Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማነው እደኔ ማሚን የሚወዳት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
እንዲሁ መውደድ ብቻ ሳይሆን በተግባር ይሁን
እረ አንች ልጅ አሳሰብሽኝ የምመገበው መግዛት እፈልጋለሁ በያቸው
ይቅርታ በስተት ነው የጻፍኩት
ማሚ እንወድሻለን ሸአመት ኑሪልን ይችን የምታነብ ፈጣሪ ያለሰባችሁት የማታ እጀራ ይሠጣችሁ🎉🎉❤❤❤
anen
የእኔ እናት በጣም የምወዳት እናት ናት እድሜ ከጤና እዮሃ ሚዲያዎችምችም እንደዚህ አይነት ለየት ያለ ፕሮግራምም ማቅረብ ይልመድባቹ እኛ ሁሌ በማልቀስ አይናችን እየጠፋ ነው
ምርጥ ኢትዮጲያዊት ጨዋ ደርባባ እምንወዳት ፍቅርተ ደሳለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የኔ ልእልእት እንዴት እንደምወድሽ ሁሉ ነገርሽ የሚያምት ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ምነው እናቴ ብትሆን የሚያሰኝ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
እድሜ ይስትሽ ልዩ እናት ነሽ ለቤትሽ ለስራሽ ያለሽ ትህትና ልዩ ነው እባካችሁ እንደነዚህ አይነቶች እናት እንሸልማቸው ልዩ የኢትዮጵያ አስተማሪ እናቶች ናቸው እናበረታቸው ማሚ ፍቅርተህ እድሜ ይስትሽ ልዩ ውድ እናት ማሚ❤❤❤🎉
እኔ ቃላት የለኝም እናቲን ትመስለኝለች ስራዋም ስትተውነው ሲያምርባት ጀግና ናት
እናቴ ናት አለሜ እናት ያለ የታደለ ነው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ምርጦችን ስለምታቀርብ እናመሰግናለን ኢዮ
ይሄ ጋዜጠኛ አውቀዋለሁ በፊት ይሰራ ነበር ከአለምየ በፊት ይሰራ ነበርድምፁ ያምራል
ማሚዬ በጣም ነው የምንወድሽ❤❤❤❤ወጣቶች በደንብ ስሟት
እደዉ ስወድሺ ማሚየ ሺ አመት ያኑርሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሴት እመቤት ደርባባ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ
አይልጅናት በጣምናውየምወድሸበልጅናትአይምሮዬ በሕብረትትሪትነውየማቃት እድሜናጤናይሥጥሸ።
በጣም ማደንቃቸው አርቲስት ነወት እረጅም እድሜ ተመኘሁ
ጨዋ የጨዋ ልጅ አንቱ ብሎ ይጠራል ከታላቅ ምስጋና ጋር 👍👍
@@kedist1978 🙏❤
ለምድነው አያታየው እንዲሚማሩ ያልፈለጉት ማማዬ በጣም ነው የምወደወት ስራዎትንም ጭምር እድሜና ጤና ይስጠዎት❤❤
ማሚ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥሽ😍😘🙏
የምትወደድ እናት እድሜና ጤናውን ያድልሺ
በጣም ምወዳት አርትስት አለህ እድሜና ጤናን ይስጥሽ ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
እማማ ፍቅርተ በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ጤና ይስጥወተ🙏 ❤❤❤
ማሚዬ ምርጥ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቅምን አውቆ መኖር ጥሩነው ታላቅ ችሎታነው ወጣትነት ሲስሩብት እርጅና በስሩት ስራ ዘሩን ሚጭድበት ግዜ ነው የአሁኑ ወጣት የፉክክር ሂወት እየኖረ እንዲሁ ተያይዘው አለቁ
እግዚአብሔርሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድ እናታችን❤❤❤
አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥሽ ምክርሸ ውሰጤን ነካኝ አመሰግናለሁ
በጣም የምወዳቸው አርቲስት
ማሚዬ እድሜ ናጤና ይስጥልን እንወድሻለን
ይሄን ኮመንት የምታነቡ እናታቹ ሺህ ዓመት ትኑርላቹ 🥰🥰🥰🙏🙏❤️❤️
አሜን የኔ ውድ 🙏🙏🙏💞💞💞💕
አሜን ❤❤❤
አሜንንንንንንን
አሚንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንን
እወድሻለሁ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ ዉድ እናት
በጣም ነው የምወዳት እናት ሆና ስትሰራ እኮ 🥀🥀🥀💐🥀😊
ተባረኪ
እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልሽ ማሚዬዬዬዬ❤❤❤❤
ምናለ እደናተ አይነት ዘመን ውንድም ሴትም አሁንም ቢኖር እኔ የልብ ሰው ናፈቀኝ ግልጽ ነቷ እራሴን መሰለኝ ማሚዬ ድምፅሽ ስውደው ረጂም እድሜ ይስጥሽ ❤
ማሜዬ እወድሻለሁ ፀጋውን ጤናውንእመቤቴ ታድልሽ
ደርባባእናት ቁምነገር ያላትእናት እረጅምእድሜከጤናጋር ለእናቶችበሙሉእናትነትሚስጤርነው ጥበብበናትነት❤
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ እና የዘላለም ህይወት ነው!!!!
