Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትልቅ ትምሕርት ነዉ!! እራሥን ሖኖ እደመገኘት ሠላም የሚሠጥ የለም።💝💝💝💝
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው መቅዲዬ የኔ ሴት ebsYe ጎበዝ ሰው ሁሉን ይችላል ፈጣሪ ከምቀኛ ይጠብቅሽ ብርቋ እህቴ
Yes she is best of best wow ❤❤❤❤❤❤😂
ዋው በጣም አስተማሪ የሆነ ድራማ ነው ከማስመሰል እራስን ሆኖ መኖርን የመሰለ የለም ይመቻቹ❤❤❤
ውዷ ሀገሬ ኢትዮጵያ ገብቻለሁ በጣም ደስ ብሎኛል❤
በኢትዮጵያ ዉስጥ የመዎዳው ትቭ ebs ዉስጤ ነው ❤️❤️
ወይ ዳኒ ተሳቆ ሞተ መቅድዬ ደብሮኝ ነበር አሳቃችሁኝ ሉላዬ ሁላችሁንም እወዳችዋለሁ❤❤❤❤❤
😂😂😂😂ድብር ድክም ክፍት ሲለኚ ዘና የምታረጉኚ ebsች ኑሩልኚ
😅😅😂😂ዋው ebs ወች እኮ ትለያላችሁ ሰላም ከጤና ጋር ከናተ ጋር ይሁን❤❤❤
በናታችሁ ይደገም ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ በቅመም ወይም በመቅዲ ትጣፍጣላችሁ
ሠላማችሁ ይብዛልን ebs ዛሬ አንደኛ ነኝ በኮመንት
😂😂😂😂😂Mekdi ችሎታሽን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ቆንጆ ድራማ ነው❤
❤❤❤😂😂😂😂😂
ደምሩኝ
እራቁቷን መዋረዷንም አትርሱ ጭዋ ሴት ሉሉየ ብቻ
እኔኮ እውነተኛ መስሎኝ ተሳቅቄ ሞትኩኝ ትወና ዋው መቅዲ ተዋናይ ብትሆኛ አንደኛ ኑሪልን እንወድሻለን
አይ መቅዲ 😂😂😂😂😂ሉላ ዳኒ ሠላማቹ ይብዛ❤❤❤❤❤
ዶክተር በዘሬም የለ እኮ እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት ማደር 😂😂😂 ሉላየ ወድሻለሁ❤
ሀብተዬ የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጊ ዋው በጣም ደሰ ብሎኛል
ዳኒዬ 💝ሲያምር 👌መቅዲ ቆንጆ 💝እውነት ነው ሁሌም እራስን መሆን ያኮራል
ውይ በጣም ዘና አልኩኝ ስንቶቻችንን ነን የማናውቀው ነገር መዘባረቅ
😂😂😂😂😂😂እዉነት ነዉ አስመስሎ መኖር ከባድ ነዉ❤❤መቅዲየ🎉
የዛሬው ድራማቹሁ በጣምነው ሚያምረው በዚህ አስር ብትሰሩበት አይሰለቸኝም በጣምነው ያዝናናኝ😂😂
ሉላ ቆንጆ ስወዳችሁመቅድ ኮሜዲ😂😂
ቸሩ ሙድሃኒያለም ከእንደዚህ አይነት ውርደት እና ቅሌት ይሰውረን
😂😂😂😂😂😂
አረ ሞተኩኝ😂 በሳቅ 😂😂😂😂
ወይ መቅድዬ በሳቅ ገደልሽኝ ደግሜ ነው ያየውት😂😂😂😂
የኔ መሳቀቅ ምኑ ኢሉታል ድራማ መሆኑ ያወኩ😂😂😂😂😂😂
Enem
ወይኔ መቅዲ 😂😂😂😂😂😂ገደለችኝ በሳቅ እኮ
ኧረ መቅዲ እኔ ልወላገድልሽ እህት አለም አሳቅሽኝ😂😂😂😂
መቅድን ያማታል😂😂😂አይ ዳኒ❤❤
ወይ መቅዲ ገደልሽን በሳቅ😂😂😂
በጣም ተመችናል መቅዲ
ትልቅ ትምርት ነው❤❤❤
አንዳንድ ሴቶች አሉ እንዲ ሚያቃጥሉ😊
አፍር ብይ አላለም ዳኒ😂😂ወይኔ መቅዲ ቀበጥ እኮ ነሽ ሉላየ በጣም ነው እምወድሽ ❤❤
ጥሩ መልክት👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አደኛ ነኝ አይ መቅድ😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በጣም ታምራላቹ አላህ ይጠብቃቹ
😂😂😂😂መቅዲ ፋልቅልቅ❤❤❤❤
The በስመአብ part ምግቡ ስመጣ 😂😂😂😂
ውድ የebs ቴሌቪዥን እኛ ebs ን በጣም የምንወደው ና የምንከታተለው ጣብያ ነው። ነገር ግን ከቅርብ ግዜ ጀምሮ የልተገቡ ነገሮች ማለትም መንግስትን ለማስደሰት በሚሰራቸው ስራዎች ተመልካችን የመናቅና የማሞኝት ተግባራትን ቢያርማቸ ጥሩ ይመስለኛል ። ለዚህ ለዚህማ ፋናና ዋልታ አሉልን።
mekdi betam betam betam betam new yemiwadish.inde ihite new yemayish
ወላሂ በሳቅ😂😂😂
መቅደስ እንደዚህ ጎበዝ ነች እንዴ
አይመቅዲ ጎበዝ በሳቅ ጨረሽኝ የምታስመስሉ እንዲህ ከመዋረድ ምታርፍይ ይሻላል ኢቢኤሶች🙏
መቅዲ ዛሬ ተሳቅቄ ሞትኩልሽ ባንቺ 😂
እኔስ
Koy I don’t understand.. what does the new guy say to mekdi? Did he say “ my husband admire you” please explain that part of conversation right after mekdi sat on chair?
