የግድያ ዛቻ፣ የሌዊስ - ስኬሊ ቀይ ካርድ ጦስ አርቢትሩ ላይ ጣጣ መዟል | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 213

  • @berket2997
    @berket2997 9 днів тому +24

    መንሱሬ አከብርሀለው ከቶክ ፉትቦል ጀምሮ ም ተከታትዬሀለሁ ደስ የማይለኝ ነገርህ ለእንግሊዝ ዳኞች ስትሸፋፍንላቸው አይመቸኝም ሲበዛ ሌቦች ና ቸው ሆንብለው ነው የሚፈፅሙት በተለይ አርሰናል ላይ ምን እንደበደላቸው አናውቅም ከቬንገር ጊዜ ጀምሮ አርሰናል ላይ ፍትሀዊ አደሉም አመሰግናለሁ።

  • @AaAa-pe4lc
    @AaAa-pe4lc 9 днів тому +33

    መንሱር ለአንተ አርሴናልን የሚበድል ዳኛ እኮ ትክክል ነው አንተም የሀገራችል ማይክል ኦሊቨር ነህ።

  • @bekisewunet9268
    @bekisewunet9268 9 днів тому +11

    በጣም ነው የማዝነው መንሱር ምን እያልክ እንደሆነ ታውቆሀል ልክ ናቸው እያልክ እኮ ነው ለምን ታሽሞነሙነዋለህ ታስታውሳለህ አርሰናል ከሲቲ ሲጫወት ኮቫቺች የሰራው ጥፋት 2ጊዜ ግን ጨዋታውን ላለመበጥበጥ ብዬ ነው አለ ለአርሰናል ሲሆን ለምን ተበጥብጦ አይነጋም ነው

  • @takelesugebo5672
    @takelesugebo5672 9 днів тому +6

    መንሱር በጣም የሚጠላው ቡድን ቢኖር አርሰናል ነው። ዳኛው የሰራቸውን ስህተት ከመናገር ይልቅ ስለዳኛው የደመውዝ መጠንና የዳኙውን የጨዋታ ብዛት ሊነግርን የሚመጣ ያልጠራ ጭንቅላት ያለው ሰው ነው።

  • @astatikachewliyon6234
    @astatikachewliyon6234 9 днів тому +8

    መንሱሬ እውነትን ነው የምልህ ከዎልቭሱ ጨዋታ በሁዋላ ምን ያህል ፀረ አርሰናል መሆንህን ተረድቻለሁ

  • @ibnabduljelil9951
    @ibnabduljelil9951 8 днів тому +5

    የሐገሬ ማይክ ኦሊቨር መንሱር ሰላም ነው ሀ?
    ትገርማለክ በጣም

  • @DarjeAragew
    @DarjeAragew 9 днів тому +54

    ሽምግልና የተቀመጥክ ትመስላለህ ሰውየው ሳይድ ይይዛል እስካሁን ለሲቲ አንድም ቀይ አልሰጠም ለአርሴናል ግን 8 ቀይ ሰጥቷል

    • @kifle-k4v
      @kifle-k4v 9 днів тому +8

      አብዛኛውን ደግሞ ትክክል አይደለም

    • @mandefrodemessie
      @mandefrodemessie 9 днів тому +1

      😂😂😂😂 ሽምግልና

    • @BenjaminArsenal-s2c
      @BenjaminArsenal-s2c 9 днів тому +4

      የአረቦች ገረድ ነው

    • @Ambassel
      @Ambassel 8 днів тому

      ዳኛው አርሰናልን ለመጉትም ልጁንም ሞራሉን ለመስበር ሆን ብሎ ነው ቀይ ካርድ የመዘዘው::

    • @BeleteHayile
      @BeleteHayile 8 днів тому

      አንተ ራስህ ደስ ያለህ ትመስላለህ የደምጽህ ቶን ያንን ነው የሚገልጸው ዝም ብትል ነው የሚሻለው ለምን ስለአርሰናል አዎንታዊ ዘገባዋች አትዘግብም ግድ ካልሆነ በስተቀር አትዘግብም ማውራት የፈለከው ርዕስ እና የምታወራው አራባና ቆቦ ነው የምታወራው እባክህ ስለ አርሰናል የምታወራው አሁንም አሉታዊ ነው የምትነግረን ስለ ሰውዬው ደሞዝ ማግኘት ምን አገባን ስለተነሳህበት ርዕስ አውራ

