What a great signing, some fans are fuming for Arteta not signing a forward NOW but this is a great market opportunity to replace the aged Partey and Jorginho for years to come
In my opinion, it will be hard for the club to fund good strikers and financial fair play unless they sell players that are not good enough. I don't know why Arteta is so obsessed with defensive midfielder, the guy have a lot of DM specialist more than top four club and he even play DM in RB position
መንሱሬ ጥሩ መረጃ ነው ረጅሜ ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ። ድል ለክለቤ አርሰናል ይሁንለልኝ።
መንሱሬ ለዘገባው እናመሰግናለን
በአርተታ ሙሉ እምነት አለን በጠም ምርጥ ልጅ ነው ያገኘው።
መሱሪ አንተ ስለስፖርት ስትተነትን ደስ ይለኛል አርሠናል አጥቂ ካልገዛ ደጋፊዎ ች ደስ አይለነም መገዛት አለበት
መንሱሬ ፈጣሪ ይባርክህ ድል ለክለባችን አርሰናል
ማርቲን ዙቡመንዲ ትክክለኛውን ለሱ አጨዋወት ጋር የሚመች ክለብ መርጣል!!
😅😅😅
ለመሆኑ ላሊጋ ጨዋታ አይተህ ታውቃለህ?
@@Assad-h6wእረ ተዋቸው አጥቂ መስሏቸው ነው😂😂😂
No Liverpool
No Madrid
No city
No Munich
Arsenal yesssssss🎉🎉🎉🎉🎉
Good news
ዋው ያምራል
መንሱሬ ይህ የማይሆን ነገር ነው
What a great signing, some fans are fuming for Arteta not signing a forward NOW but this is a great market opportunity to replace the aged Partey and Jorginho for years to come
ፍጹም ቅጣት ምት ማንም ይስታል እኛ ቅሬታችን በ90 ደቂቃ የሳታቸው ኳሶች ነው ያበገነን
Sele arsenal teru amelkaket yelehem were dese ayelem bezu give tamuwaretaleh ayawatahem
አርቴታ ጎበዝ ከሆነ ለምን ከላሊጋ ቶፕ 3 ቡድኖች ተጫዋች አያስፈርምም 😊😊😊😊
Coman and Nico William update transfers the 2 star boy for Arsenal
መንሱር ሠላም ነህ ምን መሰለህ አርቴታ ምናልባት እኒ እንደሚመስለኝ የጆርጂኖሆ እና የፓርቴን መውጣት ምክኒያት ነው
ትችላህ አይገልጥህም መንሱሬ
መንሱሬ የህይወት ታሪክ አሰመሰልከው😂😂😂
መንሱሬ ችግሮች ያሉት አሁን ነው ገና ለወደፊቱ ገና ግዜ እያለ በአሁን ሰአት ለምን መሯሯጥ አንዳስፈለገ ሊገባኝ አልቻለም ለማንኛውም ከዛሬ ጨዋታ በኋላ አርሴናል ውጤት ከቀናው ሸጋ ጥሩ ነው ግን ግን መሬት ላይ የሚታየው ተጨዋቾች ሁሉ ተጎድተው ውጤት የሚመጣ አይመስለኝም ዋንጫውን ለማሰብ በአሁን ሰአት አይቻልም ሻምፒዮንስ ሊግ ከገባ ራሱ ትልቅ ውጤት ነው
mansure xuru zagaba nawu
zubimendi ብቻ በቂ አይደለም ብዬ አምናለው ሁነኛ አጥቂ እና የክንፍ አጥቂ ያስፈልገዋል ለሆዴጋርድ ግን ጥሩ ተፎካካሪ ይሆናል
አንተኮ በጣም ትለያለህ ቃላት የለኝም ብቻ ለሁሉም ክለብ በሓቅ እና እኩልነት ማገልገል አለብህ መልካሙን እንዲገጥምህ እመኝልሃለሁ
ላሊጋ አይቶ እንደሚያውቅ ሰው Zubi Zubi የምትሉ ሰዎች ሼም ይኑራቹ😮😮😮😮😮😮
Yes
In my opinion, it will be hard for the club to fund good strikers and financial fair play unless they sell players that are not good enough. I don't know why Arteta is so obsessed with defensive midfielder, the guy have a lot of DM specialist more than top four club and he even play DM in RB position
ምንመለከተው ይሆነል
❤🎉🎉🎉
60e 😢😢በኢትዮጵያ ስንት ናው😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አስፈላጊ ስለሆነ ነው ነብሴ አትጨነቁ ዎሳኝ ፊርማ ነው
No,9 No,9 Please Arteta
ቆይ ግን አርቴታ አጥቂን የሚያይበት አይን የለውም እንዴ?
