የሚገርም ለውጥ የምታዩበት‼️ከልጆች እስከአዋቂ ለፀጉር እድገት,ለሚያሳክክ, ለፎሮፎር, ለብዛት ይጠቅማል// aloe vera gel, hair mask

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube 9 місяців тому +90

    ማነው ግን መስዬን እንደኔ ሚወዳት እሄው 2 አመት ሞላኝ ካወቃት እርግት ያለች እና በተፈጥሮ እራሳችን እንድንጠብቅ ሌት ተቀን ምትሰራ ብርቱ ሴት እንወድሻለን ❤

    • @susuwarknh3321
      @susuwarknh3321 9 місяців тому +3

      እኔም በጣም ነው የምወዳት በጣምምም የኔም ፀጉር እሷን ማየት ከደመርኩ በኋላ ነፍስ ዘርቶ ሲያምር

    • @asfahawoldu6000
      @asfahawoldu6000 9 місяців тому +1

      እኔ በጣም የምወደዳት እህቴ ናት ግን ግዜ ማጣት ሁሌ ለማየት አልቻልኩም ብርታቴ ነች❤❤❤❤❤👍👍👍

    • @Bazawit
      @Bazawit 9 місяців тому

      እኔ 10 አመቴ መስኪ በቲክቶክ መከታተል ከጀመርኩኝ❤❤❤❤

    • @etetumamo264
      @etetumamo264 9 місяців тому

      betikikl

    • @zinashTsegaye-y3k
      @zinashTsegaye-y3k 9 місяців тому

      እኔ

  • @HiboIbrahim-t7w
    @HiboIbrahim-t7w 9 місяців тому +12

    መስኪዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ከ3 አመት በላይ እከታተልሻለው እና ጎበዝ ነሽ ጀግና እናት ነሽ በርቺ ❤❤❤

  • @fikirtewoldegebriel3126
    @fikirtewoldegebriel3126 9 місяців тому +6

    የምትገርሚ እናት ነሽ የፀጉሩ ለውጥ የሚገርም ነው በዛ ላይ ልጅቷ ጸጥ ብላ መቀባቷ እኔ ቅባት እንኳን ለመቀባት የማየው መከራ በቻ ተእግሰት እራሱ በጣም ወሳኝ ነው

  • @marmedia-ly3nx
    @marmedia-ly3nx 9 місяців тому +2

    መስኪ የኔ መልካም እህት ሁሌም ለምታደርጊው ነገሮች ሁሉ ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ❤

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 9 місяців тому +10

    በጣም አሪፍ ትሪትመንት ነው አመስግናለሁ አቭካዶውን በስሀን ውስጥ ኖርማል ውሃ አድርገሽ ፍርጅ ውስጥ አስቀምጪ ምንም አይበላሽም እኔም እህቴ እዚው ሶሻል ሚዲያ ላይ አይታ ተጠቅማ ስለስራላት ነግራኝ አሁን አንድም አቮካዶ ሳይበላሽ ነው ተጠቅሜ የሚያልቀው መጀመርያ እደጅ አድርገሽው ይብሰል ከዛ ጎድጎድ ባለ ሰሃን ውሃውን በለጥ አድርገሽ ሁሉንም አቮካዶ ጨምረሽ ክድን አድርገሽ ፍርጅ አድርጊው

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому +3

      እሺ እማ በጣም አመሰግናለሁ እጠቀምበታለው🙏🏽💕

    • @TekaSami
      @TekaSami 9 місяців тому +2

      ልጠሽ ነዉ ምታስገብዪ ውዴ

    • @mekdestesfaye5726
      @mekdestesfaye5726 9 місяців тому

      ሳይላጥ ነው

    • @TekaSami
      @TekaSami 9 місяців тому

      @@mekdestesfaye5726 eshi amsgnalw

  • @-zedye
    @-zedye 9 місяців тому +5

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ መስክየ እና ቤተሰቦቿ እሬት ለፀጉር በጣም ቆንጆ እንደሆነ እኔም ደርሼበታለሁ በደንብ ለውጥ አይችበታለሁ ፀጉሬ በፍጥነት እያደገ ነው