  • @tedyseouym405
    @tedyseouym405 9 днів тому +20

    በጣም ባለጌ ዳኛ ነው ትክክል ሊሆን ይችላል ግን በዛን ያክል ፍጥነት ቀዩን ያወጣበት መንገድ በጣም አስገርሞኛል ።ተልዕኮ እንዳለው ግልፅ ማሳያ ነው ።በጣም ልምድ አለው ከሚባል ዳኛ በዚህን ያክል ፍጥነት መወሰን በጣም ከባድ ነው

  • @utty3720
    @utty3720 9 днів тому +11

    አተና ማይክል ኦሊበር አድናችሁ ለአርሰናል ያላችሂ ጠላቻ ይለያል

  • @endalegetachew8792
    @endalegetachew8792 9 днів тому +8

    መንሱር አብዱል ቀኒ አርሰናል በምንም መልኩ ሲበደል ደስታህ ወደር የለውም ዳኛ ከተሳሳተ ለምንድነው የማይወቀሰው የዚህ ማይክ ኦሊቨር ደሞ የአርሰናል ጥላቻቸው ታይቷል መንሱር ለአርሰናል ደጋፊ ከማይክ ኦሊቨር ለይተን አናይህም

  • @birhanusisay4838
    @birhanusisay4838 9 днів тому +9

    መንሱሬ፣ ምን መሠለህ፣ ጎበዝ እግር ኳስ ጋዜጠኛ ነህ
    ነገር ግን ስህተትን ስህተት ከማለት ይልቅ የ3ኛ እና 4ኛ ወገን ምን አሉ እያልክ
    አንተም አወዛጋቢ መሆንህን ቀጥለሃል
    ለምሳሌ……Vs newcastele የወጣ ኳስ …..የሳውድ ቴክኖሎጅ፤ Trosard, Rice,…..ወዘተ የዳኞችን ስህተት በተጫዋቾች ማሳበብ

  • @beeman9802
    @beeman9802 8 днів тому +2

    የአርሰናል ደጋፊዎች መንሱርን ማዳመጥ በቃ ይብቃን። አለአዛር አሰግዶም እያለ😡😡😡 ይሄንን የምለው መንሱርን ጠልቼው አይደለም። በቃ ልክ አይደለም። እኔ በቃኝ።

  • @RyanMuzemil
    @RyanMuzemil 9 днів тому +15

    ሰላም መሱሬ
    እኛ በውጭም በሀገር ውስጥ ያለነው ያርሰናል ደጋፊዎች በጭራሽ በማይክ ኦሊቨር መዳኘት አንፈልግም ምክንያቱም በደሉ ከየትኛውም ክለቦች በላይ አርሰናል በዛ ሁሉም ዳኞች ለአርሰናሉ ጥሩ አመለካከት ባይኖራቸውም የዚህ ግን በዛ በጣም በቃ አያጫውተን ብለናል !

  • @Dejene346
    @Dejene346 7 днів тому

    መንሱር 21ዘመን ምርጥ ተንታኝ ነህ ለእኔ ሠዉ ነህ ሞያህም ቢሆን ከባላንዶሮ ሽልማት ጀምሮ በእኔ እምነት ግራ እያጋባኝ ነዉ 😢

  • @museaaman8182
    @museaaman8182 9 днів тому +6

    Mike Oliver top Man City fan👀

  • @EliasElias19
    @EliasElias19 9 днів тому +9

    መንሱር አሁ ግና ሚዛነህ ሳትክ ። በዚህ ዓመተ ብቻ 3ቀይ ካርድ ነው የሰጡት ።

    • @GfbchuHgyjd
      @GfbchuHgyjd 9 днів тому +1

      ታዳ እንደ አህያ መራገጣችሁን አቁሙሀ !😂😂

    • @boganiisaaclemma8974
      @boganiisaaclemma8974 8 днів тому

      ​Shashe kkkkkk aleshe

  • @DesalegnMogos-e7x
    @DesalegnMogos-e7x 9 днів тому +6

    እረ መንሱር እንደ እውቀትህ ትክክለኛ ዘገባ ስራ አርሰናል በ55ጫዎታ 8ቀይ ሊቨርፑል 51ጫዎታ ምንም ቀይ አልሰጠም ሲቲን 52ጫዎታ አጫውቶ 1ቀይ ብቻ ይሄ ዳኛ አሁን ትክክል ነው ትላለህ 2023ማርቲኔሊ በሴኮንድ ልዩነት በቀይ አስወጣው ትሮሳርድነሰ እንደዛ ሊውስኬሊ ካስታወስክ ከቼልሲጋ ሲጫወቱ ኮክለን ካዝሮላን በቀይ አስወጣቸው