የእዉነት ኑሩልን እቤሶች ስወደችሁ
ወይ መቅድዬ በጣም ነው ያዝናናሸኝ😂
ወይ መቅዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ግን በጣም በዛ ፋራነቱ😅
መቅዲ የቤቱ ድምቀት❤
ብሩን ብትስጠኝ አላለችም የኔ እህት በየት መጣች
አየ መቅድዬ ስችይበት❤❤❤😂😂😂😂😂
ወይ መቅደስ ትቺያለሽ እኮ የእውነት😅😅😅😅😅
መቅድዬ የኢቢየስ ድምቀት
ውይ መቅዲ የኔ ውድ❤❤❤❤ ሉላም እደዛዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል
ኧረ ቀጣይ የምር አትጠገቡም የሉላየ እርጋታ የዛች መቅለብለብ😂😂😂
Wowww 💕💕💕💕
ሉላየ መቅዲየ ዳኒ ስወዳቹ ❤❤❤❤
መቅዲ❤❤❤❤❤ስወድሽ
አስተማሪ ድራማ ነው
አይ መቅድየ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
ባል እና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል አሉ 😂😂
መቅዲ ኮሜዲያን መሆን አለብሽ የምር በጣም ነው❤❤❤❤
ወይ መቅዲ አንዲት እደምውድሽ❤❤❤❤❤
ወላህ እኔም አሰ እንቁለል መኖሩን አለቅም ነበር😢😅
አይ መቅዲ ጨዋታሽ እኮ አጠገብም 😂😂
መቅዲ አያልቅብሽ የኔ ቆጆ
በሳቅ እኮ ገደላችሁኝ መቅድየ ዳኒ ሉላየ ገደላችሁን እኮ።
🤣🤣🤣🤣🤣አይ መቅዲየ😂😂😂😂😂
ስወድሽ ደምሪኝ🎉
@@ሙናA አብሽር
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት❤❤❤❤❤
መቅዲ ቆንጆ በዛላይ ጎበዝ
😂😂😂😂አይ መቅዲ😂😂😂😂
መኩሪያ ይሙት አልፈልግም😅😅😅😅
መቅድየ የኔ ማር ስወድሽ❤❤
መቅዲዬ ይመችሽ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው😂
የኔማሮች.ዉድድድ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዳኒ ትግስቱን ይስጥህ መቅድ ችሎታሽ
ኧረበሳቅመቅድየየኔዉድ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
መቅድዬ 🤣❤ከዚ የተረዳውት ነገር ሰው በ አለባበሱ አይገመትም ብራንድ ተለብሶ ብራንድ ሰገጤም አለ 🤣
😂😂🤣
አንዷእኔነኝ😂
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 🤣😂
የምር ሉላ ገዙ ትወናን አንቺ ተውኚያት፡፡ የተጫወትሺውን ገፀባህሪዋን በደንብ ተጫውተሻል፡፡በሆነ ፊልም ብትከሰቺ አሪፍ ነው፡፡ ebs ሰላማችሁ ይብዛ
በፊት ፊልምት ሰራ ነበር እና ትችላለች
ሉላም 😊ምንም አትል መቅ😊ዲ1ኛ የውነተኛ
እረኛየ ላይ ተዉናለች ሉላ
ካሁን በፊት ፊልም ትሰራነበር በጣም የምወድላት ፊልም ከጩባው ወንድም ጋ የሰራችው ይለያል
መቅዲጎበዝ❤❤❤❤❤❤
መቅዲ እዴ ደራማ ዘፈን ስሰሪነው የሚአምርብሽ ከባለስልጣንጋ አትግደይን
ዶ/ር ተረጋጊ 😂😂😂በዘሬም ዶ/ር የለም😂😂😂❤
ዶክተር በዘሬም የለብኝ 😂😂
አሸማቀቅሺኝ እኮ በማያገባኝ 😅😅
😂😂😂
inem😄😄😄😄
🙋 Hallo Mekdey, konjooo Dani wyene😂
😅😅😅😅ኣይ መቅዲ 😅
Yesaqa Mekidiye Endet EnidemiwDshe 🌹🌹🌹🌹🌹🌹
መ ቅድይ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰❤️❤️🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂👍👍