  • @Bazawit
    @Bazawit 9 місяців тому +5

    የምወድሽ መስኪዬ እመቤቴ ትጠብቅሽ ናይላዬ ማሬሬሬሬ❤❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ መስኪዬ ተባረኪ ከዚህ በፊት የጠየቅኩትን ጥያቄ ነው የመለስሽልኝ የልጄ ፀጉር ፎረፎር በጣም አስቸግሯት ነበር አመሠግናለሁ ❤

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 9 місяців тому +2

    መስኪዬ ስወድሽ እርግት ያልሽ ነሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከነቤተስብሽ ፀጉሬ አይተሰባበረ ቅባት እራሱ ምን እንደምጠቀም ግራ ገባኝ ብሉ ማጂክ አሪፍ ነው ስላልሽ አንቲ ብሪክጅ የሚለውን መጠቀም ፈልጊ ነበር ምን ትይኛለሽ የኔ መልካም

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 8 місяців тому

    ይች ልጂ የሊላ ሠው ልጂ ብትሆን ፀጉር የሊላት ሆና ቀርታ ነበር የዘራሽላት ያክል ነው የሚሠማኝ እኔ ሥንፍናየ አንደዚ ሞክሪ እተወዋለሁ ጀግና ነሽ

  • @godislove4988
    @godislove4988 9 місяців тому +3

    መስየ ሸኮር ጌታ ይባርኪ ❤️

  • @enatmekuria8453
    @enatmekuria8453 9 місяців тому

    መስኪዬ የቅርንፉድ እና የሩዝ ወሀ አሰራር

  • @SebleTeks
    @SebleTeks 9 місяців тому +3

    መስኪዬ የኔ አንደኛ እጅሽ ይባረክ የናይላዬ ፀጉር እያየነው በጣም ተለውጧል ምርጥ እናት ❤❤❤❤

  • @genateferadegenateferade5214
    @genateferadegenateferade5214 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @bahirgenana2183
    @bahirgenana2183 9 місяців тому +2

    የምወድሽ መስኪዬ ❤እናመሰግናለን

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 9 місяців тому

    መሲዬ ተባረኪ ስለምትሰጪን እውቀት ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ከነቤተሰብሽ ይባርክሽ

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ላዋቂም አሪፍነው

  • @FETA249
    @FETA249 9 місяців тому +3

    ማነው እንደኔ ከኋላዋ የሚወርደውን ዝናብ እያየ የተመሰጠው አረብ ሀገር ዝናብ አናይም😢

  • @TsehayeDeleme
    @TsehayeDeleme 9 місяців тому

    መሥኪዬ በጣም አሰተዋይ ነሽ ጀግና ነሸ

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es 9 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ነው እኔ ደሞ ተሳስቻለሁ አሰራሩን በዘይት ዘይቶን ሰርቸ አይበላሽም መስሎኝ ሁለት ሳምንት ሆነው ከሰራሁት በቃ ልድፋው ምን ይደረጋል ደግሞ እኮ አላገኝም ቶሎ ቶሎ

  • @EdenEthiotube
    @EdenEthiotube 9 місяців тому +2

    መስጊድ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ልጅ ፀጉር ልክ እንደ አንቺ እንደ ናይላ የ ፀጉሯ ነው እና አላርጂ አለባት አንቺ አይቼ ነው ምንከባከብላት

