በቀን 250 ሺ ብር በወር በሚሊዮን ብር ሚያስገኘው ማሽን ላሳያችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 216

  • @Furut-l6j
    @Furut-l6j 22 дні тому +12

    አንተ እስካለህ ድረስ እውቀትህን ትሰጠናለህ ኑሩልን ተባረክ

  • @FafiTube-xv6up
    @FafiTube-xv6up 21 день тому +9

    ወንድማችን አሏህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ በድንህም በዱንያህም አሏህ ውጤታማ ያድርግህ ያረብ ወሏሂ በጣም ነው ያማደንቅህ ሁሉም በሚባል ደረጃ አረብ ሀገር ላለነው ከኢትዮጲያ ተስፋ እንድንቆርጥ የሚያደር ነገር ነው የሚነግሩን የሚያሳዩን አንተ ግን ትለያለህ ተስፋችንን ነው ያለመለምከው ከክፉ ነገር ሁሉ አሏህ ይጠብቅህ መልካሙን ሁሉ አሏህ ይስጥህ አቦ

  • @Merhaba-xj3sn
    @Merhaba-xj3sn 20 днів тому +5

    የመልካምነትህ ማረጋገጫ ከዚህ በፊት ሚስጥራዊ የሆኑ የተለያዩ የስራ አይነቶችን ስላሳየኸን መልካም ነህ ፤ ስለ እውነት መልካም ሰው ነህ ፤ ✅✅✅

  • @ESHETUYILMA-km2pc
    @ESHETUYILMA-km2pc 22 дні тому +5

    ሀብትሽ ፡ ሰዎች ፡ በሥራ ፡ ማደግና ሌሎች ፡መትረፍ ፡ የሚያሰችልን ፡ ሥራ ፡አዘጋጅቶ ፡ማቅረብ ፡ መታደል ፡ ነውና በርታ !!

  • @ababufentaye9026
    @ababufentaye9026 19 днів тому +2

    አብርሽ የስራ ሰው!! በርታ : በተመሳሳይ የወርቅ መፈለጊያ ማሽኖችንም በየ ዓይነቱ ለማቅረብ ብትሞክርልን ወንድማችን!! በተረፈ በርታ አይዞህ!!

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 20 днів тому +2

    ❤❤❤ልዩ ሰው ነህ አላህ ዘርህን ይባረክልህ ማሰብህ ለራሱ በቂየ ነው

  • @DesalgnKefle
    @DesalgnKefle 22 дні тому +4

    ጥሩመረጃ በርታልን
    እኗመሠግኗለን

  • @Mihretbayissa
    @Mihretbayissa 22 дні тому +2

    አንተ ትለያለክ ወንድሜ 👌 ተባረክ አሁንም ቀናነትህን ይጨምርልክ 🙏🙏🙏

  • @NagakoGofta
    @NagakoGofta 21 день тому +1

    በጣም ጥሩ ነጠር ነው ተሰፋን ያጭራል።በርታ።

  • @zemzemyesuf2297
    @zemzemyesuf2297 22 дні тому +10

    መሻአላህ ሺ አመት ኑር ቀና ልብ ያለው ሰው ሁልግዜየ በደስታ ይኖራል ከገዘቡም በላይ ኢትዮ የውሀ ችግር ካላቀቅካት ከዚህ የበለጥ ደስታ የለም ካላገባህ አግባና ውለድ እካተው ቅን ልብ ያላቸው እደሚሆኑ አልጠራጠርም !!!!!!!

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  22 дні тому

      Thanks

    • @HabibaSaeid-d2g
      @HabibaSaeid-d2g 14 днів тому

      ወንድሜ የከርሰ ምድር ውሃ ማስወጣት እፈልጋለሁ ምታቀው ሰው ከለ ቁጥራቸውን ብትሰጠኝ ​@@የስራሰውbusinessman

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 9 днів тому +1

      እናመሠግናለን ማሽኑስንትብርድረስይገኛል ስልጠናየትምርት ደረጃ ይጠይቃልዴ የትይገኛልማሽኑ ዋሥትናስአለው አድራሻአስቀምደዠጤልን

    • @lubabaasfaw846
      @lubabaasfaw846 9 днів тому

      ወጩስ እንደትነው ኪሳራው

  • @Worka21Tegegn
    @Worka21Tegegn 10 днів тому +1

    ቅን ሰው ነሕ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @alemgereziher1544
    @alemgereziher1544 22 дні тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ መልካም ሰው

  • @abertina9066
    @abertina9066 16 днів тому

    God always great coz he gives us such hero people like you. Thank you .