ቆይ ያልገባኝ አርሰናል የሚያስፈልገው አጥቂ ለማስፈረም የሚሟሟተው አማካኝ ምንድነው ጉዱ
Axiqi yale amakagni indeti yicawotali🤓⁉
Partey gorginio enecheresu asb leza nw
ለክረምት ኮ ነው ኣሁን ኣጥቂ ማስፈረሙ ኣይቀርም።
@@gabigunners8073 እሱማ አዎ አማካኝ ስለማይገኝ ነወ
@SamuelAbate-pt4fe እኔ ለምን አስፈረመ ሳይሆን በዚህ አንገብጋቢ ወቅት መቅደም የነበረበት የቱ ነው ብዬ ነው
❤❤
የመሀል ተጫዋች ሹተር አክርሮ ወደ ጎል የሚመታ ተጫዋች አርሰናል የለዉም
Arsenal is doomed cursed! I've almost been supporting this club equating 25 years yet the return value is agony!
ልጁ ሽልጥልጥ ነው እዩዳለው ብሎ ተውኩት ይላል😂😂😂
የ አጥቂስ ጉዳይ
በጣም የሚገርም ዜና ነው ምን አይነት ችግር የሆነ ቦርድና አሰልጣኝ ስብስብ ነው አይ አርሰናል!!
ችግር ሰይሆን ምርጥ ዜና ነው
አትቂየለም ያለሳካ አርሰናል የክምት ቤትነው እሚመስል
ቢመጣ ደስ ይለን ነበር ለሊቬ ሚፈርምም መሥሎኝ ነበር ግን ከስድስት ወር በፊት ለምን ሊቬንም አርሴንም አልፈልግም ብሎ አሁንስ በምን ሃሳቡን ቀየረ
Arteta malexa silalihona nawu yemarxwu😂😂😂
Bad news for Mensure
እኛስ አንቆጪበትም ግራምበርች አለን
እርቦኛል ስትለው ኬክ አትበላም የሚልህ ሰው ገጥሞህ ያቃል
እናም እነ አርቴታ ጨራሽ ሲያስፈልገን አማካይ ያስፈርማሉ ።
ብቻ እሱ በቃቹ ይበለን 🙏
አርቴታ ወደፊት መሄድ አቃተው በቃ
ዙቢሜንዴ የባስክ አሰልጣኝ እና ትንሽ ክለብ ለምን መረጠ ሊቨርፑል ይሻለው ነበር፡፡ ግን ከሊቨርፑል ጋርም ጨረሰ ተብሎ ነበር ክረምትን መጠበቅ ይሻላል ለሱ የሚመቸው ክለብ ግን ሊቨርፑል እንጂ አርሰናል አይደለም፡፡
Turu akerarabi nw arsenal bazi akahed chapions leg magibat erasu adega layi nw
Netflix fc
Enquan desss alachu vlahovich ejachin lay ligeba ke chafffff dersual 😂😂😂😂
❤
አርሴናል በእንግሊዝ ውስጥ ደጋፊ የለውም ቢኖረው አይደለም ሀቨርትን አርቴታንም ይገሉት ነበር 100%
ምን አዲስ ነገር ነገርከን ቆይ እንዴት ብትነቀን ነው ?