  • @meserettekalegn
    @meserettekalegn 9 місяців тому +1

    ለይላ በጣም አደገች እያየሆት ኮኮናት እኔም እደለይላ ሰማያዊው ነው የሚስማማኝ

  • @semiramuhe2104
    @semiramuhe2104 3 місяці тому

    Yene lij derket alebat kibates men letekemelat olive oil aymechatem

  • @ZemzemAbdurman
    @ZemzemAbdurman 9 місяців тому

    Yene wed sewadshi ekoo betam tefawu ahun gin matichalewu maskiye❤

  • @KuwKuw-r1z
    @KuwKuw-r1z 9 місяців тому

    የኔ ውድ እመአምላክ ታሳድግልሽ እማ አድናቂሽ ነኝ ከኩየት እና ያው ካቺባላቅም የተሰማኝን ሳልናገር አላልፍም ለልጅሽ ላስቲክ ባታረጊላትም የበለጠጡሩ ይሆንልሻል በሻሽ ብቻሸፍኛት ይመስለኛል ፀጉራ ስስነው እና የበለጠያሳሳባታል ስለመሰለኝ ነው እኔ ተቀብቼ ላስቲክ ከተጠቀምኩ ስስት ነው ሚልብኝ እና እዳያሳሳባት ብዬነው ይቅርታ ካጠፋው❤❤❤

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому

      እሺ እማ ለ 1 ሰአት ውህዱን ለማፈን ነው ሻሽ ከሆነ ይወጣል💕🙏🏽

  • @JerrusalemJerry
    @JerrusalemJerry 8 місяців тому

    Meski please ስለ ሒና ጥቅም ንገሪን

  • @HAREGU1
    @HAREGU1 9 місяців тому +2

    God bless you ♥️🙏♥️ thank you ♥️

  • @sofiakelil5439
    @sofiakelil5439 9 місяців тому

    በጣም ደግ ነሽ😊

  • @Rahma-u8h
    @Rahma-u8h 9 місяців тому +1

    መስየ እር ለኮን እና ልቦርጭ ስሪልን

  • @LidiyaYosef-d8i
    @LidiyaYosef-d8i 9 місяців тому

    ❤❤❤❤መኪያ በጣም ነው የምወድሽ ውውውድድድ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @samrawitmamo2005
    @samrawitmamo2005 9 місяців тому +1

    Mesikya mn ayenet kibat neber ymititkemiw leyla y 2 amet eyalechi?

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому

      ጃማይካ ብላክ ካስተር, ሰማያዊውን ኮኮናት ከዛ ኦሊብ ኦይል

    • @samrawitmamo2005
      @samrawitmamo2005 9 місяців тому

      Amesgnalhugn mesikya😊😊😊

  • @KidiJon
    @KidiJon 9 місяців тому +3

    መስኪ እንዴት እንደምወድሽ ከነልጆችሽ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 9 місяців тому +2

    የኔ ውድ ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽልን የኔ ተወዳጅ❤

  • @Heavensami
    @Heavensami 8 місяців тому

    እኔ ምለው Baby oil የ ኦሌ ቬራው ኣሪፍ ነው። ለጸጉር

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 9 місяців тому

    ሰላም መስኪዬ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለፆማችን ሁለተኛ ሳምንት ለቅድስት እኔም እንደ የላይላዬ ነው ሰማያዊ ነው ሚስማማኝ ሌሎች ኮኮንት ቅባት አይስማማኝም

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 9 місяців тому

    thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏

  • @SofiGzaw
    @SofiGzaw 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን የኔ ፍቅር

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 9 місяців тому +1

    ተባረኪ መስኪ❤❤❤❤

  • @samirasraj7223
    @samirasraj7223 9 місяців тому +1

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @Seade-x5v
    @Seade-x5v 8 місяців тому