  • @MekonnenTaye-yk9my
    @MekonnenTaye-yk9my 9 днів тому +6

    እንግሊዞች በሰሩት ሸፍጥነው ሀገራችንና ዓለም እርስ በእርሱ የሚባላው የዓለም ነቀርሳ ናቸው

  • @ZidaneAssefaOfficial
    @ZidaneAssefaOfficial 9 днів тому +11

    ቢገድሉት ደስ ይለኛል

  • @SenayKetsela
    @SenayKetsela 9 днів тому +14

    Mensure it’s not about the refereeing but the way you present and your perspective is so neutral. Personally, some referees are doing something wrong intentionally! And this guy is one of them. He is a genuine Man city fan. YNWA

    • @elsh11
      @elsh11 9 днів тому +1

      Exactly.

    • @ZemeSiyum
      @ZemeSiyum 9 днів тому +1

      No he is not man city fan he is Newcastle

  • @derejewoldsenbet1455
    @derejewoldsenbet1455 9 днів тому +7

    ይህን ሰው እየሰማቹ አትዶንቁሩ ይህ ሰው አወክ አወክ ስንለው ዶልዱማል እርጅናም እየተጫጫነው ነው መሰለኝ

  • @temutemu9071
    @temutemu9071 8 днів тому

    አረ የእንግሊዝ ዳኞች ምን ያህል እየወረዱ ነው ጎበዝ እግርኳስ በጣም የሚያስጣለበት ጊዜ እየመጣ ነው

  • @efremabebe6237
    @efremabebe6237 9 днів тому +4

    mesure አከብርሀለው ግን ስለዚህ ዳኛ የተናገርከው ልክ አደለም ዳኛው በጣም ባለጌ ነው ሆን ብሎ ነው እሄን ውሳኔ የወሰነው በጣም ነው ያናደደኝ

  • @mesfinweldai
    @mesfinweldai 9 днів тому +4

    በአለም ላይ እንደ እንግሊዝ ዳኞች አወዛጋቢ የለም ለዚህም ነው ብዙ አለምአቀፍ የፍጻሜ ጫወታ እንዳይዳኙ የሚደረጉት ማይክል ኦሊቨር ለልዊስ ስኬሊ ቀጥታ ቀይ ካርድ ሲሰጡ ለጎሜዝ ግን ያንን የሚያክል አደገኛ ጥፋት ሰርቶ በ2 ቢጫ ካርድ ነው ቀይ የሰጡት ይህንን ፍትሀዊ ነው ልትለው ነው ውድ መንሱሬ? (በአንድ ጨዋታ 3ቢጫ ካርድ የሚሰጡ ናቸው)
    ኮሊና ማረን!!

  • @alemzewuddebara-rq4jp
    @alemzewuddebara-rq4jp 9 днів тому +5

    geta hoye Police ena heberateseb nw belegn

  • @zelalemawoke9223
    @zelalemawoke9223 9 днів тому +6

    እረ መንሱር ሴራ ነው ማይክ ኦሊቨር ብቻ እኮ አይደለም የዳኞች ማህበር እራሱ ሊጉን በገንዘብ እየሸጡት ነው ። አንተም አታለባብስ እውነቱን አውራ አርሰናል ዘንደሮ በዳኛ ስንት ነጥብ ጣለ ለህሊናህ ተናገር ወይም ሰለዳኛ አታውራ።

  • @MohammedMohammed-k3e
    @MohammedMohammed-k3e 9 днів тому +6

    ስተቱ ለምን አርሰናል ላይ በዛ???

