ህይወት ያውጣን የሁላችንም ችግር ነው።

    • @veracity8968
      @veracity8968 4 місяці тому

      ትክክል ! ከተናገረችው ደስ ያለኝ ለንስሃም መናገር አሳፈረኝ ያለችው ነው አውነትዋን ነው ይህን ለንስሃ መናገር ከባድ ነው !! ለራስ የሚደብቁት ሃጥያት የለም ማለት ነው አንደው የግድ ሁሉ ለንሰሃ መነገር አለበት አላለው አንዳንዴ! በዚህ ዙርያ አባቶች የበለጠ ሊያስተምሩን ያስፈልጋል፡፡ አግዝያብሔር ይርዳ

  • @halleluyastudio
    @halleluyastudio 7 місяців тому +8

    “ወንድ ልጅ ትወልዳለች፤ ስሙንም ኢየሱስ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ሕዝቡን ከኀጢአታቸው ያድናቸዋልና።””
    - ማቴዎስ 1፥21 (አዲሱ መ.ት)

  • @delamotesfaye1363
    @delamotesfaye1363 7 місяців тому +7

    የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነፃል።መንፈስ ቅዱስ ይረዳናል ያግዘናል ያዝንልናል።ስለዚህ እለት እለት በመንፈስ ቅዱስ ኃይል እንሞላ።የእግዚአብሔርን ቃል እንመኘው እንጎምጀው እናንብበው ።እወዳችሃለሁ ተባረኩ

  • @tube324
    @tube324 7 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለሁላችንም የሚሆን ትምህርት ነወ። አንቺም ፈጣሪ ይርዳሽ!

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 3 місяці тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @TsgayeHabte-kw8jl
    @TsgayeHabte-kw8jl 5 місяців тому +2

    የኔ እህት አይዞይ በዚ ችግር ያለተያዘ ሰው የለም ማለት ይቻላል ፖርኖ በማየት አገራችን በአለም ቁጥር አንድ ሆነና ስለዚ አንቺ ጎበዝ ነሽ በሚዲያ ወተሽ ተናገረሻል ፊልሙን ስናይ አብሮ የሚገባ መንፈስ ለዛውም የጥልቁ ነው እና ግን መፍቴው ፀሎት ስግደት ንሳሀ ቅዱስ ቁርባን ነው እግዚአብሔር አዳች የሚሳነው ነገር የለም

  • @Bewketu-cn3dp
    @Bewketu-cn3dp 5 місяців тому +2

    አይዞሺ እናቴ ፈጣሪ ጨርሶ ያንፃሺ አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን......

  • @maYoutubeTube
    @maYoutubeTube 7 місяців тому +6

    በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰዎችን የወሲብ ፊልም እና መፅሀፍትን መጋበዝ የብዙ ሰዎችን ህይወት ያበላሻልና እንታቀብ።
    ይሄ በብዙ ሚዲያዎች ሊዘዋወርና ለእያንዳንዱ ሰው ሊደርስ የሚገባው መልእክት ነው።
    አባታችን እግዚአብሄር ይባርኮት። እህታችንም ለሁላችንም ትምህርት የሚሆንን ስላደረግሽ ክብር ይገባሻል። ከዚህ ሁሉ ነፃ እንድትወጪ እግዚአብሄር ያግዝሽ

  • @urtube2520
    @urtube2520 4 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 4 місяці тому

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር በምሕረቱ ይቅር ይበለን
    እህታችን አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ እግዚአብሔር እንዲረዳሽ ዕለታዊ ፆሎት ስግደት ፀበል መፀበል ጀምሪ ወንጌል ዮሐንስ አንብቢ
    ከቻልሽ የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ትምህርት አዳምጪ ካንቺ የባሰ አለ እግዚአብሔር እንዴት አድርጎ እንደ አወጣቸው እዛ ታገኛለሽ

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 2 місяці тому

    የኒ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በኡነትፀገውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤🥰🥰

  • @elegantvlogger2749
    @elegantvlogger2749 5 місяців тому +1

    እግዚአብሄር እስጦት አባታችን ህይወቴን ነዉ የለወጡልኝ በእዉነት ጨለማ ዉስጥ ነበርኩኝ የብርሃን እናት እመብርሃን ታክብሮት

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 7 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኝህን አባት ደጋግማችሁ አቅርቡልን በተለይ ለኛ ለወጣቶች

  • @እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን እኅታችን ጎበዝ በብዙዎችን ወጣቶች ዘንድ የሚያስቸግረን ነገር ነው የእኔም ችግር ነው የልቤን ነው የተናገርሽልኝ በርች ልን ።

