"በቡሄ ትዝታ ቅዳሜና እሁዶች ስቱድዮውን በሆያሆዬ አቀለጡት" //እሁድን በኢቢኤስ//

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 351

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 місяці тому +60

    ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ የሔቨንን እናት አላህ ያጽናት የልጅ ሀዘን ከባድ ነው ለዛውም ደሞ አሟሟቷን ሲያስቡት ለጆሮ የሚሰቀጥጥ ህመሟን ስቃዩዋን አሟሟቷን ሲያስቡት ለወላጆቿ ይከብዳል አላህ ፍትህ ያሰጣቸው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @sofyarased
    @sofyarased 2 місяці тому +120

    አረ ኢቢኤሶች ፊትህ ለፌቨን ፍትትትትትትትህህህህህህህህህህ

    • @Laila-d3b
      @Laila-d3b 2 місяці тому +1

      አልሰሙመሰለኝ የተፈጠረውን ነገር😢😢😢😢😢

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 місяці тому +62

    ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @SenduGazehgn
    @SenduGazehgn 2 місяці тому +73

    የገደላት ይገደል!
    ፍትህ ለጨቅላዋ ሄቨን!😭😭😭😭

  • @SalinaSalit-yb1ub
    @SalinaSalit-yb1ub 2 місяці тому +18

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን የኛ አዝናኞች እውነት በአል ሲመጣ እናንተን ነው ማዬት ደስ ትላላችሁ ደግሞ ስትሞጋገሡ ታምራላችሁ ለአመቱ በሠላም ያድርሣችሁ አሜን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 місяці тому +11

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን ደስ ትለለችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaa4738
    @hawaa4738 2 місяці тому +43

    ፍትህ ለሚጣየ ፍትህ ለናቷ

  • @RahelZewedu
    @RahelZewedu 2 місяці тому +31

    ኸረ ኢቢኤሶች ፍትህ ለፌቨን በሉላት የእናቷን እንባ አብሱ ፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍትህ

    • @AYALNESHADISU
      @AYALNESHADISU 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😮

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 2 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪🤝🤝🤝🤝👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞❣️👍👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌👌

    • @MsPinke-u4r
      @MsPinke-u4r 2 місяці тому

      😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 місяці тому +21

    ይገርማል😢😢😢 አዱያለቅሳል አዱ ይጨፍራ😢😢😢

  • @ጒጒጒ
    @ጒጒጒ 2 місяці тому +19

    ፍትህህህህህህህ ለልጆቻችን ተዉ ኢቢሎች ተዉ ሁላቹህም ወላች ናቹህ ነገ የሁሉንም ቤት ያኳኳል አይቀርላቹህም

  • @ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው

    ልጅነቴ ትዝ አለኝ ሙልሙል ዳቦ በኮባ ተጠቅልሎ የሚጋገረው በቡሄ ግዜ 🎉🎉🎉 Happy Holiday .

  • @alemi2929
    @alemi2929 2 місяці тому +21

    ኢቢኤስ እስኪ በፈጠራቹህ የሆነ ነገር አድርጉ ከጭፈራ ከፊልምና ከቀልድ ውጡና #ለፊቭን ድምፅ እንሁን እባካቹህ

  • @SHISHIGBELETE
    @SHISHIGBELETE 2 місяці тому +16

    ፋትህ ለ ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኢቢኤሶች ድምፅ ሁኑልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @YasinAdem-k8y
    @YasinAdem-k8y 2 місяці тому +22

    ፍትህ ለሄቨን ጭፈራው ይቆይ

  • @eyerusewondsen
    @eyerusewondsen 2 місяці тому +6

    ለአመቱ በሰላም ያድርሳችሁ አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Letushtigray
    @Letushtigray 2 місяці тому +20

    ፊትህ ለሄቨን ህፃን😭😭😭🖤

  • @Ethopia22
    @Ethopia22 2 місяці тому +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤

  • @makimimi3650
    @makimimi3650 2 місяці тому +5

    ፍትሕ ፍትሕ ለህጻን በቬፈን

  • @LailaLaila-o9c
    @LailaLaila-o9c 2 місяці тому +6

    ትንሱ ፖክሲተኖችን መሲለሀል ከከከከ ዮን አብርሺ እነ ዘሌ ሰይንቶችን መሲለቹ ከከከከከከከከ ፍትህ ለህፀን ሄቨን እኘ የመደም ቅመሞች ልጆቸችንን ትተን የተሰደዲነዉ እነቶች በጠም እየፈረን ነዉ ሰቀቀን ዉሲጥ ነን ህፀነት በአሰቀቅ ሁኔተ ሲገደሉ ሲንሰማ የመነል ፍትህ ፍትህ ለህፀነቶች

  • @fkcjf5307
    @fkcjf5307 2 місяці тому +3

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ዸ9ገ
    @ወለተኪዳን-ዸ9ገ 2 місяці тому +4

    ወየ አለባበሳቹ ውበታቹ ስታምሮ እንኳን አደረሳቹ❤❤❤❤

  • @elafelaf2010
    @elafelaf2010 2 місяці тому +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በግፍ ተደፍራለሞተች ሆሌን ፍትህ ህግ ይጠብቅልን ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hiwotalemayehu4492
    @hiwotalemayehu4492 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን EBS❤

  • @ሀበሻዋ-123
    @ሀበሻዋ-123 2 місяці тому +1

    አብርሽ እንድህ አይመሥለኝም ነበር ቃጠሎላይ እና እዚህ ላይ ነዉ በደምብ ያየሁህ በርታ ሁላችሁም ታምራላችሁ አይለያያችሁ ፍትህ ለሄቨን

  • @belaynesd5868
    @belaynesd5868 2 місяці тому +1

    ዘወትር ደሳልኝ ይለያል በጣም ያደምቃል በሁሉም ነገር ደስትላላችሁ ሁላችሁም ebsች

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Місяць тому

    ደስ ስትሉ አላህ ይጠብቃችሁ ባአሉ እኔን ባይወክልም ፍቅራችሁ❤❤❤

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 місяці тому +4

    ፍቅራችሁ ደስስ ዪላል አዪለያችሁ ምርጧች

  • @fatumaebrahim-ke2wl
    @fatumaebrahim-ke2wl 2 місяці тому +2

    እዛ ማዶ አንድ ደስታ እዝህማዶ አንድ ደስታ የኔማ ዮኒ የኔ ሳቂታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aster.youtube2859
    @aster.youtube2859 2 місяці тому +5

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሔቨን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 2 місяці тому +5

    ፍትህ ለሔቨን ፍትህ ፍትህ የሔቨንን እናት እናት

  • @chuchuteshal8363
    @chuchuteshal8363 2 місяці тому +8

    የትሳደቡ ሰወች ቅናት ነው

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p 2 місяці тому +6

    ከድብዳቡ የልብሱ ከልብሱ የጫማው በጣም ደስ ይላል ግን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለፌቨን እንበል ሁላችንም ኢቤሶች እናንተም ዝም አትበሉ ድምፃችሁን አሰሙ

  • @RajanR-v6q
    @RajanR-v6q 2 місяці тому +5

    ፍትህ ለምን ዝም አላችሁ ጉደ 😢😢😢😢

  • @ዙወይላህ
    @ዙወይላህ 2 місяці тому +5

    ፈትህ ለሔቨን
    ፈትህ ለሔቨን
    ፈትህ ለሔቨን

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 місяці тому +16

    ወይ አለባበስ ለካም ልብስ ነው የሰውን ልጅ የከታም የገጠርም የሚያደርገው ይገርማል ቁምጣው ስንት ሜትር ይሆን😂😂😂😂ይመቻችሁ❤❤❤