  • @GetasewDestaw-r7w
    @GetasewDestaw-r7w 9 днів тому +4

    እኔ ግን መሡረ አንዳ ፈትሀዉይ ሁን ለሁሉም ነዉ የዳኝነቱ አትበል 8 ቀይ ለሌላ ለማን ሰጠ ከአረሰናል ዉጪ

  • @ultimategain
    @ultimategain 8 днів тому

    ዛቻ ሳይሆን ተግባር ነው ምንፈልገው አንድ ገዳይ ነው ነው ምንፈልገው። ካላስ ይሄ ዳኛ ብዙ በደል ነው የፈፀመብን

  • @lemmadadi354
    @lemmadadi354 6 днів тому

    ከዳኛዉ በላይ አንተ ትልቅ ጥላቻ አርሴናል ላይ አለህ!!!!!!!!!!!

  • @AbeeshetuDawed
    @AbeeshetuDawed 9 днів тому +5

    Betam eniwdik nber gin netha honek tetin arsenalin atitila betam deberken

  • @getugebre
    @getugebre 9 днів тому +4

    ይሄ ይገባዋል

  • @zad9141
    @zad9141 8 днів тому +1

    በአርሰናል ላይ የእንግሊዝ ዳኞች ስላላቸው ሴራ ከድሮ ጀምሮ ሁሴን አብዱልቀኒ (ወንድምህ) የተናገረዉን አንተ ራሱ ስማ

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 8 днів тому

    እንግሊዝ ላይ የዳኞች ጥፋት ሊጉም አዳብት እያደረገው ነው

  • @kebirhassen6435
    @kebirhassen6435 9 днів тому

    አመሰግናለሁ መንሱሬ❤🙏

  • @abrahamggs
    @abrahamggs 9 днів тому +1

    መንሱሬ ተረዋእ

    • @henokDebe
      @henokDebe 9 днів тому

      Ere aybalm hawey hasabhn lemn atgeltsem ❤❤

  • @boganiisaaclemma8974
    @boganiisaaclemma8974 8 днів тому

    Mensure werewen betammm arezemkew enji Premiere leagu lay dagnent betammm cheger ale

  • @MandaManda-s8o
    @MandaManda-s8o 9 днів тому +11

    ለአርሴናል ካለው የወረደ አመለካከት ተነስቼ መንሱርን ከ ማይክ ኦሊቨር ለይቼ አላየውም የሆነ ጎጠኛ ነገር ነው ልክ እደሀገራችን ፖለቲካ

    • @eliasassefa3558
      @eliasassefa3558 9 днів тому

      Betam tkikl...gena legena rational lemehon blo mayawkewn yzelabdal

    • @henokDebe
      @henokDebe 9 днів тому +1

      Hasabachihun disciplined honachihu eko makreb ychalal sewnm yastemral ❤❤

    • @kebirhassen6435
      @kebirhassen6435 9 днів тому

      መንሱር ጋር ኳስን በስሜት መስማት ተገቢ አይደለም።
      መንሱር ጋር ኳስ በእውቀት ነው መስማት

    • @MelakuAndarge-f7h
      @MelakuAndarge-f7h 8 днів тому

      Dedeb neh esueko yarsenal degafe ew😂😂😂

  • @DereseMamo-s3p
    @DereseMamo-s3p 9 днів тому

    👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👉👉👉👉👉👉👉👉 ዛቻ ያንሰዋል

  • @Idriss-q1q
    @Idriss-q1q 9 днів тому

    Lemin dinachu Mensurein yemtsedbut endeit aynet dedeboch sewoch nachu hulachin ye Gunners degafiwoch nen::
    Kalfelegachu 10000 kilo meraq tichilalachu kezih Channel::
    Ayzoh Mensurei ketilibet enamesegnalen ❤❤❤❤

  • @Antenehb44
    @Antenehb44 9 днів тому +3

    የማይመቱት ልጅ ሲቆጡት ያለቅሳል😅😅😅

  • @AlhamduuBirraatuu
    @AlhamduuBirraatuu 9 днів тому +6

    Why you don't speak about the Weakness of M.Oliver?

  • @KindoLiyahh
    @KindoLiyahh 9 днів тому +1

    Red card clear

  • @NeggaTaddese
    @NeggaTaddese 8 днів тому +1

    መንሱር ከአንተና ከኦሊቨር ማን አርሰናልን የበለጠ ይጠላል?