    መሰኪይ እሬት እና ሙዙን አቀላቅየ ስጠቀም ከታጠብኩ ቡሀላ ነጭ ነጭ አለዉ በምን ይለቃል

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 9 місяців тому +1

    ናምስግናል አዝጋቢህር የምስግን አህቲ❤

  • @VeinTadie
    @VeinTadie 9 місяців тому +1

    የአክስቴን ልጅ ነው የምትመስይው ስወድሽ ከነ እርጋታሽ ተባረኪ

  • @sweetsweetsent2563
    @sweetsweetsent2563 9 місяців тому

    Meski yelja tsegur kerdada ,edgtm bezum yelwm pls min Madrid endalbg ngrg

  • @FMk-b3o
    @FMk-b3o 9 місяців тому +2

    አወ ለወባም በሸታ መድሀኒትነው እሬት
    መስኪየ ❤❤❤

    • @etetumamo264
      @etetumamo264 9 місяців тому +1

      endat tedrgo????? mabrariy yseten

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 9 місяців тому

    ሰላም መስኪዬ የናይላዬ ፀጉር በጣም ነው የተለውጠው ደስ ይላል ጎበዝ ነሽ ከዛሬ3 አመት በፊት ነው ስከታተልሽ ግን እሁን ገና ነው ፀጉሬ ለውጥ ያመጣው እመሰግናለው መስኪዬ አንቺን እየሰማሁ ነው ተስፋ ሳልቆርጥ ለውጥ ማየት የጀመርኩት ተባረኪልኝ ልጆችሽን ይባርክሽ ❤❤🎉 ሬት ለማሳደግ በጣም ቀላልነው ግቢሽ ውስጥ ትከይው ፍረሹን ለመጠቀም

  • @Ali-sp9lo
    @Ali-sp9lo 9 місяців тому

    ሰላም መሲዬ እንዴትነሽ እኔ ፀጉሪ ጫፍጫፉ በጣምናው እሚቋጠረው ምላድርገው 😢

  • @hanademerewe
    @hanademerewe 9 місяців тому +1

    መስኪዬ እባክሽ በወሊድ ምክንያት ፀጉሬ እየተነቃቀለ በዛ ላይ ጠንካራ ነው ዉስጡ ብዙ ነው ጫፉ ስስ ሆነ ልቆረጥ ነበር ያንቺን ቪዲዮ ሳይ አትቆረጡ ብለሻል ምን ልጠቀም መስኪዬ

  • @ምህረት-ለ6ኀ
    @ምህረት-ለ6ኀ 9 місяців тому

    Meski yehen aloevera end leave-in metkm yechalal aydel?

  • @richbelow2084
    @richbelow2084 9 місяців тому

    You r a brilliant mother. Would you please do skin lotion for kids. ❤

  • @shemseyaabdela8981
    @shemseyaabdela8981 9 місяців тому

    You can use hanny to make the juice and its ok

  • @elsa-sy4td
    @elsa-sy4td 9 місяців тому

    Meskiye endet neshi yene konjo lijochishin samilign meskye yelije tsegur konjo new gen mehalu achir new bakishi men litekem ekul endihonn benatishi melishilignn meskiyeee

  • @BezawitDamena
    @BezawitDamena 9 місяців тому

    Yene konjo zemenish yibarek mesikiye and tiyake liteyikish le 6 wer lij metekem yichalal???

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 місяців тому

    መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጠእናመሠግናለን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 9 місяців тому

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @yetsigeabebatube6366
    @yetsigeabebatube6366 8 місяців тому

    Meski lenayla meche new yeghn yejemershelat esti tell me .

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 9 місяців тому

    መስኪ በሰላም ነው ጠፋሽ እኔም ፈልጌሽ ነበር በጣም

  • @selamdegemu
    @selamdegemu 9 місяців тому +1

    ፀጉሬን ለመንከባከብ እሰንፋለሁ ምን ይሻለኛል

  • @MamTade-l6w
    @MamTade-l6w 9 місяців тому

    መስኪዬ እንዴት ነሽ እሬት ያሸብታል ይላሉ እንዴት ነው

  • @abrhi98
    @abrhi98 9 місяців тому

    Tikkil.Ret be bahlachn le ras koda korekor weym yemyasakik medhanit nw.Enji kibat aydelem.