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 15 днів тому

    እዴው የተባርህክ ሰው ዘምህንህ ይባረክ የኔ ወድም❤❤❤

  • @nureinmardadi2607
    @nureinmardadi2607 19 днів тому +1

    Masha Allah your good man go ahead

  • @mogasstat1162
    @mogasstat1162 21 день тому +2

    love you and your idea every and forever berta

  • @alialax4188
    @alialax4188 21 день тому +1

    ማሻ አላህ አለይክ ጀግና ነህ በርታ አላህ ይርዳህ

  • @ZuzuMosa
    @ZuzuMosa 22 дні тому +2

    በርታ ሀብትሸችን

  • @Mekonen-dt3mm
    @Mekonen-dt3mm 21 день тому +1

    We will buy it soon. 🎉

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 22 дні тому +1

    በጣም እምፈልገዉ ነገር ስለሆነ ሰምቼ ልጨርስና

  • @Zebiba2
    @Zebiba2 22 дні тому +3

    እናመሰግናል የኛ ጀግና

  • @EeEe-lj1gb
    @EeEe-lj1gb 21 день тому +1

    አሪፍ ቻስ በርታወዲም

  • @kiwenfetene7903
    @kiwenfetene7903 21 день тому

    ወንድማችን እናመሰግናለን ሰለ ምትሰጠን ኢንፎርሜሽን ተሰፋ ቆርጨ ነበር ግን አሁን ተስፋ አለኝ 👍👍👍👍👍👍

  • @AtsdeTesifaye
    @AtsdeTesifaye 22 дні тому +2

    ዘመንህ፡ይባረክ፡

  • @TaguTsfai
    @TaguTsfai 21 день тому +2

    ወንድሜዘመንህይባረክ❤❤❤

  • @kebenaseketa652
    @kebenaseketa652 21 день тому +1

    Thank you, Habtish, you are really good, man, not only a businessman! Can you please do a video on minerals specifically gold detector and how it works easily? Thanks

  • @AdemMohammed-c9m
    @AdemMohammed-c9m 18 днів тому +1

    Mashallah Habtesh Allah yechmerleh

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 17 днів тому

    Adventing your Business

  • @nebiatharbutube4300
    @nebiatharbutube4300 22 дні тому +1

    Habtsh allah ybark ene smeta tmeremrlgnaleh

  • @saeedanssi1250
    @saeedanssi1250 19 днів тому +1

    MashAllah Allah bless you my brother

  • @AlazarALemushalom-hz4gq
    @AlazarALemushalom-hz4gq 22 дні тому +3

    ኢትዮጵያ የአመቱ በጎ ሰዉ ከሸለመች ላንተ ነዉ !

  • @dejenetube5338
    @dejenetube5338 22 дні тому +4

    ሀብትሽ ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @tiamarakazias5556
    @tiamarakazias5556 18 днів тому +2

    Enamesegnalen wagaw snt new

  • @eleltah6555
    @eleltah6555 22 дні тому +2

    Tebarek

  • @JemalAsrar-l3r
    @JemalAsrar-l3r 21 день тому +3

    ወድ ሀብትሽ የምትሠራው ሁሉ ድንቅ ነው (ሀገርና ወገን ወዳድነት )ነው እናመሠግናለን በርታ
    እኔ ደግሞ የምፈልገው ትንሿን የእርሻ ማረሻ ትራክተር አሁን ያለበትን ዋጋና ምን ያክ ጥንካሬ እንዳላት ቪድዮ ብትሠራልን እና መሠግናለን

  • @TsegshWedigesei
    @TsegshWedigesei 19 днів тому +1

    ኣመሰግናለሁ

  • @AbdurahmanAwol-z8h
    @AbdurahmanAwol-z8h 21 день тому +1

    Mashallah Berta bro.

  • @Am21921
    @Am21921 11 днів тому +2

    tell us the price

  • @HazebAdem-yd8qz
    @HazebAdem-yd8qz 22 дні тому +1

    Very nice

  • @GaniGani-c7l
    @GaniGani-c7l 22 дні тому +1

    Wadime enem efaligalew ❤

  • @ElsabetZerihun
    @ElsabetZerihun 20 днів тому +2

    እቃውንመግዛት እችላለው ነገር ግን የሚሰሩ ሰራተኞች እፈልጋለው [የሚያስተምረኝ እፈልጋለው] ሀብትሽ በውስጥ አዋራኝ

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 22 дні тому +3

    በርታ ወንድማችን ከፈጣሪ በታች ተስፋችን ኣንተ ነክ❤❤❤

  • @fetuahmed2308
    @fetuahmed2308 22 дні тому +5

    ስንት ብር እንደሚሸጥ አልነገርከንም

  • @SISOMud
    @SISOMud 18 днів тому +1

    Masha Allah ❤Price..???