  • @RobelTemesgen-h4k
    @RobelTemesgen-h4k 9 днів тому +2

    እንደማይችል ኦሊቨር አስቀያሚ ዳኛ የለም ሚዛን ስተህ ነዉ ምታወራዉ!
    ላስታዉስህ በዚዉ ሜዳ የዛሬ አመት ማርቴኔሊን ባንድ ጥፍት በቀይ ካርድ
    ራይስና ኦዴጋርድላ ጥፍት ፈፅመዉ ኮፋቲች ቢጫም አላየም ትሮሳርድ 7 ሰከድ በማይሞላ ጊዜ ቀይ ካርድ
    ዶኩ ማካሊስተርን ተራምዶበት no pn no card ብዙ ልነግርህ እችላለሁ

  • @ElNaraNara-yl8xc
    @ElNaraNara-yl8xc 9 днів тому +7

    መንሱሬ ምንም የምታወራው ነገር አልገባኝም ኳስ የምታውቅ ይመስለኝ ነበር ሳልሳሳት አልቀረሁም

  • @AbitiAdadi
    @AbitiAdadi 7 днів тому

    ከእናት ሀገር USA ነው መንሱር አሪፈ ተንታኝ ነህ በዚ ጉዳይ ግን እረፍ........ግልፅ የሆነ ነገር ነው።

  • @Medanmedan-rj9gr
    @Medanmedan-rj9gr 8 днів тому

    Mensur metawilih

  • @HayalTsegaye
    @HayalTsegaye 9 днів тому +2

    Mensur saks new balnghe

  • @SimachewMelesse
    @SimachewMelesse 8 днів тому

    ለአርሰናል የተለየ ጥላቻ ያለው ዳኛ ነው

  • @tsegeygetinet6187
    @tsegeygetinet6187 9 днів тому

    Mark Oliver just want to help Newcastle for 2nd leg of League Cup and he did

  • @ahmedyimer-l9e
    @ahmedyimer-l9e 9 днів тому

    gerami nwe

  • @elsh11
    @elsh11 9 днів тому +2

    Mensure we all know they are pros, but the bias in the decisions MIke Oliver makes is just tooo much.

  • @wendmagegnmintesnot
    @wendmagegnmintesnot 8 днів тому

    ምነው የማፍያ ቡድን ነን አሉሳ ግድያ ግድያ የተኙ እነሱ ብቻ የተበደሉ አስመሰሉት

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 9 днів тому +1

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ52 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 9 днів тому

    የዳኖች ማህበረ ተነፉ በልልኝ

  • @ayshuyeksheshibrahim5455
    @ayshuyeksheshibrahim5455 9 днів тому +3

    ኧረ መግደል ነበር ሠውዬውየማይረባ ነው

  • @dameregassa
    @dameregassa 9 днів тому +6

    ለምን በተከታታይ አርሰናል ላይ ብቻ ይሳሳታል Man City ላይ ለምን እንደዚህ ዓይነት ተደጋጋሚ ስህተት አይፈጽምም ስህተት ከሆነ ?! ሌላው ደግሞ በትልቅ ሊግ ውስጥ እንደዚህ ዓይነት ሆን ተብሎ አይደረግም ላልከው በጣሊያን ሴሪአ ተደርጎ እነ ጁቬንትስ እና ኤስሚላን የተቀጡት የጣሊያን ሊግ ትንሽ ስለሆነ ነው ? ሆን ብሎ እንደማያደርግ እንዴት እርግጠኛ ሆንክ ?

    • @boganiisaaclemma8974
      @boganiisaaclemma8974 8 днів тому

      Betammmm gobeze enem esmamalew

    • @TedlaMerkorewosTebeje
      @TedlaMerkorewosTebeje 8 днів тому

      David coote also done in mensur's best league

    • @FikirwendmnewKassa
      @FikirwendmnewKassa 8 днів тому

      Offcourse it is the best league in the world their is no such kind of conspiracy bacouse every stakeholders are highly Profesional so bro think about it logically

    • @TedlaMerkorewosTebeje
      @TedlaMerkorewosTebeje 8 днів тому

      @@FikirwendmnewKassa so why David coote did it bri?