እረበሳቅሞተኩ😂😂😂😂😂😂😂
አስሬ አትወተፊ ምነው ባልየዉ❤❤❤❤❤
ይች ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ የቻላችሁትን እርዳታ እንድታደርጉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ
ውይይ ተጋቢኖ ጉድ ፈላ 😁😁
Where is this place? Nice food
😂😂😂😂አይ መቅዲዬ all ❤😘
በጣም ከውነት ራቀ
ያልሆኑትን መምሰል ትርፊ መጋጋጥ ነው😂😂😂😂
አይ ዳኔ በደብ ሰርተህዋል ያማታ ያልከዉ ፓርት😅😅😅
አይ መቅደስ ገደለችን እኮ
የነ መሳቀቅ ምነ ይሉታለ😂😂😂
ማቂዲ ዬኔ ዉደ❤❤

ወይ መቅዲ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ግን በጣም በዛ ፋራነቱ😅
መቅዲ የቤቱ ድምቀት❤
ብሩን ብትስጠኝ አላለችም የኔ እህት በየት መጣች
አየ መቅድዬ ስችይበት❤❤❤😂😂😂😂😂
ወይ መቅደስ ትቺያለሽ እኮ የእውነት😅😅😅😅😅
መቅድዬ የኢቢየስ ድምቀት
ውይ መቅዲ የኔ ውድ❤❤❤❤ ሉላም እደዛዉ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል
ኧረ ቀጣይ የምር አትጠገቡም የሉላየ እርጋታ የዛች መቅለብለብ😂😂😂
Wowww 💕💕💕💕
ሉላየ መቅዲየ ዳኒ ስወዳቹ ❤❤❤❤
መቅዲ❤❤❤❤❤ስወድሽ
አስተማሪ ድራማ ነው
አይ መቅድየ ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂
ባል እና ሚስት ከአንድ ወንዝ ይቀዳል አሉ 😂😂
መቅዲ ኮሜዲያን መሆን አለብሽ የምር በጣም ነው❤❤❤❤
ወይ መቅዲ አንዲት እደምውድሽ❤❤❤❤❤
ወላህ እኔም አሰ እንቁለል መኖሩን አለቅም ነበር😢😅
አይ መቅዲ ጨዋታሽ እኮ አጠገብም 😂😂
መቅዲ አያልቅብሽ የኔ ቆጆ
በሳቅ እኮ ገደላችሁኝ መቅድየ ዳኒ ሉላየ ገደላችሁን እኮ።
🤣🤣🤣🤣🤣አይ መቅዲየ😂😂😂😂😂
ስወድሽ ደምሪኝ🎉
@@ሙናA አብሽር
መቅዲ የኢቢኤስ ድምቀት❤❤❤❤❤
መቅዲ ቆንጆ በዛላይ ጎበዝ
😂😂😂😂አይ መቅዲ😂😂😂😂
መኩሪያ ይሙት አልፈልግም😅😅😅😅
መቅድየ የኔ ማር ስወድሽ❤❤
መቅዲዬ ይመችሽ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው😂
የኔማሮች.ዉድድድ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዳኒ ትግስቱን ይስጥህ መቅድ ችሎታሽ
ኧረበሳቅ
መቅድየየኔዉድ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
መቅድዬ 🤣❤ከዚ የተረዳውት ነገር ሰው በ አለባበሱ አይገመትም ብራንድ ተለብሶ ብራንድ ሰገጤም አለ 🤣
😂😂🤣
አንዷእኔነኝ😂
@@እናቴእወድሻለው-ነ4መ 🤣😂
የምር ሉላ ገዙ ትወናን አንቺ ተውኚያት፡፡ የተጫወትሺውን ገፀባህሪዋን በደንብ ተጫውተሻል፡፡በሆነ ፊልም ብትከሰቺ አሪፍ ነው፡፡ ebs ሰላማችሁ ይብዛ
በፊት ፊልምት ሰራ ነበር እና ትችላለች
ሉላም 😊ምንም አትል መቅ😊ዲ1ኛ የውነተኛ
እረኛየ ላይ ተዉናለች ሉላ
ካሁን በፊት ፊልም ትሰራነበር በጣም የምወድላት ፊልም ከጩባው ወንድም ጋ የሰራችው ይለያል
መቅዲጎበዝ❤❤❤❤❤❤
መቅዲ እዴ ደራማ ዘፈን ስሰሪነው የሚአምርብሽ ከባለስልጣንጋ አትግደይን
ዶ/ር ተረጋጊ 😂😂😂
በዘሬም ዶ/ር የለም😂😂😂❤