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 13 днів тому +1

    ለመልካምነትህ በጣም እናመሠግናለን ስት ነው ማሽኑ ወድም??

  • @wubeshetkassaye3254
    @wubeshetkassaye3254 21 день тому +1

    እግዚአብሔር ይሰጥህ

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj 21 день тому +1

    ሀብትሽአላህይጠብቅህ

  • @mengstuzelealem2055
    @mengstuzelealem2055 16 днів тому +1

    እስኪ ኮርጅናል የወርቀ መጠቆሚያ ማሽን አሳየን በናትህ የወርቅ መጠቆሚያ እባክህ መመርመሪያ እፈልጋለሁ

  • @KorentiHailu-q2s
    @KorentiHailu-q2s 21 день тому +2

    ዋጋውን ግለጽልን፤ለመግዛት የአቅም መመዘኛ ይሆናል።

  • @gutagalmecha5099
    @gutagalmecha5099 21 день тому +1

    How much is price of detect water?

  • @HabiteFike
    @HabiteFike 13 днів тому +1

    Selam wondme, indet neh? Sle water detector mereja mteykewu nebergn. Yhm ye water detector lemegzat felgewu waga na keyet magagnt indemchl indtnegrgn nebere. Yalhubet kflager newuna keyet megzat ichlalo?

  • @nureinmardadi2607
    @nureinmardadi2607 19 днів тому +1

    Lamera nd bireta birt tubowoch asmechiwoch silk lakilign thank you

  • @mikiyasejeta7367
    @mikiyasejeta7367 22 дні тому +1

    አሁን ደዉላለው bro👍

  • @AsterTafese-t1d
    @AsterTafese-t1d 21 день тому +1

    Wondime benati andi full besit inde migeza video seralin

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 22 дні тому +2

    ከመጀመርያ እስከ መጨረሳ አደመጥኩህ የማሽኑ ዋጋ ግን አልተናገርክም የዝህ ማሽን ዋጋ ነዉ 950 ሺ ያልከዉ ወይስ ለላ ማሽን እኔ ቡዙ ቦታ ስላለኝ ዋጋዉን በደምብ ንገረን ወድማችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @زمزمنرييممعل
    @زمزمنرييممعل 22 дні тому +3

    የትነው የሚገኛው

  • @AlamuDuguno
    @AlamuDuguno 19 днів тому +2

    ሰልክህን እና ሰንት ይሁን ዋጋው ወንድሜ ?

  • @JemalHassen-jl8ei
    @JemalHassen-jl8ei 21 день тому +3

    አጠቃቀሙ በተግባር ብታሳየን ይበልጥ እንረዳው ነበር እውነት ለመናገር ምንም አልገባኝም

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  21 день тому

      ኢንሻአላህ

    • @MedanBeimnet
      @MedanBeimnet 20 днів тому

      @@JemalHassen-jl8ei 015am
      you tube ግባና Water detector ብለህ Search አድርግ :: ቀላል ነው

  • @DaveMg-j8e
    @DaveMg-j8e 22 дні тому +1

    Habtish mini tractor yet yegegnal ? pls mereja kaleh.

  • @BealNeneh
    @BealNeneh 15 днів тому

    Woooow❤

  • @ኢክራምየነስሪቀብራራ

    ወንድም እስኪባረኝ በአላህ ስሊም ባትሆንአጨክንም ብዬ ነው ምን መሰለህ ከ አ አ 127 ኪሎትር የምትገኝ ገራማ ሰፈር
    መስጂድ ስላልነበራቸው ከጓደኞቼጋ አሰተን ነበር ግን ውሀ ጠፋ አቅሙ የለኝ በምችለው ብታግዘኝ ከፈጣሪ ታገኘዋለህ አከባቢው የሀ ችግርም በጣም ሰፊነው ውሀ ለማግኘት ሰአታት ጉዘው ነው የሚያገኙት አላህዬ አቅም ስጠኝ ወይ አኸለል ኸይር ላክላቸው