  • @ሀሙ
    @ሀሙ 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ከሀጥያት እርቀን እግዚአብሔርን ደስ እንድናሰኝ እርሱ ይፍቀድልን 🤲🙏

  • @tariku8486
    @tariku8486 7 місяців тому +3

    በሁላችንም የዚ ተጠቂ ነን አይዞሸ እግዚአብሔርን ለምኚ

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 місяці тому

    ቃል ህይውት ያስማልን ።

  • @TseguGetachewu
    @TseguGetachewu Місяць тому

    አሜንንን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @AshenafiAlancho
    @AshenafiAlancho Місяць тому

    ehite egziabeher yebarkesh, yehene yebezehochachinen chiger menageresh berasu kegziabeher zend mogesen, mebareken mekedesen yadelesh, amen!

  • @melatzenebe4565
    @melatzenebe4565 7 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @canaan4153
    @canaan4153 7 місяців тому +4

    እህቴ አይዞሽ። ይሄ የሁላችንም ችግር ነው። ከካህን ምክር በተጨማሪ መናፍስትን እንዴት መዋጋት እንደምትችይ የሚያስተምሩ መጽሃፍትን እንዲሁም የዩቱብ ዝግጅቶችን ተከታተይ፣ ተግብሪያቸውም። እንዲሁም ጸበል ለምሳሌ በርሚል ጊዮርጊስ ብትሄጂ ለውጥ ታገኛለሽ። አይዞሽ አይዞሽ አይዞሽ። እግዚአብሔር ይርዳሽ

    • @eyob9654
      @eyob9654 7 місяців тому +1

      ተዉ/ተይ መክርሽ ጥሩ ሆኖ ከቤተክርስቲያን ይልቅ ወደ ግል አጥማቂዎች እና ሃያ አራት ሰዓት ስለ አጋንንት ወደሚያወሩ ሰዎች አትጋብዟት።

    • @ሃይሌገብርኤልነው
      @ሃይሌገብርኤልነው 7 місяців тому

      ​@@eyob9654የራስህን የተጣመመ እና የኀሜት ተረክ አትንዛ መጀመሪያ መንፈሳዊነት ይግባህ

  • @danielguadie7852
    @danielguadie7852 5 місяців тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @sfd4557
    @sfd4557 2 місяці тому

    😢😢አቤቱ አድነኝ የሁላችንም ድካምነዉ

  • @ksukah6192
    @ksukah6192 Місяць тому

    እግዝኣብሄር ይርዳን😢😢

  • @AbebeAdare-c8i
    @AbebeAdare-c8i 2 місяці тому

    አይዞሽ እህቴ በህይወት መኖር መልካም ነው ሰይጣን ግዜአዊ ደስታ ሰቶ ዘላለማዊ ደስታ ሊነጥቀን ይፈልጋል ሞታችንን የሚፈልግ ዲያብሎስ ብቻ ነው፣ ፈጣሪ በህይወታችን የከለከለን አንድም ነገር ዬለም ግን ሁሉን ነገር ባግባቡና በስርዓት እድንፈፅም አዞናል የአምላክን ህግ ስንጠብቅ ሁሌ ደስተኞች እንሆናለን ስለዚህ እህቴ ፀልዪ ፣ፁሚ ፣ስገጂ፣ንስሃ ግቢ ያኔ በህይወትሽ ደስተኛ ትሆኛለሽ በርቺ አግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን፡፡ አባታችን እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ጤና ያድሎት ቃለህይወት ያሰማልን፡፡

  • @EnateHiwete-hy8io
    @EnateHiwete-hy8io 5 місяців тому +1

    ሼር ኣድርጉ ክርስትያኖች ብዙሰው ይማርበታል ማንያውቃል ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን በዚህኃጢኣት ወድቀውብን ይሆናል እና መማሩ ኣይከፋም ።
    ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be 4 місяці тому +1

    የእኔን ህይወት ነው የተናገርሽው

  • @ሶልያናማርያም
    @ሶልያናማርያም 3 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሄር ሆይ ለንሰሀ ያብቃን 😭😭😭😭ጠፍተናል

  • @xhhdhdhdhdhdhdjjd9872
    @xhhdhdhdhdhdhdjjd9872 5 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ንህይወት ያሰማልን😢😢😢

  • @SisyKasa
    @SisyKasa 2 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @GechMJT
    @GechMJT 3 місяці тому

    ቃለ ህወሃት ያሰማልን

  • @edene5509
    @edene5509 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 3 місяці тому