  • @Merkeb_444
    @Merkeb_444 8 днів тому

    መንሱሬ ግን ለአረሰናል ሲሆን ከማ.ኦሊቨር በላይ አየሆነክ ነው😂

  • @mohammednurabagero2519
    @mohammednurabagero2519 9 днів тому

    Mensuuree amtem chigir alebbihi leqeq Argentina

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 9 днів тому

    እላፊ ኮፊደሰኛ መሆን ይፈልጋል

  • @belayk.8924
    @belayk.8924 9 днів тому

    አልተሸነፈም እንጂ ቢሸነፍ ኖሮ የግድያ ዛቻ ሳይሆን ግድያ ይጠብቀው ነበር። መንሱር VAR ለማየት እንኳን ፍላጎቱ የላቸውም አርሰናል ተበዳይ ከሆነ። በተከታታይ አመት አርሰናል ዋንጫ የሚያጣው የቡድኑ ድክመት እንዳለ ሆኖ።

  • @Senayytube
    @Senayytube 9 днів тому

    what a news

  • @makeyhussein1995
    @makeyhussein1995 9 днів тому +7

    መንሱር ይደብቃ እንጂ የማንቺስተር ሲቲ ደጋፌ መቶ ፐርሰንት😅😅😮

  • @eyuelgeremew7070
    @eyuelgeremew7070 9 днів тому

    እናተ ዶኖ የአርሰናል ደጋፊዎች ቀይ ካርዱ ልክ ነው

  • @gule1606
    @gule1606 8 днів тому

    ግን መንሱሬ ይህ ቀይ ይሻራል ስትል አልነበረም ?

  • @menberugebrehiwot
    @menberugebrehiwot 9 днів тому

    I don't think it is a mistake; it is deliberately done.

  • @AbduHanger
    @AbduHanger 8 днів тому

    ለአርሰናል ወንድሙ አለላቹ አትጨቃጨቁ ዘመድኩን ላይ እዛው ተጋተቱ ይሄ ኳስ እንጂ የሃገር ጉዳይ አደለም

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 7 днів тому

    መሰባበር ነበር ግቦኛ ዳኛ

  • @EstifAsebe
    @EstifAsebe 8 днів тому

    ተበዳ መንሱር

  • @DanielGediyon
    @DanielGediyon 9 днів тому

    About Gomez's delay before the break and about Covačić Explain the dangerous foul he committed on Odegaard and Rice. And don't forget Trossard!

  • @SemiroEdriso
    @SemiroEdriso 9 днів тому

    ለዎልቭሱ ተጫዋች ስንቴ አልፈውት ቀይ እንደሰጡት ስታይ ምን ያህል በደለኛ ዳኛ እንደሆኑ የwolves ጨዋታ ብቻ በቂ ነው።

  • @FirewDesse-v9h
    @FirewDesse-v9h 8 днів тому

    መንሱር የአርሰናል ጥላቻህ ለምን ነዉ

  • @Michamodol
    @Michamodol 9 днів тому

    Mensure specifically lewis skely lay beteseraw shtet lay emtawera meslog btebk wef yelem bizu gize tittelh ena tintenah big difference alew endeeee

  • @SaleamlakTakele-n3g
    @SaleamlakTakele-n3g 9 днів тому

    Mensure tmechegnaleh

  • @mohamedeshetu6991
    @mohamedeshetu6991 9 днів тому

    ፒጀም ኮ ያወጣው ጉዳይ እዳይባባስ ነው ሆን ብሎ ነው ቀይ የሰጠው

  • @BonjaAlemayehu
    @BonjaAlemayehu 9 днів тому

    መንሱር የአርሰናል ደጋፍ ይመስለኝ ነበር ለካስ የስቲ ደጋፍ ነው አሁን ተነቃብህ

  • @dawitgizachew6933
    @dawitgizachew6933 9 днів тому

    hulunem dagnoche macheres naw endatachawach bagazu yeshalal

  • @getachewbiru4208
    @getachewbiru4208 9 днів тому

    መንሱሬ እመነኝ እኔ እራሱ ማይክ ኦሊቨርን እኔም እራሱ እግዚአብሔር ብሎልኝ ባገኝው እገለዋለሁ በጣም ቆሻሻ ሰው ነው ሁሌም አርሰናልን አየጉዳ የሚኖር ቆሻሻ ግለሰብ ነው