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 19 днів тому +1

    1:55 እኔም እያልኩኝ ነበር አሁን

  • @solomonyacob741
    @solomonyacob741 22 дні тому +4

    ዋጋ

  • @ayenulumaye3387
    @ayenulumaye3387 22 дні тому +2

    እስኪ ወድሜ አድ ሰው ስራ አስጀምርርልኝ ገዘብአለው ግን የሚሰራው ነገር ገራ ገባው በአካል ሌገኝህ ይፈልጋል

  • @Mediuuuu
    @Mediuuuu 8 днів тому +1

    የብየዳ ማሸን ገዝቶ ማከራየት ይሻላልወይስ ሥራ ቢሰራበት ማለቴ ሱቅ ምናምን የትኛው አዋጭ ነው ከመቶ ሽ በላይ ነው አሉ እውነት ነው በናትህ መልስልኝ ከቻልክ

  • @FenetHailu-ww8si
    @FenetHailu-ww8si 21 день тому +1

    በቀጣይ የመኪና እና የቤት ቁልፍ ቀረፃ ላይ ስልጠና እና ማሽን ላይ ለመስራት ብትሞክር

  • @kahsaygebre1450
    @kahsaygebre1450 16 днів тому

    ❤! Sle metal detectors (Gold) eskisraln !

  • @HadraWale-l7s
    @HadraWale-l7s 22 дні тому +1

    Allah ychemrlh

  • @Nuraseidseid
    @Nuraseidseid 9 днів тому +1

    ስልክ ቁጥርህን የት ነው ይምናገኝው

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 22 дні тому +1

    በድጋሜ ደጋግሜ ሃብትሽ የስራሰውን ላመሰግን እፈልጋለሁ ተባረክረጅም እድሜና ጤናን ይስጥህ እያልኩ
    የwater detecting machineዋጋውን ብትነግርን?

    • @CygcYffyxg
      @CygcYffyxg 12 днів тому

      የኔም ጥያቄ ነዉ

  • @getachewmognnet6373
    @getachewmognnet6373 21 день тому +1

    Berta,waga snt new efelgalehu

  • @RakRa-y2v
    @RakRa-y2v 22 дні тому +2

    ጎንደር አካባቢ ሄደው ይቆፍራሉ ወይ 50 ሜትር ስንት ይቆፍራሉ ጨርሰው ሊያስረክቡን

  • @MarymeMahmed
    @MarymeMahmed 22 дні тому +3

    ማሽኑ ስት ነው የሚገዛው

  • @SarahHome-s1i
    @SarahHome-s1i 22 дні тому +1

    bro❤

  • @adamboss5628
    @adamboss5628 19 днів тому +1

    How much ???

  • @BirukKelilew
    @BirukKelilew 22 дні тому +1

    Hi habtshe wagawen alenegerkenem

  • @አልሀምዱሊላ-ኸ2የ
    @አልሀምዱሊላ-ኸ2የ 12 днів тому +2

    አባቴ ጫት አለው ጀግና ገበሬ ነው እባክህ ገዝተህ ላክልኝ

  • @kasahunniguse2061
    @kasahunniguse2061 22 дні тому +4

    መሽኑን መግዛት እፈልጋለ ሰንት ነው ወጋው ? እነዴትስ ነው የማገኘው ሃብትሽ ወንደሜ?

  • @almazamsalu5481
    @almazamsalu5481 22 дні тому +3

    በርታ ሃፍትሽ እናመሰግናለን
    ከተቻለ ግን ዋጋውን ብናውቅ

  • @NaeemaImam-tp9fp
    @NaeemaImam-tp9fp 20 днів тому +1

    ግን ማገኘት እፈልጋለሁ በስልክም ቢሆን የምታሳየውን ሁሉ ቦታው መጀመሪያ መሰልጠን እፈልጋለሁ

  • @wubeshet199
    @wubeshet199 20 днів тому +1

    ሀብትሽ እናመሰግናለን ለመረጃህ አንድ ጥያቄ አለኝ ባክህን አለት ድንጋይ በሆነ ቦታ ላይ ማስቆፈርና ውሃ ማውጣት ይቻላል?

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sarahbiruk2574
    @sarahbiruk2574 10 днів тому +1

    የራስ ቤት መኖር አለበት አይደል ሀብትሺ

  • @AkAk-vj3pj
    @AkAk-vj3pj 21 день тому +1

    እስኪስራ ፍጠርልኚ የአረብ አገር ምርርነውያለኚ

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 19 днів тому +2

    ሰላም ሀብትሽ የጣልያን ወይም የጀርመን ይዘን ብንመጣ እስከ ስንት ይሸጥልናል??

