ETHIOPIA | የጆሮ ሰም (Earwax )ውስብስብ የጆሮ ቀውስ ያስከትላል በነዚህ 4 መንገዶች ማስወገድ ይቻላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 304

  • @yenetena
    @yenetena  4 роки тому +34

    ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    የምንወዳትን አገራችንን ሰላም ያድርግልን የሁሌም ፀሎቴ ነው !!

    • @yeshareggabreselassie1044
      @yeshareggabreselassie1044 4 роки тому +1

      Thank you Dr Daniel is forgot about 👂 cook by many people very important information to mention it and also (embert,) in our language is very important to remind us that when we take shower also God bless you you take your time and help us we love you 🤗✌️ always 🙏🙏🙏 take care and have a great week days bless your work 🧚🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  4 роки тому +1

      thank you taking your time and write such encouraging and nice words , May God bless you and your Family!!!!!!!

    • @sumaya5000
      @sumaya5000 4 роки тому

      @@yenetena ቴሌግራም የለክም እንዴ ሊንኩን ብትሰጠኝ

    • @emanahmad7159
      @emanahmad7159 4 роки тому +1

      ወድማችን በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሕ በመቀጠል ጥይቄ ነበረኝ የጆሮ ቁንቁን እሚባል በሸታ እናቴ ታማበኛለይ መድሐኒት አለው እሥኪ መፍትሔ ካለሕ አደራ መልሥልኝ

    • @sebleketsela6446
      @sebleketsela6446 4 роки тому +1

      ስለአይንቻን ምን ትነግረናለህ

  • @hannah8746
    @hannah8746 4 роки тому +9

    የተባረክ ስው እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ እንደዚህ አይንቱን ትምህርት ገንዘባችንንም ከፍለን አናገኘውም እውቀቱን ያብዛልህ 🙏

  • @tesfaneshtesfa4690
    @tesfaneshtesfa4690 7 місяців тому +2

    አንተ የምታስተምረውን አድርገ ጆሮየን ተሽሎኛል አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባርክ

  • @roserose-qi5fp
    @roserose-qi5fp 4 роки тому +3

    Thank you እድሜ ከጤናጋር ከእነ ቤተሰብህ ይስጥህ 🤚🤚🤚

  • @blessed3075
    @blessed3075 4 роки тому +4

    በጣም ይገርማል ሰሞኑን ስለ ዚ በሽታ
    ጨንቆኝ ነበር አና ስለ ትምርትህበጣም አመሰግናለሁ ተባረክ።

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 4 роки тому +4

    አንተስ የተባረክ ነህ እግዚአብሔር አምላክ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ

  • @shockingdiscovery7741
    @shockingdiscovery7741 4 роки тому +5

    ዶክተር ዳንኤል በጣም ነው የማመሰግነው። እንደ አንተ አይነት ሺ ይፈጠር። ተባረክ 🙏

  • @matijake7986
    @matijake7986 4 роки тому +3

    ዶ/ር ዳንኤል እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ

  • @felekushumi3473
    @felekushumi3473 4 роки тому +2

    ዶክተር እናመሰግናለን ት/ትን በጣም ጠቅሞናል ተባረክ

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዳኒ እኔ በጣም እየተቸገርኩኝ ነበር
    ልዑል እግዛብሔር ይጠብቅህ!!!

  • @yenesewmekete9979
    @yenesewmekete9979 4 роки тому +1

    በርታ ትምህርቶችህ በጣም እየተጠቀምንባቸው ነው

  • @addo7307
    @addo7307 4 роки тому +2

    እናመሠግናለን ዶክተርየ

  • @segeneasmara596
    @segeneasmara596 4 роки тому +1

    በጣም አመስግ ናሓለው 👍🙏🙏🙏

  • @mmbh1061
    @mmbh1061 3 роки тому +3

    በላይክ። አላህጤናናእዲሜይስጥህ

  • @natydagher3422
    @natydagher3422 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር 🙏