  • @hlemaNgest
    @hlemaNgest 2 місяці тому

    እኳን አደረሳችሁ ላመቱ ያድርሰን ደስይላል እውነት ባህላችንን መርሳት የለብንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @SIMENGYEMATA
    @SIMENGYEMATA 2 місяці тому +4

    ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን

  • @መሬም-ሠ3ወ
    @መሬም-ሠ3ወ 2 місяці тому +1

    በጣም ነው ያማርባችሁ ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @itsmer6605
    @itsmer6605 2 місяці тому

    Thank you guys, for remind us our holiday Buhee, Egzyabeher yakberachu ayleyachu ❤❤❤❤❤

  • @meseretnigusu5662
    @meseretnigusu5662 2 місяці тому +1

    እኳን አደረሰችሆ E b c ች 🎉

  • @themobshop7930
    @themobshop7930 2 місяці тому +14

    ፍትህ ላሄቨን የጭፋራ ጌዜ አየደለም የናቴ ልጆ አትማስልም 😢😢😢

    • @Saratube-is4bz
      @Saratube-is4bz 2 місяці тому

      😍🌹🌹🌹😍😘🥰🥰

    • @habtamamimi3851
      @habtamamimi3851 2 місяці тому +2

      ጭፈራ ሳይሆን ሆያ ሆዬ ነው ደብረ ታቦር ነው ካላወቅሽ

  • @buzobuzo152
    @buzobuzo152 2 місяці тому +6

    አቤት እግር እና ቁምጣ 😂🤣. ለዓመቱ ያድርሰን ሃገራችን ሰላም አድርጎ 🙏

    • @EyaelNegese
      @EyaelNegese 2 місяці тому +1

      😂😅😅😅😅😅

  • @zgetahun
    @zgetahun 2 місяці тому +1

    So much fun to watch you all...

  • @myid3157
    @myid3157 2 місяці тому +1

    በፈጠራችሁ ፍትህ ለሄቨን እናት

  • @Ethopia22
    @Ethopia22 2 місяці тому

    ዋው ሰታምሩ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @MonaayalewuAyayalewu
    @MonaayalewuAyayalewu 2 місяці тому

    ግንኮ ሳያዝኑ ቀርተው ሳይሆን ለቬበን ያው አመትባሉን አስመልክተው ስራቸውም ስለሆነ ነው እደኢቢኤስ ለተጎዱት የሚደርስ የለም እሚሳደብ ኮሜት ስላየሁ ነው ሶሪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sadasiraj-ib4zo
    @sadasiraj-ib4zo 2 місяці тому +2

    ይህ ቪዲዮ ከተቀረፀ የቆየ ነው ማለትም የሄቨን ዜና ከመሰማቱ በፊት

  • @HanaTsegaye-t7i
    @HanaTsegaye-t7i 2 місяці тому

    ፍትሕ ለሔቨን ፅናትን ይስጥሽ እናት መከራሽ

  • @NajatNajat-y1b
    @NajatNajat-y1b 2 місяці тому +3

    አዱቤት ሢለቀሥ አዱቤት ሠርግ ነው አሉ ፍትህ ለሄቨን ጭፈራው ይቆያችሁ

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 2 місяці тому

    በጣም ናው ያማርባችሁ ዋውው❤❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 місяці тому +1

    አንድ ቦታ ሀዘን አንድ ቦታ ደስታ አይ ይቺ አለም የእፃን፡ፎቨን፡ጉዳይ፡ያንገበገባቹ😢😢😢

  • @yeshihabte3514
    @yeshihabte3514 2 місяці тому +1

    ኢ ቢ ኤሶች እንካን አደረሳችሁ ለቡሄ ።ፍትህ ለህፃን ፌቨን አርጉልን ድምፅ ሁኑልን

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 місяці тому +1

    ኢቢኤሶች ፍትህ ለህፅን ህቨን ድምፅ እንሁነት

  • @BiituMoraal
    @BiituMoraal 2 місяці тому +2

    ፍትሕ ለሄቨን😢😢😢😢

  • @Almaz2024-c9p
    @Almaz2024-c9p 2 місяці тому +8

    ስታሰጠሉ የምር 😢😢
    ፍትህ ለቪቤን😭😭😭

  • @user-meryem172
    @user-meryem172 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለጨቅላዋ ሄቨን😢😢