    • @DawitSirahbizu
      @DawitSirahbizu 18 днів тому

      እሱ የሚያቀርበው ወይም አላማው ሰውን ለመርዳት ነው አንተም እላፊ ትርፍ ሳትፈልግ በቅንነት ለሰዎች ማቅረብ ትችላለህ ከብር በላይ ሰውን መጥቀም ስለሚበልጥ ነው ቅን መሆን

    • @samsongetachew7647
      @samsongetachew7647 17 днів тому

      @DawitSirahbizu ትክክል ብለሀል ወንድሜ እኔም ሀብትሽን follow ከማደርግባቸው ምክንያቶች አንዱ በቅንነት መስራት የሚለው እሳቤው ስለሚገዛኝ ነው። እላፊ መጠየቅ በአይምሮዬም የለም እኔም ሳልጎዳ በተመጣጣኝ ዋጋ ማቅረብና ስራውም እቃውም በሰዎች ዘንድ ተወዶ መቀጠል ነው የምፈገው!

  • @Famlex9
    @Famlex9 19 днів тому +1

    Price

  • @MussaGudata
    @MussaGudata 22 дні тому +1

    Ye wark mefelagiya yelem

  • @addisumelese3064
    @addisumelese3064 20 годин тому

    ሃብትሼ ።።ውስጥ ያሉ እቃዎች በዝርዝር ብትነግረን ።።ገመዶቹ እርዝመታቸው ,ባትሪው ቮልቴጁ,

  • @oumer9023
    @oumer9023 22 дні тому +2

    ዋጋዉ ስትነዉ በአላህ ንገረኝ ሀቢቢ

  • @einebazeinba1280
    @einebazeinba1280 День тому

    ውሀ ለማስቆፍር ስንት ይፍጀል ንገርኝ ቀላል ከሆነ ሁለት ቦታ ማስቆፍር እፍልጋለሁ

  • @AminaAhmed-w6n
    @AminaAhmed-w6n 21 день тому +1

    ገዝተቹ መስራ የጀመራቹ ከለቹ ስልክ አስቀሚጡልኝ ዉሃ መስቆፈሪ እፈልገለዉ

  • @JemilaSeid-m6e
    @JemilaSeid-m6e 22 дні тому +2

    ዋጋው ስንት ነው ሀብትሽዪ እኔ ስራውን መሰልጠን እፈልጋለው ወንድሜጋ ሁኜ ብሰራ ምኞቴ ነው ዋጋውን ኢንፎርም አርገን ወንድማችን

  • @afrofither6102
    @afrofither6102 22 дні тому +2

    Ene alyen biyehe neber gin yemikerayi sewu or machineriwun metekem yemichil kale be percent mesrat enchilalen

    • @የስራሰውbusinessman
      @የስራሰውbusinessman  22 дні тому

      እኔ በፐርሰንት የምሰራ አደለሁም ደውለህ ማሳወቅና መስራት እንጅ ቤት ቁጭ አርገህ አልሰራሁም ምን ይሰራል

    • @tri-ju1sy
      @tri-ju1sy 21 день тому

      አባ የት አከባቢ ነህ እኔ ጋር መስራት እንችላለን? ??

  • @saramulugeta4258
    @saramulugeta4258 16 днів тому

    ዋጋው ሥንት ነዉ ብሠራ ደስ ይለኛል

  • @MinyichilYibeltal
    @MinyichilYibeltal 20 днів тому +1

    ስንት ብር ነው እሚሸጥ

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 19 днів тому +1

    ወላሂ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ ግን ሀገሬ ስገባ ምን መስራት እንዳለብኝ እንደገጠር ነዋሪነት ግራ ግብት ብሎኛል ግን ሱቅ መስራት ስጠላ ምክንያቱም አክሳሪ ነው

  • @yegatube1258
    @yegatube1258 21 день тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 22 дні тому +1

    የማሽኑ ዋጋ ለመግዛት ስንት ነዉ ? ወንድማችን እናመሰግናለን ።

  • @besufikadtamene7646
    @besufikadtamene7646 17 днів тому

    እየሰራህበት አሳየን

  • @aklilubelete1118
    @aklilubelete1118 21 день тому +1

    ሀብትሸ ሁልግዜም ወንድማችን