Amen
አምላክ እሱንም እናቱንም አለምን ሁሉ የፈጠረው ነው ።
ጠያቂው ገና ነው፣ የምትጠይቀውን እወቅ
Tiru Enat ❤❤❤ betam gobez tihitina yalewu gazetegna
በጣም የምወዳት እናት ናት እድሜ ከጤና
ማምዬ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥሽ እናመሰግናለን
በጣም የምወዳት ኣርቲስት!!!!❤️⭐️!!
ማሚዬ ስወድሸእኮ የኔእናት እግዚአብሔር ረጂም እድሜጤና ይስጥሸ❤❤❤
❤❤❤❤❤ እማ እንወድሻለንበተለይ የብርሀን እናት ሁነሽ የሰራሽበት ስወድሽ❤❤❤❤
አንደኛ ነኝ ወላሃ በጣም ከፍቶኛል ዱአ አድርጉልኝ😢😢
አላህ ይፈርጂሺ እህት እኔም እንዳቺው ግን አልሀምዱሊላህ አላህ ይፈርጀን
እንደው እኔም ከፍቶኛል እኔ ብቻ አይደለሁም ማለት ነው የከፋኝ
Dengele Mariage tdrershelshe
በእያለንበት የውስጥ ሰላምን ላክልን እግዚአብሔር ሆይ አይዞን
Tsilye Ayezogñ Yehm Yalfàl
ማሚ በእድሜ ብጤና ይጠብቅሽ❤
ሰወደወት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጠወት
የእርኛ አንጋፋዎ ንግሰት እመቤት ረጂም እዲሜ ተመኝሁልሺ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማሚዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ ውድድድ
ማሚ እየ የኛ ንግስት እንወደሻል ነፍ አመት ኑሪ
የኔ እናት በጣም ነው የምወድወት❤❤
ትልቅ ሤት ናቸው ምናለበት በአንቱታ ብትጠይቅ (አንቱ ልበል ወይሥ አንቺ በሚል ፍቃድ ጠይቀህ ቃለምልልሡን ብትቀጥል ጥሩ ነበር ክብር ማውረድ ይሆናል
አርቲስት አንቱ አይባልም (ይባላል )
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ❤🥰
የኔ እናት በጣም ነው ሚወድሽሽ❤❤❤❤
ደምሪኝ እህቴዋ
Mami betam new miwodish ragim edme ke tena gear❤🥰🥰
አሠላምአለይኩምእራህመቱላህወበረከቱ
ትክክል
አትዬ አድሜና ጤና ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏🙏
ደስ ትይኛለሽ❤
በጣም ነው የምወዳቸው ደረባባ ወይዞሮ❤❤
Mazerey sewdeshi eko Egezabere Erzem Edeme ketenagar yesteshi 😘🤲yene Leyu wade Enate 😘🙏
ማሚዬ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤
ማሚዬ የኔ ወርቅ ስወድሽ❤❤
ማሚዬ እደሜና ጤናይስጥሽ🥰🥰👌👌👌👍👍👍
😊የምወዳት ሰው
እናታችን እድሜ ከጤና ይስጦት🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ሰላምፍቅርአድነትለሀገርለወገን
እንደማመር ውድ
Yena ente❤ sewdes erjem edeme ke tena gar temgehuge
Mamy 🥰💪🥰አንዎድሻለን
የሃነ እነት ነት አይደል ግን🌹🌹
❤❤❤❤❤❤ enamsgnalen mamaye
ማሚ ❤
Woooow🎉❤
Mom ❤❤❤❤❤❤❤❤
የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Erejim edema ena tens yesteshi mami🎉l❤❤❤❤
ማሚዬ❤❤❤❤❤
Wow men ayenet awaky set nat.