    አቤቱ ይቅርበለኝ አቤቱምሀረኝ የኔሂወት😢😢😢😢

  • @tigistuchefero87
    @tigistuchefero87 7 місяців тому +3

    የካህኑ ምክር በቂ ነዉ
    ለሌላ ሃሳብ ሰጪዎች

  • @GhhgGgy-s7q
    @GhhgGgy-s7q 6 місяців тому

    Abatochahcen edmena tena,yestelen keber,yestelen egziabeher yemesgen ehetachen enamesegnalen berche,enateee ❤❤❤❤

  • @mashonrayo5314
    @mashonrayo5314 3 місяці тому

    እውነት ነው በዚህ ዘመን ይህን ችግር በብዝዎቻች ያለ ነው 😢😢😢

  • @DagmSera
    @DagmSera 3 місяці тому

    ካአለህይወት

  • @MelkamuBitew-rr6ye
    @MelkamuBitew-rr6ye 3 місяці тому

    Kale. Hewet Yasemalen

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 4 місяці тому

    መንፈሱ በፈቃዳችን አንዴ ስለ ገባ በፈቃዳችን የእግዚአብሔር እርዳታ እየጠየቅን ማስወገድ አለብን

  • @HabtamuTsegaye-g5f
    @HabtamuTsegaye-g5f 3 місяці тому +4

    እኔም የእህቴ ህይወት ነው የኖርኩት ትምህርት ሆኖኛል ግን ወደ ካሀን መሄድ ፍራዉ

  • @veracity8968
    @veracity8968 4 місяці тому

    አንደው አኝን አባት በምን አናግኛቸው ፡፡ አግዚያብሔር ያክብርልን ረጅም የተቀደሰ አድሜ አመኛለው፡፡ የዛሬው ትምህርት አምፈልገው ነበር፡፡ አባካቹ ስልክ ወይም ኢሜል አስቀምጡልን ፡፡

  • @BetelBayena-cq9jc
    @BetelBayena-cq9jc Місяць тому

    አረ እኔ እራሱ በዚ ፈተና ወድቃለው በህሊናዬ ስሰራም ስተኛም በቃ በማንኛውም ሰአት እሱን ነው የሚያሳስበኝ የአጋንት ፈተና ነው ብዬ ተቀበልኩት በዛላይ በስደት ላይ ነው የምኖረው የክርስቲያን ወገኖቼ በፀሎታቹ አስቡኝ ከዚ ፈተና እንዲያነፃኝ በትትና እለምናቹሀለው

  • @bimerbawoke7507
    @bimerbawoke7507 7 місяців тому +1

    ከዚህ ሱስ 50% ወጥተሻል በርቺ እህታችን ደግሞ ቤተ ክርስቲያን ትፈልግሻለሽ ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sagdr6269
    @sagdr6269 6 місяців тому +5

    እኔ ስደት ነኝ ንስሀ በሰልክ መግባት እፈልጋለሁ

    • @ኤሎሄ
      @ኤሎሄ 5 місяців тому

      ብቻል እንም እፈልጋለሁ

    • @lifeinworld8583
      @lifeinworld8583 3 місяці тому

      የት ሀገር ነሺ ካአባቶች እናገናኝሺ

  • @YemariamNegn-y8l
    @YemariamNegn-y8l 5 місяців тому +3

    እባክህን እኔንም እርዳኝ እባክህ

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 7 місяців тому +1

    የሁላችንም ችግር ነው😢 እሄ በዚህዘመን

  • @Seble7
    @Seble7 7 місяців тому +3

    ስልካቸው የታል በሌላ ጉዳይ የተጨነቀች ጓደኛ አለችኝ በስደት ስልካችሁን ስጡኝ

  • @BetelihemLekahin
    @BetelihemLekahin 2 місяці тому

    ስልክሽን ላኪልኝ እህቴ እናውራ

  • @ayewushmelse
    @ayewushmelse 3 місяці тому

    yasazenal

  • @Burtukan.ymariyam.21
    @Burtukan.ymariyam.21 2 місяці тому

    Enem.techegiral.Betseloti.Asibu😢😢😢😢😢😮😢😢

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    በእውነቴ እሔ ቻናል ማሳደግ አለብን
    እኔ tiktok በሚሊየን ተከታይ አሉኝ post አድርጌአለሁ ብዙ ወጣቶች እየተማሩበት ነው የት ቻናል ነው ብለው ነገርኳቸው 😊
    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ስለ እሴቶች አለባበስ ያስተምሩን ? በዚህ ዘመን የተቸገርንበት ሴቶች ለወንዶች ፈተና እየሆኑ ነው