  • @Helina2013
    @Helina2013 9 місяців тому

    መሰኪ በጄሉ ብሰራው ይሆናል

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 9 місяців тому

    መስክዬ እሬት ለፊት ይሆናል ወይ

  • @SetotaAshenafi
    @SetotaAshenafi 9 місяців тому

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ጥያቄ ነበረኝ
    ማንኛውንም ውህድ በወር ስንቴ ብንጠቀም ነዉ አሪፍ ሚሆነው ለፀጉር ?

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому +1

      በሳምንት አንዴ

  • @genigeni5085
    @genigeni5085 9 місяців тому

    God bless you and all children's

  • @tsiondagnachew7403
    @tsiondagnachew7403 9 місяців тому

    Meskiye eski please sle apple cider vinegar ngerin for dandruff ebaksh

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 9 місяців тому

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @Gela-bg2it8qk6g
    @Gela-bg2it8qk6g 9 місяців тому

    ጸጉሬ እየደረቀ ተቸገርኩኝ ዉዴ

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 9 місяців тому

    🎉መስክዬ 🎉እንኳንደህናመጣሽ 🎉እናመሰግናለን 🎉መልካም 🎉ምሽት🎉

  • @azebbenbryu5183
    @azebbenbryu5183 9 місяців тому

    ዊዉ ጀግና እናትነሺ የናይላየ ፀጉር አደገ

  • @bezalesanu8640
    @bezalesanu8640 9 місяців тому

    መስክዬ የላይላዬ ፀጉር አደገ ከላይላዬ ፀጉር ጋአ ቻሌንጅ ብጀምር የኔም ያድግ ነበር ግን ሰነፍኩ ምስክዬ የረጅም አመት ተከታይሽ ነኝ እጅምርና እተወዋለሁ መንከባከብ አይይይይ የኔ ነገር 😢

  • @GK-bw4jx
    @GK-bw4jx 9 місяців тому

    Meskiye leje 6 wer nat ena minem tsegur yelatim. Min ladregelat?

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому +1

      አንድ አንድ እያረግሽ ለየብቻ ሞክረሽ ጀምሪላት ውህድ ያው ሚጢጢዬ ሙዝ አቮካዶ ሬት

    • @GK-bw4jx
      @GK-bw4jx 8 місяців тому

      Amesegenalehu meskiye

  • @Selamengida1
    @Selamengida1 8 місяців тому

    Hey meski sele hair prosperity video besrelen des yelgal

  • @liyatras965
    @liyatras965 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ የኔ መልካም

  • @fenetihailu4082
    @fenetihailu4082 9 місяців тому

    መስኪዬ እባክሽ መልሺልኝ ኢትዮጵያ ውስጥ የምንጠቀመው ካክስ ለጸጉር ጥሩ ነው?

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому

      አልፎ አልፎ እሳት ሳይበዛው ችግር የለም ጥሩ ሰው ካጋጠመሽ ችግሩ ፀጉር ሲያበጥሩ ሲሞሽጡ እርግፍ ያረጉታል ደንበኛ ካለሽ እንጂ

  • @Rabiiወሎየዋ
    @Rabiiወሎየዋ 8 місяців тому

    መስክዬ እኔ ከ2 አመት በላይ እከታተልሻለሁ ፀጉሬ ግን ምንም ለውጥ የለውም በጣም ይርግፍል ስስት አለብኝ ምን ትመክሪኛለሺ

  • @habletesfaye4694
    @habletesfaye4694 8 місяців тому

    እባክሽ ለ 1አመት ልጅ የሚሆን ስሪልኝ

  • @رابيا-ش9ظ
    @رابيا-ش9ظ 9 місяців тому

    እሬት መዲነዉ ኢቱኡ ዬት ዬት ዪገኛል

  • @kokebalresawem819
    @kokebalresawem819 8 місяців тому

    Yena melkam sewdesh❤❤❤edemen alshlegn

  • @hayatabrar3842
    @hayatabrar3842 8 місяців тому

    Le 6 wer lij yehonal?