የኔናትሽአመትኑሪልን እፍፍፍእናቴንትመስለኛለች
ማሚዬ አብዛኛው ባህሪያችን ይመሳሰላል
Mamaye adnkwot negn batm new mewdash yene hayat betogn desyelgn naber
እማማ በስራዎት እኔ እወድዎታለው፡ ኣንዳንዱ ነገር ላይ ግን ሃሳቤ ይቃረናል ሰው ሁኖ ብጹእ የለም መጋጨት ያለ ነው ሰው ስለሆንን ሃሳባችን ስንናገር እንዲቀበሉን ስለምንፈልግ ነው ምንጋጨው ግን እንዴት እንፈታዋለን ነገሩን ነው ዋናው ነገር። Personal ኣለመውሰድ
❤❤❤❤❤
እስቲ ንገሪልን ለአንድ አንድ ባለጌዎች
Ginfel ginfel yemil sew😂 mothereye ewneteshen nw ❤ahun chigir yefeterew esu new. We love you 🥰
እስቲ በክብር ወ/ሮ እትዬ እማማ አንቱ ማለት ማንን ገደለ አንቺ ብለህ ኢቺን የተከበረች የኢትዮጵያ ቅርስ የምትዘረጥጣት❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርቲስት አንቱ አይባልም እርግጠኛ ነኝ አስፈቅዷት መሆን አለበት ጋዜጠኛው ስነስርዓት አለው
ጭገራም የሰውጉድፍ የሚያይ አይንሽን ነበር ማውጣት
አርቲስት የራሴ ናት ቅርብናት በሚል አንቱ አይባልም
አርቲስት አቱ ሲባሉ. አይወድም. ደሞም አቱ. አይባልም
ሸይባ😅
እኔ ደግሞ አለምሰገድ የት ሄደ ብዬ ድንግጥ አልኩ ግን የት ሄዶ ነው ቤተሰቦች
ማሚ ምልከታዋ በትዳር ላይ ያላት ዋውውው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወላሂ የኔ ታሪኩ አንድ አንድ ወልዶ የሞተው ቅድመ አያቴ አያቴ አባቴ አኔን ወልዶ ሞት አንድ መሆን ከባድ ነው
ማነዉ ግን እንደኔ መዳም ቤት እየራበዉ የሚሰራ እስከሚያል እያልኩ ልሞት ነዉ 😢
አይዞን😢😢
አላህ ይድረስልሽ ግን እራሥሽን ጠብቂ በስኩትም ቢሆን በራስሽ ገንዘብ ገዝተሽ ወይም አስገዝተሽ ውሃሽን ግጥም አድርጊበት እንዳትጎጂ እሺ በተረፈ ፈጣሪ ይሁንሽ
😢😢😢😢😢ዉዴ ገዝተሽ አበይም አይዞሽ
ጆራዳን መሆን አበት
አረ ሰኡድ የለላ ሀገር ዘጋ ናቹ እንዳልገዛ ጊቢዉ ቁልፍ ነዉ ቆሻሻም አያስጥሉኝ
በድሮ ጊዜም ዘረኝነት ነበረ እዴ ጉድ 😮
ልክ እንደኔ ኮመንትሽ ገርሞኝ
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እ ና መ ስ ግ ና ለ ን❤❤❤
👏🏼❤️
አለም ሰገድ ከሌለ ይሄ ፕሮግራም 😊😊😊😊 ለማንኛውም ማሚዬ እወድሻለሁ ❤❤
በስደት ሆናችሁ ልጃችሁ የነፈቃችሁ 😢😢😢እኔስ አልቻልኩም ልጄ ናፈቀኝ😢😢😢
እኔም መተሽ ግቢ ተመተሽ እዳትመጭ ትለኛለች እናቴ የድሮ እናቶች አስተዳደግ እኮ ጄግነንት ነውየሚያስተምሩን
👍👍"""""""""ሀገሬ """""""😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️💐💐💐
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀለተኛ ነኝ ዉዶቼ ደምሩኝ ስወዳቹ❤🎉
ማነው እደኔ ማሚን የሚወዳት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
እንዲሁ መውደድ ብቻ ሳይሆን በተግባር ይሁን
እረ አንች ልጅ አሳሰብሽኝ የምመገበው መግዛት እፈልጋለሁ በያቸው
ይቅርታ በስተት ነው የጻፍኩት
ማሚ እንወድሻለን ሸአመት ኑሪልን ይችን የምታነብ ፈጣሪ ያለሰባችሁት የማታ እጀራ ይሠጣችሁ🎉🎉❤❤❤
anen
የእኔ እናት በጣም የምወዳት እናት ናት እድሜ ከጤና እዮሃ ሚዲያዎችምችም እንደዚህ አይነት ለየት ያለ ፕሮግራምም ማቅረብ ይልመድባቹ እኛ ሁሌ በማልቀስ አይናችን እየጠፋ ነው
ምርጥ ኢትዮጲያዊት ጨዋ ደርባባ እምንወዳት ፍቅርተ ደሳለኝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