ማነው የሚያስፈርመው መቸም አርቴታ አትሉኝም 101% የህልም ቅዤት ለመሆኑ አርቴታ አሰልጣኝ ነው እንዴ 😂😂😂😂😂😂😂 አታስቁኝ አቦ
ማርቲን ዙቡመንዲ ወደ አርሰናል ቢመጣም ሁሉም ደስተኛ ነዉ ግን መጥቶ አርሰናል ላይ ለዉጥ ካላሳየ ዋጋ የለውም.......ምን የሚሆን ይመስላቹሃል ቤተሰብ
penality bemesatu bicha aydelem
What are u talking about Odegard....?? He came from real sociedad ??? Real Madrid 😅😅😅😅
😂
ይሄ ተስፈኛ ደጋፊ ትንሽ መሻሻል ሲያይ ዋንጫ ያልማል እንጂ አርሰናልም ሆነ አርቴታ ለዋንጫ በሳይኮሎጂም ሆነ በተጨዋቾች ስብስብ ዝግጁ አይመስሉኝም ምክንያቱም አንዴ ለጥቂት ያጡትን ዋንጫ ለማግኘት ማሻሻሎችን አድርገው ዋንጫውን ለማምጣት ሲሰሩ ስለማይታይ። የእኔም ከ20 ዓመት በላይ ድጋፌ ከንቱና ባዶ አይነት ሆኖ እየተሰማኝ ያለው።
Unfollow
You Rubbish stop talking to the Arsenal issue. Pls talk about your MC FC.
መንሱሬ አንተ በሞቀበት ጣዱኝ የምትል የሆንክ አጨብጫቢ ነገር ነህ ምክንያቱም ክለብ (በተለይ አርሰናል) ሲሸነፍ ታክቲኩን ከማውራት ይልቅ የሞተውን የጎል ብቻ አሸናፊ አደናንቀህ ታወራለህ ይሔደሞ ተደጋጋሚ ያየሁብህ ባህሪህ ነው ሁሌም ከአሸናፊዎች ጋር ብቻነው ምታሞቀው እስኪ ተመልከት ባልደረባህ አላዛር አስገዶምን ስለሁለቱም አጨዋወት በደንብ አድርጎ ይገልጻል እንጂ ወደአሸናፊው ብቻ አያደላም ባንተ ቻናል እሱን ባላደንቅም አዘጋገብህን ግን አሻሽል ባይነኝ ዛሬ እንኳን እራስህን በደንብ ተመልከት የዚህ ልጅ ለአርሰናል መምጣት መላውን የእግር ኳስ ተመልካች አስደንቋል አንተም ባለፈው ስታንቋሽሽ የነበርከውን ክለብና አሰልጣኝ (አርቴታን) አሁን ታደናንቃለህ
ትክክል ነክ ግን ብሮዬ ሁሉም ጋዜጠኞች እግር ኳሰ የሚያዩበትና የሚዘግቡበትና የሚያዩበትና የሚተነትኑበት መንገድ ይለያያል ብቻ መንሱር የኔም ለኢትዮጵያ ምርጥ የእስፖርት ጋዜጠኛ ነው መንሱሬ ግን አርሰናል የእሰኳድ እጥረት አለበት የዚ ተጫዋች መምጣቱ ጥሩ ዜና ነው በእኔ እይታ እንግሊዝ ፕሪሜሊግ ላይ ንፁህ ዘጠኝ ቁጥር lsakብቻው
ኦ
@@Tbark-o1u አንተም ብትሆን የማንም ደጋፊ ልትሆን ትችላለህ ነገር ግን ሁሌም ቢሆን ሚዛናዊ የሆነ ጋዜጠኛ አዳምጥ!!!!!!!!!!!!!!!
አባቴ ተረጋጋ ስራና ድጋፍ ለይ
@@museyebemnu ስራ ማለት ሁሌ ከአሸናፊው ጋር ብቻ ማጨብጨብ ነውንዴ? በሚዛናዊነት ማቅረብ እንጂ ፤ እውነታን እያዳፈኑ ስራ የለም ደጋፊነት እንጂ።
አንተ ደሞ ሁሌ negativity ይደብራል ኔቭልን ምሰማ ነው የመሰልኝ አበዛሽው ፍሬንድ ሲቲ እየተሸከሽከ ልሽ ነው ለማንኛዉም
አረ ይንጋለህ ምነው ቸኮልክ የሌሎች ክለቦችንም ዜና ምነው እንደዚ ፈጥነህ ብታደርስ ሆዳም ጋዜጠኛ ነህ
small fc fan ከሁለት ucl ውጪ ምን አላችሁ😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
መሳደቡን ምን አመጣው
እኛ ያጣነው ጨራሽ 9 ቁጥር አጥቂ ነው የቸገረን only solution striyker
😂