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 2 місяці тому

    ❤❤❤❤እኮን አብሮ አደረሰን ደስትሉ 😂😂😂ምነው በዳድ

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 2 місяці тому

    ዋው ፈታ ነው ያደረጋቹኝ

  • @MeremaMohammed-r1p
    @MeremaMohammed-r1p 2 місяці тому +2

    የዘንድሮው ቡሄ የለቅሶ ነው ፍትህ ለሄቬን😢😢😢😢😢

  • @SelamKiros-z1l
    @SelamKiros-z1l 2 місяці тому +3

    ፍትህ ለ ሄቨን ፋትህ

  • @MiheretZenebe-ew9nw
    @MiheretZenebe-ew9nw 2 місяці тому +2

    #ለፊቭን ድምፅ እንሁን እባካቹህ

  • @EkramTeshome-bz7cq
    @EkramTeshome-bz7cq 2 місяці тому

    ሰይፍየ ተለየህ የኛምርጥ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 місяці тому

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ😢😢

  • @fhgdjdjgf7310
    @fhgdjdjgf7310 2 місяці тому +2

    አስፊቲን ያስታወስ እፍፍፍ😢😢😢😢ሞት በቃ እንድህ ነው😢😢😢😢😢😢ebs❤❤❤❤❤

  • @itsmydam5935
    @itsmydam5935 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለህፃን ሔቨን ደስታችን ጠፍቷል እባካችሁ ዝምአትበሉ

  • @ועח
    @ועח 2 місяці тому +1

    ፍትህ በግፍ ስለተገደለችው ህጻን 😭😭😭💔💔🇪🇷

  • @SaraAwal-r8h
    @SaraAwal-r8h 2 місяці тому +3

    እርተነሶ ደህና ባክስታኔ ነውእምመስለው

  • @FrehiwotAraya-y2z
    @FrehiwotAraya-y2z 2 місяці тому

    ሀሳባችሁ ማዝናናታችሁ ጥሩ ነው ግን ጣቢያው ብዙ ተመልካች ያለው እንደመሆኑ ትክክለኛውን አከባበሩን ለማስተላለፍ ብትሞክሩ መልካም ነበር ።

  • @A05sSams
    @A05sSams 2 місяці тому +3

    ኸረ ፍትህ ተዉው

  • @tamratagana3589
    @tamratagana3589 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለፌበን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😅😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢

  • @tigistseyou8314
    @tigistseyou8314 2 місяці тому

    እኳን አደረሳችሁ

  • @alemi2929
    @alemi2929 2 місяці тому +2

    አዲስ አመት የለም ቡሔ የለም ጭፈራ የለም ሀገር ሰላም ሳይሆን እናንተን ስናይ እኮ ምንም ያላገኛት ፀጥታ የሰፈረባት ኢትዮጵያ ነው የምትመስለው #ፍትህ #ለፊበን እና ለካ ገታ #ተመርጠው #ለሚገደሉት ንፁሃን ህዝብ

  • @اماحمدةلمشهظ
    @اماحمدةلمشهظ 2 місяці тому +9

    እናንተ ብቻ ኑሩልን ❤❤❤❤ከናንተ ውጪ ወደ ውጪ ❤❤❤❤

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 місяці тому

    ፍትህህህህ ፍትህ 😢😢😢😢😢 በግፍ ለተገደለችብን ሕፃን ሄቨን 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ

    ምቀኛችው ይርገፍ የእኔ ውዶች ebs የእኔ አደኛ ምርጫዎቼ ናቸው ኑሩልኝ ምቀኛችው ይርገፍ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @eyerusewondsen
      @eyerusewondsen 2 місяці тому

      አሜን❤❤❤❤❤❤

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 місяці тому

      😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un 2 місяці тому

    ፍትህ ለዝች ህፃንልጅ ይሠቀልልን እኛሤቱች መውለድም ፈራን ልጅኝ እንድህ እየተደፈረ

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 2 місяці тому

    ዳጊዬ የኔ ኩርኩር ❤

  • @SaraSara-kw1vb
    @SaraSara-kw1vb 2 місяці тому

    ትሱእርግጠኛነኝ አስፍትትዝብሎትነው ትክዝያል😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @emebetyohannes5403
    @emebetyohannes5403 2 місяці тому +4

    ቀረፃው እኮ ማክሰኖ ነው ህፃኗ ህይወቷ ያለፈወ አረብ፡፡እነሱም ባሁኑ ሰአት እንደኛ ቤታቸዉ ቁጭ ብለዉ ፕሮግራሙን እየተከታተሉ ነው፡ ፡

    • @hayataaaa7999
      @hayataaaa7999 2 місяці тому

      ሂወቷማ ካለፈ አመት አለፍት እኮ

    • @MonaayalewuAyayalewu
      @MonaayalewuAyayalewu 2 місяці тому

      አመት አለፍትኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs6746 2 місяці тому

    ሰቆጣየ ባህልል❤

  • @sameri2973
    @sameri2973 2 місяці тому

    ፍትህ ለትንሿ እህታችን

  • @leenmarvlogs6746
    @leenmarvlogs6746 2 місяці тому

    ፉትህህህ ላማራራ ክልልልለአማራ እናቶችችች😢

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 місяці тому +2

    ኢቢኤሰ ሁሌም የጀግና ቤት ነው ዛሬ የህፃንዋን ፍትህ በዶክተር አብይ ይህን የባህርዳር ከይሲ ወንድ ደፍሮ የገደላትን የሰባት አመት ልጅ በጠቅላይ ሚኒሰትሩ አቶ ዶክተር አብይ በእዝብ ፊት ለፊት አንገቱን መቁረጥ ግብራበሮቹን ደግም ወደ ህግ ቀርበው ፍርድ ይሰጣቸው ይሄ ካልሆነ ኢትዮጵያን በአለም ላይ ትልቅ ውርደት ነው ወንድ መፈጠሩን ጀግንነታችሁን በሴት ሳይሆን በህፃን ልጅ ላይ ሄዶ ለሃገር ጀግንነት ማሳየት እንጂ በዝች ምንም ባላየች ጨጎላና ሴትን በማሸነፍ ጀግንነት የለም እናት አባት መደራደር የሌለባቸው ደምዋን እና ኢወትዋን እንደነጠቀ የሱም ደምና ኢወት አንገቱን ቆርጦ መጣል ነው አንድ ቀን ማደር የለበትም ጎጃም ጎንደሬ ፋኖ በሙሉ በሙሉ ኢትዮጵያን ይህን አረመኔ አሰወግድና አሳዩን የባህርዳር ከንቲባም በአሰቶካይ ፍርድ ይሰጣቸው ለእናትና አባት ገና ያሰፈራርዋታል ህግ ባለበት ሃገር አቤት ለዚህ ጊዜ አረቦች አንገቱን ቆርጠው ይጥሉ ነበር ወላጅወችዋ ግን ምን ይሰራል አሁን አሳዩን ይሄ ከኢትዮጵያ ትልቅ ውርደት ነው በህግ አምላክ ኢቢኤሰ ለመንግሰት ፍርድ ባሰቾካይ እንዲሰጥ ይጠይቅልን የሰባዊ መብት ተሟጋች የታለ በዚህ ጊዜ ጀግና አሳዩና እናት አባት ያሳዩትን ጀግንነት አሳዩን የወለደ ሁሁ ይበል ወላድ ያየ ይፍረድ አያድርሰ ነው ቤትም ሃገር ያልተሰማ ተነሰ ጀግና ፍርድ ሰጥ ወንድ ዝም አትበል ወንድ ወንድ ሲሆን ያኮራል አባት እናት መደራደር የለም ደም በደም ነው የልጆቻችንን የምንመልሰው አባት የልጅህን ደም አንገቱን ቁረጠው ዝም አትበል ምት አንዴ ነውና የመንግሰት አባላት ኢቢኤሰ አሳዩ የዝችን ምሰኪን እናት አንድ የድሃ ልጅዋን ማጣት በዚህ አይነት አሰጠያፊ ድርጊት ፍርድ ከአንድ እሰከ ሰድሰትም ይሆናልና ቶሎ ይፈረድቀት አንድ ቀን እህል መቅመሰ የለበትም ነበር አፈር ያሰበላው አይዞሸ እናት አባት በርቱ እላለሁ አላህ አይቆይም ያሳየናል ሁሉንም እንቅልፍ አይተኛም የሄ ነብሰ ገዳይ ጎጃም ጎንደር አሳዩን ፍርድን የአዲሰ አበባ ሰው ዝም አትበል ባሰቾካይ ፍርድ ልክ የደረሰበት ያውቃልና ህጎን አሳዩና ወላጅ ተጠንቀቁ ልጆቻችሁን ለማንም አትመኑ ኢቢኤሰ መልሱን አሰሙን