  • @senaittekelewoled4924
    @senaittekelewoled4924 4 роки тому +3

    ዶክተር ባክህን አንተ ሀኪም ስለሆንክ እስካሁን በምታቀርበው የጤና ትምህርት በጣም ተጠቃሚ ሆኝያለሁ ለሌሎችም ሼር በማድረግ ትምህርቱን ስምተው በጣም በጣም አመስግነውኛል። ስለዚህ ዶክተር በጣም የተቸገርኩበት ችግር በማድያት ፊቴ እየተበላሽብኝ ነው፣ባክህን ዶክተር ለዚህም ምላሽ ካለህ ብታቀርብልኝ

  • @tigisttemesgen5013
    @tigisttemesgen5013 4 роки тому +1

    ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @mennataye3397
    @mennataye3397 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን

  • @hamitesse5442
    @hamitesse5442 4 роки тому +2

    Doctor you are blessed! 💕💖💕💖💕💖

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 4 роки тому +3

    God bless dr. Daniel it's really really important information I'll try your method again thank you so much ☺️👍🏼

  • @Sebleabesha
    @Sebleabesha 4 роки тому +2

    Thank you 🙏🏽 Dr Danny more blessings to you and your family!!

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 роки тому

    Hi Doctoer እንኳን ደህና መጣህ
    ይህንን ጠይቄ ነበር እና አመሰግናለሁ🇪🇷

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 4 роки тому +1

    ወይ በጣም የምፈልገው ነገር ይዘህ መጣህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ያረብልቤንበቁርአንአርጥብ

    እንኳን ደህና መጣህልን ዶክተር አዳምጬ እመለሳለው ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን

  • @tgisittamrat8493
    @tgisittamrat8493 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 4 роки тому

    ዶክተርየ የጆሮ ኩክ ነው የሚባለው፡ ተባረክ እናመሰግናለን፡

  • @kidisttechu3532
    @kidisttechu3532 Рік тому

    በእውነት እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥህ❤

  • @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113
    @kfkfkkfkfmgkkfkfkf6113 4 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @Addissmerekato
    @Addissmerekato 3 роки тому

    ጌታ ይባርክ ዶክተርዬ በጣም ነው የአዳኝ።

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 4 роки тому +2

    Thank you Dr. Dani! Very informative as always. May God bless you and your family richly

  • @abrehamwegayhu9650
    @abrehamwegayhu9650 4 роки тому +1

    Wauw Dr betam temechtognal betam bilit endet masadeg endemchal betakerb melkam mgnote new

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 4 роки тому +2

    Thanks so much Dr !! Bless you more🙏

  • @MunaAbdu-yq3el
    @MunaAbdu-yq3el 7 місяців тому

    ዶክተር በጣምእናመሰግናለን

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 2 роки тому +1

    ተባረክልን

  • @rosemekdes824
    @rosemekdes824 4 роки тому +3

    በጣም እናመሠግናለን በጣም የተቸገርኩት ነገር ቢኖር እግሬ ነው ከኋላ በኩል በጣም ጠቁሯል ሥቆም በጣም የአመኛል ስቀመጥ ትንሽ ይሻለኛል ስቆም ደሞ መልሶ ይነሣብኛል ብትረዳኝ ወድሜ ሰው ሀገር ነው ያለሁት መዳኒትም ካለው ብጠቁመኝ ወደፊት እዳይቆረጥ ፈራሁ ሁለቱም እግሬ ናቸው ተባበረኝ ወድሜ