  • @KalkidanTesfaye-n7u
    @KalkidanTesfaye-n7u 9 місяців тому

    ምወድሽ ሁላችሁም ስለም ናችው ? የኢትዮጵያ ሬት side effects አለው አሉኝ ተክዬ ነበር እስቲ ስለ ሬት አይነቶች ጥቅም እና ጉዳት ንገሪን

  • @YeMaryam492
    @YeMaryam492 9 місяців тому

    መስኪዬ እኔ አንዴ እሬት ብቻውን ተቀብቼ ስታጠበው ፀጉሬ እንዳለ ነው የወጣው ድጋሚ ለመሞከር ፈራሁት አንቺ እንደሰራሽው ቀላቅዬ ልሞክረው እንዴ?

  • @RuthMarkos-qm3mn
    @RuthMarkos-qm3mn 5 місяців тому

    ከአመት በታች ይሆናል??

  • @HadiyaEndris-u6t
    @HadiyaEndris-u6t 9 місяців тому

    መስኪዩ ፀጉሬ ምንም ነገር ስቀባው አይመጠውም በዛ ላይ በጣም ይረግፋል ምን ላድርገው ፕሊስ አይተሽ ዝም እንዳትይኝ የኔ ውድ

  • @zynab2Ahmed
    @zynab2Ahmed 9 місяців тому

    ውድአላርጂክአለብኝ ምንላገ በአላህነገሪኝ እህቴ

  • @dagmawitbirhanu9636
    @dagmawitbirhanu9636 6 місяців тому

    ለ 7 ወር ልጅ ይሆናል?

  • @BetiiBb3
    @BetiiBb3 3 місяці тому

    Meskiye❤❤❤❤❤

  • @AbAb-m9m4g
    @AbAb-m9m4g 3 місяці тому

    ሬት ማናገኝ ምን እናድርግ😢

  • @HawiShife
    @HawiShife 9 місяців тому

    yene wudddd slamsh yebza unken dna metsh yene qonjo 🌹🌹❤❤❤

  • @akidanvaihs1846
    @akidanvaihs1846 8 місяців тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ዋወወወወ

  • @gxmonster18689
    @gxmonster18689 9 місяців тому

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 9 місяців тому

    መስኪዬ በናትሽ መላ በይኝ ፀጉሬ ትሪትመን እጠቀማለሁ በየሳምንቱ ይሄ 3 ሳምንት ከስሩ ነው እየተነቀለ የሚወጣወሰ😢😢😢

  • @mltadendena6930
    @mltadendena6930 9 місяців тому

    ቃስበይ አንገታንእንዳያማት በጣም የምታሳሳ ህፃንናት ደስትላለች

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому

      ቪዲዮ 2x ስለሆነ ነው ስላፈጠንኩት🥰

  • @በኛኩሽናምግብዝግጂት
    @በኛኩሽናምግብዝግጂት 9 місяців тому

    እዳታልፉኝ አበረታቱኝ አድስነኝ ደውሎን ተጫኖት ከቤቴ ግቡና

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 8 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @betlreethiopis3274
    @betlreethiopis3274 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 9 місяців тому

    Wow 🤩

  • @salusemu-c7u
    @salusemu-c7u 9 місяців тому

    መስኪ ለመፈረዣ ሬት ብቻው ተጠቅሜ በየቀኑ ባልታጠበው ችግር አለው?

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому +1

      ትንሽ ቅባት ጨምሪበትና ልስልስ እንዲያረገው ምንም ችግር የለውም

  • @GechMamuye-nt5kc
    @GechMamuye-nt5kc 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dehab-k1q
    @Dehab-k1q 9 місяців тому

    ማጥለያውን ብታሳይን

  • @adanechsintayehu9837
    @adanechsintayehu9837 9 місяців тому

    maskeya baleshen eski asayegen

  • @kebebushbelihu8055
    @kebebushbelihu8055 9 місяців тому

    ለሎ ፖረስቲ ይሆናል❤❤