የኔ ልእልእት እንዴት እንደምወድሽ ሁሉ ነገርሽ የሚያምት ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ምነው እናቴ ብትሆን የሚያሰኝ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
እድሜ ይስትሽ ልዩ እናት ነሽ ለቤትሽ ለስራሽ ያለሽ ትህትና ልዩ ነው እባካችሁ እንደነዚህ አይነቶች እናት እንሸልማቸው ልዩ የኢትዮጵያ አስተማሪ እናቶች ናቸው እናበረታቸው ማሚ ፍቅርተህ እድሜ ይስትሽ ልዩ ውድ እናት ማሚ❤❤❤🎉
እኔ ቃላት የለኝም እናቲን ትመስለኝለች ስራዋም ስትተውነው ሲያምርባት ጀግና ናት
እናቴ ናት አለሜ እናት ያለ የታደለ ነው ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ምርጦችን ስለምታቀርብ እናመሰግናለን ኢዮ
ይሄ ጋዜጠኛ አውቀዋለሁ በፊት ይሰራ ነበር ከአለምየ በፊት ይሰራ ነበር
ድምፁ ያምራል
ማሚዬ በጣም ነው የምንወድሽ❤❤❤❤
ወጣቶች በደንብ ስሟት
እደዉ ስወድሺ ማሚየ ሺ አመት ያኑርሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
የሴት እመቤት ደርባባ እናት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥሽ
አይልጅናት በጣምናውየምወድሸ
በልጅናትአይምሮዬ በሕብረትትሪት
ነውየማቃት እድሜናጤናይሥጥሸ።
በጣም ማደንቃቸው አርቲስት ነወት እረጅም እድሜ ተመኘሁ
ጨዋ የጨዋ ልጅ አንቱ ብሎ ይጠራል ከታላቅ ምስጋና ጋር 👍👍
@@kedist1978 🙏❤
ለምድነው አያታየው እንዲሚማሩ ያልፈለጉት ማማዬ በጣም ነው የምወደወት ስራዎትንም ጭምር እድሜና ጤና ይስጠዎት❤❤
ማሚ በጣም እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ይስጥሽ😍😘🙏
የምትወደድ እናት እድሜና ጤናውን ያድልሺ
በጣም ምወዳት አርትስት አለህ እድሜና ጤናን ይስጥሽ ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
እማማ ፍቅርተ በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ እግዚአብሔር እድሜ ፀጋ ጤና ይስጥወተ🙏 ❤❤❤
ማሚዬ ምርጥ❤️❤️❤️❤️❤️❤️አቅምን አውቆ መኖር ጥሩነው ታላቅ ችሎታነው ወጣትነት ሲስሩብት እርጅና በስሩት ስራ ዘሩን ሚጭድበት ግዜ ነው የአሁኑ ወጣት የፉክክር ሂወት እየኖረ እንዲሁ ተያይዘው አለቁ
እግዚአብሔርሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ውድ እናታችን❤❤❤
አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥሽ ምክርሸ ውሰጤን ነካኝ አመሰግናለሁ
በጣም የምወዳቸው አርቲስት
ማሚዬ እድሜ ናጤና ይስጥልን እንወድሻለን
ይሄን ኮመንት የምታነቡ እናታቹ ሺህ ዓመት ትኑርላቹ 🥰🥰🥰🙏🙏❤️❤️
አሜን የኔ ውድ 🙏🙏🙏💞💞💞💕
አሜን ❤❤❤
አሜንንንንንንን
አሚንንንን
አሜንንንንንንንንንንንንን
እወድሻለሁ በእውነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
የኔ ዉድ እናት
በጣም ነው የምወዳት እናት ሆና ስትሰራ እኮ 🥀🥀🥀💐🥀😊
ተባረኪ
እድሜ ከጤና ጋ ተመኘሁልሽ ማሚዬዬዬዬ❤❤❤❤
ምናለ እደናተ አይነት ዘመን ውንድም ሴትም አሁንም ቢኖር እኔ የልብ ሰው ናፈቀኝ ግልጽ ነቷ እራሴን መሰለኝ ማሚዬ ድምፅሽ ስውደው ረጂም እድሜ ይስጥሽ ❤
ማሜዬ እወድሻለሁ ፀጋውን ጤናውንእመቤቴ ታድልሽ
ደርባባእናት ቁምነገር ያላትእናት እረጅምእድሜከጤናጋር ለእናቶችበሙሉእናትነትሚስጤርነው ጥበብበናትነት❤
ኢየሱስ ክርስቶስ እውነተኛ አምላክ
እና የዘላለም ህይወት ነው!!!!