    • @ddd1993d
      @ddd1993d 9 місяців тому

      አይዞሽ የኔም ህመም እንዳንቺ ነው ተሰቃይቼ አለሁ ጥሩ ጫማ ልበሽ ብዙ ሳሀት አለመቆም

  • @promisetomas4598
    @promisetomas4598 4 місяці тому +1

    ተባረክ

  • @mahboobamahbooba4239
    @mahboobamahbooba4239 4 роки тому

    ኡከን ድነ መጠህ የኔ ጤነ

  • @jaimyjaimy9807
    @jaimyjaimy9807 4 роки тому +1

    Ante melkam sew much love and respect 👍

  • @samritame
    @samritame 4 роки тому +1

    Thank you for what you doing to your people. Bless you abundantly🙏❤️

  • @geliladegaga155
    @geliladegaga155 4 роки тому +1

    የየተባረክ ወንድም

  • @felegutegegne4270
    @felegutegegne4270 4 роки тому

    አምላክ አብዝቶ ይባርክ በጣም መልካም ሰው

  • @sumaya5000
    @sumaya5000 4 роки тому +2

    ሰላም ላንተ ይሁን

  • @korsabobeshir2690
    @korsabobeshir2690 4 роки тому +2

    Thanks!

  • @joel-gj1np
    @joel-gj1np 4 роки тому +1

    Wawe betam enamsegnalene kegoroya yewetawe koshasha ayaderese news gelagelkene became yeblane nebere tebareke

  • @birtukanwendemagegne4935
    @birtukanwendemagegne4935 4 роки тому +2

    Thankyou DR

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 роки тому +1

    ሰላም ሰላም ብለናል Dr እናመሰግንሀለን🙏🙏🙏

  • @nigatutaye3178
    @nigatutaye3178 3 роки тому

    እግዚአብሄር ጤናህን ይባርክልህ፡፡ ቤተሰብህንም ይጠብቅልህ፡፡

  • @wulitatsegaye3385
    @wulitatsegaye3385 4 роки тому +2

    Thank you, so much. 💋💋💋💋💋💋💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖

  • @ነፂነኝየድንግልማርያምልጅ

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @tsigeredamulu1196
    @tsigeredamulu1196 4 роки тому +1

    እኔ ስተኛሁልግዜ ጭው የሚል ድምፅ ይሰማኛል ይሄ ድምፅ ሌላ ሰው ይሰማው ይሆን አላቅም ካዳመጥኩት እንቅልፍ ይከለክለኛል መፍትሄውወይ መንስኤው ምን ይሆን እድሜዬ 50 ነው አመሰግናለሁ።

  • @molumolu3229
    @molumolu3229 4 роки тому +1

    enkun bedena metak tebareki bebuzu

  • @meazamuleta8170
    @meazamuleta8170 4 роки тому

    Shalom Dr. Danny welcome ‼️ thank you so much for helping us from different way. you're so blessed 💟

  • @etagegnhugaga6301
    @etagegnhugaga6301 4 роки тому

    በጣም እሜስግናለው

  • @madinibrahim5454
    @madinibrahim5454 3 роки тому

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @medinabediru
    @medinabediru Рік тому

    ሽኩረን ወንድማችን

  • @hailumaruta879
    @hailumaruta879 4 роки тому +2

    thanks broo

  • @tkuretbeyemeskumedia3404
    @tkuretbeyemeskumedia3404 4 роки тому

    ተባረክ ድር ዳኒ

  • @alemthehaygebeyehu1840
    @alemthehaygebeyehu1840 4 роки тому +1

    Thank you for your efforts to help our community keep us the good job....!!!

  • @kalekale7275
    @kalekale7275 2 роки тому

    ተባረክ ዶክተር

  • @estegenetedesta9373
    @estegenetedesta9373 4 роки тому +1

    Thank you Dr

  • @munaaustin7248
    @munaaustin7248 4 роки тому

    Thank you Dr. This is on time almost 1week my right ear closed I will follow your ....

  • @segenmesfingebresillasie5749
    @segenmesfingebresillasie5749 4 роки тому +1

    Awesome! I'm alwayse thankful 🙏🏾

  • @foziazaynu9159
    @foziazaynu9159 4 роки тому

    Enameseginalen Dr olive oil tetekimeyalewu betam teru new gin koshasha alewetam

  • @emuyeatoki4283
    @emuyeatoki4283 4 роки тому +1

    God bless you brother

  • @Sadiya-lw2jh
    @Sadiya-lw2jh 4 роки тому +2

    ዳ/ር የራስ ህመም መነሻውና መዳኒቲን እስቲ ንገረኝ በጣም እቸገራለው

  • @zebibaosman2590
    @zebibaosman2590 4 роки тому +1

    አላህ የስጥልን ዶኩተር

  • @mhletabreham1327
    @mhletabreham1327 2 роки тому

    ሰላም ዶ/ር ስለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ዉሀዉ ወደ ውስጥ ሲገባ ችግር የለውም