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 2 місяці тому

    Enquan abero aderesen betam destelalachu ❤❤❤

  • @ambaselyoutube4415
    @ambaselyoutube4415 2 місяці тому

    ኢቢኤሶች እባካችሁ ከህዝቡ ጋር ቁሙ ፍትህ ለሔቨን😢😢😢😢😢😢

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 2 місяці тому +1

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ 0:10

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው 2 місяці тому

    ትንሹ ልጅ እና ዮኒ አምሮባችሃል

  • @tamrisaid2564
    @tamrisaid2564 2 місяці тому

    ebs ግን ሁሌም ለተጨቋኝ ድምጽ ሥትሆኑ አይቻችሁ አላዉቅም እቤታችሁ ካልገባ የሌላዉ እባ አይታያችሁም ይሆን😏😏
    ፍትህ ለፌቨን💔😭😭

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለሔቨን 😭😭😭😭

  • @Eyerus-g7q
    @Eyerus-g7q 2 місяці тому

    ደስ ስትሉ

  • @qonijitiguyaGuya
    @qonijitiguyaGuya 2 місяці тому

    አስፊቲ ቢኆርኖሮ ተመኝው ሞት አይቀሬነው ለሁላችን

  • @EtuNigane-o8l
    @EtuNigane-o8l 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሳቹ

  • @SusanMcGuire-u9j
    @SusanMcGuire-u9j Місяць тому

    Ellsworth Valley

  • @ArmstrongNoah-i5r
    @ArmstrongNoah-i5r Місяць тому

    Johnston Prairie

  • @አሱየ
    @አሱየ 2 місяці тому

    ፍትህ ለሄቨን የገደላት ይገደል ድምፅ ሁኑት ኢቢየሶች

  • @lishanhussen
    @lishanhussen 2 місяці тому

    የዛሬአመት ኢቶ ነበርኩ ዘድሮ እማዳም ኩሽና ለመዝናናት መጥቻለሁ ቡሄን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 місяці тому

    ዋውው

  • @RobtCronon-r8r
    @RobtCronon-r8r Місяць тому

    Johnathon Square

  • @naiemaNaamema1223
    @naiemaNaamema1223 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 місяці тому

    ፍትህ ለትንሿ በአሰቃቂ ሁኔታ ለተገደለችው ለሔቨን😢😢😢