  • @GjGu-q6r
    @GjGu-q6r 2 місяці тому

    ቃለህይወትያሠማልንአባታችንየሁላችንምችግርነዉበፀሎታችሁአስቡኝወለተገብረኤልብላችሁ

  • @Wenshattameru
    @Wenshattameru 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 4 місяці тому

    Yena enate egnen abate feligeshe agegnachwe betam yetekmushali

  • @FthawitAbrham-ji5tg
    @FthawitAbrham-ji5tg 2 місяці тому

    😢😢😢

  • @firewbekele4187
    @firewbekele4187 4 місяці тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላችሁ የተዋህዶ ሚድያ ማዕከልን አድራሻ ማግኘት ፈልጌ ነበር
    በአካል ለመምጣት
    አድራሻችሁ የት ነው ያለው,,,?

  • @አርሴማየማርያምልጂ
    @አርሴማየማርያምልጂ 2 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @HabtegerghishAmanuel
    @HabtegerghishAmanuel 7 місяців тому +1

    Esme halo liqe eytinager deqiq na ene ke tiliq abatachin gebire kidan indezi yilalu seitan negade na set 1nd nache yilalu

  • @naolbaissa1465
    @naolbaissa1465 7 місяців тому

    Egizabeher Yisixilen Abate Ehatachin ye hone sawu bezi yexaqa nbr Ke Gebra Sadom gar Andi mehonun siyawuq qurx qurx argo tawuwu Egzihaber yirdash

  • @Rcc-x8o
    @Rcc-x8o Місяць тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DasfffFsxcgghbb
    @DasfffFsxcgghbb 2 місяці тому

    😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @Mg-ke8yy
    @Mg-ke8yy 4 місяці тому

    Bemider laye ateyategna sew negne enani yereda amilake anichenim yerdashe ayezosh

  • @dawit3322555
    @dawit3322555 3 місяці тому

    እኔ እክቴ በኝህ ሰውዬ ምክር እንኮን አንቼ እኔም ተምሬበታለሁ። ስለዚህ ተስፍ እንዳትቆርጭ

  • @samsonibrahim6263
    @samsonibrahim6263 7 місяців тому +3

    ኦኬ ያለችበት ጥንውት በእዚህ አጋጣሚ እኔም በርከት ያሉ ሰዎችን እያማከርኩ መንሴውና መፍትሔውን እየሰጠዋቸው ሙሉ በሙሉ ተላቀዋል የብዙ ጊዜም ልምድና ስቃዩም ስለሚገባኝ እንዴት ላገኛት እችላለሁ ???? ሌላው የእምነት አባቶች እንኳን አጥጋቢ ምላሽ ላይሰጧት ይችላሉ በእንደዚህ አይነት ጥንውት ውስጥ ያሉ እውነታዎችን በቁጥር ጥቂት አባቶች ናቸው ለወጣቱ እየደረሱለት ያሉት የቴሌግራም channel አለ ይህን ጉዳይ ያለ ሀፍረት ለመገላገል ትምህርት የምሰጥበት እናም ታግኘኝ

    • @YemariamNegn-y8l
      @YemariamNegn-y8l 5 місяців тому

      አግዘኝ እባክህ

    • @ethioadis3585
      @ethioadis3585 Місяць тому

      ​@@YemariamNegn-y8lአንቺ ጎበዝ ልጅ ነሽ ምንም ተስፋ አትቁርጪ

  • @MartaGirma-z8m
    @MartaGirma-z8m 4 місяці тому +3

    ይሄን የፈፀመ በተክሊል መጋባት ይቻላልን

  • @HabtegerghishAmanuel
    @HabtegerghishAmanuel 7 місяців тому +2

    Gin gizu tinish kebe yale new silezih wanaw xolot na memesgen new mikinyatu diyabilos memesgen aywedim silezi hatat serteh memesgin sayhon egzabhier bezi mikinat wede nish liwesden new bilehe memasgen new

  • @bereketbiz
    @bereketbiz 3 місяці тому +1

    Kene Temaru wendemoch, ehetoch. ene be pornography suse weste ke 15 amete belaye koyechalewe. bezemuteme lebezu gize koyechalehu. neseha gebeche, be tsome, be tselot , besegdete beretahu. beteleye 'Temherte Heboate' yemil tselot kezemut lemedane yeredal. keza hulu fetena weteche ahune kedus kurban mekebel kejemerku 3 amete alfognale. yezemute hasabame mulu lemulu teftwal malete yechalale. teneshe newe yekerew. yehene hulu yemiyaregewe gene zarena ayneteila selehone bertetachu tewagu.

  • @Tslatzemusie
    @Tslatzemusie 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @fetarieyegn
    @fetarieyegn 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