  • @endalebertaendu3966
    @endalebertaendu3966 2 роки тому

    አመሰግናለው መስማት ደጉ

  • @mengebukache5964
    @mengebukache5964 4 роки тому +1

    Thank you so much Dr

    • @yenetena
      @yenetena  4 роки тому

      You're welcome 😊

  • @ቃልክዳንአበበ
    @ቃልክዳንአበበ 7 місяців тому

    አመሰግናለሁ

  • @abdullahhola8939
    @abdullahhola8939 4 роки тому

    Selam doctor daniy slemtseten tmhurt betam eyamesegenku ahun lay ye goro tambur mebesat alebughi

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 4 роки тому

    Dr Dani Thank You For your Sharing GOD Bless you Long Life

    • @yenetena
      @yenetena  4 роки тому +1

      Thanks for watching!

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Рік тому

    Thank you dr bless you more !!!

  • @kedoayalew4457
    @kedoayalew4457 4 роки тому

    Nech fesash lemiwetaw joro meftha binegrugn doctor thank you

  • @emmanualgodiswithus4101
    @emmanualgodiswithus4101 4 роки тому

    God bless u. It is intersting and important for me .l was searching about it. U make easy my life

  • @nigesttadesse7730
    @nigesttadesse7730 4 роки тому +2

    የምታቀርበዉ. ሁሉ በጣሞ. ጥሩ. ነው. ነገር. ግን. ግልፅ. አድርገው. ክብደት. የሚጨምሩ. ምግቦችን. የማድያት. መድሀኒቶችን. Damage. Hair. የሚያሳድጉ. ቅባቶችን. የተሻሉ. Suneskerin. ግለፅልን. እናመሰግናለን

  • @martatesfaye9591
    @martatesfaye9591 4 роки тому

    Thank you so much brother god bless you

  • @hilemariamtaddess571
    @hilemariamtaddess571 4 роки тому +1

    ወንድም ዳንኤል መቼም ከልቤ እያቀረብክ ስላለው topics ያለኝን ምስጋና ሳላቀርብ ማለፍ አይሆንልኝ።
    ገለፃህ እጅግ ግሩም እና ድንቅ ነው።
    በመቀጠል miner disease አለብኝ, ቬርቲጎና, ቴናተስ ሁል ግዜ ኳሊቲ ታይም ከቤተሰቦቼ ጋር እንዳላሳልፍ ዲዚነሱ ይረብሸኛል። ድንገት ነው ,
    ከጀመረኝ ቅርብ ጊዜዬ ነው። የምታውቀው ሀኪም ካለ በዚህ ህመም ስፔሻላይዝድ ያደረገ።
    ያንተው ወንድም ነኝ ከnew york

  • @zicnuru6847
    @zicnuru6847 4 роки тому +1

    ስለትምህርትህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር የኔ ችግር በጆሮዬ ምንም አይነት ስብ ባለመኖሩ ንፋስ ጉሮሮዬን በማድረቅ ትንታ አይነት ሳል ያሰቃዬኛል ምን ትመክረኛለህ

  • @hanatesseme9170
    @hanatesseme9170 4 роки тому

    Tebarek Doctor

  • @ethiopiahagerekurate1434
    @ethiopiahagerekurate1434 4 роки тому

    Betam enamesegnal Doctorye
    Alah ytebqh bewnet

  • @ribkalove5880
    @ribkalove5880 4 роки тому

    እናመሰገናለን

  • @fikruchafako567
    @fikruchafako567 3 роки тому

    Thsnks great advice

  • @abebew364
    @abebew364 4 роки тому

    Thank you.🙏🙏🙏

  • @tsiegaredabekele1830
    @tsiegaredabekele1830 4 роки тому

    ስላም በጣም እመስግናለው ስንት ጊዜ ዶክተር ጋ ሄዳ መፍቴ ያልተገኝለት ስንት መዳንት ወስዳ ለውት የሌለው አንት በቀላል በቤት ውስት ነገር ለውት አመታ በጣም እመስግናለው እግዚአብሔር ይርዳ ሞር ውቀት ይስጥ 🙏🤙

  • @mesiabera5729
    @mesiabera5729 4 роки тому +1

    Well come.