  • @ephremambaw1604
    @ephremambaw1604 9 днів тому

    ርእሱ እና የተወራው ምንም ያልገጠመልኝ እኔ ብቻ ነኝ 😮😮

    • @habtamutefera5205
      @habtamutefera5205 8 днів тому

      ሰውየው ኮ መቀባዠር እና መዘባረቅ ከጀመረ ቆይቷል😂😂

  • @EyesEtaq
    @EyesEtaq 9 днів тому +7

    ዝበል ቆሻሻነው ዳኛው😊🤛

  • @MubaAdem-l4b
    @MubaAdem-l4b 7 днів тому

    Tultula neh😂😂😂

  • @GalibJemal
    @GalibJemal 9 днів тому

    መንሱሬ አከብርህ ነበር በአርሰናል የተሣ አየጠላሁህ ነው ።

  • @BeleteHayile
    @BeleteHayile 8 днів тому

    እንጭጭ ዘገባ ይዘህ ከርዐሰህ ወቶ ስትዘላብድ ነበር ምንም ቁምነገር የማያስጨብጥ ስለዳኛው ደሞዝ ይሄን ያህል ይከፈለዋል ምን አገባን ስለደሞዙ ስለተነሳህበት ርዕሰ አውራበት ዝምበለህ የማይጠቅም ነገር ለሚሰማህ መህረሰብ አይጠቅመውም የአርሰናል ነገር እንደማይጥምህ አስታወቀብህ ።

  • @solehimanarega4608
    @solehimanarega4608 9 днів тому +1

    ይቅርታና የእንግሊዝ ዳኞችን በመደዳ ነበር መረሸን አንተ ደግሞ ይሄ ዳኛ እንደ አርሰናል የሚበድለዉ የለም በጣም ቆሻሻ ነዉ እኔ ባገኘዉ በሽጉጥ ነበር አናቱን ምበትነዉ

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 8 днів тому

    Ine bagenyew asayew neber

  • @Alex-zz4rf
    @Alex-zz4rf 6 днів тому

    ቀይ ካርዱ ተነስቷል ምን ትላለክ አሁን

  • @DereseMamo-s3p
    @DereseMamo-s3p 9 днів тому

    ቀይ አያሰጥም ዳኛው ግን መወገድ አላበት አይምሮው አይሰራም አረሰናል ምን አረጋቸው

  • @KhalidAmin-lz1pz
    @KhalidAmin-lz1pz 9 днів тому

    Sila sport mnm iyakem

  • @ermiasab1
    @ermiasab1 8 днів тому

    If Arsenal appeals Myles Lewis-Skelly’s red card ban, it will be decided by an independent panel of ex-players and not PGMOL; however I wonder why you said the overturn is unlikely.
    Though, there’s no guarantee Arsenal will win, and

  • @mulegetaneh6990
    @mulegetaneh6990 9 днів тому

    ከምራችሁ ነው የምትናደዱት ግን....በጣም አሳፋሪ ናችሁ ወንድሞቸ። ወደቀልባችሁ ተመለሱ። አርሰናል ዳቦ ያመጣልህ ይመስል።

  • @zaynushamil8719
    @zaynushamil8719 8 днів тому

    እነትህን ብደ ቆደ😮

  • @MmMm-k5p3o
    @MmMm-k5p3o 9 днів тому +3

    እወደዲ ባይ ነህ መሱር እሽ ምደው እምታሽቀብጠው ዳኛው በትክክል ስተት ሰርቱዋል😮😮😮

  • @EliasElias19
    @EliasElias19 9 днів тому

    ነገሮ ኩሚቴው ነው ነገሮች አወሳስበውታል

  • @mishatemesgrngode
    @mishatemesgrngode 9 днів тому

    Mansur😮

  • @bilkatgeletu3578
    @bilkatgeletu3578 8 днів тому

    ዳኞች scripted የሆነ ውሳኔ ነው የሚወስኑት።

  • @wassieabebaw
    @wassieabebaw 7 днів тому

    ግን የአርሰናል ደጋፊወች መንሱርን የምትጠሉት ከሆነ ለምን ታዳምጣላችሁ

  • @AbiLove-t6u
    @AbiLove-t6u 8 днів тому

    Yemdak

  • @Yeshi-c8z
    @Yeshi-c8z 8 днів тому

    ዛቻው አንተንም ቢጨምር ጠሩ ነበር

  • @abularedi6198
    @abularedi6198 9 днів тому

    ለአንድ ቡድን 8 ቀይ የሰጠ ሰውየ ምርመራ ቢደረግበት ነው ሚያዋጣው የምን አንቱታ ነው