Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔግን ከደም ማነሥጋ የተያያዘይመሥለኛል
ዶክተር እናመሰግናለን እኔ በጣም ይጮህብኛል የደወል ድምፅ ምን ማድረግ አለበኝ ሌል ጩንቀት እያመጣብኝ ነው
እኔም ማበደ ነው 😢😢
😢😢😢😢 እኔም ውዴ ኡፍፍፍፍ ጭኧት አለው ይበላኛል የመሰማት ድምጥ መቀነስ 😢😢😢😢😢 ስታየውም ምንም የለሺ ይሉኛል
የአላሕ እኔም ይጮሕብኛል በጣም ተጨናንቄአለሑ
እር ባላሕ እናቴን አሞብኛል😢😢😢😢😢 ምን ላድርግ ግን ባደጋ ምክኒያት ነዉ
Hi doctor ene betam yechewibengale hakim bet heje ye joro tamburi tekedo nw alugne mafitewe minidenwe enasu wedafiti ye tawihale alugne pls pls pls doctor mafitewe mindenwi
በጣም አመሰግናለሁ
አረ ደጉተር እኔ ጭሆቱ ልያሳብደኝ ነዉ የጀመረኝ ከ6 ዓመት በፊት ነዉ ግን ደግሞ ህክምና ህጀም በስኣቱ ከበሮ ተቀዶዋል ኣሉኝ እና ዉሃ እንዳይገባዉ ኣሉኝ ከዛ ቡሃላ ተጠንቅቄ ነዉ ምታጠበዉ ግን ኣሁ ኣንድ ስዓት እንካ እረፍት ዠሎዉም ጭራሽ ሄድፎን ካሮኩ ማ ይብሳል ጨንቀኝ ልያሳብደኝ ነዉ
እረ ኤርፎን በጭራሽ አትጠቀሚ እኔ 5 አመቴ ኤርፎን አላረግም ውሀም እንዳይገባበት ተብዬ ታንብሩ ተቀዷል ብለውኝ ኦፕሬሽን ይሰራ ብለዋል ግን ውሀና ኤርፎን በጭራሽ ተጠንቀቂ
@@lawaytarko2448 እሽ ዉዴ እኔም እንዳንች ነዉ የተባሉኩት
ኧረ ዶክተርየ ልሟት ነው ያለሁት አረብ ሀገር ድሮም ያመኝ ነበር ግን አሁን ብሶብኛል ዶክተርየ ምን እደምን አላቅም ግን አመሰግናለሁ❤🙏
ቦታው የት ነው
Ere doctor gena 23 amete new gin metgnat alchlkum
እኔሜ ነኝ😢😢😢😢😢😢
@@aad2762 ayzon🥰
Be andey jeroy bich nowu michohewu hulut hakim bet hedehu gin mefteh algegnahum
የዚህ ሕክምና በሀገራችን የለም እኔ ያልሄድኩበት የለም 👉 ዶ/ር እርሶጋ ብመጣ ለዉጥ ይኖራል ?
ዶክተር በልጅነቴ ጀምሮ በጣም ያመኛል የምኖረው ስደት ነው ዶክተር ሂጄ ስታየው የጀሮህታቡር ተቀዷል ተባልኩ እና እዘመ መታከም አልፈለኩም ኢትዩቢያስመጣ ነው መታከም የፈለኩት እና ለሚጮህብኝ መፍትሄ ማስታገሻ ካለህ እባክህ አይተህ ዝም እዳትለኝ በጣም እየተሰቃየሁ ነው
እኔም እንዳች ነኝ😢
አረ እንዠም እንቅልፊ ኣሳጠኝ