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 4 роки тому

    Thanks God bless you

  • @saruyoha2590
    @saruyoha2590 4 роки тому

    Thank you Doctor 😍

  • @letebrhangidey9197
    @letebrhangidey9197 3 роки тому

    The important topic and thank you

  • @thdhgheh4573
    @thdhgheh4573 Рік тому +1

    እድሚና ጤና ይስጥህ ዱክተርየ እኔ ህመሙ ጀምሩኛል እሞክርዋለሁ ቢተወኝ😢😢❤

  • @jemalshemeshu7327
    @jemalshemeshu7327 3 роки тому

    ዶክተር ስለ ጆሮ በተደጋጋሚ መጎርጎር ቢያስረዱኝ

  • @habenerihabeneri
    @habenerihabeneri 4 роки тому

    Tanks 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @mebutejehija953
    @mebutejehija953 4 роки тому +2

    Mashallh

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 4 роки тому

    በጣም ጠቃሚ ነው እኔ የምጠቀመው የወይራ ዘይት ነው ግን ከወጣልኝ በሁላ ግን ይጮሀል ጆሮዬ መፍትሄ ከአለህ እባክህ

    • @yenetena
      @yenetena  4 роки тому

      የወይራ ዘይት ቀጠን ስለሚል ምናልባት ችግር አለው

    • @kalikali9880
      @kalikali9880 3 роки тому

      engenagalene ayasasbemi

  • @statahitashefdam9339
    @statahitashefdam9339 4 роки тому

    Thanks for your explanation. I have Quation about (neser) or nose blood.?

  • @ሰላምነኝየፍቅርእናት

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለትምቀተ በአል አደረሳቹ ኡፍፍፍ ጆሮዬ መስማት አቆመ እኮ መላ በሉኝ

  • @24Reem
    @24Reem 4 роки тому

    thanks bless you

  • @ZeharaZehara-l4o
    @ZeharaZehara-l4o 6 місяців тому

    ወላሂ በጣም ያሳክከኛል አዳደም ደም ይወጣዋል

  • @genetmamo433
    @genetmamo433 4 роки тому +1

    እባክህን ዶክተር እኔ ጆሮዬ በጣም ያመኛል ፈሣሸም አለዉ እናም መላ ካለህ

  • @wubiebitew6584
    @wubiebitew6584 2 роки тому +2

    ዶ/ር ስለህመሙ ባህሪ እና መፍትሄው ያቀረብከው ሀሳብ ጥሩ ነው። ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሁሉም ዶክተረች የማያምኑበት... በቁንቁን ወይም ከከብቶች እበት በሚፈጠር ትንሽ ጥቁር አውሬ በምንተኛበት ጊዜ ጀሮአችን ውስጥ ገብቶ እንደሚራባ በፍፁም አታምኑም።እውነታው ግን የደረሰበት ሰው ወይም ባህላዊ ሀኪሞች ብቻ ነው የሚያውቁት። ለምን?ነጮች እሱን የሚያይ መሳሪያ ወይም የሚያወጣ መዳኒት ስላልሰሩ??? ሁሌም ነጮችን ጠብቀን እስከ መቸ???ለምን ዝቅ ብለን ታማሚው ላይ ጥናት አናደርግም? የባህል ሀኪሞች ምን ተጠቅመው ነው የሚያወጡት ብለን መጠየቅ እንዴት አሳፈረን??? ስለ በሽታውን cause and effect እማ በሽተኛው እራሱ አንድ መጽሀፍ መጻፍ ይችላል።